MIN ALESH? [ምን አለሽ] ሙሉ ፊልም 2023 New Ethiopian move A Film by Amleset Muchie

2023 ж. 28 Жел.
1 943 879 Рет қаралды

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
MIN ALESH? [ምን አለሽ] ሙሉ ፊልም 2023 New Ethiopian move A Film by @AmlesetMuchieactress @maya.flicks
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер
  • እንኳን ለሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹህ የአመት ሰዉ ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    @Asmigeb@Asmigeb4 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

      @user-cv7ko8kd2e@user-cv7ko8kd2e4 ай бұрын
    • Amen

      @mihiretyene4119@mihiretyene41194 ай бұрын
    • ❤❤.aman.aman.aman.abro.aderesen..❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-jh2df9cb1d@user-jh2df9cb1d4 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤አሜን

      @mekdes1963@mekdes19634 ай бұрын
    • Amen Amen Amen enqan abiro aderesen❤

      @Birtukan-@Birtukan-4 ай бұрын
  • ልጅ መውለድ ያማራችሁ ሁላ አላህ ይስጠን ያረብ😢😢😢

    @user-jr6db8ge2h@user-jr6db8ge2h4 ай бұрын
    • አብሽሪ

      @user-fm3vg1pl2l@user-fm3vg1pl2l4 ай бұрын
    • ❤❤❤

      @wsazswzss5892@wsazswzss58924 ай бұрын
    • Amen ስንት አመት እንቢ ብሎኛል 😢😢😢 እግዚአብሔር ይስጠን ለሁላችንም

      @selietihopa5155@selietihopa51554 ай бұрын
    • Enshallah

      @msrakwulatew@msrakwulatew4 ай бұрын
    • አሚን 😊

      @bestfootballfinis1150@bestfootballfinis11504 ай бұрын
  • የኢትዮጵያዊነት ስነስርአት የያዘ ክጫት ክሺሻ ከናይት ክለብ ከእራቁትነት ከተጋነነ ሜካፕ ከአርቴፊሻል ፀጉር ከስድብ የተላቀቀ ጥሩ ፊልም ነው አይናችንን ጊዛችንን ጆሮዋችንን ስላከበራችው እናመሰግናለን

    @menenali8158@menenali81584 ай бұрын
  • እንደ አምለሰት ያደግን የጎረቤቶቻችን ምርቃት ያሳደገን በመታዘዝ ከፍ ያልን የድሀ ልጆች ሁሉ መታሰቢያ ነው የክፍለ ዘመናችን ምርጥ ፊልም የአዲሰ አበባ ልጅ ሁሉ እራሱን ይይበት

    @alemgebreyesus8814@alemgebreyesus88144 ай бұрын
  • ይህን ለምታነቡ ሁሉ የልታስበ አንጀራ ይስጣቹ 💝

    @ETHIO_Celebrates@ETHIO_Celebrates4 ай бұрын
    • Amen

      @amaniihp2318@amaniihp23184 ай бұрын
    • lenantem ywtalachu yaltaseb enjera

      @user-kp2dk7vm5h@user-kp2dk7vm5h4 ай бұрын
    • lenantem ywtalachu yaltaseb enjera

      @user-kp2dk7vm5h@user-kp2dk7vm5h4 ай бұрын
    • amane❤❤

      @tamiratmekonen1374@tamiratmekonen13744 ай бұрын
    • Ameeen

      @yasinselam@yasinselam4 ай бұрын
  • ይሄን የምታነቡ ሁሉ የራማው መልአክ ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መልአክ ያልታደበ ሲሳይ ያብስራቹ አሜን በሉ❤❤❤❤

    @warkamedia@warkamedia4 ай бұрын
    • አሜን

      @eyarslaewarkneh4548@eyarslaewarkneh45484 ай бұрын
    • አሜንንንን🙏

      @yeabshow7586@yeabshow75864 ай бұрын
    • 🙏 🙏 🙏 amen❤

      @yordanosgashaw7677@yordanosgashaw76774 ай бұрын
    • አሜን

      @user-fr4gu4pp6k@user-fr4gu4pp6k4 ай бұрын
    • አሜን🙏

      @konjitOrthodoxEthiopia1991@konjitOrthodoxEthiopia19914 ай бұрын
  • ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ... የጥበብ ሰዎች ክብረት ይስጥልን አምለሰት!!👏👏

    @NathayT-vr8hm@NathayT-vr8hm4 ай бұрын
  • ምን ተማርኩ ከዚህ ፊልም 1ቅን ልብ ንፁህ ልብ ሲኖረን መንገዳችን እንደሚቃናልን 2 ታዛዥነት ለትንሹም ለትልቁም መታዘዝ መታዘዝ ከመሰዋዕትነት ይበልጣል 3 ተስፋ አለመቁረጥ 4 እንደምንለወጥ ማመን 5በሀገራችን መቼም መቼም ተስፋ አለመቁረጥ በሀገር ተስፋ አይቆረጥም። ጥሩ ስንሆን እግዚአብሔር መንገዱን ያቃናልናል ልክ ለፋሽን ሾው ብላ ሯጭ እንደሆነቺው ሁሌ ሁሌ ለሰው ጥሩ መሆን አምለሰት ሁለተኛ ጊዜዬ ነው ሳየው አሁን ብቻዬንም ስላየሁት ነው መሰለኝ በጣም ቆንጆ ብዙ የተማርኩበት movie ነው ደሞ ሰፈሬ ላይ መተሽ 😊 በጣም ጎበዝ በርቺ በጣምምም አመሰግናለሁ ይሄን የመሰለ ፊልም እንዳይ እንድማር ለነገሮች ሁሉ ቦታ እንድሰጥ ስላረግሺኝ ቅዱስ ራጉኤል ያሰብሺውን እንዳለ ይሙላልሽ

    @mekdelawittsegaye1364@mekdelawittsegaye13644 ай бұрын
  • አምለሰት ለዚህ ፊልም ትል ዋጋ ከፍለሽ ሆነሽ በመተወንሽ አክብሮት ይገባሻል:: በእውነት ጀግና ነሽ::

    @Kglighthandler@Kglighthandler4 ай бұрын
    • ኧረ ማሽቃበጡንም በልክ እናርገው ወገን😂

      @TechEthioOfficial@TechEthioOfficial4 ай бұрын
    • Ewent betame gobez nate

      @yoditfassil6906@yoditfassil69064 ай бұрын
    • ትወናው ቢቀርባት

      @luliyagebrehiwot2112@luliyagebrehiwot21124 ай бұрын
    • @@TechEthioOfficial 😂😂😂

      @meeenegn3361@meeenegn33614 ай бұрын
    • 😂😂ምንማለትነውእሶማናት

      @DahabAhmad-es2jx@DahabAhmad-es2jx4 ай бұрын
  • እንኳን አደረሰን! ‹‹እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ›› (ሉቃ.፩፥፲፱) የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል በረከት ከሁላችን ጋ ይሁን። ታኅሣስ 19/2016ዕለት አርብ

    @yayeshmulatu8552@yayeshmulatu85524 ай бұрын
  • ታሪኩ የድሮ ፍቅረኛዬ እና እኔ ነኝ። የኔ ጌታ ጌችዬ ሳላውቅ በልጅነት አስቀይሚክ አለሁ ይቅር በለኝ🙏 አባትዬ ባካል መገናኜት አንችልም አውቃለው ግን ዛሬም በልቤውስጥ የኖርክ ነው ። ይብላኝ ለኔ ጥሩ ሰው በገዛ እጄ ላጣሁት ይብላኝ ለኔ ለገፋውክ ይብላኝ ለኔ ያንሁሉ ጊዜ ላስጠበኩህ እረ ስቱ…… ጌችዬ እኔ ግን እዛው ነኝ እዛው… አንተን ከተውኩበት ቦታ ። ደሞ ረስቼው እንኳን ደስ አለክ አግብተክ ቆንጅዬ ልጅ ወልደሀል ❤ ስማኝማ ደሞኮ እኔ የምወደውን ስም ነው ያወጣህላት ❤❤

    @cphonetastic1365@cphonetastic13654 ай бұрын
  • ፊልሙ ላይ ያላት የትወና ነፃነት በጣም ደስ ይላል ክብር ይገባታል ።

    @girmanesibu@girmanesibu4 ай бұрын
    • 👍🏽

      @BSayide-bh7mh@BSayide-bh7mh3 ай бұрын
    • ere ene meragn new yetwekut, sewoch ye ethio film twena bkat mn endehone restachihual

      @ADwaMoviesandMusicsproduction@ADwaMoviesandMusicsproduction2 ай бұрын
  • የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ በእዉነት ህይወት እየዘራ ነው በሚገርም ብቃት እየመጣ ነዉ እናመሰግናለን በርቱ እንዲ አስተማሪ ፊልም ስሩልን❤❤❤❤

    @tizitagirma9763@tizitagirma97634 ай бұрын
    • No be 2019 new yetesera​@@Mona-sz6gt

      @mimiy2938@mimiy29384 ай бұрын
    • ​@@Mona-sz6gtአግብታ ሁለት ልጆች ከወለደች በሆላ በሚለው ይስተካከል

      @user-rv5rd1fi7o@user-rv5rd1fi7o4 ай бұрын
    • ​@@user-rv5rd1fi7oኸረ ምን ሁለት ብቻ አራት እንጅ

      @user-qm8dp3vk8p@user-qm8dp3vk8p4 ай бұрын
    • @@Mona-sz6gt ካላወቁ ዝም የለም እንዴ።

      @yesorno7631@yesorno76314 ай бұрын
    • ​@@user-rv5rd1fi7oኧረ ፊልሙ የአሁን ከሆነ 4 ነው የወለደችው እኔ አላመንኩም ፊልሙ የቆየ ነው የመሰለኝ

      @user-we5dz6ju3k@user-we5dz6ju3k4 ай бұрын
  • ከረጅም ጊዚ ብኋላ ነፍስ ያለው ፊልም ስልስታችሁን እናምስኛልን እድሚ ና ተና ይስትልን❤❤❤💯

    @fundesha@fundesha4 ай бұрын
    • በትክክል ተጀምሮ እስኪ ጨርስ ምን አይነት እንከን የማይወጣለትና የኢትዮጵያ ሕዝቦች አኗኗር የሚገልፅ ጥርት ያለ ነው ባሆኑ ጊዜ አማረብን እያሉ ያለ መሳሳምና አልጋ ላይ መዳራት ፍፀሞ ኢትዮጵያውያንን የማይወክል ፊልም ነው የሚሰሩት አምለሰት ሙጨና ሄኖክ ወንድሙ እንዲሁም ሌሎች አርቲስቶቹ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁልጊዜም እንደዚህ ዓይነት ፊልሞች ናቸው የሚያስፈልጉን🙏🏾🙏🏾👋👋👋

      @bertkanabraham1479@bertkanabraham14794 ай бұрын
    • ​@@bertkanabraham1479እኔ ለማመን ተቸግሬአለው የቆየ ፊልም ነው የመሰለኝ

      @user-we5dz6ju3k@user-we5dz6ju3k4 ай бұрын
  • ማርያምን መጨረሻው ላይ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እናት ሀገር እማማ ኢትዮጲያ 💚💛❤

    @user-jv6ki6ht6q@user-jv6ki6ht6q4 ай бұрын
  • I loved this movie it was well made and the storyline was good. My wife Ethiopian and im British/greek and we often watch Ethiopian movies together. Love the people love the country of Ethiopia. May god bless everyone who read this ❤

    @Andrew-le4bg@Andrew-le4bg4 ай бұрын
    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx11 күн бұрын
  • በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

    @sewasew@sewasew4 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @azmeraabeya7470@azmeraabeya74704 ай бұрын
    • ከዚህ ኮሜንት ውጭ ምንም ማንበብ አልፈልግም። ምክንያቱም ሁላችንም ኢትዮጵያውያኖች ምንፈልገው ሰላምና ሰላም ብቻ ነው !!! ሰላም ከራቀን ቆይተናል እርኩስ መንፈስ ሀገራችንን እየበላት ነው ኢትዮጵያችን እንዳትጠፋብን የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ልዑል ኃያል እግዚአብሔር በምህረቱ ሁላችንም ከቀልባችን ይመልሰን አሜን ፫።

      @eyobtube7372@eyobtube73724 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን 🤲❤️❤❤

      @chinach4522@chinach45224 ай бұрын
    • Amen 🙏🏻

      @edantirfe8994@edantirfe89943 ай бұрын
  • The final 15 min of this movie had me crying. Henok Wondimu is such an underated artist. His acting skills are unmatched.

    @Blaine1921@Blaine19214 ай бұрын
    • Thank you

      @Londonuk2285@Londonuk22854 ай бұрын
  • ክብር ከልባቸው ለሚተዉኑ አርቲስቶች

    @user-sj6ke3ti3x@user-sj6ke3ti3x4 ай бұрын
    • 🫡

      @andromedacassiopiea@andromedacassiopiea4 ай бұрын
  • ቡና ሲጠጡ የድሮ ሰፈሬ ትዝ አለይ😢😢 ደስታን አዘንን አብረን ነብር ምናሳልፈው😊😊አውን ሁሉም ቀረ😢😢 ጌታ ኦይ ደጉን ግዜ አምጣልን❤❤❤❤

    @Metimekonene@Metimekonene4 ай бұрын
  • ማነው እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ቶሎ ቶሎ ብዬ የማዳምን ስራ ጨርሼ ቁጭ ብያለው🥰🥰

    @adikidanu4306@adikidanu43064 ай бұрын
  • እኔን ደስ ያለኝ ነገር ሀገሬ የናፈቀኝ ነገር የቤተክሪስቲያኑ ዝማሬ ደስ ይላል ድምፁ ሲያምር

    @hamudseid4461@hamudseid44614 ай бұрын
    • ሙስሊም አይደለህምንዴ😅

      @amirtahir2871@amirtahir28714 ай бұрын
    • @@amirtahir2871 አደለሁም

      @hamudseid4461@hamudseid44613 ай бұрын
  • ምን ተማርን ከዚህ ፊልም አንድነት ቅንነት ፍቅር እንዱህ ነዉ እኛ ያደግነዉ የሠፈራችን ልጅ ሀገር ሥታሥጠራ ይሄነዉ ይዘን ያደግንዉ

    @betelhemtessfaye7184@betelhemtessfaye71844 ай бұрын
  • ማነው እደኔ ኢትዮጰጲያ ስታሸንፍ ያነባ/ያለቀሰ 😭😭ዘረኝነት ከሀገራችን አላህ ያጥፋልን አንድ መሆን አመረኝ አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን ኢትዮጲያን ብቻ ያምጣልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ናፍቀሽኛል ሀገሬ❤❤❤

    @user-yd6ht6eh9l@user-yd6ht6eh9l4 ай бұрын
    • ene

      @atsetewodros2881@atsetewodros28813 ай бұрын
  • ከተባለለት የበለጠ ምርጥ ስራ ❤ኤሚ ብዙ ዋጋ እንደከፈልሽ ስራሽ ይናገራል አሪፍ ፊልም ስላበረከትሽልን እናመሰግናለን ንግስቷ❤❤❤ሄኖክ ትችላለህ ሁሌ አንደኛ💪💪

    @merlu1997@merlu19974 ай бұрын
  • ይህ የምታዩ በሙሉ ጤና ይብዛላቹ በረከት ሰላም ቤታቹ ይግባ ❤❤❤❤

    @zaharmametube4175@zaharmametube41754 ай бұрын
  • ዋው ኢትዮጵያዬ እንደዚህ አይነት ብዙ ታሪኮች አላት ለመጪው ትውልድ ተቀርፅው በህሊናው እንዲቀመጥ ተደርገው መቀመጥ አለባቸው እኛ የሚገባን ኢሄ ነው ዋው አመሰግናለው።

    @coc_esayasgidisa9487@coc_esayasgidisa94874 ай бұрын
  • እግዚአብሔር አምላኬ እንደ እኔ በስደት ላለንዉ ሁሉ የእረፍት የሰላም የደስታ የእፎይታ ኑሮ ስጠን እኛ እና ቤታችን አንተን የምናከብርበት የምናነግስበት 😢

    @user-kx2zm3sv2t@user-kx2zm3sv2t4 ай бұрын
  • 😭😭😭. ደስም ይላል ይናፍቃል ያባባል ይቆጫል ሁሉም አይነት ስሜት አለው ይቺ እኮ ነች ኢትዮጵያዬ

    @switzerland7463@switzerland74634 ай бұрын
  • ወይኔ በስንት ጥበቃ ተጉላላን በመጨረሻም ተለቀቀ እስቲ ልይሽ ንግስቷ🤗🤗 ምርጥ ጥምረት 👌

    @BirtukanFetene-ri3kl@BirtukanFetene-ri3kl4 ай бұрын
  • በጣም ቖንጆ ፊልም ፡ ከማንም በላይ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ። እግዚአብሔር አምኖ የወደቀ የለም ፡ ህልምህ ለማሳካት መጀመርያ በእግዚአብሔር ተወክለህ ተማምነህ በርትተህ ከሰራህ የማይሆን ነገር የልም። ❤

    @binientertainment3816@binientertainment38164 ай бұрын
  • “ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።” - 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥5❤❤❤❤

    @BinyamTamirat@BinyamTamirat4 ай бұрын
  • ምርጥ ስራ ነው ኤሚየ ሄኒየ❤❤ያገር ልጆች ስደት ከብዶኛል ያሰብሺው ይሙላ ብላችሁ ፀሎት ዱአ አርጉልኝ 😢😢ስወዳችሁ❤

    @bezamengesha22@bezamengesha224 ай бұрын
    • ሰማይ ተከፍቶ ፀሎትሽ ይሰማልሽ ቤዛ፤ይሰማልን እኔም እየጮህኩ ነው!!

      @MatuSala-7@MatuSala-74 ай бұрын
    • ፈጣሪ ሀሳብሽን ይሙላልሽ

      @bonne.annee.2023@bonne.annee.20234 ай бұрын
    • Ayezon ayezon

      @haniyoutube@haniyoutube4 ай бұрын
    • አይዞሺውዴ ጠካራሁኝ

      @user-wt4nw9xs1n@user-wt4nw9xs1n4 ай бұрын
    • ​@user-wt4እሺአመሰግናለሁnw9xs1n

      @bezamengesha22@bezamengesha224 ай бұрын
  • ኧረ ያላችሁት የፊልሙ ኮሜንት መስጫ ቦታ ላይ እኮ ነው😅 ስለፊልሙ ጥሩና መጥፎ አውሩ እንጂ ሁልግዜ '' ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ምናምን ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሉ.. ምናምን😅😅 ኧረ ይደብራችሁ.. ስግጠት በኛ ይብቃ..እንደእናንተ ምርቃት ቢሆን እኮ ይሄኔ የኢትዮጵያ ህዝብ የት በደረሰ😂😂😂

    @andibrad2473@andibrad24734 ай бұрын
    • እኔም የሰለቸኝ እሱ ነው😂 ppl መቼ እንደሚነቃ

      @TechEthioOfficial@TechEthioOfficial4 ай бұрын
    • እኮ😂

      @gassking6849@gassking68494 ай бұрын
    • እውነት በጣም አሰልች ነው

      @rahelsoli@rahelsoli4 ай бұрын
    • ክክክክክ እኮ ምድረ ሰገጤ አሰለቹን እኮ ጥሩ ሆነው መሰላቹ የሚመርቁት ለፈረደበት ላይክ እንጂ

      @user-uc9sq5du8k@user-uc9sq5du8k4 ай бұрын
  • አሁን ካለንበት ችግር ወጥተን ልክ እደፊቱ ቢመለስ እንዴት ሀገራች ደስ እደምትል ትልቅ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤❤

    @user-kn8hx1gt9v@user-kn8hx1gt9v4 ай бұрын
  • *ኤሚንና ሔኒን ስወዳቸው አመለሠት ለዚ ፊልም ዋጋ ከፍለሽ ደክመሽ ሆነሽ ስለተወንሽ አክብሬሻለው* ይህን ፊልም የምታዩ ወገኖቼ በሙሉ አላህ ሙሉ ጤናና ያልታሠበ እርዝቅ ይስጠን ይስጣችው I love you❤

    @user-hs7hw4km6z@user-hs7hw4km6z4 ай бұрын
  • እውነትም ተተውኖ ሳይሆን ተሆኖ የተሰራ ምርጥ ፊልም ትልቅ ልፋት የወጣበት ነው ተመልካችን ሞያውን አክብራችኃልና ❤🙏ክበሩልን

    @SinaKifle@SinaKifle4 ай бұрын
  • እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ❣️ በሰደት ያለቸው እህት ወንድሞቸ የእረፍት እንጀራ ይሰጣችሁ

    @SelamGoshiye@SelamGoshiye4 ай бұрын
  • ኡፍ የናፈቀችኝን እናት ሀገሬን ኢትዮጵያን በዚህ ፊልም አየኀት ዘራቹ ይባርረክ እጅክ ሲበዛ አስተማሪ ፊልም ነው ❤

    @natiker5020@natiker50204 ай бұрын
  • 💚💛❤❤❤❤አስለቀሰኝ። የኢትዮጵያ እናቶች ሙሉ የወል የሳቅ ቀን ናፈቀኝ።💔💔💔💚💛❤

    @serguteselassiekebebushelw7559@serguteselassiekebebushelw75594 ай бұрын
  • አጅግ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ሰላስያችሁን ሁሉጌዜ የምናየው ፓለቲካ ናሌብነት ፍቅር የመስሰሉት አሁን ግን ለያት የለ ነው በተላይ የሱዉን ትብብር አና የቤቶችን አቀማመጥ የስራ አፈላለጋቹ በጣቃላይ ለየት የለ ነው ብትችሉ ማጨስ መቃም ባታረጉ ጥሩ ነው ለወደፊቱ ባተሰገብ የተሽለ ነው ልጆች ሰለሚያቱ ❤❤❤❤❤❤❤

    @MB-wn1ym@MB-wn1ym4 ай бұрын
  • ሲጣፍጥ ኡፍ!!ኢትየጵያችን በክፍ የሚያይሽ አይኑ ይታውር እናት ሀገሬ!!❤

    @semura-km7ty@semura-km7ty4 ай бұрын
    • B

      @yetnayetasefa@yetnayetasefa4 ай бұрын
    • @@yetnayetasefa B ?

      @semura-km7ty@semura-km7ty4 ай бұрын
  • የሀገራችን ሰላም ተመልሱ ሁሉ ብሔር እንደ ድሮ አንዲኑር የዘወትር ፀሎቴ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ከመላው ህዝብሽህ ጋር ይሁን እኛም የማዳን ቅመሙችህ በሰላም ለሀገራን ያብቃል መላው በስደት ያለህ ትውልድ ኢትዮጵያን እና ኤርትራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @nebiyatrakebe1224@nebiyatrakebe12244 ай бұрын
  • አምለሰትነ ቴዲ ምርጥ የኢትዮጵያ ወርቅ ልጆች ቢዘፍን ስለ ኢትዮጵያ እሷ ፊልም ብትሰራ ስለ ሀገሯ❤❤❤❤❤

    @menberetadesse6468@menberetadesse64682 ай бұрын
  • አምለሰት ጀግና ነሽ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ በጣም እናመሰግናለን ❤

    @heavenayalew4390@heavenayalew43904 ай бұрын
  • ክብር ከልባቸው ለሚተውኑት አርቲስቶች

    @baniaychu7478@baniaychu74784 ай бұрын
  • ቃላት የለኝም የምር ችላችሁበታል አምልሰት ዋው😘 እንወዳችኋለን❤❤🌎

    @HayuYebabab@HayuYebabab4 ай бұрын
  • እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው እምባዬ ከውስጤ ነው የፈነቀለኝ 😢 የድሮዋ ኢትዮጵያ ናፈቅሽኝ 😪

    @bezawitmuluneh5488@bezawitmuluneh54884 ай бұрын
  • ይሄን የምታነቡ ያልታሰበ አንጀራ ይስሻቹህ አሜን

    @Tik839@Tik8394 ай бұрын
    • አሚን

      @alamalam9788@alamalam97884 ай бұрын
    • አሜን

      @adoniyaadam3010@adoniyaadam30104 ай бұрын
    • ❤amen

      @muluneshigabure2447@muluneshigabure24474 ай бұрын
  • ድንቅ ጥምረት አስደማሚ የትወና ብቃት 👌👌👌👌

    @fuad8936@fuad89364 ай бұрын
  • አምለሰት በድንቅ ሁኔታ የትወና አቅምሽ ታይቷል [you are simply fantastic in all parts of the movie]...ሃይሌን ያገኘሽበት scene ላይ ግን ሚጋባው ስሜት Its just so magnetic...

    @isaacadmassu6515@isaacadmassu65154 ай бұрын
  • እኔ ፊልም መስሎ ሲተወን እንጂ ሆኖ ሲተወን ገና ለመጀመርያ ግዜ አየሁ ማርያምን ትችያለሽ ቆሜ ነዉ ያጨበጨብኩልሽ 😥👌👏👏👏

    @user-xh2un9ns7k@user-xh2un9ns7k3 ай бұрын
  • ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ መልካሙን ሁሉ በቤታችሁ ያስገባላችሁ ያላሰባችሁትን ሲሳይ ይስጣችሁ 🔥

    @AtoMedia@AtoMedia4 ай бұрын
    • ❤❤❤❤amen

      @user-kp2dk7vm5h@user-kp2dk7vm5h4 ай бұрын
    • Amen

      @mesretbelay2303@mesretbelay23034 ай бұрын
    • አሜን❤

      @SamifikerEtuBaabt-ee6es@SamifikerEtuBaabt-ee6es4 ай бұрын
    • Amen Amen Amen!

      @Birtukan-@Birtukan-4 ай бұрын
    • Amen

      @tigistkebede6606@tigistkebede66064 ай бұрын
  • በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሁላችሁም አንደኛ ናቸው የኢትዮጵያን ኑሮ ነው ያየንበት እናመሰግናለን ❤👏 ሃያሌ ጀግናችን❤

    @konjitOrthodoxEthiopia1991@konjitOrthodoxEthiopia19914 ай бұрын
  • ምን አለሽ ገራሚ ፊልም ወደዃላ መልሶ ትናንታችንን አየንበት ያ ኢትዮጵያዊነትን።አብሮ መብላት መጠጣት ታማኝነት ጽናት የወላጅ የጎረቤት ምርቃት ንጹህ ፍቅር ምን አለሽ ላይ ሁሉም አለ።ተባረኪ እቴጌ አምለሰት ሆነሻል።ከዚህ ዃላ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌

    @onelove9191@onelove91914 ай бұрын
  • በጣም ደስ ይላል ዋዉ ፊልም ናፍቆን ነበር ኢትዯጵያዊነት ውነተኛ ማንነታችን ይህ ነው እንኡማ ከናንተ ጋፍ ስሮጥ አለቀ አመሰግናለው አንድ ስንሆን እንዴት እንደምያምርብን ኑሩልን❤❤❤❤❤

    @tennyg.b6315@tennyg.b63154 ай бұрын
  • ቅመሞችዬ የቤተሰፍ ክፍ አያሰማችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን😢

    @tebabe@tebabe4 ай бұрын
    • Amen Amen Amen

      @user-vg7sr1ur9f@user-vg7sr1ur9f3 ай бұрын
  • ቃላት የለኝም ይህንን ፊልም ለመግለፁ እናመሰግናለን ለሁላችንም ንፁሆ ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤

    @rahelrahel8561@rahelrahel85614 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-dg1uh6kf1k@user-dg1uh6kf1k4 ай бұрын
    • አሜን

      @user-be8ks6ey6n@user-be8ks6ey6n4 ай бұрын
  • No matter how educated, advanced, wealthy or poor you are, you can't change your identity. Being an Ethiopian is truly comes from the blood, we are different 🤩🤩🤩

    @heneyguide1@heneyguide14 ай бұрын
  • ኣምለሰት በጣም ጥሩ ስራ ሰረተሻል። ትወና ሳይሆን የ እውነት ድሃ፣ ኣፍቃሪ፣ ቅን፣ ደፋር፣ ሳቂታ፣ ቅን ሴት ልጅ፣ እና ኣትሌት ሁነሽ ነው የሰራሽው። ተወንሽው ለማለት ከብዶኛል። ቅንብሩ ምንም የማይወጣለት፣ ምንም የተዝረከረከ ነገር የሌለው ጥንቅቅ ያለ ፊልም። ከረጅም ጊዜ በሗላ ጥሩ ፊልም መጣ❤

    @peacebeuponyou2005@peacebeuponyou20054 ай бұрын
  • የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤😢

    @hadiyahadiya1659@hadiyahadiya16594 ай бұрын
    • አሚንን

      @Toyba-kg6mz@Toyba-kg6mz4 ай бұрын
    • amen😢

      @yenealemgenene@yenealemgenene4 ай бұрын
  • ህይወትን ለመቀየር ትግል ግድ እንደሚል በሚገባ የተገለፀበት አሥተማሪ ፊልም ኤሜ እንደዚህ በረሮ ነበርሽ እንዴ ለካ ❤ ለ4 ልጆችሽ ምርጥ ማስታወሻ❤ እናመሠግናለን ሠላም ለሐገራችን ኢትዮጵያ አሜን

    @s0lomon150@s0lomon1504 ай бұрын
    • ለዚህ ፊልም ብላ ነው ኪሎዋን የቀነሰችው በጣም ጎበዝ ናት ከልጆች ጋር ይሄን የመሰለ ፊልም ማቅረቧ

      @betishatube4991@betishatube49914 ай бұрын
    • ባክህ ለፊልሙ ሲባል ቀንሳ ነው ደነዝ

      @zembalchw3824@zembalchw38244 ай бұрын
    • ስፖርት ነው ጎበዝናት ለስፖርትም እኮ ጉብዝና ያስፈልጋል አለመስነፏ

      @hanlove412@hanlove4124 ай бұрын
    • ​@@betishatube4991ኧረ በጣም የቆየ እኮ ነው

      @hafizabedru9591@hafizabedru95914 ай бұрын
  • ደስ የሚል ፊልም ነው ለሁለ ተኛ ጊዜ ሳየው ግን በ2023 ሳይሆን የተሰራው ከ 5. na 6 አመት በፊት ነው ለሁላችሁ ተዋናዬች ክብረት ይስጥልን ልዩ ነው

    @user-yx3mv2ce5o@user-yx3mv2ce5o4 ай бұрын
  • “ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤” - ሮሜ 10፥9❤❤❤

    @BinyamTamirat@BinyamTamirat4 ай бұрын
    • Tabarak❤

      @DerejeEliya@DerejeEliya4 ай бұрын
    • ፋራ

      @hintsaabayhaileslassie5268@hintsaabayhaileslassie5268Ай бұрын
    • ሠዉ ነዉ

      @user-ry1qt7cj3x@user-ry1qt7cj3x9 күн бұрын
    • @@user-ry1qt7cj3x ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ በስጋ የተገለጠ አምላክ ኢየሱስ ይወድሐል ለዘለዓለም ህይወት ብቻኛው መንገድ በኢየሱስ ማመን ነው ኢየሱስ ያድናል

      @BinyamTamirat@BinyamTamirat8 күн бұрын
    • @@hintsaabayhaileslassie5268 ኢየሱስ ይወድሐል አራዳው

      @BinyamTamirat@BinyamTamirat8 күн бұрын
  • This is one of the most original Ethiopian movies I have seen! From the story to the cast, the plots, the make-up, the cinematography, even the subtitles......it's pretty spectacular! I just want to say congratulations on putting out such a film!! And Maya production, you just raised the bar! 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

    @mikaelabuye1655@mikaelabuye16554 ай бұрын
  • ሃይልዬ የአገራችን ጀግና። እንወድሃለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ❤

    @johnlael2127@johnlael21274 ай бұрын
  • What a film! This is a game changer contribution to a revival of Ethiopian Cinema. Bless you Amleset and everyone partcipated in this film

    @user-ly4hy3vq8r@user-ly4hy3vq8r4 ай бұрын
  • እንባዬን መቆጣጠር አልቻኩም...ኢትዮጵያዊነት እውነትም ይለያል !! ስለዚህ ድንቅ ፊልም እናመሰግናለን 🙏🙏

    @endashawyigezu6602@endashawyigezu66024 ай бұрын
  • Why am I crying? thank you so much, guys. this is my hope I don't want to die before I do something for my country and my people!

    @fmazzone9150@fmazzone91504 ай бұрын
    • Me too😢😢😢

      @Birtukan21@Birtukan214 ай бұрын
  • ዋው መርካቶን ቁልጭ ኑሮን ፍቅሩን መተሳሰቡን አንደኛ አምለሰት #1

    @menbilove2757@menbilove27574 ай бұрын
  • የስደት እህቶቸ እስኪ ፈጣሪ የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ይስጠን ሀሳባችን ምኞታችን ተሳክቶ ሀገራችን ለመግባትያብቃን❤

    @hayattube379@hayattube3794 ай бұрын
    • Amen Amen Amen ❤❤❤

      @habtamukebede9989@habtamukebede99894 ай бұрын
    • ​@habtamukeb አሜን፫

      @user-ok6ex1ir5k@user-ok6ex1ir5k4 ай бұрын
  • ኤልፍን እና ኡመርን. እስከመጨረሻው አይቸ ሳለቅስ ስለነበረ ሲያበቃ ፊልም ማየት ተዉኩ አማረኛ ፊልም ገና. ሁለተኛየ ነዉ ይሄ የኔ እና የባሌ ሂወት ነዉ ወላሂ. ሱበሀን አላህ😢

    @fatimaethio2277@fatimaethio22774 ай бұрын
    • ደስ ሰትይ በአላህ

      @birhanuatsebha6726@birhanuatsebha67262 ай бұрын
  • ወይኔ አምለሠትዬ የኔ ቆንጆ የምር ደሥ ሥትይ ለምን ብዙ ፊልም ሣትሠሪ እንዳቆምሽ አላውቅም የምር ብዙ እንጠብቅ ነበር ካንቺ ❤❤❤❤❤❤ ተዋናዬቹ እንዳለ በጣም ያምራሉ

    @fozi-pr2wq@fozi-pr2wq4 ай бұрын
  • የመዳም ቅመሞችየ አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ አሚን😢❤❤✍️✍️

    @user-xv8he1xu1v@user-xv8he1xu1v4 ай бұрын
  • ራጉኤልን ስትይ የመርካቶ ልጅ መሆኔ ደስ ነው ያለኝ መልሀኩ ራጉኤል እኮ ልዩ ነው አባቴ

    @user-xw8sc4bq4p@user-xw8sc4bq4p4 ай бұрын
  • ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😢 አማራ ክልል ቤተሰቦቻችንን ማግኜት ናፈቀን

    @naimatube2312@naimatube231212 күн бұрын
  • 👏👏አይተናል አድንቀናል አጨብጭበናል ሌላም ፊልም ስሩልን እንደዚህ ታሪኩ እሚያምር

    @userLubaba-iq3po7cj1e@userLubaba-iq3po7cj1e4 ай бұрын
  • አምለሰት እንዲህ መልፋቷ ካልቀረ በሩጫ ብቀጥል ይሻላት ነበር 😮 የምር በጣም ጎበዝ ናት ❤

    @kiya9587@kiya95874 ай бұрын
    • 😅

      @Hh-lf2ov@Hh-lf2ov4 ай бұрын
  • This film is real . Thank you so much for all of you!! Amleset, well done !!!!

    @edenkidane3322@edenkidane33224 ай бұрын
  • Great movie, they put a lot of effort including participation of Haile in this moviie is really un expected and amazing. The movie also showed family, love, struggle of life and happiness in communality. Over all all it has a very diversified content and touched the struggle and story of every hero women athletes who proudly raised the Ethiopian flag in global avenues!

    @LoveLaugh2013@LoveLaugh20134 ай бұрын
  • Wow የሚገር ትወና ሄኒ, እና አሚ 🥰 ሲቀጥል ምርጥ ፊልም 🥰🥰🥰🥰

    @SabaGmedin@SabaGmedin4 ай бұрын
  • An emotional piece, despair ,deep love and strong hood. I shade a bit of tear when I saw the Haile part, Yechale ,it can be done ✔️

    @Black-lioness@Black-lioness4 ай бұрын
  • Ami jegna nesh yewent❤

    @nejatabderzk7905@nejatabderzk79054 ай бұрын
    • ደምሪኝ❤

      @user-nq5ne9ik2d@user-nq5ne9ik2d4 ай бұрын
  • ዋውውውውውውው ያበደ ነው ሰርታቹታል እውነቱ ይሄ ነው የተብለጨለጨ ህይወት የሌለበት ❤❤❤❤❤

    @tabaseven@tabaseven4 ай бұрын
  • What a breathtaking movie! We Ethiopians are true lovers of our country. There may not be any people who love their country more than us. That is why I started crying when I heard the national anthem at last. You all political leaders, please let my country shine globally!

    @Enat_Hager16@Enat_Hager164 ай бұрын
    • You right

      @lemlemassefa3336@lemlemassefa33364 ай бұрын
  • ፊልም መሆኑን አረሰቸ በጣም ምሰጥ ብየነው ያየሁት ባድራው ሲውለበለብ ደሰ ሲል

    @hayutube222@hayutube2224 ай бұрын
  • ይህቺ ናት ኢትዬጵያ ይህቺ ናት ሀገሬ ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ጨዋነት እምነት ያላት የሙስሊም የክርስቲያን ፍቅር አንድ ኢትዬጵያ አንድ ህዝብ ይህቺ ናት ኢትዬጵያ ተካፍለን የምንበላበት በክብር ተጋብተን የምንወልድበት ልጆችን በጨዋነት በታዛዥነት በግብረገብ የምናሳድግበት ሌብነትን የምንፀየፍበት ግብረሰዶምን አጥብቀን የምንፀየፈው የምንቃወምበት ይህቺ ናት ሀገሬ ይህቺ ናት ኢትዬጵያ 👍💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ ኢትዬጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ ማራት ኢትዬጵያን ማራት ሀገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤አዎ ኢትዬጵያዊ ነኝ ስለ ኢትዬጵያ ዝም አልልም!!!

    @user-bv3eh4tj4i@user-bv3eh4tj4i4 ай бұрын
  • This movie made me remember the time when TURUYE win the Olympic. Thanks all of you ! you made me to remember how discipline very crucial in athletics.

    @MesataKefe@MesataKefe4 ай бұрын
  • በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ኢትዮጲያዊ ክብሬ ሀገሬ ኑሪልኝ ሰላምሽን እግዚአብሔር ያብዛልሽ💚💛❤

    @mahletyared3150@mahletyared31504 ай бұрын
  • ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር አምለስተዬ ይልመድብሽ የንጉሱ ሚስት❤🎉🎉🎉🎉

    @Birtukan-zo2sy@Birtukan-zo2sy4 ай бұрын
  • Respect from Eritrea 🇪🇷 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @hermonrobel4451@hermonrobel44514 ай бұрын
  • ትዝታ ወደኻላ😢😢90ዎች እንዲህ ፍቅር ነበረ

    @adotyoutube7190@adotyoutube71904 ай бұрын
  • ትለያለሽ አምሰለት ማርያምን እያለቀስኩ ጨረስኩት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እመብረሀን ቤተሰብሽን ትባርክልሽ በፊልሙ የተሳተፋችሁ ሁሉ ትችላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @samerwit@samerwit4 ай бұрын
  • የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ለህዝባችንም ለሀገራችንም የሚጠቅምበትን ዘመን ያምጣልን

    @abelengda1@abelengda13 ай бұрын
  • በጣም ገራሚ ፊልም ነው።እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ።ቀረፃው የሌለ ፅድት ያለ ነው።የተለፋበት ምርጥ ፊልም። ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርግ ደረጃ ያለው ፊልም ነው።ኤሚ ምርጥ ተዋናይና ደራሲ እድሜሽን ያርዝመው።

    @zeaddisababa3583@zeaddisababa35834 ай бұрын
  • I didn't expect this movie to be so amazing. The production, the crew - all are commendable. It's a step ahead for Amharic movies. Amleset, you did well; your acting dedication, from writing to producing, is a great commitment. I admire your work👏. A great movie with deep message and motivation A must watch!

    @kidaneteshome1624@kidaneteshome16244 ай бұрын
  • This is what we call a movie!!! Thank you so much 🙏

    @user-st8ih9gs7e@user-st8ih9gs7e4 ай бұрын
  • ሀገሬችን ሰላሞን ያብዛልን,ፍቅር ያሸንፋል🎉

    @zaharmametube4175@zaharmametube41754 ай бұрын
  • This is one of the best Ethiopian film The story fascinated me from the very start.I actually didn't want it to end. It was such a good film. It's a happy end. But i thought there was so much story left to explore,. Really good film.

    @user-vc6lb1bd3q@user-vc6lb1bd3q4 ай бұрын
  • Wow, Amleset Muchie, your talent shines through in every aspect of the movie! Writing, directing, and your incredible performance as Selamawit - truly impressive. Your dedication and skill make the film unforgettable. Can't wait to see more of your work! 👏🎬 👏🏿BRAVO TO ALL PARTICIPANT 👏🏿

    @colfaxwireless@colfaxwireless4 ай бұрын
KZhead