ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 2

2023 ж. 28 Жел.
27 091 Рет қаралды

ክፍል 3 👉 • ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 3
#ethiopia #tsegayeaberar #new #kelayetasefikir1 #tilahuntesfaye
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер
  • ክፍል 3 👉 kzhead.info/sun/fLpye8ynboltfYk/bejne.html

    @tsegayeaberar@tsegayeaberar3 ай бұрын
  • ሺጊዜ ላይክ መደረግቢቻል አደርግነበር ፀግሽ በጣምእናመሰግናለን ደራሲውም ክበርልን በተረፈ ላይክ አርጉ

    @MDARIF-rh4cd@MDARIF-rh4cd4 ай бұрын
  • ፀግሽዬን አበርታቱት በላይክ ሼር አርጉ ፀግሽዬ ሁሌም እደዚህ ልብ አጠልጣይ አቅርብልኝ በተረፈ እናከብርሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-rm5uw9zx8d@user-rm5uw9zx8d4 ай бұрын
  • ግሩም ትረካ ነው በተቻለ መጠን ቶሎ ቶሎ ይቀጥል። ከምስጋና ጋር ❤

    @user-fx6tw1om7o@user-fx6tw1om7o4 ай бұрын
    • ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏

      @betealazar@betealazar4 ай бұрын
  • ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም በጣም አስተማሪ አሪፍ ስራ ነው በርታ አጨራረሱ ደስስስ የሚል እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ለኛም እንደዚህ እምነት የተሞላበት ኬላ የጣሰ ፍቅር ይስጠን አሜንን❤❤

    @seadahassenali4722@seadahassenali47224 ай бұрын
  • ወይ ጣጣ መዉለድ የማይችለዉን ሰዉዬ በግራ በቀኝ የልጅ አባት ሊያረጉት ነዉ ሆ 😅መጨረሻዉን የሳምረዉ 😂❤

    @seadaahmed2473@seadaahmed24734 ай бұрын
    • 😁

      @tsegayeaberar@tsegayeaberar4 ай бұрын
  • ፀግሽዬ እንኳን በሰላም መጣህ ረዘም አድርግልን ያንተን ትረካ ከመውደደ የተነሳ የ3 ሰአት ትረካ ብትለቅ ራሱ ግማሽ ሰአት እንኳን የቆየሁ አይመስለኝም ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ ቢቻል በየቀኑ ያንተን ትረካ የምንሰማበት ሁኔታ ቢኖር እንዴት ደስ ይል ነበር በርታልን እናመሰግናለን

    @islamispeace9612@islamispeace96124 ай бұрын
    • አሪፍ ሀሳብ

      @seadahassenali4722@seadahassenali47224 ай бұрын
  • ፀግሽ ምርጥ ስራ በምርጥ አቀራረብ ደራሲውን አመስግንልኝ በእውነት መጨረሻው ናፈቀኝ

    @rahelakilelu4994@rahelakilelu49944 ай бұрын
  • ቆይ ወገኖቼ በእማቤቴ እያሉ ዝሙት የምሰሩትስ ነገር እመቤት እኳ ከዓለት ሴቶች ሁሉ ንፁሃን ነት አይይይ አላህ ይዘንልን😢😢😥

    @sofyiamohammed3637@sofyiamohammed36374 ай бұрын
  • ምርጥ ትረከ❤ ቀስ በይ ወለሉ አንሸራቶሺ እዳቶድቂ በሌለ ፅንስ😂😂😂😂😂በሳቅ ሞኩ

    @fanomidia688@fanomidia6883 ай бұрын
  • ሠላም ፀግሽየ በጣም የማከብርህና የምወዲህ አዲማጭህነኝ❤❤❤❤ባለህበት አላህይጠብቅህ ሥራህን እደትበጉጉት እደምጠብቀው

    @multazemmohamed7336@multazemmohamed73364 ай бұрын
  • ፀግሽ ብዙ ሳትቆይ ቀጣይ ክፍል ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

    @seadahassenali4722@seadahassenali47224 ай бұрын
  • ዉይ ፀግሽ ያንተን ድምጽ ሰምቼ የልላ ሰው ድምጽ መስማት አልቻልኩም ደስ አይለኝም❤❤❤

    @user-lr6uu2kl8j@user-lr6uu2kl8j4 ай бұрын
  • ናፍቆቴ ነህ ፀግሽ እንኳ ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤

    @fekertafekerta5604@fekertafekerta56044 ай бұрын
  • ፀግሽዬ እንኳን ደና መጣክ ድብርት ወደዛ ሂድ❤❤❤

    @tsegateshome1778@tsegateshome17784 ай бұрын
  • ዉሳኔ!!!!!!!!!!! የፀግሽን ትረካ መጠበቅ በጣም ስለሚያጏጏ ከዛሬ ጀምሮ ተርኮ ሳይጨርስ ላለምጀመር ልወስንነው ቤተሰብ ምን ትመክሩኛላችሁ?????ፀግሽ ግን በጣም እናምሰግናለን::

    @yirgalembezabih.7489@yirgalembezabih.74894 ай бұрын
  • ፅግሽ እንዴት ነህ በጣም ነው የሚገርመው እናቶች በዚህ መጠን ይሂዳሉ ይገርማል

    @frewinehabte9825@frewinehabte98254 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣ ፅግሽ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤❤❤

    @TigisetAbebeTigisetAbebe@TigisetAbebeTigisetAbebe4 ай бұрын
  • ፀግሽዬ በማስታወቃም ብቅ ብሏል በርታልኝ

    @user-rm5uw9zx8d@user-rm5uw9zx8d4 ай бұрын
  • Akerarbu dese yelale eysakugn new ysmahut amsgenalhu 😍

    @alemdeborah2226@alemdeborah22263 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ❤❤❤ እናመሰግናለን

    @rosakassa6947@rosakassa69474 ай бұрын
  • 🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤

    @sari2653@sari26534 ай бұрын
  • በርታ ምንም የማትሰለች ድምፅህ ግርማሞገስ ያለው ነው የ 1 ሰአት ትረካ ለእኔ 10 ደቂቃ እስኪመስለኝ ድረስ በርታ በርታ

    @alembekele3253@alembekele32534 ай бұрын
  • አንደኛ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

    @sarawndmu6077@sarawndmu60774 ай бұрын
  • ፀግሽ በርታልኝ እንወድሀለን❤❤❤❤

    @yodithailu1701@yodithailu17013 ай бұрын
  • Thank you Tsegesh!! Keep it up!!!

    @abrish2011@abrish20114 ай бұрын
    • ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏

      @betealazar@betealazar4 ай бұрын
  • ጋዤጠና ብትንስ ❤

    @user-rm5uw9zx8d@user-rm5uw9zx8d4 ай бұрын
  • Please part 3❤

    @afromedia3945@afromedia39454 ай бұрын
  • ሁለተኛ ነኝ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    @muluken3266@muluken32664 ай бұрын
  • ይሄ መጽሀፍ በዚሁ ካለቀ ጥሩ አይደለም ሶስተኛ ክፍል ያስፈልገዋል

    @afinchet1282@afinchet12824 ай бұрын
  • Tegshye yene lyu enkon Dena metahlgn🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @AlexMik-pm2uf@AlexMik-pm2uf4 ай бұрын
  • Yne wudi tsegish thank you 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    @user-rr2yb3pz5s@user-rr2yb3pz5s4 ай бұрын
  • ፀግሽየ ዋው እንኳን ደህና መጣህ😍🙏🙏

    @ruhamabarkot4802@ruhamabarkot48024 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህልኝ በጉጉት ስጠብቅህ❤😍

    @weynshtberhano3745@weynshtberhano37454 ай бұрын
  • Zare 1gna negni enkuwan Dena metaki tsegeshi 🎉

    @meskimama2486@meskimama24864 ай бұрын
  • ፀግሽየ የኔ ድምፀ መረዋ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ የምከታተልህ ማርያም የመዳምን ስራ ስጀምር ከአንተ ቪድዮ ነው የምጀምረው ቶሎ ቶሎ ብትመጣልን ምኞታችን ነው❤

    @e4611@e46114 ай бұрын
  • ቀጣይ ፀግሼ አቤት ተመሰጭ ጨረሰኩት አተጀግና ድምፀ ምረዋ ናልኝ በቶሉ✅🕊

    @user-lb6hy4qx1c@user-lb6hy4qx1c4 ай бұрын
  • ልስማው ደሞ

    @jordanoshagos9127@jordanoshagos91274 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሽ🥰🥰

    @hedsg706@hedsg7064 ай бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሻዬ

    @fekeryene213@fekeryene2134 ай бұрын
  • Thanks bro 🙏

    @searchyourlife2958@searchyourlife29584 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ❤

    @yoni.t2217@yoni.t22174 ай бұрын
  • ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏

    @betealazar@betealazar4 ай бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሻዬ❤

    @fekeryene213@fekeryene2134 ай бұрын
  • Thanks!

    @naseradem7185@naseradem71854 ай бұрын
  • አመሰግናለሁ። ፀግሽየ የኔድምፀመረዋ

    @user-ly8xq8lp2i@user-ly8xq8lp2i4 ай бұрын
  • ፀጋየ የሴት ድምፅህን ስወደው❤❤❤❤

    @user-wi5bn6rd7w@user-wi5bn6rd7w3 ай бұрын
  • ዋው

    @HaymanotBetelot@HaymanotBetelot3 ай бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሺየ❤❤❤🎉😊

    @SaraSara-gr7ed@SaraSara-gr7ed4 ай бұрын
  • ቀጣይ 🙏🙏🙏

    @hiwetgulilat4112@hiwetgulilat41124 ай бұрын
  • ❤❤

    @madenaali9812@madenaali98124 ай бұрын
  • ፀጊሽ መቶአል ገባ ገባ በሉ

    @sarawndmu6077@sarawndmu60774 ай бұрын
  • I can't wait Tsgesh it's Amazing stories ❤

    @tizumk@tizumk4 ай бұрын
  • 💯👌

    @hanamanaye1411@hanamanaye14114 ай бұрын
  • ❤❤❤

    @kokilaben1671@kokilaben16714 ай бұрын
  • እናመሰግናለን

    @user-zp5jy8zh3b@user-zp5jy8zh3b4 ай бұрын
  • ❤❤❤❤

    @user-gk6nl3ty8x@user-gk6nl3ty8x2 ай бұрын
  • እናመሰግናለን በእውነት አንተ ትለያለህ❤

    @zdtube5432@zdtube54324 ай бұрын
  • ሰላም ሰላም ፀጋሽ እንዲሁም ቤተሰቦቹ እንኳን በሰላም መጣ❤❤❤❤ ወንድማችን እናመሰግናለን ደስተኛ ስለምታረግን ማለት ነው❤❤❤

    @fetiyahussen352@fetiyahussen3524 ай бұрын
    • ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏

      @betealazar@betealazar4 ай бұрын
  • ፀግሽ ስንጠብቅ ነበር በጉጉት😍😍😍

    @EmibetAdnew@EmibetAdnew4 ай бұрын
  • @genetkassa478@genetkassa4784 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-bp4tj5lt9t@user-bp4tj5lt9t4 ай бұрын
  • 🎉🎉🎉

    @HaymanotBetelot@HaymanotBetelot3 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @sadhsaad7843@sadhsaad78434 ай бұрын
  • ♥️🙏♥️

    @tenbittesfaye8869@tenbittesfaye88694 ай бұрын
  • ውይ የሴትጓደኛ

    @mareammohammed1875@mareammohammed18754 ай бұрын
  • Tegish part 3 mechea yilkekal I can’t wait!!!

    @behaylumelese2526@behaylumelese25264 ай бұрын
    • ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏

      @betealazar@betealazar4 ай бұрын
  • Enamesegnalen Tsegsh

    @mariamali9718@mariamali97184 ай бұрын
    • ቀጣዩን ክፍል ለመስማት ጎጉቻለሁ

      @mariamali9718@mariamali97184 ай бұрын
  • ere postiln beye dekikaw eyageba eyewetaw techegerku eko

    @user-ik8im7re4r@user-ik8im7re4r4 ай бұрын
  • ስንወድህ ምርጥ ተራክ❤❤❤❤❤

    @tamirrayehubenti493@tamirrayehubenti4934 ай бұрын
    • ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏

      @betealazar@betealazar4 ай бұрын
  • ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው ፀግሽ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ኮሜንት የመፃፍ ልምድ የለኝም ችሎታህ ከቃል በላይ ነው ሰላምህ ይብዛ ከፍል 3 እንጠብቃለን

    @FafiTube-xv6up@FafiTube-xv6up4 ай бұрын
  • anteko tleyaleh. msgana ydresk❤❤

    @saratekle9598@saratekle95984 ай бұрын
  • አረ አተ ናጂ ደግሞ ለላይክ ችግር የነም ❤❤❤ በርታልን ፀግሽ ❤❤

    @user-nm3wk3yv2o@user-nm3wk3yv2o4 ай бұрын
  • I have been waiting for part 2. Thank you

    @sitiomer3662@sitiomer36624 ай бұрын
  • Petals 3❤❤❤❤❤❤

    @Etanche@Etanche4 ай бұрын
  • 🎉🎉🎉🎉🎉

    @jordanoshagos9127@jordanoshagos91274 ай бұрын
  • የት ደረሰ መጨረሻው ይለቀቅ

    @user-yh2fq7pq1c@user-yh2fq7pq1c4 ай бұрын
  • እረ ክፍል ሶስት የታለ በጉጉት ልሞትነው

    @sadhsaad7843@sadhsaad78434 ай бұрын
  • Tsegish please tolo likak

    @user-lw7qj9pz4p@user-lw7qj9pz4p4 ай бұрын
  • ከፈል3 የት አል መቼመ አለቆዎለ ወይመ ትፈፀም በቻ እዳትለ ፀገሸ😢

    @user-um3fr2mj1z@user-um3fr2mj1z4 ай бұрын
  • ፅግሽ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ይህው ሰባት አመት ሞላኝ አንተም ስተርክ እኔም ተመስጬ እያዳመጥኩ ያረብ ቤት ስራዬን ጥቅቅ አርጌ እየሰራው ከወሬ ርቄ ብቻዬን ነኝ ግን ብዙ ሰው ከጎኔ ያለ እስከመስለኝ ድረስ ነው ማዳምጥይ ክበርልኝ

    @fatmarayan7296@fatmarayan7296Ай бұрын
  • ማሻአላህነዉ ክፈል3?

    @madenaali9812@madenaali98124 ай бұрын
  • ፅግሽ አራ ክፍል ሶስትን ልቀቅልን😢

    @user-tm8ls2ns5k@user-tm8ls2ns5k4 ай бұрын
    • ይኖረዋል ይቀጥላል አላለም

      @fekertam@fekertam4 ай бұрын
  • ሁሁ ሰለስባው ነው የመጣሀው

    @user-tm8ls2ns5k@user-tm8ls2ns5k4 ай бұрын
  • በጉጉትስጠብቅነበርእካንደህናመጣህልንጸግሽየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @wwhfwhfd3171@wwhfwhfd31714 ай бұрын
  • Yene ❤❤❤

    @jordanoshagos9127@jordanoshagos91274 ай бұрын
  • 3?

    @selamyohanes5646@selamyohanes56464 ай бұрын
  • Enes Sare😂

    @emanhabesha3176@emanhabesha31764 ай бұрын
  • የት አለ

    @tube1273@tube12734 ай бұрын
  • ቀጣይ ክፍል አለው

    @seblebezabih9747@seblebezabih97474 ай бұрын
  • ከዴራሢው ባሻገር ያንተ አተራረክ ሁሌ ይዴንቀኛል የሤቱን በሴት የወንዱን በወንድ አድርገህ ሥታቀርበው ግሩም ነው

    @hawamohammed9231@hawamohammed92313 ай бұрын
  • አንተ የምታቀርበው ሁሉ መጨረሻው ዜሮ ነው ምን ሆነይህ ትረካ ነው መጀመሪያውና መጨረሻው እኮ ነው አንድን ትረካ ትረካ ይሚያስብለውና አስተማሪ ነው የሚያስብለው 🤭

    @fekertam@fekertam4 ай бұрын
    • መች አለቀ ፣ ገና ነውኮ

      @tsegayeaberar@tsegayeaberar4 ай бұрын
  • ዋው

    @HaymanotBetelot@HaymanotBetelot3 ай бұрын
  • ❤❤❤

    @YemiAlex-ws9zu@YemiAlex-ws9zu4 ай бұрын
  • ❤❤❤❤

    @jordanoshagos9127@jordanoshagos91274 ай бұрын
  • ❤😊😊😊

    @Helu456@Helu4564 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @asdaassd6265@asdaassd62654 ай бұрын
KZhead