ሁለት ብልት የተገኘባት ሴት!!ያልጠበቅነው አስደሳች መጨረሻ!!

2024 ж. 29 Сәу.
202 745 Рет қаралды

ሁለት ብልት የተገኘባት ሴት!!
ያልጠበቅነው አስደሳች መጨረሻ!!

Пікірлер
  • kzhead.info/sun/pLuSgbWvbnOeY3A/bejne.htmlsi=8W4wja52ra4nU2da ከዚህ ቀደም

    @Dukashow33@Dukashow3321 күн бұрын
    • 😅😅ሎ😅😅ሎሎ😅ሎሎ😮😮😅ሎ😢😮😢😢😮😅😮😢😅ሎ😅😅😅😅😅😅😅😊

      @user-ni4nw8ik6m@user-ni4nw8ik6m21 күн бұрын
    • እናቱ ጋር ሢታርቁ አሣዬን

      @uaedibba5487@uaedibba548721 күн бұрын
    • ጌታ የእውነት ፍቅር ነው ዋው Duka I love you ❤❤❤ለሰዎች የእውነት የሚለፋ ሰው thank you so much ቤተሰቡን ልጁን ልጅቱን ትዳራቹ ይመር ውለዱ ደስ ይበላቹ እግዚአብሔርን አመስግኑበት

      @aynadisamsalu5236@aynadisamsalu523621 күн бұрын
    • እግዚያብሔር ይባርክክ ቅን ልብ ነው ያለክ ተባረክ

      @user-zv1yw4vq1c@user-zv1yw4vq1c20 күн бұрын
    • ተበረክ ወድሜ ለተ ትልቅ ክብር አለኝ አለህ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-fu1vv3sn9c@user-fu1vv3sn9c20 күн бұрын
  • ይሄጋዜጠኛ የሚወድ ላይክ አሳይኝ👍👍

    @najattube@najattube21 күн бұрын
    • ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯

      @rttr3992@rttr399221 күн бұрын
    • ​@@rttr3992👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

      @amrh610@amrh61021 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @masarat2998@masarat299821 күн бұрын
    • ❤❤❤❤

      @galaxyim8630@galaxyim863021 күн бұрын
    • Ene wulem bagugut new emixabqew maiyaman ❤❤❤

      @user-yz2wn8qd4k@user-yz2wn8qd4k21 күн бұрын
  • ይህን ጀግና ጋዜጠኛ እደኔ የሚወደው ላይክ

    @user-yo3lc3sr6c@user-yo3lc3sr6c21 күн бұрын
    • እኔ❤❤❤❤❤

      @user-gr8ml7ro8h@user-gr8ml7ro8h21 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

      @balqeesaa1016@balqeesaa101621 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @saadahhasan9776@saadahhasan977621 күн бұрын
    • Me too❤

      @Rut-sk2fo@Rut-sk2fo19 күн бұрын
  • ልጅን የሚሰጠው እግዚአብሔር ነውና በፆም በፀሎት በሱባኤ ለድንግል ማርያም መስጠት ነው ። የልጁ መልካምነት ከቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሔርም ጭምር ስለሆነ አምላክ አያሳፍረውም የልቡን መሻት ይጸጽምለት። አሜን

    @gemorawgomera9222@gemorawgomera922220 күн бұрын
  • ጋዜጠኛ አንድ ነገሩ ያሥደምመኛል ትግሥቱ ብልጥ አራዳነቱ ደሞ ሁሉም ጋር ማይቀያየር ባህሪ ዘርህ ይባረክ አምኖ ለገባበት ነገር ሣይጨርሥ ማይወጣ ጀግና

    @Samr-ct1nf@Samr-ct1nf20 күн бұрын
  • በናትህ መጨረሻዉን አሳዉቀን የምትሉት በላይክ አሳዩት ስወዳቹ❤❤❤❤❤

    @user-tt7sh4wn6o@user-tt7sh4wn6o21 күн бұрын
    • መጀመሪያ ቪዲዮን ብታይው አይሻልም?

      @Mesi971@Mesi97121 күн бұрын
    • ትክክል

      @user-km6sg2lc5d@user-km6sg2lc5d21 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂​@@Mesi971

      @user-pr4wf4eh4v@user-pr4wf4eh4v21 күн бұрын
    • ትክክክል

      @NasriahJordan@NasriahJordan21 күн бұрын
    • tikikl

      @doda9780@doda978021 күн бұрын
  • ልጅ ካሳደጉ አይቀር እድህ ነው ሴት እደፈለገች በሆነችበት ስአት ወንድ ልጅ የእናቴን ያባቴን ፍቃድ ልጠይቅ ማለቱ ጨዋነት ነው እግዚአብሔር ይጨምርልህ ጋዜጠኛውም ጀግና ነህ ❤❤❤

    @kidsttube3111@kidsttube311120 күн бұрын
    • Tikkil

      @arielasgedom3242@arielasgedom324220 күн бұрын
    • ስልኩ ካለሽ ላኩልኝ

      @HagosAberha@HagosAberha17 күн бұрын
    • በጣም!!

      @kidistmulatu8690@kidistmulatu86908 күн бұрын
    • Fetari yibarikachhu betsebachunm gazetegnawunm

      @temesgenwoldesenbet1150@temesgenwoldesenbet11505 күн бұрын
  • ዱካ: እኔ ይህንን የማየው ከኒውዮርክ ነው: የጤና ባለሙያ ነኝ እና በሁኔታው ላይ ባነጋግራቸው ደስ ይለኝ ነበር:: የልጁ እናት ንግግራቸው እጅግ በጣም አስደናቂ ነው:: እንደዚህ የሰለጠኑ እናቶች በሀገሬ መኖራችሁ ያስደስታል:: አባትየው ይውነት እባት ናቸው የዋህ ይመስላሉ:: እግዙአብሄር ይጠብቃቸው:: ይሄ እኮ ትርፍ ነገር ነበር ተንስቶዋል:: እስዋ በጣም በንግግርዋ ድምጽዋ ሁሉ ሴት ነች :: ስለዚህ ምንም ችግር የለባትም:: እንኩዋን ደስ አላችሁ :: ልጁ የውነት መልካም ልጅ ነው በጣምም እንደሚወዳት ያስታውቃል:: ህብረተሰቡንም ቤተስብንም ማስተማርና ማስረዳት ሀኪሞቹ ቢተባበሩ:: እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ!!

    @jemberasfaw3743@jemberasfaw374318 күн бұрын
    • Hallo

      @YeshiKebede-xs5xc@YeshiKebede-xs5xc13 күн бұрын
    • Selam New????

      @YeshiKebede-xs5xc@YeshiKebede-xs5xc13 күн бұрын
    • Ehete Ebakshin And Negir Laschegersh??

      @YeshiKebede-xs5xc@YeshiKebede-xs5xc13 күн бұрын
    • Ye Orthodox Betkerstyan Abatoch Agenangien??? Ebakshin???

      @YeshiKebede-xs5xc@YeshiKebede-xs5xc13 күн бұрын
  • በቅድሚያ እናትና አባት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ትክክል ናችሁ ማንም ወላጅ የሚያስበዉን ነው ያሰባችሁት አንተም ለፍተህ ይህንን ውጤት በማየትህ እንኳን ደስ ያለህ ተባረክ እሱም በመልካም አሰተዳደግ ማደጉን ይገልፃል እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላችሁ

    @InnocentChemistryExperim-ix3sr@InnocentChemistryExperim-ix3sr20 күн бұрын
  • ባለፈው ውሳኔው አብሬ ልኖር አልችልም ባለበት ወቅት ልቤ ተሰብሮ ነበር አሁን ወደ ቀድሞ ህይወታቸው በመመለሳቸው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።የተሰበረ ልቤን ጠግነህዋል እግዚአብሄር ይስጥህ።ወልዳችሁ ሣሙ መልካም ትዳር።

    @melakugebremariam50@melakugebremariam5021 күн бұрын
    • Amlak keabrakachewe yemewelde leje endisetachewe betam aderege emegalehu.

      @sabatecle978@sabatecle97821 күн бұрын
  • በእውነት ይሄ እውነት ከልብ የተባረከ ልጅ ዘመናችውን ጌታ ይባርካችው

    @worldwebweb8395@worldwebweb839521 күн бұрын
  • ጎበዝ ነህ ባልየው ትክክለኛ አፍቃሪ ነህ አላህ ይባርክላችሁ ኑሮአችሁንንንን

    @elaybright8884@elaybright888420 күн бұрын
  • ጋዜጠኛውን የማደንቅበት ቋንቋ ነው ያጠረኝ እድሜህ ይርዘም በነገር ሁሉ ተባረክ

    @EtalemAsefa@EtalemAsefa20 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @user-oe9gh7nz9m@user-oe9gh7nz9m7 күн бұрын
  • እኔ በጣም በጣም የማመሰግነው የልጁን እናት ነው። አመለካከታቸው ድንቅ ነው። አንዴ እንኩዋን በክፉ አላነሱዋትም። እግዚአብሔር የልጅ ልጅ ያሳቅፍዎት። የእድሜ ፀጋ ያትረፍርፍልዎት።

    @alemledete2748@alemledete274820 күн бұрын
    • You said it correctly, dear

      @arielasgedom3242@arielasgedom324220 күн бұрын
    • ደሚርኝ

      @user-ym8dm3zz4o@user-ym8dm3zz4o19 күн бұрын
  • ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ማነው እንደኔ ደሰ ያለው አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤

    @SaraSara-sp6cm@SaraSara-sp6cm21 күн бұрын
    • ❤❤❤❤

      @galaxyim8630@galaxyim863021 күн бұрын
    • አሜን ክብር ለድንግል ልጆ ይሁን 🤲🤲🤲

      @merieyob6828@merieyob682821 күн бұрын
    • አሜንን

      @mimimola7057@mimimola705721 күн бұрын
    • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🙏

      @tsigenigatu3922@tsigenigatu392220 күн бұрын
  • ቤተሰቦቹ በጣም ያስቀናሉ አነጋገራቸዉ ለሰዉ ያላቸዉ ክብር በጣም ደስ ይላሉ

    @user-mk2zo3fq9q@user-mk2zo3fq9q10 күн бұрын
  • እኔ የማመሰግነው በውጭ ሀገር ሆኖ ልጅቶን ላሳከማት ለባለቤቶ እና ለጋዜጠኛው በተጨማሪ ለቤተሰቦች በጣም ክብር ያለው ልጅ ነው ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ

    @konjokonjo9375@konjokonjo937517 күн бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እደኔ በመታርቃቸው ደስ ያለው ላይክ ያርገኝ ተመስገን. አምላኬ እኮን ደስ አለሽ እህቴ አተም. ወዲማ እግዛብሄር ይባርክህ እኮን ደስ አለህ ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ. የተባርከ ፊሬ. ይስጣችሁ. ዘላለም ጀግናው አተንም. እግዛብሄር. ይጠብቅህ

    @GgGg-le1rw@GgGg-le1rw21 күн бұрын
    • አሜን ተባረኩልኝ ፈጣሪ ሆይ ምን ይሳንሀል ተመስገን ባልየው ደግሞ መልኩ አይታይም ድምፁ ግን ሲያምር እውነትም ጨዋ

      @Aleye-tx3br@Aleye-tx3br20 күн бұрын
  • በውጭ ሃገር ሁነህ እህታችን የረዳሃት ወንድማችን እናመሰግናሃለን

    @user-kg4jw6pz6k@user-kg4jw6pz6k21 күн бұрын
    • Tikkil

      @arielasgedom3242@arielasgedom324220 күн бұрын
    • ተባረክ ወንድሜ

      @user-dn3cp7pp7j@user-dn3cp7pp7j17 күн бұрын
    • የረዳሀት የውጭ ወንድማችን ቤተሰብህ ይባረክ

      @user-fy2kf8hr3d@user-fy2kf8hr3d17 күн бұрын
    • ❤❤ቤተሰብን የሚያስደስት ነገር በመሐላችሁ ፍሬ ይስጣችሁ❤❤

      @alamzniguse5007@alamzniguse500715 күн бұрын
  • በመጀመሪያ ቤተሰቡን ሳላደንቅ አላልፍም ሲቀጥል ለዱካወች ቃል የለኝም ዘመናቹ ይባረክ አንተ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ እነሱም ፍቅራቸው በዝቶ ወልደው ለመሳም ያብቃቸው❤❤

    @user-gp5ef8oh9f@user-gp5ef8oh9f20 күн бұрын
  • ልጅ የእግዚአብሔር ስጦነዉ እግዚአብሔር ደግሞ ለዚህ ለተቀደሰ ዓላማ የተባረኩ ልጆችን እንደሚሰጣቸው አምናለሁ❤ ጋዜጠኛው በጣም የሚመሰገን የተባረከ ነው አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከጎንህ ይቁምልህ ተባረክ🙏

    @alemzewdshiferaw5571@alemzewdshiferaw5571Күн бұрын
  • በጣም ጅግና ጋዜጠኛ እግዛኢብሄር እድሜና ጠና ይስጥልን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    @amanueltsegay1890@amanueltsegay189021 күн бұрын
    • 🇪🇷❤️🇪🇷🤝👌👌👌👌

      @user-oy8to7di1b@user-oy8to7di1b21 күн бұрын
  • ከሚገርመኝ ነገ ሁሉንም የምታቀርባቹውን ቀጣይ ነገሮች አሉት የምር ትለያለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ እስኪ እምትወዱት በላይክ👍 ምርጥ ሰው❤❤❤

    @SaraSara-tq4sr@SaraSara-tq4sr21 күн бұрын
    • ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜጤናይሥጥህ

      @weynishetHaylu@weynishetHaylu21 күн бұрын
    • በጣም የተባሠከ ልጂ

      @user-kv8fw6kp3u@user-kv8fw6kp3u21 күн бұрын
    • ❤ቁም ነገረኛ ጋዜጠኛ ምርጥ የኢትዯ ጀግናው ወንድማችን እናከብርሐለን አልሐምዱልላህ ደስ ብሎናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉

      @tigestedebisa1814@tigestedebisa181421 күн бұрын
    • እኔ በጣም ነው የገረመኝ ከዛሬ ዘመን ወንድ እሱ ተገኛ ማነው ወድ ከሴትጋ ተኝቶ እንኮን 6ወረ አንድ ቀን ከባድ ነው

      @user-yh1ry2kg4m@user-yh1ry2kg4m21 күн бұрын
    • ግድ ነው

      @tawakan9600@tawakan960021 күн бұрын
  • ዘሌ አንተን ምክንያት አድርጎ የረዳት አምላክ ይመስገን በዚህ ዘመን እንደዚህ ልጅ ያለ ሰው ይኖራል፡፤ተባረክ ባልየው

    @sebleabebe7100@sebleabebe71006 күн бұрын
  • መልካም መሆን ለራስ ነው የባልየው ያለው ቀናህ ልብ የተለየ ነው እሷም ገዝታው አይደለም የተፈጥሮ ነው የደበቀችውም ስለምትወደው ብቻዋን መፍትሂ አጣበት ያስጨነቃት ጉዳይ ነው ለቤተሰቦችም ትልቅ ክብር አለኝ ቤተሰብ ችግሩን ተረድቶ ወደፍቅር ማድላታቸው እጅግ የሚያስመሰግን ነው እሷም ስትደሰት ማየት እንዴት ደስ እንደሚል እሂን ፕሮግራም በዲህ እንዲጠናቀቅ የሰራ የዚህ ባለቤት የሆነው ዱካ ሾው ምስጋና ይገባሀል እድሜህን ያብዛልኝ ክእስራኤል ፍስሀ

    @user-ue2oe7yj9b@user-ue2oe7yj9b3 күн бұрын
  • ይሄንን ጀግና @ የጀመራችውን ! ጉዳዬች ሳይጨርስ እማይተኛ ጎበዝ ወንድማችንን እምትወዱ እስቲ ልያችሁ ላይክ ስጡኝ ፕሊስ ??? ወንድማችንንም በላይክ @ በ ሼር@ በስብስክራይብ እናስደስተው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

    @hiamanotzewedu9738@hiamanotzewedu973821 күн бұрын
  • እልልልልልል ወንድ ልጅ ከወለዱ ክርስትናን ለጋዜጠኛው እንዲሰጡ እመቤታችን ድንግል ማሪያም ከነልጇ ፈቃዷ ይሁን ! አሜን::

    @zeyenzeru3059@zeyenzeru305920 күн бұрын
    • Set kehonehim lemsitu

      @user-by6si1lt6g@user-by6si1lt6g20 күн бұрын
  • እኔ ምን እንደምልህ አላውቀወሸም ዘሌ ዘመንህ ይባረክ እነዚህንም ልጆች እመብርሀን በፍሬ ትባርካቸው

    @user-ws9io1er4o@user-ws9io1er4o19 күн бұрын
  • እልልልል ጌታ በልጅ ይባርካቸዉ የጠላቶቻችሁን አፍ ያዘጋ አስተዋይና ቤተስብ አክባሪ ነህ ጌታም በነገር ሁሉ የክብር ጋዜጠኛዉንም ሳላደንቅ አላልፍም

    @tigistnegash2455@tigistnegash245520 күн бұрын
  • የተዋህዶ ልጆች እደት ነው ሰሞነ ሕማማት በሰላም ለብረሃነ ትንሳኤው ያድረሰን

    @SaraMekonen-ym1ob@SaraMekonen-ym1ob21 күн бұрын
    • አሜን

      @user-bp6dz4hy8u@user-bp6dz4hy8u21 күн бұрын
    • @user-ys1qq6ko3j@user-ys1qq6ko3j21 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @merieyob6828@merieyob682821 күн бұрын
    • እግዚአብሔር ይመስገን ማማዬ አሜን የኔ ውድ ለሁላችንም አብሮ ያድርሰን።

      @Yenantwtube.@Yenantwtube.21 күн бұрын
    • አሜን ውዴ እብሮ ያድርሰን

      @mimimola7057@mimimola705721 күн бұрын
  • ይሄ ልጅ ግን የሚገርም በጣም ትልቅ ሰው ነው ባለታሪኩ እንዳንተ ዓይነት ሰዎች ምድሪቷ ላይ ጠፍተዋል አንተ እስካሁንም ትወዳታለህ ይገርማል።እግዜር በህይወት ሁሉ ይቅናህ ቀና ሰው ነኽ ወጣቱ።እግዚአብሔር የልብህን አይቶ ሁሉ መልካም ይሁንልህ የኔ ወንድም። መቼም ይሄ ሁሉ ከነሱ በላይ ነው አሁንም ያቅልለት ይሄን ጭንቀትና ሀሳብ። ተባረክ እውነት ነው በጣም ጥሩ ልጅ ነው ህድለኛ ነች ይሄን የመሰለ ልጅ ማግኘቷ የእውነት።

    @Menelik27@Menelik2721 күн бұрын
  • ጋዜጠኛው እድሜ ይሰጥህ ቤተሠቡን እነዲህ አርገህ ማሰመህ ጀግና ነህ ❤❤

    @martagebremeskel1693@martagebremeskel16934 күн бұрын
  • በዚህ ዘመን እንደዚህም አይነነት ወጣት አለ ከጥሩ ቤተሰብ ዬወጣ ልጅ ነው በመታረቃቸው በጣም ደስ ብሎናል ቀጣይ ካለው እጠብቃለን❤❤❤

    @azalechdesta-ys1zg@azalechdesta-ys1zg10 күн бұрын
  • የወርቅ ካባ ባለብስህ ደስ ይለኛል ጀግና አበሳ አተን የወለደ መሀፀን ይባረክ 1ሺ በሆንህ ነበር

    @MareMar894@MareMar89421 күн бұрын
  • አልሀምዱሊላህ መታገስ ዋጋ አለው 😢ማነው ግን እደኔ የሰው ደስታ ሲያለቅሱ አብሮ የሚያለቅስ ብቻ ደስ ብሎኛል የሄን ውሳኔ አብሮነት ስላየሁ የልጁ ትዕግስት እድህም አይነት ወድ አለ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በትግስት የተሞላ አፍቃሪ የትዳር አጋር ነው ዘሌ ደሞ ፈጣሪ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ደስ ከሚለው ነገር የጀመርከውን ጉዳይ እስከ ጥግ ሳታደርስ የማተወው ነገርስ ❤

    @makyaahmed6527@makyaahmed652721 күн бұрын
  • እካን እሳ እኔም ነኝ የአለቀስኩት ሴድባት እደ ተሰማኝ ስመጣ የደስታዬ እባይ አልቆም አለኝ ተባረኩ አብሶ ቤተሰቦችክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልክ ለናተም የአማረ ፍቅር ይስጣቹዉ በጣም ነው ደስ የአለኝ ዘላለም ዘገየ ከነመላ ባልደረቦችጋ እግዚአሔር በመገዳቹዉ ይቅደም ተባአኩ 😍😍😘😘😘😘😘

    @mihrettesfa7550@mihrettesfa755020 күн бұрын
  • ለጋዜጠኛው ቃል የለኝም ልጁ ግን ምን አይነት ጽናት ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ❤❤❤

    @fantaneshmeles547@fantaneshmeles54711 күн бұрын
  • ጋዜጤኛ የእውነት ይህ ጉዳይ ያንተ የልፋትህ ውጤት ነው እግ/ር ይባርክህ ።

    @zelekekache9756@zelekekache975621 күн бұрын
  • እ/ር ይመስገን የድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል።" የዛሬዋ ቀን" ብለው እናታችን በመጨረሻ ያሉትን ቃል ይሁን የምትሉ ላይክ ከድርጉ

    @wubalemalehegn1385@wubalemalehegn138521 күн бұрын
  • ❤ ዋው በጣም ደስ ይላል ስትወልድ ወይ ስታደርግ አቀርብልን እናየዋለን ስትወልደ ልጅ ስታደርስ እባክህ እንዳትረሳ ❤❤ ጌታ ይባርክህ እግዚአብሄር እድሜ ይጨምርልህ

    @mart6610@mart661020 күн бұрын
  • ልጃቸው እውነትም ጥሩ ልጅ እግዚአብሔር ይባርከው ለሀገሩም ለተፈጥሮ ጥሩ አስተምሮና ጀግና ነው እንዲሁም ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገዬ

    @user-tk1yx2kh3n@user-tk1yx2kh3n5 күн бұрын
  • ማዘር ሀይማኖተኛ ነኝ ብለው ያስቡ የለ የእግዚአብሔር ፍጥረት ናት እሷ ደግሞ ወንድ ሳትሆን ሴት ናት አይሳሳቱ ንሰሀ ግቡ አባትየው እግዚአብሔር ይባርኮዎት!

    @lemlemdeboch2200@lemlemdeboch220021 күн бұрын
    • ደግሞ ኦርቶዶኦስ ነን ባዮች ማተብ ኣርገው ጻዲቅ ለመምሰል ቀና ደፋ ይላሉ። ይህች ሴት ደግሞ የ ኦርቶዶክስ ውጤት ናት

      @atranos2198@atranos219821 күн бұрын
    • ምን አደረጉ እናትየው ልጃቸው እኮ ነው የትኛዋም እናት ብትሆን ለልጆ የምትመኝው መልካም ነገር ነው እናትየው ጥሩ እናት ናቸው ልናከብራቸው ልናመሰግናቸው ይገባቸዋል

      @user-zv1yw4vq1c@user-zv1yw4vq1c20 күн бұрын
    • zem bey enayeyew jegena nech yanchi enat betehon bezu neger betenagerech

      @edenseyoum2096@edenseyoum209620 күн бұрын
    • ​@@atranos2198 KOSHASHAE ORTODOX MALET MN AMETAW WSHA MNM BIHON WELAJ LELJU ANTE GN ZELEH ORTODOX KOLKOLE ORTODOX NATE ENATEN EDEZI YAFENECHECHACHU

      @tgyegna5636@tgyegna563620 күн бұрын
    • ​@@user-zv1yw4vq1c You said it correctly

      @arielasgedom3242@arielasgedom324220 күн бұрын
  • ጭራሽ ልጂቱ የሴት ባህሪ ነው ያላት በጣም አስተዋይ ልጂ ናት ለእርሷ ጥሩ አጨራረስ ነው ሚገባት

    @muhammedabdelkader4451@muhammedabdelkader445121 күн бұрын
    • እረጋያለችነችኡፍፍ😢

      @ZaharaMuhammad-wg6mh@ZaharaMuhammad-wg6mh20 күн бұрын
    • እርግጠኛ ነኝ መጨረሻቸዉ ያማረ ነዉ ምክንያቱም ልጅቷ መከራ ያለፈች ሴት ናት ፈጣሪም ከዚህ በላይ አይፈትናትም እርግጠኛነኝ

      @emeliaa612@emeliaa61220 күн бұрын
  • ማን ነው እንደኔ ደስ ያለው ክብር ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን ❤❤❤

    @gfugufyfuf8409@gfugufyfuf840920 күн бұрын
  • እናታችን ክብር ይገባወታል እውነተኛ እናት ቤተስብ ሁላችሁም ተባረኩልን

    @teddydesalegn1963@teddydesalegn196311 күн бұрын
  • ልጁ ደስ የሚል አስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው ተባረክ እግዚአብሔር በመልካም ልጅ ያስደስታችሁ ወላጅ ወዶ ስላልሆነ ማህበረሰቡ የራሡን ስንት ጉድ ደብቆ የሰው ለማሣደድ አንደኛ ነን ዘሌ ተባረክ 👍👍👍

    @user-jh8mg7vp5v@user-jh8mg7vp5v20 күн бұрын
  • እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ይሔ ልጅ ጨዋ ወልዶ ያሳደገው ነው ተባረክ ወንድሜ አብራችሁ አርጁ ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏

    @kebebushabebe839@kebebushabebe83921 күн бұрын
    • ወልደው የምናያቸው ያርገን

      @user-bc9gc5lm2b@user-bc9gc5lm2b19 күн бұрын
    • አሜን 🙏

      @kebebushabebe839@kebebushabebe83919 күн бұрын
  • የእውነት ጅግና ጋዜጣኛ ነህ❤❤ ዋው ደስ ስል❤❤❤❤❤

    @yamchyamch-md9tx@yamchyamch-md9tx6 күн бұрын
  • ጀግናው! ፡ ጀግናው !ኢትዮጵያዊ። ተባረክ! ፡ ያንተን ፡ ቤት ፡ ፈጣሪ ፡ አስተካክሎ ፡ ይሰራል ህ። ተባረክ!!!!

    @user-rv6gv5jp9u@user-rv6gv5jp9u20 күн бұрын
  • በጣም የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን ጥሩ ግብረገብ ያለህ ቤተስብ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

    @selamawityehualashet1652@selamawityehualashet165221 күн бұрын
  • በውነቱ ለዚህ ወድም ትልቅ አክብሮት እዲሁ ለቤተሰብም ይገባል ጥሩ እድገት ያለው ሰው ነው ፈጣሪ ዘመንህ ይባረክ ።

    @HelenSarhe-oc1tw@HelenSarhe-oc1tw21 күн бұрын
    • Betam. Tiru betaseb. Iswanim libona yisitat, dibik mehonawan ahunim alwadedikum. Kazih behal mechem yihin betaseb indematigida tesfa adergalehu. 🎉

      @dejenetsegaye@dejenetsegaye21 күн бұрын
  • ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሄር ይስጥህ።

    @addismamo2728@addismamo272813 күн бұрын
  • በጣም በጣም ደስ ይላል ፍሬአቸውን ያሳየን አንተን ደግሞ በርተታ ከቤተሰብም ቀጥሎ የሀገርም አስታራቂ ያርግህ ፈጣሪ

    @NigistiGebremeskel@NigistiGebremeskel19 күн бұрын
  • መልካም ሰብና ያለው ዘርህ ይባረክ እሷም ወዳ አይደለም የወሰንከው ውሳኔ ትክክል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @mignotefikre5969@mignotefikre596921 күн бұрын
  • ከመጠን፡በላይ ዳስብሎኛል ሁለቱ፡የሚወዳዱ ልጆች ተመልሶ ትዳራቻውን መጃመራቸው ዕድሜ ዱካሾው

    @AtoomGudda@AtoomGudda21 күн бұрын
    • 👍👍👍👍👍

      @user-li6yn7tm6i@user-li6yn7tm6i21 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ደስ ብሎኛል ልጅ የተባረከ ቤተሰቦቹ አስተዋይ ናቸው በእውነት ጋዜጠኛው ሊመሰገን ይገባዋል ሥራዬ ብሎ እቅልፍ አቶ እግዚአብሔር አምላክ እረዳው ሁሉንም አመሰግናለሁ

    @RakDubai-pr9gv@RakDubai-pr9gv18 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ ልፋትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ በጣም ደስ ብሎኛል የሚያስተራርቁ ብጹአን ናቸው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል

    @zinabinyam9831@zinabinyam983120 күн бұрын
  • አካበዱት ግን የፈጣሪ ስራ ነው ልጁ ግን ማሻአላ በዚዘመን እንድህ አይነት ወንድ መገኘቱ ለቤተሰቦቹ ኩራት ነው❤❤❤❤❤ መታደልም ነው❤❤

    @hekemetmekonnentegegn7144@hekemetmekonnentegegn714420 күн бұрын
    • Please don't criticize the family. It is very hard case

      @arielasgedom3242@arielasgedom324220 күн бұрын
    • ትክክል❤❤

      @user-ft9no6co4d@user-ft9no6co4d20 күн бұрын
  • ከልጅቱ የበለጠ. የልጁ ትግስት ሱባሀንአላህ. ይሄንሁሉ. ጊዜ. ታሀምሉመቆየቱ. ፈጣሪዉለታዉን. ይክፈለዉ. ዉለዱ ክበዱ ወልዳችሁ ሳሙ

    @ZenbS-bv7gm@ZenbS-bv7gm21 күн бұрын
    • በጣም ወላሂ ይለያል❤❤❤❤

      @fafiwollouwa1017@fafiwollouwa101720 күн бұрын
  • የዝግጅቱን ክፍል የልጁን ቤተሰቦች ከሁሉም በላይ ልጁን በጣም አደንቃሏሁ አከብራለሁ ሰላምና ጤና ከእናንተ ይሁን የቤተሰብን ስጋት ለእግዚአብሔር ተዉት እሱ ሁሉን ያስተካክላል::

    @Nokia-lg2zl@Nokia-lg2zl19 күн бұрын
  • ዋውውውው ማዘርና ፍቅር እድሜያቹ ይርዘመ ደስ የሚል አነጋገር ፣ ዛሬውኑ ለሊት የፍሬ ያርግላቹ አሉ😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤ስወዳቹ በርታይልን ጋዜጠኛው በርታልንን

    @samkwt5568@samkwt556820 күн бұрын
  • በጣም ደስስስስ ብሎኛል የምር ከሚሰማውና ከሚወራው አንፃር ነው ወላጆቹም ይህንን ውሳኔ የወሰኑት ልክ ናቸው ግን ደግሞ ነገሮች ተስተካክለው በመነጋገርና በመወያዬት እንድህ ውሳኔ ላይ ደርሰው ስለተመለሰ ደስስስስ ብሎኛል ፍቅርን ይጨምርላችሁ ወልጃችሁ ሳሙ❤❤❤❤

    @KalkidanMerise@KalkidanMerise21 күн бұрын
    • 🥰🥰🥰🥰🥹🥹🥹🥹

      @user-lc5fl6sb8r@user-lc5fl6sb8r21 күн бұрын
    • አልሸ ነበር በጣም ደስብሎኛል ♥️♥️♥️🙏🏽አግዚአብሔር ይመስገን

      @wudiemekuria5386@wudiemekuria538621 күн бұрын
    • አግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

      @wudiemekuria5386@wudiemekuria538621 күн бұрын
  • በጣም ደስ ይላል ስትወልዱ ዘላለምን የክርስትና አባት አድርጉት ዝምድናው በጣም ያስፈልጋችሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @tesefalove1834@tesefalove183421 күн бұрын
    • ጎበዝ እኮ ነሽ

      @maryelove7751@maryelove775120 күн бұрын
  • ዘርህ ይባረክ ስንት የተጎዳ አለ የሁሉንም በር አንኳኳ ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።

    @AlemNegatu-lm6wi@AlemNegatu-lm6wi20 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ ወልዳችሁ ሳሙ በእውነት ጋዜኛውን አንተ በጣም ምልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክ ስትውልዱ ክርስትናውን ለጋዜጠኛው መስጠት አለባችሁ ማርያምን

    @user-yb4lx4yp5d@user-yb4lx4yp5d18 күн бұрын
  • እግዛብሔር በመልካ ም ፍሬ ይግብኛቸዉ። እናትዬዉ ከጥርጣሬ ይዉጡ መንፈስ ቅዱስ ይግብኛቸዉ። የተባረኩ ልጆች በፆም በፀሎት በስለት ዉለዱ። ድንቅ ወጣት ዘራችሁ ይባረክ። ቤተሰቦችህም ልጆችህን ለመሳም ለማሳደግ ያብቃቸዉ።

    @alemmengesha8492@alemmengesha849221 күн бұрын
  • የእ/ር ጣልቃ ገብነት አስገርሞኛል ።ፀሎቴንም ፀሎታችሁን እ/ር ስለሰማን እ/ር ይባረክ ። ጋዜጠኛዉን ፣ ዶ/ሩን ፣ ከዉጪ የነበረዉን ወንድምና ባለቤቷን ዋጋችሁ ታላቅ ስለሆነ እ/ር ይክፈልላችሁ። በጣም ደስ ብሎኛል ።እንኳን ደስ አላችሁ ።

    @beyeneshanka8817@beyeneshanka881721 күн бұрын
    • እባካችሁ እግዚአብሔር ብላችሁ ሙሉውን ፃፉት በእመቤቴ

      @geteneshbenti1798@geteneshbenti179821 күн бұрын
    • እረ የእግዚያብሔርን ስም እንደዚህ አሳጥሮ አይጻፍም ሌላ ወሬ አስረዝማቹ ጽፋቹ የፈጣሪን ስም ማሳጠር አይከብድም እረ ተው ፈጣሪን እናክብር እንፍራ

      @user-zv1yw4vq1c@user-zv1yw4vq1c21 күн бұрын
    • Yete kabaru betesab rajim ideme nuru

      @bbbbjjjj5979@bbbbjjjj597920 күн бұрын
    • Ate gazixenyahum ina masginal

      @bbbbjjjj5979@bbbbjjjj597920 күн бұрын
    • Ante gazixenyahum amasginalo

      @bbbbjjjj5979@bbbbjjjj597920 күн бұрын
  • በጣም የሚገርም እጅግ ደስ የሚል ነው በተለይ ባልየው በጣም የምትገርም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ በዚች ቅንነትህ ላይ የጌታ ብትሆን ደግሞ ዋጋህ እጅግ ታላቅ ነውና ለጌታ የመሆንን ጉዳይ አስብበት ጌታ ይባርክህ

    @SenaitGaredew@SenaitGaredew20 күн бұрын
    • እውነት ነው እግዚአብሔር ይረዳአል ፀልይ

      @aberashayele66@aberashayele6618 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ነው ደስ የሚል ስራ የሠራህው ጋዜጠኛው ከምንም በላይ አከብረዋለሁ ። ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን። እናንተም ጥንዶቹ ቤታችሁ በልጅ በደስታ በጤና ፈጣሪ ያድላችሁ።

    @tsigeabamela@tsigeabamela20 күн бұрын
  • ምን ያስፍራል የእግዚአብሔር. ሥራ ነውማዝር አይሳሳቱ ብግዛብህር ስራ አትፍሩ ነግ በኔ.በእሉ ❤

    @user-ud4ly4ly4y@user-ud4ly4ly4y21 күн бұрын
  • አንተ ጀግና ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነክ በርታ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤🙏👍👍👍👍👍BIG LIKE ሲያንስክ ነው ልፋትህን ፈጣሪ ይቁጠረው በጣም ውጤታማ ነክ

    @user-km6sg2lc5d@user-km6sg2lc5d21 күн бұрын
  • ዋዉ ዋዉ ቀጣም በጣም የተከበረ የተቀደሰ ቤተሰብ በፍፁም በዚህ ዘመን እንኳን ማየት ሠስማት በቀረበት ዘመን እንዲህ አይነት ቤተሰብ በመገኘቱ ቀጣም የስላሶች ስራ ይገርማል ቀጣም በለቅሶ የተመለከትኩት ልብወለድ የሚመስል ታሪክ ነዉ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን በማየታችንና በመስማታችን በጣም ደስ ይላል ጋዜጠኛዉን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ እናንተንም ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ዉለዱ ክበዱ

    @yemekerworku9931@yemekerworku993120 күн бұрын
  • ጋዜጠኛው በጣም የምትገርም አንደበተ ርትኡ የምትገረውን በአግባቡ ጠብቀህ የምትጠይቅ አስተዋይ ጥበበኛ ጀግና ለስራህ የሚገባውን ዋጋ የሰጠህ ወንድም ባለሞያ ነህ ተባረክ አከብርሀለሁ:: ባልየው አፍቃሪ እና አክባሪ ተወዳጅ የዘመናችን ካሉት ወንዶች ብርቅዬ ነህ ዘመንህ ትዳርህ ዘርህ ይባረክ በልጆችህ ተከበር ብያለሁ

    @muluneshtekletsadik8581@muluneshtekletsadik858120 күн бұрын
  • ቅመሞች በአላህ ላይክ ግጩኝ👍👍

    @shemima5580@shemima558021 күн бұрын
    • በአላህእያልሺአታስግዲጂ ላይክያድርግያድርግሺ?

      @cgf8399@cgf839921 күн бұрын
    • እረ በአላህ አይባልም

      @ttww9470@ttww947021 күн бұрын
    • በአላህ ማለቱ ለምን አስፈለገ?

      @hikmayesuf-ep3js@hikmayesuf-ep3js21 күн бұрын
    • ደግሞ ለላይክ ነው ምን አሳሰበሽ

      @user-ce5bt4vt4y@user-ce5bt4vt4y21 күн бұрын
    • 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በተረፈ ደግሞ 🍏🍊🍌🍉🍇🍒🥭🥑🥦🥬🥒🌶🌽🍆🍅🥕🥯🥐🍟🍕🥪🥙🌮🌯🍲🍜🍝🥘 ደግሞም የምትፈልጊው ካለ መልሽልኝ እጨምርልሻለሁ የኔዋ

      @user-ce5bt4vt4y@user-ce5bt4vt4y21 күн бұрын
  • ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ማመስገን እምፈልገዉ 1ኛ አንተን 2ኛ ዶክተር 3ኛ አሳካሚ 4ኛ ባለቤትዋ በጣም በጣም አመሰግናቸዋለሁ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ያለፉህበት ያደከምክበት ዉጤቱ ስታገኝ ደስ ይላል እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን

    @MaheletGmedihn-yb1rj@MaheletGmedihn-yb1rj20 күн бұрын
  • ማሪያምንታምሜ ሆስፒታል ነበርኩ ኦፕራሲዮን ሆኘ የነዚህን ልጆች ታሪክ ስሰማ ከመደሰቴ የተነሳ ቁስሌ ዳነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወልዳችሁ ሳሙ እናትና አባትህንም እረዥም እድሜ ይስጥልህ❤❤❤❤

    @bayushtsega6635@bayushtsega663520 күн бұрын
    • ፈጣሪ ይማርሽ

      @konjokonjo9375@konjokonjo937517 күн бұрын
  • ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አዎ ታረቁ በመታረቃቸው ደስ ብሎኛል ወዳ ያደረገችው ነገር አይደለም ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው

    @dibbadibba6210@dibbadibba621015 күн бұрын
  • እናት እና አባቱ በጣም ምርጥ ሰው ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

    @user-bb6eb5hs2h@user-bb6eb5hs2h21 күн бұрын
    • Betami

      @romanamohammed1685@romanamohammed168521 күн бұрын
  • አይ ማዘር ወልጄ ጨረስኩ ብለው ነው???? ዋናው መጨረሻ ላይ መስማማታችሁ ነው፡፡ ልጁ ግን ልኡል እግዚያብሄር ኑሮአችሁን ይባርክላችሁ ወልደህ ዳር፡፡

    @muraelzebib5022@muraelzebib502221 күн бұрын
  • እግዚአብሄር ይህን ቤተሰብ ይባርክ🙏🙏🙏 በጣም ነው ደስ ያለኝ 😂😂😂😂 እኔ በእናንተ ደስታ አለቀስኩ😂😂 ጌታ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የተባረከ ዘር ይስጣችሁ ። ለጋዜጠኛውም , ለዶክተሩም ለረዳችኀት ሑሉ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ አይዊሽ እህቷ ብትኖር….

    @addishabte3762@addishabte376220 күн бұрын
  • የተፈጠረውን ችግር ያስተካከለ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው በመቀጠል ጋዜጠኛውም አባትዬውም እንደው የትኛው የኢትዮጵያኖች ስርአት ነው ኮፊያ አድርጎ መቅረብ ትልቅ ነውር ይመስለኛል እና እባክህን ጋዜጠኛው ይሄን የተሳሳተ ስርአት ብታስተካክሉ በጣም ደስ ይላል

    @solomontakele7953@solomontakele795315 күн бұрын
  • በጣም የሚገርምና ትልቅ ሥራ ነው እየሠራህ ያለህው ዘሌ ተባረክ ጌታ እየሱስ በነገርህ ሁሉ ጣልቃ ይግበልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 👏👍❤

    @user-cw3qt3xy1p@user-cw3qt3xy1p21 күн бұрын
  • በእውነት ምንዓይነት የተበረከ ልጅ ለዛም የዘመኑ ወጣት እግዛቤሄር አምላክ ዘመነህ ይባረክ ዕደሜጤና ይስጠህ እወነት በምን እነደምገለፀው ቃለት አጣሁልህ !!

    @user-mq3gv4um4p@user-mq3gv4um4p20 күн бұрын
  • ዘገዬ ጀግናው ወንድሜ በርታ ወንድሜ የምር መልካም ጀግና ወንድ ነው ቤተሰቡን መጠየቁ 🙏🙏💗💗💗💗

    @user-ft9no6co4d@user-ft9no6co4d20 күн бұрын
  • ፈጣሪ ምን አይነት ልቦና ሠጥቶህነው ለሁሉ ሠው ትምህርት ይሆናል ይኸንያህል ትህትና ጋዜጠኛውም እንደዛው በጣም ቃላት ያንሠኛል ከልባችሁ የሠው ህይወት እያዳናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ትዳርእመኛለሁ🇪🇹❤❤❤

    @AbaineshAtlaw-zu3nn@AbaineshAtlaw-zu3nn20 күн бұрын
  • እረ ለሀበሻ አትጨነቅ ወድም የራስህን ኑሮ ኑር ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ ጌታ በልጅ ይባርካችሁ

    @fantayeselam8956@fantayeselam895621 күн бұрын
    • ምነው ሀበሻ አልሽ ወይም አልክ አንተ ምድነህ

      @user-qu7ko8zt6n@user-qu7ko8zt6n20 күн бұрын
  • እኔ ኤርትራዊ ወንድምህ ነኝ በጣም ነው የምወድህ ጅግና

    @russomhabte9958@russomhabte995821 күн бұрын
    • ኤርትራ ወንድሞች አለቶች አባቶች እናቶች በጣም እንወስዳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @muluayel-8387@muluayel-838721 күн бұрын
    • ኤርትራዊ ወድም እህቶቼ እናት አባቶች በጣምነው የምወዳቹ ከልቤቤቤቤቤ❤❤❤❤❤❤❤

      @romangina5121@romangina512120 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @tgyegna5636@tgyegna563620 күн бұрын
  • ዋዉ ደስ ብሎኛል ባልዬዉ አስተዋይ ነዉታድለሽ ሰባት ወር ታግዞ በዝግርሽም በደስታሽም ከጎንሽ በመሆኑ ደስብሎኛል አይለያቹ ዉዶቼ የተባረከ ዘራቹ ይባረክ

    @astekastek1000@astekastek100020 күн бұрын
  • ሴት ስንባል ነገረኞች አይደለን ለማንኛውም ማዘር ከተናገሩት የመጨረሻዋ ደስ ብሎኛን የዛሬዋ ቀን የዘር ትሁን ያሉት ለሌላው ግን ንስሀ ያስፈልገውታን አባታቸን ግን እድሜ ይስጠወት

    @user-dt1lw4hq3n@user-dt1lw4hq3n20 күн бұрын
  • በኡነት ባልዋም መረዳቱ አከብረው አሎው ይህ የእግዛብሄር ስጦታ እንጂ መርጣው አይደለም መረዳት አለብን ❤ 🙏❤️

    @taz3739@taz373920 күн бұрын
  • እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @meronmeron2806@meronmeron280621 күн бұрын
    • Ameeen

      @lensami2970@lensami297021 күн бұрын
  • ትልቅ ስራ ነው የሰራሄው በጣም ደስ ይላል የልጆቹን ህይወት ብቻ ሳይሆን ይህንን የሚመለከትን ሰው አመለካከት የቀየረ ፣ በየቤታቸው ተደብቀው ላሉትም አማራጭ እንዳለና በክብር አግብተው መውለድ እንደምችሉ የተማርንበት ነው ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምር

    @abiytadele4435@abiytadele443520 күн бұрын
  • ልጁን በጣም አደንቀዋለሁ ቤተሰቡንም ይባርካቸው ጋዜጠኛም ተባረክ

    @meseretmarkos8152@meseretmarkos815219 күн бұрын
  • ምርጥባል ምርጥቤተሰብ ምርጥጋዜጠኛ እሀታችንእካንደስያለሽ በእዉነቱበጣምደስብሎኛል እግዚየቤርይመስገን

    @user-rk9to3lk8h@user-rk9to3lk8h20 күн бұрын
  • ዘላለም ዘገየ ዋ!!! ይህ ነው በሰውና በእግዚአብሔር ፊት ክብር!!! ከሀገር ወጭ መኖሬ አገደኝ እንጂ በአካል ተገኜ ደስታዋን አብሬ ብገረ ደስ ይለኝ ነበር ቢሆንም በለሁባት አገርም ሆኜ የደስታዋና የደስታው ተከፋይ ነኝ❤!! ደስ ብሎኛል!!! Zelelem Zegeye Almighty Heavenly Father God bless you forever! Be shade by the Blood of Jesus Christ from anykind of evil❤!;

    @user-tk1yx2kh3n@user-tk1yx2kh3n21 күн бұрын
    • 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

      @bereketyohannes5826@bereketyohannes582621 күн бұрын
  • እንኳን ደስአለሽ የኔእህት እኔም አለቀስኩ አስለቀሽኜ የደስታእባ ነውያለቀስኩት መጨውዘመናቸሁ ይባረክ ዉለዱክበዱ ደስብለኛልአብራቸሁበመሆናቸሁ

    @user-zi3ut3ei4m@user-zi3ut3ei4m20 күн бұрын
  • በመጀመሪያ ለእግዚሃቤር ምስጋና ይግባው በቀጥይ ጋዜጠኝ ዘላለምን በጣም አመሰግናለሁ በሶስተኝ ባለቤቷን ትግስተኝ አሰተዋይ ነው እሷንም በጥሩነቷ ነው ይሄ ሁሉ የተደረገላት ጥሩነትሽን በዚሁ ቀጥዪ ፍቅር ያሸንፋል እድለኝ ነሽ ውለዱ ክበዱ ሰላማችው ይብዛ እላለሁ መልካም ጌዜ ይሁንላችው

    @rahelgetachew2013@rahelgetachew201310 күн бұрын
  • አንተ ጋዜጠኛ ጌታ ይባረክ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ላይ እንደዚህ አይነት ጋዜጠኞች በመፈጠራችሁ በጣም ደስተኛ ነኝ። ❤❤❤

    @abebaneshabdela1517@abebaneshabdela151721 күн бұрын
  • እግዚአብሔር በመገድክ ሁሉ ይከተልህ ጀግናው ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገየ❤❤❤

    @WsjwjsWissj@WsjwjsWissj21 күн бұрын
    • ጋዜጠኛው ተባረክ

      @user-cb4ti9yp2p@user-cb4ti9yp2p21 күн бұрын
  • የተወደድህ ጋዜጤኛ ተባረክ ።

    @WudeAbera-ez5pn@WudeAbera-ez5pn19 күн бұрын
KZhead