New Ethiopian new | የ ፀሃይ እዳ ...

2024 ж. 13 Сәу.
13 901 Рет қаралды

#ethiopia #tsegayeaberar #bitewededmekonen #tshaymesfin
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер
  • እኔም ትረካ ነው ምሰራው....አበረታቱኝ የፀግሽ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤

    @Radioaddis@RadioaddisАй бұрын
    • ወንድማችን ብስክራብ አድርጌሀለው ጥሩስራ ካለህ ማንም ይከተልሀል ጸግሽ ታታሪ ሰው አክባሪ ነው

      @merondejene1579@merondejene1579Ай бұрын
    • @@merondejene1579 አመሰግናለሁ!

      @Radioaddis@RadioaddisАй бұрын
    • ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ በርታ ወድሜ❤❤❤

      @alamadan717@alamadan717Ай бұрын
    • @@alamadan717 አመሰግናለሁ በጣም! 🙏

      @Radioaddis@RadioaddisАй бұрын
    • ፀግሽ Thank you so much! 🙏

      @Radioaddis@RadioaddisАй бұрын
  • ምናለ የአሁን ኑሮችን ህልም ሆኖ የበፊቶ እማማ ኢትዬጵያ ብትመጣ ፍቅር እምነት ትጋት ሁሉንም የያዘች😢

    @kiakiya2665@kiakiya2665Ай бұрын
  • በጣም በጉጉት ነው የተኸታተልኩት ያዳመጥኩት, ኢትዮጵያዬ ሀገሬ በጣም እወድሻለሁ 💓, ፀግሽ ተባረክልኝ እትልቅ ቦታ ድረስልኝ ወንድሜ 🤗 👍🙏( Tg )

    @tedlanegash9624@tedlanegash962421 күн бұрын
  • ግሩም ኢትዮጵያ የ የኔ ውብ ሀገር

    @user-pl2ot7ls1n@user-pl2ot7ls1n26 күн бұрын
  • በጣም ድንቅ ስራ ነው ምናለ በጃን ሆይ ጊዜ ተወልጀ በነበር ያስብላል ❤❤❤

    @seadahassenali4722@seadahassenali4722Ай бұрын
  • በጣም ልብ የሚነካ አሳዛኝ አስተማሪ ታሪክ ነው እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት😢 ፀግሽ ከልብ እናመሰግናለን💜🙏

    @user-ny4tc8pp9f@user-ny4tc8pp9fАй бұрын
  • ፀግሽዬ እንደተለመደው ምርጥ ስራ ።እግዚአብሔር የሀገራችንን ፍቅሯን ይመልስልን።

    @ethiobelay1423@ethiobelay1423Ай бұрын
  • 😭😭😭😢😢😢 Tegesheye enebayen makom alechalkum eko😪

    @lovebobe7980@lovebobe798029 күн бұрын
  • አሥለቀስከኝ ፀግሺ

    @seadamuhemmeda7398@seadamuhemmeda7398Ай бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሽ

    @user-sg3ov5jg1q@user-sg3ov5jg1q27 күн бұрын
  • Thanks

    @user-zp5jy8zh3b@user-zp5jy8zh3bАй бұрын
  • ኡፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን

    @Sara-ud3bz@Sara-ud3bzАй бұрын
  • 🥰🥰🥰🥰 swodh

    @user-xj7vj9qb1m@user-xj7vj9qb1mАй бұрын
  • ይሄንን መፀሃፍ ክብደትና ልህቀት የምገልፅበት ቃላት የለኝም አመሰግናለሁ ፀግሽ አላህ ይስጥህ ❤❤

    @Nesru23@Nesru23Ай бұрын
  • ፀግሽ እንኳን ስላም መጣህ❤

    @fikerasfaw2668@fikerasfaw2668Ай бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሽ! እጅግ በጣም መሳጭ እና አስተማሪ ትረካ ነው::ደሞ ለዚህ ለጾም ወቅት የሚስማማ! ተባረክ አቦ!

    @miniliktesfaye9159@miniliktesfaye9159Ай бұрын
  • ተባረክህ እናመሰግናለን ምረጥ ትምህርት ነው❤

    @user-zp5jy8zh3b@user-zp5jy8zh3bАй бұрын
  • ይህን ትረካ ከዚህ በፍት 2ት ግዜ ሰምቼዋልው በጣም ደስ የምል ነው

    @user-hy2ry3tn1p@user-hy2ry3tn1pАй бұрын
  • Segshe ❤❤❤ekan dehna metak

    @rehimasherefasaliya2957@rehimasherefasaliya2957Ай бұрын
  • ዋው በጣም የሚያሳዝን የዲሮ ስወች የዋሆች ታማኞች ነበሩ😢😢 ዲንቅ ነው ፀግሽየ።አንተ ስተርከው ደግሞ ይበልጥ ያምራል😊😍

    @ruhamabarkot4802@ruhamabarkot4802Ай бұрын
  • የአ ፀግሺ አስለቀስከኚ

    @gdhhdh3718@gdhhdh3718Ай бұрын
  • እንደ ሑሌው ምርጥና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ጸግሽ በገንዘብሕ ሰው ግዛበት❤ ምርጥ ታሪክ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የንግግር ማሕል ያለው

    @nardoszrguytube9112@nardoszrguytube9112Ай бұрын
  • ሰላም..ጸግሽ

    @user-gn4lv4yr7n@user-gn4lv4yr7nАй бұрын
  • ጸግሺ ባተ ድምጽ አልተዘዋወረችም የሚለውን የአሌክስ አብረሀምን ተርክልን ባተ ድምጽ

    @user-du9to8tm4y@user-du9to8tm4y29 күн бұрын
  • Thanks ጸግሽ ❤❤❤❤ ጥዑም ትረካ😊

    @megsolomon4685@megsolomon4685Ай бұрын
  • ፅግሽ አትጥፌ ስትተስክ WOW ገራሚ ነህ ተባረክ

    @frewinehabte9825@frewinehabte9825Ай бұрын
  • Denk sera nw segesh berta

    @yosmena@yosmenaАй бұрын
  • ፀግሽዬ. ቲክቶክ ካለህ ሊኩን አስቀምጥልን

    @Sara-ud3bz@Sara-ud3bzАй бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሽ

    @HeranBelachew-km1my@HeranBelachew-km1myАй бұрын
  • ልብ ይነካል ታሪኩ እናመሰግናለን ጸግሽ አትጥፋ

    @user-ot9rc2ou8s@user-ot9rc2ou8sАй бұрын
  • መፅሃፉ የፀሃይ እዳ ሳይሆን አርዕሰቱ እራሱ “ ፀሃይ መሰፍን” ነው የሚባለው።

    @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes8766Ай бұрын
  • ፀጋዬ አሪፍ ትረካ በጣም ነው የማመሰግንህ አሪፍ

    @bekryawel1276@bekryawel1276Ай бұрын
  • ፀግሽ እናመሰግናለን ሌላም ቆየት ያለ ስራ ይደገመን ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ በርታ

    @seadahassenali4722@seadahassenali4722Ай бұрын
  • Tsegsh enkwan selam metak❤❤❤❤

    @jordanoshagos9127@jordanoshagos9127Ай бұрын
  • ፀግሽ እንኩዋን ሰላም መጣክ ደስ የሚል ትምህርት አዘል ትረካ ነበር ያቀረብክልን ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏❤❤❤❤❤

    @RichLove4242@RichLove4242Ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @ari-bz4rd@ari-bz4rdАй бұрын
  • ፀግሽ we love u always ❤

    @fritaabreha6200@fritaabreha6200Ай бұрын
  • ፀገረሺ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

    @belayenshaeylegobeaw4834@belayenshaeylegobeaw4834Ай бұрын
  • ሁሌም እደዚህ አጫጭር ሲሆን ደሥ ይላል በርታልን ወድማችን ❤❤❤❤

    @user-kr9fu7eu1x@user-kr9fu7eu1xАй бұрын
  • ❤❤

    @almalm1081@almalm108127 күн бұрын
  • ❤❤❤

    @blenmesfin3592@blenmesfin3592Ай бұрын
  • ዘርሽይ ተባረክ ውድሜ

    @Sara-ud3bz@Sara-ud3bzАй бұрын
  • ♥️🙏♥️

    @tenbittesfaye8869@tenbittesfaye8869Ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @user-zn7ku6tz7s@user-zn7ku6tz7sАй бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ 🥰

    @Sariy2127@Sariy2127Ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @fetiyahussen352@fetiyahussen352Ай бұрын
  • ❤❤❤❤

    @user-dq7jk9in3e@user-dq7jk9in3eАй бұрын
  • የትረካው ንጉስ 👍👍

    @GsjsjTusjss-px5wl@GsjsjTusjss-px5wlАй бұрын
  • Er Tsigesh yehan eko kezi befit akrebekewal.mechereshaw betam selasgeremegne mechem aresawem nebr.betam astewesewalew

    @saratesfaye2145@saratesfaye2145Ай бұрын
  • ፀግሽ ❤❤❤እንካን ደህና መጣህ🎉🎉🎉🎉

    @tegistmoh2931@tegistmoh2931Ай бұрын
  • ሌላ ስው ተርኮት ብሰማውም በአንተ አንደበት ሲተረክ ህይወት ስለሚዘራበት እያዳመጥኩህ ነው

    @tigistobssie4341@tigistobssie4341Ай бұрын
  • nice

    @DAwitHAbtu-fg4ns@DAwitHAbtu-fg4ns26 күн бұрын
  • Betam. Miyasaznm. Des. Milm. Tarik. New. Thanks 😘😘😘

    @meseretmakonen6621@meseretmakonen6621Ай бұрын
  • ፀግሸዬ አተራሱ ቅመም ነከ እኮ❤👍🕊

    @user-lb6hy4qx1c@user-lb6hy4qx1cАй бұрын
  • ፀግሽ ሠላም ነው እናመሰግናለን አዲሥ ነገሮችን ሥለምትለቅልን እረዳለው በጣም ከባድ እንደሆነ በተለይ ባንተ አተራረክ ቢያንስ ሁለት ሦስት ጊዜ አንብበህ ገፀ ባህሪያቸውን ተላብሠ ለመተረክ የምታረገውን ጥረት ሣላደንቅክ ማለፍ ንፉግነት ነው በጣም ነው የማደንቅክ በርታልን ፀግሽ 🙏🙏🙏 እንደ ሃሣብ ፀግሽ የደራሢ ይስማዕከ ወርቁ መጽሃፎች ተከታታይነት አላቻው እነሡን ብትለቅልን እላለው እሥኪ ሃሳባችሁን ፃፉለት ድንገት የኛን ኮሜንተ ብዛት አይቶ ሊለቅልን ይችላል

    @Zola902@Zola902Ай бұрын
    • አሪፍ ሀሳብ ነው እኔም ቢተርክልን ደስ ይለኛን

      @samirawitgobaze4945@samirawitgobaze4945Ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ

    @user-yq3jw1mc5n@user-yq3jw1mc5nАй бұрын
  • tsegish enkon dehn metah❤

    @asterasanu3932@asterasanu3932Ай бұрын
  • እንኳንድህናመጣህ❤❤❤❤

    @user-vj9ww4mi6y@user-vj9ww4mi6yАй бұрын
  • ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህልን❤😊 እኔ ቡሀላ አዳምጣለሁ😊እስከዛው ኮሜንቱች ጠርቅም በሉ ፀግሽም እናመስግናለን

    @user-iw2qw9kx6j@user-iw2qw9kx6jАй бұрын
  • 😥😥😥

    @merimesh143@merimesh1439 күн бұрын
  • Well come bro

    @halamadrid8113@halamadrid8113Ай бұрын
  • Wil come tsegsh

    @josijosi184@josijosi184Ай бұрын
  • እስኪ ላይክ እርጉ ምንድነው

    @seadamuhemmeda7398@seadamuhemmeda7398Ай бұрын
  • Sitebikih neber inkuan dena metak sicheris komitalew

    @Nigst@NigstАй бұрын
  • ፀግሽ ከሁሉመ‍እ በፊት ከዚህ በታች ለምፅፈው ይቅርታ ። አነተን አድናቂህና አክባሪህ ነኝ። አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ሰትገርሙ በሃይለስላሴም ዘመን የተወለዱት ናቸው የበሉበትን ወጪት ሰብረው ደርግ ለሚባለው ሰው በላ የሰጡን ኢትዮዽያ የማታገኛአቸውን ጀነራሎች እና የጦር መሪዎች ጨርሶ የተማረውን ወጣት እነደቅጠል አርግፎ ወያኔ ለሚባል የዲያቢሎሰ ሽነት አስረከበን ። ፳፯ አመት በዘር በጎጥ ከፋፍሎ ኢትዮዽያን ሙልጭ አደረጎ በአጥንቷ አስቀርቶ ሄደ አፈሩን ሚጥሚጣ ያድርግለትና ! አሁን እሰቲ ኢትዮዽያን ላንሳ ብሎ እየተመፀወተ ሃገር ላቅና ሲል ደግሞ የሄው የሀገር ማፍረስ የተጠናወቸታቸው የከረፉ ትውልዶች ከሀገር እሰከ ፈረንጅ ሃገር በፈረንጅ ፍትፋሪ ተገዝተው ሀገራችንን እነደ ሩዋናዳ እንደነበረው የደም አበላ ለማድረስ እየሰሩ ነው ። ሰለዚህ ለ ኢትዮዽያ ህዝ እነደ ቦካሳ ወይንም እነደ ኢዲያሚን ጋጋ ያለ መሪ ጀባ ብለናል።

    @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes8766Ай бұрын
  • በጣም መሳጭ ነው ደስ ይላል እናመሰግናለነወ🙏🫶 ቆይ ግን ፀግሽ ድሮ መቃብር ውስጥ ወክ ያረጉ ነበር ማለት ነው 🤔

    @senaitdemisse9177@senaitdemisse9177Ай бұрын
    • መሆኑ ነዋ እንግዲ 😄

      @tsegayeaberar@tsegayeaberarАй бұрын
    • 😂😂😂

      @user-dl4ce9ck6e@user-dl4ce9ck6eАй бұрын
  • Enquan dehnametah

    @menberenega7475@menberenega7475Ай бұрын
  • Konj

    @filiplarsson361@filiplarsson361Ай бұрын
  • Thanks

    @zufansalemon3805@zufansalemon3805Ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @user-ld7rq4lp4w@user-ld7rq4lp4wАй бұрын
  • ❤❤❤❤

    @4rf2kz4z@4rf2kz4zАй бұрын
  • ፀግሽ ከሁሉመ‍እ በፊት ከዚህ በታች ለምፅፈው ይቅርታ ። አነተን አድናቂህና አክባሪህ ነኝ። አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ሰትገርሙ በሃይለስላሴም ዘመን የተወለዱት ናቸው የበሉበትን ወጪት ሰብረው ደርግ ለሚባለው ሰው በላ የሰጡን ኢትዮዽያ የማታገኛአቸውን ጀነራሎች እና የጦር መሪዎች ጨርሶ የተማረውን ወጣት እነደቅጠል አርግፎ ወያኔ ለሚባል የዲያቢሎሰ ሽነት አስረከበን ። ፳፯ አመት በዘር በጎጥ ከፋፍሎ ኢትዮዽያን ሙልጭ አደረጎ በአጥንቷ አስቀርቶ ሄደ አፈሩን ሚጥሚጣ ያድርግለትና ! አሁን እሰቲ ኢትዮዽያን ላንሳ ብሎ እየተመፀወተ ሃገር ላቅና ሲል ደግሞ የሄው የሀገር ማፍረስ የተጠናወቸታቸው የከረፉ ትውልዶች ከሀገር እሰከ ፈረንጅ ሃገር በፈረንጅ ፍትፋሪ ተገዝተው ሀገራችንን እነደ ሩዋናዳ እንደነበረው የደም አበላ ለማድረስ እየሰሩ ነው ። ሰለዚህ ለ ኢትዮዽያ ህዝ እነደ ቦካሳ ወይንም እነደ ኢዲያሚን ጋጋ ያለ መሪ ጀባ ብለናል።

    @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes8766Ай бұрын
KZhead