ፉክክሩን እስከ መጨረሻው ቀን የወሰደ ውጤት። | Manchester United Vs Arsenal | Bisrat Sport |

2024 ж. 11 Мам.
59 561 Рет қаралды

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер
  • ዌስሃም ዋንጫውን እንደሚያስረክበን እርግጥ ነው 🏆ለመድፉ🎉

    @ayalk_ddy@ayalk_ddy10 күн бұрын
  • Arsenal fan the chamipion❤❤❤

    @sintayehuwerkineh5098@sintayehuwerkineh50989 күн бұрын
  • ሰላም መንሱር እኔ የአርሴናል ደጋፊ አይደሁም ግን አርሴናል ዋንጫ ቢያነሳ ደስ ይለኛል ግን ማሰቡ ይከብዳል ምክኒያቱም ሲቲ ነጥብ ይጥላል ብሎ ማሰብ ግን ይከብዳል የዚህን መልስ መመለስ የሚችሉት ሊቨርፑል ናቸው ምክንያቱም ሲቲ ስንቴ ልባቸውን እንደሰበሩት ያውቁታል እና ሲቲ አሁአሁን ለአምስተኛ ጊዜም ሻምፕዮን ይሆናል

    @TensayDemissie@TensayDemissie10 күн бұрын
  • መንሲር ትለያለህ በዕውቀት ,በፍቅር፥በጨዎነት ,,,,... የምታገለግል ትለያለህ

    @estefanose@estefanose10 күн бұрын
  • መንሱራችን ሰላም ነው ኣርሴናል ጥንቃቄ የተሞላበት ኣልፎ ኣልፎም የግብ ሙከራ በመሞከር 3 ነጥብ እንዴት ይዞ እንደሚወጣ እንጂ ሌላ ጊዜ ነጻ በነበረበት ቢሆን ለ ማን ዩናይትድ የ ጎል ጎተራ ይሞላው ነበር ግን ውጤቱ ኣስደሳች ነበር የ ማርቲኔሊ ሙከራ ኦናና ያዳናት ኣስደናቂ ነበረች ብ 3 ተከላካዮች ሰርጎ በማልፈ ለሱ የሪቨንጅ ነበረች ለ ኦናና ደሞ ማይረሳ ብቃት ያስመዘገበት ነበረች።

    @robelsoimon@robelsoimon10 күн бұрын
  • Amad dialo Asgerimognal mensure

    @ChoMisge@ChoMisge10 күн бұрын
    • እስካሁን መቀመጡ ጥያቄ አጭሮብኛል።

      @Rainforsleep-et@Rainforsleep-et10 күн бұрын
  • victory for Gunners

    @Weltajitesfa@Weltajitesfa10 күн бұрын
  • ቶትተንሃም ለ አርሰናል ዉለታ ለመዋል እና በ ጥሩ ስነልቦና ለመቻወት ዛሬ astonvila ቢሸነፍ ጥሩ ነው ምክንያቱም ቶትተንሃም ከ astonvila ጋ ያለውን ነጥብ ልዩነት ማጥበብ ይቺላል ስለዚህ ቶ.... የግድ ለራሱ ሲል ደሙን ሰጥቶ ይፋለማል መንሱሬ

    @LijGecho-zl7ku@LijGecho-zl7ku10 күн бұрын
  • Meharu tedale Ilove arisnal ❤❤❤

    @user-gf7iz3qz9e@user-gf7iz3qz9e10 күн бұрын
    • Say Arsenal

      @sitotaprince8109@sitotaprince810910 күн бұрын
  • Ato mensur , to day is our arsenal supporter day. veva arsenal veva mesure

    @user-wy6iu4ww3v@user-wy6iu4ww3v10 күн бұрын
  • ማንሱረ የ ትላንትና ጫዋታ አስፈሪ ቢሆንም የ ፈለክነው 3 ነጥብ ወስደናል ነገ ለ መጀመሪያ ጊዜ spur አደግፋለው ድል ለ ቶትናም ሰሜን london white nw😁

    @GARUMAGetachew-fr9ps@GARUMAGetachew-fr9ps10 күн бұрын
  • Where would the cap go on Sunday? London stadium or Emirates?

    @dejed9804@dejed980410 күн бұрын
  • Mansure

    @JedMuse-by8dk@JedMuse-by8dk10 күн бұрын
    • Mansure baxam naw minna masaginawu Duudan raasu Inda migabawu argite naw ye tanatnkilin

      @SalehMisbaahu@SalehMisbaahu10 күн бұрын
  • Ye zare astovila woxet ye arsenalin edil hewsinal imanany mansure

    @HamzaHadii-hg7hr@HamzaHadii-hg7hr10 күн бұрын
    • በጣም 😥😥

      @Haimi1234-zv3qm@Haimi1234-zv3qm10 күн бұрын
  • Arsenal ትላጤና የማቸናፍ አድሉ በጣም ካበድ ነባረ ግን ናጥብ አዞወቱሃል ግን ናጌ የአለሁው ጨዋታ city ናጥብ ህታላል እኔ ታብከልአን

    @Lammii78@Lammii7810 күн бұрын
  • we need only 3 point , soo we are Very happy

    @JalleHordofe@JalleHordofe10 күн бұрын
  • wow arsenal

    @hadushhailemariam2208@hadushhailemariam220810 күн бұрын
  • Mansuree mangaa

    @user-eg4iz7ym2c@user-eg4iz7ym2c10 күн бұрын
  • Arsenal Keshim hono nawu yameshewu...

    @michaeltsigie@michaeltsigie10 күн бұрын
  • በኳስ ቁጥጥር አርሳናል ከ20 አመት በለይ ሲጨዋት አይተናል ግን ምን ያረገል ዋነው ውጤቱ ነው በኳስ ቁጥጥር 80/20 ሆነን ማችስተር ሲያሸንፍ ነበር ምነያው አሁን ግን እንደዬነነው ነው ድል ለአርሳናል

    @AbdiAb-ee2sj@AbdiAb-ee2sj9 күн бұрын
  • ወያላዉ ዝም ወያላዉ ዝም ወያላዉ ዝም

    @dagneshedo8068@dagneshedo806810 күн бұрын
  • Aston vyla

    @KhalifaSiraj-ej3yt@KhalifaSiraj-ej3yt10 күн бұрын
  • መንሱሬ ትናንት ኦልድትራፎርድ ገብቼ ነበር ስታዲየሙ ብዙ ነገር ያስፈልገዋል ስክሪን ራሱ የለውም ሪ ቪው ለማየት ስልክ ነበር የምትተቀመው ካሜራ አንግሉ ራሱ ውስን ቦታ ብቻ ነው የሚያካልለው። ናሆም ከ ማንችስተር

    @nahomareaya3714@nahomareaya37149 күн бұрын
  • 6:01 😂

    @ahmedseid374@ahmedseid3749 күн бұрын
  • አብዱነኝ ከሀዋሰ መድፉ ትለንትም ኦልትረፎርድ ለይ ተፍቶወል

    @abdunaser9864@abdunaser986410 күн бұрын
  • Aye mnsur chere aresnal balance areg

    @user-wl3hu4ff7e@user-wl3hu4ff7e9 күн бұрын
  • unided meshenfu ayikerm goal biyagebum milashi goal al

    @degumoges6807@degumoges680710 күн бұрын
  • Chgru yante new mensur lemin video teseraleh please make audio 😢

    @fatiboss@fatiboss10 күн бұрын
  • malkam kane

    @user-wy6iu4ww3v@user-wy6iu4ww3v10 күн бұрын
  • ስለ #ሲቲ አታወራም

    @FIKE_MAN_14@FIKE_MAN_149 күн бұрын
  • Mensure antem Arsenalin degif

    @user-zj1ut1td2w@user-zj1ut1td2w10 күн бұрын
  • ምን ጥቅም 🤷‍♂️ 😂😂

    @jemilnesru5769@jemilnesru576910 күн бұрын
  • we need three point from united more goal not need for us

    @degumoges6807@degumoges680710 күн бұрын
  • I will waiting Tottenham tomorrow night he will win the city

    @SeidHashim-qp4qi@SeidHashim-qp4qi10 күн бұрын
  • መንሱሬ,ሻሼ እና አስካሉ የሚባሉ ቅፅል ስሞች በአንተ ፕሮግራም ላይ መሰማት ዬለባቸዉም አይመጥንህም

    @abay6325@abay632510 күн бұрын
  • Tilant medawu nwu chigr yehinabt Arsenal bizu goal ysekotr nbr

    @lijheni4291MisganewTadewos@lijheni4291MisganewTadewos10 күн бұрын
  • 14:31 Emenegn mensure maksegno totnaham 2 -1 Manchester city new yemitenakekew yihe ewunet new mgnot ayidelem slezih ye arsenal degafiwoch lene yateley gift endisetugn efelgalehu yemechereshawun chiwata arsenal 2- 1 ashenfo cityn aslekso wanchawun yanesale yihe kehone be Ethiopia yalutim hone England yalu ye arsenal degafiwoch yeleye gift endisetugn bante bekul melkten kedmeh ngerlgn adera adera adera yoni negn ke UAE .....Ethiopiawi ye arsenal degafi

    @user-ve5nk6px4m@user-ve5nk6px4m10 күн бұрын
    • Yetserezewunm anbibut

      @user-ve5nk6px4m@user-ve5nk6px4m10 күн бұрын
    • Mensure adera adera adera ....demo adnakih negn

      @user-ve5nk6px4m@user-ve5nk6px4m10 күн бұрын
  • Enya liverpoolawian hulet season ba 1 natib liyunat ka city tagadadiran libachin takatilan wancawuni atanali arsenalim liki indaza naw wancawuni miyatut batami yasazinalu

    @jgeyasu5672@jgeyasu567210 күн бұрын
  • ይሄ ዋንጫ የሚለየው እርስ በእርስ በተገናኘ የሚወሰን ይመስለኛል በግብና ነጥብ እኩል ሆነው ይጨርሳሉ

    @justice4allmen@justice4allmen10 күн бұрын
    • ከዚያም በፊት ብዙ ጎል ያስቆጠረ ይታያል::

      @abebearagaw6397@abebearagaw63979 күн бұрын
  • ግን መንሱሬ አርሰናል ደክሞ ነበረን ዩናይትድስ የተሻለስ ነበረን? ብዙ ግዜ ዩናይትድ እንደትናትናው አጨዋወት ፈርጊ ከአርሰናል ጋር ሲጫወቱና ሦሥት ነጥብ ይዘው ይወጡ ነበረ ።

    @tekalegneabera4498@tekalegneabera449810 күн бұрын
  • telante man united ashenafi nbr gn rash yele😢 5:12

    @abeni1244@abeni124410 күн бұрын
  • Mansure betaam yemgrmi nbr .. bataliyi ..Amad yilayi nbr ..amrabat induhum gerna ..dink ken nbru ..bicha ye zendros amat lagna la Manchester baktolinal gin tnant angatchin ken yemirag shinfaf nbr ..it was not bad ..always manchester

    @RedoneAman-fl1tr@RedoneAman-fl1tr10 күн бұрын
    • Endih eyalk tesnana

      @qassimkedir9773@qassimkedir977310 күн бұрын
  • ግዴለም ቀንያልፍል😥

    @BirukBelay-ok9zq@BirukBelay-ok9zq10 күн бұрын
  • be edil ashenefe

    @abitetadesse8247@abitetadesse824710 күн бұрын
    • 😂 ሌላ ማለቀሻ ሰበብ

      @migolove2075@migolove207510 күн бұрын
  • Arsenal yechalale

    @Ashe-mo2dm@Ashe-mo2dm10 күн бұрын
  • Dase yelale baxam arsinal bashanfa❤❤❤

    @user-gf7iz3qz9e@user-gf7iz3qz9e10 күн бұрын
  • በስማም የኔው ማንቼ በጣም አስደምሞኛል የምር አስካሉ ዋንጫ እንዳማረው ነው እሚቀረው የምር ዳዊት ነኝ ከገርጂ መብራት ረብቃ ሆቴል

    @user-rr1cv5kg9u@user-rr1cv5kg9u10 күн бұрын
    • ቀሽም

      @abrish338@abrish33810 күн бұрын
  • የትናንትናዉ ጨዋታ አርሰናል ዘንድሮ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ እና በራስ መተማመናቸዉን የሚያሳይ ነዉ

    @user-bk2fs7df5p@user-bk2fs7df5p10 күн бұрын
  • መንሱሬ ሻሺቱ ከሌላ ቀኑ የተሻሉ ነበሩ እውነት ነው ነገር ግን ማየት ያለብህ ጨዋታውን ማሸነፍ በጣም የሚጠቅመው ለማን ነበር ? መድፈኞቹ ለዋንጫ ነው የሚጫወቱት ሺሺቱ ግን ብታሸንፍም ብትሸንፍም ያው እውር ቢሸፍት ጓሮ ነው እንደሚባለው ነው ሲቀጥል አርሰናል ሆን ብሎ ጥንቃቄ ያለው ጨዋታ እንደመረጠና 3 ነጥብ ይዞ ለመውጣት ያደረገው ጥረት ተሳክቶ ወያላን አሳብዶ ወደ ለንደን ተመልሷል ሻሺቱ ግን rip ብለናል

    @BarchCoffee@BarchCoffee10 күн бұрын
  • Arsenal payed with low block system, they through the ball to munchister united. So it seems arsenal is week but not the truth. The manager purposely done it.

    @gebremedhnwubet1564@gebremedhnwubet156410 күн бұрын
  • ማንችስተር ሲቲ በገንዘብ የተገነባ ኳስን ፍትህ ያሳጣ አምባገነን ቡድን ነው ፕሪምየር ሊጉ ይህንን መፍቀዱ ደግሞ ንፅህናውን እንድንጠራጠር አድርጓል::

    @Ambassel@Ambassel10 күн бұрын
    • Ayzosh 😂😂

      @aschaleweshetu7434@aschaleweshetu743410 күн бұрын
  • ቧልት እና አሽሙር ሆነ አዘጋገብህ

    @abelgetaneh7152@abelgetaneh715210 күн бұрын
  • ኦልትራፎርድ ላይ አርሰናል አንዷን ጎል አስጠብቆ ሊወጣ ስላሰበ የጥንቃቄ ጨዋታ ተጫውቶ ነው። ሲቲ በመጨረሻው ጨዋታ በዌስትሃም በሜዳው ነጥብ ይጥላል። ዋንጫው የአርሰናል ነው። ወንድዬ ከሀዋሳ

    @user-ml9sb6cv9m@user-ml9sb6cv9m10 күн бұрын
    • ሞኝ😂😂😂

      @abduethiopiacoffee5234@abduethiopiacoffee523410 күн бұрын
    • 😅😅😅

      @akmelahmedin5659@akmelahmedin565910 күн бұрын
    • 😂ቀልድህ አይጠገብም አባቴ

      @wubehagertube3355@wubehagertube335510 күн бұрын
    • ​@@abduethiopiacoffee5234ሞኛሞኝ አንተ 😂😂😂

      @mandefrodemessie@mandefrodemessie10 күн бұрын
    • 😂😂

      @Beyechadereje@Beyechadereje10 күн бұрын
  • አርሰናል ዋንጫ እንዲበላ ዳኞቹ ፊሽካ አስቀምጠው በእጅ ካልተፎአጨ እንደድሮው ካልሆነ አይበሉም

    @sertsehgebrhel6680@sertsehgebrhel668010 күн бұрын
  • Mensur Ebakih yesidib asteyetochin (coment) batakerb .

    @antenehtesfaye6235@antenehtesfaye623510 күн бұрын
  • Ye zare astovila woxet ye arsenalin edil hewsinal imanany mansure

    @HamzaHadii-hg7hr@HamzaHadii-hg7hr10 күн бұрын
KZhead