የልጅ እያሱ ዘመነ መንግስት1906­ እስከ 1909 ዓም (1913-1916) - Lij Iyasu / Yasu

2020 ж. 22 Мау.
83 968 Рет қаралды

#Ethiopia#Ethiopianking#legeEyasu
የኢትዮጵያታሪክ Ethiopian History
የተወሰደው- የኢትዮጽያ የ5ሺ አመት ታሪክ ከኖህ እሥከ ኢሀዴግ ከሚለው መጽሀፍ በፍሥሀሐ ያዜ ካሣ 2003አም አዲስ አበባ አሳታሚ ፟፟አልፋ አታሚዎች
Subscribe to our other channel (Hello Traveler) to know more about Ethiopia by following this link- / @thetour360
#amharicaudiobooks
#amharic
#historyofethiopia
#AncientHistoryofEthiopia
#EthiopiaPolitics
#GoodbooksinAmharic
#fullAmharicAudiobook
#Amharicbooks
#Audiobooks
#audiobook
#EthiopianBooks
#Ethiopiakingshistory #amharicbooks #AmharicAudioBooks #audiobooks #audiobookseries
Ethiopian kings history. Ethiopian history audio book in Amharic. King Menelik in ancient History of Ethiopia
#amharicfictionaudiobooks
#audiobookforlearning
#ትረካዎችበድምፅ
#ethiopiankingshistory
#kingmenelikofethiopia
#ethiopianempire
#ethiopianadalwar
#abyssinianempirehistory
#audiobookforlearningamharic
#bestaudiobook
#goodaudiobookinethiopia
#listentoaudiobook
#topAudiobook

Пікірлер
  • EGZIABHARE YESTEH❤🎉❤🎉❤🎉 EYASUN MAWEQ FELEGE NEBER DESE BELOFNAL THANK YOU❤🎉❤🎉❤🎉

    @gelilanardos1509@gelilanardos15097 ай бұрын
    • Amesegnalew

      @ethiopia3000@ethiopia30007 ай бұрын
  • Merci beaucoup ça fait mâle au ventre 😮😮

    @guenettekebede9112@guenettekebede91123 күн бұрын
  • እናመሰግናለን

    @jemalkederseid8005@jemalkederseid80052 жыл бұрын
  • እንዲህ ታሪክ ዘገባ ጥሩ ነው።

    @mulunehkassa2702@mulunehkassa2702 Жыл бұрын
  • Merci mille fois ❤❤❤

    @sebaheyasu581@sebaheyasu5817 ай бұрын
  • Thank you so much. Great read about the great Lij Iyassu.

    @jemahm2000@jemahm20003 жыл бұрын
    • He wasn’t great. He was trouble maker ❗️

      @user-rx2wq6se7h@user-rx2wq6se7h6 күн бұрын
    • @@user-rx2wq6se7h- his vision was great. Problem is he was un-matured and naive because of his young age. Hard situation to be in with snakes like Haile Sellassie and his cohorts circling him.

      @jemahm2000@jemahm20006 күн бұрын
  • ምነው በመጨረሻ እንዳይሰማ ነውዴ የሙዚቃውን ድምፅ የምታሰማን አይ

    @alamalam262@alamalam262 Жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ማስተካከያ ቢያንስ ለብቻህ አንድ ግዜ ብታነበው , ሳውንድ ትራኩ ከሓላ የሚሄደው ድምፅ መጨረሻውን አበላሽቶብሀል ሌላው ስትቀዳው ድምፅህ በደንብ አይሰማም.

    @birukadane8022@birukadane8022 Жыл бұрын
  • Thanks for history continue

    @s-man6992@s-man6992 Жыл бұрын
  • It is a good store

    @tirsitatlaw4419@tirsitatlaw44193 жыл бұрын
  • It interesting Thanks for sharing 👍 It funny how 1:32:36 the music 🎶 start playing loud when it got more interesting about his (Bloodline), children and grandchildren....

    @adu_22@adu_22 Жыл бұрын
  • ይህ ነው የኢትዮጵያ ትልቁ ችግራችን አንድ ሐይማኖት አንድ ቋንቋ ስልጣን ለእኔ ብቻ ሀገራችን የታመሰችው ይህ የልጅ እያሱ ችግር ሌላው ሃይማኖትን ተቀበለ ደገፈ በሜል በጠላትነት ፈርጆ ማጥቃት ነው አሁንም በዚህ ዘመን ይህን ሗላ ቀር አመለካከት እንድንቀበላቸው መከራ ይበላሉ ሀገራንምና ህዝባችን የሚበጠበጠው ቁሞ ቀሮች ተለወጡ ንቁ

    @abdelaosman8626@abdelaosman8626 Жыл бұрын
    • ይህ በ18 መቶዎቹ ነው ። ዛሬ የሰለጠኑት አገሮች ሁሉ ያኔ ይበጣበጡ ነበር ። ከስልጣኔ ወደ ኋላ ያስቀሩን ሌሎች ምክንያቶች ይኖራሉ ። ከምንም በላይ የሚገርመው ግን ምንም ያህል ልበ ብሩህ ቢሆን የ16 አመት ልጅ አገር ይመራል ብሎ አምኖ መቀበል እንደ ድርሰት አይቀልም። ደግሞም ለሃይማኖት እንኳ ግድ ባይለን ዛሬ ላይ መሪያችን በየደረሰበት ልጅ ቢፈለፍል ይሁን ደግአደረገ እንል እንደሆን ያጠራጥራል።

      @destalencho9106@destalencho9106 Жыл бұрын
    • የልጅ እያሱ አባት, እራስ ሚካዬል የወሎ የአማራ እስላም ነበሩ. ወደ ክርስቲያንነት የተለወጡ (አፄ ሚኒሊክ ክርስትና አባታቸው የነበሩ) የአፄ ሚኒሊክ ልጅን ያገቡ ናቸው. እነ እራስ አሊም የአማራ እስላሞች ነበሩ. ልጅ እያሱ ከአፄ ሚኒሊክ ሞተው ለሶስት አመታት እንዳይነገርና, እቴጌ ጣይቱን የቁም እስረኛ አርገው ግን ሀይማኖታቸውን ለውጠው ከአረቦችጋ ሽርጥ አሸራርጠው እየዋሉ ሲያስቸግሩ በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦኦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲሉ የጦር ሃይል አዛዥ በፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ (ጌታው ፊታውራሪ) መሪነት መሳፍንቶቹ ናቸው ልጅ እያሱ አውርደው ንግስት ዘውዲቱን ንግስት , ተፈሪ መኮንንን አልጋ ወራሽ ያረጉት ወደድንም ጠላንም አንድ ነገር መቀበል ያለብን ኢትዮጲያ የተመሰረተችው Long before ነብዩ ሙሃመድ ሳይመጡ ነው, ከክርስትና ሃይማኖትጋ ነው: ለምሳሌ ሳውድ አረቢያ ላይ የክርስትያን ንጉስ ማስቀመጥ እንደማይቻል ሁሉ የእስላም ንጉስ ኢትዮጲያ ላይ ማስቀመጥ አይቻልም ነበር ). እንደውም ነብዩ ሲሰደዱ, ወደ “አንድ በትክክል የሚፈርድ የክርስትያን መሪ በኢትዮጲያ ምድር አለ” ብለው ነው ዘመዶቻቸውን ወደ ኢትዮጲያ የላኩት:: እስላሞች እና የክርስትያኖች እኩል ነው የኖሩት! ተፈሪ ከ60 አመታት በላይ ገዝተው, እድሜ ጠግበው ነው የሞቱት. የናንተም አለ ልጅ እያሱ ከአረቦችጋ ሲውል, እንደነሱ ሲያሸራርጥ በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦኦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲል እግዚያብሄር ቅርጥፍ ያረገው

      @user-rx2wq6se7h@user-rx2wq6se7h6 күн бұрын
  • የሚገርመው የልጅልጆቹ ሁሉ ሰላም አልነበራቸውም። በውነቱ መጠነሰፊ በደል ተፈፅሞበታል።

    @ademasres4288@ademasres4288 Жыл бұрын
    • ምንመጠነሰፊብቻ የግፍግፍበደልነው ጂ ላያቶቼአዘኩ ወላሂ ኢስላምመሆንይሁሉ በደል ያደርሳል ከዛአያፍሩም ኢስላምክርስቲያኑአንዲ ነንሲሉ ተከባብረንኖረናል ሲሉ ተጨቋቁነንጂተከባቤረንአናቅም ይገርማል እያሱያዛዝናልበጣም😭

      @DahabAhmad-es2jx@DahabAhmad-es2jx7 ай бұрын
    • @@DahabAhmad-es2jx ዝም በል , ደደብ , ኦያሱ ኢትዮጲያን በግድ እስልምና ልለውጥ ሲል ተቀነደበ. ሳውድ አረቢያን በግድ ወደክርርስትና እንለውጥ ቢሉ ደስ ይልሃል❓ ልጅ እያሱ ወራዳ ነበር ❗️ ክርስትና እና እስልምናም ተከባብረው ኖረዋል. ያልተመቸው ወደሳውድ አረቢያ መሄድ ነዋ.🥱

      @user-rx2wq6se7h@user-rx2wq6se7h6 күн бұрын
    • ⁠ ዝም በል , ደደብ , ኦያሱ ኢትዮጲያን በግድ እስልምና ልለውጥ ሲል ተቀነደበ. ሳውድ አረቢያን በግድ ወደክርርስትና እንለውጥ ቢሉ ደስ ይልሃል❓ ልጅ እያሱ ወራዳ ነበር ❗️ ክርስትና እና እስልምናም ተከባብረው ኖረዋል. ያልተመቸው ወደሳውድ አረቢያ መሄድ ነዋ.🥱

      @user-rx2wq6se7h@user-rx2wq6se7h6 күн бұрын
    • @@user-rx2wq6se7h ደደብስአተ እያሱክርስተያንአይደልዴአተራስክከፈለክወደገሀነብሂድአከሬአበሻጂሳኡዲአይደለቺምእርኩስ

      @DahabAhmad-es2jx@DahabAhmad-es2jx6 күн бұрын
  • ጥሩ ሄደሕ መጨረሻው ላይ ቅንብሩ በሙዚቃው ተበላሸ።

    @456Semir@456Semir Жыл бұрын
  • Betam New Yemyasazenw hiwetu Asabu Telek Nebre yegha sew Tenekole Ena Sira Bacheru Askerew Besrgha Mekeneyat

    @itneshethiopia2956@itneshethiopia29562 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/htFrnKppZHimp4k/bejne.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

      @ethiopia3000@ethiopia30002 жыл бұрын
  • 3:01 የንጉስ ሚካኤል ወላጆች 4:37 የኢያሱ የመጀመሪያ ጋብቻ 23:00 ቀጨኔ መድሃንየለም 24:20 ኢያሱ ያገባቸው ሚስቶች 42:00 ኢያሱ ያገባቸው ሚስቶች 1:10:31 የወ/ሮ ስሂን ባለቤት 1:11:30 የራስ ልዑልሰገድ አጥናፍሰገድ አሟሟት 1:15:28 ራስ ስዩም የኢያሱን እህት አግብተዋል 1:27:00 የኢያሱ ልጆች

    @gestio___@gestio___4 ай бұрын
    • “እራስ ሚካኤል” ❗️ ንጉስ አልነበሩም. የተባሉት ገና ሳይነግሱ በልጅ እያሱ ነበር

      @user-rx2wq6se7h@user-rx2wq6se7h6 күн бұрын
    • የልጅ እያሱ አባት, እራስ ሚካዬል የወሎ የአማራ እስላም ነበሩ. ወደ ክርስቲያንነት የተለወጡ (አፄ ሚኒሊክ ክርስትና አባታቸው የነበሩ) የአፄ ሚኒሊክ ልጅን ያገቡ ናቸው. እነ እራስ አሊም የአማራ እስላሞች ነበሩ. ልጅ እያሱ ከአፄ ሚኒሊክ ሞተው ለሶስት አመታት እንዳይነገርና, እቴጌ ጣይቱን የቁም እስረኛ አርገው ግን ሀይማኖታቸውን ለውጠው ከአረቦችጋ ሽርጥ አሸራርጠው እየዋሉ ሲያስቸግሩ በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦኦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲሉ የጦር ሃይል አዛዥ በፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ (ጌታው ፊታውራሪ) መሪነት መሳፍንቶቹ ናቸው ልጅ እያሱ አውርደው ንግስት ዘውዲቱን ንግስት , ተፈሪ መኮንንን አልጋ ወራሽ ያረጉት ወደድንም ጠላንም አንድ ነገር መቀበል ያለብን ኢትዮጲያ የተመሰረተችው Long before ነብዩ ሙሃመድ ሳይመጡ ነው, ከክርስትና ሃይማኖትጋ ነው: ለምሳሌ ሳውድ አረቢያ ላይ የክርስትያን ንጉስ ማስቀመጥ እንደማይቻል ሁሉ የእስላም ንጉስ ኢትዮጲያ ላይ ማስቀመጥ አይቻልም ነበር ). እንደውም ነብዩ ሲሰደዱ, ወደ “አንድ በትክክል የሚፈርድ የክርስትያን መሪ በኢትዮጲያ ምድር አለ” ብለው ነው ዘመዶቻቸውን ወደ ኢትዮጲያ የላኩት:: እስላሞች እና የክርስትያኖች እኩል ነው የኖሩት! ተፈሪ ከ60 አመታት በላይ ገዝተው, እድሜ ጠግበው ነው የሞቱት. የናንተም አለ ልጅ እያሱ ከአረቦችጋ ሲውል, እንደነሱ ሲያሸራርጥ በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦኦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲል እግዚያብሄር ቅርጥፍ ያረገው

      @user-rx2wq6se7h@user-rx2wq6se7h6 күн бұрын
  • YeOromo Politika Ye Etiopiya Tarik Eywlgedew Selhne!!!!Betam Betam Enamesgenalen

    @hannaamare3628@hannaamare3628 Жыл бұрын
  • አመንእ፡አድ፡ጥያቄ፡ወይዘሮ፡ደስታ፡ያባታቸው፡ስም፡ማን፡ይባል፡ነበር፡

    @eleniboulotte1591@eleniboulotte15912 жыл бұрын
  • Selamte maslong naber

    @abiinang727@abiinang7273 жыл бұрын
  • Can you please post this video to clear or avoid the music the moment wards i can hear anything are you put the music purposely not lessening anything

    @fatimasuleman9686@fatimasuleman96862 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/htFrnKppZHimp4k/bejne.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

      @ethiopia3000@ethiopia30002 жыл бұрын
  • wow so great...he was rational leader......the good news is that, no more polarized ahdawi semen ppl will lead ethiopia.

    @abdisaba7470@abdisaba7470 Жыл бұрын
  • አይሀገሬ ምንአይነት ትርምስነው😢

    @DahabAhmad-es2jx@DahabAhmad-es2jx7 ай бұрын
    • Tigrayn yatefaw be hulet ye hatse Yohannes lejoch bemibalut ras Mengesha Yohannes ena be negusu betam tewedaj be neberew Arayaslassie Yohannes lijoch yeneberew mekefafel neber Lij Eyasunm godetoal

      @tedgebregzi3832@tedgebregzi383217 күн бұрын
    • @@tedgebregzi3832 የልጂእያሱነገርያሳዝናልምርጥፍትሀውይመሬ እያሱ😊😊

      @DahabAhmad-es2jx@DahabAhmad-es2jx17 күн бұрын
  • Book name ?

    @Ibrahim-tz6sq@Ibrahim-tz6sq2 ай бұрын
  • kzhead.info/sun/o7OEhs6LomZ5enA/bejne.html ሌላኛው ቻናላችንን ሰብስክራይብ ቀማድረግ ቢተባበሩን እናመሰግናለን🙏🙏😂

    @ethiopia3000@ethiopia3000 Жыл бұрын
  • መገን ወሎ

    @rahmetabebaw7078@rahmetabebaw70782 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/htFrnKppZHimp4k/bejne.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

      @ethiopia3000@ethiopia30002 жыл бұрын
  • Enante gen rasbrasacuh setgabu stfatu ena setgadlu menor lekas amlachu new. Tada le Eritreawan lemen new selam matestun key baher endhone siamrachu yekral arfachu tekemetu.

    @adriana3856@adriana3856Ай бұрын
  • ከፍሬ ነገሩ ሙዚቃ ጣልቃ ገብቶ በስተመጨረሻ ምንም መስማት አልተቻለም::

    @kirosabbay6523@kirosabbay6523 Жыл бұрын
  • Lij Eyasu would have been the greatest King of Ethiopia had it not been to the vultures that surrounded him.

    @jemahm2000@jemahm20003 жыл бұрын
    • I AGREE!

      @sabri5460@sabri5460 Жыл бұрын
    • yap

      @user-rb4eh8nr5n@user-rb4eh8nr5n10 ай бұрын
  • Haile silassie himself killed Lij Iyasu😪 He would have been Great king ever😪 That's why he got killed by Derg

    @kiyatariku1992@kiyatariku19922 жыл бұрын
    • Iyasu was zelzala not fit for the thrown

      @werqzeleke2815@werqzeleke2815 Жыл бұрын
    • "ልቡ ለዐብድ፡ የሃፅፅ ከመ እንተ ወርኅ""ሸዋ ባኘከ ባመቱ ይውጣል"

      @berekethagoshagos4889@berekethagoshagos4889 Жыл бұрын
  • ጨለምተኛ አስተሳሰብ ማለት እንዲህ አይነቱ ነው ! ኢስላም የትኛው የአለም ሀገራት ላይ ነው በሀይል ተጭኖ እዲያምኑ ያስገደደበት ? እንዲሁ ካላቸው እኩይ ጥላቻ ካልሆነ! ሌላው ልጅ እያሱ የፈለገውን እምነት የመያዝ መብት የለውም? Yes or no..? አባትየውን ራስ አሊን የወሎ ንጉስን በሀይል አስገድዶ ክርስትናን ያስነሳቸው አጼ ዮሀንስ አይደሉም ወይ ለምን ይሄን በዝምታ አለፋቹት ? የሚገርመው እደ ህዝብ የወሎን ሙሲልም በግፍ ያረዳቸው ዮሀንስ አይደለም እንዴ? ክርስታን ካልሆናቹ በማለት!! ጠባብነታቹን ነው የሚያሳየው ሁሌ ተበዳይ እናንተ በዳይ ሌላ አስ መሳይ ሁላ። ኢትዮጵያ ውስጥ እስልምናም ሆነ ክርስትና ከግዜ በሁላ ነው እንደየሰው ምርጫ የተቀበለው እንጂ ሁለቱም መጤዎች ናቸው። ይሄንን ሀቅ አምኖ መቀበል ግድ ይላል!! በተረፈ የእምነት መነሻም ሆነ የነቢያት መገኛ ሀገር እስራኤል እንጂ ሌላ አልነበረም ። እስልምና ሀይማኖት በእምነት ማስገደድ የለም እምነቱ የሚያዘው ይሄን ነው። ምድር የተፈጠረችው ለሰው ልጅ እንጂ ለዘረኞች አይደለም። አለቀ ደቀቀ

    @mamelove4765@mamelove47652 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/htFrnKppZHimp4k/bejne.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

      @ethiopia3000@ethiopia30002 жыл бұрын
    • Eslimina behedebet bota Hulu asgedido NW yaselemw read world history

      @werqzeleke2815@werqzeleke2815 Жыл бұрын
    • ጀለስ ምን ሆነህ ነው የአለምን ታሪክ እይ አብዛኛውን የስላም ሀገር እስላም የሆነው በጀሀድ ነው

      @wahido2121@wahido21216 ай бұрын
    • አሁንም አይቀር ማሰራራታችን ክርስትናም እኮ በወጊያ ነው እዚህ የደረሰው የሰማሀው ታሪክ እራሱ ያሁኑ ያው ነው​@@wahido2121

      @abdufetah-qr9vs@abdufetah-qr9vs15 күн бұрын
  • እውነት፡ብቸኛ፡እናት፡የለው፡አባት፡እስራ፡ሶስት፡አመት፡ልጅ፡ምን፡ያውቃል፡የኔ፡ጌታ፡😭

    @eleniboulotte1591@eleniboulotte15912 жыл бұрын
    • ያለ ማወቅ ኪሳራው ይሄ ነው

      @rahmetabebaw7078@rahmetabebaw70782 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/htFrnKppZHimp4k/bejne.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

      @ethiopia3000@ethiopia30002 жыл бұрын
    • እህም፡ የሸዋ መኳንንት'ኮ ለተንኮል የተካኑ ናቸው።

      @berekethagoshagos4889@berekethagoshagos4889 Жыл бұрын
    • እንዴ፡ በሄደበት ማግባት ነው እንዴ?

      @berekethagoshagos4889@berekethagoshagos4889 Жыл бұрын
    • ኡኣን ግዜማ የ21 ዕድሜ ነበረ።

      @berekethagoshagos4889@berekethagoshagos4889 Жыл бұрын
  • ድምፅህ ሶፋ ላይ ተኝተህ ለራስህ ነው የምታነበው አይሰማም ወይንም እርቦሃል ።

    @gerageru1388@gerageru1388 Жыл бұрын
    • ኣይ እያሱን ያስገደለ ተፈሪ ሲሆን ግዜውም በግእዝ ኣቆጣጠር 1928 ዓ ም ተፈሪ ከኣገር ሲፈረጥጥ ከኣዲስ ኣበባ ከታሰረበት ኣስወጥቶት ኣሳንቆት ሄደ። ይህ ግፍ ግን ኣልለቀቀበትም። የህይወቱ መጨረሻ ሆነ። ስለዚህ ተፈሪ ክፉ ሰው ነበረ። ብቤተ ክህነት ሰዎች ግን እንደ ጻድቅና ደግ ሰው እንደሆነ ይነገርለት ነበረ።

      @berekethagoshagos4889@berekethagoshagos4889 Жыл бұрын
  • He wanted to be inclusive and just king but they were not interested about justice and equallty, This true story doesn't resonate with many Habersha bigoted even to this day,.

    @moeawale4891@moeawale4891 Жыл бұрын
  • አሁንም ትውልድን የሚየደናግር የሀሰት ተርክትና ከህውነታው ውጭ ትንንሽ ክስተቶችን በማጉላትና ትክክለኛው በመሰወር የተሳሳተ ወሬ ባትግተን ምናለ

    @zeryhun8600@zeryhun8600 Жыл бұрын
  • Besera yetewegede neger gin fetary demun yemeleselet king

    @kebedezelelew3742@kebedezelelew3742 Жыл бұрын
  • ታሪኩን ምሰማታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ጥሩ አንባቢ ኝ አልመረጣችሁም። ብዙ የንባብ ግድፈት ለመስማት አይስብም።

    @mahijo1102@mahijo11023 ай бұрын
  • Edme lenchoch tenkol yasbew sayisaka kere lejnet belkew hasabu telk neber ende Iyasu andentn yemnaseb hezb yadrgen melyayat ayitkmem hulchenm yeftari sera selhonen

    @teshomedegu4566@teshomedegu4566 Жыл бұрын
  • This kind of unprofessional just makes it sound like politics behind it. Please, everyone, can understand the fact.

    @frewzeru2809@frewzeru2809 Жыл бұрын
  • መነንደሞየስህንልጅነች

    @user-rb4eh8nr5n@user-rb4eh8nr5n10 ай бұрын
  • Tarik ngus zere yacob ab mebel 25

    @zemluandehaymanot7533@zemluandehaymanot7533 Жыл бұрын
  • "ፈረሴ ቀይ ባህር ሳይጠጣ ኣልነግሥም"ይህ ግን ትልቅ ዛቻ ነው።

    @berekethagoshagos4889@berekethagoshagos4889 Жыл бұрын
  • Demtsake bexam yadeberal

    @shagertube3656@shagertube3656 Жыл бұрын
  • እያሡየመነንአጎትነው

    @user-rb4eh8nr5n@user-rb4eh8nr5n10 ай бұрын
  • Who the he'll you talking this is try to do behind to confused Ethiopians always moslem and Cristian are are not separate

    @matewosambaye7775@matewosambaye7775 Жыл бұрын
  • አብዩቶ አይጠብቅም እባክህን::

    @kirosabbay6523@kirosabbay6523 Жыл бұрын
  • የታሪክ አበላሽ ባለጌ አትሁን ንጉስ ሚኪያኤል

    @540963@540963 Жыл бұрын
    • የተበላሸሽአንች

      @user-rb4eh8nr5n@user-rb4eh8nr5n10 ай бұрын
    • ኑጉስሚካኤልአልተበላሺም

      @user-rb4eh8nr5n@user-rb4eh8nr5n10 ай бұрын
    • እንደውም ሚካኤልለሡብሎነው ኦርቶዶክሰንያሥተመቃቸቸው

      @user-rb4eh8nr5n@user-rb4eh8nr5n10 ай бұрын
  • ማጀስቲ የውሸት ምክኒያታቸውን ለማሳመን እንጂ ልጅ እያሱ የእስላም ሥጋ ቢበሉምኮ እንኳ ምን ያስደንቃል ወደ ሆድ ከሚገባ ከአፍ የሚወጣና ነሰውን የመሰለ ፍጡረ ስላሴን ለስልጣናቸው ዘውዲቱን ልጅ እያሱን ከአሰገደሉት የቱ ይከፋል? ምንስ አገናኝው ሀይለስላሴ ግን የሰው ነብስ በልተዋል የዲያብሎስ ሥራቸው ታፍኖ በስውር ብዙ ያደርጉ ነበር የሙት ወቃሽ መሆኑ ጥሩ አይደለም እንጂ።

    @demesewmereid9147@demesewmereid91473 ай бұрын
  • Wushat

    @burqakamal307@burqakamal3072 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/htFrnKppZHimp4k/bejne.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

      @ethiopia3000@ethiopia30002 жыл бұрын
  • ለራስህ ነው እንዴ የምታነበው😢

    @azebnegash2354@azebnegash2354 Жыл бұрын
    • አዎ

      @ethiopia3000@ethiopia3000 Жыл бұрын
  • ቂሉ ኢያሱ ስነ ስርዓት የሌለው አለሌ ዱርየ ነበር። መጨረሻውም አላማረ 14 አመት በዕስር ተቆራምዶ ሞተ

    @Gantana844@Gantana844 Жыл бұрын
  • ልጅ እያሱ የወሎ ጀግና ኢስላም አይመራነም ብለው ከስልጣን አወረዱት ከዛም ገደሉት ደብተራሞች ካፊሮች አላህ ይፍጃችሁና 👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    @user-cq3sf1uo3x@user-cq3sf1uo3x Жыл бұрын
    • ኢስላምነውዴ😢

      @DahabAhmad-es2jx@DahabAhmad-es2jx7 ай бұрын
    • ወላሂ በይ እስቲ

      @wahido2121@wahido21216 ай бұрын
    • @@wahido2121 ወላሂ.

      @DahabAhmad-es2jx@DahabAhmad-es2jx6 ай бұрын
KZhead