🔴ልንነቃ ይገባናል || ሁሉም ሰው ይደገም ያለው ድንቅ መርሐ ግብር ||

2024 ж. 23 Сәу.
56 429 Рет қаралды

ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል ለዓለም እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!!
©አርያም ሚዲያ - Aryam Media
=========================================
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
#ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur
#Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙር #ከትንሳኤ እስከ ዳግም ትንሳኤ #Dagim Tinsae #ከትንሣኤ
ስብስብ►የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ #Mezmur ምርጥ መዝሙር , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር►Ethiopian Easter 2021►Easter mezmur collection►Yilma Hailu►Marta Hailesilasie►Nebiyu samuel►Chernet Senai►Hiwot Teferi #ፅዋ_ቲዩብ​ #TsiwaTube​ #newmezmur2020​ #tewahdomezmur #orthodoxmezmur​ #mahtottube​ #omegatube​ #aryam​ #mihretab​ #mehreteab #sibket​ #gubae​ #Lideta​#Bata​#Yohannis​#Abuye​#Abune​ gebremenfes kidus#Arsema​#Eyesus​#silase​#sositu​ silasochi# #Aba​ kiros#estinfase​ kirstos#hana​ mariam#abunehara​# dingil# kidus mikael#mikael​#melaku​ mikael#egizhaber​ abe#ab​#welde​#menfes​ kidus#abune​ aregawi#qirqos​#hitsahu​ kirqos#kidanemihret​#enate​#kidane​ mihret#semaetu​ estifanos#estifanos​#kidus​ gebrial#gebrial​#melaku​ gebrial#mariam​#dingil​ mariam#deginesh​#tsiyon​#tsige​#soliyan​#tsadikane​#urael​#kidus​ urael#kidus​ giorgis#giorgis​#teklehaimanot​#aba​ tekilehaimanot#cherqos​#kidus​ qirkos#medihaniyalem​#amilak​#eyesus​#hosahina​#lemariam​#amanual​#bale​ egizhabiher#yohannis​#markos​#ልደታ​ #ባታ​ #ዮሃኒስ​ #አቡዬ​ #አቡነ​ ገብረመንፈስ ቅዱስ#አርሴማ​#ቅድስት​ አርሴማ#እየሱስ​#ስላሴ​#ስላሶች​፣ሶስቱ ስላሴ#አባ​ ኪሮስ#እስትንፋሰ​ ክርስቶስ#ሃና​ ማርያም#ማርያም​#አቡነሃራ​ ድንግል#አቡነ​ ሐራ#ሚካኤል​#ቅዱስ​ ሚካኤል#መላዕኩ​ ሚካኤል#እግዚሃብሔር​ አብ#አብ​#አቡነ​ አረጋዊ#ኪዳነምህረት​#እናቴ​#ኪዳነ​ ምህረት#ሰማዕቱ​ እስቲፋኖስ#እስቲፋኖስ​#መላዕኩ​ ገብርኤል#ገብርኤል​#ቅዱስ​ ገብርኤል#ቅድስት​ ማርያም#ድንግል​ ማርያም፣ፂዮን#ሶልያና​#ፃድቃኔ​ ማርያም#ዑራኤል​#ቅዱስ​ ዑራኤል#መዕላኩ​ ዑራኤል#ቅዱስ​ ጊዎርጊስ#ጊዮርጊስ​#ተክለ​ ሃይማኖት#አቡነ​ ተክለሃይማኖት#ቂርቆስ​#ጨርቆስ​#መድሃኒያለም​#አማኑኤል​#አምላክ​#ባለእግዚሃብሔር​#ማርቆስ​#ዮሐንስ​#መጥምቀ​ ዮሐንስ #መስቀል አደባባይ #Abel Birhanu

Пікірлер
  • "ማኔ ተቄል ፋሬስ" ለሰርፀ እና ገና ማልገቡኝ

    @kebedemichael7744@kebedemichael77442 күн бұрын
  • የሰርጸን ንግግር በደንብ ለማድመጥ ሞከርኩ:: ድንቅ ነው:: ያው መቼም አማካሪ መምከር እንጅ ምክር አይሰማም:: ቢሆንም ግን ይህንን ጭብጥ ምክርህን ለአማካሪው ዳንኤል ብትነግረው:: " የግብረ ገብነትን ነገር":: የቀልድሁ እንዳይመስላችሁ::

    @misraqawi@misraqawiКүн бұрын
  • ኦርቶዶክስ ድንቅ እኮ ናት ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር።

    @MulePetros@MulePetros9 күн бұрын
  • Amen 🙏

    @meseretagedew9309@meseretagedew93093 сағат бұрын
  • ሰርፀ ድንግልን ሁልግዜ ስሰማው ብዙ ነገር ከእርሱ እንድጠብቅ ያደርገኛል ብዙ የቤተክርስቲያን እውቀትም መረዳትም አለውና አሁን ያለህበት ስራ/ የመንግስት/ ባይገኝም የእርሱ ቦታ ምርምር ነው ታሪክም /የነፍሱንም የስጋውንም/ ጥልቅ እውቀት ያለው የምሳሰለት ኢትዩጽያዊ ነው “በመንግሥት ቤት “ እየባከነ ያለ ይመስለኛል እባክህ ተመለስ ተመለስ

    @marthamulugeta3451@marthamulugeta345119 күн бұрын
    • ሁሉም ባንዳን ነው ብየ አስባለሁ ያለውን ከመናገር በቀር ሌላ ምንም አያቁም

      @samitenasae4493@samitenasae44938 күн бұрын
  • ተዋህዶ እኮ ትለያለች ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው በርቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

    @salamomg9210@salamomg92107 күн бұрын
  • የኪነጥበብ ወንድሞችና እህቶች በርቱልን እናንተ ወጣቱን ትውልድ የመቀየር ሀይል አላቹሁና በርቴልን❤

    @tiruyeyilma8482@tiruyeyilma848217 күн бұрын
  • እግዚአብሔር የመሰገነ

    @tigistgirma3883@tigistgirma388319 күн бұрын
  • ተባረኩ 🙏 እኩል ፏ በሉ !

    @user-fx8rj6tj6e@user-fx8rj6tj6e15 күн бұрын
  • Well done

    @birukgetu3345@birukgetu33452 күн бұрын
  • ENDI AYINETUN SAY YEDEBEZEZEW TESFAYE YILEMELIMAL BERTU

    @ab-on1ev@ab-on1ev3 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን❤❤

    @masertiemasertie5386@masertiemasertie538619 күн бұрын
  • እግዚኣብሄ ኣገልጉለታጁ ይባርክ

    @YohanaGebrehans@YohanaGebrehans19 күн бұрын
  • በቅድሚያ እንደዚህ ዓይነት የኪነ ጥበባችንን ጥልቀትና ርቀት የሚያሳይና የሚያገናዝብ ዝግጅት ለአዘጋጁት ሁሉ ያለኝን አድናቆት ተቀበሉኝ። በመቀጠልም መድረኩ ላይ ተገኝተው በዚች ደቂቃ የሀገራችንንና የሃይማኖታችንን ምጥቀትና ጥልቀት ላይ ላነቁን የበሰሉ ኢትዮጵያውያን የልብ አድናቆቴ ይድረሳቸው ። በመቀጠል ይህንን መሠረታዊ የሆነ ድርጅት ማወቅ ማወቅ ስለምፈልግ አድራሻቸው ቢሰጠኝ ።

    @tilayebekele5881@tilayebekele588118 күн бұрын
    • ኢትዮጵያ, አዲስአበባ, ፒያሳ ፖስታ ቤት ግቢ

      @kirubel1120@kirubel112012 күн бұрын
    • @@kirubel1120 አመሠግናለሁ ።

      @tilayebekele5881@tilayebekele588112 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን

    @ZerihunAlemayehuAlemayeh-bw2yj@ZerihunAlemayehuAlemayeh-bw2yj19 күн бұрын
  • እግዚብሔር ይመስገን

    @meazawoldetadic5110@meazawoldetadic511017 күн бұрын
  • melikam sira new beritu

    @tilahuntsegaye475@tilahuntsegaye4754 күн бұрын
  • Thanks so much sister and brother you did good job well done ❤❤❤❤❤❤

    @edenbate3394@edenbate339419 күн бұрын
  • በርቱ

    @user-pp7wk7lj2i@user-pp7wk7lj2i12 күн бұрын
  • እረዲያ እኛማ ገና ድርሳን ሳናጠና የሰው ውጭው ነገር ላይ እንጠላጠላለን ምኑንም ሳናውቀው ያወቅን መስሎን ግብረ ገብ ሳናውቅ በረን የሰው አገር ባርያ ሆነን ቁጭ

    @user-jj7rh7cx7x@user-jj7rh7cx7x19 күн бұрын
  • መንፈሳዊና አለማዊ ለዬ

    @hmfmare@hmfmare14 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይርዳን::

    @tsionwistienat4604@tsionwistienat460419 күн бұрын
  • የኔታ ትዝ አሉኝ።

    @meskibiru9314@meskibiru93145 күн бұрын
  • Eigzabheri bewineti Ethiopian Asibatali! Eigzabheri yimesgen!!!

    @MeMe-or5de@MeMe-or5de19 күн бұрын
  • አስመሳይነት ብቻ

    @YeMaryam-cb2mj@YeMaryam-cb2mj17 күн бұрын
  • አይ የኛ ትውልድ በጣም የሚያሳዝን ነው ምነው በዛ ዘመን በተወለድኩኝ

    @genettesfaw5322@genettesfaw532219 күн бұрын
  • መስጠት ነው ,እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

    @adugnaasrade2856@adugnaasrade285610 күн бұрын
  • እውነትም "የፉርኖ ትምህርት ቤቶች" አሁን ይባስ ብሎ የጀሶ ሆኗል። 🙏 ሰርፀ

    @frefeke-vm4tx@frefeke-vm4tx9 күн бұрын
  • ለልጆች የሚሰጠው የክረምት ትምህርት የት ነው የሚሰጠው አድራሻቸውን ወይም ስልካቸውን ብትሰጡን እኛም ልጆቻችንን ማስተማር እንፈልጋለን

    @brhanuseyoum3159@brhanuseyoum315911 күн бұрын
  • ❤❤❤❤

    @fggh6526@fggh652612 күн бұрын
  • አሜን አሜን 🙏

    @FirhwotErna@FirhwotErna18 күн бұрын
  • ejig betam yemidenq exhibition neber. and this video inspires in high depth

    @yonasabate3050@yonasabate305017 күн бұрын
  • Amen!

    @Eden-cp4tz@Eden-cp4tz19 күн бұрын
  • የኪነጥበብ ወንድሞችና እህቶች በርቱልን እናንተ ወጣቱን ትውልድ የመቀየር ሀይል አላቹሁና በርቴልን!!

    @genetmezgebu7913@genetmezgebu79134 күн бұрын
  • 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @MuhammedJjj@MuhammedJjj17 күн бұрын
  • Thank you brothers

    @Lifeinethiopia223@Lifeinethiopia22316 күн бұрын
  • Enamsegenalen betam

    @tamratbushramuhammed4463@tamratbushramuhammed446312 күн бұрын
  • 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    @panshi-zz1mn@panshi-zz1mn17 күн бұрын
  • እግዚአብሔር የመሰገን በሰንት ዘመን አግእዝ አኡካብ ኤሀምሰ ኤሳልሰ አርባእቱ ሰልሰቱ አቦጊዳ ሄውዞ እነዱሁም መልዕከተ ዮሀነሰ ከዛ ዳዊት እንደግማለን ነበር ወደ አንደኛ ክፍል የምንሄደው ኤውዞ ተረሰኝ የኔታ ራሳቸው ላይ ነጭ ሻሸ ጠምጥመው ነበር ጥላ ሰር የምንማረው ከዛ ደሞ ግብረገብነት ያ ዘመን አሁንም ለትውልድ ቢቀጥል ፍቅር አንድነት የኖረን ነበር ። አሁንም አለመረሳቱ በጣም ደሰ ብሎኛል ቢቀጥልልን እንዴት አሪፍ አሳብ ነበር ወጋችን ባይረሳ በርቱ ወንድሞቼ እድሜ ይሰጣችሁ የረሳነውን አሰታወሳችሁን ❤❤❤ ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል በአእግዚአብሔር ሰም እባካችሁ ወገኖቼ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ።

    @user-wv6nd7rd4p@user-wv6nd7rd4p6 күн бұрын
  • ለመሆኑ ከአለም ፊደላት ውስጥ አንድ ፊደል ለ አንድ ልሳን የወከለ ከኢትዮጵያ ፊደል ውጭ ካለ ጥናት ቢደረግ ?እስቲ የቋንቋ አጥኚዎች በርቱ።

    @Tewabech-uo5yo@Tewabech-uo5yo3 күн бұрын
  • የብልጽግና ሹማምቶች ተስማምቷችኋል። ከበለፀጉት አይቀር እንዲህ ነው ለሁሉም ግዜ አለው ።እናንተም በሆዳችሁ ተሞልታችሁ እንደ ሴት እየተኳኳላችሁ በየቀኑ የሚሞተውን እና የሚሰደደውን ምዕመናንን በአለም ላይ እይዳይታይ የብልጽግናን ሀጢያት ለመሸፈን ትላላጣላችሁ ለነገሩ አዙሮ ስለሚበላችሀ ከአሁኑ በቁማቸው የሞታችሁ ስለሆናችሁ ነፍስ ይማር ። ሆድ አደረ ከንቱ ድስኩር

    @aya8710@aya871017 күн бұрын
    • ያልገባህ ነገር መንግስትን በመስደብ በመቃወም በራሳችን ጉልበት እየተመካን ያደረግናቸው ነገሮች እግዚአብሔር ን ያላስቀደምንበት ለውድቀት ለሞት ለስደት ነው የዳረገን አሁን ግን ለእግዚአብሔር ትኩረት ስናደርግ እግዚአብሔር ሲታረቀን ጠላቶቻችንን ድባቅ መመታት ይችላሉ በእልልታ የፈረሰውን ግንብ አትርሳ

      @SofiaJemal-rk1sf@SofiaJemal-rk1sf7 сағат бұрын
  • አንተ ራስህ ሰለ ቅዱስ ያሬድ ብዙ ጊዜ ነግረህናል ።ለምን ከሌሎች ሊቆች ጋር ሆነህ አልጻፍክም።ማንን ነው የምትወቅሰው ?ከራስህ ጀምር።ዶ/ር ሮዳስም አለ ግን አይወቀስም።ጨምር እንለዋለን እንጂ።

    @hailemeskeltessema4182@hailemeskeltessema418219 күн бұрын
  • እውነት ነው ግን "እውነተኛ የክርቶስ ኢየሱስ ወንጌል አልተሰበከም መጽሐፍ ቅዱስ 66 መጽሐፍት ሆነ ሳለ ለምን 88 ደረሰ ? መጽሐፍ ቅዱስ ተስፎ እሰከሚያልቅ ከ1500 አዓት በላይ በተለያዪ ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ እንደተጻፈ ይታመናል መጽሐፍ ቅዱስ ሁሉ የሚያወራው ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው

    @petrosteferi9215@petrosteferi921516 күн бұрын
    • ሉተርን ጠይቀዋ ለምን እንደቀነሰው

      @michaelyemariamlij2633@michaelyemariamlij263316 күн бұрын
    • 81 ነው ጋሼ

      @ethiopiaafrica5008@ethiopiaafrica500814 күн бұрын
    • አልተሰበከም እያልክ መጽሐፉ በዛ ማለት እርስ በእርሱ ይጋጫል።። ወዳጄ 81 ራሱ በቂ አይደለም

      @frefeke-vm4tx@frefeke-vm4tx10 күн бұрын
    • አልተሰበከም የሚል መስበክ ነው።

      @dejenufeleke7163@dejenufeleke71638 күн бұрын
    • 66 መጽሐፍ ቅዱስ ከየት አመጣኀው???

      @minasse2012@minasse20127 күн бұрын
KZhead