አርሰናል በሰሜን ለንደን ደርቢ ቶተንሃምን ፣ ማንቸስተር ሲቲ ኖቲንግሃምን አሸንፈው የዋንጫ ፉክክሩ የሁለቱ ትንቅንቅ ሆኗል።

2024 ж. 28 Сәу.
32 301 Рет қаралды

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Пікірлер
  • አንድ ጨዋታ በሙያዊ አይን ታይቶ ከድክመት ጥንካሬው ጋር በነጻነት ሲተነተን ይሄን ይመስላል የውጭ ጋዜጠኞች ያሉትን ብቻ ከሚደፍብን አብዛኞቹ ጋዜጠኞች አስተያየትና አቀራረብ የተለየ አስር ከ አስር ሊሰጠው የሚገባ ትንተና ነው።well done keep it up!

    @SETEGNBELAY@SETEGNBELAY18 күн бұрын
    • 🙏🙏🙏

      @wosenmandefro582@wosenmandefro58218 күн бұрын
  • ከ10hag የተሻለ የኳስ እውቀት አለህ ❤👍❤️🏆❤️🥇🥇🥇

    @addisutesfaye8352@addisutesfaye835218 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @aliluyaman7106@aliluyaman710618 күн бұрын
    • አፈቀላጤ ስለሆነና ቲኒሽ ለ informationኖች exposure ስላለው ነው እንጂ እምብዛም ነው።

      @emab-to4ot@emab-to4ot18 күн бұрын
    • ​@@emab-to4ot ለሀጫም በጣም ብዙ ግዜ እያየውህ ነው ጥላቻ ካለብህ ሂድና ያለበት አግኘው እከክ በየግዜው ጡ'ቷ እንደወረደባት አሮጊት አትጨቃጨቅ ቆሻሻ ንፍጥ

      @HassenAwel-to7py@HassenAwel-to7py18 күн бұрын
    • @@emab-to4ot ye 10hag degafi nahi?

      @fasilmamo2843@fasilmamo284318 күн бұрын
    • @@emab-to4ot አንተ አልክ

      @addisutesfaye8352@addisutesfaye835216 күн бұрын
  • ሁሉም ትንታኔህ እውነት ነው ምርጥ ተንታኝ❤❤❤❤

    @teklabtesfation5213@teklabtesfation521318 күн бұрын
  • Alazar,you are the best.i always impressed by your opinion and analysis.

    @bruklegesse7398@bruklegesse739818 күн бұрын
  • አላዛር ለኔ ያንተን ፕሮግራም በመከታተል ብቻ እግርኳስ በተፈጥሮ ስጦታና ክህሎት(ባለተሰጦ) ከመሆን ባሻገር በደንብ ሳይንሳዊ መሆኑን በሚገባ በምትሰጣቸው ትንታኔ ለመረዳት ከመቻሌም ባሻገር ጥሩ እውቀት እንዲኖረኝ ስላደረክ ላመሠግንህ እገደዳለው ረጅም እድሜ ከጤና ከልቤ እመኛለው

    @danielmelaku7203@danielmelaku720318 күн бұрын
  • ድንቅ ትንታኔ እናመሰግናለን አሌክሶ ምሳንም አመስግንልኝ 🙏🙏

    @daneysisay981@daneysisay98117 күн бұрын
  • 2023-24 CHAMPION ARSENAL❤ 1.#ARSENAL Point 89 GD 64 2.#MANCITY Point 89 GD 58

    @zad9141@zad914118 күн бұрын
    • 😅😅I

      @user-yaba@user-yaba18 күн бұрын
  • ዋንጫው የአርሰናል ካልሆነ በጣም የሚያበሳጭ ነው እረ ሲቲን ማን ይያዝልን ወገን

    @BerhanuReta-ud8ew@BerhanuReta-ud8ew18 күн бұрын
  • ኣስመራ ድረስ enisemahlen wendm berta

    @yosefjosi9359@yosefjosi935918 күн бұрын
  • Alliz all time my best football journalist

    @AlhakHazal@AlhakHazal18 күн бұрын
  • ሰላም ለእናተ አሌ የኔው አርሴ ማሸነፉ በጣም ደስ ቤሎኛል ራያ የኖናና ታናሽ ወንድም ግን የሰራው ስራ ይቅር ሊባል የማይችል ስራ ነበር ብቻ ነጥቧን ወስደናል በሲቲው ጭዌ ደሞ ውድ እሚባል ዥልጥ ተጫዋች ለሲቲ ተሰልፎ ሲጫወት እዳመሸ ቁጠረው

    @wendywerku2911@wendywerku291118 күн бұрын
    • ኮተታም!!

      @emab-to4ot@emab-to4ot18 күн бұрын
  • Authentic, non-biased analysis you'll ever find on the internet. እንኳንም አማርኛ ሰሚ ሆንኩኝ አንተን መስማት ስለምችል።

    @werqaferaw@werqaferaw18 күн бұрын
  • አላዛር ግን የማን ደጋፊ ነሕ ስለ አርሰናል ስተነትን ደስ ይለኛል ትለያለህ

    @MareZerihun@MareZerihun17 күн бұрын
  • አረ ማዳመጥ ብቻ ሣይሆን ላላላላላይክ አድርጉ

    @solomontadele3537@solomontadele353718 күн бұрын
  • Cityyyy❤

    @NagomKDB@NagomKDB18 күн бұрын
  • እንኳን ደስ አላችሁ መድፈኞቹ

    @mubarekma3443@mubarekma344318 күн бұрын
  • Sus honebgn ❤

    @SelamuKebede-yc2qv@SelamuKebede-yc2qv16 күн бұрын
  • Ke mesaye voice feker yezognal mela belugn😮

    @lenchtube3973@lenchtube397318 күн бұрын
  • Eyetebekuh nebr Alexo. Welcome

    @melkamualemayehu7360@melkamualemayehu736018 күн бұрын
  • አላዙና ምሳ እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉዶቼ የኔዉ አርሴናል እየመራ በስጋት ማሸነፉ ቢያናድደኝም እንኳን ደስ አለን ራያ አንዳንዴ ጭምብሉ መከራ ነዉ ዋጋ አስከፍሎን ነበር በኋላ ላይ ከጉድ አዉጥቶናል በዚህ ከቀጠለ ለቀሩት ጨዋታ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ከኩዌት የዘወትር አድማጫችሁ ነኝ አርሴዎች ይመቸን 🙏🙏🔴⚪️🙏🙏🙏

    @abab-ql9zo@abab-ql9zo18 күн бұрын
  • ደርቢዉን በሶስት ጎል ኤምሬት አስመስለነዉ ነበር ድንገት ነው ወደ ጨዋታ የተመለሱ ቶተናሞች

    @ephremtamirat6280@ephremtamirat628018 күн бұрын
  • አሌክሶ በቀጥታ ስርጭት ምናገኘህ መንገድ ካለ መፍትሄ ብታገኙልን አሪፍ ነበር በተረፈ ትላንትና ያንተን ፕሮግራም ስላላዳመጥ ደብሮኝ ነበር ያልኩት welcome ብለናል የኔ የጋዜጠኞች መሪ ❤❤

    @CheraYedage@CheraYedage18 күн бұрын
  • Alazar andejna nehe.... ende ate ayenete tenetagne bena zemene alayehume.....beretalene wendema...

    @abellishan2835@abellishan283518 күн бұрын
  • City will win the league

    @salahergualaseb4021@salahergualaseb402118 күн бұрын
  • እንኩዋን ደና መጣቹ ውዶቼ ደስ ብሎኛል 🔴⚪️💪💪

    @tizuethiopia7894@tizuethiopia789418 күн бұрын
  • ዋው አሌክሶ 👌❤ ግን አሌ ካይ በፉፁም ጥሩ ስምንት ቁጥር ሊሆን አይችልም ሀሰተኛ ዘጠኝ ቁጥር እና አስር ቁጥር በጣም ጥሩ ተጫዋች ነው ወይም ከሁለት ስድስት ቁጥሮች ፊት ጥሩ ሊሆን ይችላል ።

    @tesfayelaba4981@tesfayelaba498118 күн бұрын
  • Arsenal fans will pray to God to give us this golden trophy this season,we deserve,we played best football more than any team in epl also we are fighting neck to neck with Liverpool and mancity so far,Liverpool got a flat tire at end of the tunnel 😂😂😂😂😂 Liverpool couldn't climb up the mountain of kilimanjaro 😂😂😂😂😂

    @robelsoimon@robelsoimon18 күн бұрын
  • What ever the weather north London forever!!

    @fasilashenafi6011@fasilashenafi601118 күн бұрын
  • #110

    @yonasshimelis2321@yonasshimelis232118 күн бұрын
  • እኔ በቃ ቃላት አጠረኝ ምን ልበል ትለያለህ የኳስ እውቀትህ ትህንተናሀ በቃ ትለያለህ

    @ZenabuTesfaye-yq9iz@ZenabuTesfaye-yq9iz18 күн бұрын
  • Alazar gin 1 nger restekal arsenal lik Ende totenham biyafetinew noro kuasun tiru ayihonim nber so be counter attack mechawetu lik newe

    @Muslimuhamza@Muslimuhamza18 күн бұрын
  • Endt endmewdeh

    @heniBERHANE-rj9tw@heniBERHANE-rj9tw18 күн бұрын
  • Partey press resistance techawach new lezawm

    @nahott2880@nahott288018 күн бұрын
  • የሽፋን(cover) ምስሎች ጥራት(ሳቢነት) ላይ የማስተካከል ስራ ቢሰራ , ከዚህ በተሻለ ተደራሽነትን ለማስፋት ✌️

    @bereketyosef962@bereketyosef96218 күн бұрын
    • እኔ በዛ ላይ ላግዘው እችላለው። ግራፊስክስ ዲዛይነር ነኝ። @alazarasgedom

      @werqaferaw@werqaferaw18 күн бұрын
  • Alexo Partey lay yalkew lay betwesen alesmamam Partey andand gize lay mefezez albet enji endewm ke Jorginho betshal chana west sigeba or press siderg tergageto erasun netsa siyaderg yetayal

    @birukbeyene5538@birukbeyene553815 күн бұрын
  • Alazi sintebk neber

    @eshetusewasew@eshetusewasew18 күн бұрын
  • ኢኛ ከአርሳነል ሰይሆን ከደኛው ገነው

    @AbdulmejidBergeicho@AbdulmejidBergeicho18 күн бұрын
  • aliz

    @Piccoke12@Piccoke1218 күн бұрын
  • kai havert 1.93mts

    @girmachewbeyene8897@girmachewbeyene889718 күн бұрын
  • Nahhhhhhh partey ye pressing mekaukuam chgr alebet? Endewum partey yebelete ke bkat pressing yemewtat chlotaw new.

    @chelesolo2762@chelesolo276218 күн бұрын
  • Gunners

    @efremtamirat1288@efremtamirat128818 күн бұрын
  • ድምፅ አይሰማም

    @user-gs5vd5mn7o@user-gs5vd5mn7o18 күн бұрын
  • No sound

    @zenachewteferra3203@zenachewteferra320318 күн бұрын
  • Sport news would have better taste if it came on time.Though your reports & analysis is superb,you don't come on time.Come on time please so that we don't fail to pray of toady,servile persons like Mensur-shoe polisher of Mesele.tks

    @asfawwot8960@asfawwot896018 күн бұрын
  • alexo 1st

    @Milionaabera@Milionaabera18 күн бұрын
  • Enda ante demo mindnew mitlew arsenal beka kuasun seto nber yejemrew asebo new yegbabet beka even city rasu endza nber tilant selzy teblto sayihon felgo new yegebaw endzy lemchawet

    @YohannsJhonny-es6um@YohannsJhonny-es6um18 күн бұрын
    • Anchi dmo endat new kuas metayew arsenal felgo adelm tottenham new ya endehon yasgdedw. Citym endza new telalek satay atawera mejmreya chewatawn eyew ye city possession 60 bet hula nbr mulu 90 min

      @nahott2880@nahott288018 күн бұрын
    • enem yante hasab degafi negn, totenham purpose yelelew kuas nbr siyashkerekir yeneber ena Arsenal felgo yaderegew nw yemeselegn. alfo alfo Totenham adega sifetr nbr enji 1st half lay Arsenal nbr chewatawn control yaderegew!

      @ethio-lyricsmusic9933@ethio-lyricsmusic993318 күн бұрын
    • @@nahott2880 "satay atawra..." endezi atbel liju kuas silaye eko nw hasabun yaskemetew. kante hasab yeteleye hasab yalew sew kale IDEA bicha nw attack madreg yalebh, lijun mnm satnager silanesaw hasab bicha yanten meredat askemt.

      @ethio-lyricsmusic9933@ethio-lyricsmusic993318 күн бұрын
    • Ye enat eyet dmo yelyal arsenal mnm seyaderg bka hule lik nwa. Ye werd akuam new yasayew arsenal lezawm first half

      @nahott2880@nahott288018 күн бұрын
    • Kuas yay sew engdi endza ayetaywm

      @nahott2880@nahott288018 күн бұрын
  • 🔴 እያላችሁ ስለ ትንንሽ ቡድኖች ባታወሩ :: ትንሽ የተባለው ገንዘቡ አይደለም ::ጭንቅላቱና ደረጃው ችሎታው ነው

    @Ja-yu7sg@Ja-yu7sg18 күн бұрын
  • ሲቲ ጀግና ነው ሁሉንም ጫወታ በማሸነፍ አርሰናል የዋንጫ ችጋር ማባባስ ያለበት ይመስለኛል😂

    @Gman749@Gman74918 күн бұрын
    • 116 የክስ ፍይል ፍርድ ቤት ታይቶ እየተጠናቀቀ ነው አትድከም ታች ዲቪዚዬን ነው ወራጅ ነው ሲቲ

      @nurumohammed4835@nurumohammed483518 күн бұрын
    • @@nurumohammed4835 ከረፈፍ ተጫውተ ውጤታማ ሁን ስንት ቢሊዮን ዶላር ኢንበስት የተደረገበት ቡድን እንዲህ እንደቀልድ ታች ዲቪዚዮን ትላለህ ጀዝባ እስከመጨረሻ ተጫውተ ከቻልክ ችጋርህን አስታግስ😂

      @Gman749@Gman74918 күн бұрын
    • @@Gman749 ለነገሩ ይቅርታ እንደዚህ አይነት የቦርኮ በረንዳ አዳሪ አረቂያም ስብስብ መኖሩን አላወኩም እዚያው ብጤህን

      @nurumohammed4835@nurumohammed483518 күн бұрын
    • ችጋራም ረሃብተኞች 😂

      @Gman749@Gman74918 күн бұрын
  • ወይ የማሰብ አቅምህ ደካማ ነው ወይ ደሞ ሸፍጥ እየሰራህ ነው .... አርሰናል ከሜዳው ውጭ ቶትንሀምን እየገጠመ ኳስ አልያዘም ነበርና ደካማ ነበር ማለት ዘበት ነው የጨዋታውን ትርጉምም አለመረዳትህን ነው ሚያሳየው ወይ ደሞ አውቀህ እያለመጥክ ነው።

    @emab-to4ot@emab-to4ot18 күн бұрын
    • አንተ ከተረዳ ይበቃናል ደነዝ 😡

      @adiljemal9295@adiljemal929518 күн бұрын
    • @@adiljemal9295 አዎ

      @emab-to4ot@emab-to4ot17 күн бұрын
  • አርሰናል ዋንጫው ቢበላው ደስ ይለኛል... I hate salah.. I love klop

    @DanielTesfay-yi2hv@DanielTesfay-yi2hv18 күн бұрын
KZhead