የቆሰለ ፍቅር ክፍል 168 | Yeqosele Fikir episode 168

2024 ж. 10 Қаң.
184 026 Рет қаралды

የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZhead ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZhead Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер
  • ያገራችን ጦርነት አልቆ እንደዚህ ነፃ የምትሆንበት ናፈቀኝ😢😢😢

    @metooo4038@metooo40384 ай бұрын
    • ትክክል ወላሒ ዛሬ በጣም ነው ያስለቀሱኘ😢😢😢😢

      @user-fq8qw9yo5g@user-fq8qw9yo5g4 ай бұрын
    • ጦርነት ሚያበቃው የአምላክ መንግስት ሲመጣ ነው እንጂ ይብሳል እንጂ የሰው ልጅ ጦርነትን አያስቀርም

      @selamketema7530@selamketema75304 ай бұрын
    • እኔም😢😢😢😢😢

      @mekdesmolla8444@mekdesmolla84444 ай бұрын
    • በጣም በጣም

      @EDU12721@EDU127214 ай бұрын
    • ኢንሻአላህ

      @liinaibrahim7332@liinaibrahim73324 ай бұрын
  • ይችን የምታነብ በሙሉ ፊጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን (3)

    @SenaitWubeye-oh6ks@SenaitWubeye-oh6ks4 ай бұрын
    • አሜን❤❤❤❤❤❤

      @khalidalqahtani-pm1wm@khalidalqahtani-pm1wm4 ай бұрын
    • አሚን❤❤

      @user-fq8qw9yo5g@user-fq8qw9yo5g4 ай бұрын
    • አሚንን❤❤

      @najibamukhtar801@najibamukhtar8014 ай бұрын
    • አሜን (3)❤

      @MeronMeron-lu9wf@MeronMeron-lu9wf4 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

      @Salam-rs7lx@Salam-rs7lx4 ай бұрын
  • የዚህ ፊልም ተከታታዮች እንኳን በሰላም ጨረሳችሁ

    @EdenEthiotube@EdenEthiotube4 ай бұрын
    • አለቀ እንዴ 😢😢

      @Mdjahid-bg7th@Mdjahid-bg7th4 ай бұрын
    • ኣሜን ❤❤

      @user-yt1vj3pr7r@user-yt1vj3pr7r4 ай бұрын
    • በለቅሶ አለቀ ወላሒ ጀቪዴትና አዚዜ ቢኖሩ ያምርነበር

      @user-fq8qw9yo5g@user-fq8qw9yo5g4 ай бұрын
    • 😢😢😢

      @hayat5097@hayat50974 ай бұрын
    • Alek ende

      @gelanemegeresa-nb8xc@gelanemegeresa-nb8xc4 ай бұрын
  • ጀብዴት እውነቱን የተናገረ መስሎኝ ነበር የኔ ጀግና ከነክብርህ ሞትክ❤❤❤

    @rahamarahma@rahamarahma4 ай бұрын
    • እኔ ገብቶኛል

      @Ali-du8kw@Ali-du8kw4 ай бұрын
    • ምንድነው እውነቱ

      @nabilahmaine1248@nabilahmaine12483 ай бұрын
    • ጰከአጠጰሸኘጰ

      @HaftuSolomon@HaftuSolomon3 ай бұрын
  • ጀምረው ከሚጨርሱት ያረከኝ አምላክ ክብርህ ይስፋ❤

    @user-mv2cx7fd6r@user-mv2cx7fd6r4 ай бұрын
    • Amen

      @ngstihaylay6002@ngstihaylay60024 ай бұрын
    • አሚን

      @SabaNada-od7si@SabaNada-od7si27 күн бұрын
  • የቱርኮች እቅድ ሳያደንቁ ማለፍ ንፍገት ነዉ🤗♥️♥️♥️አባት ጀብዴት አዚዜ ያኩፕ ሊዮን ይልዲዝ ሂላል ከነ ጓደኞቿ ስወዳቸዉ እንዲሁም ቬጄ ኮማንደር ኤስመት በጣም ጀግና ናቸዉ🤗♥️♥️♥️♥️

    @aynyeyemariyamlgi1459@aynyeyemariyamlgi14594 ай бұрын
  • በሂወቴ የማልረሳው ፊልም ነው 😭😭

    @tsiyonalemayehu3416@tsiyonalemayehu34164 ай бұрын
  • ኣስጀምሮ ስላስጨረሰን እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላም ለሁሉ ፍጡር♥️

    @user-nk3qv5xl2o@user-nk3qv5xl2o4 ай бұрын
    • Mestefa kemalen lemen anyawem

      @FetiaSherabo@FetiaSherabo4 ай бұрын
    • Mekeniyatum esu betam turkoch yakebrutal esun manim endimesel ayfelgumm esun hono mesrat yikebdachewal betam lesu kibir alachew be turk wetaderoch​@@FetiaSherabofit betenagerut tegedelalachu

      @honeyabdo3792@honeyabdo37924 ай бұрын
    • Amen

      @SalamKwt-bn4ku@SalamKwt-bn4ku2 ай бұрын
  • አስጀምሮ የስጨረሰን አላህ አልሃምዱሊላህ የቆሰለ ፍቅር አዚዜ ጀብዴት ጀግኖች ዛሬ ተፈጸመ ይችን የምታነብ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን😢

    @Tube-zc2qc@Tube-zc2qc4 ай бұрын
  • በቃ አለቀብን 😢😢😢😢ይህን ድራማ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል በኡነት እናመሰግናለን💙😘✌🙏

    @user-yn7us4gq2q@user-yn7us4gq2q4 ай бұрын
    • እውነትነው😢😢❤❤❤🎉🎉🎉

      @sartt4423@sartt44234 ай бұрын
  • እርጉዚ ነኝ 5000 ሰብስክራይብ አምሮኛል ግድ ነው ቅመሞች❤❤❤🎉

    @user-lc7ts3cs9h@user-lc7ts3cs9h4 ай бұрын
    • አስረጋዡ ቃና ነውደ ሆ ያስረገዘሽ ያርግሽ እኛ ምን ሊደርሰን ግን አረኩሽ😅

      @jejkskeo@jejkskeo4 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂hooooooo

      @WudeKokob@WudeKokob4 ай бұрын
    • ​@@jejkskeoክክክክክክክ

      @hayathhayath1414@hayathhayath14144 ай бұрын
  • ቪጄ ወላሂ አኮራኝ አየ በጀብዴትትና በዚዜ ሞት ያዘናችሁሉ 😭😭ፅናቱን ይስጣችሁ ሁጠነፍሳችሁን ይማርው😭😭😭 እዳዚዜና እዴ ጀብዴ አይን ትዳርና ቤተሰብ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-xg7ip5cr9j@user-xg7ip5cr9j4 ай бұрын
  • ለዚህ ፊልም ቃል የለኝም ኢስመት ሲናገር ሁሌም እንባዬ ይመጣል ከሀገር በላይ ምንም የለም ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን🥀

    @DawitLemaa@DawitLemaa4 ай бұрын
  • እንደ ሊወን ታማኝ አፍቃሪ ጀብደትዬ እና አዚዜ የኔ ጀግኖች ያቆብ ጀግና ብቻ ቃል የለኝም የሀገር ፍቅር ይስጠን 😢😢😢😢❤❤❤❤

    @EtopeEtope-kg3zg@EtopeEtope-kg3zg4 ай бұрын
  • በዚህ ድራማ የሀገር ፍቅርን አልበገር ባይነትን የቤተሰብ ፍቅርን መፅዋት መክፈልን ከምንም በላይ ለሀገር ነፃነት ዋጋ መክፈልን ። ለፍቅር ምን አይነት መፅዋት እንደሚከፈል አየንበት አዚዜ ጀብደት፣ ሁሉም የሂላል ጓደኞች ። የጓደኝነትን ጥግ አስተማሩን ሊወን ፍቅር ምን አይነት ጉልበት እንዳለው አስተማረን እያንዳንዱ ነፈሮች ብዙ ትምህርት አላቼው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😢🇪🇹🇪🇹

    @user-fi2yu8yr1z@user-fi2yu8yr1z4 ай бұрын
  • በቃ አለቀብን አይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የሀገር ፍቅር በጣም ጥልቅ ነው የእውነት የቱርክን ባንድራ በሌላ ፊልም ላይ ሳይ ሂላል እና ጏደኞቿ ጀቭደትን ጨመሮ ያስታውሰኛል አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ድል ለሀገራችን 💚💚💚💛💛💛♥♥♥

    @eebwje4082@eebwje40824 ай бұрын
    • ውዴ ደምሬኝ

      @astertube5406@astertube54064 ай бұрын
    • @@astertube5406 ደምሬሻለሁ እህት

      @eebwje4082@eebwje40824 ай бұрын
    • የምር አለቀ እደ በፈጣሪ እደዘመህ አይነት አይቸ አላውቅም ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢😢

      @zahraza4746@zahraza4746Күн бұрын
  • ፍትህ ፍትህ ለስሮኞች ድምፅ እንሁናቸው 😢😢😢😢😢

    @GalaxyFf-sr8eo@GalaxyFf-sr8eo4 ай бұрын
    • አብሽሩ

      @najibamukhtar801@najibamukhtar8014 ай бұрын
    • ወነትነው😢😢😢እፍፍፍ ወድሞቸ

      @haleemah5242@haleemah52424 ай бұрын
    • አላህ ይድረስላቸው

      @susuguragawa1424@susuguragawa14244 ай бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢

      @user-kv4fr3ue2w@user-kv4fr3ue2w4 ай бұрын
    • አላህ በቅርቡ ላገራቸው ያብቃቸው

      @habibaawol3280@habibaawol32803 ай бұрын
  • እትዮጵያ እራሷ እንደዝህች ሀገር ነፃ አልሆነችም። ፈጣሪ እትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክልን💚💛❤

    @mulukenabriham8436@mulukenabriham84364 ай бұрын
    • Amen

      @SarahMahid544@SarahMahid5444 ай бұрын
  • ወላሒ መጨረሻው ጀቬደትና አዚዜ ቢኖሩ ማነው እደኔ ደስ የሚለው ወላሒ

    @user-fq8qw9yo5g@user-fq8qw9yo5g4 ай бұрын
    • እኔ

      @user-cu8me2wy4s@user-cu8me2wy4s4 ай бұрын
    • ወላሒ አሳዝነውኛል😢😢የፈልም መጨረሻ አዳዱ ያስለቅሳል ያሳምረውይ​@@user-cu8me2wy4s

      @user-fq8qw9yo5g@user-fq8qw9yo5g4 ай бұрын
    • እዉነተኛ ታሪክነዉ ጨመርም መቀነሥም ኣይችሉም😢😢😢😢

      @mengsteabteklit-lm3xm@mengsteabteklit-lm3xm4 ай бұрын
    • @@mengsteabteklit-lm3xm ይሄ ሁሉ ስቃይ የእውነት ነው ያረቢ ለነገሩ ሀገራችን አሁን ያለችበት ስቃይ ልክ እዴዚህ አይዴል

      @user-cu8me2wy4s@user-cu8me2wy4s4 ай бұрын
    • ነበር ግን 😢😢😢

      @user-qg7wv9ce1g@user-qg7wv9ce1g4 ай бұрын
  • ሀገር ማለት ባንዲራ ማለት ምን እንደሆነ ምታቁት ከሀገር ስቶጡ ነዉ ይሄ ፊልም የሀገር ፍቅር የባንዲራ ፍቅር ምን እንደሆነ አስተምሮኛል ይሄን ፊልም የሰራቹ ሁሉ ምስጋና ይገባችዋል 🙏🥰ኢትዮጵያ ለዘለላም ትኑር🇪🇹

    @jemilamohammed4366@jemilamohammed43664 ай бұрын
    • ልክ የእኛን የ ኢትዮጵያ እኮ ነው ሰርተው ያሳዩን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ነፃ ያእጣልን

      @user-yk5rg6wr2l@user-yk5rg6wr2l4 ай бұрын
  • የፕሊፖስን ሀዘን ያሳየን እስከማየው ጓጉቻለሁ ይሄ ክፉ የተረገመ የጀብደትንና የአዚዜን ፍቅር ለኛም ይስጠን እስከመጨረሻው አድላይ እደትመታደልነው

    @mknl1888@mknl18884 ай бұрын
    • እራሱን ያጠፋል

      @ageryeblayeageryeblaye@ageryeblayeageryeblaye4 ай бұрын
    • በቃ ካሁን በኃላ አናየውም😂😂😂😂

      @eebwje4082@eebwje40824 ай бұрын
    • አለቀኮ ክክክክክ

      @ageryeblayeageryeblaye@ageryeblayeageryeblaye4 ай бұрын
    • አይዞሺ እራሱን ሳጠፋ ያሳይሻል

      @MyloveMaMaye@MyloveMaMaye4 ай бұрын
    • ​@@ohhhholywood24የሰው ሀገር እወስዳለሁ ብሎ መታገል ጀግንነት ነውዲ

      @JANAAljd@JANAAljd4 ай бұрын
  • የአድዋን ጀግኖቻችን እያብኩኝ ነዉ ያየሁት ክብር ነፃ ሀገር ላስረከቡን ሰማዕቶቻችን💪💚💛❤

    @geniaimiro1414@geniaimiro14144 ай бұрын
    • Same here

      @miraf6940@miraf69404 ай бұрын
    • ያ❤❤❤❤❤❤

      @FjhShj5@FjhShj54 ай бұрын
    • ጎበዝ 😘😘😘😘

      @ilovemom1712@ilovemom17124 ай бұрын
    • Enim beza melku new yayewt

      @tsionmakonnen6972@tsionmakonnen69724 ай бұрын
    • በትክክክክል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

      @user-or8do1jo1g@user-or8do1jo1g3 ай бұрын
  • ክብር ለግኖች የኢትዮጵያንም ትንሳኤ ያሳየን በፍቅር ነው አይቼ የጨረስኩኝ ዋው አንደኛ ፊልም ነው❤❤❤❤

    @Iloveyoufikr@Iloveyoufikr4 ай бұрын
  • ለሀገር የተከፈለ ዋጋ!!!😢

    @yohannesassefa6164@yohannesassefa61644 ай бұрын
  • ለነፃነት የተከፈለ የህይወት መፅዋትነት ክብር ለሃገራቸው ሲሉ ለሚታገሉ ሁሉ ይሁን።😢

    @yena3093@yena30934 ай бұрын
  • አይ በቃ ሙቱ 😢😢😢😢😢አዚዜ እና ጄብዴት የሀገራቸው ሲሉ አገራቸውን አስቀደሙ የሀገራችን ፍቅር ይስጠን

    @user-ev4sf3kx8b@user-ev4sf3kx8b4 ай бұрын
    • amen ymelsln😢

      @JfKfk-qb6ho@JfKfk-qb6ho4 ай бұрын
  • ለሃገራችን ኢትዮጵያም ታማኝነትን እና የሃገር ፍቅርን ተመኘሁ።ረጅም እድሜ ለሃገራችን።እናም ፊልሙን የተወኑት እንዳለ ይናፍቁኛል 😭😭

    @zeharaafkea1875@zeharaafkea18754 ай бұрын
  • ዋወ የሀገር ፍቅር ምን ያክል እንደሆነ ያየንበት ምርጥ ፊልም ❤❤❤

    @fafi4215@fafi42154 ай бұрын
  • የኔ ጄብዴት የኔ አዚዜ የኔ ጄግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ባትሞቱ ዴስ ይለኝ ነበር ፊልም መሆኑን እስክረሳ ድረስ አዘንኩኝ ሂላልና የልድዝ ሀዘናቸውን ዋጥ አድርገው እንባቸው ሲፈስ አንጄቴ እርር አለ ኡፍ ፒሊፖስ መልካም ሲኦል ጄብዴት አዚዜ ሂላል የልድዝ ያኮብ ሊወን ኡስማን ልትፉ ጄዝሚ ት ና ፍ ቁ ኛ ላ ች ሁ❤❤❤❤❤

    @user-cu8me2wy4s@user-cu8me2wy4s4 ай бұрын
    • አበሶች ተነ ክብራቸው መሞት ብቻ ለነሱም ሆነ ለልጆቹ ምርጥ ስም ነው 😢😢😢😢

      @Aseya-dc2by@Aseya-dc2by4 ай бұрын
  • ❤❤❤የኔ ጅብዴት አለች አዚዜ ኡፍፍፍ ደስ እሚል ፍቅር ደስ እሚል ነጻነት ደስ እሚል ፊልም ።በማለቁ ግን አዝናለሁ ድል ላገራችን።ለኛም ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @aynalemwake2192@aynalemwake21924 ай бұрын
  • ይችን ኮሚት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤በፍቅር ልባችን የተሰበረ ሁላ ይጠገንልን😢😢❤❤❤

    @ZahraZahra-qk3ej@ZahraZahra-qk3ej4 ай бұрын
  • እንደዚህ አይነት ሁሉንም ታሪክ ያካተተ ፊልም አይቼ አላቅም እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤

    @selamawittesfaye8873@selamawittesfaye88734 ай бұрын
  • Best series ❤Thank you 🙏

    @neshnesh_show@neshnesh_show4 ай бұрын
  • ቶርክ ነጣ በመውጣታ ደስያለው በላይክ ያሳውቀኝ

    @MohammedNourou@MohammedNourou4 ай бұрын
  • ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ሳይሰለቸኝ ያየሁት ፊልም ከምርጥ ተርጓሚ ዎች ጋር

    @ms-bp8pp@ms-bp8pp4 ай бұрын
  • ኢንሻ አላህ በቅርቡ ፋኖ የኢትዮጵያን ነፃነት ያዉጃል

    @semiramohammed2584@semiramohammed25844 ай бұрын
    • አይዋ❤❤❤❤❤

      @FjhShj5@FjhShj54 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ያውቃል ሀገራችን ነፃ እንደምትወጣ ተስፋ አለን በቅርቡ💙

      @Bzuworqabaye-cm2xo@Bzuworqabaye-cm2xo4 ай бұрын
  • ዎውውውውው ከምር ትምህርት ያለው ፊልም ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ደሥ ይል ነበር ትናፍቁናላችሁ ሊዮን ሂላል ያቆብ የሂላል ጎደኞች ሁላችሁንም እወዳችኳለሁ ጀብዴቴ አንደኛ የፊልሙ አዳማቂ በሉቻው

    @weyntiesheta4365@weyntiesheta43654 ай бұрын
  • I hope as Ethiopians we learned a lot from this series. The great people of Turkiye have shown us that Freedom is not free. Only a unified people can be free. If we Ethiopians become united irrespective of our ethnicity and religion, we can also become a strong and prosperous nation as Turkiye.

    @ym8447@ym84474 ай бұрын
    • Ya you are right

      @Makda821@Makda8214 ай бұрын
    • I'm right there with u❤

      @MinteAsrat@MinteAsrat4 ай бұрын
  • ዋው ደስ ሲል አጨራሱ እኛንም ከወንድማማች ጣርነት እግዚአብሔር ያውጣን🙏🙏🙏

    @user-dn2rb9ih4r@user-dn2rb9ih4r4 ай бұрын
  • በጄብዴት እና አዚዜ ለሐገራቸዉ ሢሉ 😢 ፕሊፓሥ ተከረበተ እኮ ወበሩ እራሡ ተፈናጠረ😂😂😂😂 በሠላም አሥጀምሮ በሠላም ያሥጨረሰን አልኸምዱሊላ ❤❤❤ የእዉነት ትናፈቃላቹ 😢😢😢

    @bahria1927@bahria19274 ай бұрын
    • ምንድነው ምስጋናው😂😂🎉😂

      @user-fi2yu8yr1z@user-fi2yu8yr1z4 ай бұрын
    • @@user-fi2yu8yr1z ምሥጋናዉ ያዉ በሠላም አሥጀምሮ በሠላም ሥላሥጨረሰን ነዋ ለፈጣሪአችን

      @bahria1927@bahria19274 ай бұрын
  • ጀቪደት የT'D'F ደም እለበት ልበል❤

    @user-ke5kb9wl7j@user-ke5kb9wl7j4 ай бұрын
    • በይዉ

      @yotdwef@yotdwef4 ай бұрын
    • T Df የሊጥ ሌባ እጅ ምን ቁም ነገር ሰርቷል😅😅😅😅😅

      @AlMushe-bt6yq@AlMushe-bt6yq3 ай бұрын
  • አለቀብን በቃ 😢😢😢 የኛንም ሀገር እግዚአብሔር ፍቅሩን ሰላሙን ይመልስልን 😢😢😢

    @kidistkidy1914@kidistkidy19144 ай бұрын
  • በጣም አዝኛለሁ ወላሂ በፊልሙ ሳይሆን ይሄን ፊልም ስጀምር ልጀ ነበረች ግን አሁን ተለያይተናል የልጀ ማስታወሻ ነበር 😢😢😢😢❤❤

    @mdibintali9604@mdibintali96044 ай бұрын
    • በሰላም ያገናኛችሁ አብሽር

      @user-fi2yu8yr1z@user-fi2yu8yr1z4 ай бұрын
    • አሚን ውደ ​@@user-fi2yu8yr1z

      @mdibintali9604@mdibintali96044 ай бұрын
  • ጀቭዴት ስለተናገረ በጣም ተናድጄ ነበር ወጥመድ ነው ግን ጎበዝ ሲሞቱም ሲኖሩም ጀግና ናቸው አዚዜ ጀቭዴት ዛሬስ የቱርክን ባድራ ባውለበልብ ደስታዬ ነው 😭😭😭😭

    @user-dt2ol7mz4u@user-dt2ol7mz4u4 ай бұрын
  • ፋኖ ያሸንፋል ድል ለአማራ ህዝብ!💪

    @nuhamin@nuhamin4 ай бұрын
    • ኣሁንም ኩናት ኣለ እንዴ ሰላም ይሻለናል ለሰላም ንዘምር 😢😢

      @SmilingFarmhouse-cb3qd@SmilingFarmhouse-cb3qd4 ай бұрын
    • @@SmilingFarmhouse-cb3qd ፋኖ የሚታገለው ለሰላም ነው

      @nuhamin@nuhamin4 ай бұрын
  • ኮማደር ሙስጠፋ ሳላየዉ አለቀ የሄላል ጓደኞችና የአዚዜ እንኳን ደስ አላችሁት የኛም ሀገር ሰላሟ ይመልስልን

    @ugdgjo6322@ugdgjo63224 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤ዘላለማዊ ክብር ሀገራቸዉን ለሚወዱ ለሁገራቸዉ ለሚሞቱ ይሁን የቆሠለፍቅር ትክክለኛ ሥያሜ ነዉ ቃናዎች እናመሠግናለን🎉🎉🎉❤❤❤ ፍጥረት ፍጥረትን ያጠፋል ጠካራዎች ግን ይኖራሉ ለፋኖም ተመሣሣይ ድል እመኛለሁ ❤የቆሠለ ፍክር ተከታታዮች በሌላ ድራማ እሥክንገናኝ ደህና ሁኑ በያላችሁበት🎉🎉🎉

    @mengsteabteklit-lm3xm@mengsteabteklit-lm3xm4 ай бұрын
  • የመጨረሻው ግን ያማል ጄብዴት እና አዚዝ አሽነፋል ፍቅር ያሽነፍል ለእኛም ለአገራችን 🇪🇹🇪🇹ረጅም እድሜ😭😭😭🇪🇹🇪🇹❤❤❤👌👌

    @najahtn809@najahtn8094 ай бұрын
  • ዩልዲዝና ሂላል ሲያሳዝኑ የእውነት እንባዬን እያፈሰስኩ የኔ ማልቀስስ ምን ይሉታል😢😂

    @zedishakonjo7985@zedishakonjo79854 ай бұрын
    • ይከብዳል አለማልቀስ አይቻልም😢

      @seadaseada9136@seadaseada91363 ай бұрын
  • ጀብዴት እና አዚዜ ሲሞቱ 😢😢😢አልቆጨኝም እያጠቁ ሰለሆነ በፊት ግን እነሱ ከሞቱ ሁሉም ነገር እሚያበቃ መስሎኝ አላይም ስል ነበር ጀብዴት💪💪💪

    @user-qg7wv9ce1g@user-qg7wv9ce1g4 ай бұрын
    • የሚቆጭ ሞት አይደለም❤❤❤

      @tarikenew2614@tarikenew26144 ай бұрын
  • ዛሬ አደኛ ነኝ ሽልማት ይገባኛል 😊😊😊❤😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊😊

    @Hayat-vm6ne@Hayat-vm6ne4 ай бұрын
    • ደምሪኝ በቅንነት ወዴ

      @user-lc7ts3cs9h@user-lc7ts3cs9h4 ай бұрын
  • አይ ፊልፓስ መልካም መቃጠል ጀብዴት ታስሮም በለጠህ የኔ ጀግና ጀብዴት አዚዜ ጀግኒት❤❤❤❤❤

    @Aseya-dc2by@Aseya-dc2by4 ай бұрын
  • አምላኬ የአማራንም ነፃነት በቅርቡ አርግልን ድል ለህዝቤ ድል ለአማራየ አይዞን አምላክ አለን ድድድሉ በቅርቡ ነዉ💚💛❤️✊

    @user-de8jl7bc6o@user-de8jl7bc6o4 ай бұрын
    • አይዞሽ አንድ ቀን ነጻ እንወጣለን

      @fantizeleke9899@fantizeleke98994 ай бұрын
    • አሜን

      @EdenEthiotube@EdenEthiotube4 ай бұрын
    • አሚንንንንያረቢ

      @zd.mhemeddi5667@zd.mhemeddi56674 ай бұрын
    • አሜን አሜን

      @shewaye5256@shewaye52564 ай бұрын
    • አሜን/3/❤❤❤❤❤❤

      @FjhShj5@FjhShj54 ай бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን የኛንም ሀገር ወደ ሰላም ተመልሶልን ለህዝብ ደስታ ፈጣሪ ያሳየን

    @user-uc9sq5du8k@user-uc9sq5du8k4 ай бұрын
    • አሚንእሻአላህ😢😢❤❤

      @sartt4423@sartt44234 ай бұрын
  • 😍🥺አሳዛኝ አስተማሪ ደስ የሚል ምርጥ ድራማ ነበር ❤️❤️tnafkunalchu😅

    @meaza2509@meaza25094 ай бұрын
  • Geta ye Ethiopian Selam yemelselen ende Turk neta yemetewetawan Ethiopian bekernu yasayen yehe derama ye Ethiopian Tarek eyaseben endenay selàrgachu keleb enamesegenalene ❤❤❤❤❤❤ thanks more kana tv❤❤❤

    @selambelay-hp2hi@selambelay-hp2hi4 ай бұрын
  • ሀገራችንንም ልክ እንደዚህ ነፃ ያውጣልን😢

    @HikmaHikma-gm9mb@HikmaHikma-gm9mb4 ай бұрын
    • አሜን😊

      @khalidalqahtani-pm1wm@khalidalqahtani-pm1wm4 ай бұрын
  • ቃና film ለመከታተል የመጀመሪያዬ ለመጨረስም እሱም ይሄ ድራማ ክብር ለእናት ሀገሬ 🙏🙏🙏 የሀገር ፍቅር በትንሹ ገበኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በብሔር በጓሳ ሳንጣላ ወደፊት እንገስግስ only ETHIOPIA

    @geja2809@geja28094 ай бұрын
  • ደስ የምል ድራማ ማብቅዉ ሳይቀር አላሂ የአገራችን ሰላም ይመልስልን

    @Madina-lt9mx@Madina-lt9mx4 ай бұрын
  • ሀገራችንን እንደቱርክ ነፃ ያውጣልን ፈጣሪ😢😢😢

    @sarasara-yr4vd@sarasara-yr4vd4 ай бұрын
  • ፍኖወችም ዲል አርገው ያሳየን ክብር ለሀገራቸው ሲሉ ነፍሳቸውን ለሚሰጡ ጀግኖች❤

    @sayedahmada8144@sayedahmada81444 ай бұрын
    • የትርኮችና የሃገራችን ጦርነት ኣንድ ነዉ ብለህ መታስባለህ

      @betihaftom9966@betihaftom99664 ай бұрын
  • የኔ ጀብዴት😢 ስለነበረን ቆይታ እናመለግናለን❤❤

    @AmeerAlo-fl9sk@AmeerAlo-fl9sk4 ай бұрын
    • ያችም ጀብዴት ነው እዴ😂😂😂

      @user-sc9hg2di5y@user-sc9hg2di5y4 ай бұрын
    • ​@@user-sc9hg2di5y የሁላችንም ኘዉ 😂😢❤

      @Sara-nd3ds@Sara-nd3ds4 ай бұрын
    • @@user-sc9hg2di5y የኔ ውድ የሁላችንም hahaha

      @AmeerAlo-fl9sk@AmeerAlo-fl9sk4 ай бұрын
  • በመላዉ አለም የምትገኙ የሰዉ ልጆች በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤

    @Sariy177@Sariy1774 ай бұрын
    • አሚን

      @najibamukhtar801@najibamukhtar8014 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹💋💋💕💕

      @Salam-rs7lx@Salam-rs7lx4 ай бұрын
    • አሚንንንንን

      @lubaba746@lubaba7464 ай бұрын
    • Amen

      @burukaasra@burukaasra4 ай бұрын
    • Ere Amen Amen 🙏🙇‍♀️

      @mariaberhe@mariaberhe4 ай бұрын
  • ይሄ ድራማ ብዙ ታሪክ አስተምሮኛል ሀገራችንም ሰላም ሁኖ የምናይበትን ቀን ያምጣልን

    @user-jy9ww9xc1b@user-jy9ww9xc1b4 ай бұрын
  • ቻዉ ቻዉ ቻዉ😂ተገላገልን ፈጣሪ ይመስገን በሉ የበኩር ልጅን በሰላም ተቀበሉት ነገ😂የኛ ነገር ከአንዱ ወደአንዱ ድራማ ስናሳድድ 😅

    @user-zc5cv2jg5s@user-zc5cv2jg5s4 ай бұрын
    • 😂😂😂😂ይጋርማል

      @najibamukhtar801@najibamukhtar8014 ай бұрын
    • 😂😂😂😂

      @faswelsfr1974@faswelsfr19744 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @mengsteabteklit-lm3xm@mengsteabteklit-lm3xm4 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂

      @bahria1927@bahria19274 ай бұрын
    • 😅😅😅

      @user-cm2yr6bp8d@user-cm2yr6bp8d4 ай бұрын
  • እናመስግናለን ደስ የሚል ፊልም ነው መጀመርያውም ያምራል መጨረሻውም ያምራል አሁን ደግሞ እንደዝ ደስ የምል ይጀመር thank you ❤❤

    @adanishashu5378@adanishashu53784 ай бұрын
  • ጀብዴትየ አዚዜ እዴት እዳሥለቀሱኝ ፊልም እና ግራማ በየሁ ቁጥር ዝብየ ማልቀሥ ነዉ ሥራየ አይይይ አለቀ በቃ ይልድዝ እና ሂላል በርቱ ዴህና ሁኑ ዉዶቸ እናመሠግናለን

    @fatumamohammed8459@fatumamohammed84594 ай бұрын
  • የሚገርም ታሪክ

    @user-gi9gj8kt2y@user-gi9gj8kt2y4 ай бұрын
  • የሀገር ፍቅር ያይሀበት ድራማ ለሀገር ሕይወትን እስከመሰዋት ድርስ እንደሚሆን አስተምርዋል 😢😢

    @gghjffhh@gghjffhh4 ай бұрын
  • መቸ ይሆን የኛ አገር ነፃ እምወጣው😢😢😢

    @Eshetu123@Eshetu1234 ай бұрын
    • እየሱስ ከመላክቱ ጋር ሲመጣ

      @selamketema7530@selamketema75304 ай бұрын
    • Isaa la alme hulu nw mematw enj la Ethiopia aydım

      @Hananhusen7532@Hananhusen75324 ай бұрын
    • Keman

      @senaytbulla3276@senaytbulla32764 ай бұрын
    • አንድ ቀን ትወጣለች

      @user-yk5rg6wr2l@user-yk5rg6wr2l4 ай бұрын
  • ውድና የታከበራቹ የቆሳላ ፍቅር ተካታተይ ቤታሰቦች ዘሬ ተፈፀማ መልከም ግዜ በሌላ በቱርክ ድረመ እስካምንጋናኝ መልካም ቆይታ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

    @uadh7751@uadh77514 ай бұрын
  • ኧርሰሙኝማ አድሱፊልም በዚህ እሚለቀቅ ይመስላች

    @user-xg7ip5cr9j@user-xg7ip5cr9j4 ай бұрын
  • በእንባ ነው የተለያየን የቆሰለ ፍቅር😢 ሀገሬ አተ ነህ የኔ ጀቭዴት ❤😢አዚዜ😢

    @user-ih7pn4kd4m@user-ih7pn4kd4m4 ай бұрын
    • መፅናናት አኮ አቃተኝ😢😢😢😢

      @user-gw4id7nk8k@user-gw4id7nk8k4 ай бұрын
  • ዋው ድንቅና ግሩም የምንጊዜም የሀገር መስዕዋትነት የተከፈለበት ሁሉንም የሚያስተምር ምርጥ ፊልም

    @user-bq4fz1cf8w@user-bq4fz1cf8w2 ай бұрын
  • እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏

    @aynalemmelaku6331@aynalemmelaku63314 ай бұрын
  • ይህንን ድራማ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ወንዴሜ እያሰብኩ በእንባ ጨርሼዋለሁ። በትግራይ ክልል የተካየደው ጦርነት ወንድሜን አሳጥቶኛል በዚህ ጦርነት የተሰዉ ወጎኖቼ ነፍሳቸው ይማርልን ወንዴሜ ኢተዮጵያ ሀገሩ በጣም የሚወድ ዘረኝነት የሚጠላ ነበር የክፍለጦር መሬ ነበር በወንድሜ ስም ረጅም እድሜ ለሃገራችን ኢተዮጵያ አጭር እድሜ ለጠላቶች ያድርግልን እግዚአብሐር ።

    @user-kn9tz4ow8l@user-kn9tz4ow8l4 ай бұрын
  • እጅግ ወድጀዋለሁ ልቤ ነክቶኛል በፍቅር ነበር የተከታተልኩት ! ዛሬ የኢትዮጲያ ገልፃ እናት አርበኞቻችን አባት አርበኞቻችን ለአንድ ደቂቃ ከመቃብራቸው ተነስተው ቢመለከቷት እንዴት ልባቸው ይሰበር ነበር እኛ ልጆቻቸው በርሳችን ክፉ የዘረኝነት ሃሳብ ልንበትናት ተነሳን! ግን የናተ የጀግኖቻችን ደም ና አጥንት መስዋትነታችሁ አምላካችሁ እግዚአብሔር ከቱ አያደርግባችሁም !! አሁን ያለነው ትውልድ አሳፉሪዎች ነን!

    @WondwossenBaalu@WondwossenBaalu4 ай бұрын
  • Wow i enjoyed every and each second of this series...best one...❤❤❤

    @mikalxegay@mikalxegay4 ай бұрын
  • የዚህን ፊልም ደራሢ ሠላደቅ አላልፍም ዋውው ጀብዴት አዝዜ የጀግንነት ጥግ እናመሠግን አለን🙏🙏

    @warqenshamarayoutube9736@warqenshamarayoutube97364 ай бұрын
  • የአገርፍቅር የቤተሰብፍቅር እውነተኛፍቅር ብቻሁሉንየያ ዘነበር ጀብደትጀግና1000% እንኳንበሰላምአለቀ

    @user-st9vu9fx1j@user-st9vu9fx1j3 ай бұрын
  • እፍፍፍፍፍ ጀብዴትና አዚዜዬ ጀግኖች አገራቸዉን ነፃ አወጦት ምናለ ለኛም ሀገራችን ነፃነት ብታገኝ ሊወን ምስጊን ደስሲል ለፍቅርብሎ ሀገሩንም ከዳ ከቤተሰቡ እራቀ እግድህ ይናፈቁናል አለቀ በቃ በጣም ተመስጬ ያየሁት ፊልም ይሀንንነዉ😢😢😢😢😢

    @user-br9ly2og2w@user-br9ly2og2w12 күн бұрын
  • ዋው ደሲ የሚል ኣፈፃፀም❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    @ferehayilay2153@ferehayilay21534 ай бұрын
  • ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ አምልካየ እባክህ ሃገራችንም ኘፃነትዋ አውጅላት ጦርነቱ በቃቹ በለን

    @user-xo4kt2nn1f@user-xo4kt2nn1f4 ай бұрын
  • ኣብዚ ዘለኹም ተጋሩ ኣሕዋተይ እንኳዕ ኣጀሚሩ ኣፍፀመና😍🙏 ሰላምኩም ይብዛሕ🥰

    @user-en9rb2kq3t@user-en9rb2kq3t4 ай бұрын
  • ፊሊጶስ በራሱ ላይ የወሰደው እርምጃ ትክክለኛ ውሳኔ ነው። ጀብዴትና አዚዜ ለውድ ሀገራቸው እስከ ሕይወት ፍፃሚያቸው ድረስ ለሐገራቸው ዋጋ የከፈሉ ጀግኖችናቸው,,,,,,ሙሉ የቱርክ ግዛቶች ነፃነት ወተዋል❤❤❤❤❤ እስከመጨረሻው የተመቸኝ ተከታታይ ፊልም ❤❤❤❤ !!!!!!

    @user-qi2py1eg8w@user-qi2py1eg8w4 ай бұрын
  • የቆስል ፍቅር ፈልመ በጣም ብዝ ኣስትምህር🙌✍️

    @user-yb3pj8uu8y@user-yb3pj8uu8y4 ай бұрын
  • ይልዲዝ እና ሂላል ኣዛዘኑኝ😢😢😢😢

    @sdtt8603@sdtt86034 ай бұрын
    • አዎ በጣም ያሳዝናሉ😢😢😢

      @SeliSeli-um5sk@SeliSeli-um5sk4 ай бұрын
    • እኔም በጣም አሣዘኑኝ የናታቸዉና የአባታቸዉ ሞት ሢሠሙ የእዉነት እሥኪመሥለኝ ድረሥ 😢😢😢

      @bahria1927@bahria19274 ай бұрын
  • ኡፍፍፍፍፍፍ ያኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 😭😭😭ሂላል እና ይልዲዝ 😢😢😢

    @ayishaatisha8475@ayishaatisha84754 ай бұрын
  • 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያንችም የሰላም የአንድነት የፍቅር ዜና የምንሰማበትና የምናይበት ያድርገን

    @getahungizaw20@getahungizaw204 ай бұрын
  • ያርቢ የኛንም ሀገር እድህ ነፃ አድርግልን

    @jemilaworku9737@jemilaworku97374 ай бұрын
  • በጣም ይናፍቀኛል

    @AbebeMolla-jc6vg@AbebeMolla-jc6vg4 ай бұрын
  • አቁስሎኝ አቁስሎኝ አለቀ ዛሬ ከሀዲዉ ቴፊክ ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂

    @FjhShj5@FjhShj54 ай бұрын
  • ዋው ነው ትላንት አዝኜ ነበረ ዛሬ ግን በጣም ደስ ይላል እስቲ ማነው በቆሰለ ፍቅር ቦታ አንድ የኮሪያ ፊልም ይለቀቅ የምትሉት እስቲ ሀገር እንቀይር 😅

    @terefechbale@terefechbale4 ай бұрын
  • its amazing film ❤❤❤!!!

    @user-qi2py1eg8w@user-qi2py1eg8w4 ай бұрын
  • Wowww flyti film ❤

    @user-ku9xm2ie5w@user-ku9xm2ie5w4 ай бұрын
  • Weyeee dase sele ❤❤enda jebedat hagarun yemiwade benor ethopia west bezar baletebalan nebar ❤❤ethopiayaye ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤selameshe yemalaselen

    @jemilamohammed6631@jemilamohammed66314 ай бұрын
  • ቃና ማየት የጀመርኩ የ 9ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ነበር ማለትም 2008 ላይ ግን አሁንም ዶክተር ሁኘ እዚሁ ነኝ ግን እንደዚህ ድራማ የተመቸኝ አንድም የለም በጣም ልዩ ነበር 😅😅😅

    @user-uf3re5dr3n@user-uf3re5dr3n4 ай бұрын
    • 😂😂😂መመረቅሽም ተመሥገን ነዉ

      @mengsteabteklit-lm3xm@mengsteabteklit-lm3xm4 ай бұрын
    • @@mengsteabteklit-lm3xmቃና አለማለትሽ ፈተና ላይ 😂😂😂😂

      @meronfikir3385@meronfikir33854 ай бұрын
    • @semegntefera3607@semegntefera36074 ай бұрын
    • 😂😂😂​@@meronfikir3385

      @Sumeyadesalewu-ns5me@Sumeyadesalewu-ns5me4 ай бұрын
    • የማዳም ዶክተር ነው

      @milli12354@milli123544 ай бұрын
  • ይህን ድራማ ባልጀምር ጥሩ ነበር እንደሚሞቱ አውቃለሁ ግን ማየት ጀምራለሁ 😭😭

    @Samrawit738@Samrawit7384 ай бұрын
  • ፓርት 2 በጉጉት እንጠብቃለን የቆሰለ ፍቅር ተዋናዮች ዳይሬክተሮች ተመልካቾች በጣም እናመሠግናለን

    @user-rt3ol4rf7s@user-rt3ol4rf7s3 ай бұрын
  • Fexari hagerachinin yibarkilin🙏🥰

    @etshulbe177@etshulbe1774 ай бұрын
KZhead