New Ethiopian | ቆንጆዎቹ | Konjowochu | ክፍል አራት | Part 4

2020 ж. 19 Мам.
34 195 Рет қаралды

ክፍል 5 👉 • New Ethiopian | ቆንጆዎቹ ...
#DanileSerkeda#Tsegayeaberar#konjowochu#4
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер
  • የፀግሽ ድምፅ ይለያል እምትሉ እስቲ 👍

    @gigi_shebabbawfan@gigi_shebabbawfan4 жыл бұрын
  • ልቤ ቀጥ ብሎ ነበር የቀረው part 3 ላይ part 4 ሳይ እንደገና ልቤ በደስታ ተሞላ ሆ ሆ ሆ ሆይ እንደዚህ ሰፍ ብየ ቲቸርን ብሰማ ኖሮ ዛሬ የት በደረስኩ ነበር🙆🙆🙆

    @addisalametube2147@addisalametube21474 жыл бұрын
    • 🤩🤩🤩🤩

      @amnaalowais2621@amnaalowais26214 жыл бұрын
    • hhhhhhhhhh betam enji

      @demayedegillej9705@demayedegillej97054 жыл бұрын
    • Hahahah ewunat nw

      @hiruthirut9796@hiruthirut97963 жыл бұрын
  • ስላድንቅህ አላልፍም እያነበብክ ስይሆን ከራስክ የምታውጣው ነው የሚመስለው ዋው

    @Trhas601@Trhas6014 жыл бұрын
  • በጣም ደስ እሚል ትረካ ነው እባክህ እንዳታቃርጠው ኤርትራዊት እህትህ ነኝ 👍👍👍👍

    @AVAFan_@AVAFan_4 жыл бұрын
  • በጣም በጣም ድምፅህ ይማርካል ስሙኝ ስሙኝ ይላል በጉጉት ነው እኮ የምጠብቅህ

    @serraart5995@serraart59954 жыл бұрын
  • ፀጋዬ አብራር የአብራር ልጅ big up👍

    @zeamanuel360@zeamanuel3604 жыл бұрын
  • Wow betam des yemil tarik lebe yanxelxelal 👍👍👍

    @jerytube5481@jerytube54814 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጣዩን እንጠብቃለን

    @zeru1999@zeru19994 жыл бұрын
  • ፀግሽ ጊዜና ሰአት ኖሮኝ ኮሜንትና ላይክ ባላደርግም እያንዳንዷን የምትለቃቸውን አድምጣለሁ ብርታልኝ እንደውም ማንበብ ወዳለሁ ግን ጊዜ አይኖረኝም ላነብ ጀምሬ የተውኳቸውን በሙሉ እያቀረብክልኝ ነው በርታ እናመሰግናለን ፀግሽ ሰላምና ፍቅር ደስታ ሁሌም አይለይህ ♥

    @EskuEdan@EskuEdan4 жыл бұрын
  • በጣም ግሩም ስራ ኑው

    @semenawits991@semenawits9912 жыл бұрын
  • ፀግሽ 🎧🎧🎧📡📡📡👍👍👍

    @kidistkendey2319@kidistkendey23194 жыл бұрын
  • ዋዉ ደስ ይላል

    @bertucanabate7493@bertucanabate74934 жыл бұрын
  • ፅግሽ ከምር ስወድሕ❤

    @user-tj6ks7kz1w@user-tj6ks7kz1w9 ай бұрын
  • ፀግሽ አመሰግናለሁ ትዝታዬን ነው ያመጣህው ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

    @rahelnegasa7096@rahelnegasa70964 жыл бұрын
  • እንኳን ሰላም መጣህ ፀግሽ

    @user-ko2cs6ep4e@user-ko2cs6ep4e4 жыл бұрын
  • ወይኔ ደስ ሲል ልክ ስገባ ብዙ አልቆየክም ፀግሽ እናመሰግናለን በጉጉት ስጠብቅ ነበር

    @masetuyifosheshaw2191@masetuyifosheshaw21914 жыл бұрын
  • ጸግሺ እግዜር ይባርክህ የስደት ላይ ኮሮና ተጨምሮ አማሮኝ ነበር አሁን አንተን መከታተል ከጀመርኩ በኃላ ሰላሜ ተመለስ ጥሩ መደበቂያ ስለሆንከኝ አመሰግንሀለሁ

    @alemseid6945@alemseid69454 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ፀጋየ አብራር የእውነት ሰወቹን እያየሁ አንደፊልም ነው የሚመስለኝ ትረካህ በጣም ጎበዝነህ ተር አድርገክ በለዛ ሳታይ የራስክን የምታወራ ነው የሚመስለው ከመፀሀፍ የምታነብም አይመስለም አድናቂህነኝ ይመችህ ወንድም።

    @user-ww7iz1qr3d@user-ww7iz1qr3d4 жыл бұрын
  • ፀግሽ

    @user-sj5hi6rz8x@user-sj5hi6rz8x4 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ ቀጣይ ክፍል ቶሎ ልቀቅልን

    @zainebemamu1659@zainebemamu16594 жыл бұрын
  • የቀንየልና ፅጋበይ ጎይታ

    @life-hv5fi@life-hv5fi4 жыл бұрын
  • ፀግሽ በርታልን ቆንጆ ነው

    @meskimas7735@meskimas77354 жыл бұрын
  • Tnx alot i read it befor 20 years when i get it know it is so nice

    @tokitoki1117@tokitoki11174 жыл бұрын
  • Thanks so much for realizing part 4, expecting for z next parts soon.

    @henokbekele2279@henokbekele22794 жыл бұрын
  • ሠላም ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ ከልብ እናመሠግናለን ሰላምህ ይብዛልን

    @heregewoinenatuannafaki3686@heregewoinenatuannafaki36864 жыл бұрын
  • ጸግሽ፣ደጋግሜ፣ብሰማ፣አልሰለቸኝም

    @user-gn4lv4yr7n@user-gn4lv4yr7n4 жыл бұрын
  • ፀጋዬ መፃሕፍት ባንተ አንደበት ሕይወት አለው I like ur voice I respect to you

    @selamawittasfaye8711@selamawittasfaye87114 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሽ

    @mameeuntue7673@mameeuntue76734 жыл бұрын
  • Thank you Tsegish,

    @saratemesgen5866@saratemesgen58664 жыл бұрын
  • ትሻለለክ አይገልፀውም ዋው

    @enttentt8402@enttentt84024 жыл бұрын
  • Endet dessss endemel tegesch enamesegenalen ketayun entebekalen tegesch

    @selammoges4277@selammoges42774 жыл бұрын
  • Amazing episode thank you so much

    @samiraseid9324@samiraseid93242 жыл бұрын
  • ፀግሽ በናትክ አታቆይብን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

    @memoyeeyu7764@memoyeeyu77644 жыл бұрын
    • I'm agree

      @martamengesha2491@martamengesha24914 жыл бұрын
  • ሠላም ፀግሽ

    @genetassafe2132@genetassafe21324 жыл бұрын
  • Betam Enamesegnalen bro

    @kiyazegeye1962@kiyazegeye19624 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን tsegish

    @beteymaryam4243@beteymaryam42434 жыл бұрын
  • እናመስግናለን። ሱሴ

    @user-ft6td8xt4d@user-ft6td8xt4d4 жыл бұрын
  • Please please upload the next one

    @vision1545@vision15454 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ!!!!!

    @vision1545@vision15454 жыл бұрын
  • thanks

    @Sound5650@Sound56504 жыл бұрын
  • Tsegsh gud job👍

    @bereketmamushet2031@bereketmamushet20314 жыл бұрын
  • ዋው ስጠብቅ ነበር

    @user-xb5ge3bv1g@user-xb5ge3bv1g4 жыл бұрын
  • Thanks betam eyetebeku neber

    @abebalove5517@abebalove55174 жыл бұрын
  • Enamesgenalen!!

    @mehdiseid8182@mehdiseid81824 жыл бұрын
  • ሚያስደስት የነጌትነት አለምፀሃይን ትረካ አስታወስከኝ

    @danielalamo2289@danielalamo22894 жыл бұрын
  • አመስግናለው

    @tigistgirma5666@tigistgirma56664 жыл бұрын
  • Betam enamesegenalen

    @tamamhomsi6633@tamamhomsi66334 жыл бұрын
  • ጸግዬ እንደዉ ምን ላርግህ በቃ ትችላለህ

    @emuyadesya@emuyadesya4 жыл бұрын
  • Berta ay demete beziwe qetel

    @elsahoupert2751@elsahoupert27514 жыл бұрын
  • Thank you. ፀግሽ መጠበቁ ያሰለቻል እረዘም አድርገው ወይም ቶሎ ቶሎ ልቀቀው

    @hannaayenew5727@hannaayenew57274 жыл бұрын
  • በጣም ልብ ሰቃይ ነበር ይቀጥል😍😍😍

    @hannaloveedgilegn6670@hannaloveedgilegn66704 жыл бұрын
  • ቶሎቶሎ ልቀቅልን ፀግሽ

    @user-md9ho3ju2z@user-md9ho3ju2z4 жыл бұрын
  • ፀግሽዬ ደቄቃውን ትንሽ ረዘም ብታደርግልን ❤️❤️❤️

    @wegahitatube@wegahitatube4 жыл бұрын
  • እናመሠግናለን

    @alemyakassahun9027@alemyakassahun90274 жыл бұрын
  • Well ፀግሽ ስጠብቅ ነበር 💝👌

    @user-di5qz1xp1i@user-di5qz1xp1i4 жыл бұрын
  • ዌልካም ብለናል ፀጊሽ አጓጊ ትረካ ነው 😘😘

    @user-ys8rl3cr5v@user-ys8rl3cr5v4 жыл бұрын
  • እረ ተሎ ተሎ ልቀቀው 😍

    @onelovezaethiopia8557@onelovezaethiopia85574 жыл бұрын
  • Well come bro

    @tizeakore7766@tizeakore77664 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን

    @enttentt8402@enttentt84024 жыл бұрын
  • ክፍል አምስትን በጉጉት እየጠበኩ ነው ቀጥልልልልልልን

    @user-il5ct3hu2x@user-il5ct3hu2x4 жыл бұрын
  • ትውስታ ጨምርበት ፀግሽ

    @user-md9ho3ju2z@user-md9ho3ju2z4 жыл бұрын
  • Well come

    @fairuz1943@fairuz19434 жыл бұрын
  • Ps tolo tolo akribew bizu atkoy thank you tsegish!!!

    @2017M@2017M4 жыл бұрын
  • ፀግሽ እባክህን ደቂቃ ይጨመርልን

    @arsemaandyeabkaal82@arsemaandyeabkaal824 жыл бұрын
  • Wawww metak

    @user-qn5oj4hi5j@user-qn5oj4hi5j4 жыл бұрын
  • Welcome

    @kazinaemamu383@kazinaemamu3834 жыл бұрын
  • Stegish enamesaginalen kifl 3 liben ateltilot naber 💓💓💓miskin abiraham asezenegn😭😭😭😭😭😭

    @amnaalowais2621@amnaalowais26214 жыл бұрын
  • ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን ድሰ ይለኛል

    @asterjenberu4698@asterjenberu46984 жыл бұрын
  • የመጨረሻ ው ክፍል ሢለቀቅ የአመረዋለሁ ምክኒያቱም መታገሥ ደሥ አይለኝም

    @seadaali4137@seadaali41374 жыл бұрын
  • 😍😍

    @kazinaemamu383@kazinaemamu3834 жыл бұрын
  • !!!!❤❤👍👍👍

    @teklitfeshakebede2890@teklitfeshakebede28904 жыл бұрын
  • Addicted

    @tensaeadane9681@tensaeadane96814 жыл бұрын
  • የፒያሳዎ ወፌ መቼ ነዉ እሚቀጥለው?

    @tuluforsa2411@tuluforsa24114 жыл бұрын
  • 👍

    @saraalmu7010@saraalmu70104 жыл бұрын
  • Betam enamsegenalen ketilibete hulunger akerarebu konjo.

    @senaitdemisse9177@senaitdemisse91774 жыл бұрын
  • ❤️❤️❤️

    @janetey3465@janetey34654 жыл бұрын
    • Welcome 🙏🏻

      @janetey3465@janetey34654 жыл бұрын
  • Tolo tolo atlekehum 3 ken lemn tadergewaleh sra bestobh new

    @lideyabelachiew5816@lideyabelachiew58164 жыл бұрын
  • የእኔ አባት እንደው ፈጣረይ አበዘቶው የጫምረለህ

    @othmanjamal7013@othmanjamal70134 жыл бұрын
  • ጎሽ

    @user-rk5yf9sv5m@user-rk5yf9sv5m4 жыл бұрын
  • የቪዲዮ ምስሉ ትረካዎችን በቲቪ ለማየት ይረብሻል። ለምን ጥራት ያለው ቪዲዮ ለመጠቀም አትሞክርም?

    @ethiozare8001@ethiozare80014 жыл бұрын
  • Tsegesh are 5

    @babe7212@babe72124 жыл бұрын
  • ግን ይሄ ተራኪው መልኩ አንደ ድምጹ ቆንጆ ነው ወይስ ድምጹ ብቻ ነው?

    @user-ib7en2tf9d@user-ib7en2tf9d4 жыл бұрын
    • ሀሀሀሀሀ እያየሽዉ አደል

      @user-hi3vs7vt5p@user-hi3vs7vt5p4 жыл бұрын
  • እውነታ ላይ መሰረት ያደረገ አስተማሪና ወቅታዊ የቤተሰብና ጾታዊ ፍቅርን ባመረ መልኩ ያዋቀረ ትረካ ያድምጡት👉kzhead.info/sun/oryRZMplmnVpqnk/bejne.html

    @yesewalem@yesewalem4 жыл бұрын
    • የሰዉአለም እሺ የአንተንም ቤት እጎበኞለሁ። ... audiobook ውስጥ ነው🙏

      @enkuye5138@enkuye51384 жыл бұрын
  • ሰላም የፀግሽ ቤተሰቦች ይህንን የምታነቡ ሁሉ ሰብስክራይብ ሳታረጉ እንዳታልፉ በቅንነት

    @yenegefrewochyoutubechanne942@yenegefrewochyoutubechanne9424 жыл бұрын
KZhead