Ethiopia - የቆሼ ፖለቲካ ከረጲ እስከ ሰንዳፋ!

2024 ж. 18 Сәу.
81 213 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ፈጣሪ ሃገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ይህቺ ሃገር ኢትዮጵያ ብዙ ፈተናዎች አሉቢት ገና ፈጣሪ ግን ከድል ነሺዎች በላይ ድል ነሺ ስለሆነ ሁሉን እያሳለፋት እዚህ ደርሳለች የወደፊቱንም እርሱ ያቅበታል ማሳለፍ ድል ለኢትዮጵያ ለአማራ ፣ለኦሮሞ ፣ለትግሬ ፣ለአፋር ፣ለደቡብ ፣ለሶማሌ ፣ለጋምቤላ ፣ለአደሬ ፣ለቤንሻንጉል ለሁሉም አጠቃላይ ኢትዮጵያ

    @DW-wq2vn@DW-wq2vn27 күн бұрын
  • ድል ለአማራ ህዝባዊ ሐይል ፋኖ ያረብ ያረብ ይህን የአማራ ህዝብ ታደግልን አላህ

    @Hxjg-qv2qh@Hxjg-qv2qhАй бұрын
    • አሜን😢

      @meheretfuchs4724@meheretfuchs4724Ай бұрын
    • 🎉 😮😅፳ 😅፩

      @EndashawDuressa@EndashawDuressaАй бұрын
    • ጃሂል

      @Kedirmoges@KedirmogesАй бұрын
    • ለኢትዮጵያ መፀለይ እስካልቻልክ አይታደግልህም ፈጣሪ የአማራ አምላክ ብቻ አይደለም

      @DW-wq2vn@DW-wq2vn27 күн бұрын
    • @@DW-wq2vn ጀላፎ

      @meheretfuchs4724@meheretfuchs472427 күн бұрын
  • 🤕🤕🤕🤕🤕😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲እግዞኦ ሀጥያታችን

    @blenbbbb3090@blenbbbb3090Ай бұрын
  • Wow this is crazy story! 🎉🎉

    @dreamhrfirm@dreamhrfirmАй бұрын
  • ሁሉም የሚበላውን ያህል ብቻ አንስቶ ይብላ። የደላውም ቢሆን መጠንቀቅ አለበት። እህል ሳይበላሽ ለበላተኛ ይድረስ!!!

    @demissiemitiku5424@demissiemitiku5424Ай бұрын
  • አላህ ሰላም የምጣልን ፋኖዬ መከታዬ💚💛❤💪

    @TaibaAbishi@TaibaAbishiАй бұрын
    • መከታሽን መጠጊያሽን አላህን አድርጊ እኛ ሙስሊሞች መመኪያችን አላህ ብቻ ነው

      @user-ei9mn7ov1o@user-ei9mn7ov1oАй бұрын
    • ጃሂል

      @Kedirmoges@KedirmogesАй бұрын
    • ኢትዮጵያ ማለት እስካለመድክ ፈጣሪ ሰላም አያመጣልህም

      @DW-wq2vn@DW-wq2vn27 күн бұрын
  • Abren enidfa enji enidefa aydelem

    @wondimuheme477@wondimuheme477Ай бұрын
  • Follow shammar Abeni ! Let us learn genuinely approaches towards truth!!

    @user-oo2ht1vo2x@user-oo2ht1vo2xАй бұрын
  • እንደው በፈጠረህ አምላክ አሁን የኢትዮጵያ ባለስልጣናት አገሪቷ ላይ ያለው ችግር የንሮ ውድነትና በየቦታው ጦርነት ችግር መፍታት ያልቻሉ ቆሼ.. ችግራቸው ይሆናል ብየ አላምንም.. ካለዛም የጠቀስካቸው ሚሊዮን ብር ወቶ አሁን ሥራ ያቆመ ወዘተ.. ባለስልጣኖች ከ ረዳት ሌቦች ሆነው ብሩ በልተውታል 4ነጥብ

    @danielg.162@danielg.162Ай бұрын
  • ሲለታኑ ብኖረኝ ማረገውን አካለው ጊኒ መጊሲቲ

    @SinetayhuMulugeta@SinetayhuMulugetaАй бұрын
  • ወይ ጉድ.... 🤔🙄😔

    @Dagmawii@DagmawiiАй бұрын
  • ባልሳሳት ኬንያ ፕላስቲክ መጠቀም ተከልክሏል ሲባል ሰምቸ ነበር። ከፕላስቲክ ውጭ የሆነ ቆሻሻ እኮ ማዳባሪያ ማድረግ አይደረግም እንዴ??? ደግሞስ 30% የሚመረት የምግብ እህል ይባክናል ይባላል። ለኤሬክሪክስ ቀረ እንዴ???

    @demissiemitiku5424@demissiemitiku5424Ай бұрын
  • 😭😭😭😭

    @rahelyoutube8784@rahelyoutube8784Ай бұрын
  • ምርጥ ዘጋቢ

    @user-qz3hv5qh8w@user-qz3hv5qh8wАй бұрын
  • 💔💔💔💔ዉይዘንድር ሥንቱን።እየን ሥንቱን ፥ሠማን።

    @Sara-kr9xn@Sara-kr9xnАй бұрын
    • አያመችም

      @yohannesaylew7883@yohannesaylew7883Ай бұрын
  • ❤ ኑሩልን ፈታዎች ❤

    @bakeman6728@bakeman6728Ай бұрын
  • መጊሲቲ እኒ አውከዋለው

    @SinetayhuMulugeta@SinetayhuMulugetaАй бұрын
  • ድምፅየለዉም

    @rahimabeautiful7566@rahimabeautiful7566Ай бұрын
  • 11111

    @user-yf5gg3hb8v@user-yf5gg3hb8vАй бұрын
  • Kkk

    @AbebaAlemu-kk9wq@AbebaAlemu-kk9wqАй бұрын
  • እውነትን በመሸጥ የከበረ ካለ TPLF ይከብር ነበር!

    @-maranatha-tube9051@-maranatha-tube9051Ай бұрын
  • ቆሼ ድሮ ቀረ

    @cnne5932@cnne5932Ай бұрын
  • ደልልለአማራፋኖኖኖ❤❤❤❤

    @user-ov3nv6it8c@user-ov3nv6it8cАй бұрын
  • በጣም በሚገርም ሁኔታ የተፈናቀሉ ሰዎች እስከአሁን የተሻለ ነገር አልተፈጠረላቸውም በተለይ ጀሞ 2 ለሚኖረው ማህበረሰብ...ብዙ ምስቅልቅል አለ ሰሚ የለም እንጂ

    @BehailuDagne-mo8dz@BehailuDagne-mo8dzАй бұрын
  • የአስተዳደር አይን አቅም ባጡ በእነ አዳነች አቤቤ ዝብርቅርቁ የወጣ ችግር ደርሶ እየታየ ነው ።ሴራው ችግሩን ለይቶ ባለማወቅና ለመፍትሔው በሚደረግ ጀርባ ሌብነቱ ነው ።

    @merarawyinager4675@merarawyinager4675Ай бұрын
  • ኣሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ ክዚህ ከደርግ ግዜ የከፋ ሞት ኣደጋ እየደረሰበት ነው። ስለዚሁ የኢትዮጵያ ህዝብም ክፉ ትእድልት የታደለበት ግዜም ጌና ኣላለቀለትም። ስለዚህ ለዚሁ ታላቁ ችግር የሚፈታው ህዝቡ ተባበሮ ተነስቶ፡ የመፍትሄው መንግዱ በመያዝ'ና በቆራጥነት ተንስቶ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ለይቶ በማወቅ ሲነሳ ብቻ ነው መፍትሄው። ኣለበለዝያ ኣሁንም እንደምታዩት ድመት'ና ኣይጥ ማለትም፡ ማለት፡ ብልጽግና'ና ወያነ ተስማምተው ለፋኖ'ና ለኣማራ ህዝብ እየጨፈጨፉ የኣማራ መሬት እየነጠቁ ለወያነ እየሰጡ ናቸው። ከዛ ቀጥለውስ፧ ወደ ወልቃይት ጸገዴ ሊቀጥሉ መሆናቸው 100% የተረጋገጠ ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ፡ መሬትህ እየተነጠቀ፡ ለዚሁ የመንጠቅ ሁኔታ የሚቃወሙ ፖለቲከኞች ደግሞ እየገደሉ'ና እያሰሩ እያባረረ ለህዝብ ኣማራ የከፋ ግዜ ደርሶበታል። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ኣሁንም ተባብረህ ለነዚህ ለነ ኣብዪ'ና ለነ ጌታቸው ረዳ ከሚያዋጣህ ወገን ሁነህ ተታግለህ ውግዳቸው። ኣለበለዝያ ግዜው የከፋብህ ነው። ተው ተው ተው ለኣብዪ'ና ለወያነ ኣትመናቸው። ኣለበለዝያ እልቂትህ እየክፋ ነው።

    @negaaraya6811@negaaraya6811Ай бұрын
  • አብይ ደነዝ የከተማ ህንፃ ከምታፈርስ መጀመሪያ ይህን ነበረ

    @user-jk9yt8mm7e@user-jk9yt8mm7eАй бұрын
  • ኩቫቫ ትለክ ሀፊት እደሆነ መግሰት አያወከውክም

    @SinetayhuMulugeta@SinetayhuMulugetaАй бұрын
  • 😅😅😅😅

    @negastnegast1787@negastnegast1787Ай бұрын
  • Sendfa is my home

    @tsehayarega848@tsehayarega848Ай бұрын
  • 😂😂😂😂

    @SmilingEyeglassFrames-wh8gi@SmilingEyeglassFrames-wh8giАй бұрын
  • ስለ ቆሼ ቆሻሻ ሁሉ የአዲሳባ ሕዝብ ይመለከተዋል አንድ ሰሞን የወንዶች ጉዳይ የሴቶች ግዳይ ይባል ነበር የቆሼ ጉዳይ የሕዝብ ጉዳይ የሕዝብ ---------

    @yeshikifle8736@yeshikifle873622 күн бұрын
  • Demo ezy min tefetere🤔

    @andromedacassiopiea@andromedacassiopieaАй бұрын
  • የአንተ አይነት ክፍት አፍ በዚያ ሲያልፍ ተጸዳድቶ ነው በዚያ የተሰየመው

    @seyfegebrelmulugeta3277@seyfegebrelmulugeta3277Ай бұрын
KZhead