ግንኙነቶች እንዴት ይሰራሉ? || How Do Relationships Work? - Part 2

2024 ж. 4 Мам.
146 520 Рет қаралды

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
0:00 - Introduction
1:48 - Opening Talk with Yared
2:34 - How Do Relationships Work?
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер
  • እኔ የሚገርመኝ ይሄንን የመሰለ ትምህርት ሰው አይሰማም ተራ ወሬ ላይ ተድዷል ህዝቤ አይ አለማስተዋል

    @brightlife3177@brightlife3177 Жыл бұрын
  • መጠናናት የሚባለው አጉል የዘመናችን የጨልምተኞች የመሰልጠን ሳይሆን የመሴይጠን ልምምድን የማሰልጠኛ ክፉ አስተሳሰብን ከህዝባችን ያውጣ አሼ ያንተ ትምህርት ልብ ላለ ሠው ወደር የማይገኝለት እንደ ብልህ ካህን ስብከት የሚማሩበት የሰለጠነ አምላካዊ ሠው መሆን የማያስችል ጥበብን ካንተ ንግግር ሊማሩብህ ይችላሉ ልብ ላለ ለብተሰጠው ብቻ ያደምጡሀል አሼ የኔ ተፈጥሮ ካንተ ንግግሮች የተቀነጨበ ይመስለኛል አንዳዴ በጣም ታስደምመኛለህ በሜታ ፊዚክስ አብረን የምንውል ይመስለኛል ካንተ ንግግሮች እኔ ወጣ ያልኩት ጫት መቃም ባለ ማቆሜ ብቻ ነው ጫቱንም አቁሜ በመንደር ውስጥ ያንተኝ አላማ እጀምራለሁ

    @gezesh001@gezesh001 Жыл бұрын
  • ትዳርን ከተፈጥሮ ጋር የገለፅክበት መንገድ እጅግ የሚደንቅ ነው አመሰግናለሁ

    @ruthasres491@ruthasres491 Жыл бұрын
  • አቶ አሸናፊ የምትሰጣቸው ሴሚናሮች እጅግ ጠቃሚ እና ለሂወት ምሰሶ የሆኑ ናቸው በጣም አመሰግንሀለሁ መለወጥ የፈለገን ሰው በደንብ መስራት የሚችል ትምህርት ነው የምትሰጠው I respect you

    @selamabiye6088@selamabiye608810 ай бұрын
  • እድሜ ይስጥልን መምህር ...እንደዚህ የሚመክር ሀገር የሚያቃና አያሳጣን እናመሰግናለን በጣም❤

    @petertimar9868@petertimar9868 Жыл бұрын
  • እኔንጃ ምን እደምል አላዉቅ አተ ዉስጥ ያለዉ ሰዉ እዉነትም አሸናፌ ነዉ በትክክል ስምህ ይገባሀል

    @tamirattilahun8746@tamirattilahun8746 Жыл бұрын
    • በጣም ምርጥ ሰው ነው።

      @embetweyesaefe4732@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
  • የት ናችሁ የመምህር አድናቂዎች

    @mediSmart8090@mediSmart8090 Жыл бұрын
    • ዋዉዉ ደስ ስሉ

      @mariammariam1007@mariammariam1007 Жыл бұрын
  • I have been married the last 24 years. Our marriage is very good now after a lot of up and down. What you are talking about is EXACTLY TRUE!! from my life experience something that I learn is always do your best without hesitating towards your marriage hard work sometimes day and night, be patient, kind, and humble.

    @saraababa@saraababa Жыл бұрын
  • Welcome የኢትዮጵያ ዕንቁ ንብረታችን ጋሽ አሼ ኑርልን

    @bisratgetu206@bisratgetu206 Жыл бұрын
  • Thank you for the idea "divorce not the management to fix the marriage." Absolutely 💯 true

    @yemisrachs.7@yemisrachs.7 Жыл бұрын
  • እንካዕ ድሐን መጻእካ መምህር 🙏

    @user-dj9xu6mg2i@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
    • ሄለን can u teach me ትግረኛ on line Please ?

      @ielseifesellasie6680@ielseifesellasie6680 Жыл бұрын
  • Where have you been all this time, Sir? You're such an amazing human being for our kind of community. Thank you so much!

    @beth8104@beth8104 Жыл бұрын
  • እናመሰግንአለን መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው የሰጡን 🙏🏾👏

    @freweyniadinoasefa9886@freweyniadinoasefa9886 Жыл бұрын
  • Thank you very much for this so useful lesson, Ato Ashenafi. I'm looking forward to watch the next part.

    @solomonseyoum3013@solomonseyoum3013 Жыл бұрын
  • እናመስግናለን ሁለየም ምርጥ ትምህርት ነው የምታስተምረን በርቱልን አሏህ መልካሙን ሁሉ ይምረጥላችሁ

    @mediSmart8090@mediSmart8090 Жыл бұрын
  • እኛ ምንም ማረግ አንችልም ልጆቻችን ስለሁለት አባት እን ስለ ሁለት እናት ገና ከሁለተኛ ክፍል ጀምሮ እንዲምሩ ተደርጎዋል ካናዳ አሜሪካ ብዙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ እንደገና በተጥጨማሪ የሁለት ወንዶች ፎቶ ልክ እናት እና አባት ሆነው ልጅ እንደሚያሳድጉ አይነት ፓስተሮች በየቦታው ይለጠፋል በቲቪም ማስታወቅያ ያሰሩዋቸዋል ምንም ልጆቻችንን መደበቅያም የለንም😢😢😢😢😢😢😢

    @melkamethiopiawit6584@melkamethiopiawit6584 Жыл бұрын
    • መደበቅ አስፈላጊ አይደለም። በግልፅ በመፅሀፍ ቅዱስ ወይም በቁርአን አንፆ ማሳደግ ማስተማር ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ። አሜሪካን ሀገር ከ 5 አመታቸዉ ጀምሮ ስለ ጌዎች ራይት ማስተማር ጀምረዋል። መፅሀፍ ሙቪዎች ወጥተዋል ስለዚህ በደንብ በርትቶ ማስተማር።

      @ethiopialove2463@ethiopialove2463 Жыл бұрын
  • እጅግ ጠቃሚና ህይወት የሚቀይር ስልጠና ነዉ እናመሰግናለን በርቱ።

    @Dinqtidar@Dinqtidar Жыл бұрын
  • ትዳር በመጠናናት ብቻ አይታወቅም አብሮ እየኖሩ መማር ነወ ተቤረኩልኝ አባታችን ❤

    @habtambogale9386@habtambogale9386 Жыл бұрын
  • Wow, this is so amazing pitching. God bless you.!🙏

    @zinasheshete6950@zinasheshete6950 Жыл бұрын
  • You became one of my favorite Mentor 😍 Ashuye always waiting your teaching begugute 😃💛

    @selamawithg408@selamawithg408 Жыл бұрын
  • This is such a great content. God bless you.

    @effiab4093@effiab4093 Жыл бұрын
  • ተባረክ አቶ አሸናፊ አመስግናለው

    @fireghenetepherem456@fireghenetepherem456 Жыл бұрын
  • ሕያዉ አምላክህ ቀርቶ ያለዉን ጊዜዎን አብዝቶ የባርክ። የብዙዎችን ቤት መልሰህ እየሠራህ እንደሆነ አምናለሁ።

    @getahunmenayehu5884@getahunmenayehu5884 Жыл бұрын
    • በትክክል💯✅✅✅

      @mariammariam1007@mariammariam1007 Жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ኣቶ ኣሸናፊ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማሩን 🙏🙏🙏

    @selamalemetu7254@selamalemetu7254 Жыл бұрын
  • ግሩም ሠው ደሰ የሚል ትምህርት merci !

    @tigikiros1034@tigikiros1034 Жыл бұрын
  • So Teru God bless you more “ anatomy so clear” 😀

    @leyoutibeb@leyoutibeb Жыл бұрын
  • የእውነት ምርጥ ምክር ነው እና መሰግናለን ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤

    @user-nz8zc3tn5f@user-nz8zc3tn5f Жыл бұрын
  • Ashi bravo respect

    @israelbelachew4360@israelbelachew4360 Жыл бұрын
  • በጣም አሰፈላግ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

    @user-jd7fj9qs3m@user-jd7fj9qs3m Жыл бұрын
  • አቶ አሸናፊ የምትሰጣቸው ሴሚናሮች እጅግ ጠቃሚ እና ለሂወት ምሰሶ የሆኑ ናቸው በጣም አመሰግንሀለሁ መለወጥ የፈለገን ሰው በደንብ መስራት የሚችል ትምህርት ነው የምትሰጠው

    @selamabiye6088@selamabiye608810 ай бұрын
  • አቶ አሸናፊ። ይህንን ልዩ መልዕክት ስላተላለፍክልን እጅጉን አመሠግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን። ሳልጨርሰው ነው ለማመስገን የተነሳሁት።ምክንያቱም በደንብ መልዕክቱ ደረሰኝ። በድጋሜ ለዚህ ጥሩ አዕምሮህ ለአገልግሎትህ አመሠግናለሁ። ተሰፋ መለሠ። ከአዲስ አበባ።

    @tesfamellesse2604@tesfamellesse2604 Жыл бұрын
  • ድንቅ ትምህርት ነዉ ማሻአላህ ይቀጥልልን

    @spartacus5167@spartacus5167 Жыл бұрын
  • as always you are my favorite♥♥ ma man thanks a lot teacher

    @ahmedintemam3029@ahmedintemam3029 Жыл бұрын
  • Great Job !!!

    @mihreteabmichael1125@mihreteabmichael1125 Жыл бұрын
  • Wow amazing✅ thank you so much🙏 share

    @menitube-3685@menitube-3685 Жыл бұрын
  • ምርጥ። ምክር በጣም እናመሰግናል

    @lobabakonjo3418@lobabakonjo3418 Жыл бұрын
  • 💯 % valid

    @hiwotsisay6238@hiwotsisay6238 Жыл бұрын
  • Mabrarat yetekane sewu . Aabet ewuket 🙏🙏🙏🙏🙏

    @trfemulay4733@trfemulay4733 Жыл бұрын
  • Wow🙏 ራጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልሃለሁ በጣም ግሩም ትምህርቶችን ከንተ እያገኘን ነዉ ተበራክልን 🙏🙏 በጣም እንወድሃለን 💙 ስለ freindship እየጠበኩ ነዉ specially የወንድ ጓደኝነት🧑‍🤝‍🧑

    @hopa_-5401@hopa_-5401 Жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን

    @user-ow7fh3jz2p@user-ow7fh3jz2p Жыл бұрын
  • Thank you Sir.

    @antenehagar9672@antenehagar9672 Жыл бұрын
  • ተባረክ አባቴ❤❤❤❤

    @hayatkonju261@hayatkonju261 Жыл бұрын
  • ድንቅ ትምህርት ነው!

    @mesfinkebede9915@mesfinkebede9915 Жыл бұрын
  • ❤በጣም ጠቃሚ ትምህት ነው

    @selamademsung5995@selamademsung5995 Жыл бұрын
  • great explain!!!!

    @beckham5555@beckham5555 Жыл бұрын
  • thank you Ashe

    @MrDessee@MrDessee Жыл бұрын
  • U r blessed

    @ArsemaVlog@ArsemaVlog Жыл бұрын
  • Thank you 🙏 I

    @blensebhat5501@blensebhat5501 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ አብዝቶ

    @hiwotwoldearegay3800@hiwotwoldearegay3800 Жыл бұрын
  • Thank you❤😘

    @ismailtmakismail6004@ismailtmakismail6004 Жыл бұрын
  • Thenk you so mach

    @aleykakedir3399@aleykakedir3399 Жыл бұрын
  • አብዝተን እጅጉን አብዝተን እናመሰግናለን

    @rasdejentube1888@rasdejentube1888 Жыл бұрын
  • Des yemil temhert new thank u

    @vip124-tg3ys@vip124-tg3ys Жыл бұрын
  • Massalhh ymegrme naww alhh ykoywatee mamehrr

    @zeyinebhamid5699@zeyinebhamid5699 Жыл бұрын
  • Enamesegnalen akbrot yigebahal

    @munashikur2448@munashikur2448 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርኮት

    @Rehobottalu@Rehobottalu4 ай бұрын
  • Thank you so much

    @meazatadesse4892@meazatadesse489211 ай бұрын
  • ዋው እውነት ነዉ

    @user-nf4md1is8q@user-nf4md1is8q Жыл бұрын
  • wow...super. You are a gifted presenter also. We should have a family program on marriage on national television otherwise as you said this homosexual thing will definitely come to Ethiopia unless we work hard now

    @shime9317@shime9317 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይስጥልን

    @enewaenewaenewa6885@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
  • I think good idea

    @user-ju3oh9pw2c@user-ju3oh9pw2c10 ай бұрын
  • ❤❤❤እናመሠግናለነሰ

    @yihuneasemare@yihuneasemare Жыл бұрын
  • Thanks 👍

    @solomonayana9395@solomonayana9395 Жыл бұрын
  • Thanks

    @blaneabye6441@blaneabye64413 ай бұрын
  • እናመሰግናለን

    @GsgFds-nb3rz@GsgFds-nb3rz16 күн бұрын
  • You right

    @belayneshhabte2217@belayneshhabte2217 Жыл бұрын
  • ትክክል አናቶሚው ብቻ ያሳምናል

    @asterhailelakew320@asterhailelakew320 Жыл бұрын
  • ጌታ የዘመንህን ቁጥሮች ይባርክ በጣም የሚገርም ት/ት ነው ሁሉ ይስማህ ተናር,,,ተናገር እኔም እሰማሃለሁ

    @obsinemekonnenofficial8419@obsinemekonnenofficial8419 Жыл бұрын
  • ashe my direction is Totaly changed after I PARTICIPATED ON YOUR IMPACT SEMINAR THANK YOU , ......

    @engilishperimerleaguehighl1605@engilishperimerleaguehighl1605 Жыл бұрын
  • እውነት ደስ እያለኝ ነው ያየሁ

    @kakidantadess3644@kakidantadess3644 Жыл бұрын
  • በጣም ልዩ ትምህርት ነው በርቱልን

    @elsabetgurmessa1981@elsabetgurmessa1981 Жыл бұрын
  • ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን በተግባር የምንኖር ያድርገን እናመሠግናለን ጋሽ አሸናፊ ከ ጋብቻ በፊት እንዲህ መማር መልካም ነው ግን ደሞ በአንድ በኩል እፈራለሁ

    @habibakemal2222@habibakemal2222 Жыл бұрын
  • አሽየ በጉጉት ነው የምጠብቅህ

    @ahmedenderis7416@ahmedenderis7416 Жыл бұрын
  • Marriage is a commitment. One has to pray to Gods to give him the one he created for him and live in a commitment.

    @godislove9841@godislove9841 Жыл бұрын
  • #1,❤🙏

    @lijnato7980@lijnato7980 Жыл бұрын
  • ገራሚ ምክር እና እይታ ነው!

    @biraraendalew@biraraendalew Жыл бұрын
  • 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    @tayesolomon8586@tayesolomon85867 ай бұрын
  • I love you ጋሽ አሼ ገንብተህናል blessing❤

    @tsegatadese6450@tsegatadese6450 Жыл бұрын
  • True

    @asasmerom1544@asasmerom1544 Жыл бұрын
  • ኢጊዚብሔርዪባኪ።

    @marthakwt7830@marthakwt7830 Жыл бұрын
  • ለዛ እኮ ነዉ እስልምና መጠናናት የማይፈቅደዉ❤❤❤

    @ayatube9917@ayatube9917 Жыл бұрын
  • 🙏🙏

    @user-yr2hy6zf1z@user-yr2hy6zf1z Жыл бұрын
  • 🙏🙏🙏

    @bruketawitgetu192@bruketawitgetu192 Жыл бұрын
  • girum meredat!!❤❤❤❤

    @user-rg6hm1pr9u@user-rg6hm1pr9u8 күн бұрын
  • ❤❤❤

    @frehiwotmengistu7021@frehiwotmengistu7021 Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤

    @eyobtemesel7841@eyobtemesel7841Ай бұрын
  • jegnaye neh ashe !!!!

    @meseretmesho@meseretmesho Жыл бұрын
  • በረታ አባታችን ትዳረ ያልገባበት ለመግባታ የገባቀት ለመውጣት የሚሮጥበት ነው ተቃጠልን

    @AliHassan-ru9ef@AliHassan-ru9ef Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @user-hy6px3bw9s@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
  • waaaw btam konjoo tmhrt magbat lemtflgu tkami yhon btam enamesgenaln

    @tena319@tena319 Жыл бұрын
  • ደስ ይላል በጣም ትምህርቱ ግን ትንሽ ሆነ ደቂቃው

    @rfds7894@rfds7894 Жыл бұрын
  • adenkhalehu

    @shgawbirhanu8142@shgawbirhanu8142 Жыл бұрын
  • E/r yebarkheeeee

    @hiwotnegash-wv5db@hiwotnegash-wv5db Жыл бұрын
  • ❤️❤️❤️❤❤❤❤❤

    @lidiyagirma914@lidiyagirma914 Жыл бұрын
  • How can we get the correct number please!?

    @semienmichael5768@semienmichael5768 Жыл бұрын
  • 🙏🙏🙏👍👍👍

    @ersta8563@ersta8563 Жыл бұрын
  • Hi I want to talk to this person personally if is possible …?

    @waynelewis78@waynelewis78 Жыл бұрын
  • እነመስግነለን በጣም ያምፈልገው ትምህርት ነው በርታ

    @user-yg3sj7lz4d@user-yg3sj7lz4d Жыл бұрын
  • እስከሚለቀቅ እንዴት በጉጉት ስጠብቅ እንደነበር!

    @sarademelash1374@sarademelash1374 Жыл бұрын
  • በልጂነት የሚወለዱና እድሜ ስገፋ፡የሚወዱ፡ልጆች ልዩነቱ ምንድነው?እናመሰግናለን

    @saraaamarech5920@saraaamarech5920 Жыл бұрын
KZhead