በረደ by singer zerfie kebede

2024 ж. 19 Сәу.
60 965 Рет қаралды

በረደ የእግዚአብሔር ቁጣ በኢየሱስ ላይ 2x
የሚሸተት ውብ መዓዛ ያለው መስቀሉ ነው
እግዚአብሔር አብ የወደደው የተቀበለው::
ኅጢአት በመሆኑ ብቻውን ተትቶ
በላይና በታች ስቃዩ በርትቶ
ፍትህን አርክቶ ፍርድን አደላድሎ
ተፈጸመ አለ ጽድቅን አስገብቶ::
ሊቀ ካህኔ አስታራቂዬ
በደሙ የገዛህኝ እርሱ ነው
ይህዉ ነው መዝሙሬ አሃ አሃ
ይሄ ነው መልእክቴ::
መስቀል ላይ ሲወጣ በፍቅር ተገዶ
ብቻውን አይደለም ወጥቷል እኔን ይዞ
በፈሰሰው ደሙ ልቤን አውዶታል
በኑሮ እንድገልጠው በውስጤ ስሎታል::
ሊቀ ካህኔ አስታራቂዬ
በደሙ የገዛህኝ እርሱ ነው
ይህዉ ነው መዝሙሬ አሃ አሃ
ይሄ ነው መልእክቴ::

Пікірлер
  • ከጨለማ ወደ ብርሃን ወተው ለፍጥረታት ከመንበርከክ ሰማይንና ምድርን የፈጠረውን ለሰው ልጅ ኃጥአት ራሱን መስዋዕት አድርጎ ያዳነን የኢየሱስ ክርስቶስን በክብር እና ምስጋና እንዲ ስትዘምሪ እንዴት ደስ ይላል ከኢየሱስ በቀር ሌላ አስታራቂ የለም አለም ሁሉ ይስማ ከእርሱ ውጪ ወደ አብ የሚያደርስ መንገድ የለም ኢየሱስ ያድናል❤🙏

    @megersaasefa6868@megersaasefa686824 күн бұрын
    • እውነት እውነት ነው ድንቅ አገላለፅ የአባቴ ብሩካኖች ተባረኩ

      @daphillo8302@daphillo830224 күн бұрын
    • የድድብና ጥግ አንተ ጋር ቀረ ጨለማ የቱ እንደሆነ ገና አልገባህም እኛስ ለመላክት ነው የምንሰግደው እናንተ አላቺው አይደል ለማን ቅማላም ለተራ ፖስተር የምትሰግዱት 😂😂😂ደሞ ባይገባህ እንጂ እየሱስ ከማንም አያማልድም እየሱስ ክርስቶስ እሱ የበላይ ሀያል ፈራጃጅን ነው ቢገባህ

      @lidiyayohannis7687@lidiyayohannis768724 күн бұрын
    • ከብርሀን ወደ ጨለማ የገንዘብ ሰው አለማዊ ኦርቶዶክስ ከግዜ በኀላ ሙስሊም ፈጣሪ በቸርኀቱ ያስብሽ

      @shimelismekuria@shimelismekuria23 күн бұрын
    • ​@@shimelismekuriaመፅሀፍ ቅዱስ አታነቡም ጌታ በምህረቱ

      @bekeles7128@bekeles712823 күн бұрын
    • የሚገርመኝ እናንተ በጨለማ እየኖራቹ ሊላው ስትሰድቡ በፈጣሪ

      @kingofking5513@kingofking551323 күн бұрын
  • እንዲህ በከበሮና ማሲንቆ ስትዘምሪ እንዴት ያምራል! ተባረኪልኝ

    @jordanshalom1601@jordanshalom160122 күн бұрын
  • ድሮም ጀግና ነሽ በርቺ አምልጠሻል

    @user-iv2zg6sm7l@user-iv2zg6sm7l22 күн бұрын
  • እኔ በጌታ ነኝ ከአለባበስሽ ጀምሮ እንደዚህ ስርአት ያለው መዝሙር በመዘርሽ ደስ ብሎኛል ጌታን ስላሳየሽን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ‍ ‍‍ተባረኪ!!! የልብስና የጌጣጌጥ አይነት ማየት ሰልችቶናል

    @Awake.726@Awake.72623 күн бұрын
    • እውነት ነው

      @user-yf9bu7id1c@user-yf9bu7id1c3 күн бұрын
  • ዘርፍዬ ረጋ ያለ መዝሙር አንቺ ላይ ሲያምር❤❤❤

    @Sebli_mossie11@Sebli_mossie1122 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏 እህታችን ዘርፌ ❤ እየሱስ የእኔ ሊቀ ካህን የነፍሴ አዳኝ ሁሌም የምታመንብህ እለዋለሁ አሜን 🙌🙌🙏

    @mekedesmezmur4057@mekedesmezmur405722 күн бұрын
  • እንዳዝህ ራጋ የለ መዝሙር ነው የነፈቃን አሜንንንንን ዛመንሽ ይባራክ ዛሪፍዬ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤

    @dinkuyeyagetalijj490@dinkuyeyagetalijj49023 күн бұрын
  • በረደ የእግዚአብሔር ቁጣ በእየሱስ ላይ ×2 የሚሸተት ውብ መአዛ ያለው መስቀሉ ነው እግዚአብሔር አብ የወደደው የተቀበለው 🙌🙌🙌🙌እልልልልልልል ዘመነሽ ይለምልም

    @user-tr5dp5mk8t@user-tr5dp5mk8t23 күн бұрын
  • ምናይነት ድንቅ ማዝሙር ነው ታስምቶ የማይጠገብ እግዚአብሔር ይብርክሽ

    @user-ds7vs3nr7t@user-ds7vs3nr7t22 күн бұрын
  • ልቅ ከህኔ አሰታራቄዬ በደሙ የገዛኝ እሱ ነው ይሂው ነው መዝሙሬ ይሂው ነው መልእክቴ አሜንንን አሜንንንን ዘርፍዬ ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልሽ❤❤❤❤

    @Abentheir6283@Abentheir628324 күн бұрын
  • የኔ Zerife 🥰🥰🥰 ስሙ ይባረክ ፍርድና ምህረት የተስማሙለት የእግዚአብሔር ፍትህ🙌🥰🥰

    @betelhemtsion3357@betelhemtsion335724 күн бұрын
  • አማናዊው የእግዚአብሔር በግ ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ!!! ተባረኪ ተወዳጅ❤❤❤

    @herutaselassi1208@herutaselassi120824 күн бұрын
  • እግዚአብሔር በክርስቶስ ለእኛ ስላበዛው የጸጋው ጉልበት ስሙ ይባረክ! አሜን!!!

    @hanish4684@hanish468424 күн бұрын
  • የኔ ቆንጆ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ተባረኪ❤❤❤

    @ItisTigi@ItisTigi23 күн бұрын
  • ከዚህ በላይ የእግዘብሔርን ፀጋ ቸርነት ይብዛልሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ዘርፍዬ በጣም ወድሻለው 🥰❤

    @LensaAmare-fp7xu@LensaAmare-fp7xu22 күн бұрын
  • ከእራሱ ጋር ያስታረቀን ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ ነው። ይኸው ነው መልክቴ❤❤❤

    @medimedo5191@medimedo519118 күн бұрын
  • Amen amen tebarakilgn zarfiye❤❤

    @user-fy4cv5gz4h@user-fy4cv5gz4h24 күн бұрын
  • አሜን።ተባርከሻል ዜድ ጸጋ ይብዛልሽ🎉❤

    @Betishow6@Betishow624 күн бұрын
  • አሜን ኣሜን አሜን ዘርፍዬ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ አሜን ክብሩን ጌታ ይውሰድ።

    @addisdemeke2320@addisdemeke232024 күн бұрын
  • በረደ የግእግዚአብሔር ቁጣ አሜንንንን እልልልልልልል ክብር ለታረደው በግ ይሁን 🙏 🙏🙏🙏🙏 ተባረኪ የኔ ደርባባ ስታምሪ ❤😘

    @tig59905@tig5990524 күн бұрын
  • ሀሌሉያ ዘማሪት ዘርፌ ፀጋ ይብዛልሽ በጣም ሚደንቅ መልዕክት ነው። ጌታ ስላንቺ ይባረክ🙏🙏🙏🙏

    @LemaJonja@LemaJonja24 күн бұрын
  • AMEN, EYESUS GETA NW, AWO BEREDELEN KUTAW BE LEJU BE EYESUS MESWATENET

    @tesstefera6334@tesstefera633423 күн бұрын
  • ከሞት በደሙ ላዳነን ጌታ ክብር ለዘላለም ይሁን 🙏 አንቺ የክብር ሴት ስላንቺ የረዳሽ ጌታ ራሱ ክብሩን ይውሰድ በእውነት ጌታ ዛሬም እንደሚሰራ እንደሚረዳ ባንቺ አይተናል!!! አሁንም ጌታ በነገር ሁሉ በፀጋው ይርዳሽ የአላዋቂዎችን ከንቱ ወሬ አየሰበርሽ ወንጌልን የምትሰብኪበት የሩጫና የትጋት ዘመን ይጨመርልሽ:: “በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥23 እንደሚል በዚህ የቃል ጉልበት መበርታት ይሁንልሽ ለሚድኑት የሕይወት ሽታ ለሚጠፉት ደግሞ የሞት ሽታ ነሽ:: አዳኝነቱን እየነገርሽ ዘመንሽ ይለቅ ብሩክ ሁኚ::

    @YordanosMulugeta-kl7xr@YordanosMulugeta-kl7xr23 күн бұрын
    • ደስ የሚል comment ብሩክ ሁን።😊

      @zenikabtiymer4167@zenikabtiymer416722 күн бұрын
  • አሜን በረደ የእግዚአብሔርቁጣ ውበእየሱስላይ ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርክሽ ዘርፍዬ❤

    @seblefeisa5566@seblefeisa556623 күн бұрын
  • ዋው Zድ ተባርከሻል እኮ ❤ ይጣፍጣል በርቺልኝ እህቴ

    @getnetgodsoon5684@getnetgodsoon568423 күн бұрын
  • ፀጋ ይብዛልሽ እህታችን ዘርፍዬ

    @merontefera8566@merontefera856624 күн бұрын
    • 😂😂ፀጋዋን ተቀምታ መሰለኝ ሲሆል ውስጥ የምትኖር

      @lidiyayohannis7687@lidiyayohannis768724 күн бұрын
    • @@lidiyayohannis7687 😂😂ሞኝ

      @merontefera8566@merontefera856623 күн бұрын
  • Amen, Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful song! God bless you more.

    @rebeccabelay8630@rebeccabelay863024 күн бұрын
  • God bless you My Lovely Singer!

    @fekaduamb@fekaduamb23 күн бұрын
  • ዘርፍዬ ተባረክልን እንወድሻለን ሁሉችሁም በገና ደርዳርዮቹም ክቦርድስቶቹም በጣም ደስ ትላላችሁ የሆነ መዓዛ አለ

    @sagauae8374@sagauae837411 күн бұрын
  • ውድ እህቴ ዘርፌ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ የክርስቶስ ፀጋ ይብዛ ይትረፍረፍልሽ እህቴ በመዝሙሮችሽ ተባርኬአለሁ 🥰 ለምልሚ ዘርሽ ሁሉ ይሄን ውድ ጌታ በማምለክ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @Canada404@Canada40415 күн бұрын
  • Amen amen amenwowww tabaraki❤❤️❤️🙌🙌🙏🙏

    @tigmatwas2109@tigmatwas210924 күн бұрын
  • er zerfie 💓💓💓wdechshe lemute nawu gin yahun mezmurshe mnm🖤🖤🖤🖤 ayamrem orthodox hunas gin hululm ❤❤❤❤yamrale gin malkamun hulu emgilshalhu wuda

    @user-mq7cn9pj5h@user-mq7cn9pj5h3 күн бұрын
  • Queen Zerfe Kebede! Lezelalem tebarki!!

    @degifienigatu6740@degifienigatu674018 күн бұрын
  • አንቺ የተባረክሽ የ እግዚአብሔር ባሪያ ... ተባርከሽ ቅሪ ዘርፍዬ ፀጋው ይብዛልሽ ለምልሚ እልፍ ሁኚ ... እኖድሻለን ዘመምሽ በቤቱ ይለቅ

    @Israelbelegn@Israelbelegn24 күн бұрын
  • ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤🙏

    @user-kt4vp8sf9v@user-kt4vp8sf9v23 күн бұрын
  • Amen amen tebareke wedewa ehetachen tebarekiy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-gh1jg8zi6h@user-gh1jg8zi6h24 күн бұрын
  • ሃሌሉያያያያያያያያያያ ሃሌሉያያያያያያያያያ እሰይይይይይይይ እሰይይይይይይይ❤❤❤

    @BelatBelat-ou4ej@BelatBelat-ou4ej22 күн бұрын
  • You are blessed zerfie❤️❤️❤️

    @mercyfkryebyo18@mercyfkryebyo1823 күн бұрын
  • ሁሌም በከበሮ በክራር በዋሽንት ዘምሪ እንዴት እንደሚያምርብሽ ብታይ❤❤❤❤

    @dannybeauteysalon8211@dannybeauteysalon821122 күн бұрын
  • የአምላክ ብርሃን በርቶልሻ እህት በርቺ በፍጹም የጣላት ድምፅ አትስሚ ፀጋው ይብዛልሸ

    @hailushame2929@hailushame292922 күн бұрын
  • ተባረኪ ዘረፌ❤

    @helenTeshale-nq6vn@helenTeshale-nq6vn23 күн бұрын
  • Amen zemenishi yilemilim tebarek zedye

    @user-xm3cm4lz5x@user-xm3cm4lz5x24 күн бұрын
  • Zerfiye tebareki wdua ehitachin. yanchi zema be traditionalu music instrument betam yamral.

    @alemeshetusara1217@alemeshetusara121723 күн бұрын
  • ተባረኪ!!❤❤❤

    @HabtamTube-wj7mc@HabtamTube-wj7mc23 күн бұрын
  • ዘርፍዬ የኔ እህት ጌታ ኢየሱስ ነገርሽን ሁሉ ይባርክልሽ በጣም ተባርከንበታል አሁንም እግዚአብሔር ክብሩን በአንቺ ላይ ያሳይ ተባረኪ የኔ ውድ እህት❤❤❤

    @Mekdi4148@Mekdi414823 күн бұрын
  • Tebarki zemnesh yibark tega yibzalsh❤❤

    @user-gs5nu5hq2m@user-gs5nu5hq2m24 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን ዘርፌዬ አንች ብርቱ ሴት ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ ጸጋው እጥፍ ይብዛልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    @user-vh2lx2pf6r@user-vh2lx2pf6r24 күн бұрын
    • አሜን እኔም እስማማለው

      @daphillo8302@daphillo830224 күн бұрын
  • አሜን! ኢየሱስ ብቻውን ያድናል! የእግዚአብሔር ሴት ሆይ:- ባለውለታችንን የምንወደውን ኢየሱስን ስለምትዘምርልን እናመሰግናለን! አንቺ በረከታችን ነው! ዘመንሽ አግልግሎትሽ በሙሉ ይባረክ!

    @widasegloballogisticsllc7432@widasegloballogisticsllc743223 күн бұрын
  • ውይይይይይ 😭😭አሜን ሀሌሉያ😭😭 ዘመንሽ ይባረክ🙌እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙌

    @eb6259@eb625911 күн бұрын
  • ዘርሽሁሉይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-zv6ks2tl1y@user-zv6ks2tl1y23 күн бұрын
  • Hwotime Ewnatim Mangadimi Eyesus nw

    @user-bi1yy8rx5v@user-bi1yy8rx5v24 күн бұрын
  • ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ🙏

    @tigi886@tigi88623 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    @semhalhailu6114@semhalhailu611424 күн бұрын
  • ዘመንሽ ይባረክ 😍😍😍

    @Worshipzema@Worshipzema21 күн бұрын
  • ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ይባርክሽ በከበሮ በገና በመሰንቆ ስትዘምሪ በታም ያምርብሻል❤

    @selamzeray5345@selamzeray534521 күн бұрын
  • Wow iwnetim Geta bedemu gezash inkuwan yekiristos honsh

    @sirajtesfaye@sirajtesfaye24 күн бұрын
  • ዘርፍየ እህቴ እወድሻለሁ ተባረኩልኝ🙏🙏🙏

    @user-hw6eq7uo1u@user-hw6eq7uo1u18 күн бұрын
  • አሜን በርደ እግዚአብሔር ቁጣው በኢየሱስ ላይ🙏ተባረኪ እህታችን❤❤

    @alemtuatrsaw7801@alemtuatrsaw780123 күн бұрын
  • ዘርፌ ድንቅ ዘማሪ መአበል ያልገደባት፣

    @user-pz6ug2ro6m@user-pz6ug2ro6m23 күн бұрын
  • ዘርፍዬ የእኔ ማር አቤት ሲያምርብሽ በዘመኔ በትክክለኛው ስፍራው ላይ ያየሁት ሰው ቢኖር አንቺን ነው በቃ ዝም ብለሽ ዘምሪ ገና በበጉ ፊት እዚያው በቦታችን አብረን እየዘመርን እንገኛለን ዝማሪ እዚያዉ የሚቀጥል ስለሆነ አሌሉያ ብርክ በይልኝ ተባረኪ ዘመንሽ በልምላሜ ይቀጥል በደሙ ሽፍን በይ አሜን እወድሻለው የእየሱስ ቆንጆ

    @daphillo8302@daphillo830224 күн бұрын
  • wow yebarekal God bless you

    @kelemeworkzenbaba4229@kelemeworkzenbaba422922 күн бұрын
  • Yihe new mezmurishh lik new ehete bezihu berchee

    @mesaygizaw8648@mesaygizaw864822 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እድለኛ ሴት ነሽ ከጭለማ ጌታ አዉጥቶሽ ለክብሩ መዘመርሽ እድል ነዉ🎉🎉🎉

    @ksjsshhjshshirihdhdu2465@ksjsshhjshshirihdhdu246523 күн бұрын
  • ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 god bless you zarfiye we 🥰love you

    @mihratuheloro@mihratuheloro2 күн бұрын
  • God Bless you a lot

    @samuelmengistu8813@samuelmengistu881323 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ተባረኪ 🙌🙌🙌🙌🙏

    @selamselam366@selamselam36623 күн бұрын
  • ያድናል ኢየሱሲ ክርስቶስ ለዘላሌም ጌታ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    @ksjsshhjshshirihdhdu2465@ksjsshhjshshirihdhdu246523 күн бұрын
  • ዘርሽ ሁሉ ይባረክ!! ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ💤💤💤❤❤❤🙏🙏🙏

    @ribikadaniel3847@ribikadaniel384723 күн бұрын
  • Tebareki zemenish yibarek.

    @sanyiberhanu3793@sanyiberhanu379322 күн бұрын
  • ጌታ ዘመን ዘላለምሽን ይባርክ ❤❤

    @SenuAlex@SenuAlex21 күн бұрын
  • Zerfiye blessed ❤

    @user-iy8ih2ok4o@user-iy8ih2ok4o24 күн бұрын
  • 😢ተባረኪ ዜድዬ

    @ZuZuZules@ZuZuZules22 күн бұрын
  • amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ebbifamii haadh kiiyaa zerfiiyee yen liiyuu ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

    @helenkadrii4394@helenkadrii439420 күн бұрын
  • ጸጋ ይብዛልሽ ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤

    @rabincall2859@rabincall285921 күн бұрын
  • ወይነ ዘርፊየተባረኪ እወዲሳለሁ❤❤❤❤❤❤እትዮጵያ ያሉ ዘማርነኝ ቢሎጨፋረን እግዝአቢሔር ወደሊባቸዉ ይለሲ

    @ajmanbaldiya3338@ajmanbaldiya333823 күн бұрын
  • ጎይታ ይባርኪ

    @user-lh5lo7vr2p@user-lh5lo7vr2p22 күн бұрын
  • Bless u more blessing with your family zedye👆🤗❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯❤

    @RachelZ-rj2pd@RachelZ-rj2pd21 күн бұрын
  • Zemensh tebarkual

    @almazbegnaa88@almazbegnaa8820 күн бұрын
  • አሰይ እሰይ ሀሌሉያ ጌታ እየሱስ ተባረክ!! ጌታ ይባርክሽ እህታችን!❤❤❤

    @engediy@engediy23 күн бұрын
  • ዘርፍቲ አቦ ተባረኪ

    @sintayehugalcha7496@sintayehugalcha749618 күн бұрын
  • እጅግ በጣም ጥሩ ዝማሬ ነው ይ

    @-Dnabraraw@-Dnabraraw23 күн бұрын
  • Amazing hymn stay blessed

    @stephenformission8411@stephenformission841121 күн бұрын
  • Ameeeeeeen ❤Ameeeeeeen ❤❤❤❤❤❤

    @tsheytakley5757@tsheytakley575724 күн бұрын
  • May God bless you more and more , zerfiye!

    @rahelberhe3183@rahelberhe318323 күн бұрын
  • አሜን አሜን!!! ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል

    @belayneshtadesse6315@belayneshtadesse63157 күн бұрын
  • Amen 🙏🏾 Lela sibket/mezmur yelenim. Mayarej mayilewet meliktachin Eyesus kehatiyat yadinale, adinom wede Abe yasgebale Be blessed Zerfiye

    @bilisekito@bilisekito24 күн бұрын
  • አሜንንንን አሜንንንን ዘርፌ ሐፍተይ ተባረኪ ዘመንህ. ይለምልም

    @tsheytakley5757@tsheytakley575724 күн бұрын
  • ዘመንሽ ይባረክ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልሽ 🙏🙏🙏

    @danieltenkir2213@danieltenkir221322 күн бұрын
  • ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ! ሁለም መዝሙራችን ስብከታችን ስለ #EYESUS.

    @letiwakuma7908@letiwakuma790823 күн бұрын
  • ፀጋ እና ሰላም ይብዛልሽ

    @feyisaasham4687@feyisaasham468722 күн бұрын
  • ዘመንሽ ይባረክ ዘርፌ

    @ALLETTube@ALLETTube22 күн бұрын
  • Tebareki ehhhite thsegga yibizalishi❤❤❤❤

    @user-mh8dw1lz6p@user-mh8dw1lz6p20 күн бұрын
  • Tebarekilegne ehete❤❤❤❤🙏🙏

    @tigistsolomon9081@tigistsolomon908118 күн бұрын
  • በረደ የእግዚአብሔር ቁጣ በእየሱስ ላይ የሚሸተት ውብ መአዛ ያለው መስቀሉ ነው እግዚአብሔር አብ የወደደው የተቀበለው❤❤❤

    @Haileyesus274@Haileyesus27421 күн бұрын
  • ተባረኪ ዘርፊዬ በኢየሱስ ስም ለምልሚ

    @Alemtsehay777@Alemtsehay77723 күн бұрын
  • አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን

    @BelatBelat-ou4ej@BelatBelat-ou4ej22 күн бұрын
  • ተባረኪልኝ የእኔ እህት አንቺን ለእኛ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤.

    @dawitmehari9660@dawitmehari966024 күн бұрын
  • ዜድ ተባረኪልኝ ድንቅ ዝማሬ ነው

    @serkalemhailu2127@serkalemhailu212724 күн бұрын
  • amen elilileeeee

    @Tetagizaw@Tetagizaw24 күн бұрын
  • ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ የበለጠ ያስፍሽ በየሱስም❤

    @genet1009@genet100922 күн бұрын
KZhead