Ethiopian Drink "How to Make Shameta Metet" የሻሜታ መጠጥ አሰራር

2017 ж. 6 Қар.
37 722 Рет қаралды

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер
  • ማሚዬ ስወድሽ እኮ ኪደንዬ ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ እድሜ ጤናውን ትስጥሽ ኑሪልን

    @user-jz6hz3wi9x@user-jz6hz3wi9x6 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እማዬ ከእርጋታ ከኢትዮጲያዊነት አለባበስ ስብና ጋር ሁሉን አድሎዎታል እማዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ከነቤተሰብዎ ሙያ ብዙ ተማርን ኑሮው ውድ ሁነ እንጅ ሳንሰራው ።

    @melkammengistie5606@melkammengistie56066 жыл бұрын
  • ማሚ እጅሽ ይባረክ ኑርልን ከንቺ እየተማርኩ በባሌ እጄን እሳማለሁ

    @shemimapro4060@shemimapro40606 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ማማዬ የፊልተር አጠማመቅ ብታሳዩን።

    @hanakebede8864@hanakebede88646 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ማአሚ የጠላ አሰራር አሳዩን

    @ranelseifu5805@ranelseifu58056 жыл бұрын
  • እናመሠግናለን ማማዬ

    @user-hg3oc4xq6r@user-hg3oc4xq6r6 жыл бұрын
  • betam enamesgenaln erjim edmi yastash

    @taibamohamed4163@taibamohamed41636 жыл бұрын
  • Be ewunet Ena teaching edimey yistilen enameseginalen

    @genifiker3958@genifiker39586 жыл бұрын
  • ዋው በጣም ደስይላል እናመሰግናለን

    @SamiraHasan-fg3lg@SamiraHasan-fg3lg6 жыл бұрын
  • የኮረፌ አጣማመቅ ብታስተምሪን በጣም ነው

    @user-vx9ty9hj3r@user-vx9ty9hj3r8 ай бұрын
  • Emamayaaa ejesh yebarek yena enate

    @debreworkafeworki6778@debreworkafeworki67786 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

    @tigesitegatinhe8485@tigesitegatinhe84856 жыл бұрын
  • እናመስግናለን ማማየ እደሚና ጤና ይስጥልን

    @user-oe1ni9rl1m@user-oe1ni9rl1m4 жыл бұрын
  • ኡፍፍፍፍ አይ ሻሜታ ውስጤ ነው ስወድኮ እናታችን በጣም ነው እማመሰግነው 💚💛❤

    @user-eo7pr3ku3m@user-eo7pr3ku3m6 жыл бұрын
  • ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ማማዬ

    @user-kq2wo6el6n@user-kq2wo6el6n Жыл бұрын
  • ወላሂ ቡግንጅ አሞኝ ሻሜታ ጠጣበት ብለውኝ ዱባይ ላይ ኬት ላምጣ ገላገልሽኝ እድሜና ጤና ይስጥልን ማሚዬ

    @user-wd7xj4qm9r@user-wd7xj4qm9r25 күн бұрын
  • ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን ጠፍተዋል ደሞ

    @abduis4343@abduis43435 жыл бұрын
  • enamesegenalen mamiye

    @asiyakebede9626@asiyakebede96266 жыл бұрын
  • Edemen ena tenan yistehote betam enamesegnalen enatachn

    @ayooayoo6289@ayooayoo62896 жыл бұрын
  • ማዘርዬ ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥልን

    @yetimtools@yetimtools Жыл бұрын
  • betam enamesegenalen mazer

    @mesaymeshesha9266@mesaymeshesha92666 жыл бұрын
  • Betam enmesegenaln eregeme edemena tena yesetelen fetary

    @mesehailuhailu6585@mesehailuhailu65856 жыл бұрын
  • እናመሠግናለን እናታቺን ይህቢደወአዲሤነው 💜💜💜💕💕💕

    @sit8475@sit84756 жыл бұрын
  • Ewedishalew emaye.keep it up I like your videos programme.

    @user-ds5ne1bv4z@user-ds5ne1bv4z6 жыл бұрын
  • wey ye seferen tezeta ametubegn seferachen telk shameta bet neber 😍👍🏻

    @Salemkhabesha@Salemkhabesha6 жыл бұрын
  • Thank you Mamaye.

    @elianayegeta809@elianayegeta8096 жыл бұрын
  • inameseginalen Mam bartulin

    @amukiyakiya4239@amukiyakiya42396 жыл бұрын
  • Tanks yene enat ❤

    @natnaellishan1326@natnaellishan1326 Жыл бұрын
  • ማምዬ ሙያ ስለምታስተምሪን በጣም እና መሠግናለን የኔ ጥያቄ የአትክልት ሾርባና ያበባጎመን አሠራር ቢያሳዩን

    @rahelnoreyi3413@rahelnoreyi34136 жыл бұрын
  • እናት አለም በጣም እናመሰግናለን እውነት ወሳኔ እናት ነሽ ብዙ ነገር አስተምርሽናል አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ

    @rukiyeyimer7503@rukiyeyimer75036 жыл бұрын
  • Mamii thank you siwedisha

    @hayaatahawaes9464@hayaatahawaes94646 жыл бұрын
  • mam selam Ena tena edmi abzto yistelen gen yihne metete le legemriya gizi mayete newu Beso alegne eseralehu

    @almazbrendel3903@almazbrendel39036 жыл бұрын
  • ማዘርዬ እጅዎትን ይባርክ.

    @mekonnen74@mekonnen746 жыл бұрын
  • Thank you

    @redetshiferaw5847@redetshiferaw58476 жыл бұрын
  • Mami betam des yllal emtserut muya

    @remlanasirmohammed3737@remlanasirmohammed37373 жыл бұрын
  • ውይ አንች የተባረክሽ እናት እንዴት እኮ እንደምወድሽ ሻሜታን በስም ነበር የማውቀው አሁን ባንቺ በውዷ እናቴ አሰራሩንም አውቄለሁ ብርክርክ በይ እድሜና ጤና ከተትረፈረፈ ሰላም ጋር እመኝልሻለሁ ዘርሽ ይባረክ።ውድድድድድድ

    @marina.jesuslove7976@marina.jesuslove79766 жыл бұрын
  • እማየ እንደምን አለች እናቴ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልኝ .አሰራሩን አልችልም ነበር አመሰግናለሁ

    @user-ry1wy8dv9l@user-ry1wy8dv9l6 жыл бұрын
  • edmana tena gestlen enatachn.

    @tinawolde9826@tinawolde98266 жыл бұрын
  • Thanks Mum !!!

    @jesuswillneverletyoudown5503@jesuswillneverletyoudown55036 жыл бұрын
  • ማዘር ሰላም ለርሶ ይሁን እናቴ እንዴት ኖት አሁን ግዜው የጾም ስለሆነ የጾም ምግብ አሰራር ቢያሳዩን ከርሶዎ በጣም ብዙ ትምርት አግኝተናል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር

    @hanamillion2764@hanamillion27646 жыл бұрын
  • Mamma Selam new cheko endete new yemiseraw mamiy kalasechegerku enwedeshalen😍

    @aelsinotesfamarjam3088@aelsinotesfamarjam30885 жыл бұрын
  • Thx

    @mlhmlh5603@mlhmlh56036 жыл бұрын
  • ማማዬ ተምር ጠላ እዴት ነው እሚስራው

    @emebetassefajemaneh7112@emebetassefajemaneh71126 жыл бұрын
  • ማማ እድሜና ጤና ይስጦት

    @ziyadanurbarbat3372@ziyadanurbarbat33726 жыл бұрын
  • betami en mesgenlen mamiyee

    @dinglameljeamalje6144@dinglameljeamalje61446 жыл бұрын
  • Wow በጣም እረጅም ግዝ ሆኖኛል ክተጣው አሁን ሰርቺ እጠታው ማሚ በጣም አምስግናልሁ

    @fatmaendris9942@fatmaendris99424 жыл бұрын
  • betam amesegnalew enate

    @kedistamanuel8563@kedistamanuel85636 жыл бұрын
  • ማዘርኔ ዛሬ አምሮኝ ሻሜታ ከእርሷ አይቼ ሰርቻለሁ እዴት እንደሚሰራ ስለአሳዩን አመሰግናለሁ እርሷ ያልኩት ከማክበር ነው እግዛብሔር ይባርኳት

    @mr.supernatural396@mr.supernatural3962 жыл бұрын
  • ተባረኪ ማማዬ መቼም ባለሞያ ነሽ እኛንም አጎበዝሽን

    @user-re3re5rj3l@user-re3re5rj3l6 жыл бұрын
  • አመሠግናለው እሕቴ

    @tigetadess6832@tigetadess6832Ай бұрын
  • ስሙንም ሰምቸ አላቅም ለኔ ጠቅላላ እውቀት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ

    @jejeali5926@jejeali59266 жыл бұрын
  • Edemena tena ystot medhanialem emama

    @melon-milug9370@melon-milug93706 жыл бұрын
  • Betam yamral konjo new amsgnalew

    @beyenechasefa3244@beyenechasefa32446 жыл бұрын
  • ማም በጣም ነዉ እማመሰግንሽ እድሜና ጤና ይስጥልን የሾርባ አሰራር የፆምና ከፆም ዉጭ የሚጠጡ አሰራርን አሳይን እማ

    @meroonmeme8303@meroonmeme83036 жыл бұрын
    • Meroon Meme

      @pescarablanc530@pescarablanc5306 жыл бұрын
  • እኔ እንኳን አላውቀውም ተባረኪልኝ ደሰ የምትይ እናት ነሸ ወድጄሻለው

    @sunshinebetew6230@sunshinebetew62306 жыл бұрын
  • እናመሰግናለንውብየኔእናትኑሪልኝ

    @user-jg6jw1vw6y@user-jg6jw1vw6y6 жыл бұрын
  • አለባበስዎ እግዚአብሔር በሚወደው ነው ደስ ሲሉ

    @wbalm123tsfa9@wbalm123tsfa96 жыл бұрын
    • Kkkkkk

      @user-mv4lf9tk8e@user-mv4lf9tk8e4 жыл бұрын
  • እንዴት ሰነበትሽ ማዘር? ብቅል ይጨመርበታል እንዴ?

    @OnlyByGrace1@OnlyByGrace13 ай бұрын
  • Mamaye shamita mndnew lyunetachew

    @natijabirbedane2060@natijabirbedane20604 жыл бұрын
  • Mather gen yet hidew nw??? Plssssss melesilegn. Dena nachew???

    @hanaabinet1751@hanaabinet17514 ай бұрын
  • እናትዬ በርቱ

    @tigitalal1838@tigitalal1838 Жыл бұрын
  • ማማየ እግዚአብሄር እረጅም ድሜና ጤና ይስጥሺ ስወድሺ አሞሺ የነበር ግዜ ከፍቶይነበር አሁን እንዲህ ሁነሺ ሳይሺ ደስአለይ እግዚአብሄርይመስገን

    @adenmm3660@adenmm36606 жыл бұрын
  • Minew shameta?korfe new??

    @zeigamulubrhan9650@zeigamulubrhan96503 жыл бұрын
  • እማ ሚ አመስግንለን እግዝብሕር ጢና ይስጥሽ

    @asterargaw1739@asterargaw17396 жыл бұрын
  • አቤት ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ምሳሳልሽ ሴት

    @destakeremela3591@destakeremela35916 жыл бұрын
    • Mamiye b ewunet amerogi neber...serawu leteta thanks

      @Tube-yv1cy@Tube-yv1cy4 жыл бұрын
  • ሻሜት መቡካት ያሰፈልጋል እንደ?

    @fastfast8206@fastfast82066 жыл бұрын
  • Mamaiya sewadshi edaman tena yisetashi

    @hawaseid9393@hawaseid93936 жыл бұрын
  • Mm amoooo

    @emilyem5481@emilyem54816 жыл бұрын
  • safety concerns pls I tried it today in glass jar same as her. MY God after 8 hrs the glass jar pops and it was like volcano erupted in my kitchen .

    @genetengdawork9165@genetengdawork91656 жыл бұрын
    • Haha

      @yeabsirabeno2473@yeabsirabeno24733 жыл бұрын
  • Enamsgnaln mom

    @samiraahmad2884@samiraahmad28843 жыл бұрын
  • እማይዬ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ ፍቅሬን ስገልጵልሽ ከልቤ ነው

    @user-in7zv7rc7l@user-in7zv7rc7l6 жыл бұрын
  • Mamaye edemi ke tena gare yeseteshi ..miss u tefeteneshibene nebere 😍😍😍🙏❤️❤️❤️👑. Nurelene ...Luke's yummy

    @hiamanotzewedu9738@hiamanotzewedu97386 жыл бұрын
  • Shameta simun akewalew tetichew gin alakim neber beza lay demo beso besikuwar bicha neber yememesilegn ameseginalew yene enat ye muya enate😍

    @Rose-lw8nn@Rose-lw8nn6 жыл бұрын
    • Rose ortodox mokriw betam yitafital

      @ethiopiaethio9607@ethiopiaethio96076 жыл бұрын
  • እናመስግናለን ማሚዬ ከልብ እድሜሺን ያርዝምልን

    @fatomalha1766@fatomalha17666 жыл бұрын
  • enmasagenlne enatcen

    @bkamenite8598@bkamenite85986 жыл бұрын
  • ያለንበት ሀገር ሞቃታማ ከሆነ እንዳይሸላሽብን በጥብጠን ፍሪጅ ውስጥ ብናስቀምጠውስ??

    @nesriynesriy1716@nesriynesriy17164 жыл бұрын
  • An it work with barely flour. The difference between beso and barely flour because it's hard to find the good beso in France .thanks in advance

    @Ffrita2068@Ffrita20686 жыл бұрын
    • tsehay michael beso is made from roasted barley and made into flour. But the barley flour you buy at the grocery is not roasted.

      @33cakediva@33cakediva6 жыл бұрын
  • ከልብ ባለሞያ ማዘረ፨♥♥♥♥♥

    @saragezae4575@saragezae45756 жыл бұрын
  • thanks you mon እስኪ የማር እና እርሾ ጠላ አሳይኝ

    @user-zn1yt9bs9f@user-zn1yt9bs9f6 жыл бұрын
    • እኔ ላሳይሽ

      @rahmaahemad2975@rahmaahemad29752 жыл бұрын
  • endat nesh mamaya kanchi bezu muya temryalhu konjo tej temka dese beloghnale nurelne ed .ta yesetlne ewedshalhu emaya

    @dineshadinesh2434@dineshadinesh24346 жыл бұрын
    • ከልብ እናመሰግን አለን

      @user-ts4nv8ft5d@user-ts4nv8ft5d6 жыл бұрын
  • አመሠግናለዉ ማማዬ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጦት ማማዬ አብሸን እዴት አድርገ ነዉ ለእንጀራነት የምንጠቀመዉ የተቆላዉን ወይሥ ጥሬዉንነዉ የምንጠቀመዉ

    @rahimaabuna3226@rahimaabuna32266 жыл бұрын
    • Rahima Abuna ትንሽ አመሥ ይደርጋል ውደየ

      @mdinaseid4606@mdinaseid46066 жыл бұрын
    • Rahima Abuna የተቆላ በጣም እሳት ሳይገባው ቢኒ ሲሆን አቆላሉ

      @zahraaliali8483@zahraaliali84836 жыл бұрын
    • Zahraali Ali ጀዛክ አላህ እሺ ከዱቄቱ ጋር አብሬ ነዉ የማቦከዉ ወይሥ አብሹ ለብቻዉ ነዉ ምበጠብጠዉ?

      @rahimaabuna3226@rahimaabuna32266 жыл бұрын
    • Rahima Abuna ማሬ እኔ እንማሥታውሠው እነቴ ሥታሥፈጭ አብራ ነው እምታሥፈጨው ታድያ መብዛት የለበትም ከበዛ ይመራል ለምሣሌ ለ20 ኪሎ የንጀራ እህል ትንሽ የሻይ ብርጭቆ አብሽ ይበቃዋል ይመሥለኛል ውደየ

      @mdinaseid4606@mdinaseid46066 жыл бұрын
    • Mdina Seid እሺ እህት ጀዛክ አላህ

      @rahimaabuna3226@rahimaabuna32266 жыл бұрын
  • Betam balemuya hognalehu edme lemamaye biyalehu....ameseginalehu

    @ethiopiaethio9607@ethiopiaethio96076 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት ማማ ጥርስዎ እንዴት ነው ተሻለዎት

    @wbalm123tsfa9@wbalm123tsfa96 жыл бұрын
    • አዎ እግዚአብሔር ይመስገን

      @Ethiopianfood@Ethiopianfood6 жыл бұрын
  • አያቴን ትመስይኝ አለሺ እማማየ ፈልጌዉ ነበር ለአመልያ ጥሩ ነበር በለወኝ ነዉ እና የምፈልገዉ ሱካር እና ወሃ ብቻ አድርጌ ብጠቀምስ ይቻላል

    @user-dg1cy5if8z@user-dg1cy5if8z5 жыл бұрын
    • አወ ከቻልሽ ከተልባ ጋር

      @rahmaahemad2975@rahmaahemad29752 жыл бұрын
  • Efoy egzaber yiatesh sent bir endemitadignilign betwku noro hule he gym Mels 15 birr eyawetaw

    @bayedensa932@bayedensa932 Жыл бұрын
  • Medenewu eha kworefa new ena emawukewu kworefa sibale new semwu adeis honebeg

    @selamawitedemese6930@selamawitedemese69305 жыл бұрын
  • የቡቅርአጠማማቅ።አስይን።እዲማይስጥሺ

    @bay9642@bay96426 жыл бұрын
    • ነይ እኔ ላሳይሽ

      @rahmaahemad2975@rahmaahemad29752 жыл бұрын
    • እሺእህት

      @bay9642@bay96422 жыл бұрын
  • Sawdsh amyi

    @emilyem5481@emilyem54816 жыл бұрын
  • ሻሜታ የጠጠው መሰለኝ መስራት ግን እፈልግ ነበር

    @user-ox5vd8ht1u@user-ox5vd8ht1u5 жыл бұрын
  • ማሜበውነትአመሰግናለሁ

    @khikhi4486@khikhi44865 жыл бұрын
  • W

    @wendmudegaga6658@wendmudegaga66582 жыл бұрын
  • አኔ አረብ ሀገር ነኝ ኢቶ እያለሁ እጠጣ ነበር ግን እንደት እንደምሰራ አላዉቅም ወ አሁን ላይ መስራት እፈልግ ነበር ዱቄቱ አለኝ ግን እነ ሚጥሚጣን አልፈልግም መጨመር የምፈልገዉ ሱካር እና ወሀ አድርጌ መጠቀም ነዉ የምፈልገዉ

    @user-dg1cy5if8z@user-dg1cy5if8z5 жыл бұрын
    • አወ

      @rahmaahemad2975@rahmaahemad29752 жыл бұрын
  • ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    @fiqrfirye9540@fiqrfirye95406 жыл бұрын
  • Wowowowo👍👍👍👍💔💔💔💔💔💔💔💔💟👍💝💝💝💝💝💞💟💟💟

    @diribeeFofo@diribeeFofo6 жыл бұрын
  • እናታችን ካሜራ ጨመሩ እንደ እኛ ካሜራ አንጨምርም ይቦካል ማለት ነው

    @mdinaseid4606@mdinaseid46066 жыл бұрын
    • እኛ በሥኳር ወይም በማር በጥብጠን መጠጣት ነው እማውቀው

      @mdinaseid4606@mdinaseid46066 жыл бұрын
  • ياحبذالوفي حديعرف لغتهايترجم لناللعربيه

    @user-or9re5fc5s@user-or9re5fc5s6 жыл бұрын
    • نعم تفضلي

      @zamazamzamazam1715@zamazamzamazam17156 жыл бұрын
  • እናመስግናለን ማማዬ

    @mohamedseiyd6287@mohamedseiyd62876 жыл бұрын
  • እናመስግናለን ማማዬ

    @mohamedseiyd6287@mohamedseiyd62876 жыл бұрын
KZhead