ህጻን ዲ/ን አልዓዛር ያደረገው ስጦታ!

2020 ж. 21 Жел.
17 845 Рет қаралды

Пікірлер
  • ዳቆን አልአዘር ተባረክ እድግ በል

    @henokmehari7488@henokmehari74883 жыл бұрын
  • ዲያቆን አላአዛር ተባረክ እደግ ለሌሎች ልጆች አርአያ ነህ ዘኪ እድሜህን ያርዝመው

    @helenhalen6926@helenhalen69263 жыл бұрын
  • ዳቆን አልአዛር እግዚአብሔር በቤቱ ባርኮ ያሳድግህ።

    @engidaworkwube2497@engidaworkwube24973 жыл бұрын
  • ምን ልበል አንተ ዘኪንና ጓደኞችህን እ/ር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እ/ር ይስጣቹ እንደዚህ ለደካሞች እንደደረሳችሁ የሰማይ ቤታችሁን ያሳምርላችሁ ወልዳቹ በለልጆቻቹ ተባረኩ

    @tsehaytekelu8101@tsehaytekelu81013 жыл бұрын
  • አሜን አባቴ

    @mesifereja7898@mesifereja78983 жыл бұрын
  • ዳቆን አላአዛር እግዛአብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ አሳዳጊዎችህ መልካም እና ፈረሀ እግዚአብሔር ያደረባቸው እንደሆኑ አንተ ምስክር ነህ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ያፈራል ። እግዚአብሔር እንደአንተ አይነት የቤተክርስቲያን ተረካቢ ትውልድ ያብዛልን ከዚህ ልጅ መልካምነትን እንማር ሰው እንሁን ወገኖቼ

    @linakassa4659@linakassa46593 жыл бұрын
  • እድግ በልልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘኬና ባልደረቦችህ ኑሩልኝ እውነት ትልቅ ተግባር ነው የምትሰሩት እናመሰግናለን

    @user-ph8vq5ob7e@user-ph8vq5ob7e3 жыл бұрын
  • ልጂ።አልዓዛር።እግዝቤሔር።ያሣዲጋክ።ላቁሜናጋራያብቃክ።ዬልጂ፡አዋቅናክ💐💐💐❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹

    @argwaabi6189@argwaabi61892 жыл бұрын
  • አላህ ያሳድግህ አላዛርዬ ዘኪዬናከዘኪጋ ያላቹ ሁሉ አላህ ስራቹኑ ይውደድላቸው

    @fahizafahiza1741@fahizafahiza17413 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ያሳድግሕ

    @user-mm4ob5rz8x@user-mm4ob5rz8x3 жыл бұрын
  • ዳቆን አላዛአር እግዚአብሔር ያሳድግህ ጤና ይስጥቅ በወጣ ይተካ አባ በቤቱ ያፅናክ ❤❤❤

    @user-ph1cc7rj7k@user-ph1cc7rj7k3 жыл бұрын
  • እንኳንም ተወለድክ አላህ ያሳድግህ አድገህ ለሁሉም እድትረዳ አላህ ያብቃህ

    @abdulkarimkml4092@abdulkarimkml40923 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ስማያዊ ዋጋ ይክፍላችሁ እውነት ❤👏

    @maregmareg2190@maregmareg21903 жыл бұрын
  • ዲ/ን አልአዛር እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ እነዘኪም ፈጣሪ ጉልበታችሁን ይባርክ

    @meluaraya1904@meluaraya19043 жыл бұрын
  • ንስሮቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሕ በርቱ

    @user-ug3yb9vl2u@user-ug3yb9vl2u3 жыл бұрын
  • በጣም ጀግና ናችሁ በእውነትነው ምላችሁ ምናል የኔ ወንድሞች ሲቀዋለሉ ከሚውሉ እነዚህ ጋር ቢሰሩ ወይ ከቤተሰብ ተስማምተው አይኖሩ ወይለዲናቸው አይለፍ በቃ ዝብለው ሲቀዋለሉ ቤተሰብ ሲያቃጥሉነው እሚኖሩት እንድግም ያለ ጀግና አለ የራሳቸውን ንሮትተው ለሰው እሚኖሩ

    @user-re5rf6yc1v@user-re5rf6yc1v3 жыл бұрын
    • የኔዎችም ብታይ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስ

      @hewanthetna9854@hewanthetna98543 жыл бұрын
    • አዩዙሽ እህት አላህ ያስተካክላቸው

      @seadatube42@seadatube423 жыл бұрын
  • ሰላም እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህ በጎ ተግባር እግዚአብሔር ስለ ፈቀደ ንው ጤና እድሜ አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏🏼

    @emabetzawde8291@emabetzawde82913 жыл бұрын
  • እግዚሐብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ በእዉነት

    @user-kr6ug1mb8k@user-kr6ug1mb8k3 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

    @samsunggrandprimepro5373@samsunggrandprimepro53733 жыл бұрын
  • ዘኪየ ምንእደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አንድ ቀን የበረከት ተሳታፊ እሆናለሁ

    @genetayalew8738@genetayalew87383 жыл бұрын
  • ማሻአላህ ዘክዬ አላህ ይጨምርላቹ ወላሂ ምን እደምል አላቅም ዘመናቹ ይባረክ

    @user-ri9xq2or8r@user-ri9xq2or8r3 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ያሳድግክ እድሜ ጤና ሰላም ተምረክ ትልቅ ቦታ ያድስክ ፈጣሪ መካም ልደት

    @itdistrict8278@itdistrict82783 жыл бұрын
  • ዘኪዬ ሰላምህ ይብዛ እንደዚህ አሰተዋይ ለመሆን ከፈጣሪ መሰጠትን ይፈልጋል አሁንም ይሄንን የሰጠህን ሞገሰ አይንጠቅህ ፈጣሪ በቤቱ የፀና ግንብ ያድርጋቹ ጠቅላላ ከነባልደረቦችህ

    @ferehiwotgetachew9344@ferehiwotgetachew93443 жыл бұрын
  • ኡፉፉፉ የኔአባት... ዘካርያስ እግዚአብሔር ይሰጥህ

    @hanabekelakasa7006@hanabekelakasa70063 жыл бұрын
  • ማሻአላህ ዘኪ አድናቂህ ነኝ ወላሂ ሁሉ በምታደርገው ነገር አላህ ብድርህን ይክፈልህ እኔ ከሚያለቅሱትም አለቅሳለሁ

    @mohammedhuqsab9685@mohammedhuqsab96853 жыл бұрын
  • መልካም ልደት እድግ በል አምላክ አብዝቶ ይስጥህ

    @ferihamanottesfaye9485@ferihamanottesfaye94853 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን የኔ አባት

    @tmaniacell7750@tmaniacell77503 жыл бұрын
  • Diyakone Alazar, you are an amazing kid. God bless you

    @MikeMike-bc7jg@MikeMike-bc7jg3 жыл бұрын
  • Faxari yibarkih diyaqon alazar

    @munamunaa3127@munamunaa31273 жыл бұрын
  • Egzabher yimsgen 🙏

    @adamia3883@adamia38833 жыл бұрын
  • መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግህ ቆንጆ

    @emmaibelievegod9360@emmaibelievegod93603 жыл бұрын
  • ድያቆን አላዛር እግዚአብሔር ይባርክህ

    @lemlemfanta6739@lemlemfanta67393 жыл бұрын
  • Deyakon alazar edemekin kefe yaregew tilk tedela demo lanete geta yistek 🙏🙏🙏🙏🙏

    @woynshethassen2148@woynshethassen21483 жыл бұрын
  • የኔ አባት እሰይ ደስ ብሏቸዋል ተመስገን ነው

    @user-vt8zv8ig7x@user-vt8zv8ig7x3 жыл бұрын
  • አሜን 🙏አባታችን የኔ የዋህ ፈጣሪ ይጠብቆት

    @muluadebie7945@muluadebie79453 жыл бұрын
  • በርቱ ዎድሞቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጎ ላደረገው እፃን ደግሞ እድግ በልልኝ ዉሻዬ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘😘😘😘 ኢትዮጵያ አዊ መሆን ያስኮራኛል እወንት

    @tube3009@tube30093 жыл бұрын
  • Fetari amlak edme yesthe

    @leyarousscity3088@leyarousscity30883 жыл бұрын
  • ዘኬ ተባአረኩ

    @mentomento5425@mentomento54253 жыл бұрын
  • ማሻአላህ አላህ በጉ ስራህን አላህ ይውድልህ

    @assa5805@assa58053 жыл бұрын
  • ወላሂ ወንድም፣ዛክራ በጣም፣ብዙ ትምህርት የወስድኩም ነው

    @fatiihatakele6174@fatiihatakele61743 жыл бұрын
  • Igziabiher yibarkachiw

    @karimakarima3740@karimakarima37403 жыл бұрын
  • ዘኪ የሚሰጡትን ሰዎች ዝም ለምን በማስታዋሻ አትይዝም ሁል ግዜ ትረሳለህ የነፍ ማርም በትክክል የክርስትና ስም መያዝ አለብህ

    @melatkl7275@melatkl72753 жыл бұрын
  • God bless you all.

    @alemabebe1795@alemabebe17953 жыл бұрын
    • እግዚአብሔር ይባርክ

      @semiccell6821@semiccell68213 жыл бұрын
  • ,alazarye egizabr yasadgh

    @merimarli9026@merimarli90263 жыл бұрын
  • Hitsan Alazar geta yibarkih yasadigik 🙏🙏🙏

    @lightsdiamondslifestyle4741@lightsdiamondslifestyle47413 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ያሳድግህ👍👍👍👍👍👍

    @tmaniacell7750@tmaniacell77503 жыл бұрын
  • ዘኪ እማማዝናሺን አምጣልን

    @user-re5rf6yc1v@user-re5rf6yc1v3 жыл бұрын
  • G. B. U. Zaki 🙏🙏😭😭

    @semharferuz8366@semharferuz83663 жыл бұрын
  • Alah yasadegew lenatm alah yestachu

    @zynbshemsuweday7420@zynbshemsuweday74203 жыл бұрын
  • Zakiy fatary yebarekachu rageme edema katana gare tagjwarek yamama zenashii💚💛❤👍👍👍

    @SaraSara-fi9dn@SaraSara-fi9dn3 жыл бұрын
  • Zaky zemanh ytabarkh yun

    @HanaHana-sh7qx@HanaHana-sh7qx3 жыл бұрын
  • Thank you Zekarya

    @greatjordan7526@greatjordan75263 жыл бұрын
  • Tebareku

    @jemaneshteferi3740@jemaneshteferi37403 жыл бұрын
  • Tabareki zekeye geta yetebikiki

    @uykj36@uykj363 жыл бұрын
  • 💕💕💕🙏🙏🙏

    @uykj36@uykj363 жыл бұрын
  • 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👏

    @yehi9she421@yehi9she4213 жыл бұрын
  • Tbarek

    @rahelsolomon5480@rahelsolomon54803 жыл бұрын
  • ኣንተ እነተኛ የጌታ ልጅ ነህ ኣምላክ እደመና ጢና ይስጥህ ወንድምየ።

    @amanuelbeyene1342@amanuelbeyene13423 жыл бұрын
  • ዘካሪያስከነጓደኞችሕእግዚአብሔርእድሜከጤናይስጣችሁየማታእንጀራይስጣችሁዲያቆንአላዛርለቁምነገርያብቃሕመልካምቤተሰብመልካምያፈራል

    @breehanyrobi8537@breehanyrobi85373 жыл бұрын
  • Selase enate yebarkwachu teleke bota yaderesachu!!!

    @saradebesay4784@saradebesay47843 жыл бұрын
  • Egazybehir yesathi

    @rigeatfitsum3886@rigeatfitsum38863 жыл бұрын
  • ዘኪየ ከበድ እቀአ ስተነሱ በተችለችው መጠን ለሱስት ወይም.4 ሆነችው አንሱት በጣም መጥፎ ነው ለሰውነተችው እረሰችውን ጠብቁ

    @evalove5042@evalove50423 жыл бұрын
  • Selam.zekh

    @asas7693@asas76933 жыл бұрын
  • እልልልልልልልልልልልልልልል

    @sakinalove9314@sakinalove93143 жыл бұрын
  • Geta yasdglike

    @aselefechasefa4456@aselefechasefa44563 жыл бұрын
  • ዘኬ ሠላም እማማ ዝናሽ የት ነው ያሉት አንተ ቤት ናቸው ወይስ ሄዱ እቤታቸው

    @user-ie7zp8od1n@user-ie7zp8od1n3 жыл бұрын
  • Menal ethiopia meberat mengedu lay bergeut

    @lioneljoaquim6975@lioneljoaquim69753 жыл бұрын
  • Zekiy lenem yafeligegnal chamaw

    @jemaneshteferi3740@jemaneshteferi37403 жыл бұрын
  • Diacon yasadgih . Letlik marig yadrsih.

    @elnatanbubu9759@elnatanbubu97593 жыл бұрын
  • ከስደት መልስ እኔም በነጻ ከናተ ጋር መስራት እፍልጋለሁ ከፍቀዳችሁልኝ????

    @maregmareg2190@maregmareg21903 жыл бұрын
    • ዩቀበሎሻል በደስታ እህት

      @seadatube42@seadatube423 жыл бұрын
  • Fetarey yetbkwe

    @cellularphones8860@cellularphones88603 жыл бұрын
  • Zakeegzbre yanurhewe tabrku

    @wenynemanday8328@wenynemanday83283 жыл бұрын
  • አፈር ልብላ ሳሳዝኑ 😥😥

    @mesifereja7898@mesifereja78983 жыл бұрын
  • Esiki negarugn ehiteche

    @weyeneshetrata1604@weyeneshetrata16043 жыл бұрын
  • ዳትሰን ሰፈር ነው ያው ሰሜን ሆቴል አካባቢ ነው

    @aresamabirnanu9385@aresamabirnanu93853 жыл бұрын
  • እናቱተገኘችለትእንዴ

    @gjhh8506@gjhh85063 жыл бұрын
  • ወደ መንግስት ሳያ ኢትዮጵያን ነትን እጥለዋለሁ ባአገራችን መኖሪያ አተን ተሰደድን ግን ደሞ አሁን እንዴ ዚኪ ያሉ ሰወች ሳይ ኢትዮጵያን ነትን ወደድኩት

    @user-od6kz2rq6z@user-od6kz2rq6z3 жыл бұрын
  • Egzihabeher yesteh Zeki and the team. Can you please make sure you take note of the names of donors and recipients ( eyedegagemk semachewen ateteyik, kejimiru semachewen mezgeb ena besemachew terachew). Alebeleza erdataw sem yelelew yehonal. Emama Zenash gar sitawora arogit monachewin atrsa, mekeleja atadergachew, atechohbachew please, yemiluhin sima. Some of the things you do can be considered as an abuse, so please careful; may be you are trying to entertain your audience. Thank you for what you do!

    @wossentadesse8639@wossentadesse86393 жыл бұрын
  • Betu gin sinti siti new wanideme

    @weyeneshetrata1604@weyeneshetrata16043 жыл бұрын
  • አላዘሩ የልጂ አዋቅዩ ነህ እድግበል እትልቅ ደረጃአ ደረሰህ ቤተሰብህን አገሩህ የምትጠቅም ሁን

    @seadatube42@seadatube423 жыл бұрын
  • ዘኪ አድ ነገር አሳታየት ልስጥህ ደናደና እቃቸው አትጣሉባቸው ይጠቅማቸዋል

    @t2y3g2gtttq5@t2y3g2gtttq53 жыл бұрын
  • ዳቆን አልአዘር ተባረክ እድግ በል

    @henokmehari7488@henokmehari74883 жыл бұрын
  • ፋጣሪ ይባርካቹሁ እደዚህ ያሠበውን ልጀዲቆን አላዛን ያሣድገው

    @salaamsalaam8624@salaamsalaam86243 жыл бұрын
  • Tebareku

    @takeluminlariglih3188@takeluminlariglih31883 жыл бұрын
  • ወደ መንግስት ሳያ ኢትዮጵያን ነትን እጥለዋለሁ ባአገራችን መኖሪያ አተን ተሰደድን ግን ደሞ አሁን እንዴ ዚኪ ያሉ ሰወች ሳይ ኢትዮጵያን ነትን ወደድኩት

    @user-od6kz2rq6z@user-od6kz2rq6z3 жыл бұрын
  • ወደ መንግስት ሳያ ኢትዮጵያን ነትን እጥለዋለሁ ባአገራችን መኖሪያ አተን ተሰደድን ግን ደሞ አሁን እንዴ ዚኪ ያሉ ሰወች ሳይ ኢትዮጵያን ነትን ወደድኩት

    @user-od6kz2rq6z@user-od6kz2rq6z3 жыл бұрын
KZhead