በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዲታ አይዳ ዶክመንተሪ ተለቀቀ

2024 ж. 22 Сәу.
111 399 Рет қаралды

Пікірлер
  • በአብዛኛው ቆንጆዎች ከቁንጅና በቀር ብዙ ቁምነገር የላቸውም፡፡ አንቺ ግን ከብዙዎች የተለየሽ የምትገርሚ ሰው ነሽ፡፡ ዘመንሽ ይባረክ፡፡

    @bestrong1237@bestrong123727 күн бұрын
    • የመልከጥፉዎች መፅናኛ ቆንጆዎችን ማንቋሸሽ።😂😂😂

      @sheewaaa401@sheewaaa40122 күн бұрын
    • Exactly

      @rehanaabdulkadir5039@rehanaabdulkadir503919 күн бұрын
    • ​@@sheewaaa401😂😂 I agree

      @ruthsamuel4860@ruthsamuel486013 күн бұрын
  • አንቺ የመሰለ ሚስት ነዋይ ማጣቱ ሁሌም ይገርመኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከ ደስታ ጋር ይስጥሽ❤

    @YoYo-ot5gl@YoYo-ot5gl22 күн бұрын
    • kzhead.info/sun/nLhrqZhujYOcY5E/bejne.htmlsi=FwvXL10J9DiZ_-sn

      @RahelGirma2431@RahelGirma243120 күн бұрын
    • ግን ለኔ ብቻ ነው ንዎይና ዲታ አይዳ ሳያቸው ሁለመናቸው ባልና ሚስት ሳይሆን እህትና ወንድም ይመስሉኝል ሲመሳሰሉ ❤

      @samiragzachew8903@samiragzachew890319 күн бұрын
    • ትክክል ​@@samiragzachew8903

      @user-jj6jo5pj4n@user-jj6jo5pj4n19 күн бұрын
    • አይዳም ነዋይን በማግባቷ ነው ታዋቂ ነሆነችው

      @Hana-cw6zg@Hana-cw6zg18 күн бұрын
  • አይዳን ሚወድ እንደኔ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤👍

    @hayatyesuf3896@hayatyesuf389627 күн бұрын
    • አይዳን አይቶ የማይመኝ ወንድ እኔ በራሴ ወንድ አልለውም

      @ebrahimendris8744@ebrahimendris874427 күн бұрын
    • ​@@ebrahimendris8744)

      @selamselamyi5167@selamselamyi516724 күн бұрын
    • kzhead.info/sun/nLhrqZhujYOcY5E/bejne.htmlsi=FwvXL10J9DiZ_-sn

      @RahelGirma2431@RahelGirma243120 күн бұрын
  • የእናትነት ፈርጥ አይዳ!!! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!!

    @bereketbelay2685@bereketbelay268527 күн бұрын
    • kzhead.info/sun/nLhrqZhujYOcY5E/bejne.htmlsi=FwvXL10J9DiZ_-sn

      @RahelGirma2431@RahelGirma243120 күн бұрын
  • ደግሜ ደጋግሜ መዳንአለም ልጅሽን ይዳብስልሽ🙏🙏🙏

    @user-vj4zo8mt9s@user-vj4zo8mt9s27 күн бұрын
  • አይዳ አንድ እናት ለልጆ ማድረግ ያለባትን አድርጋለች ለእኔ ግን አሁን ላይ የምትሰራውን ስራ ለነብሶ ስንቅ ያዘጋጀች የዋህ ኢትዮጵያዊ ሴት ናት እግዛብሔር ኑሮሽን ይባርክ እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥሽ የደሆች እናት የተራበ አጉራሽ ያድርግሽ ተባረኪ❤❤

    @merkelleunity1933@merkelleunity193327 күн бұрын
  • በጣም ጎበዝ ሴት ናት ። ልጇቿን ስብስብ አርጋ የኖረች ሴት ። ነዋይ ግን ልጁ የምታክል ሴት አግብቶ የወንድ ልጁን በሽታ ላለማየት አገር ጥሎ ኢትዮጵያ ገባ። እሷ ግን የራሳን ኩላሊት ሰጣ ልጇን አተረፈች። ባል ተብዬ ያን ሁላ በድሏት ስለ ነዋይ ክፉ አታወራም ። ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤

    @azebshewa6197@azebshewa619726 күн бұрын
    • ምን ያህል ታቂያለሽ ስለእነርሱ?

      @mizanyalew1474@mizanyalew147424 күн бұрын
    • ሀገራችን እንግባ ሲላት አልገባም ብላው ነው የተለያዩት እንጂ አንቺ እንዳወራሽው አይደለም

      @sirgutamera4806@sirgutamera480623 күн бұрын
    • በፍፁም! ውሸት ነው: እሱ ነው መጀመሪያ ሌላ ሴት ጋር የሄደውም ያስረገዘውም:: ክብሯን የምታውቅ ሴት ስለሆነች እዚህ ጋር ወራጅ አለ ብላለች:: ሙሉ ሴት ነች::

      @exodus134@exodus13420 күн бұрын
    • kzhead.info/sun/nLhrqZhujYOcY5E/bejne.htmlsi=FwvXL10J9DiZ_-sn

      @RahelGirma2431@RahelGirma243120 күн бұрын
    • ትክክል እሷ ሀገር ቤት ተጠቃላ መኖር አልፈለገችም እሱም ተናግሯል እሷም ተናግራለች በስምምነት ተለያየን ብላ 10አመት ጠበኳት እንድንገባ ወደ ሀገር እሷ እንቢ አለቻ ምን ያርግ​@@sirgutamera4806

      @hanlove412@hanlove41219 күн бұрын
  • አይዳዬ የሰፈሬ ልጅ ስትፈጠር ጀምሮ ንፁህ ልብ ያላት ልጅ ነች ጎረቤትም ነበርን ከሀገር ከወጣሁ ስለቆየሁ የሀሰንና የፈጡሜን ማለፍ አሁን ሰማሁ ነፍስ ይማር እነ ትቸር እንደልቡን ኤርምያስን አክስቶቿን በጠቅላላ የሰፈሬን ሰዎች ከብዙ አመታት በኋላ አየኋቸው

    @birtudem7419@birtudem741926 күн бұрын
    • የአካባቢያችንን ገፅታ እረስተሽዋል ማለት ነዋ

      @AbdulfetaSultan-ui5vh@AbdulfetaSultan-ui5vh26 күн бұрын
    • ሙስሊም ነበረች ማለት ነው

      @Mesart-mr9sr@Mesart-mr9sr21 күн бұрын
    • Ayehut betam achet new

      @user-jh9yg8xt2c@user-jh9yg8xt2c19 күн бұрын
    • መርሳት አልረሳሁትም የልጅነት ነገር ስለሆነ ፍንትው ብሎ ነው የሚታየኝ ግን ሰዎች ሲነግሩኝ በጣም ተለዋዉጧል ይሉኛል

      @birtudem7419@birtudem741919 күн бұрын
    • @@AbdulfetaSultan-ui5vh መርሳት አልረሳሁትም የልጅነት ነገር ስለሆነ ፍንትው ብሎ ነው የሚታየኝ ግን ሰዎች ሲነግሩኝ በጣም ብዙ ነገር ተለዋውጧል ይሉኛል

      @birtudem7419@birtudem741919 күн бұрын
  • የምልካም ሴት ተምሳሌት የእኔ ፀባይ ስናይ የእኔ ጀግና የእኔ ደረባባ እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይስጥሽ የእኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-sc2no8ir7y@user-sc2no8ir7y26 күн бұрын
    • kzhead.info/sun/nLhrqZhujYOcY5E/bejne.htmlsi=FwvXL10J9DiZ_-sn

      @RahelGirma2431@RahelGirma243120 күн бұрын
  • ውይ እሙዬ የሰፈሬ ልጅ እኔም ከአንድ እስከ 8 ደጃዝማች ገነሜ ትምህርት ቤት ነው የተማርኩት እና ልጅ እያለው ቤተሰቦችሽንም አንቺንም ጭምር አውቃቹህ ነበር ንዋይ በመኪና መጥቶ ፒክ ሲያረግሽ ትዝ ይለናል እና ሲመጣ እንከበው ነበር ቤታችሁም አካባቢ መንገድ ላይ ሻይቤቶች /ፖስቴ ቤቶች ስለነበሩ ለማጥናት እዚያ እንመጣ ነበር አሁን አውስትራሊያ ሜልበርን ነው የምኖረው መልካሙን እመኝልሻለሁ

    @coolnassa1420@coolnassa142022 күн бұрын
    • ማማዬ ባልሽበት ሰላም እና ፍቅር ካንቺ ጋር ይሁኑ እኔ የኳስሜዳ ልጅ ነኝ እንደ ሰፈር ልጅ ባላችውበት ሰላም እድትሆኑ ላንቺም ለዲታ እመኛለው

      @AbdulfetaSultan-ui5vh@AbdulfetaSultan-ui5vh19 күн бұрын
  • ስለደግናትሽ ሠውችሁሉ መሠከሩልሽ እኔ ደግሞ ይህን ደግናነት ሠማሁና ምን ልበል ቢየ አሠቢኩ አላህ በራህመቱ እስልምናን ይወፍቅሽ

    @jamalandrees1226@jamalandrees122622 күн бұрын
    • She still a Muslim! She need to practice and make tawba for marring a none Muslim!!!

      @munaali2129@munaali212918 күн бұрын
  • ሰው በህይወት እያለ እንዲህ ሲወደስ ማየት አስደሳች ነገር ነው… ተለምዶ ሆኖብን ሰው ከሞተ በኋላ ነበር ከፍ ከፍ የምናደርገው… እንደዚህ አይነት ባህል ቢንለምድ መልካም ነው… የተወደድሽ ሴት ነሽና ተባረኪ!... እኛም ውድድ እናደርግሻለን!

    @ethiomusic3158@ethiomusic315825 күн бұрын
  • አይዳ የሰፈሬ ልጅ ወይኔ አስተማሪዎቼ እንኳን አየኃችሁ ድሮ ቆንጆ ነበረች ከኃላዋ ስንከተላት ስናያት አስታውሳለሁ ቆንጆ አይዳ በጣም ጥሩ ሴት ነች ለልጇ ዋጋ የከፈለች ምርጥ ሴት

    @meseretteklemaryam9108@meseretteklemaryam91089 күн бұрын
  • መታደል እኮ ነው ጎበዝ እንደዚህ ስለ አንተ ሰው ሲመሰክር በቁም እያሉ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤❤ ረዥም እድሜ ተመኘሁልሽ የኔ እናት ምንም ቃላት የለኝም የምልሽ

    @omg-cb9qv@omg-cb9qv26 күн бұрын
  • ጌታን በጣም ነው በራሴ የተገረምኩት ስላንቺ ምንም ሳልሰማ ዝም ብዬ እወድሽ ነበር ።በቃ አስቀድሜ ከልቤ ነው የወደድኩሽ ስላንቺ ደግሞ ስስማ መጀመሪያ ቀንሼ ያስቀረውት መውደድ የለኝም እንዳልጨምርልሽ ተባረኪ የኔ እናት አሁንም ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ልጆችሽን ይባረክልሽ🙏🙏

    @SendeliVita@SendeliVita27 күн бұрын
  • አይዳ ♥️❤️♥️ Wow, በስንት አመቴ የጓደኛዬን አጎት መምህር ኤርሚያስን አየሁት። ብዙ ጓደኞቼ ገነሜ ነበር የተማሩት። ቆንጆ ዶኪዩመንታሪና ቴስተሞኒ ነዉ።

    @miminigussie4971@miminigussie497121 күн бұрын
  • ሁለንተናሽ ገራሚ ነው ፣ የምሸልምሽ ብርና ወርቅ ባይኖረኝ፣ ፈጣሪ እንደፈቃዱ የሆነውን የልብሽን መሻት እንዲሞላልሽ ግን ስራዬን ብዬ በሳምንት አንድ ቀን ወስኜ እፀልይልሻለሁ ። ይኸው ዛሬ አሁን ጀመርኩኝ መፀለዩን፣ ኣምላኬ እንደባለጠግነቱ የሚያስፈልግሽን ሁሉ ይሙላብሽ፣

    @jesicaisra3454@jesicaisra345425 күн бұрын
    • ስንት ጥሩ ሰው አለ ግን ይህን ስላሰብሽ አንችም አላህ ይጠብቅሽ

      @emuyasmin5283@emuyasmin528323 күн бұрын
  • ውሰጥሸም ላይሸም ውብ የሆነ የሚያሰቀና የሰብእና ባለቤት በውቀት በጥበብ የምትኖሪ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አድሎሸ የብዙዎች እናት እህት ያድርግሸ እህትዬ❤❤❤🙏🙏🙏

    @leleyimer8783@leleyimer878327 күн бұрын
  • በጣም አስገራሚ ኢንተርቪው ነው ለኔ ምስክርነት በአጠቃላይ ኢንተርቪው ላይ ያሉት ትላልቅ ሰዎች ተናገሩት ክብር ይገባሻል ለመጀመሪያ ጊዜ ኢንተርቪው ጨረስኩ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየት ሰጠው ድንቅ እናት ድንቅ ሚስት ድንቅ እህት ድንቅ ጓደኛ መልካም እድል ✍️✍️

    @NuredinMola20@NuredinMola2024 күн бұрын
  • ቃላት የለኝም አንቺን ለመግለፅ💚💛❤️ እንደመልካምነትሽ የምታምኚው አምላክ ሁሌም ጥላ ከለላ ይሁንሽ🙏🏾ልጅሽንም ጤናውን ይስጠው🙏🏾ብርክ በይ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    @kabiwmekonen4833@kabiwmekonen483327 күн бұрын
  • አይዳ ዘመን ተሻጋሪ የ ምርጥ ስብዕና ባለቤት!!!!❤❤❤❤ በርቺ።

    @desureda2749@desureda274927 күн бұрын
  • አንደበትሽ መልካም ያዉ የቤተሰቦችሽ ዉጤት ነዉ ዪዲያዉን ይስጥሽ አለዉስጥሽ እረህመቱ እዝነቱ አላህ ያልቆረጠብሽ የተዉበት ጊዜሽን ተጠቀሚበት እህቴ ሞት መቸ እንደሚመጣ አናውቅም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራችሁ ያረብ ያአላህ ❤❤❤

    @sulem4124@sulem412426 күн бұрын
    • አሁን ሙስሉም ናት ክርስ ቲን?

      @user-gh6ki7zw1z@user-gh6ki7zw1z26 күн бұрын
  • ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር መላው ቤተሰብሽን በጤና በሰላም ያቆይሽ የልጆችሽን ወግ ማዕረግ ለማየት ያብቃሽ ።

    @emebetbonger1306@emebetbonger130627 күн бұрын
  • No words to explain you!!!! ሰው እንዴት ሙሉ ይሆናል እንደዚህ ከውጭም ከውስጥም ቆንጆ፡፡ እንዳንቺ ዓይነቷን ሴት ማግኘት ከባድ ነው፡፡ የብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ አንቺ እግዚአብሕር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ፡፡

    @firehiwotyohannes4157@firehiwotyohannes415724 күн бұрын
  • ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል አንች የሚወራልሽን የደግነት የመልካምነት የማያልፈውን ታሪክሽን በደማቁ ጽፈሻል በዘመንሽ ሁሉ መንገድሽ ቀና ይሁንልሽ።

    @tekaalemu1627@tekaalemu162726 күн бұрын
  • ቆንጆ ጎበዝ ፈቃር ደግ ጀግና የሴቶች ልእልት ።።❤

    @blueblueablueblue5904@blueblueablueblue590427 күн бұрын
  • እኔ አንድ ነገር መናገር የምፈልገው አዳነች ወ/ገብርኤል እጅግ በጣም መልካም የጥበብ ሰው ነች ለኢትዮጵያ የሚጠቅሙ አርቲስቶችን ያፈራች ያልተነገረላት መልካም ጥበበኛ ሴት ናትና መቼ ነው እሷን በህይወት እያለች የምታመሰግኗት አንድ ፕሮግራም የግድ ስለእሷ መሰራት አለበት🙏

    @Dagi-man@Dagi-man20 күн бұрын
  • አይዳ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር እረዳሽ ተሳካልሽም🎉 አብዛኛውን ሰው ስለ ጥንካሬዋ ስለ ቁጅናዋ ነው ይህ የአይዳ እና የነዋይ ታሪክ ለኔ ያስተማረኝ( ከ አይዳ ቃለ መጠይቆች በመነሳት) የወንዶችን ለቤተሰብ ለልጆች ዋጋ የሚከፍሉት ከራሳቸው በተረፈው እንጂ እራስ ወደዳድ መሆናቸውን ማረጋገጫ የበለጠ ማሳያ ነው ። አዋ እንደ አባት የሚከፍሉት ዋጋ ቢኖርም የራሳቸውን ምቾት እስካላዛባ ድረስ ብቻ መሆኑንን ማሳያ ነው ብቻ እራስ ወዳድ ናቸው ለዚህ ነው ብዙዋች እናቶች ከታማሚ ልጆቻቸው ጋር ብቻቸውን የምናየው 😢 (አዋ ጥቄቶች አሉ ከዚህ የማይመደቡ) በዛው ልክ የእናትን ለልጆቾ የምትከፍለው ዋጋ በብዙ ያሳየ ሊላው ደግሞ ስራ ገንዘብ ብቻ ብለን ስንሮጥም ትዳራችንን አደጋ ውስጥ እንደምንጥለው ማሳያም ማስተማርያም ነው በብዙ አይን የሚገልጥ እውነት ( አይዳ በቃለ መጠይቅ የተናገረችው) እናም የ ህይወትን Balance ጠብቀን ማስኪድ ግዲታ እንደሆነ ማሳያ ጭምር ነው። አይዳ ጥንካሪሽ ለቤተሰብሽ የከፈልሽው ዋጋ በብዙ የሚያስተምር ጠንካራ ሴት ነሽ በብዙ በረከትም ይጎብኝሽ

    @solianasoliana4052@solianasoliana405227 күн бұрын
  • ወደ አላህ መንገድ ተመለሺ ዲንሽን ተጠቀሚበት የሠዉ ዝና ምንም አያደርግልሽም

    @hassenabagibee371@hassenabagibee37126 күн бұрын
    • Lanchm leljochshm hidaya ysxaach hu. Ljishn allah afya yarglsh.

      @badriyaumer3723@badriyaumer372326 күн бұрын
    • Why are you judging her, you don't even know she might be practicing more than you. Focus on the positive please

      @user-pm9tb5jb9l@user-pm9tb5jb9l24 күн бұрын
    • ወላሂ እውነት ነው

      @hadrahassen772@hadrahassen77223 күн бұрын
    • ሙስሊምነበረችእዴ

      @user-ji2ci3vd1g@user-ji2ci3vd1g22 күн бұрын
    • በሷ ዘመን ነዋይ ተወቂ ስለነበረ በሱ ተጽእኖ ይመስለኛል ደሞ አንዳንድ ቤተሰብ እልህ ውስጥ ያሥገበሉ አላህ ሂዲያ ይስጣት

      @selam-lehegera@selam-lehegera22 күн бұрын
  • OMG Astemariwochachen Endelebu Since teacher,Ermiyas Sport.Our School Genem.So much memories Betam edleja nene yemer keza temehret bet be memaachen🥰

    @mackdelina@mackdelina26 күн бұрын
  • እጅግ እናመሰግናለን ዲታ አይዳ እንኳንም የህይወት ግፆችሽን አካፈልሽን ለብዙ እናቶች ፣እህቶች ፣ለባለትዳሮች ፣ለወጣቶች በስደት ላሉ በሙሉ ትልቅ ትምህርት ነው ደግ ሆኖ መኖር !!!! እባክሽን በዓለም ላሉ እናቶች ሁሉ ትልቅ ት/ት ነውና ሁሉም ታሪክሽን በየቋንቋችው ቢደርሳቸው እመኛለሁ ።

    @sofiakassa7376@sofiakassa737626 күн бұрын
  • ... ይወለድ ሺህ ጊዜ ይወለድ ሚሊዮን ሴት ሁሉ በውበት እንደርሷማ ቢሆን ..... አስቀድሞ ገጣሚና ዜማ ደራሲ ዝነኛው ድምጻዊ ንዋይ ደበበ የአይዳን ምንነት በዘፈኑ መስክሮላታል... በበጎነት መጠራት መወደስ መመስገን መታደል ነው ....! ለመላው ቤተሰብሽ ፍቅርን ሰላምን ጤናን ከእድሜ ጋር ተመኘሁልሽ! አሜን ...!!! ብሎ ቢያዜምልሽም አስተዋይ ልባም ሆነሽ ስለተገኘሽ ነውና ይገባሻል! ጀግና እናት ነሽና!

    @mathiaswoldeamanuel6758@mathiaswoldeamanuel675826 күн бұрын
    • kzhead.info/sun/nLhrqZhujYOcY5E/bejne.htmlsi=FwvXL10J9DiZ_-sn

      @RahelGirma2431@RahelGirma243120 күн бұрын
  • እመብርሃን ልጁሽን ጨርሳ ትማርልሽ የማርያምን ፀበል ብትችይ አስጠምቂው ባትችይ አጠጭው እመኝኝ ከበሽታው ልጁሽ ይድናል አንዳንዴ በህክምና አቅም በላይ የሆኑ ነገሮች በፀበል ይድናል ይሄን ስልሽ ሀይማኖት መቀየር ይጠበቅብሻል እያልኩ አይደለም የእመቤታችን ፀበል ሁሉንም ይፈውሳል ዋናው መዳኑ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ

    @hiwotasres@hiwotasres26 күн бұрын
  • ሁሉን አሞልቶ ሲሰጥ እንደዚህ ነው ወይ እኛንም እንደዚህ የሚወራ ታሪክ ይኑረን ❤

    @user-ml7pj9kt7v@user-ml7pj9kt7v27 күн бұрын
    • Ameen❤

      @Ahlamkedir2020@Ahlamkedir202027 күн бұрын
  • መምህር እንደልቡን እና መምህር ኢብራሂምን ( የሂሳብ ) አስተማሪያችንን መቼም አልረሳቸውም በዚህ አጋጣሚ ስላየኋቹሁ ደስ ብሎኛል

    @user-se7zs6zf7z@user-se7zs6zf7z26 күн бұрын
    • Me too.

      @genneyt7866@genneyt786626 күн бұрын
    • እንደ አይዳ ለናንተም ለሰፍራችን ሰወች በዚህ አጋጣሚ ባላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና አይለያቹ እላለው

      @AbdulfetaSultan-ui5vh@AbdulfetaSultan-ui5vh26 күн бұрын
    • ❤❤❤የኔም አስተማሪወች ናችው

      @rehikrehik761@rehikrehik76122 күн бұрын
    • Teacher Ibrahim is past away long time ago, sorry to say that.

      @emanismael8602@emanismael860218 күн бұрын
    • Teacher Ibrahim is past away long time ago sorry to say that.

      @emanismael8602@emanismael860218 күн бұрын
  • አይዳዬ, You inspire people, not by showing them how amazing you are, but by showing them how amazing they are. መድሃኒያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ ከነመላው ቤተስቦችሽ🙏❤️🥰

    @woynshetgebre9886@woynshetgebre988627 күн бұрын
  • እኔን የደነቀኝ የሰው ልጅ ፍላጎት ውስን ሆኖ አለመቀመጡ ነው ግን ነዋይ ደበበ ምን የጎደለ ነገር ለመሙላት ሌላ ህይወት ፍለጋ የሔድከው ?

    @abelakewyared5063@abelakewyared506326 күн бұрын
  • እኔ ከአይዳ የተማርኩት ነገር ለትዳር ጊዜ አለመስጠት ምን ያክል እደሚጎዳ እና ለጋስ መሆን ለእራስ እረፍት እደሆነ ነው አይዳ ታሪክሽን ስላካፈልሽን🙏🙏🙏

    @user-qk7kq3gv9z@user-qk7kq3gv9z27 күн бұрын
    • 😹

      @exodus134@exodus13420 күн бұрын
  • Wow, no words. Lots of love and respect. You are lucky enough to spread such love and blessings. Let God bless you more with good health and happiness. I pray for full recovery of your son Selam.

    @bettyyilma5539@bettyyilma553926 күн бұрын
  • ስለ እውነት ይገባሻል ተምሳሌት የሆነሽ ሴት ነሽ ።ብዙ ነገሮችሽ ከንግግር በላይ የሚገለፅ ነው ጎበዝ ጠንካራ ደግ መልካም ወዘተ የተባሉን በሙሉ የተገባሽ እግዚአብሔር አብዝቶ የባረከሽ ነሽ የተሰጠሽን ፀጋ በአግባቡ በመኖር ለራስሽም ለቤተሰብሽ ለጓደኞችሽ ለሀገርሽ ያስመሰከርሽ ነሽ ይገባሻል ከእዚህ በላይ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ለልጅሽ ሙሉ ጤናውን ሰጥታው በምህረት ጎብኝታው ቆመሽ ለምስክርነት ታብቃሽ❤❤❤

    @samriii16_i45@samriii16_i4525 күн бұрын
    • ነዋይ ይሄ ሆዳም 😢😢😢

      @rutafruh6588@rutafruh658822 күн бұрын
  • የዘመናችን ቅዱስ ሰዉ ነች ::ያለ ማጋነን እንዲህ አይነት ሰዎች እየጠፉ ስለሆነ ነዉ ዉሉ የጠፋበት ልቃቂት የሆነዉ::

    @y0hannesketema672@y0hannesketema67226 күн бұрын
  • You are strong woman, I learn so much from you ,Beautiful inside out ❤❤❤❤

    @weyniyemataw2373@weyniyemataw237327 күн бұрын
  • This documentary about አይዳ was truly inspiring! Despite the divorce, አይዳ managed to maintain a strong and positive relationship with her ex-husband ንዋይ ደበበ, proving just how amazing and resilient she is. Her strength and commitment to family values are truly admirable. Thanks for sharing this beautiful story; I have so much respect for አይዳ and her dedication to keeping the family bond alive. Much love and respect❤

    @colfaxwireless@colfaxwireless25 күн бұрын
  • ይገርማል እችን የመሰለች ልእልት ሚስት ትፈታለች አይ አለመታደልህ ነዋይ ትልቅ ስህተት

    @ef6079@ef607919 күн бұрын
  • ሰላምዬ ራስህን ጠብቅ ለቁም ነገር ደርሰህ እናትህን አኩራ ስላንተ መጨረሻ ማወቅ እንፈልጋለን ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን

    @kassarahel29@kassarahel2922 күн бұрын
  • ዲታ አይድዬ የኔ እመቤት እግዚአብሔር በልዩ ፀጋ የጐበኘሽ ድንቅ ሴት ነሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ከውድ ልጆችሽ ጋር ኑሪልን❤

    @User23r6gi@User23r6gi27 күн бұрын
  • Big respect to ዲ ታ አ ይ ዳ 👍👍👍

    @tekleababera1965@tekleababera196527 күн бұрын
  • ጀግና እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    @gebretekle5610@gebretekle561027 күн бұрын
  • This broken mama is watching you. My life is shattered slowly in pieces to the level I can’t think straight. There is hope and you are the testimony. Thank you for sharing your story. Hopefully I will meet you one day physically or via messengers. የቀረው ሂወትሽ በደስታ ይሞላ ! ኣንቺም ቤተሰብሽም በጤንነት ተትረፍረፉ!

    @slmti5827@slmti582727 күн бұрын
  • So positive we need more of Ayda 🎉❤

    @nigusuzenebe1548@nigusuzenebe154827 күн бұрын
  • አይዳ አንቺን በቃላት መግለፅ ብከብደኛም ጌታ እግዚአብሔር ይችላል የልጅሽን ኩላሊት በአዲስ ይተካልሽ።አንቺ በብዙ ነገር የእግዚአብሔር መንግስት የሰበክሽ ነሽ።በትዳርሽ፣በልጅሽ፣በስራሽ አንቺ ከሁሎም ሴት ትበልጫለሽ።በ Lupus ምክንያት የመጣ የኩላሊት ችግር ከባድ ነው ወገኖቼ በየግዜው መድሀኒት ብሎም ክትትል ያስፈልጋል ምክንያቱም autoimmune disease ስለሆነ ሁላችንም KZhead share and like በማድረግ እንደግፍት እኔ ግን አንዴ አግቻት ብስማት ደስ ይለኛል።የ3ልጆች እናት እና ሀኪም ነኛ።ተባርኪልኛ አይዳየ🙏🙏

    @mama21021@mama2102122 күн бұрын
  • You are so unique and innocent. God Bless You!!

    @adugnabelay1574@adugnabelay157421 күн бұрын
  • Beautiful mind God bless you 🙏

    @JaydenTube2@JaydenTube223 күн бұрын
  • አይዳ የአውቶብስ ተራዋ ጀግና እናት የወንዛችን ልጅ በርቺ !

    @WondwossenWende@WondwossenWende21 күн бұрын
  • Our Hero Dita Ayda! God Bless you more! Thank you so much for everything you did for Ethiopians and being an example of Ethiopian women!

    @adonayforsido5718@adonayforsido571823 күн бұрын
  • አይዳዬ ለሁሉም ሴት እናቶች አርአያ የምትሆኝ ነሽ በሁሉም ነገር እግዛብሄር ያደለሽ ነሽ እግዛብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነልጆችሽ እንወድሻለን

    @abebaallwe6984@abebaallwe698426 күн бұрын
  • ስወዳት ልበ ቀና ሰው❤ አብዛኞቻችን እንደሷ ብንሆን ሀገራችን የት በደረሰች

    @yeshumethiolove275@yeshumethiolove27527 күн бұрын
  • አይዳ ሀሰን የሚወደው እና የማደንቀው አርቲስት ንዋይ ደበበ ሚስት መሆንሽን ያወቁሽ በ1984 /85 ዓ/ም አከባቢ የመጀመርያ የንዋይን ቃለ መጠይቅ በሆነ ስሙ በማላስታውሰው መጽሄት የታተመው አንቢበ ነው መጽሄቱን አንዱ ዳዊት የሚባል ጓደየኛ ከአስመራ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ስለ ነበር የንዋይ አድናቂ ሰለ ሆንኩ የሰጠኝ ነው ።እና በጣም አደንቅሻለሁ ከነ ቤተሰቦችሽ በሙሉ ሁሉም መልካም ነገር እመኝልሻለሁ።

    @alaminsaeed4960@alaminsaeed496026 күн бұрын
  • ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ልጅሽን ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @zabilon100@zabilon10027 күн бұрын
  • She deserves 1 military followers ❤

    @milan8639@milan863927 күн бұрын
  • ዋዉ ከመልክ ከፀባይ ይገርማል ውድድድ ነው የማረግሽ የኔ ቆንጆ እድሜ ከጤና ተመኘው

    @eyerustamerat9727@eyerustamerat972726 күн бұрын
  • አይዲዬ ጀግና ሴት ኑሪልን!!

    @frehiwotzewde3618@frehiwotzewde361827 күн бұрын
  • አይደየ ዝና ሙጎሳ ሁሉ እዚህ አለም ብቻ የሚቀር ነው አላህ ሂዳያ ይስጥሸ ያረብ

    @user-kd2dj9sp1k@user-kd2dj9sp1k25 күн бұрын
    • Ameen ❤️🙏

      @ditaayda1541@ditaayda154124 күн бұрын
    • ሁለመናሽን አሥተካክሎት ወደአላህ ተመልሠሽ የአላህንውዴታ እንድታገኝ እመኝልሻለሁ ትልቁሥኬት የአላህውዴታነውና

      @hshhehsge7113@hshhehsge711319 күн бұрын
  • My Beautiful Ayda❤ you are so Amazing.

    @SamSam-vi2ry@SamSam-vi2ry27 күн бұрын
  • wow amazing mame may alahi bless u and u family

    @sittemohammed4673@sittemohammed467326 күн бұрын
  • ማሻአላህ የሰው ልጅ በሂወት እያለ በዚ ልክ በመልካምነት ሲመሰከርለት እንዴት ደስ ይላል

    @kamilaahmed7275@kamilaahmed727526 күн бұрын
  • Aidaye melkam enat! Mesale 31 lay yalechiwin set tibelchiyalesh! I am honored to hear about you! You are more than a treasure! Egziabher lebetesebishina lanchi selamin yistesh! I am deeply sadened to hear about your son! God be with him! I will keep you and your family in my heart. You are unique and special! And Neway I admire your work! Especially your song "Yene Deha". I also admire the love you both shared! Beyalachihubet tenenetinana selamn yistachihu! Belijochachihu tekasu. I hope to hear more about you and your work in the future. Blessings and love to both of you! Two people from different background to live this long with love and respect for each other amazes me! You are an example of true love! I wish you well and happiness. Long live both of you! ❤❤❤❤

    @makedaargaw485@makedaargaw48517 күн бұрын
  • አይዳ እውነት እድለኛ ነሸ እንደዚ አይነት ልብ ሰላለሸ ከውሰጥም ከውጪም ቆንጆ ሰለሆንሸ እግዛብሔር ቀሪ ዘመንሸን ያሰበሸውን ይሙላልሸ

    @marthahidego7902@marthahidego790227 күн бұрын
  • አትቅበሩኝ አለች ካንገቴ በላይ ሲወጡ ሲገቡ ልጆቸን እንዳይ እናት ለልጆችዋ ደካምዋን ! ህመምዋን ! ብሶትዋን ! ችላ በቃ ልጆችዋ ፊት ሁል ግዜ ፍገግታዋ ፍቅርዋ በቃ ሁሉ ነገርዋ ሙሉ ነው አይድየ ለልጅዋ ህክመና ክትትል ብላ ልጆችዋን ስብስባ እቅፍ ድግፍ አርጋ ይዛለች አይድየ የሴት ተመሳሌት ነሽ ባንች ማንንት ውስጥ እራሴን ስላየሁት ነው አንድ የአጎቴ ሚስት ምን ትል መስላችው ወንድና.....የተመቸው ቦታ ነው ትል ነበር ግን ደሞ ልክ እንደ እናት አንድ አንድ አባቶች ለልጆቻቻው ሂወታቸውን የሚስጡ አሉ ለጠንካራ እናቶችና አባቶች ሺ አመት እንዲኖሩልኝ እመኛለው❤

    @zeynebzelelew1288@zeynebzelelew128826 күн бұрын
  • Ayda, you are such an Angel, FLAWLESS, great examples to others. You are well deserving it! 🎉🎉🎉🎉

    @user-wn2sf4jo1w@user-wn2sf4jo1w27 күн бұрын
  • Ohh God be with you in your life time you are great one

    @tigistalemayehu5780@tigistalemayehu578026 күн бұрын
  • አይዳ ሃሰን፡ በመፈሳዊም ይሁን አለማዊ ህይወት ሊያስመሰግኑ የሚችሉ ከብዙዎቻችን የተሻለ ስራዎችን ሰርተሻል። በፍቅር ህይወትሽም ደስ የሚልና ምቾትም ያለው በተጨማሪም ሁለት ልጆችን አፍርተሽ ከሰላሳ አመት በላይ ኖረሻል ሆኖም ግን ሰዎ በህይወት ሲኖር ጎዶሎ አይጠፋም። ከነዋይ ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፋችኋል በመጨረሻ ግን በአፍላ ፍቅር ሳላችሁና ሳጨምቱ ያልታያችሁ መጨረሻችሁን ስትመለከቱ ለመለያዬት በቃችሁ ይህ ደግሞ በአንች ፡በልጆችሽ በጥቂቱም ቢሆን በንዋይ ላይ ችግር ፈጥሮባችኋል። አነሰም አደገም ንዋይ በመሰለው መፈሳዊ ህይዎቱን በመከተልና በሃይማኖት የመሰለችዉን አግብቶ ወልዶ መኖር ሲችል እንደተባለው መልከ መልካሟ ፤በጎ አድራጊዋ ፥ ጠንካራዋ አይዳስ? ብዙዎች የሰጡት መልካም አስተያዬት እንደተጠበቀ ሆኖ አንዳዶች ደግሞ መልካም ስራዋ እንዳለ ሆኖ በዚች አለም ላይ ቀሪ ባለመኖሩ ፍርዱ የፈጣሪ ቢሆንም አንችም እንደነዋይ የመሰለሽን እምነት ፕራክቲስ የማታደርጊ ከነበረ ፈጣሪ አግዞሽ አማኝ ሆነሽና የበለጠ አምሮብሽ ለማዬት ያብቃን።

    @user-vy5qq4nm8h@user-vy5qq4nm8h17 күн бұрын
  • ይገባሻል ተባረኪልን

    @kng4900@kng490027 күн бұрын
  • የኔ ቆንጆ እድሜሽ ይርዘም መልከሽ ስነምግባርሽ ተግባርሽ ንግግርሽ ሁሉም ሚያስቀናነዉ❤❤❤

    @MesNima-fk8vy@MesNima-fk8vy27 күн бұрын
  • Ayda you are amazing. Please do documentary film for Alemtsehay Wedajo. She needs this kind of documentary film I m so proud of you

    @ethio4421@ethio442126 күн бұрын
  • Proud of you !God protect you all the time!!!

    @elizabethmekbib715@elizabethmekbib71521 күн бұрын
  • በጣም ብርቱና ጠንካራ ሰው እድሜ ይስጥሽ🎉🎉🎉

    @kitchen2176@kitchen217627 күн бұрын
  • ወይ አንቺ ሴት ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ቅን ልብ ያለሽ ደሞ ውብ አድርጎ የፈጠረሽ በርቺ ጎበዝ በልጆችሽ ተደሰቺ ተባረኪ ንፁህ ኢትዮጵያዊ !!!!!!

    @messiye6573@messiye657326 күн бұрын
  • በጣም እጅግ አስተማሪ ዶክመንተሪ ስራ ነዉ

    @kasahunsoratube3290@kasahunsoratube329027 күн бұрын
  • የተወዳጁ፡ነዋይ፡ደበበ፡ባለቤት፡ረጅም፡ዕድሜና፡ጤና፡ለዲታ፡እና፡ለመላቤተሰቦ፡ይሁን፡፡

    @user-el4ul5lj9l@user-el4ul5lj9l26 күн бұрын
  • You are strong woman ,Beautiful in sideout🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 love u

    @Jerie-sl1fr@Jerie-sl1fr17 күн бұрын
  • ተባረኪ።

    @almazhagos1195@almazhagos119513 күн бұрын
  • እድሚ እና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

    @fikirteahmed9881@fikirteahmed988127 күн бұрын
  • Aydiye Allah lijishin yimarew 🙏 edime tena ke eman gar yistish. Beduniya yetenegerelish nesh. Allah lanchi emanin, teqiwa sebir Allah yistish ananarish yedenel Islam ☪️ muimin 🙏 Allah yargish.

    @nejatali7088@nejatali708827 күн бұрын
  • Masha Allah ❤

    @RosaH536@RosaH53627 күн бұрын
  • አቦ ያንቺ አይነት አንድ ሺ መንታ ይወለድ።

    @TedyTeklu@TedyTeklu27 күн бұрын
  • እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ ልጆሽን ይጠብቅልሽ❤❤❤

    @user-vj4zo8mt9s@user-vj4zo8mt9s27 күн бұрын
  • ልዩ ጀግና ጠንካራ ውብ ሴት ነሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🙏

    @user-zz7yn3rm5e@user-zz7yn3rm5e23 күн бұрын
  • Ayda am a Mam as well, But am jealous. U are Amazing woman.God be with u a beautiful soul 🎉

    @elza253@elza25323 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤. I wish you live forever I respect you

    @rahelalemayehu6229@rahelalemayehu622926 күн бұрын
  • አይዳ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጅር ስራ ገቢነኝ ግን እንቅልፌን ትቼ ነው ፕሮግራሙን የጨረስኩት ስወድሽ በተለያዩ ሚዲያዋች ሳይሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ደጋግሜ ነው የማይሽ በተለይ ለሚሊኒየም ንዋይ መድረክ ላይ ጋብዞሽ ስትነሺ አቤት ውበት ማሻአላህ እስካሁን ካይኔ አጠፊም ❤️🥰 ስወድሽ የሴት እመቤት ከነዋይ በመለያየታችሁ እራሱ በቅርብ እንደሚያቃችሁ በጣም ነበር የምናደደውና የማዝነው ልጅሽንም አላህ አፊያ ያርግልሽ አንቺንም አፊያ ያርግሽ እሱ ይጠብቃችሁ ምን ያኽል መታደል ነው እንዲህ በሰው መወደድ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

    @masriset7386@masriset738621 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ሁሉንም አሟልቶ የሰጠሽ ሰው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

    @hidethaylemariyam1484@hidethaylemariyam148427 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤ Very beautiful girl inside and outside long live to you and to your family .

    @destakeremela-pl4uh@destakeremela-pl4uh24 күн бұрын
  • አላሕ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ፍሚሊሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈ❤❤❤

    @user-gq7ys9sj8q@user-gq7ys9sj8q27 күн бұрын
  • አይዳ ያንቺስ ለየት ያለ ነው ምንም ነገር አይቀነስብሽ❤❤❤ተባረኪ ፈጣሪ በታዓምሩ የልጅን ጤና ሙልት ያርግልሽ።❤❤❤

    @DawiteSisay@DawiteSisay21 күн бұрын
  • አይዳ የጥቁር አንበሳ ትቸሮች ለምን አላቀረብሻቸውም አንቺ መልካም ሰው ስወድሽ እኮ😍😍😘😘

    @lucihymaryi7483@lucihymaryi748327 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @yonastesfaye8759@yonastesfaye875926 күн бұрын
  • አይዳ የሴት ልክ ነሽ የልጆችሽን ወግ ማረግ እየሱስ ክርስቶስ ያብቃሽ❤❤❤

    @abebech3154@abebech315426 күн бұрын
  • በጣም ደስ የምትለኝ አላህ መጨረሻሽንም ያሳምርል ውዴ ዋናው መጨረሻ ማማር ነው ቆንጂት አላህ በራህመቱ አፍያ ያርግል❤

    @emuyahya9351@emuyahya935118 күн бұрын
  • long live to you and your family. Iida means the gift from the God.

    @gebeyehuworku189@gebeyehuworku18926 күн бұрын
  • እዚህ ጋ ነው ስብስክራይብ ያረኩሽ አይድዬ ኑሪልን ክበሪልን አሏህ ሂዳያውን ይምራሽ መጨረሻሽንም አሏህ ያሳምርልሽ አሚሚሚን😊

    @jimmaboneya5665@jimmaboneya566522 күн бұрын
KZhead