ህሊና ድራማ ክፍል 3 - Helina Drama Part 3

2024 ж. 27 Сәу.
552 572 Рет қаралды

ህሊና ድራማ ክፍል 3 - Helina Drama Part 3
#HelinaDrama
#SalkanTube
#ethiopiandrama
contact us
on Instagram
instagram.com/yoseph__kas...
TikTok
www.tiktok.com/@salkantube?_t...
Facebook
/ 1221filmsproduction

Пікірлер
  • ዉድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለስምንተኛዉ የአብይ ፆም ለሆሳህና በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ፍትህ በየቦታዉ ለሚቃጠሉ ⛪⛪️⛪️🔥🔥ቤተክርስቲያን እና ያለትፉታቸዉ ለሚገደሉና ለሚታሰሩ ወገኖቻችን 😢😢😢🙏🙏🙏

    @EyerusMaryam@EyerusMaryam18 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-so8dg7yx4k@user-so8dg7yx4k18 күн бұрын
    • Amen

      @zulal40@zulal4018 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን❤❤❤

      @hawamohammed8515@hawamohammed851517 күн бұрын
    • አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የደክተሩ መሰቀል ደስ ሲል❤

      @SelamKahsay-iv5vu@SelamKahsay-iv5vu17 күн бұрын
    • አሜን

      @hiwotdagne2051@hiwotdagne205117 күн бұрын
  • የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኦሳና በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው የስላሴን ልጅነት ያገኘሁበት ዳግመኛ የተወለድኩበት በውሀ እና በመንፈስ ቅዱስ የተጠመቅኩበት ቀን ነው እግዚአብሔር የሰጠኝን ልጅነት ጠብቄ እቆይ ዘንድ ይርዳኝ ❤🎉

    @yekassaehet@yekassaehet17 күн бұрын
    • አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በቤቱ ያፅናሽ

      @user-ni3os9tw5w@user-ni3os9tw5w17 күн бұрын
    • እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ❤❤❤❤❤

      @alshaibani8594@alshaibani859417 күн бұрын
    • እንኳን አብሮ አደርሰን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

      @cerkic3510@cerkic351016 күн бұрын
    • በቤቱ ያፅናሽ

      @rrrtuui2204@rrrtuui220414 күн бұрын
    • Amen enkuan abro aderesen bebitu yatsnashi

      @user-gi3zm5ri4v@user-gi3zm5ri4v11 күн бұрын
  • ታሪኩ ባባ ቢኖርበት በጣም ደስ ይል ነበር ነብስህን በገነት ያኑርልን ባባ😢😢😢

    @yohanstekle388@yohanstekle38816 күн бұрын
  • የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለወሳህና ⛪🙏❤❤

    @user-wl3lj9xf5x@user-wl3lj9xf5x17 күн бұрын
    • አሜን

      @BeletuSntayehu@BeletuSntayehu17 күн бұрын
    • እንኳን አብሮ አደርሠን ውደ

      @alami5787@alami578717 күн бұрын
    • Amen🙏

      @user-cq2io3pj3q@user-cq2io3pj3q15 күн бұрын
    • Enkan abro adersn

      @user-kk9zw5gf9n@user-kk9zw5gf9n14 күн бұрын
  • እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤

    @AtoMedia@AtoMedia18 күн бұрын
    • Ere woman, get the hell out of here🤨

      @riri-wj6xp@riri-wj6xp17 күн бұрын
    • 😂😂😂😂 እዉነት

      @Semera-od3pg@Semera-od3pg17 күн бұрын
    • Be Selam tegelagey enate

      @user-vz5we3kl7r@user-vz5we3kl7r17 күн бұрын
    • ⁠@@user-vz5we3kl7r😂😂😂😂

      @amytk6095@amytk609517 күн бұрын
    • mache naw mitiwoljiw malte miwoldut

      @abenezerabeni1032@abenezerabeni103217 күн бұрын
  • ቴዲ. እኮ ሁሉም አይነት. ሆኖ መተወን. ይችላል. ዋው. ደሞ መስሎ ሳይሆን. ሆኖ ነው ሚሰራው ዋው. በጣም አደንቅሀለው

    @zadzad6339@zadzad633917 күн бұрын
    • እዚህ ላይ ግን የተሳካለት አይመስለኝም

      @TemesgenMamoDoyo@TemesgenMamoDoyo13 күн бұрын
  • አጠረቃቅሜ አንዱን ቀን አየዋለሁ እንጂ በየሳምንቱ ስቆነጥር አልገኝም

    @TsionAbere-yp3hu@TsionAbere-yp3hu17 күн бұрын
    • 😂😂😂 እኔም ይጨቀኛል

      @RahelTeka-il8vo@RahelTeka-il8vo17 күн бұрын
    • 😂

      @sasrat7146@sasrat714617 күн бұрын
    • ክክክ

      @user-jm3lg2cc5h@user-jm3lg2cc5h17 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂

      @user-ruru678@user-ruru67817 күн бұрын
    • የኔም ሀሳብ ነዉ😅😅😅😅😅

      @user-kd6jd9yo1i@user-kd6jd9yo1i17 күн бұрын
  • እንኳን ለሆሳና በአል በሰላም አደረሳቹ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከተያዮች ፊልሙ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

    @RahelTeka-il8vo@RahelTeka-il8vo17 күн бұрын
    • አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

      @BeletuSntayehu@BeletuSntayehu17 күн бұрын
    • አሜን

      @djabdire4037@djabdire403717 күн бұрын
  • ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆእና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏

    @Tamralech-mq5qg@Tamralech-mq5qg17 күн бұрын
  • እስኪ በስደት እንዴኔ የመረረዉ ማነው ፍጣሪ ይድርሰልን ዱአ አጉልኝ ጋይስ😢

    @seadamuhammad@seadamuhammad18 күн бұрын
    • አይዞሽ

      @user-eb7td6qq5q@user-eb7td6qq5q18 күн бұрын
    • አይዞሸ እኔም እዳች ነኝ

      @salamghosn8854@salamghosn885417 күн бұрын
    • 😢😢😢አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እኔ አለሁ እንደ አንችው ስደት ሀሞት ነው ስደት እያነቡ እስክስታ ነው በአጠቃላይ በቁም እንደመቀበር ነው ማግባት መውለድ መፈቀር እንደ ሰማይ እራቁኝ ኤጭ😢

      @yekassaehet@yekassaehet17 күн бұрын
    • ፈጣሪ የልብሸን ጎዶሎ ይሙላ❤

      @esralebeyene7702@esralebeyene770217 күн бұрын
    • ​@@salamghosn8854ፈጣሪ ይድረስልን

      @seadamuhammad@seadamuhammad17 күн бұрын
  • በጣም ነው የተመቸኝ ቶቶሎ ልቀቁልን ❤❤❤❤❤

    @seadaOumer-rp1sk@seadaOumer-rp1sk17 күн бұрын
    • እኔም

      @lidyakumlachew6044@lidyakumlachew60442 күн бұрын
  • የፍናን ድምጽዋን ❤ ሁሉም ነገርዋን ❤❤❤

    @saar989@saar98917 күн бұрын
  • እዚጋ ግን ያለገባኝ ነገር ላይክ አርጉኝ አምሮኛል እርጉዝ ነኝ የምትለ ክፈያ አለው እንዴ አልገባኝም ለምን ትለምናላቹህ😏

    @hymi1709@hymi170916 күн бұрын
    • ሱስ ነዉ😂😂😂😂

      @HsksnsHaovs@HsksnsHaovs14 күн бұрын
    • እኮ እኔም አልገባኝም😂😂😂

      @meeenegn3361@meeenegn336110 күн бұрын
  • wow ከፍ ብሎ የመጣ ምርጥ ድረማ ቀሪውን ክፍል ሣሥብ ጉጉቴ ይጨመራል ከዳሬክቱ አሰከ ተዋናዮቹ ካሜራው ልቅም ተደርጎ የቀረበ እናመሠግናለን❤❤❤❤

    @s0lomon150@s0lomon15017 күн бұрын
    • ለምን ዝም ብለህ አታዪም?

      @Media-gn2et@Media-gn2et17 күн бұрын
    • 😅😅😅​@@Media-gn2et

      @user-xe6kc4zb1x@user-xe6kc4zb1x14 күн бұрын
  • በየቀኑ እንዲለቁላቹ የምትፈልጉ በጀት መድቡላቸው በጣም ብዙ ለፍተው ነው የሚለቁልን እኛ እንደምናየው 30 የሰላሳ ደቂቃ ድራማ አደለም

    @SamerawtAdemasu@SamerawtAdemasu17 күн бұрын
  • ደስ የሚል ትወና😊ደስ የሚል 💔የፍቅር ታሪክ

    @eldanagetachewtube4260@eldanagetachewtube426017 күн бұрын
  • ሁሉንም እማደንቃቸው አክተሮች ❤️❤️❤️❤️❤️

    @vxdgougf1707@vxdgougf170717 күн бұрын
  • በጣም ደስ ይላል የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው ❤❤😢😢

    @Alhamdulillah_2534@Alhamdulillah_253416 күн бұрын
  • የተዋሕዶ ልጆች እንካን ኣደረሳቹ 👏👏👏💚💚💚🌻🌻🌻🍀

    @Fcgcchb@Fcgcchb17 күн бұрын
  • በሳምት ሁለት ግዜ ልቀቁልን ❤❤❤

    @user-kd6jd9yo1i@user-kd6jd9yo1i17 күн бұрын
    • Ere ayisemum beka atiyulachew

      @aasmakhatoonaasmakhatoon1664@aasmakhatoonaasmakhatoon166417 күн бұрын
  • እኔ ብቻ ነኝ እንዴ ፍናን ለማየት ብየ ገብቼ ተመስጭ እዚ ፊልም ውስጥ የቀረሁት ❤

    @user-sk2gn6ng2o@user-sk2gn6ng2o17 күн бұрын
    • Me too 😂😂😂

      @misletibebu872@misletibebu87216 күн бұрын
    • Enem

      @teegayesisay5143@teegayesisay514316 күн бұрын
    • እኔም ነኝ😊

      @hhjvvchcc6023@hhjvvchcc602316 күн бұрын
    • Aw ante becha neh

      @ahdutips1824@ahdutips182415 күн бұрын
    • Ayi hulum nw

      @user-tn6ff4nj2d@user-tn6ff4nj2d14 күн бұрын
  • እንኳን አደርሳችሁ ዉድ የኦርቶዶክስ ተውሕድ ልጆች 🥰❤

    @mesimesi377@mesimesi37717 күн бұрын
  • እረ በፈጠራችሁ በሳምንት ሶስት ጊዜ ልቀቁልን

    @TsegayeAbebe-ol8cv@TsegayeAbebe-ol8cv18 күн бұрын
    • 2ቴ ሳትይ 3ቴ 😂😂😂😂

      @BeletuSntayehu@BeletuSntayehu17 күн бұрын
    • አንቺ ደግሞ 2 ን አልተማርሽም እንዴ😂😂😂😂😂

      @munakasim4411@munakasim441117 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂🎉 2ተረሳይ😂😂

      @user-xx9el9hp6z@user-xx9el9hp6z17 күн бұрын
    • 🤣🤣🤣🤣​@@munakasim4411

      @Tihitina11@Tihitina1117 күн бұрын
    • Aree inem alku be samint 3

      @mwwm8396@mwwm839617 күн бұрын
  • እንደጠበኩት አላገኘሁትም በጣም ተመችቶኛል

    @AbinetDemeke-gs1vr@AbinetDemeke-gs1vr18 күн бұрын
  • ለምነው ይከን ያክል የምታስጠብቁን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁጅ😏

    @aseed792@aseed79217 күн бұрын
  • ተዋናዮቹ ሁሉም ተወዳጅ አድርጋችሁ በሳምንት አንድ ጊዜ ለዛውም ሰላሳ ደቂቃ እንከባበር ልብን ማንጠልጠሉ ጡር ነው እሰቡበት በሳምን 3 ጊዜ የሚስማማ

    @user-od2im7js6h@user-od2im7js6h16 күн бұрын
  • ቼሬ እና ቴዴ አባት እና ልጂ 😅😅😅😅

    @hghuhh9796@hghuhh979617 күн бұрын
    • እኮ

      @SelamKonjo-uu3eh@SelamKonjo-uu3eh17 күн бұрын
  • Teddy best actor 😤

    @abeneazertefera395@abeneazertefera39517 күн бұрын
  • Aapri 28 ከሆነ ለም ዛሬ ይለቀቃል ሰዉን እንቅልፍ ለመንሳት ኧረ ሼም ነዉ ተዉ😢😢

    @KedrAwel-jh2lf@KedrAwel-jh2lf18 күн бұрын
  • ድራማው ዉስጥ ራስህን ፈልግ እንጅ አንዳንድ ሰዉ ድራማ ይቅርና 1000 መፅሐፍ በመርፌ መልክ ቢሰጠዉ ህየወቱ ካለበት ፈቅ አትልም። እየተዝናናህ ለህይወትህ ጠብታ ነገር መጨመር ከፈለክ እድልህን ተጠቀም እንጅ አታላዝን

    @habjoo3664@habjoo366416 күн бұрын
  • ድሮም ተከታታይ ፊልም አልወድም 😊ባይ ብለናል

    @MrMokhles-gq4dh@MrMokhles-gq4dh18 күн бұрын
  • ድራማ በረከሰበት ዘመን ትንሽ አይደብራችሁም በሳምንት አንድ ቀን ስታቀርቡ

    @user-yd2td4qn6f@user-yd2td4qn6f17 күн бұрын
  • እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    @hameneeuser-mu1xw9fr2l@hameneeuser-mu1xw9fr2l17 күн бұрын
  • ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳህና ዋውውውው ምርጥ ፊልም በርቱ❤❤😊😊

    @salwasalwa1870@salwasalwa187014 күн бұрын
  • ክብር የላቹም የምር ሆ አይናችን መቀለጃ ሆነች እቺን የመሠለች አይኔን ዋ 😂😂😂😂😂😂

    @EnateArsema@EnateArsema17 күн бұрын
  • ዉድ ኦርቶዶክሳዊ እንኳን ለሁሳዓና ባዓል አደረሳችሁ 🥰🥰🥰

    @selamgezachw8478@selamgezachw847817 күн бұрын
  • በጣም ጥሩ ስራ ነው ግን በሳምንት 2 ቢሆን 🥰🥰🥰

    @chaltutesfaye8545@chaltutesfaye854517 күн бұрын
  • ቃና ባይኖር ምን እንሆን ነበር አይደለም በሳምት በወር አንደየም ልቀቁት 😏እድሜ ለቃና 😂😂😂😂

    @MeriBihon@MeriBihon16 күн бұрын
  • ላይክአርጉኝ አምሮአምሮኝነው ቅመሞችየ 😢😢❤❤❤

    @uadsfdd7491@uadsfdd749117 күн бұрын
    • ብርድልብስ ለብሰሽ ተኝበት በላብ ይወጣልሻለ አምሮቱ😂😂😂😂😂

      @user-my5gz1jv9h@user-my5gz1jv9h17 күн бұрын
    • @@user-my5gz1jv9h የተመታኳሜንት

      @uadsfdd7491@uadsfdd749117 күн бұрын
  • እንግዳሰው ሀብቴ ትችላለህ ❤

    @jesusislord409@jesusislord40917 күн бұрын
  • በሳምንት ሁለቴ ብትለቁት ጥሩ ነው ሳምንት እስከሚደርስ እንረሳዋለን

    @marakikaleab9020@marakikaleab902017 күн бұрын
  • እኳንለሆሣናበአልበሠላምአደረሣቹ

    @user-bq4ku2cv7m@user-bq4ku2cv7m17 күн бұрын
    • አሜን❤

      @ibrahimlmazmi2603@ibrahimlmazmi260317 күн бұрын
  • እናንተ ህሊና ቢሶች እናንተን አመት መጠበቅ አለብን እንደ

    @saraabata4886@saraabata488618 күн бұрын
    • እረ ሳልገልግ ፈገግ አሉኝ😂😂😂

      @sayedahmada1847@sayedahmada184718 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @BeletuSntayehu@BeletuSntayehu17 күн бұрын
    • 😅😅😅😅😂😂😂

      @SarahAbata-ui2fq@SarahAbata-ui2fq17 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @MekedesBekele-pr3pp@MekedesBekele-pr3pp17 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @HshsZhz@HshsZhz15 күн бұрын
  • ህሊና እወድሻለው እሺ ❤

    @jemilsharif9750@jemilsharif975018 күн бұрын
    • Eshi😂😅😂

      @EyerusGirmay-ix6ow@EyerusGirmay-ix6ow17 күн бұрын
    • እሺ😅😅

      @Toybamohammed-el1pg@Toybamohammed-el1pg17 күн бұрын
  • ኣይ እማማ ኢትዮጵያ ዘንድሮስ ምን ኣለ ብታቆሚ ይህ ባህሪሽን በኑሮ ዘስፔንስ የምንሆነው ሳያንስ በሳምን 1 ቀን ለሚመጣ እኮ ልባችን ተንጠልጥሎ ቀረ ፍትህ ለልባችን

    @LilishoAhadu@LilishoAhadu17 күн бұрын
  • ያምራል ከዘመኑ ፊልሞች ብሎም ተከታታይ ድራማወች ይመቻችሁ❤

    @YibekalSeteng@YibekalSeteng16 күн бұрын
  • eshi fnan slalechbet tebkem bihon ayewalew beterefe bertu 👏👏👏👏👏👏

    @ELily_cutei@ELily_cutei18 күн бұрын
  • እናመሰግናለን❤ እንዳታቆሙ ቆንጆ ድራማ ነው❤

    @mihretyamaru9111@mihretyamaru911117 күн бұрын
  • አጓጊ ነው በስማም እናመሰግናለን ❤

    @hanawarku@hanawarku16 күн бұрын
  • ዋውው አሪፍነው❤❤❤

    @user-vp3ui9cf8g@user-vp3ui9cf8g17 күн бұрын
  • who feels the love pyramid looks like in the music mesay release recently called"betam enji betam" .it is the same love circle and it looks beautful.

    @user-tp2zx7sw7e@user-tp2zx7sw7e17 күн бұрын
  • የምወዳቺሁ እንካን ለኦሳና አደረሣቺሁ ወላሂ እወዳቺሁለሁ

    @user-mw5cw4ub3q@user-mw5cw4ub3q17 күн бұрын
    • 😡😡😡😡😡😡

      @hayuhayu9063@hayuhayu906315 күн бұрын
  • I coma from eritrea 🇪🇷l love so much Ethiopia movie ❤❤❤

    @MerhawiGidey-lx2zs@MerhawiGidey-lx2zs17 күн бұрын
  • የዚህ ድራማ አላማ ምንድነው አልገባኝም ዝሙትን ወንጀልን ማስፋፋት ነው ልበል

    @abiramit7894@abiramit789417 күн бұрын
  • ተከታታይ ብታደርጉት ሀሪፍ ነው እስኪ እደሌሎች ሀገራት ሰልጥኑ በሳምት አድቀን ስታስጠሉ ፊሊሙ ምን ላይ እዳቆመ እየረሳሁት ነው

    @wrrafet8898@wrrafet889817 күн бұрын
  • Betam mert derama yewnet yaguagual kebezu gize bewala ye amaregna derama say😍😍

    @emuka-du1uc@emuka-du1uc17 күн бұрын
  • ፍናንና የሰፈሬ ልጅ መሳይ ተፈራን ለማየት ነበር ግን ድራማውም ቆንጆ ይመስላል ካላቋረጡት።

    @geberu899@geberu89914 күн бұрын
  • እወዳቹሀለሁ ክፉ አይንካቹ የሰራቹት በናንተ አይስራ ❤❤❤❤እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹ 🎉

    @user-ow1sz1kb8v@user-ow1sz1kb8v16 күн бұрын
  • የወደፊቱን ባላቅም ሌላ ታሪክ ሚነግረን ይኑር አይኑር ባላቅም እኔ ካልጠፋ ክፉና እድሜው ገፋ ያለ አባት የእንግዳሰው ሀብቴ እኩያው ለሚሆን ልጅ አባትነት ሆኖ መተወኑ አልተዋጠልኝም እጅግ ብቃት ያላቸው ልጆች ናቸው ሁለቱም ነገር ግን እዚህ ጋ ትንሽ የተጋጨ ነገር ያለ ይመስላል……የማፊያወች አለቃን ስታይል ግን ወድጀዋለው ይመቸው😉

    @Commentator911@Commentator91116 күн бұрын
  • እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳህና ባህል

    @TiztaNigusse@TiztaNigusse17 күн бұрын
  • በሳምት ሁለት ግዜ ልቀቁልን

    @natiman6156@natiman615617 күн бұрын
  • የፎቶ ቤት ስራ አሁን ገና ገባኝ አሪፍ ቢዝነስ ነው

    @user-vk8ct7po3n@user-vk8ct7po3n17 күн бұрын
  • መታውቃያአታብዙ ህሊናቆንጅየስወድሽ

    @AsQw-fu4uq@AsQw-fu4uq17 күн бұрын
  • በሳምንት ሁለቴ ይደረግልን😢ስዩም ሰውዬውን በኩርኩ ያጠጣው ፓርት😂😂😂😂😂😂

    @Rozy_111@Rozy_11117 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @beletuKasa@beletuKasa16 күн бұрын
  • የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤

    @bee4981@bee498117 күн бұрын
    • አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

      @user-xn7ub1mn9k@user-xn7ub1mn9k17 күн бұрын
  • Fenan selalechebet nw yehen drama samntun tebeke mayew yene mar sewedesh❤❤❤

    @user-ux4gq8tr9i@user-ux4gq8tr9i17 күн бұрын
    • Ante daraq

      @MichaelTesema-ek3iq@MichaelTesema-ek3iq16 күн бұрын
  • በጣም ምርጥ ድራማ ነው❤❤❤❤

    @user-qc9pb1pu2l@user-qc9pb1pu2l15 күн бұрын
  • በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-to9gr4vq2e@user-to9gr4vq2e17 күн бұрын
  • ማጀቢያ ሙዚቃው ሙሉው ይለቀቅልን የምትሉ👉👍👍👍👍

    @eskedareskedar7373@eskedareskedar737316 күн бұрын
  • Betame arife nwe enamsgenalen

    @Adey-bi7rk@Adey-bi7rk16 күн бұрын
  • Ere betam ydebral besamnt hulete yhun

    @BeKi-fo3ss@BeKi-fo3ss17 күн бұрын
  • ምንድነው ልብ መስቀል 😢

    @Alhamdulillah_2534@Alhamdulillah_253417 күн бұрын
  • በጣም ነው የምወዳቹሁ ❤❤❤

    @hiwotbarkat5102@hiwotbarkat510216 күн бұрын
  • አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ሰለቸን መጠበቅ

    @Erulov@Erulov17 күн бұрын
  • እስከ ክፍል 20 ይሄድና ጠርቀምቀም ሲል አየዋለሁ እንጅ በሳምንት አንድ ቀን ለዛውም 30 ደቂቃማ አይነፋም

    @user-hd5rr5wi3f@user-hd5rr5wi3f17 күн бұрын
  • ከነገራችን ላይ ተዋናዮቹን ሁሉ አድናቂያቸው ነኝ በጣም ሊያስተምር የሚችል ጅማሬነው

    @alelng@alelng17 күн бұрын
  • ዛሬም ተከታታይ ድራማ በሳምንት አንዴ ነው የሚተላለፈው 🤔

    @user-kj8mq2ju4s@user-kj8mq2ju4s17 күн бұрын
  • በርቱ ግን እዳታቋርጥት 😊🙏😍

    @milu-tube18@milu-tube1817 күн бұрын
  • Mache mache new mlkekw diramew arif new bartuu

    @Yesriba-hs3gp@Yesriba-hs3gp18 күн бұрын
    • Zare zare

      @solomonamlaku-go4np@solomonamlaku-go4np17 күн бұрын
    • እሁድ

      @meseretrefera2664@meseretrefera266417 күн бұрын
  • ጥሩ ጅምር ነዉ ቢስተካከል የሚለዉ ሙዚቃዉ አብሮ አይሄድም በዛ ላይ በጣም ይጮሀል.

    @endalk4557@endalk45576 күн бұрын
  • You can do great acting Good job😍👍

    @user-qd3gb5xw7y@user-qd3gb5xw7y16 күн бұрын
  • በጣም ያምራል ከቀጠላቹ

    @kaschekasue@kaschekasue17 күн бұрын
  • ሰላም እንዴት ናችው የዚህ ድራማ ተከታታይ ነኝ የሚለቀቅበት ቀን ቢጠብ እላለው እንዳይሰላች ሰው ሲጠብቅ ቆንጆ ጅማሬ ነው

    @yosephmesfin4165@yosephmesfin416512 күн бұрын
  • Yihen drma betam liben iyesekele new uuuuf samit iski meta yirkenyal yemadam kimam nenyi gin lesu mihon gize alatam❤❤❤

    @BhggThgfgu@BhggThgfgu16 күн бұрын
  • ዋውውው ቴዲሻ እኮ ትወና ብሉ ዝም ነው ቀጥሉበት❤❤❤

    @user-lu3ye8wh4n@user-lu3ye8wh4n5 күн бұрын
  • ዋውው ነይነይ እሊና 😢😢😢

    @mihrettesfa7550@mihrettesfa755017 күн бұрын
  • የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳእና

    @helenkahsay7323@helenkahsay732317 күн бұрын
    • አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

      @user-xn7ub1mn9k@user-xn7ub1mn9k17 күн бұрын
  • ሁለቴ መሆን የለበትም...ናፍቆ መጠበቅን የመሰለ ደስ የሚል ምን አለና

    @Deruyeselkunansaw@Deruyeselkunansaw7 күн бұрын
  • በጣምደሥይላል

    @user-pc8ri2ud7p@user-pc8ri2ud7p17 күн бұрын
  • አቤት..እዴት..ያጋጋል

    @user-gn4lv4yr7n@user-gn4lv4yr7n17 күн бұрын
  • ❤❤❤💯💯🤞💖💝thanks

    @user-ml7uq2sq4h@user-ml7uq2sq4h18 күн бұрын
  • ቆንጆ ድራማ ነው ቀጥልበት

    @rbebkaribki9861@rbebkaribki986116 күн бұрын
  • በጣም አሪፍ ድራማ ነው❤❤❤

    @lidyakumlachew6044@lidyakumlachew60442 күн бұрын
  • Wel come 🎉🎉🎉🎉🎉

    @vxdgougf1707@vxdgougf170717 күн бұрын
  • እናመሰ❤ግናለን እዳታቆሙ

    @msttina6887@msttina688716 күн бұрын
  • Amen hulachnm.

    @Novakmangood@Novakmangood17 күн бұрын
  • መጣችሁልነ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-yr3zm7lg9h@user-yr3zm7lg9h17 күн бұрын
  • Mesayn lemayet metiche dramaw ❤❤❤❤

    @fiyametatv8025@fiyametatv80254 күн бұрын
  • ዋው በታም ልብ አጠልጣይ ነዉ አረ በሳምት 2 አድርጉት ከይቅርታ ጋር

    @meseretbegna4240@meseretbegna424017 күн бұрын
  • Musical gin ke dramaw bewala bihon arif nbr😏😏😏😘

    @user-jo6yq5ul4x@user-jo6yq5ul4x17 күн бұрын
KZhead