Ethiopia - 'በሕወሓት ተወረናል' እነ አረጋ | 'አላማጣንም ነፃ እናውጣለን' ምሬ | 'በመንግስት ተፈቅዶልናል' ታደሰ

2024 ж. 16 Сәу.
66 091 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ለአባገዳ አብይ ተንኮል ላለመመቸት የአማራና የትግራይ ህዝብ ወደ ድርድር እንጂ ወደጦርነት መግባት የለበትም!!

    @iamfano7866@iamfano786629 күн бұрын
  • ለአማራህዝብም ሇነ ለፋኖ ጥሪ አታቅረቡ እነቀዲ አዉጣ የራሳችሁ ጉዳይ አይመለከተንም አጀዳችን አደለም ፋኖ ጉዞ ወዴ አራኪሎ ብቻነብቻነዉ ዲል ለፋኖኖኖኖ💪💪💪💪💪

    @user-oh9ip5lb1l@user-oh9ip5lb1l29 күн бұрын
    • Yes we get it fano and tigraye we aregoing together❤

      @user-oj7kd3mg8n@user-oj7kd3mg8n29 күн бұрын
    • ቀን እሥቀሚጣ ይቀመጡ ኸዋቶች

      @saedaahmed4320@saedaahmed432029 күн бұрын
    • 🤣😂🤣🤣 4 ኪሎ አይደለም የጎንደር ከንቲባ ቢሮ የመግባት አቅሙም ሆነ ብቃቱ የላችሁም ባዶ ቀረርቶ። የትግረዋይ ህዝብ ጀግና💪 የራሱ የሆነን መሬት መልሷል የቀረውንም ይመልሳል💪💪💪

      @be-liever@be-liever29 күн бұрын
    • ክክክክ አራት ኪሎ አይይ አንድ ኪሎ ም አልተራመደም ፋኖ አገራችን ለውድመት ዳረገ እንጂ😊

      @ZinatUmu@ZinatUmu29 күн бұрын
  • አማራ እና ትግሬ ባንድ ጥምረት ያለውን መንግስት ማስወገድ አለበት

    @asrdewadmas8959@asrdewadmas895929 күн бұрын
  • የብርሀኑ ጅላ ጦር መመናመኑን ተከትሎ ብልጽግና እና ወያኔ አማራውን ለመፍጀት በስምምነት ያደረጉት ነገር ነው ፋኖ ስራህን ብቻ ስራ ❤❤❤

    @enawgawabathun3355@enawgawabathun335529 күн бұрын
  • ድልለአማራፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    @user-lz6hu6vi1x@user-lz6hu6vi1x29 күн бұрын
  • አሁን በጣም መቶበመቶ የአማራ ህዝብ ማን እደሁ ጥላቱ ግልፅሁናል የሞተይ በአደን ዋናቀደኛው ጥላታቺን እሱነው

    @IeJee-xg1ku@IeJee-xg1ku29 күн бұрын
  • ትናንትም ዛሬም ነገም የማይመች ውስጤ መቼም የመይቀበል ሰው ማነው ብትሉኝ አስመሳይ ለምትወዱት እንድ ይሰማ ስሙን አልጠርም

    @Balshwhabule-hu6kk@Balshwhabule-hu6kk29 күн бұрын
  • ፋኖ አያገባውም😂😂😂😂😂 ቂጡን ይውጉት ይህ በግ ግባር😂😂😂😂😂

    @user-jf3rb8eq4g@user-jf3rb8eq4g29 күн бұрын
  • እከፍ በለው ከዚህ በኋላ እናተን ማን ያምናል

    @haileyesustibebu372@haileyesustibebu37229 күн бұрын
  • ቀድ አውጣ

    @user-mv6ef6fh4k@user-mv6ef6fh4k29 күн бұрын
  • ህዋሓት የመጨረሻ ግዜ በነበረበት መቀሌ በተሰበሰቡት ግዜ መቀሌ አልገባም ያለው የአቢ ነው

    @hasanliafa6857@hasanliafa685729 күн бұрын
  • ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤

    @dagmawisamson2101@dagmawisamson210129 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤

      @SmilingCrocodile-yw7mi@SmilingCrocodile-yw7mi29 күн бұрын
  • ወደድክም ጠላህም የሁለቱ ብሔር መነካከስ ለኦሮሙማው ሥርዓት አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው

    @minilik3iscoming@minilik3iscoming29 күн бұрын
  • አማራ መሪየለዉም ለዚህ ተጠያቂዉ እርስተመስተዳደሩነዉ

    @user-tg2yd1wz3d@user-tg2yd1wz3d29 күн бұрын
  • ጭቅሎው አረጋ አሥክሬኑ ብአዴን የጅህን ታገኛለህ

    @mohammdabdu1777@mohammdabdu177729 күн бұрын
  • ፋኖመጄመሪያ ባዳውንና ፈረሱን ብአዴንን አጥፋ

    @user-zf5ji8bm2c@user-zf5ji8bm2c29 күн бұрын
  • በቃ አሁንም ጦርነት ወይኔ ሰዉየዉ ወይኔ አገሬ ኢትዮቢያ ወይኔ ሰላም የት ጠፋህ ምኑነዉ አገሬን የበላት ያበላላት አረ ዉዉዉዉዉዉ ወላሂ ምን ማረግ ዪሻላል 😢

    @hasensaid@hasensaid29 күн бұрын
  • አቤተ ወዴት ወዴት

    @AbebechAssefa-uo2dd@AbebechAssefa-uo2dd29 күн бұрын
  • የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁሌም ጭቃ ነው

    @tekakassaw5857@tekakassaw585729 күн бұрын
    • አሁን ግን እበት ነው የሆነው

      @safiayesuf2538@safiayesuf253829 күн бұрын
  • አሻጉሊት መሪ ዋሺተው አማራን እና ትግራይን እያዋጉ እነሱ ለመተኛት ነው

    @asrdewadmas8959@asrdewadmas895929 күн бұрын
  • Fano+tplf =ethiopia abiy ahmed gedelut gelaglun pls

    @jaguarrotschild364@jaguarrotschild36429 күн бұрын
  • የአባት እና ልጅ ሴራ ነው። ፋኖ በዚ ሴራ መጠለፍ የለበትም ።

    @teshai4638@teshai463829 күн бұрын
  • ሀፍረት ማጣት የትኛውን ህዝብ ነው ምትቀሰቅሰው

    @user-ki9bh9cf9c@user-ki9bh9cf9c29 күн бұрын
  • ኤርትራ ከወንድማችን ከአማራ ጎን እንቆመለን ድል ለአማራ መንግስት🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    @hasanliafa6857@hasanliafa685729 күн бұрын
  • በህዉሀት ሥም ገንዘብ ለመሠብሠብ ና ፋኖን ለመዉጋት..!!! አሥወራሪዉ ማን ሆነና? ??አማራ ነጻ የሚወጣዉ በፉኖ መንገድ ብቻነዉ..ጥርሥ የሌለህ አንበሣ በየትኛዉ ሠራዊትህ ነዉ የምትዎጋዉ ሚኒሻ አድማ በታኝ ወንድሙን ፉኖን እንዲወጋ አሥልፈሀል ከኸወሀት ልዩነት የለህም ሌላ ተንኮል አለች

    @ethiopalezelalemtinure5569@ethiopalezelalemtinure556929 күн бұрын
  • ትክክል!!!!!

    @segededemissie3505@segededemissie350529 күн бұрын
  • አፈር ደጄ ብላ የአማራው ብልፅግና ቂጥ አጣቢ ያን ሁሉ ሚኒሻና ወታደር በትነህ አሁን እየየ ትላለህ ደግ የሆንክ እሰየው

    @safiayesuf2538@safiayesuf253829 күн бұрын
  • በመንግስት ታዘናል ማለት ምን ማለት ነው?

    @tekleabebe2391@tekleabebe239129 күн бұрын
    • መንግስ ነው የሰጠን ለማለት ነው ያ ከሆነ መንግስት እራሱ መናገር ነበረበት ሰው ከሚያስጨርሱ የአማራው ብልፅግና ግን ደግ የሆነ ምድረ ቂጥ አጣቢ

      @safiayesuf2538@safiayesuf253829 күн бұрын
  • Tdf lats go 4kilo 💪💪💪💪

    @myriammyriam809@myriammyriam80929 күн бұрын
  • የአላህ አላህ ሰላሙን ያምጣልን

    @kerimkerim9288@kerimkerim928829 күн бұрын
  • አቢይ አህመድ የሴራ ፖለቲካ

    @tekakassaw5857@tekakassaw585729 күн бұрын
  • ሲጀመር ፌዴራል መንግስት በዚህ ሠዓት ምን መግለጫ ሰጠ ????? ለአወዛጋቢ ቦታዎች መፍትሔ መስጠት እየተቻለ ሁለቱ ብሔሮች ሲነካከሱ የሥልጣን ጥማቱንና ርካሽ የብሔር ፖለቲካውን ለማራመድ ዝምታ ነው የመረጠው

    @minilik3iscoming@minilik3iscoming29 күн бұрын
    • በትክክል

      @safiayesuf2538@safiayesuf253829 күн бұрын
  • የትክራይ ህዝብ ማስተዋሉን ይወፍቃችሁ ከአማራ ጋር እጅ እና ጓት ሁናችሁ የአብይን መግስት ድራሹን ብታጠፉ ይሻላችሗን አራት ኪሎ ስገቡ ያሼነፈ ወበሩን ይይዛን አሁን ተስማሙ የአብይ መነገጃ አትሁኑ የሞተባችሁ ህዝብ አያሳዝናችሁም አሁንም ይዴገም ብላችሁ ነው አላህ ፍርዱን ይፍረድ የናቶች እባ ይፋረዳችሁ

    @user-ei9mn7ov1o@user-ei9mn7ov1o29 күн бұрын
  • 🎉

    @NegseGetachew@NegseGetachew23 күн бұрын
  • Please politicians being human. U r mortal .

    @user-zs3zb4jj2e@user-zs3zb4jj2e29 күн бұрын
  • ጅል የለም

    @annesirena3155@annesirena315529 күн бұрын
  • አሁንም ሀገር ማፍረስ ሰም የሌሎች ብሔሮችን በትግራይ ማነሳሳት? አረ ነውር ነው እዛው ጨርሱት።

    @tesfayebegajo3030@tesfayebegajo303029 күн бұрын
  • ወይ 8ኛ ሺ አምላክ ይቅር በለን

    @alexet12@alexet1229 күн бұрын
  • በሰው ቤት

    @user-xk5uq3su4n@user-xk5uq3su4n29 күн бұрын
  • መጀመሪያ የአማራን ብልፅግና አስወግዱ

    @asrdewadmas8959@asrdewadmas895929 күн бұрын
  • አቅም የሌለው አቅመ ግንባታ አለ መረራ ጉዲና የኸ ቅል እራስ የሆነ የአማራ አስተዳደር ምን አቅም አለውና ነው:;

    @user-nj9ee2zo5h@user-nj9ee2zo5h29 күн бұрын
  • VICTORY FOR TDF💪💪💪

    @negasumelaku6083@negasumelaku608329 күн бұрын
  • Alekasha

    @user-oc9cc6bt3c@user-oc9cc6bt3c29 күн бұрын
  • Kedada

    @Jeb00@Jeb0029 күн бұрын
  • የአማራ ብልጽግና ቢጥዱት የማይግም ጭቃ ነው አለማኀፈሩ ልዮ ሐይሉን በትኖ እርዱኝ

    @user-df6rm8hk9k@user-df6rm8hk9k29 күн бұрын
  • የአማራክተትከፎኖጋብቻነዉ አብዪላሰመታቺሁነዉ፣፣፣፣አማራንቃ፣፣ለአብዪጥሪለአረጋከበደጥር፣፣፣አማራንለመምታትነወ

    @yhhih3709@yhhih370929 күн бұрын
  • Stop gambling dear ?

    @user-zs3zb4jj2e@user-zs3zb4jj2e29 күн бұрын
  • የተካደው አማራ ክልል ያለው አማራጭ ከፋኖ ጋር ወደ ፊት ማለት ብቻ

    @yosefyosef2245@yosefyosef224529 күн бұрын
  • ሲኒማ እኮ ነው

    @annesirena3155@annesirena315529 күн бұрын
  • Tegri.

    @linalinateyb9880@linalinateyb988029 күн бұрын
  • ህዝብን ግጠም ይላል እንዴ ይህ ቀንድ አውጣ የታጠቀው ለጌጥ ነው እንዴ ራሱ አይገጥምም ? ትግራይን አንወጋም የምንወጋውን እኛ እናውቃለን የአማራ ህዝብ ፋኖ እኮ ነው ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ራሱ አዛዥ ነው ። የኔ ጠንጋራ ድል ለፋኖ !!

    @user-bd5ot1qf7g@user-bd5ot1qf7g29 күн бұрын
  • ጥንቃቄ ወገኔ

    @haileselassieayele4699@haileselassieayele469929 күн бұрын
  • አማራና ትግሬ እባካችሁ ይከን ሰውየ አብረን እናሳ ያለፈው ት/ ት ይሁነን እባካችሁ እኛ ትግራይ ወገኖቻችን ናቸው ባንድ እንሁን አብይ እየተጫወተብን ነው ወረሞን ለማበልፀግ አማራና ትግሬን መጨረስ አለበትደ?????????

    @b.6015@b.601529 күн бұрын
  • አረመገድይክፈቱለትአድሥአበባይገባላብይአሸከረረየለም

    @user-dz9qq5oh6v@user-dz9qq5oh6v29 күн бұрын
  • ይህ በንድህ እዳለ ሆኖ ኢትዩጵያየ ግን እየተጎዳች ነው ።😢

    @Nesrw@Nesrw29 күн бұрын
  • አገር ሻጭ ተመስገን ጥሩነህ

    @Ayal-dt9ni@Ayal-dt9ni29 күн бұрын
  • 🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤲🤲🤲

    @blenbbbb3090@blenbbbb309029 күн бұрын
  • ለሌላ በሉት ልጆቻቹ መጀመርያ ላኹ የኢትዮጰያ ህዝብ ጦርነት አያሰፈልግም ጥያቄ ካላቹ ለመንግሰት

    @user-li4iz2pg1o@user-li4iz2pg1o29 күн бұрын
  • ልዩ ሀሉን ስትበቱኑና ፋኖን ፅፈኛ ስትሉ እኮ ህዋትን ትጥቅ ያስፈታችሁ ነበር ምትመስሉ ፍኖ ስራህን ብቻ ስራ

    @user-hg9cb1of5q@user-hg9cb1of5q29 күн бұрын
  • አታራግቡ ስለሚሞተው ንፁሀን ብላችሁ የሚዲያ ሰዎች

    @ethio-bi9vy@ethio-bi9vy29 күн бұрын
  • ቻለው ቀንድ አውጣ የፋኖን ትጥቅ አስፈች

    @user-dp6ni6yh6i@user-dp6ni6yh6i29 күн бұрын
  • አረ ተግሬ በምን እያሰቡ ነው

    @user-do2hb4mt1u@user-do2hb4mt1u29 күн бұрын
  • Menina fara mengest new yalen

    @linalinateyb9880@linalinateyb988029 күн бұрын
  • የበላኸዉ አይርጋና የመሐይም አስተሳሰብህን በሆድ ማሰብህን ስታቆም ወያኔም ጋላም አይወርህም በሉት ዘጋቢዎቻችን። ለቀንድ አዉጣ

    @EphremAlemayehu-ur4vv@EphremAlemayehu-ur4vv29 күн бұрын
  • አረጋ የሚበለው ሰው ሌ ሎች የኢትዮጵያን አብራቹን ሲል አይደብረውም እራሱ ሄዳ አይዋጋም የደሀ ልጅ ካስገደለ በዋላ ታርቀናል ብለው በውስኪ ሊራጭ ንቃ ወጣት ለማይረባ ፓለቲካ ከመ ሞት በስደት ባሀር ቢ በላህ ይሻላል

    @chuchugadesachuchugadesa9607@chuchugadesachuchugadesa960729 күн бұрын
  • አማራ በቅድሚያ አረጋንና አብይን ሳያስወግድ ርግሬን አይታገልም ኢነሱ ከተወገዱ በአዋጅ ይስተካከላል ።

    @user-rv9ny6vt9b@user-rv9ny6vt9b29 күн бұрын
  • አረጋ፣፣፣ከበደ፣፣ላሰመታቺሁነዉ፣፣፣አረጋክተትአለኝብለህየአማራህዝብእንዳትወጣ

    @yhhih3709@yhhih370929 күн бұрын
  • እንደ ትግሬ በሽተኛ የለም በ ጦርነት ቱ ሕዝቡን ለማኝ አደረጉት ግን ያው ናቸው ሆዳቸው እስከሞላ

    @abebeche722negash@abebeche722negash29 күн бұрын
  • ያማራና ትግሬ መተላለቅ ለኦሮሙማው ቡድን ላብይ ሰርግና ምላሽ ነው ለሱ ደስታው ነው አማሮቹ ገብቷቸው ሀገር እናድን ሲሉ ትግሬዎቹ ግን ያብይ ሴራ ገና አልገባቸውም

    @tilahun5421@tilahun542129 күн бұрын
  • weyane betariku chigerochin beselam meftiat liemdu yelewum yemiamnut behaile bich new.

    @einhornwelt6571@einhornwelt657129 күн бұрын
  • Soy tube

    @giotomasfaha@giotomasfaha29 күн бұрын
  • Fando heda tiwaga

    @SintuSintu-sk6tp@SintuSintu-sk6tp29 күн бұрын
  • የአማራን ህዝብ አረጋ አይወክልም አማራ ፈይ ፍክች ማጥፋት ያለበት አረጋን ነዉ እሱ ቁጭ ብሎ እየበላ አማራ ሌዋጋለት ሲያምርህ ይቅር

    @Ayal-dt9ni@Ayal-dt9ni29 күн бұрын
  • ያማራ ህዝብ ሁልግዜ እደከበብት እሚነዳ ይመሥልሀል የዎነግ መከላከያ አሥገብተህ ሥታሥረሽነው የነበርከው አማራ ዎጣት ሙቶ አልቋል ማንን ነው ዎደግባር እምጠራው

    @user-wc2pe3cq5l@user-wc2pe3cq5l29 күн бұрын
  • ፈታ ነገር ትፈተፍታለህ። ሴራችሁ ቀድሞ ታውቋል። ፋኖ በወጥመዳችሁ አይገባም። የሚያሳዝኑት የብአዴን ወታደሮችና ሚሊሻዎች ናቸው። መንግሥትን አምነው ቢገረዱለትም አይተዋቸውም ያስፈጃቸዋል።

    @berhanululseged6038@berhanululseged603829 күн бұрын
  • Michael hammer saved woyanie. This is a gamble

    @maruhailu2019@maruhailu201929 күн бұрын
    • ደንቆሮ

      @user-fh4in7bt5u@user-fh4in7bt5u29 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂

    @user-eo4sq1ml6g@user-eo4sq1ml6g29 күн бұрын
  • ኧረ የትግሬ ወጣት ከፊቱ ተማሩ ወይኔ ምናለ ሠላም ብፈጥሩ የአማራ ህዝብ እኮ እርሩ ነዉ ኦሮሞሟዉ መሪ ግን ለማንም አይጠቅምም አሥቡበት ቀሥ ብላቺሁ

    @user-sl8yj8ck7f@user-sl8yj8ck7f29 күн бұрын
  • አብይ በዚህኛው ጦርነት ስንት የአምሓራ ወጣት ይለቅልህ ስንቱ አዛውንት ህፃና እናቶች ቤቱ ጠቃጥሎ ተሰዶ ካምፕ ይግባልህ ስንቱ ሴት እህቶቻችን ይደፈሩ ይገደሉል ላንተ ደስታ ሲባል ?

    @kassyyigezu962@kassyyigezu96229 күн бұрын
  • ማይክልሃመር ወደ መቀለ ሲመላለስ ይህንን ኣይገባህም እንድየ።ማይክል ሃመር ወልቃይትና ራያ ሳይቀር ለትግራይ ስጡት ብለዋል ዶክተር ኣቢ የፋኖ ትጥቅ መውረድ ኣለባቸው ሲል እኮ ወልቃይትና ራያ በትእዛዝ ኣሜሪካ ለትግራይ ለማስረከብ እኮ ነው

    @emmahigh4644@emmahigh464429 күн бұрын
  • የትግራይ ህዝብ በታሪኩ የሌላ መሬት የመውረር ኣባዜ የለውም። መሬታችን በፌደራል መንግስት ነው እየተረከብነው ያለነው ያካሄድነው ውግያ የለም። የፌደራል መንግስት የክልሎች ወሰን መጠበቅ ግዴታ እንደለበት ህገመንግሰቱ እንደሚደነግግ እጃቹ ለይ ያለው ኣንቀፅ ኣንብቡ። የትግራይ ክልል መሬት ለመውረር የሚያግዛቹ ኣንድም የኢትዬጵያ ህዝብ ከንግዲህ የለም። እናንተ እኮ ኣዲሰ ኣበበ የኛ መተከል የኛ ዓፍር የኛ ሁሉ የኛ የምትሉ የኢትዬጵያ ኣስቸጋሪ ፍጥረቶች ናቹ። ኣርፋቹ ተቀመጡ ከዚ የባሰ እንዳይመጣባቹ።

    @Arayaw22Araya-rv9nk@Arayaw22Araya-rv9nk29 күн бұрын
  • ብአዴን ራሡ ነው አሣልፎ የሠጠው እኒህ ባሪያዎች ታዛዦች ሢልኳቸው የት ሢጠሯቸው አቤት ነው ሥራቸው አማራም ሆነ ፋኖ ወዴ አራት ኪሎሎሎሎሎሎሎሎ ነው ጉዟችን✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊💚💛❤💪

    @fafiwollowayitub3332@fafiwollowayitub333229 күн бұрын
  • Ha ha

    @user-zs3zb4jj2e@user-zs3zb4jj2e29 күн бұрын
  • ውሽታሞች ናቸው ህወሓት አንዲት ጥይት አልተኮሰም

    @Fth1919@Fth191929 күн бұрын
  • አማራበክተትአትታልፍልምነዉ፣፣ሊጨርሱህነዉ ፎኖፎኖንብቺሰማ፣፣፣አብዪንና፣፣፣አረጋከበደንአትሰማ

    @yhhih3709@yhhih370929 күн бұрын
  • ፋኖ ተአዲሳባ አይንህን እዳነቅል አጀዳ ያስገባቸው ተመቀሊ እሱው ነው ሲጀመር አላማጣ ትግሬ የለም ቴኔሽ ናቸው መከላከያ ነው አፈናቅሎ ተስማምተው አጀዳ ነው አብይ ታልተወገደ መቆያ የለንም

    @user-bc5gs9bk8e@user-bc5gs9bk8e29 күн бұрын
  • አየ ፈታ ሉጢው አቢይ እነ ኩክኒው አረጋን ወደ ውጭ ልኮ ወያኔን ግቢ ብሎ እናንተን እነ አረጋ እንዳልተስማሙበት አድርጋችሁ ንዙ ብሏችሁ ነው ብያ ያው የአቢይ ትንፋሽ ስለሆናችሁ አቢይ አህመድ አሻንጉሊቶቹን አልደል አማራ ክልል መሪ እያለ የሚያስቀምጣቸው ለሱ መጫወቻ ጌም ወይም ሮቦት ናቸው ግሙ በለጠ ሞላ ሳያፍር ፍርፋሪውን መጋፈሩን አቋርጦ ወጥቶ እንዲለፋደድ በህዝብ እንዲቆምር ታዘዘ ባሪያ ስለሆነ ወጥቶ አቀረሸ ራያም ይሁን ሌላውን እሚያፀዳው ፋኖ ነው ስለዚህ አዘብዝባችሁ አትሙቱ እሚሠማችሁ የለም ።

    @user-qm8dp3vk8p@user-qm8dp3vk8p29 күн бұрын
  • አተያብይአሸከር

    @sadatoybe4927@sadatoybe492729 күн бұрын
  • እነዚህ ነፈዞች እንከፍ ገረዶች ታሁን ወዲያ ሚሰማቸው የለም እናንት ሆዳሞች ሸጣችሁ አሁን አቅጣጫ ለማስቀየር ነው እናንተ ማትረቡ:: አሁን እናንተን ሚሰማ የለም ክተት ሊጠራ ሚችለው ፋኖ ብቻ ነው::

    @user-vs4pm4hw6b@user-vs4pm4hw6b29 күн бұрын
  • ሆዳሙ ብዓዴን በል ዱላህን ይዘህ ግጠም መሳሪያህንማ ለአብይ ልታስረክብ አደል .?

    @user-df6rm8hk9k@user-df6rm8hk9k29 күн бұрын
  • አይዟችሁ አማራ ኦርቶዶክስ እና አማራ ሙስሊሞች በደጉ ጊዜም አንድ ነበራችሁ በክፉ ጊዜም አንድ ናችሁ!!! እያንዳንዱ ኤርትራዊ ዘሩ ቤተ አማራነው ኢሳያስ አማራ በሕወሓት እና በጴንጤ ኦሮሙማው መሪ ዘሩ ሲጠፋ ዝምብሎ የሚያይ መንግስት እንዳይመስላችሁ!!!

    @ethiopiawi8724@ethiopiawi872429 күн бұрын
  • አማራ ይበልህ የጅህን ነው ያገኘኸው!!!! ተሯሩጠህ ልዩ ሃይሉን አፈረስክ ጋላን አምነህ!!! ህዝብም ፋኖን በደንብ ከመደገፍ በአዴንን ተሸከንክ!!! አሁን ያለህ አማራጭ ባርነት ስለማይሰለችህ ህውሃትን ተሸክምህ መኖር ነው!!! አይ አማራ መቼ ነው ንቁ የምትሆነው?? ከባለፈው መማር አልቻልክም!!!! እንሰሳ እንኳን በሂደት ይማራል!!! ባዮሎጂ ፓውሎፍ ፕርንሲፕል እስከ 9 ክፍል የተማራቹ ታቃላቹ ውሻው በሂደት እንደታማረ!!!!

    @Ethio-NationalGeography@Ethio-NationalGeography29 күн бұрын
  • ሰበር ዜና ታደሰ ወረደ ዘንድሮ ቀብር እደሚገባ ታወቀ እናቱ ሆድ ቢገባኳን ማንም እደማይተው ፋኖ አስጠነቀቀቀ የትግራይን ህዝብ እረፍት ለመስጠት እሱ ሆቴል ተወዝፎ የዳሀን ልጅ ወደአማራክልልልላ ላከ😍😍👍👍👍👍ታደሰ❌❌❌❌❌❌❌ ትዘቀዘቃለህ ዘንድሮ😅😅

    @user-nv2tv5bc8t@user-nv2tv5bc8t29 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂ኃድጊ ። ራያ አላማጣ የትግራይ ህዘብ መሬት ተመልሷል💪💪💪። ፋኖ ፋንዶ 🤣🤣🤣

      @be-liever@be-liever29 күн бұрын
  • Acting pritoroya agree...

    @NegashBerihu@NegashBerihu29 күн бұрын
  • ትግራይ እና አማራ አብራችሁ የብልፅግና መንግስት መጀመርያ ማስወገድ ነው!!

    @mimigirma7238@mimigirma723829 күн бұрын
  • ይሄ የነ አብይ አህመድ ተንኮል ነው። ፋኖ ከትግራይ ወራሪ ኃይል ጋር ሲታኮስ በግልጽ የፋኖን አካሄድ ከተገነዘበና ከመረመረ በኋላ ፋኖን በአየር ላይ በጀት እና በድሮን ለመምታት የታቀደች ሴራ ናት። ፋኖ ጥንቃቄ ያድርግ። ለምን መከላከያው ዝም ያለ ይመስላችኋል የህውሀት ጦር ተሻግሮ ወረራ ሲፈጽም? ይሄ ሁሉ ተንኮል ነው። ሁሉም ተንኮል መግለጫውም ተንኮል አለው። የአረጋ ከበደም ይሁን የአቶ ለገሰ ቱሉ መግለጫ የብልጽግና መግለጫ የተንኮል መረባቸውን በጥበብ ለመጠቀም በማሀል ፋኖን ለመምታት የታለመ ነው። ስለዚህ ምሬ ወዳጆ ተናግሮታል ለራያ ህዝብ አይዞአችሁ ዛሬ ይወረራል ከድላችን ማግስት ወደነበረበት እንመልሰዋለን ብሎ ያስተላለፋት መልእክት ወሳኝ ናት። ይሁንና ከፋኖ ውጭ ያለህ አማራ ክተት ግባ ታጠቅ ህውሃትን መክት ፋኖ እንደ መከላከያ ዳር ሆኖ ያለውን ሂደት በአንድ አይኑ በአርምሞ ይከታተል የሚል የግል ምልከታዬን አቀርባለሁ።

    @koratumere8570@koratumere857029 күн бұрын
  • እንኳን ወረኛ

    @addishuman3181@addishuman318129 күн бұрын
  • መግባቱን ይግቡ መዉጫቸዉ ግን አፈር ከድሜ ሁነዉ ወደመለስ ይሸኛሉ እነዚህ ቅማላም ዱቄት እና ሽሮ ፍለጋ ነዉ የገቡት ድል ለተገፋዉ ለአማራዬ

    @MerryMerry-vl8sj@MerryMerry-vl8sj29 күн бұрын
    • ዘንድሮም እንደዚህ ትላላቹህ አትሻሻሉም እንዴ

      @user-Br2oo4k@user-Br2oo4k29 күн бұрын
    • ​@@user-Br2oo4kእናተ ማፈሪያወች እፈሩ ጅላጅል ጅላፎ አርፍችሁ ተቀመጡ ፋኖ ስራዉን አታደናቅፉት 4 ኪሎ ነዉ አሳቡ እናተ ምድረ ድጋይ እራስ ቁልቋል

      @MerryMerry-vl8sj@MerryMerry-vl8sj29 күн бұрын
    • ደነዝ ፡ ዉረጂ በረሀ እና ከቲዲአኤፈ ገር ተዋጊ ጭቅላትሸን ትበተኛለሸ ሆዳም

      @user-fh4in7bt5u@user-fh4in7bt5u29 күн бұрын
  • በመንግስት መፈቀዱ ማንጠፋው አብይ መልስናጥያቄ ከኛ ተኮሜታተሮችነውየሚሰርቀው ጨቅላው አብይ ለእድሜ ክልልል ስላልደረሰ 😂 ኮሜት እያነበበመልስና ጥያቄ የሚሰርቅ የቆሻሻሻ ማጠራቀሚያ የሆነው ይሄ ቱቦ እራሱ ወደብድነት ከተቀየሩ በአጭሩ 5አመት አስቆጠረ ታድያ የቆሻሻ ማጠራቀሚያው በጣም ገማ በማለት የአማራልጅ ደግናና አንድበተ ሩቱ የሆነ ፋኖ የአማራልጅ ብሶትየወለደው መጣያ መሬት እያፈላለገለትነው ይሄቆሻሻው ካልተወገደ አገር ይበክላል የአየርንብረት ይዛባብና አድርሱለት ለጨቅላው ለተናና ለገማ አይምሮ ለያዘው ለሰይጣኑ አብይ ያነበዋልኮ ኮሜቶች አብይ ሁሉንም ያነባል ለምን ስለማይችል😅 አላህ ድፍት ያርግህ😂

    @user-nv2tv5bc8t@user-nv2tv5bc8t29 күн бұрын
  • Yihe - Ye OHODED Bariya nw, Netsa Ymiyawexaw❗️🐖🐖

    @NatalBruck1948@NatalBruck194829 күн бұрын
KZhead