New ethiopian Full love story | እውነተኛ የፍቅር ታሪክ | ቬሮኒካ

2020 ж. 23 Қар.
47 943 Рет қаралды

#adugnagirma#tsegayeaberar#veronica
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер
  • ወላሂ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አጋጩኝ ስወዳችሁ 😢😢😢😘😘🙏

    @tube-wp4mc@tube-wp4mc3 жыл бұрын
    • አጋጨሁሽ ሁቢ

      @zeyibahussienhussien9193@zeyibahussienhussien91933 жыл бұрын
    • @@zeyibahussienhussien9193 😘😘😘😘😘😘❣️

      @tube-wp4mc@tube-wp4mc3 жыл бұрын
    • አሺ tishelmlshi😄

      @jerryjerry2151@jerryjerry21513 жыл бұрын
    • ለመጋጨት ደሙ። እሺ እገጨሻልሁ.ክክክክክክ

      @peterberhanu6778@peterberhanu67783 жыл бұрын
    • ደግሞ ለማጋጨት አለንልሺ

      @seadbinteslam7415@seadbinteslam74153 жыл бұрын
  • እውነት ለመናገር በጣም ዴሥ የሚልም የሚያሣዝንም የፍቅሪ ታሪክ ነው ። እኔ ግን በፍቅሪ አብሮ የሚኖሪ መልካም ወንድ የት ማን እንዴሗነ ጥያቄ ሑኖብኛል ??? ጰግሺ እጂግ ከልብ አመሠግናለሁ የምታቅረብልን ብዙ አሥተማሪ እና ተሥፍ ይሠጣል እድሉን ባገኝ ፊልም የሚመሥል ታረኬ ለሌሎች ባካፈል ምን ያክል ውሥጤ ቢተነፈሥ እድለኛ ነበረኩ ይሑን እንጂ አሑን በምታቀሪቡልን ታረኮች እየተማረኩኝ በመጲናናት ላይ ነኝ ። ወይ ፍቅሪ እያለ ሠው ያወካል ግን ማንም አላየው ቁሞ በአካል ። የዴረሠባችሑ ብትሗኑኝ አሥረጂ በአይን አይታይም ፍቅሪ በሥራ እንጂ ። ወይ ፍቅሪ እያለ ሠው ሑሉ ያወካል ግን ማንም አላየው ቁሞ ሢዴድ በአካል ።😢😢😢😢😢

    @sadasied6598@sadasied65983 жыл бұрын
  • ኡፍፍፍፍ አንተ ልጅ አቀራረብህ እኮ ገዳይ ነው በርታልኝ ፀግሽ

    @user-jw9qk9rg3b@user-jw9qk9rg3b3 жыл бұрын
  • ዋው ደስሚል ታሪክ ነው ፀግሺ ድምፅክን ሳላደቅ አላልፍም ወድሜ ሺ አመትኑርልን

    @seadbinteslam7415@seadbinteslam74153 жыл бұрын
  • ብዙ የምያስደስቱ የፍቅር ታሪክ ብዙ የምያስከፉ የፍቅር ታሪክ ሰምቻለሁኝ ግን እንደ ዛሬ ደስ የምል ታሪክ ሰምቼ አላዉቅም ✅✅✅✅✅

    @umunabel7583@umunabel75833 жыл бұрын
  • የምታቀርብልን ትረካዎች በጣም ነዉ የሚመቸኝ በርታ አመሰግናለሁ

    @asiahassen1471@asiahassen14713 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ፀጋይ ድንቅ ማኛነህኮ ታሪኩም የአተራረክህም ዘይቤ ደስስስ ይላል አላህ ይጠብቅህ።

    @user-ww7iz1qr3d@user-ww7iz1qr3d3 жыл бұрын
  • ፀግሽ ምርጥ አቀራረብ ነው የሰብእና ጥግ ነው ያሳያህን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ❤❤❤

    @terudelzewdu8531@terudelzewdu85313 жыл бұрын
  • ስላም ፀግሽዬ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያጣመረውን ስው አይለየውም ሰይጣን ስልጣን የለውም እናመስግናለን

    @assiassi9863@assiassi98633 жыл бұрын
  • ዋው ደስ ይላል በእውነት ከፈተና የሚአመልጡትን ወንዶች አብዛልን ልክ እንደ ዮሚፍ ፍቅርርር

    @hiwetdebebe111@hiwetdebebe111 Жыл бұрын
  • ፀግሽ አቀራረብክ ሁሌም ምርጥ ነው አመሠግናለው

    @mareyakefelegn9738@mareyakefelegn97383 жыл бұрын
  • ኡፍፍፍፍፍ እንደዚህ አይነት ሰው አለ ፈጣሪ ለሁላችንም አስተዋይ ሰው ይስጠን

    @mareyakefelegn9738@mareyakefelegn97383 жыл бұрын
    • አሚን❤❤❤

      @SadaMeka-kd3ju@SadaMeka-kd3ju4 ай бұрын
  • ውሎዌ ሁሉ እዚህ ሆነዋል ሕይወትን እየቃኘሁ ነው በታሪኮቹ ሁሉ ሕይወቴን እያየሁ ነው ፀጊሽ ትለያለሁ 😍

    @meskeremegza1448@meskeremegza14482 жыл бұрын
  • አቤቱ አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ክፉ ሰዎች ሰውረን አሜን🙏

    @enkuye5138@enkuye51383 жыл бұрын
  • ደስ የሚል ታሪክ ነው ተራኪውም ይበልጥ እጅግ ጉበዝ ነህ Thank you.

    @tigistmesfin4360@tigistmesfin43603 жыл бұрын
  • መጨረሻው ያምራል

    @melatkl7275@melatkl72753 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

    @saragirma5196@saragirma51963 жыл бұрын
  • በጣም ደስ ይሚል ታሪክ ነዉ ፀግሽ ኑርልኝ

    @mariamali9718@mariamali97183 жыл бұрын
  • Welcome tsegish ,bezi gize mitasfelgen wesagn sew 😊😊👍👍

    @danihaile671@danihaile6713 жыл бұрын
  • ኡፍ ደስ ስል የምር ፀግሽ ምንም አልልህ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ምን ይታወቃል እኔም ተስፋ ባለመቆረጥ ለ5 አመት የጠበኩትን ፍቅሬን ባገኝ ብየ ተስፋ አረኩ ፀግሽ ውድድድድድ ተስፋየ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @ekrumohammed8539@ekrumohammed8539 Жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ የትራስ ታሪክ የታናሽ እህቴ ታሪክ ነው የመሰለኝ 😭😭😭😭የሰው ልጅ ክፋት ከሰይጣን ይበልጣል

    @betselotmuche1556@betselotmuche15563 жыл бұрын
  • የመጨረሻ ነው የተመቸኝ የሚገርም ታሪክ ነው የመልካምነት ጥጉ ይሄ ነው ፀግሽ በጣም አስተማሪ ነው

    @sistekle8722@sistekle8722 Жыл бұрын
  • ፀግሽ ድምፅክ ብቻ ይበቃል ምርጥ

    @tinashuna4038@tinashuna40383 жыл бұрын
  • ዋው ደስ ሲል ምርጥ ታሪክ ነው የእውነት

    @koodothrammeedass6129@koodothrammeedass61293 жыл бұрын
  • ዋውው መጨረሻው የሚያምር ምርጥ ፍቅር እኔም መቸ ይሆን የሚተረክልኝ እ

    @mameeuntue7673@mameeuntue76733 жыл бұрын
  • ደስስስስስ ስል እድለኛ ኔህ 😍

    @hiwwILoveEthio@hiwwILoveEthio2 жыл бұрын
  • Tsegishe agree gebiche tidar siyiz yebale fkir hulun asresagiko dmitseh wuste new abren enadamitalen ahun ke bale gar setoch emitwedut emitafekrut bal yistachu abso endene besidet ye koyachu

    @setnagirma7178@setnagirma71783 жыл бұрын
  • Wow tesegsh yanten bezu mert serawoch adamechalew endezi tedememi alkem u make my day

    @AminaAmina-st5sx@AminaAmina-st5sx3 жыл бұрын
  • ዋዉ በጣም ደስ ይላል ፀግሽ እግዚሐብር ይባርክህ

    @destabelay1250@destabelay12503 жыл бұрын
  • መጨርሻው በጣም ዴስ ይላል

    @tube4830@tube48303 жыл бұрын
  • ዋዉ ደስ የሚል ታሪክ ነው

    @seethuvaseethu562@seethuvaseethu5623 жыл бұрын
  • በጣም ደስ ይላል

    @yeneneshayele9598@yeneneshayele95983 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሽዬ ገራሚ ታሪክ ነው

    @imissyoumama2495@imissyoumama24953 жыл бұрын
  • Woow bexam desi yilali 💖💖

    @genshow225@genshow2253 жыл бұрын
  • ድምፅህ ዋው ነው ፀግሽ በርታ

    @user-ll2wk8wl6l@user-ll2wk8wl6l3 жыл бұрын
  • በሰማም እደት ደስ የሚል ታሪክነው

    @user-nb5bo5ro6j@user-nb5bo5ro6j3 жыл бұрын
  • ጸግሽ ለምንድነው አዳዲስ ስራዎችን የማትለቅልን

    @azabmenbere7528@azabmenbere75283 жыл бұрын
  • Endat abatu des yeilale ❤️

    @meaziyebanchi7668@meaziyebanchi76683 жыл бұрын
  • በጣም መሳጭ ነው እናመስግናለን

    @user-jw9qk9rg3b@user-jw9qk9rg3b3 жыл бұрын
  • ወይይይይይይይይይይይይይይኔኔ እህህህህ ደስ ሲል

    @user-xg9mw4jt9k@user-xg9mw4jt9k3 жыл бұрын
  • እነዚህ ማጀብያ ሙዚቃዎችህና ሰዉ ቱር ቱር የሚሊባቸዉ የመንደር ቪዲዮዎችህ ጨመሮ ትረካዉ የራስ ታሪክ እስኪመስል ድረስ ዘልቆ ይገባናል። ይገርማል!

    @hiwotaregawi4161@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
  • Welcom tsegshi betam enamsnalen gin kilaskalewu ede diro bihon betam aref newu betref አንወድሃለን behibret😄

    @jerryjerry2151@jerryjerry21513 жыл бұрын
  • Well come tsegish 💓

    @amnaalowais2621@amnaalowais26213 жыл бұрын
  • ዋዉ ፀግሺ ትረካህ ይመቻል የኔወንዲም

    @user-qq6zj4eb7i@user-qq6zj4eb7i Жыл бұрын
  • Amesgenalhue dese yemeli terike nabere👍👏👏👏😍

    @menentekleberhan8705@menentekleberhan87053 жыл бұрын
  • ዋዉ ፈተና ቢኖረዉም መጨረሻዉ ያምራል

    @user-vi4xf6cq8l@user-vi4xf6cq8l3 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን

    @gigi887@gigi8873 жыл бұрын
  • በጣም አርፈ ነው

    @hanamelkamu1864@hanamelkamu18643 жыл бұрын
  • የኔም በጣም የምውዳት እህት አለችኛ አላህምዱሊል

    @user-my3dn1so4u@user-my3dn1so4u2 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ጸግሽሽሽሽሽሽሽሽ ዋዉዉዉዉዉዉዉ ሌላ አንጠብቃለንንን

    @emuyadesya@emuyadesya3 жыл бұрын
  • ደስ ያሚል ታሪክ ነው

    @lisnok8643@lisnok86433 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ወንድም ፀግሽ

    @negaseemiliki722@negaseemiliki7223 жыл бұрын
  • Maya Tube ማያ belachu betam tiru tiru terka mesmat techlalachu E/g mesker new mayan betam tewdatalachu Emanuge 100% tirt terka tesmalachu...... Lene ye xegeshen yeterka akerareb betam new yemewedew betam gobez ena marki demx yalew lije new please enabertataw 🙏🙏🙏 esu kemiyakerbachaw terkawoch bezu endetmarchu ergetga nege. Melkamun hula lenat temegehuge selam lenat yehun 🥰❤🙏

    @sarinasarity8270@sarinasarity82703 жыл бұрын
  • ፀግሺ እኮን በሠላም መጣልህን

    @alenzi3028@alenzi30283 жыл бұрын
  • Omg I love your voice

    @saratesfalem5869@saratesfalem58693 жыл бұрын
  • Wow dis yelale 👍👍👍

    @selamtefera7894@selamtefera78943 жыл бұрын
  • መጨረሻው ያምራል ወይኗ ምን ደረሰች

    @melatkl7275@melatkl72753 жыл бұрын
  • ጸግሽ ድምጽህን ስወደው

    @sarahsarah7381@sarahsarah73813 жыл бұрын
  • Weyee betamm dese emele traik neww tsegeshh i love it❤❤❤❤❤❤

    @fekadulidet752@fekadulidet7524 ай бұрын
  • ገራሚ ታሪክ ነው

    @semiramuhammed4343@semiramuhammed43432 жыл бұрын
  • ሰላም ጸግሽ ጠፍተሀል መጥፍት እንደሚያስቀጣ ታውቃለህ አይደል ለማንኛውም እንኳን መጣህልን ወንድሜ አረፍ በልና እንወያይ ።

    @tegetgezahg2462@tegetgezahg24623 жыл бұрын
    • Kkkkkk

      @user-rw4kp9gu6k@user-rw4kp9gu6k Жыл бұрын
  • Waw betam des yemil tarkenew

    @aberashaberash825@aberashaberash8253 жыл бұрын
  • በጣምደስየምልታሪክነዉ

    @zainabzain1971@zainabzain19713 жыл бұрын
  • በጣም des የሚል ታሪክ ነው

    @selfanitech4564@selfanitech4564 Жыл бұрын
  • Asdememiken eko berta enameseginalen

    @watermelonyuh3810@watermelonyuh38103 жыл бұрын
  • ልስማና እኮምታለዉ ፀግሺዬ ሰላም ነህ

    @user-vi4xf6cq8l@user-vi4xf6cq8l3 жыл бұрын
  • bravo

    @ayelemimi@ayelemimi2 жыл бұрын
  • እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ

    @mameeuntue7673@mameeuntue76733 жыл бұрын
  • ጥሩ አቀራረብ በጥሩ ድምፅ

    @denkiesile4827@denkiesile48275 ай бұрын
  • ዋው በጣም ወድጀዋለው

    @user-yg8ur9kn7t@user-yg8ur9kn7t3 жыл бұрын
  • ድምጽ ብሎ ዝም!

    @mesitega3984@mesitega39843 жыл бұрын
  • Bechayen sera bota roof lay yemechershawen 10 minutes eyetengoradeduk neber yademetkut, betam dess alge, enatena leje megenagetachew, lelaw le hulet tend fekergamoche set lege, magegtachew, beka,,,,,, bechaye sakehuge bedesta alekesekuge, wooooow Tegeshe asmesgenalhu 😊

    @lovebobe7980@lovebobe79802 жыл бұрын
  • ፀግሽ እናመስግናለን

    @hdhxhxudhhxhx803@hdhxhxudhhxhx8033 жыл бұрын
  • እኔ ደስ የሚለኝ ሙሎ ክፍል

    @afewerkberhe771@afewerkberhe7713 жыл бұрын
  • አእንኳን ደህና መጣክ

    @tinashuna4038@tinashuna40383 жыл бұрын
  • አመሰግናለሁ

    @tigistgirma5666@tigistgirma56663 жыл бұрын
  • እሱግን እንዴት ነው ሚወዳትን ልጅ ለማግኘት ፍቅረኛውን ይዞ ይሔዳል ምንነክቶት ነው

    @tigistwerku7519@tigistwerku75192 жыл бұрын
  • መጣህልን የኔ ምርጥ

    @user-nm3wk3yv2o@user-nm3wk3yv2o3 жыл бұрын
  • Tegesch enkan dena metak teftek neber betam astemare yehone tereka enamesegenalen berta wedeme

    @selammoges4277@selammoges42773 жыл бұрын
  • ወይኔ ፎንቃዬ ከች አለ ልቤ መታ😂😂 በቃ ማታ እሰማለው🤗🤗🤗

    @Hayat79725@Hayat797253 жыл бұрын
    • ተይ ግን አትፈታተኝኝ 😂

      @mastwalasmare7061@mastwalasmare70613 жыл бұрын
    • @@mastwalasmare7061 በቃ ዘንድሮ ይለይልናል😜 እኔ ምልሽ single ይመስልሻል?🤔 ቦይ ፍሬንዴ ነው እንደምትዪ የታወቀ ነው😂😂

      @Hayat79725@Hayat797253 жыл бұрын
    • @@Hayat79725 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከሱ ውጪ ወደውጪ😌

      @mastwalasmare7061@mastwalasmare70613 жыл бұрын
    • @@mastwalasmare7061 ትክክል ብለሻል😉

      @Hayat79725@Hayat797253 жыл бұрын
  • ዋው የመጨረሻ ደስ የሚል ታሪክ !!!!!

    @user-do7ns6uo4f@user-do7ns6uo4f3 жыл бұрын
  • ፀግሸ ድምፀህ ሰወደው

    @hanamelkamu1864@hanamelkamu18643 жыл бұрын
  • Wawu baxami tichilalachu

    @ababachabre9371@ababachabre93713 жыл бұрын
  • Ere tsegish tenafkehal beteketatay sera mech entebekeh

    @afromedia3945@afromedia39453 жыл бұрын
  • Tsegsh nebes eko nh wow betam nw mewdh aye demt

    @user-fb8du8pj1t@user-fb8du8pj1t3 жыл бұрын
  • Wow endet dessss yelal

    @selammoges4277@selammoges42773 жыл бұрын
  • Here I am 🥰🥰🥰

    @addishode1541@addishode15413 жыл бұрын
  • Welcom

    @hiwatkiros773@hiwatkiros7733 жыл бұрын
  • Dasii sihilihii

    @saranitasama5535@saranitasama55353 жыл бұрын
  • ዋውውው

    @tmaniacell7194@tmaniacell71943 жыл бұрын
  • ሰላም ፀግሽ are me ko ( ሀርሜኮ ) የሚለውን ፍልጌ አጣሁት እባክህ ደግመህ ልቀቀው

    @user-rc5lt1fy1g@user-rc5lt1fy1g3 жыл бұрын
  • ዋው❤❤❤

    @abebateshome2847@abebateshome28475 ай бұрын
  • dank

    @abiynigussu9884@abiynigussu98843 жыл бұрын
  • የሚያድነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

    @mekdeshailegiorgis6073@mekdeshailegiorgis60732 жыл бұрын
  • ፎንቃዬ መጣ😘😘😘😘

    @mastwalasmare7061@mastwalasmare70613 жыл бұрын
    • አንቺ ባለፈው ያሁሉ ተነጋግረን ትከጂኛለሽ?😂😂

      @Hayat79725@Hayat797253 жыл бұрын
    • @@Hayat79725 🤣እስኪ አታስቂኝ

      @mastwalasmare7061@mastwalasmare70613 жыл бұрын
  • Wawwwwwww💕💕💕💕

    @so3adsade481@so3adsade4813 жыл бұрын
  • 👏👏👏👏👏👏👏👏

    @rahelyfru6875@rahelyfru68753 жыл бұрын
  • Amazing lesson in good deeds despite evil.

    @johns8903@johns89033 жыл бұрын
    • instablaster

      @jabariulises3404@jabariulises34042 жыл бұрын
  • wow 😳😯

    @elsazelalem3067@elsazelalem30673 жыл бұрын
  • ዋዉ

    @ematlve3599@ematlve35993 жыл бұрын
KZhead