ስብራት ክፍል 1 | Sibrat episode 1

2024 ж. 21 Сәу.
208 044 Рет қаралды

ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZhead ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZhead Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер
  • በሰላም ያስጀመረን ፈጣሪ ሳይለየን በሰላም ያስጨርሰን አሜን ደምሩኝ🥰🙏

    @seniethio5523@seniethio552328 күн бұрын
    • አሜን🙏 በ እውነት ትልቅ ፀሎት ነው

      @tig59905@tig5990528 күн бұрын
    • አማን 🙏የኔ ውድ ትልቅ ፀሎት❤❤❤

      @user-gx1mc1vy7g@user-gx1mc1vy7g28 күн бұрын
    • እሜን

      @holy8976@holy897628 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤አሜን

      @mulumulu873@mulumulu87327 күн бұрын
    • አሜን❤❤❤😊

      @user-pf1qv2tp1h@user-pf1qv2tp1h27 күн бұрын
  • አንዱ ሲያልቅ አንዱን እንጀምራለን የመዳም ኩሽና እና ይሄ ቃና እድሚአችንን ጨረሰው😂😂😂

    @kidistkidy1914@kidistkidy191428 күн бұрын
    • የምር ግን ከቃና መቸነው የምንወጣው😂😂2010የጀመርኩ ይሄው አለሁ😂😂

      @user-mt3zw7ls4c@user-mt3zw7ls4c28 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂በጣም ክክክክክክ አልፋታ አለን😂

      @aasamreywithdmesa9937@aasamreywithdmesa993728 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @abrhamesfin7205@abrhamesfin720528 күн бұрын
    • 😂😅

      @galtigray4567@galtigray456728 күн бұрын
    • በጣም የምር አሁንስ ከመዳም ኩሽናና ከቃና ወጥቼ ከባሌጋር መኖር ናፈቀኝ ውይ የርቀት ፍቅር 😢😢😢

      @user-mq5dy3bf4h@user-mq5dy3bf4h27 күн бұрын
  • የቃና ውለታ ያለበት ላይክ ያድርግ በተለይ ለኛ ስደተኞች ሲክፋንም ስንደስትም የምንደበርበት ቃናችን ውስጣችን❤❤❤

    @kalkedanayele2228@kalkedanayele222828 күн бұрын
    • ሳህ😢😢😢😢😢

      @user-kj2zd8ue6q@user-kj2zd8ue6q28 күн бұрын
    • እኔ በተለይ የሴት ጓደኛ የለኝ ወድችም ዙረው ዙረው እወድሽ አለሁ ዩለኛን ያለኝ ቃና እና ስራየ ነው😢😢😢

      @MartaWeld@MartaWeld28 күн бұрын
    • @@MartaWeld የኔ ማር እትከፊ ቤሩት ክሆንሽ ነገሪኝ

      @kalkedanayele2228@kalkedanayele222827 күн бұрын
    • @@kalkedanayele2228 ስኡዲ ነኝ

      @MartaWeld@MartaWeld27 күн бұрын
    • ሳህ ወላህ

      @hawuathawuat6164@hawuathawuat616423 күн бұрын
  • ኑ እስኪ የመዳም ቅመሞች ያለእናተ አያምርም ገባ ገባ በሉ😂🚶

    @fatimamohammed2223@fatimamohammed222328 күн бұрын
    • ታዲያስ በኛ መስሎኝ እዝህ የደረሱት😏😂

      @RyhfDhgg@RyhfDhgg28 күн бұрын
    • መተናል ያለኛ ማን አላቸዉ😂😂😂😂😂

      @user-lj3zf9df1l@user-lj3zf9df1l28 күн бұрын
    • Metenal

      @AffectionateBasketball-nj5gb@AffectionateBasketball-nj5gb28 күн бұрын
    • መተናል 😁✋

      @medikabeautysupplies9297@medikabeautysupplies929728 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @user-qk3lm8dc8h@user-qk3lm8dc8h28 күн бұрын
  • ያበናት ይህንም በሰላም አይተን የምንጨርስ ያርገን❤😊ግን ቆጆወድ ካለ ባትጋሩኝ🤣😫

    @Mah-bg6un@Mah-bg6un28 күн бұрын
    • eshi❤

      @user-ii7xd8ix8q@user-ii7xd8ix8q28 күн бұрын
    • አሜን♥️😂😂

      @aynyeyemariyamlgi1459@aynyeyemariyamlgi145928 күн бұрын
    • አሜን ❤ያኔ ባል አሌ እሺ 😎😎😎😔😔🤣

      @bizabiza6724@bizabiza672428 күн бұрын
    • ክክክክ

      @AaRt-ji8nj@AaRt-ji8nj28 күн бұрын
    • ሰዉ ከሀገር ሀገር ይቀያይራል እኛ ከፊልም ፊልም እንቀይራለን ይሁን እስኪ ይህንንስ ማን አየበት😊

      @ayudawudtube@ayudawudtube28 күн бұрын
  • ቃና.ማየት.ካቆምኩ.ቆየሁ የሄጥሩ.ይመስላል. እሹፈዉ ላይክ.አርጉኝ.አምሮኝነዉ.የመዳም ቅመሞች 🎉🎉

    @user-rc9dv4eo5q@user-rc9dv4eo5q25 күн бұрын
  • ማነው ይሄንን ሰፈር ሲያይ ኤፍሱን ትዝ ያለችው😂😂😂😂

    @lidujesuse910@lidujesuse91028 күн бұрын
    • 😂😂😂😂የትነዉ የማቀዉ እያልኩነዉ😂😂😂😂የማሥታወሥ ችሎታችሁ ይገርመኛል😂😂 እኔ ከደሞዜ ዉጪ ሁሉንም ከእረስቻለሁ❤ አየርላንድ ነኝ ዜናላይ ካያችሁ የጨለለች ሤት እኔነኝላምሮት😢😢😢

      @shalom-pb8eu@shalom-pb8eu27 күн бұрын
    • ​@@shalom-pb8euክክክ ያችስ ከፋ የጨለለች ሴት ካያችሁ እኔነኝ😂😂😂😂ሁሉም ጨልሏል አታስቢ አችብቻ አደለሽም

      @user-se7vk7wr3c@user-se7vk7wr3c12 күн бұрын
  • የእርሳችሁ ክፋት😂😂 ስብራት የቆሰለ ፍቅር መብረቅ

    @eskedareskedar7373@eskedareskedar737328 күн бұрын
    • ክክክ የእውነት ይገርማል ደሞኮ ከቃናውጋ አይሄድም ርዕሱ ምህረት አሉት እየገደሉ😢😅😅

      @yopitamkasd1800@yopitamkasd180028 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @elmoabebe6214@elmoabebe621428 күн бұрын
    • 🤣🤣🤣🤣🤣​@@yopitamkasd1800

      @UxYv-mn6fh@UxYv-mn6fh28 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @user-gx1mc1vy7g@user-gx1mc1vy7g28 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @user-vf5vu6fp2w@user-vf5vu6fp2w28 күн бұрын
  • ኣብዙይ ዘለኩም ተጋሩ አሕዋተይ ሳብስክራይብ ግበሩኒ❤❤❤❤

    @brhanberihu@brhanberihu28 күн бұрын
    • ጌረልኪ ዝያዳይ ንሰኪ ውን ግበርለይ ንመፃኢ ከዕብዮ ይደሊ እየ😜

      @masho..gal..tigray5039@masho..gal..tigray503928 күн бұрын
    • አሺ ናተይ❤❤❤🎉

      @Tesga-sg3rj@Tesga-sg3rj27 күн бұрын
    • እሽኒ

      @brhanberihu@brhanberihu27 күн бұрын
    • እሺ

      @FhGh-ev3fp@FhGh-ev3fp22 күн бұрын
  • በሠላም ጀምረን እምንጨርሥ ያድርገን የአላህ ሤቶችዬ አይሻችንን አላህ ይቀይርልን ሁልግዜ የሠው ቤት ይሠለቻል ለትንሹም ለትልቁም ቁጭ ብድግ በጣም ያሥጠላል የምንመኘውን አይነት ኑሮ አላህ ይወፈቀን ለሁላችንም

    @user-fg7yg6yo9p@user-fg7yg6yo9p28 күн бұрын
  • ቃና ለመጀመሪያ ጌዜ ላይነው 😅😅😅ላክ በልኝ ውድች🎉🎉🎉

    @user-md5xj3od6f@user-md5xj3od6f28 күн бұрын
  • ደግሞ አድስ ተለቀቀልን የኛ ነገር የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤❤

    @hadiyahadiya1659@hadiyahadiya165928 күн бұрын
  • በጣም ጥሩ ይመስላል"...በሰላም ኣጀምሮ በሰላም ለመፈፀም ያብቃን ፈጣሪ😍💚🙏

    @yebitgraweyti8489@yebitgraweyti848928 күн бұрын
    • ኣሜን❤😂

      @sari-ii6pw@sari-ii6pw28 күн бұрын
    • 😂😂

      @FafiTube-ov7lz@FafiTube-ov7lz28 күн бұрын
    • አሜን

      @MartaWeld@MartaWeld28 күн бұрын
    • ታእዩ ባ ቅጣት ዘየለ እጭ

      @user-sx1sr1jk7c@user-sx1sr1jk7c28 күн бұрын
  • የኔ አባት እፍፍፍፍ አሳዘነኝ😢😢😢አጋ ካራቻይ😊

    @leylamohammed4201@leylamohammed420128 күн бұрын
    • 😢😢🙂

      @ZahraW2W-zm5gb@ZahraW2W-zm5gb28 күн бұрын
    • ድምፁ እንካን ኣልተቀየርን😢

      @Lele-dk1pi@Lele-dk1pi28 күн бұрын
    • የት ነው የማውቀው እያልኩ ነበር ትዝ አስባልሽኝ

      @emuyasmin5283@emuyasmin528328 күн бұрын
    • 😢😢😢

      @fiyametalovefiyametalove8690@fiyametalovefiyametalove869025 күн бұрын
    • ለካእሱነው እየተጠራጠርኩነበር ግንረርጅቷል😊😊

      @user-qq2sl2pc4d@user-qq2sl2pc4d25 күн бұрын
  • በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን ዉዶችዬ♥️😂😂😂😂😂

    @aynyeyemariyamlgi1459@aynyeyemariyamlgi145928 күн бұрын
    • አይዞሽ ጫረሰን ሌላም እነጀምራለን

      @user-zd9jv8ih5p@user-zd9jv8ih5p28 күн бұрын
  • ወይኔ ከእንግዲህ ኣዲስፊልም ኣላይም እልና ሲለቀቅ እሩጫ😂😂😂 እስቲ በሰላም ኣስጀምሮ ያስጨርሰን 🙏 ኣምላኬ ጤናችን ስጠን❤❤

    @milli12354@milli1235428 күн бұрын
  • ሰላም አስጆምሮ ሰላም ያስጨርሰን አምላክየ

    @user-nc4cj6lz2x@user-nc4cj6lz2x28 күн бұрын
  • ለ ኢትዮጵያዊ ወንድ የሚገባው እንደዚህ አይነት ሴት ነው የሚወድላቸው እንደዚህ የምትሸነቁጣቸውን ነው

    @kidistyohannes7016@kidistyohannes701628 күн бұрын
  • በሠላም ያስጀመረን ፈጣሪ በሰላም እምንጨርሰዉ ያርገን

    @user-wg3tv4hp3s@user-wg3tv4hp3s28 күн бұрын
  • ከቲክቶክ መንደር ነው የመጣሁት ኡፍፍ እንዴትነው ፊልሙ ቅመምች የሰምኑ ፀሀይ የፍሪጅ እንቁላል በመጥበስ ላይ ይገኛል አልተረፍኩም ዘና ቢያደርገኝ ተከስቻለሁ😂😂😂😂😂😂🎉

    @mohammedabdall2878@mohammedabdall287810 күн бұрын
  • ሰበራት😂 እኛ ተሰብረን አለቀናል😂

    @user-st7wj7or9v@user-st7wj7or9v28 күн бұрын
  • በጣም እሚያሳዝን የሚስላል😢 በሰላሞ ኣሰጀምሮ ያሰጨረስን ፈጣሪ ቃና የስደተኞች መፅናኛ😊

    @ramausu7405@ramausu740528 күн бұрын
  • የኔ አባት በጣም አሳዘነኝ የምር። እደታለይዋ ውሻ የሆነች ሴት ናት

    @RahmaHussan@RahmaHussan6 күн бұрын
  • ሰኞ እስከ ረብዕ እንደህ አይነቱ ሚሰልሰል ይቅርብኝ ከ ምህረት የተረፈች ጨጓራየ ልጨረሱብኝ ነዉ 3 ቀን ታይቶ 5 መጠብቅ😢

    @myQueenraya@myQueenraya28 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

      @user-kx3lb4vr9i@user-kx3lb4vr9i27 күн бұрын
  • ከምህርት ወደ መብረቅ ወደ ስስብራት ትግስቱን ስጠን ሆ😢😢😢😂😂

    @asfd9681@asfd968128 күн бұрын
    • 😅😅

      @MartaWeld@MartaWeld28 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @freedomermi5190@freedomermi519028 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

      @dfhg4688@dfhg468828 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @Fiker2323@Fiker232328 күн бұрын
    • በቅርቡ ድርቅ ይመጣል እንተብቃለን😢😢😢😂😂😂😂😂😂

      @user-dv1xk1lc5r@user-dv1xk1lc5r28 күн бұрын
  • ዋዉ የሚያምር ይመስላል በሰላም ያስጨርሰን

    @samsungdubai4057@samsungdubai405728 күн бұрын
  • ከ ምህርት ቀጣይ ድራማ ነው የሀ❤❤❤❤❤❤❤

    @selameyasu-hb7xo@selameyasu-hb7xo28 күн бұрын
  • የዘንድሮ ቃናወቺ ግን ከግዜው ጋር የተያዙ ናቸው ይገርማል 😂😂😂

    @Fcgcchb@Fcgcchb28 күн бұрын
  • አረ ተው ግን ዘና የሚያደርግ አምጡልን ጭንቀት ውስጥ ነው የምንውለው

    @Eyou-pi2ie@Eyou-pi2ie27 күн бұрын
  • ወይጉድ የቆሰለ ፍቅር ወደ ምህረት ወደ መብረቅ፣ ወደ ሰብራት ደግሞ ወደጥገናት እኒሄዳለን ትግሰቱን ሰጠን ሆ😅😂😂

    @user-yn4rm8nh5s@user-yn4rm8nh5s26 күн бұрын
  • ፆም አረጋችሁት እኮ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን✊🤪🤪 ይሄን ትታችሁ አታነቡም 😆

    @GggmshdSldcjdk-mk6pl@GggmshdSldcjdk-mk6pl27 күн бұрын
    • እኮ😅😅😅😅

      @FikerF-tc7pn@FikerF-tc7pn22 күн бұрын
  • አባት እንደ ዋርካ ነዉ በትክክል

    @selamwbeto-fl2ks@selamwbeto-fl2ks28 күн бұрын
  • እናመሰግናለን ቃናዎች ❤🎉

    @rahelakilelu4994@rahelakilelu499427 күн бұрын
  • በሠላመ ያሥጀመረን በሠላም ያሥጨርሠን ውዶችየ❤

    @user-ms9tg7ld8f@user-ms9tg7ld8f26 күн бұрын
  • አምላኬ ሆይ ልክ ከድራማ ወደድራማ እደምሸጋገር ሂወቴንም ቀይርልኝ ኡፍፍፍፍ😢😢😢

    @user-sg2pf8zm5l@user-sg2pf8zm5l28 күн бұрын
    • አይዞሽ እማ ያልፋል ጠንካራ መሆን አለብሽ ❤

      @bizabiza6724@bizabiza672428 күн бұрын
  • Besimia Alihiy anit acerse gemirale😊❤

    @sitinahajj857@sitinahajj85728 күн бұрын
  • ለምን እንደሆነ ባላውቅም አዲስ ድራማ ሲጀምር ከመጀመሪያው ማየት አልወድም😊

    @user-lg7lp6iy9w@user-lg7lp6iy9w28 күн бұрын
    • metoo

      @user-ii7xd8ix8q@user-ii7xd8ix8q27 күн бұрын
  • እናመሰግናለን

    @user-uu8so1jc1w@user-uu8so1jc1w28 күн бұрын
  • ማነው እንደኔ በቃና ቀኑን የሚገፋ

    @zinetsied893@zinetsied89328 күн бұрын
  • ወይ የኛ ነገር አንዱ ሲያልቅ ወደ ሌላ እኛ ብቻነን የማንቀየረው 😢😂😂😂😂

    @EtopeEtope-kg3zg@EtopeEtope-kg3zg28 күн бұрын
  • መጨረሻዉ እንደሚያምር ተስፋ አደርጋለዉ መጨረሻ ላይ ማልቀስ ሰልችቶኛል

    @ilovemom1712@ilovemom171228 күн бұрын
  • አባቷን ስወደው😢አፉ የኔ ምስኪን❤🎉

    @user-or8do1jo1g@user-or8do1jo1g28 күн бұрын
  • ዋውውው ምርጥ ነው🎉🎉

    @user-wc6sy3sl2c@user-wc6sy3sl2c28 күн бұрын
  • ቆጆ ቆጆ ሰወ ች አሉበት

    @SaSlam-dk9ev@SaSlam-dk9ev28 күн бұрын
  • መልካም ስብራት እንዴምሆን ተስፋ አደርገለሁ😂 ቀጣይ ጥጋና ይሁን የምትሉ 😂

    @Golf8417@Golf841727 күн бұрын
  • እድሜ ከጤናጋር ለጀግና አባቶች ።

    @user-xv1mj5xc4x@user-xv1mj5xc4x11 күн бұрын
  • አረፉ ፍልም እንድምሆን ተሰፋ አረገለሁ❤❤💙💚🧡

    @natshoa@natshoa28 күн бұрын
  • ፈጣሪ ሆይ ጀምረናል በሰላም አስጨርሰን🙏🙏🙏

    @terefechbale@terefechbale28 күн бұрын
  • ቀጣይ ጥግናትየሚል እንጠብቃለን ምህረትመብረቅ ቅጣት omg😊😊😊😊😊😊😊

    @HappyGeyser-th8if@HappyGeyser-th8if28 күн бұрын
  • ዋው ምርጥ ነው ቄፅልት 👌👌❤❤👌👌

    @user-kj8hw1jn7w@user-kj8hw1jn7w28 күн бұрын
  • Such amazing stories 😊

    @90ETHoldmusic@90ETHoldmusic27 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜንየኔ ውዶች🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

    @zebenayzebenay240@zebenayzebenay24028 күн бұрын
  • የኔ ምስኪን አባታ😢😢😢😢😢😢😢

    @beranamagarsa9437@beranamagarsa943728 күн бұрын
  • 😂😊አጋ😮😮😮😮ሽሚያ ትዝ ያለው እዛ መልካም ታጋሽ አባት😮 ነበር😢 እዝህም እንዲምሆን ተስፋ አደርጋለሁ😅 ምክንያት ሁሉም አንድ አይነት ነገር።ነው የሚተውኑት።እሁሉም ቦታ።😅😅😅😅😅😅

    @noonoo3732@noonoo373228 күн бұрын
    • Betam

      @alemneshhnebese9034@alemneshhnebese903428 күн бұрын
  • የመዳም ቅመሞችዬ የቃና ሡሡያለባችሁ እደኔ👍😂

    @user-xy8by8qf3i@user-xy8by8qf3i28 күн бұрын
    • እኔ

      @Ahmad-nh3ph@Ahmad-nh3ph28 күн бұрын
    • አለን ተጠምደን

      @user-jx9ib9mj4m@user-jx9ib9mj4m28 күн бұрын
  • ኑእሰኪእንየው አሪፍይመሥላል 😢❤❤❤❤❤

    @uadsfdd7491@uadsfdd749128 күн бұрын
  • አሪፍ ይመስላል❤❤🎉🎉🎉

    @melatmelat8307@melatmelat830728 күн бұрын
  • ዋዉዉ ያምራል ለመጨረስ ያብቃን❤❤❤❤❤

    @3zoz3-sz9hs@3zoz3-sz9hs20 күн бұрын
  • ከዛ ደሞ ጥገና የሚል ፊልም ይጀምርልናል😅😅😅😅😅😅ጀምረናል ጀምረናል😂

    @user-yx3qo6cc2n@user-yx3qo6cc2n28 күн бұрын
    • ጥገናእሚባልሲመጣአገርሰላምቤሆን😢😢😢😢😢እኔእምለዉደህናፊውምምናለ😢😂😂

      @user-eu5bi3ig4n@user-eu5bi3ig4n28 күн бұрын
  • በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን የመዳም ቅሞሞችዬ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    @user-df9wz5nq7f@user-df9wz5nq7f27 күн бұрын
    • አሜንን እድሜ ለመዳም ቅመሞች❤❤❤❤

      @amaamm-pi1xo@amaamm-pi1xo8 күн бұрын
  • ዋው ምርጥ ይመሰላል

    @user-lb6ol6ef2r@user-lb6ol6ef2r28 күн бұрын
  • ዋውው ደስ ይምብል ፈልም ነው☺️♥️

    @user-yb3pj8uu8y@user-yb3pj8uu8y28 күн бұрын
  • 😊 መጨረሻዉን ያሳምረዉ

    @hananmekonenn813@hananmekonenn81327 күн бұрын
  • አጋ ካራቻይ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ እንየው ሀባይብ😂😂😂😂

    @fatmeh-nu2zz@fatmeh-nu2zz28 күн бұрын
    • 😂😂😂ሽሚያ ሽኒዝ😂😂ሚስቱ የበላይ ነበርች😂😂😂😂😂ያሁንዋ የበላይ ሳኮን አቀርም😂😂😂ግን እኮ አንድ አይነት ነው የሚተውኑት ሁሉም 😂😂የቱርክ።ሰዎች ምንም አዲስ ነገር አይሰርም😂😂😂😂😊😊

      @noonoo3732@noonoo373228 күн бұрын
  • ምርጥ ነው

    @user-uu8so1jc1w@user-uu8so1jc1w28 күн бұрын
  • አሪፍነዉ እዴ❤❤

    @aishaali6195@aishaali619528 күн бұрын
  • ስብርብር ያርገኝና እስከማየው ቸኮልኩኝ 🤣🤣😁😁🧐🧐🧐

    @user-xq7od9np2x@user-xq7od9np2x28 күн бұрын
    • 🤣🤣🤣ኣይይይ የኛ ነገር😕

      @user-py7hl8rr2c@user-py7hl8rr2c28 күн бұрын
    • 😅😅😅😅😅

      @pkkhan17@pkkhan1728 күн бұрын
  • በርቱበት

    @user-rf1iy9xw3k@user-rf1iy9xw3k28 күн бұрын
  • ሚስኪን አባታቸው በጣምነው የሚያሳዝነው

    @smfon1420@smfon142028 күн бұрын
  • ማነዉ ግን እደኔ ይሄፊልም እየተሣቀቀ የጨረሰዉ 😢😢😢😢እፉ ዲህነትስ ወላሂ አባትዮዉ ልቤን ነዉ የነካዉ😢😢😢😢

    @user-rl3ue6kb4w@user-rl3ue6kb4w28 күн бұрын
    • እባክሽ እርእሱን በቱርኸኛ ካወቅሽው😂😂

      @DM-fi1fj@DM-fi1fj26 күн бұрын
    • @@DM-fi1fj ቶሎ ለመጨረስ ጓጓሽ😃😃😃ግን አላዉቀዉም

      @user-rl3ue6kb4w@user-rl3ue6kb4w26 күн бұрын
  • Yene Abbat😢😢😢❤❤❤

    @sisayicaalaa5343@sisayicaalaa534328 күн бұрын
  • የርእሳችሁ ክፋት መብረቅ የቆሰለ ፍቅር ስብራት😂

    @Sara-sp2lq@Sara-sp2lq28 күн бұрын
  • የመደዳም ቅመሞች አንዴት ናችሁ በሰላም ጀመርን በሰላም ያስጨርስን አሜን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-og5gm7mm9k@user-og5gm7mm9k28 күн бұрын
  • ዋውው ምርጥ ነው

    @afariksa8127@afariksa812728 күн бұрын
  • ሠላም የመዳም ቅመሞቺ አጀማመሩ የማረ ያድረገው😅😅😅😅መልካም ተመሥጦ

    @fafe-bd1hv@fafe-bd1hv28 күн бұрын
  • ከስቱ ወደስቱ ገባሁ ፈጣሬየ ትግስቱን ሰጠኝ😢😢😢

    @heyatheyatmohammed7903@heyatheyatmohammed790312 күн бұрын
  • ልጀምር ነበር ቃናዎች በሰው ሞራል ስለሚረማመዱ ይቅርብኝ የበኩር ልጅን እራሱ ባረብኛ ጀምሪያለው ሲፈልጉ ይለቃሉ ሲፈልጉ ይተዋሉ ባረብኛ የበኩር ልጅ ደስ ሲል ደቂቃው እራሱ ርዝመቱ ዋው ድራማ ማየት ባረብኛ ነው

    @zedishakonjo7985@zedishakonjo798528 күн бұрын
    • ምን ላይ ነው እህቴ 🙏🙏🙏

      @mercybayissa@mercybayissa28 күн бұрын
    • ​@@mercybayissasefirin Kizi በዚህ ታገኚዋለሽ የበኩር ልጅ

      @ayudawudtube@ayudawudtube28 күн бұрын
    • አረ የበኩር ልጅ በየቀኑ ይለቃሉ telegram ላይ

      @AshezedAshezed@AshezedAshezed28 күн бұрын
    • Ya seferin kiz yilal riesu (ye guzow lijagerd) malet new

      @user-dy4bq2it8k@user-dy4bq2it8k28 күн бұрын
    • የስብራት አረብኛ ርዕሱ ምንድን ነው?

      @elsamelese4277@elsamelese427726 күн бұрын
  • እስቲም ከመጀመሪያው አብረን እንሆኑ የማዳም ቅመሞች ❤❤

    @EdenEthiotube@EdenEthiotube28 күн бұрын
  • በጣም አሪፍ ይመስላል ከእሁድ እስከ እሁድ ብሆን ጥሩ ነበር

    @D......D@D......D28 күн бұрын
    • በጣም አጭር ነው

      @DesalegnNiguse-qe5bw@DesalegnNiguse-qe5bw28 күн бұрын
    • Sira yelem enda kehud esk hud sira fet😂

      @user-by6si1lt6g@user-by6si1lt6g28 күн бұрын
    • @@user-by6si1lt6g አንቺ አለሽ አይደል የኔ ሰራተኛ አንቺ ምን ሰርተሽ ልት በይ ነው እኔ ከሰራው 😩

      @D......D@D......D28 күн бұрын
    • @@DesalegnNiguse-qe5bw አይተሻል?

      @D......D@D......D28 күн бұрын
    • ይቂርታ አይተሃል ለማለት ነው 😩

      @D......D@D......D27 күн бұрын
  • ፍቅር የሞላበት ፊልም ይሁንልን❤❤

    @semuhabesha-st1ro@semuhabesha-st1ro16 күн бұрын
  • እውነትም ስብራት ስብርብር ያለ ፍልም😂

    @gegh5275@gegh527528 күн бұрын
  • የቱርክ ፊልም ሁሉም ላይ ውሽማ አለ 😂😂

    @user-eo3qi7ud1u@user-eo3qi7ud1u28 күн бұрын
    • 🤣🤣🤣🤣🤣

      @bizabiza6724@bizabiza672428 күн бұрын
  • ጥገና ብትሉት ምችግር አለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሆሆይ የቆሰለ ፍቅር ተዛ መብረቅ😂😂😂😂😂 ተዛ ስብራት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    @user-un8yk7ps3l@user-un8yk7ps3l28 күн бұрын
    • . ክክ አሳቅሽኝ

      @askdnxnm6594@askdnxnm659428 күн бұрын
    • ሣህ😂😂😂😂😂😂😂

      @user-bx1sg9ms7o@user-bx1sg9ms7o28 күн бұрын
    • 😅😅😅😅😅

      @user-wg3tv4hp3s@user-wg3tv4hp3s28 күн бұрын
    • 😅😅😅😅😅

      @user-oj5hp3bd6t@user-oj5hp3bd6t25 күн бұрын
  • ውይ ሥብራት ይችሤት እየማገጠችበት መሠለኝ አለች አቶ ዙቤር ምን አለችሽ ውሽማ እዳላት ነገረችሽደ ጠቆም ነው ያረገችኝ ብላሣታበቃ ሂ ዶ ነገርሻትደ ይችነገር 😅😅

    @madinamadina1573@madinamadina157328 күн бұрын
  • Xurunawu lelayinwu liqeqilin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @tasfnshtasfnsh2496@tasfnshtasfnsh249627 күн бұрын
  • ❤❤❤የአቶ አገ ድምፅ😢 😢😢😢

    @mekyimekyi7584@mekyimekyi758428 күн бұрын
    • ድምፁ ብቻ ሳይሆን ራሱ ነው ሰውየውም

      @user-sx1sr1jk7c@user-sx1sr1jk7c28 күн бұрын
  • የኔ ውድ አባት ለሴት ልጆቹ ያለው ፍቅር እንደዚ ነው አባት😭😭😭

    @user-yx3qo6cc2n@user-yx3qo6cc2n28 күн бұрын
    • የኔም አባት😥😥😥😥😥በጣም ይወደናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢እድሜቸዉ ያርዝምልን ❤❤😥😥

      @heyatheyatmohammed7903@heyatheyatmohammed790312 күн бұрын
  • ድል ለ ኢትዮጵያ አባቶቻችን ዝናብ ሳለ ዝራ አባት ሳለ ኩራ

    @abduzeinu9669@abduzeinu966928 күн бұрын
  • አጋ ካራቻይ ከነ ድምፁ መጣ ግን እዚህ ላይ አርጅቷል

    @user-to8kd3bb9o@user-to8kd3bb9o28 күн бұрын
  • Beselam Asjemro Beselam Yaschersen❤❤❤

    @user-es3ru3if8g@user-es3ru3if8g21 күн бұрын
  • የአጋህ ድምፅ አልተቀየረም

    @user-eo3qi7ud1u@user-eo3qi7ud1u28 күн бұрын
    • 🥰🥰

      @SafyAhimed@SafyAhimed27 күн бұрын
    • ይትኛዉነዊ

      @Samera-zl2ju@Samera-zl2ju27 күн бұрын
  • Welcome Welcome 💗💗💗💗💗

    @kbragaltigray4687@kbragaltigray468728 күн бұрын
  • esti enshufew❤❤❤❤

    @user-sn9er3in3x@user-sn9er3in3x28 күн бұрын
  • ከቆሰለፍቅር ወደ መብረቅ ከዛ ስብራት እዲህ ከምንሸጋገር ምን አለ ወደ ካናዳ ወይ ሜሪካ ቢያሸጋግረን አምላክ አይቸግረው ሁሉን አድራጊነው😢😢😢 እናማ እላችኋለሁ ውዶቼ እሲ እንየው😂😂😂😂😂😂😂

    @NetsiyouTube-zh2pm@NetsiyouTube-zh2pm28 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @hsbdxb2918@hsbdxb291826 күн бұрын
  • ለራሴ የመዳም ስራ ሰባብሮኛል ስብራት ብላችሂ መጣችሁ ደሞ😢😮😂

    @rozaaliy@rozaaliy28 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @user-zz1pe3qr7o@user-zz1pe3qr7o16 күн бұрын
  • ደሥ ይለል ቅመሞች ልጀምር እእ በነጠረችን ለይ ቆጆ ወድ ከለ ተገርቸለሁ እሺ መስተወቅየ ኦኬ በወለ ነጠር አል ፈልግም ጠይብ😅😅

    @user-ny7iz1bb4h@user-ny7iz1bb4h28 күн бұрын
  • እስክ እናየዉ ደሞ ይህ ነገር❤❤

    @user-kp4ur9tp1u@user-kp4ur9tp1u25 күн бұрын
  • ሰላም ለሀገራችን ይሁን ❤❤❤❤

    @AbereAbere-ht9xo@AbereAbere-ht9xo28 күн бұрын
  • ኦኦኦኦኦኦ ይችን ምላሳም ሴትዮ እንኳን በግዜ አላህ ገላገለን

    @user-ve8xk2jl4c@user-ve8xk2jl4c28 күн бұрын
    • 😂ያስብላል

      @mariyamawit@mariyamawit24 күн бұрын
  • welcome ❤

    @user-gd2gf2oe3s@user-gd2gf2oe3s28 күн бұрын
KZhead