ዘመን አይሽሬ የ አዳም በረከቶች ...

2024 ж. 17 Сәу.
17 921 Рет қаралды

#ethiopia #tsegayeaberar #bereketoch
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер
  • ዋውውውውው ድምፅክ በጣም ይማርካል ታሪኩም ይመስጣል❤

    @AtsedeGetu@AtsedeGetu7 күн бұрын
  • ደስ የሚል ቆይታ ነው ስራዎቹን ካሁን በፊት አንብቤዋለሁ። ነገር ግን ጸግሽ አንተ ቤት ትረካ ማዳመጥ ድራማ እደማየት ነው።👍

    @newsdallo@newsdalloАй бұрын
  • እንኳን ደህናመሀጣህ ፀሀግሽ የሁልጊዜ ተከታታይህ ሰላምህ ይብዛልንኝ የስደት መፅናኛችን

    @hawahabeshi9153@hawahabeshi9153Ай бұрын
  • እውነት ለመናገር ሁሉም ስራዎች ድንቅ ናቸው ያንተን ትረካ ጨምሮ በጣም እናመሰግናል በርታ

    @seadahassenali4722@seadahassenali4722Ай бұрын
  • Thanks ጸግሽ ቆንጆ ታሪክ ከ ቆንጆ ድምጽ❤❤. እግዚአብሔር ይባርካ የስደት እድሜያችን ስለ ጣፈጥክልን:: ግን ጸግሻ በናትክ ከቻልክህ ኦሮማይ ኣንብቦው❤🇪🇷

    @megsolomon4685@megsolomon4685Ай бұрын
  • የምር በጣም አመሰግናለውመፅሀፍ እንድወድ ስላረክ ፀግሽ ግን አትቆይ በናትህ

    @MeryMery-wr5yu@MeryMery-wr5yuАй бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ 🥰

    @Sariy2127@Sariy2127Ай бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሽ ከቻልክ መረቅን ለብቻው ብተርክልን ደስ ይለኛል

    @wondesnderese3667@wondesnderese3667Ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤ ታውቃለህ ደብሮኝ ነበር የልብ አዋቂና ፀግሽ ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ

    @fetiyahussen352@fetiyahussen352Ай бұрын
  • ጸግሽ እኔ መጽሐፍ ማሳተም እፍልጋለሁ በስልኬ ነው ጽፌ ያኖርኩት😪 ግን እንዴት ማሳተም እችላለሁ ያለሁት በስደት ነው ስው ጋር ብታገናኝኝ ደስ ይለኛል እባክ ጸግሽ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ❤🤗

    @user-iw2qw9kx6j@user-iw2qw9kx6jАй бұрын
    • ጎበዝ ❤

      @user-ww4pq8jk1w@user-ww4pq8jk1wАй бұрын
    • ጎበዝ ግን ሥልክሽን ተጠቀቂለት እዳይጠፋ እዳይበላሽብሽ 🥰

      @user-kr9fu7eu1x@user-kr9fu7eu1xАй бұрын
    • በምን ማሳተም ፈለግሽ?ዲጅታል ወይስ ሀርድ ኮፒ ወሰኝና እናገናኝሻለን ከአሳታሚዎች ጋር

      @newsdallo@newsdalloАй бұрын
    • ​@@newsdallo ድጅታል

      @user-iw2qw9kx6j@user-iw2qw9kx6jАй бұрын
    • ❤❤​@@newsdallo

      @user-qp6pd4ft8d@user-qp6pd4ft8d27 күн бұрын
  • እግዘብሔር ይስጥህ ጥሩ ድምፅ ያላቹ ሰዋች እግዚአብሔር በሰጣቹ ድምፅ ተርኩበት ብዙ አይነስውራን ይጠቀሙበታል ብዙ ሹፌሮች ለማንበብ የማይመቻቸው ሰዋች ይጠቀሙበታል ❤❤❤❤❤❤❤

    @cjsulhamer8819@cjsulhamer8819Ай бұрын
    • አንዳ እኔ ነኝ

      @kidistlale8199@kidistlale8199Ай бұрын
  • I love all of your stories

    @lawayshbitew7595@lawayshbitew7595Ай бұрын
  • ፀግሽ በጣም እናመሰግናለሁ::ተባረክ

    @yirgalembezabih.7489@yirgalembezabih.7489Ай бұрын
  • Segshe ena aten meketate kjemruk 4 amet yhona yana be Corona seat hulum trka.mtakerbache betam new mwedacha ere andandam dgami msemabet giza ale mnm aywetalkm👍👍

    @rehimasherefasaliya2957@rehimasherefasaliya2957Ай бұрын
  • ፀግሼ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    @belayenshaeylegobeaw4834@belayenshaeylegobeaw4834Ай бұрын
  • አቦምሳ 🥰❤️city

    @richnegn1505@richnegn1505Ай бұрын
  • Thanks

    @user-zp5jy8zh3b@user-zp5jy8zh3bАй бұрын
  • ሰላም እየጠፍህ ነው።

    @hiwottamerat6263@hiwottamerat6263Ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽ

    @user-iw2qw9kx6j@user-iw2qw9kx6jАй бұрын
  • ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ 🎉

    @user-hy2ry3tn1p@user-hy2ry3tn1pАй бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤Welcome come back MR T❤❤❤❤

    @sabamesgun1077@sabamesgun1077Ай бұрын
  • ፀግሽየ😊😍😍😍

    @ruhamabarkot4802@ruhamabarkot4802Ай бұрын
  • tanks Tsegeshe

    @MobileMobile-kp6vb@MobileMobile-kp6vbАй бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ

    @zdtube5432@zdtube5432Ай бұрын
  • Tsegish welcome ❤❤❤

    @user-lw7qj9pz4p@user-lw7qj9pz4pАй бұрын
  • ሀይ..ጸግሽ..ሰላም..ሰላም

    @user-gn4lv4yr7n@user-gn4lv4yr7nАй бұрын
  • Thanks Tsegish !!

    @rahelgirma7148@rahelgirma7148Ай бұрын
  • ፀግሺ እንኳ መጣህ❤

    @user-dq2en7gn5u@user-dq2en7gn5uАй бұрын
  • ፀግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣክ❤❤❤🙏

    @RichLove4242@RichLove4242Ай бұрын
  • ❤❤❤❤

    @obseijara6806@obseijara6806Ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @muluken3266@muluken3266Ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @jordanoshagos9127@jordanoshagos9127Ай бұрын
  • Bravo

    @amanuelaraia3963@amanuelaraia3963Ай бұрын
  • ♥️🙏♥️

    @tenbittesfaye8869@tenbittesfaye8869Ай бұрын
  • Wall come tsegsh

    @jordanoshagos9127@jordanoshagos9127Ай бұрын
  • ❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕

    @user-sr2yi6hn7f@user-sr2yi6hn7fАй бұрын
  • Letinesh tekedemku sitebik enkan dena metake

    @gannetaredo6680@gannetaredo6680Ай бұрын
  • ❤❤❤🎉

    @user-tm4pf8vq8r@user-tm4pf8vq8rАй бұрын
  • 😂😂ብር አንባር ሰበረለዎ የበለጥ ወድጄዋለሁ

    @seadahassenali4722@seadahassenali4722Ай бұрын
  • ወይኔ በማርያም አመለጠኝ😊

    @Tsi541@Tsi541Ай бұрын
  • ዌል ብሮ ብዙ አመለጠኝ

    @DastaBashir@DastaBashirАй бұрын
  • 🎉🎉🎉welcome tisgshy

    @ethiobelay1423@ethiobelay1423Ай бұрын
  • Dimstik gin uuuuffffgg sixafit❤❤❤❤❤❤❤😊

    @Nigst@NigstАй бұрын
  • Long time OG

    @nesruabdo7951@nesruabdo7951Ай бұрын
  • 💔💔💔💔😥😥😥😥

    @fetiyahussen352@fetiyahussen352Ай бұрын
  • Halo frind

    @bezuayehuaddis373@bezuayehuaddis37321 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @Radioaddis@RadioaddisАй бұрын
  • ፍሬ ነገር አላገኘውበትም

    @user-pl2ot7ls1n@user-pl2ot7ls1n19 күн бұрын
  • Enquan dehnametah

    @menberenega7475@menberenega7475Ай бұрын
  • ❤❤❤❤

    @4rf2kz4z@4rf2kz4zАй бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @Semiragosay-ll1hw@Semiragosay-ll1hwАй бұрын
  • ❤❤❤❤

    @user-kd4zu5ub2h@user-kd4zu5ub2hАй бұрын
KZhead