Ethiopia - የጅብ መንጋ ታግሎ ያሸነፈዉ ወጣት - ከድሬዳዋ የተሰማ አስደናቂ ታሪክ

2023 ж. 14 Мам.
235 454 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • የእኔ ጀግና ሰማይና ምድርን የፈጠር ፈጣሪነው።

    @tsegentgetu9424@tsegentgetu9424 Жыл бұрын
  • ጀግና ሰው ማለት ጉልበተኛን ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ጊዜ እራሱን የሚቆጣጠር ሰው ነው(ነቢዩ❤ሙሐመድ❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

    @abdabdiabrar386@abdabdiabrar386 Жыл бұрын
  • የድንግል ማርያም ልጅ ሰማይ እና ምድርን የፈጠረዉ ነዉ የኔ ጀግና

    @user-nv6hd2qp6d@user-nv6hd2qp6d Жыл бұрын
  • የኔ ጀግና ፋኖ ነው።።።።።።።።።።።።።

    @MangistuHmarham-ov4xc@MangistuHmarham-ov4xc Жыл бұрын
  • ለኔ ጀግና እናቴናት በቃ እናቴ ናት በኔ አሳብ የሚስማማ በላይክ

    @samuelsleshi3484@samuelsleshi3484
  • አይ ፈታ ደይሊ ያንተኮ ይለያል ወላሂ ካንተ ውጭ ዜና ባልሰማም ይሻለኛል

    @mohammedseid3103@mohammedseid3103 Жыл бұрын
  • ጀግናዬ እልፋና ኦሜጋ ዘላለም ነዋሬዬ እርጅና ሞት የማያውቀው እራሱን አሳልፎ ለአለም ነፍሱን የሰጠ ስሙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጀግና እርሱ ነው።

    @tadelechlema7379@tadelechlema7379 Жыл бұрын
  • ጀግና በሰማይም ሆነ በምድርም ኢየሱስ ብቻ ነው

    @zeritutefera6574@zeritutefera6574 Жыл бұрын
  • ለኔ ባሁን ዘመን ጀግናዬ በዚህ ሁሉ መከራውስጥ እያለፈ እየታገለ ያለው ውዱ የአማራ ህዝብ ነው ክብር ስለእውነት ብለው በየእስር ቤቱ እየተሰቃዩ ላሉ የአማራ ጀግና ልጆች

    @rahelakilelu4994@rahelakilelu4994 Жыл бұрын
  • የኔ ጀግናየ ራሴ ነኝ ለምን ካልከኝ እኔነትን ሰወች ተንትነው ሊረዱት አይችሉም ጀግንነቴን የማየው እኔው ብቻ ነኝና !!!

    @mesimesu9616@mesimesu9616 Жыл бұрын
  • ጀግና ለኔ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ራሱን ዝቅ ኣድርጎ በመስቀል ተሰቅሎ ያዳነኝ ከሞት ፃዕረኝነት ነፃ ያወጣኝ ቸርነቱ የማያልቅ መድሃንኣለም ብቻ ነው::

    @abie790@abie79028 күн бұрын
  • ጀግና አድ አላህ ብቻነዉ ፈታዬ

    @hamudseid4461@hamudseid4461 Жыл бұрын
  • ሰማይና ምድርን የፈጠረ አንድዬ ነው ጀግናዬ

    @alemlebanon4947@alemlebanon4947 Жыл бұрын
  • የኔ ጀግና ሰዉን ሁሉ እንደ ራሱ የምመለከት ነዉ።

    @mariammariam1007@mariammariam1007 Жыл бұрын
  • ጀግና ኑኔ ቸርነትና ጥበብ የማያልቅበት ፈጠረኝ አምላኬ ነው።በእዚህ ምድር ላይ የጊዜ እንጃ የነገሮች ጀግናየለም ሀም በጊዜው ረጋፊ ነው።ከዛ በተረፈ ግን ጠበበኛው ጌታ በጥበቡ ያበጃጃጃቸው ብዙ አይነት ጀግኖች አሉ።ይሄም ል ከእነሱ አንዱ በመሆኑ አድናቆትም ምሥጋኔም ሥለሚገባ እድለኛው ፈጣሪ በጅቦች ላይ የሾመክ ባለ ሙሉ ሥልጣን ባለቤት ብየዋለሁ።የሕጻናቱ አምላክ አሁንም እረጅም እድሜን ከጤናና ከምቾት ጋር ይሥጥህ ሥልም መርቄዋለሁ።

    @POPO_a_cheval@POPO_a_cheval Жыл бұрын
  • ወይ ኮማች ምናለበት ለዚ ጀግና ሰው አድናቆት ብትለግሱት...ሁሉም እኔ ብቻ አዋቂ ሆነ ...ከምር በጣም ጀግና ነው የሆነ adventure ፊልም የምትተርክ እንጂ እውነተኛ ታሪክ አይመስልም ያገራችን የ ፊልም አቅም ቢያድግና እንደፊልም ቢሰራ ሚገርም story ይወጣዋል ....he is just real life hero🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪....ሀበሾች (ኢትዬጲያውያን ) Please መደናነቅ አይገለንም ድንዝዝና ይበቃናል:: ሰላም ለሁላችን

    @addisentertainment1076@addisentertainment1076 Жыл бұрын
  • አይ ፈታ ዛሮ ደሞ በጂብ ነዉ እናመሰግናለን ስለመረጃህ ❤❤

    @user-mz4sj9dm7s@user-mz4sj9dm7s Жыл бұрын
  • ጀግና አእኔነኝ በፈጣሪ እገዛ እራሲ ችይ ስለምኖር ድህነት እየተዋጋሁኝ ስለምኖር እኔ እራሲ ማንም ያል ዘመረልኝ ጀግናነኝ

    @ziyadziyad5524@ziyadziyad5524
  • የኔ ጀግና ሀገሬ ኢትዮጵያ ናት ሊጥሏት የሚታገሉዋትን የጣለች ነገም ትጥላለች !!!

    @Miko16459@Miko16459 Жыл бұрын
  • ለእኔ ሀያል ጀግና ፈጣሪ/ዬ ከሰው ጀግና ግን እራሱን ማሸነፍ የሚችል ነው

    @darfataassefa4971@darfataassefa4971 Жыл бұрын
KZhead