የስናፍጭ እና የአዋዜ አሰራር / Ethiopian Food Sinafich and Awaze Recipe

2023 ж. 6 Сәу.
67 744 Рет қаралды

Пікірлер
  • ውዴ ክላስካሉ ማለቴ ሙዚቃው ይረብሻል ድምፅሽ ለመስማት ያስቸግራል እና

    @user-uy9wf7rq1y@user-uy9wf7rq1y21 күн бұрын
  • እረ ተባረኪ❤❤ ባለሞያ አረግሽኝ፡በርቺ እህቴ😊😊😊❤❤

    @alemabebe2674@alemabebe26748 күн бұрын
  • አዳነችዬ በጣም ቀላልና ቆንጆ የአዋዜ እና የሰናፍጭ አሰራር ነው በጣም አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርርር🙏👍❤️❤️

    @lulitlula4290@lulitlula4290 Жыл бұрын
    • በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ሉላዬ ❤ 💞

      @AdanechKitchen@AdanechKitchen Жыл бұрын
  • ተባረኪ በጣም ናለሙያ ነሽ

    @truneshtesema6944@truneshtesema69446 күн бұрын
  • ጎበዝ የኔ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ

    @yeshumneshyeshuming7541@yeshumneshyeshuming75418 ай бұрын
  • Please write your recipe list in the description. Thank you I love what you did.

    @Alex-Binah-Holistic@Alex-Binah-Holistic4 ай бұрын
  • ዋው ጽድት ያ አሰራር እናመሰግናለን

    @user-nj7rj6bt3n@user-nj7rj6bt3n3 ай бұрын
  • Egziabiher amilak edimena tena yistihs amen 🙏 ❤❤

    @alamzagay8791@alamzagay87915 ай бұрын
  • Waoo የኔ ባለሞያ የሰናፍጭ እንዲሁም የአዋዜ አስራርሽ ኮረሪማ ፍሬሽ ያርገዋል ሎሚ ጭማቂ ያጣፍጠዋል እውነት በየቤቱ ብዙ ሞያ ያንች ግን ወድጃለሁ እናመሰግናለን አሜን 🙏🙏🙏

    @TsegheGirmay@TsegheGirmay Жыл бұрын
    • ሰላም ላንቺ ይሁን🙏 ፅጉዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏 💕 ❤

      @AdanechKitchen@AdanechKitchen Жыл бұрын
    • @emebetlemma7419@emebetlemma7419Ай бұрын
  • Betam tiru new

    @bizuayehutebeje7730@bizuayehutebeje77305 күн бұрын
  • ሰላም ላቺ ይሁን የኔ ባለሞያ ዋዉ በጣም ቆንጆ የስናፍጭ አዋዜ አሰራር ነዉ ጥራቱን የጠበቀ ሎሚዉ ዋዉ ለጤና በጣም ተስማሚ ነዉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ወድጄዋለሁ 👏👌👍❤🙏

    @Yemenzwerkyoutube1930@Yemenzwerkyoutube19307 ай бұрын
  • አሪፍ ተመቸሽኝ በተለይ ንፅህናሽ❤

    @yesasye3947@yesasye39478 ай бұрын
  • Egziabiher amilak ejis yibarik amen 🙏 ❤❤

    @alamzagay8791@alamzagay87915 ай бұрын
  • ማሻአላህ በርች 🎉🎉🎉🎉

    @Emuhawiletiyedsewa@Emuhawiletiyedsewa4 ай бұрын
  • ክላሲካል አጥፊልን በደንብ እንዲሰማ

    @facikadessalgn3346@facikadessalgn33464 ай бұрын
  • በጣምምፈልገውሙያነው እህቴ ያለመድሽይ ግን ስናፍጭ ያለፍሪጅቢቀመጥ ይበላሻንምንያህልጊዜስ ይቆያን

    @AsQw-fu4uq@AsQw-fu4uqАй бұрын
  • Mokrew betam yitaftal tebareki

    @medinahussien5638@medinahussien56383 ай бұрын
  • Excellent!!

    @mkdh7364@mkdh736419 күн бұрын
  • Dood jobs blessed

    @faizalovesmm2@faizalovesmm28 ай бұрын
  • ወወወ

    @mekdestub2968@mekdestub29688 ай бұрын
  • ይኣምራል thank you darling.

    @Kbret183@Kbret1839 ай бұрын
    • Than you 🙏❤

      @AdanechKitchen@AdanechKitchen8 ай бұрын
  • ዋው ጎበዝ 😋😋😋

    @mekdeslove471@mekdeslove471 Жыл бұрын
    • በጣም አመሰግናለሁ🙏 💕

      @AdanechKitchen@AdanechKitchen Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤

    @lulagere1495@lulagere14956 күн бұрын
  • ሲያዩት ብቻ ያጠግባል:: እጅ ይባርክ::

    @user-lq4xf8uy2c@user-lq4xf8uy2c4 ай бұрын
  • እንደዚ ነዉ

    @kedrshkur7901@kedrshkur79014 ай бұрын
  • 🎉🎉❤

    @magdapetroy8091@magdapetroy80914 ай бұрын
  • ❤❤

    @user-gk8nz4kn6v@user-gk8nz4kn6v5 ай бұрын
  • 👌

    @estifanosteshager8587@estifanosteshager8587Ай бұрын
  • 💐🙏🏽

    @selamgoytom8175@selamgoytom81756 ай бұрын
  • Pls በ አንግሊዘኛ ምንድነው ስሙ ከ online ሊገዛ ፈልጌ ነው

    @user-ov6yp4wy3d@user-ov6yp4wy3d4 ай бұрын
  • Beset ytamesal wey senafui

    @yordanostesfay7094@yordanostesfay70944 ай бұрын
  • Please use measurements

    @teklukiki3858@teklukiki38582 ай бұрын
  • ሰናፍጩ ይታመሳል በእሳት

    @biniyamtesfaye7590@biniyamtesfaye75907 ай бұрын
    • አይታመስም

      @birkneshbirke8939@birkneshbirke8939Ай бұрын
  • ተባረኪ🎉❤🙏👍🙌🍇❤️💔💜🌹💞💞🍇🍇❤💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    @sameeragee7827@sameeragee7827 Жыл бұрын
    • አሜን 🙏 ❤ 💞

      @AdanechKitchen@AdanechKitchen Жыл бұрын
  • ስናፍጭምዲነው የጎመንፍሬነ?

    @user-uy6mz1de6s@user-uy6mz1de6s3 ай бұрын
    • የኔም ጥያቄ ነው

      @ZeyinebAdem@ZeyinebAdem3 ай бұрын
    • የኔም ጥያቄ ነው

      @user-np7br4ro8o@user-np7br4ro8o6 күн бұрын
  • ሰናፍጩ ለምን ለምን ይጠቅማል ማለቴ በእጀራ ነው የሚበላው አስረዱኝ😮😮

    @LobabaMohammed@LobabaMohammed Жыл бұрын
    • ሰሳም ላንቺ ይሁን🙏 ሉባባ ስናፍጭ ስንል ለብዙ ነገር እንጠቀምበታለን በዋናነት ለጥሬ ስጋ ለጥብስ ማባያ ሲሆን እንዲሁም ለአዚፋ ጣህሙን ከወደድሽው በሰላጣም ላይ መጠቀም ትችያለሽ አዋዜውንም ለጥሬ ስጋ ለጥብስ ማባያ እንዲሁም በአዋዜ የሚሰሩ ነገሮችን የአዋዜ ጥብስ የአዋዜ ዳቦ ለመሳሰሉትን መጠቀም እንችላለን ስለሰጠሽኝ ሀሳብ አስትያየት በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ❤ 🌸

      @AdanechKitchen@AdanechKitchen Жыл бұрын
    • Awo beteleyi lesga konjo new

      @EyerusAlemu-qw8jj@EyerusAlemu-qw8jj6 күн бұрын
KZhead