"በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ነበር የቀረው" የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ አሸናፊ ታዬ - Midlife crisis// Dagi Show SE 5 EP 5

2022 ж. 21 Там.
159 109 Рет қаралды

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_show

Пікірлер
  • “ከሁሉ አስቀድማችሁ ግን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን እሹ፤ እነዚህ ሁሉ ይጨመሩላችኋል።” ‭‭ማቴዎስ‬ ‭6:33‬ ‭NASV‬‬

    @menberepalmore7248@menberepalmore7248 Жыл бұрын
  • ለዚህ ነው ሴትን ልጅ ማስተማር ማህበረሰቡን ማስተማር ነው ያሉት ረሱል አችን. እናመሰግናለን ዳጊ እንግዳ እያደረግሽ ለምታመጭን ሰወች ከተሞክሮቸው የምንማር ያድርገን

    @sofiad782@sofiad782 Жыл бұрын
  • ድንቅ የህይወት ትምህርት ነው።ነገር ግን በህይወታችን ውስጥ እግዚአብሔርን ያራቀና ሁሉንም ነገር በሰው ቁጥጥር ስር ማድረግ ይቻላል የሚል ስነልቦና እንዳይኖር መጠንቀቅ ያስፈልጋል።በህይወታችን ሁሉ እግዚአብሔር ን ማምለክና አካሄዳችንን ከእርሱ ጋር ማድረግ ከገንዘብ በላይ ሰላምና እርካታን እናተርፋለን።ስለዚህ ከእራሳችን ጥረት ጋራ እግዚአብሔርንም አጥብቀን እናምልክ።

    @addisken24@addisken24 Жыл бұрын
  • በጣም አመሠግናለሁ ። እጅግ አስተማሪ ዝግጅት ነው ። መምህር በጣም እናመሠግናለን ። ራሴን እንድመለከት ያባነነኝ ዝግጅት ነው ።

    @demesegobena2201@demesegobena2201 Жыл бұрын
  • This Man is a blessing for our nation! God bless you more brother Ashenafi!

    @tsigeredaendale6434@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
  • ምናለ መላው የሀገራችን ሚዲያዎች ዝባዝንኪውን በመለፍለፍ የሚያጠፉትን ወርቃማ ጊዜ የዚህ አይነት ትውልድ እና ሀገርን በሚጠቅሙ ጉዳዮች ላይ ቢጠመዱ

    @HawezaTube@HawezaTube Жыл бұрын
  • አቶ አሸናፊ ታዬ እጅግ በጣም የሚገርም የዘመናችን ድንቅ ሰው። ስለ አእምሮ በጥልቀት ትንታኔን መስጠት የሚችል እና ለህይወት ፍቱን የመፍትሔ አቅጣጫ ማሳየት የሚችል የእውቀት ዝግጅት ያደረገ አስገራሚ መምህር ነው አቶ አሸናፊ ታዬ በ IMPACT SEMINARS የዩትዩብ ቻናል ያገኙታል በነፃ የሴሚናር ትምርቶችን ይሰጣል subscribe አድርጉት። የዘመኔ ምርጥ ሰው አሸናፊ ታዬ።

    @nikutube5422@nikutube5422 Жыл бұрын
    • የመፅሀፍቶች ስም ካውክ ንገረኝ??

      @user-bh6tm5mu9t@user-bh6tm5mu9t Жыл бұрын
    • @@user-bh6tm5mu9t1) DREAM YOUR LIFE AND LIVE YOUR DREAM 2) TRANSCENDING LIMITS 3)OPERATE FROM YOUR WHOLE PERSON

      @nikutube5422@nikutube5422 Жыл бұрын
    • @@nikutube5422 💞

      @user-bh6tm5mu9t@user-bh6tm5mu9t Жыл бұрын
  • የሰው ስኬቱ ከእግዚአብሔር ጋር አብሮ ሲጓዝ ነው ከእርሱ ውጭ ተቅበዝባዥ እና ታንከራታች መሆን ነው! ሰው በስልጠና፣ እነ ኦፕራ ያሉትን እና ፈረንጅ የፃፈውን መፀሃፍ ስላነበበ ህይወቱ አይለወጥም! ፊቱን ወደ ፈጠረው እግዚአብሔር ሲመልስ እና በእርሱ ሲያምን እና ተስፋ ሲያረገው ለተፈጠረለት አላማ መኖር ይጀምራል! እኔ በእዚህ መንገድ ነው ውጤታማ እና ስኬታማ የሆንኩት!!!

    @rebeccamekonnen7830@rebeccamekonnen7830 Жыл бұрын
    • በጥራቃ

      @mulukenberhanu3894@mulukenberhanu3894 Жыл бұрын
    • ክብር ይስጥልን!!!

      @senaitamberber1349@senaitamberber1349 Жыл бұрын
    • እግዚአብሔርን መከተል እምነት ነው አስፈላጊም ነው. አንቺ ይሄን የፃፍሽው ሰው ይጠቀምበታል ብለሽ ነው. ነጮችም የፃፉት ሰው ይጠቀምበታል ብለው ነው ሁላችንም የእግዚአብሔር ፍጡር ነን አንዱ ከአንዱ ተምሮ መለወጥ መደጋገፍ እንጂ እግዚአብሔን መተው አይደለም የያዝሽው ስልክ የሰው ስራ ነው ይሄን የምንሰራበት አዕምሮ ደግሞ ፈጣሪ ነው የፈጠረልን

      @Shewa-jj3ts1bm5p@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
    • @@Shewa-jj3ts1bm5p በትክክል

      @diboradibora@diboradibora Жыл бұрын
    • I think you have no idea what is like to be with God.. ,መጀመሪያ ለመማር እና ፈጣሪን በአንቺ ዉስጥ ለመቅመስ መንፈስሽን ክፍት አርጊው።

      @abovelimit153@abovelimit153 Жыл бұрын
  • ዳጊዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ የምትጋብዣቸው ሰዎች ሁሉ ድንቅ ናቸው በተለይ ዲያቆን ሄኖክን ደጋግመሽ ብታቀርቢልን ደስ ይለናል !!! ጊዜ ከልተቸገረ

    @eliastadesse7478@eliastadesse7478 Жыл бұрын
    • _ዳጊዬ ተባረኪ

      @muluwork8658@muluwork8658 Жыл бұрын
    • Fantastic and agreat advice of life! Thank you 💕 so much for sharing your experience

      @romehop4978@romehop4978 Жыл бұрын
    • 1111!a

      @abebaendale1505@abebaendale1505 Жыл бұрын
  • በጣም የሚገርም ሰው ነው ደጋግመሽ ጋብዢው

    @kistetsuccessacademymedia@kistetsuccessacademymedia Жыл бұрын
  • Full of wisdom Ato Ashnafi God bless you brother Dagi thank you

    @saraberhane@saraberhane Жыл бұрын
  • ይህ በሰው ልጅ የሕይወት ውጣ ውረድ ፣_ እድሜ ውሰጥ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነዉ ።አንችንም መምህሩንም ከልብ አመሰግናለሁ ።

    @yohannestefera6603@yohannestefera6603 Жыл бұрын
  • You can get Ashenafi's Seminars here - kzhead.info

    @yeneclass@yeneclass Жыл бұрын
  • እኔ ለዚህ ሰው ምን ብዬ ማድነቅ እንዳለብኝ አቃተኝ ብቻ እድሜ ይስጠው እና ትውልድን የሚቀይር ያርገው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍

    @bezobezonesh5524@bezobezonesh5524 Жыл бұрын
  • ዳጊየ ይሄንን መልአክ የሆነ ሰዉ 1000 ጊዜ ጋብዥልን

    @derbiebelay8063@derbiebelay8063 Жыл бұрын
  • Thank you Dagi!!! I am so thankful to you!

    @onlinelearningguide@onlinelearningguide11 ай бұрын
  • ዳጊዬ ጀግና እና መልካም ሴት ነሽ እውድሻለው የኔ መልካም

    @makiamakia3834@makiamakia3834 Жыл бұрын
  • የመጀመሪያውን የመፀሃፉን ስም ብትነግሪን ለኛም ከጠቀመን

    @alemalem5337@alemalem5337 Жыл бұрын
  • እርሶም ስለ እኔ የሚናገሩ ነው የመሠለኝ ዶክተር በትክክል እራሡ የኖረበት ሰው ሲገልፀዉ እንደዚህ ማስረዳት ይችላል ሌሎችንም ማዳን ይችላል ከሚገባው በላይ እራሴን አይቼበታለሁ ዶ/ር ቀጣይ ከምን መጀመር እዳለብኝ አስባለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር ዳጊዬ አንችንም በጣም!!

    @makeba7092@makeba7092 Жыл бұрын
  • Such a well articulated person

    @Sassy387@Sassy387 Жыл бұрын
  • Speech that can change a life of man people

    @derra5358@derra5358 Жыл бұрын
  • አቶ አሸናፊ ታዬ በጣም ምትሰጠው ትምህርት ጥሩ ነው ሰው የተፈጠረለትን አላማ ለማወቅ መፅሐፍ ቅዱስ ቢያነብ ሊያገኘው ይችላል ወይ? ሰው የተፈጠረው ከእርሱ በእነርሱ እና ለእርሱ ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ስለዚህ አምላኩን ቢጠይቅና መፅሐፍ ቅዱስ ቢያነብ አያገአውም ወይ? እስቲ የአንተን ሀሳብ ብንሰማ?

    @ashenafieshete4440@ashenafieshete4440 Жыл бұрын
  • Thanks a lot, great discussion!

    @kidyalemu7414@kidyalemu7414 Жыл бұрын
  • Excellently stated thank you so much

    @HW-rz8hc@HW-rz8hc Жыл бұрын
  • What a lesson thank you🙏🏾

    @konjitaliwolie4736@konjitaliwolie4736 Жыл бұрын
  • Thanks Dagi. Awesome topic and guest

    @ermiasbunaro@ermiasbunaro Жыл бұрын
  • I can never get enough of his teachings!!! 🙏🏽

    @fekat_tube@fekat_tube Жыл бұрын
  • Dagi you are brave enough to rise such insightful topics. Thank you for this!

    @dawitmezemir5934@dawitmezemir5934 Жыл бұрын
  • thanks Dagi and Ashu as well.God bless our country and all of us.

    @yewubdarmamo6641@yewubdarmamo6641 Жыл бұрын
  • Thanks dagi 🤗 it was a very informative & educational conversation.

    @yw4039@yw4039 Жыл бұрын
  • Dagi, thank you so much. The case is a very exciting for all of us.

    @temethtube6129@temethtube6129 Жыл бұрын
  • Wow thank you so much both of you 💗 it's very important point 👉 God bless you both 😊

    @MestisEthopianKitchen@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
  • this is so powerful. thank you dagi and please invite him again

    @miheretteshome3634@miheretteshome3634 Жыл бұрын
  • Thank you dear dagy for bringing such an amazing people.

    @riseup1462@riseup1462 Жыл бұрын
  • Ato Ashenafe extremely amazing teacher. Thank you for what you doing. Thank you Dagi

    @tizitayewmariam7625@tizitayewmariam7625 Жыл бұрын
  • Thank you for sharing your thoughts it's very important for me or people who live in this kind of frustration

    @amanuelsahle1980@amanuelsahle1980 Жыл бұрын
  • ጊዜውን የጠበቀ ግሩም እና እጅግ ጠቃሚ ዝግጅት ነው።

    @alemsegedfeleke149@alemsegedfeleke149 Жыл бұрын
  • የእኔ ጀግና በርቺ ዳጊዬ እንዲህ ነው እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን (ሰውማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋለት።)

    @user-zh3mk5pi5p@user-zh3mk5pi5p Жыл бұрын
  • ሰማሑት የገባኚ ይመስለኛል ነገ ግን ረሳዋለው. ማለቴ ሁሌም እከታተለዋለው ዝግጂትሽን... ግን ምን ገባኚ መሰለሽ ዳጊዬ ለመለወጥ......... መ ጨ ከ ን !

    @EthioForumExtra153@EthioForumExtra153 Жыл бұрын
    • መጨከን ካስፈለገ ለትንሽ ጊዜ መጨከን ከዛ የማንነታችን አካል ይሆናል

      @tizitayewmariam7625@tizitayewmariam7625 Жыл бұрын
    • ደምሩኝ።።

      @keneanofficial4914@keneanofficial4914 Жыл бұрын
  • I think this is going to be my turning point thank you

    @selamalem646@selamalem646 Жыл бұрын
  • Dagi I am always gratefully for u you are amazing keep it up berchilin enewadeshalen also Ato ashenafi taye I have no words for him I can say only god bless u & tnx dagiya for ur excellent program &u!!!

    @brookbrook3083@brookbrook3083 Жыл бұрын
  • This is amazing Experience. Thank you so very much for sharing with us as always.🙏🙏❤❤

    @asratgeb5465@asratgeb5465 Жыл бұрын
  • Thank you for sharing and you both are a great cause for Change

    @greensceneenergyplc2438@greensceneenergyplc2438 Жыл бұрын
  • ዳጊዬ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

    @alemeshete1467@alemeshete1467 Жыл бұрын
  • እጂግ በጣም ኣስተማሪ በጣም እናመሰግናለን

    @beyenhagos1490@beyenhagos1490 Жыл бұрын
  • Betam yemegerm nw Dagiye tnx u

    @haymihaymi4630@haymihaymi4630 Жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ❤️🙏🏽

    @netsanetteshome1005@netsanetteshome1005 Жыл бұрын
  • Thank you for sharing what you know

    @bilisumagetachw3481@bilisumagetachw3481 Жыл бұрын
  • ሁለት ባለ ልዩ ሥጦታ እንቁ ሠወች አሸ በጣም ነዉ የወደዲኩህ ባንተ እቀየራለሁ ብየ አሥባለሁ

    @semiraweleyewa3586@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
  • Finally I got my tv show you are great dagi keep it up

    @TheBootRoom623@TheBootRoom623 Жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን

    @ijaasalim813@ijaasalim813 Жыл бұрын
  • he was my lecturer , i proud of him

    @romanticmovierecap452@romanticmovierecap452 Жыл бұрын
  • Tmhrtochihn antgbwm er betam enmzgbalen,kzih belay tbeb yibzalh darchah yisfa wudu memhrachn🙏🔥🙌

    @edenbeletel3032@edenbeletel3032 Жыл бұрын
  • I suffered a lot in terms of wasting my time and energy to hide my internal issues with external major factors are mostly Religions, Poletics and Soccer match. Now a days I feel so so peaceful and grateful when i avoid those things.

    @zekarias_wolde@zekarias_wolde Жыл бұрын
  • በእውነት ድረስ የሚል ውይይት ነው እዴት ማግኘት ይቻላል

    @rozaroza4288@rozaroza4288 Жыл бұрын
  • It would be nice if you can introduce some about your guests background and achievements. it feels like you begin from the middle.. thanks

    @yonasmolla3291@yonasmolla3291 Жыл бұрын
  • ጥሩትምህርት ነው በርቱ።

    @abrahamnigusu2894@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
  • በጣም ትልቅ ትምህርት

    @sabaethiobaltina2613@sabaethiobaltina2613 Жыл бұрын
  • Thanks Dagi.

    @akiwt9177@akiwt9177 Жыл бұрын
  • Let GOD bless you, our famous men.

    @fentaye4760@fentaye4760 Жыл бұрын
  • The best show because it is very essential for every one .

    @behailulemma4529@behailulemma4529 Жыл бұрын
  • I swear to God this Dude is extraordinary gentlemen

    @abbacaali8523@abbacaali8523 Жыл бұрын
  • Thank you Dagmawit!

    @tigistusiba7837@tigistusiba7837 Жыл бұрын
  • God bless you guys...Dagi ....Ashenafi

    @samitoo7216@samitoo7216 Жыл бұрын
  • wow dagi thank u so much

    @yasminnurhussen4877@yasminnurhussen4877 Жыл бұрын
  • Ato Ashenafi Taye Thank you 🙏

    @Musiclayricbyribka@Musiclayricbyribka Жыл бұрын
  • thank you !!!

    @meskimeski5419@meskimeski5419 Жыл бұрын
  • ዳጊዬ አንቺ የብዞዎቻችን ማንቂያ ደወል ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ አቶ አሸናፊ ታዬ እግዚአብሔር ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን🙏

    @haymanotbelete5014@haymanotbelete5014 Жыл бұрын
  • The question should be what's the challenge during reprogram subconscious mind and how can we sustain on progress til we reach to desire goal. .thank you anyways

    @user-wc7kz6wz5f@user-wc7kz6wz5f Жыл бұрын
  • ምርጥ ዝግጅት! Thanks Dagi, u r the best!

    @fikrumenaga2438@fikrumenaga2438 Жыл бұрын
    • ሰብ……አርጉኝ

      @keneanofficial4914@keneanofficial4914 Жыл бұрын
  • (እጅግ በጣም ወሰኝና ወቅታዊ መልክት ነው:)ሁለታችሁንም ከልብ አመስግናለሁ::

    @mulukalayou3031@mulukalayou3031 Жыл бұрын
  • Very Powerful 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Thank you so much for sharing 🙏🏽

    @user-eq6to1rg7c@user-eq6to1rg7c Жыл бұрын
  • Thank you you are amazing teacher.

    @martyethio5278@martyethio5278 Жыл бұрын
  • እጂግ ጠቃሚ ምክር ነው በጣም ተምሬበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ።

    @zelalemtessema8579@zelalemtessema8579 Жыл бұрын
  • That is amazing talk show , a lot of us learn for this show if we listen carefully

    @jibreljemal6360@jibreljemal6360 Жыл бұрын
  • thank you 3*

    @fikirayele9960@fikirayele9960 Жыл бұрын
  • The purpose of life is Happiness

    @sol.kuku.964@sol.kuku.964 Жыл бұрын
  • Thankyou

    @tizitaayalew3904@tizitaayalew3904 Жыл бұрын
  • Tanks 🙏🙏🙏

    @Ethiopia2070@Ethiopia207019 сағат бұрын
  • God bless you

    @kishoalemayehu482@kishoalemayehu482 Жыл бұрын
  • Thanks

    @hezekalhailu9937@hezekalhailu9937 Жыл бұрын
  • Enamesegnalen endit new maggnet mnchlehu botaw meten meketatel manchl lila menged kale please ngerugn

    @lueal30@lueal30 Жыл бұрын
  • wowowowowowoowow 👏👏👏👏🎉betam nw yemwdachihu, Memhr Ashenafi talak sew Wudua Dagi yesetoch kurat,ethiopia endnante yibzulat tebarekulgn❤❤❤❤😘🙏

    @edenbeletel3032@edenbeletel3032 Жыл бұрын
  • " ምንም ቢሆን መከታተልህን አትርሳ አጠግብህ ማን እንዳለ እስተውል ማን ምን ከየት ወዴት በሚገባ አስተውል ልክ እንደ ድመት ድመት በጣም አስተዋይ ናት "

    @anwatmohamed9178@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
  • የሚገርም እይታ ነው ክበሩልን እናመስግናለን

    @hadiyasiedsied2466@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
    • ደምሩኝ

      @keneanofficial4914@keneanofficial4914 Жыл бұрын
  • Big respect to Ato Ashenafi 🙏

    @eyerusm721@eyerusm721 Жыл бұрын
  • ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ

    @solomontadesse9321@solomontadesse9321 Жыл бұрын
  • You bast thanks you 🙏

    @fasikaasfaw3872@fasikaasfaw3872 Жыл бұрын
  • " እራስህን መቆጣጠር Watch Your Self '

    @anwatmohamed9178@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
  • I know now what is going on in my life .now its easy to solve the problem

    @meseretseifu3637@meseretseifu3637 Жыл бұрын
  • በጣም ምርጥ ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናለን ዳጊ 🥰🥰🥰👍

    @zaritutafara6926@zaritutafara6926 Жыл бұрын
  • ምርጥ የአይምሮ ምግብ!

    @tigistderbesa4735@tigistderbesa4735 Жыл бұрын
  • Dagi keep it up

    @ayenewbantihun2818@ayenewbantihun2818 Жыл бұрын
  • enamesegnalen.memhr

    @haphtom@haphtom Жыл бұрын
  • ዳግማዊት ድንቅ ነሽ

    @tewdrosdebebe4056@tewdrosdebebe4056 Жыл бұрын
  • dagi betam enwedshalen betam tiru tiru sew eyakereblshin ketiyibet

    @zeki8001@zeki8001 Жыл бұрын
  • ከልብ እናመሰግናለን

    @enewaenewaenewa6885@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
  • nurelegn edemena tena yestek

    @zerihunmegersa8894@zerihunmegersa8894 Жыл бұрын
  • Enamesgnalene genbi weyeyete neber ......

    @amsaluhabte876@amsaluhabte876 Жыл бұрын
  • ሁለት ጊዜ ሰማሁት በረራ ላይ ሆኜ ሳይቀር:: ልድገመው እንዴ አሁንም? ድንቅ ዕይታ የሁሉ ሰው የህይወት ትግል የተዳሰሰበት ቤተክርስቲያን ሆኜ እንኳን እንደዚህ በንቃት ማዳመጤ ትዝአይለኝም ታንክስ ሁለታችሁም

    @simesh4548@simesh4548 Жыл бұрын
KZhead