የአለቃ ገብረሀና ቀልዶች ሙሉ መፅሃፍ Aleka Gebrehana Jokes full Audio Book

2022 ж. 5 Жел.
161 934 Рет қаралды

#Ethiopiakingshistory #amharicbooks #AmharicAudioBooks #audiobooks #audiobookseries
Ethiopian kings history. Ethiopian history audio book in Amharic. King Menelik in ancient History of Ethiopia
#amharicfictionaudiobooks
#audiobookforlearning
#ትረካዎችበድምፅ
#ethiopiankingshistory
#kingmenelikofethiopia
#ethiopianempire
#ethiopianadalwar
#abyssinianempirehistory
#audiobookforlearningamharic
#bestaudiobook
#goodaudiobookinethiopia
#listentoaudiobook
#topAudiobook
#አለቃገብረሀና #አለቃገብረሀናቀልዶች #አለቃገብረሀናተረቶች #ethiopianFunny#Audiobook#ቀልድ
Jokes Ethiopian Funny Videos. Amharic jokes 2023 meznaga
#ቀልድናሳቅ
#Keldoch
#methaf
#ቀልድበአማርኛ
#መዝናኛ
#ድምፀመፅሃፍ
#መፅሃፍ
#ቀልዶች
#ቀልድአስቂኝ
#ቀልዶችበአማርኛ

Пікірлер
  • ከሌሎቹ ትረካዎች አሪፍ ነው ድምፅህ የሰጠ ስለሆነ ይበልጥ አሻሽለህ ጥርት አድርግልን ። ለትረካው አመሰግናለሁ ።

    @zemenaymariye7831@zemenaymariye7831 Жыл бұрын
  • ዘና ቆንጆ❤

    @annesirena3155@annesirena315518 күн бұрын
  • ድምጽህ ምርጥ ነው ከማንበብህ በፊት ብትለማመደው የበለጠ ጥሩ ይሆናል

    @nardoszrguytube9112@nardoszrguytube9112 Жыл бұрын
  • ካለማወቅ ማወቅ ይበልጣል አንባቢው ጊዜህን ሰጠህ ስላነበብክልን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ::❤

    @aliphgoshu@aliphgoshu Жыл бұрын
    • አመሰግናለሁ

      @user-pn3kt6th6t@user-pn3kt6th6t Жыл бұрын
    • ​@הראל פנחס O😅😅😅😅

      @wondmmersha1410@wondmmersha1410 Жыл бұрын
    • Please, you are not aware of Lek Geberehana speech.

      @Dire2023@Dire202310 ай бұрын
  • አናመሰግናለን የሀገራችን የድሮ ሰዎች ቀልድ ዚይቢ እዳንረሳው በተለይ ለማናውቀው ይረዳናል እድናውቀው ሀገራችን የብዙ ወግ ባህል ሀብታም ናት ብዙ መተረክ ይቻላል በድጋሚ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገር ኢትዮጵያ

    @rebka5068@rebka5068 Жыл бұрын
  • እናመሰግንአለን ሁሌም ብሰማው የማይሰለቸኝ ታሬክ ነው

    @tiruyeyilma8482@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
  • Thank you so much for uploading this beautiful work!!!

    @tribeofjudah6470@tribeofjudah647011 ай бұрын
  • ዋዋዋዋኣኣኣኣኣኣውውውውው በጣም በጣም በጣም ብዙ ተባረክ።

    @binievents9086@binievents908611 ай бұрын
  • በእዉነት እናመሰግናለን ተባረክ

    @TigistHabetamu@TigistHabetamu7 ай бұрын
  • Yewunet kemiterik kuch bileh siteriku bitisema yimeretal

    @AbejeBelesti@AbejeBelesti5 күн бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን❤

    @lemlembrosowski6305@lemlembrosowski6305 Жыл бұрын
  • እና መሰግናለን ወንድማችን ትንሽ እንኴን ሳቅን❤❤😂

    @nigistiberhane9150@nigistiberhane9150 Жыл бұрын
  • Egziabhare yestlne amsgnalhu.

    @ethart7309@ethart7309 Жыл бұрын
  • Thank you 🎉🎉🎉

    @yemibelay4465@yemibelay4465 Жыл бұрын
  • wowo በጣም እናመሰግናለን

    @minajas5947@minajas5947 Жыл бұрын
  • የሚወደድ ትረካ ነው ግን ሰምና ወርቅ አለው።

    @elenizeleke3320@elenizeleke3320 Жыл бұрын
  • ደስይላል በርታ

    @ketzergaw2593@ketzergaw2593 Жыл бұрын
  • የምወዳቹህ አሜን እንዴት ናቹህ

    @user-hb8gi5mt6i@user-hb8gi5mt6i Жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን

    @adoniyas4439@adoniyas4439 Жыл бұрын
  • Betam des yelale demetseheme endezawu!!!

    @SalamKwt-bn4ku@SalamKwt-bn4ku11 ай бұрын
  • በጣም ደስ የሚል ትዉስታነዉ እናመሰግናለን አደበትህ ሳይደክምህ በማቅረብህ ተባረክ❤

    @genetdubei9894@genetdubei9894 Жыл бұрын
  • Thank u.

    @ermiasassfa9516@ermiasassfa9516 Жыл бұрын
  • 😂😂 konjo new dess yılal

    @melatasefa5991@melatasefa5991 Жыл бұрын
  • Enamesegnalen

    @rahelwubshet612@rahelwubshet61211 ай бұрын
  • 🙏🙏🙏

    @Konelene@Konelene Жыл бұрын
  • good job.

    @bgrasta1048@bgrasta104810 ай бұрын
  • ኮሜቶች ግን ለሰዉ ሞራን አታስቡም እዴ

    @TigistHabetamu@TigistHabetamu7 ай бұрын
  • 🙏❤️🙏 !

    @selamawitbefekadu3138@selamawitbefekadu3138 Жыл бұрын
  • ድምጽህ አሪፍ ነው ግን ስታነበው እንቅልፍ አስመጣብን

    @peaceisalwaysgood450@peaceisalwaysgood45011 ай бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ያበርታችሁ ❤❤❤❤👌👌👌👌

    @user-me6nd8pv4y@user-me6nd8pv4y6 ай бұрын
  • ጠቢብ

    @Vanity_vanity@Vanity_vanity Жыл бұрын
  • ❤❤❤thanks so much

    @hanabelachew6775@hanabelachew67756 ай бұрын
    • You're welcome

      @ethiopia3000@ethiopia30006 ай бұрын
  • ስታነብ ፊደል ጠንቅቅ 🤔 "እንክርት" ሳይሆን " "አንከርት" ነው የሚባል 🤔 17ተኛው ደቂቃ ላይ 🤔

    @Konelene@Konelene Жыл бұрын
  • እባክህ ከቻልክ ጥበብ ከጲላጦስ ....ብታቀርብልን 😘🙏

    @adoniyas4439@adoniyas4439 Жыл бұрын
  • ከመተቸት መጀመርያ ፊደልን አስተካክሎ መፃፍን ያልቻላችሁ ለመተቸት አትሞክሩ ይቅርታ ለማለት ይክርታ ያልከው ልጅ ደህናነህ እንዴት ነህ ።

    @berhanegirmay6096@berhanegirmay6096 Жыл бұрын
    • አገው ስለሆነ ነው ቅ ፊደልን ክ የሚያደረግ አታሽቃብጥ እዋይ

      @tesfahunendalew@tesfahunendalew Жыл бұрын
    • You said that didn't critize others and you made a mistake to put question marks.

      @kifleboku8601@kifleboku8601 Жыл бұрын
  • Ante wusha ye Wusha lij Atse yohanes I'v Tarik yih yidelem . He is the best king in Ethiopia King of Tsiyon ATSE YOHANES

    @luelabay833@luelabay83311 ай бұрын
    • What an idiot. He didn't write the book, he just narrated it.

      @endale55@endale55Ай бұрын
  • ወንድሜ ጎበዝ ነህ ግን አተራርክህ ን አሻሽለው:: ዝም ብሎ ቀጥታ የምታነበው:: እንዲሁም አሳሳቅህን ብትተወው ጥሩ ነው:: እስቲ ደጀኔንና ፅጋዬን እዳምጣቸው:: በተሪፍ በርታ::

    @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes87669 ай бұрын
  • እቴጌ ምንትዋብ ከአለቃ ገብረሐና ዘመን መቶ ዓመታት አስቀድመው የነበሩ የአፄ በካፋ ባለቤት ነበሩ ።

    @mesfinashagre8793@mesfinashagre879310 ай бұрын
  • Shrmta

    @ethio-ej5hl@ethio-ej5hl7 ай бұрын
  • Erkus

    @ethio-ej5hl@ethio-ej5hl7 ай бұрын
  • 🙏💞🥰👌👍

    @freweynivanzwettsegaye5241@freweynivanzwettsegaye5241 Жыл бұрын
    • Hello

      @yosefbillayalazar1565@yosefbillayalazar1565 Жыл бұрын
  • ፈታ አረከኝ እንደትረካ ሳይሆን ወንድሜ እንደሚያነብልኝ ነው የተሰማኝ እስከ ስህተትህ ተመችቶኛል በተለይ ሳቅህ❤

    @tube-gf2fk@tube-gf2fk8 ай бұрын
    • 😂😂😂🎉

      @ethio-ej5hl@ethio-ej5hl7 ай бұрын
  • አንተ ማነህ ለማንበብ እኮ ችሎታ ያስፈልጋል፡

    @Saranac.x@Saranac.x9 ай бұрын
  • Debarii anebab

    @d.w8602@d.w8602 Жыл бұрын
  • bezne gen "egn" yemil alneberem.

    @fikertesfaye4708@fikertesfaye470811 ай бұрын
  • እንደዚ ትልቅ ስራ ይዘ ስትመጣ መጀመሪያ በደንብ መለማመድ አለብህ ሌላው አሉ ብለ የምትጨርሰበት አረፍተ ነገር ምንም አይመችም ለምሳሌ ስንት ብርሌ ጠጡ 9 አንገት ብለ አራስህ ብቻ ነው ያሳቀ ብቻ አሉ እያልክ የምትዘገባት መንገድ ቤት አይመታም

    @bettytube2@bettytube2 Жыл бұрын
  • T""😅😅😅😅

    @melatbzatu8623@melatbzatu8623 Жыл бұрын
  • በጣም አሪፍ ነው ግን አንተም አበህ እንደ አዲስ የምትሰቀው ነገር አዝናንቶናል 😂

    @ethioboys10@ethioboys10 Жыл бұрын
    • እኔም ጎመኔን እያበሰልኩ😂😂😂

      @TigistHabetamu@TigistHabetamu7 ай бұрын
    • @@TigistHabetamu እስኪ የሠራሽውን ጎመን አሳይኝ 😊

      @ethioboys10@ethioboys107 ай бұрын
    • @@ethioboys10 እረ የባሰ አታምጣ

      @TigistHabetamu@TigistHabetamu7 ай бұрын
  • ስርዓተ - ንባብ * ማጥበቅ * ማላላት * ማንሳት * መጣል * ማናበብ ..:: - ይህን አስተካክል ብሎ ለማለት አይቻልም:: ስህተቱና ግድፈቱ አንድ ሁለት ወይም ሦስት አይደለም:: መልካምና ሸጋ የሆነው የአለቃ ጨዋታ ጭራሽ አቀረናኸው:: - ጥሩ ድምፅ አለህ :: አንብብ :: በድምፅ የተተረኩ መጻሕፍትን አድምጥ :: ከቻልህ ( ስርዓተ ንባብ ) ከአዋቂዎች ተማር ::

    @beletenegusse5171@beletenegusse5171 Жыл бұрын
    • አመሠግናለሁ

      @ethiopia3000@ethiopia3000 Жыл бұрын
  • Is is not adgu ,It is Hadegu

    @aratkilo1808@aratkilo180811 ай бұрын
  • አቀራረብህ እና ጣፋጩ ታሪክ ፈጽሞ አይጣጣምም አነባበህም ታሪኩን አቆረፈደው ለማሻሻል ብትሞክር መልካም ነው

    @NA-wx8ru@NA-wx8ru Жыл бұрын
    • አመሠግናለሁ በጣም

      @ethiopia3000@ethiopia3000 Жыл бұрын
  • 😂😂😂😂

    @annesirena3155@annesirena315518 күн бұрын
  • አታቃልጡ፡ገብረ፡ሃና፡ትችት፣ስድብ፣ዘለፋ፣ሽሙጥ፡በስተቀር፡ያስተማሩን፡ጥሩ፡ነገር፡የለም።

    @aratkilo1808@aratkilo1808 Жыл бұрын
    • Go to Madagascar and listen to your story. Deddeb kebit atihun

      @getachewyantenneger5864@getachewyantenneger5864 Жыл бұрын
    • አንተ፡ማነህ፡ወደ፡ማደጋስካር፡ሂድ፡የምትለኝ፡እከክ፡ፍየል፡ጠባቂ።አሁን፡ዘረኝነትን፡ምን፡አመጣው፡እኔ፡የወሎ፡ተወላጅ፡ነኝ።አንተ፡ደግሞ፡አማራ፡ነኝ፡ባይ፡ነህ፡እንዲህ፡እያላችሁ፡ዘር፡ከዘር፡አበጣብጡ፡ይመችህ። ነገር፡ግን፡አንድ፡ነገር፡አትርሳ፡(ጭቃ፡አንጎል)እንዳለህ።

      @aratkilo1808@aratkilo180811 ай бұрын
    • @@aratkilo1808 go to Madagascar or Kenya to listen to your grandparents. You don’t belong in Ethiopia. Kebit ena entin wedeberet

      @getachewyantenneger5864@getachewyantenneger586411 ай бұрын
  • Search till judgment day u will not find such rich liteary richness in Oromo society, woe to SHMLES SETIANESA and Leka SAITIAN Abey the beast who bent on destroying such and its like heritage, although will never succeed

    @validmerputin101@validmerputin101 Жыл бұрын
  • ትንሽ ፈጠን አርገህ ብታነበው ጥሩ ነበር::

    @ETH1966@ETH1966 Жыл бұрын
    • ከዚህ በላይ ዜና ነው የሚሆነው

      @ethioboys10@ethioboys10 Жыл бұрын
  • እንደዚህ መፅሐፍ ስቄ አላዉቅም 😃😃😃😃

    @user-mk5ng3su4f@user-mk5ng3su4f11 ай бұрын
  • ጥሩ አንባቢ አይደልህም። ከዚህ የበለጠ ማሳመር ይቻል ነበር።

    @mehretuyosef9903@mehretuyosef9903 Жыл бұрын
    • በጣም ነው እማመሠግነው!

      @ethiopia3000@ethiopia3000 Жыл бұрын
  • አንባቢው አልቻለም!

    @abatebeyene6430@abatebeyene6430 Жыл бұрын
    • አመሠግናለሁ

      @ethiopia3000@ethiopia3000 Жыл бұрын
  • I wish you could find a better reader. ምነው አንባቢ ጠፍቶ ነው: ይክርታ ለዛ የለውም አንባቢው

    @melakouguirbo7894@melakouguirbo7894 Жыл бұрын
    • Don't be biased, nothing wrong with the man's voice

      @validmerputin101@validmerputin101 Жыл бұрын
    • መላኩ..... ለመሆኑ እንተ ሰዋሰውን ተምርሃል ? በል መጀመሪያ የፊደል ግድፈት አባባልህን በሚገባ ሊገልፅልህ ስለማይችል ሌላውን ከመተቸትህ በፊት የሰዋሰው ትምህርትና የፊደል አጣጣልን ተማርና ለመተቸት ተፈጥረህ ከሆነ ያኔ ትደርስበታለህ።

      @negagebremichael633@negagebremichael633 Жыл бұрын
    • Ykerta yekereta

      @danieltesfaye4508@danieltesfaye4508 Жыл бұрын
  • Boaring narrator!!! Killed it. 😂

    @dgnegunegus4421@dgnegunegus4421 Жыл бұрын
    • አመሠግናለሁ

      @ethiopia3000@ethiopia3000 Жыл бұрын
    • Do something else that you can do better but what you doing/ narrating / here is a no no and nowoino.

      @gafatyifat8459@gafatyifat8459 Жыл бұрын
    • Boring or boaring?😁

      @kebedekassaa5096@kebedekassaa5096 Жыл бұрын
  • ኤጭ አንባቢው የገብረሀናን ቀልዶች አቆረፈደው ማንበብም የማይችል ትርጉም የማይሰጥ ነገር ያወራል እየተንተባተበ ቢቀርብህስ እኔስ አልሰማውም አቆርፋጅ!

    @demesewmereid9147@demesewmereid9147 Жыл бұрын
    • አመሰግናለሁ

      @ethiopia3000@ethiopia3000 Жыл бұрын
  • ኣንብብህ ሞተሃል ! ቀሽም።ለምን ኣታርመው። መጋዣ !

    @memhrandegideykahsay3906@memhrandegideykahsay390611 ай бұрын
    • 🤣

      @ethiopia3000@ethiopia300011 ай бұрын
  • አነባነብህ አጉል ስልሆነ ትርክቱን ውበትአሳጣኸው

    @solomonlemma9239@solomonlemma9239 Жыл бұрын
    • አመሠግናለሁ በጣም

      @ethiopia3000@ethiopia3000 Жыл бұрын
  • Learn to read Disaster

    @senaitbelete9381@senaitbelete9381 Жыл бұрын
    • አመሠግናለሁ

      @ethiopia3000@ethiopia3000 Жыл бұрын
  • አንድ ቀን አለቃ ገብረ-ሃና ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ከብዙ ስዎች ጋር ይጎዋዙ ነበር:: ተራራውን ሲወጡ ከፊት ቀድማ ትገስግስ የነበረች አንድ ሴት ነበረች:: አለቃ ገብረ-ሃና ከሴትዮዋ ከሁዋላ እየተከተሉ ቀና እያሉ ይመለከቱ ነበር:: ሴትዮዋም ምን እያዩ ነው ብላ አለቃ ገብረ-ሃናን ጠየቀች:: መውጫችንን እያየሁ ነው ብለው መለሱ :: ኪኪኪኪኪኪኪ

    @Cripto244@Cripto244 Жыл бұрын
    • በጣም ነበር የምውደው ቀልዶቻቸው😅።

      @Abby-qt3sg@Abby-qt3sg Жыл бұрын
    • ሴትዮዋ እንስራ ተሸክማ ስትሄድ ሰው የለም ብላ ፈስዋን ጠረርር አረገችው ዞር ብላ ውይ አባ ገብርሀና መቼ መጡ ስትል ጠየቀቻቸው እና አባ ገብርሀናም አይ ልጄ በታህሳስ ሄጄ በጠርር መጣሁ ብለው መለሱላት ይባላል። ጠርር ስታደርጊው ማለታቸው ነው😊

      @Abby-qt3sg@Abby-qt3sg Жыл бұрын
    • ምንም፡አያስቅም፡ብልግና፡ነው።ትውልድን፡ብልግና፡ማስተማር፡ማለት፡ይሕ፡ነው።

      @aratkilo1808@aratkilo1808 Жыл бұрын
    • @@aratkilo1808 ይህ እኮ በድሮ ግዜ የነበር የሰውየው ቶሎ የሚሰጡት ገራሚ መልሶቻቸው እና ብልጥነታቸው ያሳያል እናም ቀልዶቻቸው ለዛ ያለው በመሆኑ ያዝናናሉ።

      @Abby-qt3sg@Abby-qt3sg Жыл бұрын
    • @Arat ante yebesebesk(sh) ethiopiyawi yalhonk(sh).afendaj hula.

      @habtaron6897@habtaron6897 Жыл бұрын
  • ጊዜ በማይዋጅ የመንደር ደብተራ ሀርትቡርት ተጃጅሎ ማጃጃል መሞከር ድንቁርና ነው ።

    @bayissadidi9394@bayissadidi9394 Жыл бұрын
    • ፓለቲካና ታሪክ ተደባለቀብህ? ሰውን ከመንቀፍህ በፊት የራስህን ብታዋጣ አለበለዚያ መደመርን እያነበብክ ከጊዜዉ ጋር ተዋጅ ወንድሜ!

      @gebruhabiye2574@gebruhabiye2574 Жыл бұрын
  • አቶ አስተዋዋቂው ድምፅህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ፌክ አነባበህ አይስብም፣የረስህን ሁን!

    @gadi6563@gadi6563 Жыл бұрын
    • አመሠግናለሁ በጣም

      @ethiopia3000@ethiopia3000 Жыл бұрын
KZhead