ሰበር - ከአዲስ አበባ አፍሪካ ህብረት ህንፃ የተሰማው ዜና | ጉድ የሚያስብለው የጤፍ ጉዳይ | የአሜሪካ ነገር Abel Birhanu

2023 ж. 10 Нау.
215 530 Рет қаралды

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzhead.info/tools/3bE.html...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер
  • አሜሪካን መሰለችኝ ለዚ ያበቃችን

    @hlinabelete727@hlinabelete727 Жыл бұрын
    • Altesasatkim(shim)

      @hirutmekasha1432@hirutmekasha1432 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

    @genethailu577@genethailu577 Жыл бұрын
    • አሜን!

      @madotbelete4745@madotbelete4745 Жыл бұрын
  • ድል ድል ድል ፍትህ ለጭቁኑ ለአማራ ፋኖ። ውርደት ለጠላቶቻችን።💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @enanutekle2203@enanutekle22036 күн бұрын
  • ከመቼ ጀምሮ ነው አሜሪካ ለኢትዮጵያና ለህዝቧ አስባ የምታውቀው ጭር ሲል የማትወድ የአለም ቴረሪስት ሀገር ብትኖር አሜሪካና መሰለቿ ናቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

    @senait1912@senait1912 Жыл бұрын
    • Betkkl

      @adanetewelde2176@adanetewelde2176 Жыл бұрын
    • በትክክል

      @tigistmaru3535@tigistmaru3535 Жыл бұрын
  • እንዴት አደራቹ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ💚💛❤ ኑሮዬን ለማሻሻል ብላቹ ከሀገር ውጥታቹ በየ ስደት የምትከራተቱ እህት ወንድሞቼ ሀሳባቹ ተሳክቶ ለሀገራቹ ያብቃቹ ሀገራችንም ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን መልካም ቀን ይሁንላቹሁ🇪🇹🙏

    @user-bf7hb3wq5w@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-wj5rt6ek8n@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
    • Amen

      @ahatimom7965@ahatimom7965 Жыл бұрын
    • amen

      @semirabdu7288@semirabdu7288 Жыл бұрын
    • አሜንንን

      @user-yv2ug3mi6l@user-yv2ug3mi6l Жыл бұрын
    • አሚን እህታችን 😥😥😥

      @user-tl8xq2du1n@user-tl8xq2du1n Жыл бұрын
  • አሜሪካ እኮናት ለዚ ያበቃችን አውን ደግሞ የዘር ፖለቲካ ስታወራ አታፍርም !!!

    @mikiyaszewede@mikiyaszewede Жыл бұрын
  • ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤🙏

    @emwedishyemaryamlji5282@emwedishyemaryamlji5282 Жыл бұрын
  • ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል አለ ያገሬ ሰው ይሄ ሁሉ ጣጣ የአሜሪካ ነው....

    @healthiswealth2560@healthiswealth2560 Жыл бұрын
  • መልካም እሁድ በዓለም ዙሪያ ያሉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ 🙌🙏🇪🇹❤️

    @user-ro3hi3qw6v@user-ro3hi3qw6v Жыл бұрын
  • ኢትዮጵያ እጆችዎን ወደ አምላክዎ ዘርግታለች🙏🙏🙏

    @JohnJohn-sx3eg@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
    • አውርዳ ትስራ ...ፈጣሪ ይባርካታል ዘርግታ ቀርታ ነው ለማኝ ሆነን የቀረነው

      @woygeze1976@woygeze1976 Жыл бұрын
  • ድል ለ ጀግናው ፋኖ ይሁን

    @simoncarlos9437@simoncarlos9437Ай бұрын
    • አሜን

      @user-in4ft6uo5v@user-in4ft6uo5vАй бұрын
  • በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏🙏

    @tigisttigi5811@tigisttigi5811 Жыл бұрын
  • አምላኬ ሆይ የዛሬዋ እሁድ ቸር አርግልን 🙏🙏🙏

    @user-dj9xu6mg2i@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
  • በሰላም ያሳደረን አምላክ በሰላም ያውለን መልካም መልካሙን ያሰማን መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ

    @asenakubelete51@asenakubelete51 Жыл бұрын
  • ብልፅግን ከነ ወንበዴክ እግዚአብሔር ይንቀልልን መቼም ተስፋ አልቆርጥም ቀን ይወጣል ለተገፉት በሙሉ መሀይቦች

    @user-wj5rt6ek8n@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
    • አንተንው ይንቀልህ የኢትዮጵያ አምላክ::

      @madotbelete4745@madotbelete4745 Жыл бұрын
  • ኢትዮጵያ ታበፅይ ይደሉያሃ ሃሃ አበርታን አምላካችን ይህም ያልፋል ወገኔ 💕👍🥰

    @ethiofrenchtube9243@ethiofrenchtube9243 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይላክልን❤❤❤

    @matiassolomon-iv5lg@matiassolomon-iv5lg Жыл бұрын
  • የቁልቁለት ጉዞ ያረገብን ብልፅግና ነው

    @shimelesl7854@shimelesl7854 Жыл бұрын
  • እንዴት አደራቹልን ውድ የሀገሬ ልጆች ስለ ኑሮው ውድነት (ጨፍ) መዘገብህ የህዝብ ልጅ መሆንህን የሳያል ... በርታልን

    @tedopictures@tedopictures Жыл бұрын
  • ያም አለይህ እኛ እግዚያብሄር ሰላምን ያውርድልን ያለን አምላካችነው

    @mamathelon7092@mamathelon7092 Жыл бұрын
  • ሰላም ለኢትዮጵያ🙏🙏

    @sjjsijejeejei8327@sjjsijejeejei8327 Жыл бұрын
  • መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ

    @eteneshayka5022@eteneshayka5022 Жыл бұрын
  • ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ

    @fatimaabdallah1397@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
  • እረ አቤል የቤት ፈረሳውንም ነገር ዝም አተበል መረጃ አለኝ በቪዲዮ

    @hdhhdh2077@hdhhdh2077 Жыл бұрын
  • Amlak ethiopian selam yargelen ena yetebekelen 🙏🙏🙏

    @rich.man.Ramosboss1@rich.man.Ramosboss1 Жыл бұрын
  • አግዚብሔር ይቶጲያ አነ ህዝቦቻ ይባርክልን

    @masaratmasarat5240@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
  • ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ማለት ስዖል ውሰጥ እንደመኖር ነው

    @atotetube@atotetube Жыл бұрын
  • እውነት ለመናገር አሜሪካ የብሄር ፖለቲካን ከኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ አንድላቀቅ እገዛ ካደረገች በቃ የአሜሪካ ቀንደኛ ደጋፊ ልሆን ኘው

    @user-su7yo8nw8s@user-su7yo8nw8s Жыл бұрын
    • Beamerika beher yemetamelk

      @user-iy2gu2nj8z@user-iy2gu2nj8zАй бұрын
  • ፈጣሪ በምርቱ ይጎበኘን

    @salme4126@salme4126 Жыл бұрын
  • እያንዳንዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዶኬመቴን እሰካሁን አላገኜሁትም እድለኛ አይደለሁም ቅን ሰው ላይ አልጣለኝም

    @tube-lt4fy@tube-lt4fy Жыл бұрын
  • ሰላም ለአገራችን ፍቅር ለህዝባችን አምናለው አንድ ቀን አገሬ ሰላም እንደምትሆን

    @haylu8198@haylu8198 Жыл бұрын
  • ብልጽግና ማለት በሰው ደም ማደግ ማለት ነው።

    @fikir-yashenifal@fikir-yashenifal Жыл бұрын
    • ማን እንበል? :-)

      @madotbelete4745@madotbelete4745 Жыл бұрын
  • ኢስራኤል ጋር መጣላት ይህ ነዉ ዉጤቱ።

    @EchelonOmega@EchelonOmega Жыл бұрын
  • ሰላም ላንተ ሁን አቤሎ

    @getachewaweke9739@getachewaweke9739 Жыл бұрын
  • እባክ እባክ እባክ መንገድ አታሳየን እባክ በሰለጠነ ዘመን ስራክ አዘምነዉ

    @samuelsleshi3484@samuelsleshi3484 Жыл бұрын
    • ካልፈለግህ አለማየት? እኛ ሀገራችንን እያየን የምንደሰተውን አትቀላቅለን:: እራሰህን ቻል! አሰቻለው

      @madotbelete4745@madotbelete4745 Жыл бұрын
  • አሜሪካ ለአለም ጦርነት ሰላም አትወድም 😢😢😢

    @fatimaabdallah1397@fatimaabdallah1397Ай бұрын
  • በቃአሜሪካ ነች ኢቶጵያን እየመራች ያለችዉ ያሳዝናል

    @hwhhwh@hwhhwh Жыл бұрын
  • I said thanku usa this is a grate advice to our nation

    @mogesregassa9948@mogesregassa9948 Жыл бұрын
  • እስራኤል እንዳትሆን የሳይበር ጥቃቱ

    @meseretkebede1824@meseretkebede1824 Жыл бұрын
    • እና ምን

      @ethioheran@ethioheran Жыл бұрын
  • ህዝቡ በጥይት አላልቅ ሲለው በረሀብ ሊገላቸው ነው እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን

    @seblegirma9077@seblegirma9077 Жыл бұрын
  • America 🇺🇸 is right ✅️. Let pray to the lord can united us one ETHIOPIAN family member 🙏. That is absolutely right ✅️. God help you all ETHIOPIAN people who need to united ETHIOPIA 🇪🇹. Thanks

    @YosepheYehdego-cc8zw@YosepheYehdego-cc8zw17 күн бұрын
  • Thanks for national thinking dear

    @ashimgurade6896@ashimgurade6896 Жыл бұрын
  • እኛ ከማን በላይ እውቀት ኖሮን ነው አንድም አገር የማይተገብረው የብሄር ፖለቲካ ላይ ሙጭጭ ብለን የምንተራረደው?

    @destalencho9106@destalencho9106 Жыл бұрын
  • እዉነት ነዉ የአገር ነቀርሳ አሜሪካን ናት ከምድረ ገፅ ያጥፋት

    @Ayal-dt9ni@Ayal-dt9niАй бұрын
  • ጤፍ የአገራችን የጀርባ አጥንት ነው። ነገር ግን እርሱም እንደስሚንቶ የበለፀጉበት ነው

    @mogesregassa9948@mogesregassa9948 Жыл бұрын
  • አሜሪካን ትክክ ብለሻል የብሔር ፖለቲካ ለተወሰኑ ሰዎች ነው የጠቀመው

    @user-jp1ql5up4i@user-jp1ql5up4i19 күн бұрын
  • Thanks to America this is the part of standing with the Ethiopian people condemning ethnic politics

    @mohanyohannes9835@mohanyohannes9835 Жыл бұрын
    • Mesloshal eyashkerekere ytebetbshal

      @adanetewelde2176@adanetewelde2176 Жыл бұрын
    • It appears that the United States starts to stand with Ethiopian people.

      @andnet2094@andnet2094 Жыл бұрын
  • ለምን የኢትዮጵያ ህዝብ በብሄር ፖለቲካ ትተዳደር ወይስ ይቅር የሚለው ላይ referendum ምርጫ ተደርጎ ህዝቡ አይወስንም ?????

    @blackyweld5696@blackyweld5696 Жыл бұрын
  • እንደምን አደርክ አቤሎ

    @bibe26483@bibe26483 Жыл бұрын
  • Hi

    @selamabebe7552@selamabebe7552 Жыл бұрын
  • Mndn new gudu

    @adonay-bd6pd@adonay-bd6pd Жыл бұрын
  • ሴራ ነው ኢትዮጵያን ለመጉዳት አንዴ ከሱን አታለው አሁን ደሞ ሳይበር ጥቃት የአፍሪካ አንድነት ድርጅን ከአ.አ. ለማስወጣት በጣም ያሳፍራል

    @samri1215@samri121524 күн бұрын
  • አሜሪካ አሁን ነው ያወቀችው

    @ganga-wk8re@ganga-wk8reАй бұрын
  • አሜሪካ እውነት ተናገረች

    @henokbelete9621@henokbelete9621 Жыл бұрын
  • መቸነዉ ወዲ የምትሆነዉ አቤሎ

    @hwhhwh@hwhhwh Жыл бұрын
  • ውድ አቤል! ዘገባዎችህን በአጫጭርና ግልጽ አረፍተ-ነገሮች ብታቀርብልን ጥሩ ነው እላለሁ፡፡ ድግግሞሽም በተቻለ መጠን ቢወገድ፡፡

    @wassihunbefekadu2614@wassihunbefekadu2614 Жыл бұрын
  • 😭😭😭😭🙏🙏🤲

    @slamtakliwans30@slamtakliwans30 Жыл бұрын
  • አሜሪካ ባለፉት 30 ዓመታት ሀገራችን ኢትዮጵያ የተጓዘችበት የጎሣ ፖለቲካ ፖሊሲ መንቀፍ መጀመሯ በራሱ ትልቅ ቁምነገር ነው።በመሆኑም የሀገራችን መሪዎች ይህንን ሀቅ ሳያድበሰብሱ የጎሣው ፖለቲካ ሀገራችንን ወደ መጨረሻው መበታተን ከማድረሱ በፊት አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ ይጠበቅባቸዋል።

    @gebtezera5822@gebtezera5822 Жыл бұрын
  • አፍሪካ ህንፀ ኤርትራ ይዛወር

    @zeusapollo6524@zeusapollo6524 Жыл бұрын
  • አስራኤል ናት

    @yktemamenag@yktemamenag Жыл бұрын
  • ሳይበር ጥቃት 🤔 ጠባቂ የሌለው ክፍት ቤት ስለሆነ ነው።

    @meazagenet4428@meazagenet4428 Жыл бұрын
  • Ahun Bezer akam America Ethiopian liitbetbit new America tenkera telat le Ethiopia

    @tigenehmengesha3311@tigenehmengesha3311 Жыл бұрын
  • ሀቅ ነው ኢትዮጵያ ወደኋላ የቀረችና የዜጎች መሞትና መፈናቀል እዲሁም በየ ቦታው ጦርነት የበዛው የብሔር ፖለቲካ ስለተዘረጋ ነው ስለዚህ አሜሪካ ጥሩ ተመልክታለች

    @user-ju6bi1po8p@user-ju6bi1po8p24 күн бұрын
  • Mengiste.Yetayake.wanglga.naw😢😢

    @user-ez4hr8fm3f@user-ez4hr8fm3f28 күн бұрын
  • ቻይና ናት ያደረሰችብን እሷ አይደለች ቤቱን የሰራቹሁ.

    @gerab7613@gerab7613 Жыл бұрын
  • መንግሥት ሰለኑሮ ውድነት ምንም አያሳስበውም እሱ በአማን ሰዓት የተያያዘው የቤት ማፎረስ ሕዝብን ማስለቀስ ነው የተያያዘውምን ያህል እንደሚያስደስተው አይታወቅም

    @tarikwatarikwa6777@tarikwatarikwa6777Ай бұрын
  • አሁን ደግሞ በሌላ መንገድ መጣች ? አራ ጥንቃቄ ይደራግ

    @birhanumekebo6737@birhanumekebo6737Ай бұрын
  • የሞሣድ ሥራ ነው ።

    @abebebeso6430@abebebeso6430 Жыл бұрын
  • ገበሬውን ለስደት አድርገው ማን ሊያርስላችሁ ነው ገና ምን አይታችሁ ነው

    @hargewoinamare3810@hargewoinamare3810 Жыл бұрын
    • እረድርቅአታዉሪ

      @fatumamehamed3270@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
    • @@fatumamehamed3270፣ምንም ሀሰት አላወራችም ትክክል ናት,ጤፍ አምራቹ አማራዉ እንደሆነ ማንም የሀገሪቱ ህዝብ ያዉቀዋል ,ታዲያ ይሄንን አምራች ገበሬ ስታፈናቅሉት ,ስትገድሉት , ጭራሽ አያት ቅድመ አያቱ በቆረቆሩዋት ከተማ አትገባም እየተባለ መንገድ እየተዘጋበት የሚሰቃይ ህዝብ ጤፍ አምርቶ እንዲያከፋፍላቹ ፈለጋችሁ ገና ምን አይታችሁ የዚህ ህዝብ ግፍ

      @yantemyesum5041@yantemyesum5041 Жыл бұрын
    • በገዛ አፋቹህ የማጣቹሁት ጣጣት ችግሩ እናን የሚገርፋቹህ ለእግዚአብሔር አትመቹ ለመግስት አትመቹ ያሳዝናል ልብ ይስጠን

      @fatumamehamed3270@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
    • @@fatumamehamed3270 ፣ shame on you

      @yantemyesum5041@yantemyesum5041 Жыл бұрын
  • የአዲስ አበባ African ህንፃዎች የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ,የነጮች መጫወቻ 🤣😂😂

    @zeusapollo6524@zeusapollo6524 Жыл бұрын
  • ምን ማለት ነዉ

    @user-ve7jg5qv2i@user-ve7jg5qv2iАй бұрын
  • ብሊንከን መቀሌ የሚሄድበት ምክንያት ሊሆን ይችላል? ያለቀውን የወያኔ ጦርነት ለድር ድር ያቀረቡት አሜሪካኖችአይደሉም ወይ?

    @HailemariyamAbo@HailemariyamAbo13 күн бұрын
  • Anthony Blinken. Not Antonio.

    @mesfinoda5032@mesfinoda50327 күн бұрын
  • አሜሪካ የተናገረችው እጅግ በጣም ትክክል ነው ምክንያቱም የዘር ፓለቲካ የብሔር ፓለቲካ ሙሉበሙሉ መጥፋት አለበት መንግስትም ይህንን ማድረግ አለበት አለበለዚያ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አይነት ጥቅም የለውም የዘር ፓለቲካ የብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ እጅግ በጣም መጥፎ ጠላት ነው ምክንያቱም በብሄር ፓለቲካ በዘር ፓለቲካ ምክንያት የሰው ልጅ እየተገደለ የሰው ልጅ እየታረደ የሰው ልጅ እየተፈናቀለ ነው ።

    @baseethiopia3182@baseethiopia3182 Жыл бұрын
  • አረ አይምጡብን ለዚህ ያደረሱን እነሱ ናቸው እኛ በፍቅር በፍቅር ተዛዝነን ብሄር ጎሳ አይ ናት ሳይለየን ጨው ተበዳድረን አንዳችን የአንዳችንን አሳድረን ይኖር ነውን ነውበቢላ ያስተራረድን አሜሪካን አይደለችም ሃይማኖታችንን ልታጠፋ በገንዘባ ልታጠፋን የምትቅበዘበዘው እንዳይመጣ መዳኒዓለም እግራቸውን እግራቸውን ይስር ።

    @romange5198@romange5198 Жыл бұрын
  • የታወቀነው ቤሄርተኞቹ ኦሮሞማ ናቼው እነ ሺመልስ አብዲሳ

    @tesfatesfa6003@tesfatesfa6003 Жыл бұрын
    • ተሰፋ ተሰፋ አንተሰ? ጎጠኛ !

      @madotbelete4745@madotbelete4745 Жыл бұрын
    • @@madotbelete4745 እና አሁንስ አይደለም ሁሉንም ነገር ኬኛ ኬኛ 3000 ዘመን የበታቺነት ስሜት የተጠናወታቼው መሬቱ የኛ ሃይማኖቱ የኛ ባንኩ የኛ የምትሉት ሕመም ማዳጋስካር የኛ አትሉም

      @tesfatesfa6003@tesfatesfa6003 Жыл бұрын
  • This is not USA but Ethiopia and its a sovereign country

    @abdifataahdeyibseid3269@abdifataahdeyibseid3269 Жыл бұрын
  • ጦም አዳሪው ራብተኛው ብልፅግና እያለ ኢትዮጵያ አገር አትሆንም ትጠፋለች።

    @user-bf3rr1qh1k@user-bf3rr1qh1kАй бұрын
  • Il😢 ❤ 😢

    @mebrate1951@mebrate1951 Жыл бұрын
  • ጠቅላዩ አቡካዶ ከየመንገዱ እየቆረጣችሁ ብሉ ማርም ብሉ ተብሏልና ጤፉ ይቅርብን

    @tamenemekonnen2404@tamenemekonnen2404Ай бұрын
  • Cyber ጥቃት አንደው ስጠረጥር አንድ ሃሳብ መጣብኝ ማነው አስቲ ገምቱ ❓️🤔

    @onlygodcanjudgeme3218@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
    • Israel

      @Lovebk98@Lovebk98 Жыл бұрын
    • Kager wusit weyis kager wuchi 😊

      @emebetberhane1334@emebetberhane1334 Жыл бұрын
  • መጀመርያን ዘርንነት ያቁም መንግስት

    @masaratmasarat5240@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
  • እውነት ነው! ከአለም የብሄር ፖለቲካ የምታካሂደው ኢትዮጵያ ብቻ ነች:: ስለጤፉ መንግስት ድሮም ብሎት ነበር አዲስ አበባን ከጥቅም ውጪ አድርገናት ህዝቡ ኑሮ ሲከብደው ወደ ሌላው ለመበተን ነው:: ይሄ ሁሉ የነሱ ሴራ ነው::

    @miminigussie4971@miminigussie4971 Жыл бұрын
  • አብይ፡ለምን፡???/////?????ህዝብ፡ያሰቃያል

    @SamsungSamsung-xz5te@SamsungSamsung-xz5te5 күн бұрын
  • የአዲስ አበባ ሕዝብ ማወቅ ያለብሕ የአማራ ክልል ጤፍ ስለቀረ ነው የኦሮሞ ጤፍ ያላቸውንም በውድ ሲሸጡ ቆይተዋል

    @feker3136@feker3136 Жыл бұрын
  • Abiy..Setote.naw😮😮😮😮

    @user-ez4hr8fm3f@user-ez4hr8fm3f28 күн бұрын
  • በዓለም ላይ እንደ ኢትዮጵያ የዘረኝነት አደረጃጀት ስቃይ የታየበት የለም።ሶሽያለዝም አስከፊነቱ የታየው በኢትዮጵያ እንደመሆኑ ሁሉ ዘረኝነቱም በኢትዮጵያ ቤተ ሙከራ ሆኖ ይገኛል። ይህም የወያኔ የዘቀጠ የዘረኝነት አባዜ ቀውስ ነው።

    @HailemariyamAbo@HailemariyamAbo13 күн бұрын
  • የእስራኤል ስራ ነው እሚሆነው

    @eshetubira9489@eshetubira9489 Жыл бұрын
  • እና ኢትዮጽያ ወደኃላ ቀርች ደስ አላት ውድቀት ላሜሪካና ለሸኔ ለጅንታ ያድርገው ገገሞች

    @user-wj5rt6ek8n@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
  • China

    @bruktawitgetachew5855@bruktawitgetachew5855 Жыл бұрын
  • 😢😢😢😢tef 11k gebtoal ko

    @halidmix969@halidmix96925 күн бұрын
  • አትጃጃል የረሰላችሁም ጢፍንም ገበርየም የለም ትግል ገብትዋልም አራሽዉም ወጣትም ታጋይም ፋኖም ፋንን ትፕነስ ኣማራም መብትህም በክንድህም ነዉ ምታስከብረዉ ተብልዋልም ታዉጅዋልም በህልምህም አልመህም ትቀራለህ እሩዝህም አስገባ ከህንድም ነዉ ምንላችሁ ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም ሀይልም አትጃጃል ስለጢፍንም ያላረስከዉ ጢፍንም ከየትም አይመረትልህም የጢፍንም ምርትም የለም አትጭህብን።

    @melkamumekonen4698@melkamumekonen4698Ай бұрын
  • ጤፉንማ ህገወጥ ነው ገበሬው መሸጥ አይቻልም አለኮ መንግስት አፈር ያብላውና አድስ የሚያወጡት ህግ በሚል አባዜ የማያመጣው ጣጣ አይኖርም

    @lube525@lube525 Жыл бұрын
  • Yezer politican iresa America nech yemitdegfew

    @tigenehmengesha3311@tigenehmengesha3311 Жыл бұрын
  • አዛኚ ቅቤ አንጓች አሜሪካ አይደለችም እንዴ ወያኔን መድባ ለዚህ ያበቃችን!¡!

    @dersehassen7966@dersehassen7966Ай бұрын
  • አሁን ገና አሜሪካንን ወደ ድኳት

    @tigestmekonene6019@tigestmekonene6019 Жыл бұрын
  • YAlem hezb end kebit nech kalemraw berasachu aquam yelachum malet neew ethiopiawe.meriwoch.kebet seew kalemeraw yetem ayehedem.

    @lailadani5955@lailadani5955 Жыл бұрын
  • እርሱም አብይ ነው ያጠቃው ሲነቃበት

    @SmilingDaisy-vv3mw@SmilingDaisy-vv3mw21 күн бұрын
  • Teff yetewodedew wede mekele eyetelaje selehone new,

    @mamylo-ow9rk@mamylo-ow9rk Жыл бұрын
  • የአፍሪካ ህብረት_ እናንተ እሥራኤልን ጠልታቹህ የእሥራኤል አምላክ ፈረደባቹህ, በመጸሓፍ ቆዱስ እንደተጻፈው "እሥራኤልን የሚጠላ እኔ እጠላው አለው, እሥራኤልን የሚወድ እወደው አለው". 🙏🙏🙏

    @user-ks6sr1ug8h@user-ks6sr1ug8h Жыл бұрын
    • :-) ማፈሪያ!

      @madotbelete4745@madotbelete4745 Жыл бұрын
    • @@madotbelete4745 ምን አገባሽ😁😁😁

      @user-ks6sr1ug8h@user-ks6sr1ug8h Жыл бұрын
    • ፈላሻው ሲጀመር በኢትዮጵያ ጉዳይ ምን አገባክ አንተ የአይሁድ ባርያ

      @faysal_tahir.2045@faysal_tahir.2045 Жыл бұрын
    • የምትሰዳደቡ ሰወች ግን ደህና ናችሁ???😁😁

      @eilsabetbelay8363@eilsabetbelay8363Ай бұрын
KZhead