ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1

2024 ж. 10 Сәу.
841 584 Рет қаралды

ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1

Пікірлер
  • እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤

    @AtoMedia@AtoMediaАй бұрын
    • ይሄ እርኩስ አስረገዘሽ አደል ወይኔኔኔ

      @metageskasahun8156@metageskasahun8156Ай бұрын
    • 😂😂😂😂​@@metageskasahun8156

      @user-sb8zn1tk9i@user-sb8zn1tk9iАй бұрын
    • 😅😅😅😅

      @asenakuzewde9627@asenakuzewde9627Ай бұрын
    • Embat mselam tglaglh ❤

      @user-um6zg8cv5m@user-um6zg8cv5mАй бұрын
    • ስትወልጂ ንገሪን ታብ ታብ እናደርጋለን😂😂😂

      @sabrinasabrina1837@sabrinasabrina1837Ай бұрын
  • የሰዉ ልጆች ሁሉ❤ የቅድስት ስላሴ ጥበቃው የመድሐኔ አለም ቸርነቱ የወለላይቱ ማርያም እናትነት የቅዱሳን መላእክት እርዳታ የፃድቃን የቅዱሳን ጸሎት በምንኖርበት የአለም ጥግ ሁሉ አይለየን❤🎉❤🎉

    @mengistufetene8521@mengistufetene8521Ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @amyentadese6914@amyentadese6914Ай бұрын
    • ኣሜን

      @ccvcf7964@ccvcf7964Ай бұрын
    • Amen Lehulachin

      @user-us1wi7te2n@user-us1wi7te2nАй бұрын
    • አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

      @user-et4by4hh2i@user-et4by4hh2iАй бұрын
    • አሜን❤

      @tesemeabekele5088@tesemeabekele5088Ай бұрын
  • ። መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ኢየሱስ ብቻ ያድናል

    @Absalat700@Absalat70023 күн бұрын
    • አሜን❤❤❤

      @dinkuyetube360@dinkuyetube36013 күн бұрын
    • Amen

      @ShalomMekonen-iy9jn@ShalomMekonen-iy9jn9 күн бұрын
  • የሚያጉዋጉዋ ድራማ ነው አደራ እንዳታቁዋርጡት በዛላይ ተዋኒያኖቹ ምርጦች የሚወደዱ ናቸው❤❤❤❤❤

    @user-uc9sq5du8k@user-uc9sq5du8kАй бұрын
    • መቋረጡ አይቀርም 😄

      @amytk6095@amytk6095Ай бұрын
    • ​@@amytk6095😂😂😂😂

      @HsksnsHaovs@HsksnsHaovs29 күн бұрын
    • ካላቁዋረጡማ ምኑን ሰሩት 😅

      @g-rainentertainment986@g-rainentertainment98627 күн бұрын
    • ጠብቂ ይቆረጣል

      @SelamKonjo-uu3eh@SelamKonjo-uu3eh27 күн бұрын
    • 😂​@@g-rainentertainment986

      @mesiabrha1501@mesiabrha150125 күн бұрын
  • ችግሩ እኮ ጀምራችሁ እማትጨርሱት ነገር ነው የሚደብረን ግን አክተሮቹ ወሳኝ ናቸው አደራ እንዳታስከፉን ሳትጨርሱት ሰላማቹ ይብዛ 🎉🎉🎉🎉

    @otelootelo9172@otelootelo9172Ай бұрын
    • ሲያቋርጡት እኛም ላሽ ነዋ ደሞ ለድራማ ተጨንቀሽ

      @sabrinasabrina1837@sabrinasabrina1837Ай бұрын
    • የእውነት እኔን መሠለኝ

      @TamiruzewdieMeketa@TamiruzewdieMeketa27 күн бұрын
    • የምር ጀምረው የማይጨርሱት ነገር ያናደኛል አሪፍ አርገው ይጀምሩና

      @user-jz8ye8jk1q@user-jz8ye8jk1q25 күн бұрын
    • የቱርክ ፊልም ይኑርልንጅ እሰከሚበቃን እናያለን😂😂

      @madenamadena711@madenamadena71123 күн бұрын
  • በስሜ የመጀመሪያው ድራማ 🙄 ላይክ አድርጉልኝ😉

    @HlinaNegusu@HlinaNegusuАй бұрын
    • ታድለሽ አንቺ ቢያንስ በስምሽ አንድ ድራማ አለሽ ይብላን ለኛ😢😜

      @mekdiyeakiyalij@mekdiyeakiyalij26 күн бұрын
    • Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅

      @EmeyoshiemyoshiE@EmeyoshiemyoshiE25 күн бұрын
  • እኛም አዲስ ነገር ስናይ አናልፍም እናተም ጀምራችሁ አጨርሱም እስቲ አሰደስቱን በመጨረስ ሰው ተከታታይ ድራማ ከማቆሙ በፊት 😂😂

    @hareghareg9473@hareghareg9473Ай бұрын
    • Exactly 👌

      @hiwiamila6628@hiwiamila6628Ай бұрын
    • 😂😂😂😂100% ewanat new

      @gelanemegeresa-nb8xc@gelanemegeresa-nb8xcАй бұрын
    • ትክክል

      @fgujkngjkun9954@fgujkngjkun9954Ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @yemahlet@yemahletАй бұрын
    • የልቤን ነው ከአምባር በኋላ አላይም ብየ ምየ ነበር😂😂

      @Leyuwork@Leyuwork29 күн бұрын
  • በጣም ነው የወደድኩት ሀሳቡን አብሶ ሁሉም በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ሀላፊነት ሚሰማው እንዲሆን ያስተምራል❤

    @Naniya254@Naniya254Ай бұрын
  • ሁሉም ተዋናዮች 1ኛ ናቸው የመሳይ ግን ልዮ ነዉ ምክንያቱም በዚ ልክ አልጠበኩትም ነበር ዘፈን ላይ ብቻ ጀግና ትመስለኝ ነበር actingm ይዋጣልካል በርታልኝ ሜስ Love You

    @user-pq9su4ji4q@user-pq9su4ji4qАй бұрын
    • me to love mic

      @like-ps9so@like-ps9so29 күн бұрын
    • Yihe ko yemejemeriyaw ayidelem lelochim seretual gn gobez nw

      @user-nt5bl9ix9b@user-nt5bl9ix9b28 күн бұрын
  • ከዋላ የሚገባ ድምፅ አለ ይስተካከል በተረፈ ምርጥ ነዉ

    @MeazaKebede-kj8cv@MeazaKebede-kj8cvАй бұрын
    • ጎበዝ አዳማጭ

      @wasihunmulisa2030@wasihunmulisa2030Ай бұрын
  • በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ

    @barqibarqi4327@barqibarqi4327Ай бұрын
    • አሜን

      @user-hs8in5zo6g@user-hs8in5zo6gАй бұрын
    • አሜን❤❤

      @Yamrotsisay@YamrotsisayАй бұрын
    • Amen amen amen

      @crestinaamarche@crestinaamarche29 күн бұрын
    • አሜን አሜን❤❤❤❤😊

      @user-jz8ye8jk1q@user-jz8ye8jk1q25 күн бұрын
    • amen❤❤❤❤

      @user-ho4wh9xv9h@user-ho4wh9xv9h22 күн бұрын
  • እሺ ድራማው ሀሪፍ ነው ያው ግን ከተቀረፀው ውጪ ሌላ ድምፆች አሉ አስተካክሉ መልፋታችሁ ካልቀረ ሌላ እንከን አላየሁም ስተቶቻችሁን መንገራችን እንድታስተካክሉ ይረዳችሀል በጣም በጣም እወዳችሀለሁ አንጋፋ ተዋናይዎች ሁላ ተሳትፈዋል ማስታወቂያ ላይ አይቻችሀለሁ በርቱልኝ ትወናችሁ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤

    @EKRAM357@EKRAM357Ай бұрын
    • Awo enam samichalew

      @gelanemegeresa-nb8xc@gelanemegeresa-nb8xcАй бұрын
  • Ethiopian drama መጀመር እንጂ መጨረስ አያውቁም ፈናን ስለምወደት ልጀምረው ነበር እድሜ ለቱርክ እና ለኮርያ ድራማ my best 🇹🇷

    @user-xw8xc9kw7z@user-xw8xc9kw7zАй бұрын
    • ቱርክ ለቅሶ ነው ኢትዮጲያዊያን ማልቀስ ስለምትወዱ እዩ

      @awegechewawono8330@awegechewawono833029 күн бұрын
    • Enem esan byenew

      @aberuyeamare4442@aberuyeamare44427 күн бұрын
  • የኢትዮጵያ ድራማ መጀመር እንጂ መጨርስ አያውቁም ይጀምራሉ ያቆሪጣሉ

    @GXz-zr6bf@GXz-zr6bfАй бұрын
    • ሰልቺወች ናቸዉ ጥቅመኞችም ናቸዉ የተሻለ ሲያገኙ ጥለዉት ይሄዳሉ

      @sabrinasabrina1837@sabrinasabrina1837Ай бұрын
    • ልክ ነሽ ልክ እንደ አምባር

      @user-oh3mv7nl9l@user-oh3mv7nl9lАй бұрын
    • በትክክል ሰለቸን እፉ😢

      @user-mg2tx1rg8s@user-mg2tx1rg8s26 күн бұрын
    • ❤❤❤❤

      @user-mg2tx1rg8s@user-mg2tx1rg8s26 күн бұрын
  • የተሰደዳችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ በሀገር የላችሁም ሰላሙን ይስጣችሁ

    @semeruroba4734@semeruroba4734Ай бұрын
  • አንዳንዴ ኤዲቲንግ ላይ የሌላ ሰዉ ድምፅ ይሰማል አስተካክሉ በተረፈ ቆንጆ ጅማሬ ነዉ በርቱ❤❤❤

    @user-yh7wx1sv7s@user-yh7wx1sv7sАй бұрын
  • ምን ዋጋ አለው መጀመረ እንጂ መጨረሰ!!!! አታቁ አምባር ይህወ የውሀ ሸታ ሆኖ ቀረ!!!!

    @AlmazAbabu@AlmazAbabuАй бұрын
    • እንዴት እንደሚያቃጥሉ አምባርና ሰኔ እና ሰኞ አቋረጡት

      @Nejat104@Nejat104Ай бұрын
    • በጣም😔

      @MuluyAtalay@MuluyAtalayАй бұрын
    • በጣም እንጂ ይሄ ከተቋረጠ ሌላ ድራማ አልከታቴልም

      @mekidesbalcha7394@mekidesbalcha7394Ай бұрын
    • በጣም እኔ ከኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ አንደኛ እርኛዬ ነው👌👌👌ሌላው ሰስፔንስ አድርገውን ይጠፍሉ

      @user-dv2jm9jq8x@user-dv2jm9jq8xАй бұрын
    • Ehew be gugut 3wer molag😢

      @user-ee3ux6fm3w@user-ee3ux6fm3wАй бұрын
  • እንግዳ ሰው ና ተሻለ ወርቁ በጣም ነው የምወዳቹ

    @hiwotbarkat5102@hiwotbarkat5102Ай бұрын
  • ከዋላ የሚገባ ድምፅ አለ ይስተካከል በተረፈ ምርጥ ነዉ👍👍👍

    @mickey_tube@mickey_tubeАй бұрын
  • ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ መጨረሸውም ያማረ ይሁን ጀምራችው እዳትተውት

    @astertalahon6375@astertalahon6375Ай бұрын
  • መጀመር እጅ መጨረሥ አታውቁም ከጨረሣቹህት አጀማመሩ ቆንጆ ነው ❤❤❤

    @user-kr9fu7eu1x@user-kr9fu7eu1xАй бұрын
  • ምርጥ ይመሴላል ተዋናዮቹን እወዳቸዋለሁ ግን እንዳታቋርጡት እባካችሁ እኔ ተስፋ ቆርጨ ነበር ባንባር የተነሳ ግን ስለምወዳችሁ ልየው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-yr3zm7lg9h@user-yr3zm7lg9hАй бұрын
  • አጀማመሩ በጣም ደስ ይላል እንዲሁ እንዳማረበት እንዲቀጥል ጠንክራቹ ስሩበት👍

    @henisoleyanatube3671@henisoleyanatube3671Ай бұрын
  • ፊልም ማየት ብዙም አልወድም ይሄ ግን በጣም እያዝናናኝ ነው😅😅

    @zebenemulatu@zebenemulatu3 күн бұрын
  • Pls part two likakulin i can't wait ❤ betam yemiwedachew actress and actorch alachiw astayet demo lela sound eyegeba new astekakilu much love ❤

    @BiniyamAsfaw-xd6lt@BiniyamAsfaw-xd6ltАй бұрын
  • ዋው ምርጥ ጥምረት ምርጥ ቅንብር አመሰግናለሁ ደስ የሚል ነው በርቱ

    @gfgghh3486@gfgghh3486Ай бұрын
  • በሰላም እደጀመራቹ በሰላም ያስጨርሳቹ ምርጥ ስራ ነው❤❤

    @amarechBrhnu@amarechBrhnuАй бұрын
  • አጀማመሩ በጣም ደስ ይላል ተወዳጅ ተዋንያኖች ያሉበት ❤እባካችሁ አታቋርጡ😢

    @konjitOrthodoxEthiopia1991@konjitOrthodoxEthiopia1991Ай бұрын
  • እንዴ እኔ comenent እያየ ፈታ ምለው ማነው ❤

    @user-jl3by3qx4h@user-jl3by3qx4h4 күн бұрын
  • Keep up on the hard work! Go Salkan Tube🎉🎉🎉

    @sisayb1@sisayb1Ай бұрын
  • አቦ ስትችሉ ምርጥ ጀማው በርቱ ወደፊት ነው በቃ ያዝልቀው አቦ በግሸኗ ሲያምር ፍኑ መሱ ታሜ ስትለዩ በቃ ❤👍👌👌👌😇😇😇

    @eskendir.tseaba2127@eskendir.tseaba2127Ай бұрын
  • በ ስሜ ድራማ በመሰራቱ ደስ ብሎኛል ከዚህ ይልቅ ያስደሰተኝ በጣም የምወዳት ተዋናይት ፍናን ህሊናን ሆና በመስራቷ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤

    @ZerayMena@ZerayMena29 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-lq5de9un2t@user-lq5de9un2t25 күн бұрын
  • ሀሪፍ ተከታታይ ድራማ ነው ቀጥሉበት👌💐💐💐

    @sendomalakumalaku5713@sendomalakumalaku5713Ай бұрын
  • መጨርሻችሁን ያሳምርው 😂

    @hanahabtamu4302@hanahabtamu430225 күн бұрын
  • ምርጥ ምርጥ አክተሮች ነው የአሉበት አሪፍ ይመስላል ❤❤

    @user-jg6ib6pb6o@user-jg6ib6pb6oАй бұрын
  • ባታቋርጡት ጥሩ ነበር ግን ይቋረጣል ጥሎባችሁ ጀምሮ መጨረስ አትችሉበትም ጥፍጥ የሚል ድራማ በተለይ ሳሚዬ ሙዚቃው ልብ ይነካል❤❤

    @MahiMahi-bs4rh@MahiMahi-bs4rhАй бұрын
  • ብዙ ጊዜ በጣም የሚያጓጓ ድራማ እየተጀመረ ይቋቀረጣል አደራ እንዳታቋርጡት

    @mitychery9600@mitychery9600Ай бұрын
  • አሪፍ ድራማ ነው በርቱ ቀጥሉበት አደራ እንዳይቆም❤

    @selamselam625@selamselam625Ай бұрын
  • demo endatakaritut aref new yemehachu😍😍😘😘

    @metikyeenatua@metikyeenatuaАй бұрын
  • በጣም ጥሩ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን።

    @yishaktamaman6495@yishaktamaman6495Ай бұрын
  • yemr andegna nachu degmo tolo tolo lekulen 🥰🥰🥰🥰

    @user-ri2we6ln8f@user-ri2we6ln8fАй бұрын
  • Hulu negeru des yemil drama new. I think it is something fantastic after a long time of ridicules movies and dramas. Thank you Guys!

    @asnetechtube9296@asnetechtube929626 күн бұрын
  • ለላይክ ብላቹህ እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ካላረጋቹህኝ ልጀ የታመማል ያባብጣል የምትሉ ሰወች ጤነኛ ናቹህ😂😂

    @ast5335@ast533517 күн бұрын
    • 😂

      @MahtebaKbra@MahtebaKbra3 күн бұрын
  • ብዙ ጊዜ የንግዳ ሰውን ተከታታይ ድራማ ወድጄው ነው ማየው ነገርግን አንድኛቸውም ፍፃሜ አላገኙም ጀምሮ ማቆም ልምድ አይሁን እባካችሁ።

    @user-tt1zu2zu2y@user-tt1zu2zu2yАй бұрын
  • I love the way it started

    @mulualemkelemu240@mulualemkelemu24029 күн бұрын
  • the best of best

    @honadellak3495@honadellak3495Ай бұрын
  • በጣም ደስ የምል ነበር 🎉🎉

    @asdaasd2662@asdaasd2662Ай бұрын
  • ስላሴ ይባርኩላችሁ ቤኪ አንተ እኮ ጀግና ዳይሪክተር ነህ ከዚህ በላይም እጠብቃለሁ ስለማወቅህ ዲቭ ደግሞ መካተቱ ደግሞ እራሱን የቻለ ሊላ አቅም ነው መስ ስትተውን ደስ ነው የምትለኝ ጠና ኤልያስ ነኝ በርቱቱ

    @MaeregSiyoum@MaeregSiyoumАй бұрын
  • ትክክለኛ የዘመኑን ሁኔታዎች የሚያንፀባርቅ ነው

    @KalkidanMeles-hc1qv@KalkidanMeles-hc1qvАй бұрын
  • መስሻ ምርጥ ነው አብሶ tame bepoto ተመቸይኝ በርቱ 🙏🙏🙏

    @user-jn8ym6fo4w@user-jn8ym6fo4wАй бұрын
  • በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤

    @user-we1rh4zk4z@user-we1rh4zk4zАй бұрын
  • ዋው ገና አሁን ምርጥ ድራማ ጀመራቹ መጨረሻውን ያሳምረው

    @user-iz5ri1gs2c@user-iz5ri1gs2c15 күн бұрын
  • የሚያጓጓ ይዘት ያለው ድራማ ነው ግን ከካሜራ ጀርባ ከተዋንያኖቹ ውጪ የሚገቡ ድምፆችን አስቀርታችሁ ቀጣዩን ክፍል አቅርቡልን

    @10minutewithus38@10minutewithus38Ай бұрын
  • በመሀል ከሜራ የምትል የሴት ድምፅ የሰማ መጀመርያ አካባቢ😂😂😂

    @MekdesSisay-sd9cb@MekdesSisay-sd9cb10 күн бұрын
  • አሪፍ ነው መጨርሽው ካማረ🎉🎉😊

    @melatmelat8307@melatmelat8307Ай бұрын
  • በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት❤❤❤❤

    @entu750@entu7509 күн бұрын
  • thanks❤

    @hafti.tekeste@hafti.tekesteАй бұрын
  • መጀመርያ በጣም ያምራል እዳታቋርጡ አደራ❤❤❤❤

    @user-go3us1db1p@user-go3us1db1pАй бұрын
  • ላረግዝነው መሰል ላይክ አማረኝ

    @TesfayeYilma-ri8qi@TesfayeYilma-ri8qi7 күн бұрын
  • Wow be1kfl nw yewededkut ymeshashu❤❤❤

    @user-zc1yq1pt9m@user-zc1yq1pt9mАй бұрын
  • ተሻለ ወርቁ ❤

    @asereworku@asereworkuАй бұрын
    • ሀይ አለም ❤❤❤❤❤

      @AbubakarEthio@AbubakarEthioАй бұрын
  • ተሻለ ወርቁ ምርጥ ተዋናይ

    @mihiretkebede4048@mihiretkebede4048Ай бұрын
    • Unsung hero

      @Black-lioness@Black-lioness24 күн бұрын
  • አሪፍ ይመስላል ካላቆረጣችሁት

    @firahiywot@firahiywotАй бұрын
  • 8:03 lay additional voice ale

    @yiboali@yiboaliАй бұрын
  • Great story starting, great flow, good cinematography without some editing errors, please don't make it overrated series.

    @mikiasadela@mikiasadelaАй бұрын
  • 🥹 እንደ ልማዳቹ ካላቁዋረጣቹት ቆንጆ ነው

    @mekdiyeakiyalij@mekdiyeakiyalij26 күн бұрын
  • አጀማመሩ..አሪፍ..ነዉ

    @user-gn4lv4yr7n@user-gn4lv4yr7nАй бұрын
  • አሐዱ ባንክ ማስታወቂያ ስታዩ ምን ተሰማችሁ? አሐዱ ባንክ የውላችን ባንክ እኔ ብዚህ ምክንያት ድራማውን እከታተላለሁ ❤

    @meronyoutube-2366@meronyoutube-2366Ай бұрын
  • It Is nice movie!! but please video editor make sure to cancel unwanted backgrounds voice avoid it.

    @Mike-sr9mv@Mike-sr9mv29 күн бұрын
  • Ke wow besteker algelshewme❤❤❤❤

    @hirutdaniel-dn7kv@hirutdaniel-dn7kv20 күн бұрын
  • ፊልም ትጀምራላቹ ግን አጨርሱም ስለዚህ ባናይ ይሻላል

    @samuelsara2634@samuelsara2634Ай бұрын
    • Ewent eko nw

      @kalkidan6147@kalkidan6147Ай бұрын
  • አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው መጩው ትውልድ ይማርበታል እንዳይ ቋረጥ አደራ🙏

    @TERY411@TERY411Ай бұрын
  • ጥሩነው እሺ ቀጥሉበት

    @DesiBdss-kc7hv@DesiBdss-kc7hvАй бұрын
  • እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤🎉

    @user-ow1sz1kb8v@user-ow1sz1kb8vАй бұрын
  • Wowwww quality 👌🏾

    @user-YomTube@user-YomTubeАй бұрын
  • Wow amazing ❤❤❤

    @user-Tamirat@user-TamiratАй бұрын
  • ዋውውው ቀጥሉበት❤❤❤❤

    @MmmmMmmm-ss2vj@MmmmMmmm-ss2vjАй бұрын
  • Wow betam yemwedachw actroch Wow ❤❤❤ pls endatkwrtute

    @Riri-mx8bp@Riri-mx8bpАй бұрын
  • manew endiene 8:02 lay liela demetse yesema??

    @user-rt1gs7qo5b@user-rt1gs7qo5bАй бұрын
  • በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    @hdjid988@hdjid988Ай бұрын
  • jimarew arif new gn endatakomut

    @tsihonbekele4266@tsihonbekele4266Ай бұрын
  • Wow yamral betam❤

    @EyobYared@EyobYaredАй бұрын
  • Merge sewochii yimchachihu❤

    @YishakasalifewAbosse-wr9ks@YishakasalifewAbosse-wr9ksАй бұрын
  • በጣም ሀሪፍ ድራማ ነው ግን እንዳታቋርጡት እንጅ

    @tofikkedir6564@tofikkedir6564Ай бұрын
  • ዋው ደስ ይላል እንዳታቋርጡ

    @Alhamdulillah_2534@Alhamdulillah_2534Ай бұрын
  • ምርጥ ስራ , በርቱ

    @Nati_vip@Nati_vipАй бұрын
  • በጣም ምርጥ በዝ ቀጡሉብት

    @thaybaahmed2441@thaybaahmed2441Ай бұрын
  • ጥሩ ነዉ በርቱ

    @ABRHAMABR@ABRHAMABRАй бұрын
  • ጅምሩ ጥሩ ይመስላን👌

    @sise2758@sise2758Ай бұрын
  • Finally ❤❤❤❤❤❤

    @Senait05@Senait05Ай бұрын
  • betam arif nw endatakuwartut becha yeethiopia film jemren berasachen nw mencjersew😅😅messay tewnewal bravo

    @lilibekele4345@lilibekele4345Ай бұрын
  • ምርጥ ነው ቀጥሉበት

    @edne-ditekla7237@edne-ditekla723711 күн бұрын
  • bravo ....

    @ethiopian6259@ethiopian6259Ай бұрын
  • Super ❤

    @mekdeseyob3153@mekdeseyob3153Ай бұрын
  • ዋው የፎቶው ነገር ተመቻኝ 😅😅

    @alialax4188@alialax4188Ай бұрын
    • Aw 😂😂

      @Fire4376@Fire4376Ай бұрын
  • bravo messay.....

    @DagmawiAby@DagmawiAby27 күн бұрын
  • መሳይ አንደኛ ስራ ነወ።❤

    @fasilsemaya2648@fasilsemaya2648Ай бұрын
  • በጣም ያምራል♥♥♥

    @seada-vc8vb@seada-vc8vb29 күн бұрын
  • ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ማሳይ ተፈራ❤❤❤ ዋውውው

    @fvv1680@fvv168015 күн бұрын
  • Ajimameru arif new yemecheres yabkachu

    @MeseGere-du3lb@MeseGere-du3lbАй бұрын
KZhead