ሰምህን ጠራዉ ደስ አለኝ //ESRAEL BINYAM //CHRISTIAN MEZMURE//

2022 ж. 4 Қаң.
409 353 Рет қаралды

THANK YOU FOR SUBSCRIBING OUR KZhead CHANNEL.
አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
FACEBOOK: / tesfalemmarkos
© All rights reserved to Tesfa

Пікірлер
  • አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::

    @TesfaTv2022@TesfaTv20222 жыл бұрын
    • Age 18 Name tebibu solomon Late me do a song with you please!!!

      @tebibusolomonsong9960@tebibusolomonsong99602 жыл бұрын
    • tebareq zemeniih mulu yibareq yegeta lig

      @sabakifle4591@sabakifle45912 жыл бұрын
    • ተባረኩ እወዳችኋለሁ

      @Marthi723@Marthi7232 жыл бұрын
    • Tebareke brother የፌስቡክ ስምህ ማን ነው ፍሬንድ አድርገኝ ፈልጌህ ነበር ተባረክልኝ ወንድሜ የኔ ፌፌስቡክ ስም "መኮንን የጌታ ልጅ መኩ"

      @mekonneny30@mekonneny302 жыл бұрын
    • Esayyyyyyyyyyyyyy Elllllllllllllllll... Hallelujah praise God! God bless y'all abundantly! Beautiful worshipping!

      @mimib.5296@mimib.52962 жыл бұрын
  • ተባረክ የኔ ውድ ልጅ ገና ሳይህ ነው የምባረከው ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ለሱ ይለይህ ክፉ አያግኝህ በርታ አደራ ጌታ በረዳህ መጠን ፀልይ እሺ። እባካችሁ ቅዱሳን ለዚህ ብላቴና እንፀልይለት ለትውልድ በረከት ያድርግልን ።እወድሀለው የኔ ልጅ ተባረክልኝ ።

    @solomonkebede6217@solomonkebede62172 жыл бұрын
    • ተባረክ እንዲህ ዘመንህን ለሚገባው ለጌታ እንደዘመርክ ይለቅ

      @hagereamare9254@hagereamare92542 жыл бұрын
    • Igizabhere yasadige tabrki

      @khahkhan69@khahkhan692 жыл бұрын
    • thank you. I hope you subscribed us .

      @TesfaTv2022@TesfaTv20222 жыл бұрын
    • ጌታ ያሳድግልህ የተባረክ አባትነህ

      @user-kv2oi9se6x@user-kv2oi9se6x2 жыл бұрын
    • እሺ እኔ በግሌ እፀልይለታለሁ ብሩክ ነው እሱን የሠጠችን ማህፀን ዘመኗ ይባረክ::

      @zenikabtiymer4167@zenikabtiymer4167 Жыл бұрын
  • ሳሙእልን በቤቱ ያሳደገው የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያሳድግህ ድምፁን ያለማምድህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቅኑ ወንድሜ ተስፋ አንተም በብዙ ተባረክ በሰዎች ያለውን ፀጋ አይተህ በውስጣቸው ያለውን እንዲሁ በአደባባይ እንዲወጡ ስለምታደርገው አስተዋፅኦ ተባረክ።

    @kedisinaleegziabiher3125@kedisinaleegziabiher31252 жыл бұрын
    • Amennn Jesus tebarek bruk

      @sababebezabeh9417@sababebezabeh94172 жыл бұрын
    • Amennnnnn GBU

      @hallowiegehts477@hallowiegehts477 Жыл бұрын
  • አሜንንንንንን አሜንንን ተባረክ ዘማንህ ይባረክ እድሜ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረክ ወንድማችን ም ጌታ ይባረክ የልጆች አባት ነህ

    @danatomso6651@danatomso6651 Жыл бұрын
  • እ/ር በቤቱ ደብቆ እና ሸሽጎ ያሳድግህ❤ ተስፋም እ/ር ይባርክህ! በዘመንህ ሁሉ ጌታን እያገለገልክ መኖር ይሁንልህ

    @adanefita2698@adanefita26982 жыл бұрын
  • i am orthodox but still am fall out in love with this spiritual song God blessed you cute baby

    @sabigetachew3250@sabigetachew32502 жыл бұрын
    • Jesus is lord

      @user-wk3ri5wx7h@user-wk3ri5wx7h2 жыл бұрын
    • Me to

      @mekdsemeleseofficialyoutub7045@mekdsemeleseofficialyoutub70452 жыл бұрын
    • Me to

      @mekdsemeleseofficialyoutub7045@mekdsemeleseofficialyoutub70452 жыл бұрын
    • M an Orthodox but m soooo in love with this mezmur...

      @0276Jerry@0276Jerry2 жыл бұрын
    • me too That Is Menfes!

      @lamrotweldemichael7777@lamrotweldemichael77772 жыл бұрын
  • የኔ ውድ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ከዘመኑ ክፋት በጉያው ሽሽግ አድርጎ ያሳድግህ ትውልድህ ይባረክ ከቤቱ ለዘላለም አትታጣ

    @lulahiyabu6059@lulahiyabu60592 жыл бұрын
  • የኔ ትንሽ ልጅ ብርክ በል ከአለም ቆሻሻ ጌታ ሸሽጎ ያሳድግህ ጌታን ኢየሱስን ማስከበር ይሁንልህ።

    @netsanetgemechu6643@netsanetgemechu66432 жыл бұрын
    • Amennnnnn GBU

      @hallowiegehts477@hallowiegehts477 Жыл бұрын
    • አሜን::

      @zenikabtiymer4167@zenikabtiymer4167 Жыл бұрын
  • የኔ አባት እውይ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ግርድ ክልል አድርጐ ያሳድግልን ከክፉ ሁሉ አምልጥ፡፡ ለዚህ ጌታ ብቻ ስትዘምር፤ የምርህን ጌታን ስትወድ፤ ስትፈልገው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ የኔ ጌታ፡፡

    @tsiontilahun3669@tsiontilahun36692 жыл бұрын
  • አኔ ልጅ እስራኤል ጌታ ለዘመናት ራሱን ያለምልክት አይተውም አንተም በዚህ ዘመን ከጎበኛቸው ህፃናት አንዱ ስለሆንክ አባቴ የባረክ ግን ያንተ አገልግሎት በዚህ አያበቃምና በርታ በመጭዎቹ አመታት በልዩ ፀጋ እንደምትገለቨፅ እኔ አውቃለሁ !!!!

    @yebe7388@yebe73882 жыл бұрын
  • ስምህን ጠራው ደስስስስስስስ....... አለኝ ይህንን የሚተካ ደስታ ከየት ይገኛል። ጌታ ሆይ በህልውናህ ውስጥ ስለተሰጠን ድንቅ ደስታ ተባረክ። አሜን ተባረክ እልልልልልልልልልል

    @tsionabrham973@tsionabrham9732 жыл бұрын
  • ስለ ኢየሱስ ሲወራ ደስ የሚለው የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስምህ ይባረክ

    @biruktawitalemayehu2912@biruktawitalemayehu2912 Жыл бұрын
  • ይሄን ልጅ ሳየው ሁሌ ልቤ ይሳሳለታል እባካችሁ በውስጡያለው መንፈስ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁለት እኔ የበኩሌን እፀልይታለሁ እጅግ የጌታሞገስ የሞላበት ድንቅ ብላቴና ሲዘምር ስሰማው ሁሌ በእንባ ነው ተባረክልን ጌታ ይጠብቅህ ከአውሬው ከበላተኛው በዘመኑላይ ካለው አሳች መንፈስ ደግሞም ጌታ ይጠብቅሃል አምናለሁ አንተ ብቻ ለእሱ ኑርለት ።

    @liya8409@liya84092 жыл бұрын
    • thank you. I hope you subscribed us .

      @TesfaTv2022@TesfaTv20222 жыл бұрын
  • ሁሌም እኮ በእንባ ነው ማደምጠህ አባዬ ብርክ በልልኝ የኔ ትንሽ ተሰፋ አንተም በብዙ ተባረክልን❤❤❤

    @kongitpetros1638@kongitpetros16382 жыл бұрын
  • እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ዝማሬውን ስሰማ እግዜሃብሔር ይባርክህ

    @etenugezaw9378@etenugezaw9378 Жыл бұрын
  • ውይ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ በኪዳኑ ደም ይሸፈን ዳዊትን ያገኘው እግዚአብሔር ያግኝህ ዳዊትን ያጣው ሳኦል ይጣህ ለዘላለሙም አያግኝህ የኔ ጣፋጭ።

    @thewordoftruthtube3411@thewordoftruthtube34112 жыл бұрын
  • የአዲስ ኪዳን ዳዊት ነህ እንደ ዳዊት ዘመንህ ሁሉ የእግዚአብሔር መንግስት አገልግለህ ማለፍ እንድትችል ጌታ ፀጋ ይጨምርልህ

    @bereketamanuel4337@bereketamanuel43372 жыл бұрын
  • አንተ ብላቴና ተባረክ! ከብላቴንነትህ ጀምሮ እስከ ሽምግልናህ ልዑልን ለመቀደስ ተጠርተሀል ብዬ አስባለሁ! አንተን በክፉ የሚያይ ክፉ ጠላት ዓይኑ ይወጋ! ጌታ በፀጋ ይሸፍንህ! ውንድማችን ሙዚቃውን ለአምልኮ በሚመች ሰርተከዋል አንተምዘመንህ ይባረክ!!

    @gman7833@gman78332 ай бұрын
  • ካንተ ጋር ኖርኩኝ ሌላ መኖሪያ፣ ሌላ መቆያ፣ሌላ መጽናኛ አላስፈለገኝ ብቻህን በቃኸኝ አሜን አሜን አሜን በቃኸኝ

    @tsionabrham973@tsionabrham9732 жыл бұрын
  • አንተም ወንድሜ መሳሪያ ተጨዋቹ ምንአይነት ድንቅ ልጅ ነህ ፀጋ ልዩ ልዩ ነው ጌታ ያልተደገመን ጸጋ በአንተ ስለገለጠ ጌታን አከብረዋለሁ በርታ ቅንነትህን ያብዛልህ ተባረክ።

    @liya8409@liya84092 жыл бұрын
  • የኔ ጣፋጭ እና ድንቅ ልጅ አቤት እኮ ድምፅህ አንዴት ውስጥ ዘልቆ እደሚገባ 🤔🤔💕 💞በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሽፍነህ በቤቱ እድግ በል የዚህ ዓለም ሲስተም አያግኝህ🖐️🖐️ለነዚህ ብላቴናዎች የሙዚቃ መሳሪያ የም ትይዝላቸው ልጅ እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏🙏

    @frezwudchanyalew2012@frezwudchanyalew2012 Жыл бұрын
  • አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ!!!!!

    @yebe7388@yebe73882 жыл бұрын
  • አቦ አንተ ልጅ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ጌታ ይጠብቅህ

    @masetrkeykey2137@masetrkeykey21372 жыл бұрын
  • የአለምን ኮተት የሚያስንቀው የእግዚአብሄር ክብር ተገልጦልህ በእየሱስ ደም ተከልለህ መኖር ይሁንልህ ጌታ ይባርክህ

    @tsigeredagidey8758@tsigeredagidey8758 Жыл бұрын
  • 😭😭😭እኔ ስሰማው ገና ዝማሬውን ጌታዬን አጠገቤ ቆሞ አየዋለው አብሮኝ ሆኖ አየዋለው በጣም ህልውና መገኘቱ በዚህ አለ የልጁ በመንፈስ መሆን በጣም ደስ ያሰኛል ዘመንህ ይባረክ በቤቱ እርሱን በማምለክ እድሜህ ይለቅ. እኔ በዚህ ዝማሬ በጣም ተባርኬአለው ብሩክ ነህ ♥️♥️♥️

    @user-ec8bj4lk9p@user-ec8bj4lk9p2 жыл бұрын
    • thank you. I hope you subscribed us .

      @TesfaTv2022@TesfaTv20222 жыл бұрын
    • @@TesfaTv2022 Tabrke wandma ye lasu kalle ymaslle gat yardu sw

      @asefaalemu7259@asefaalemu72592 жыл бұрын
    • ይደንቃል በአንተ በትንሹ ብላቴና እንዲህ ሲመለክ::

      @zenikabtiymer4167@zenikabtiymer4167 Жыл бұрын
  • ክርስትና ማለት ይሔን መዝሙር መኖር ነው።

    @menamulugeta2050@menamulugeta2050 Жыл бұрын
  • የኔ ምርጥ ልጅ❤❤❤ ዘመንህ በእግዚአብሔር ክብር ውስጥ እየረሰረሰ ይለቅ🙏🙏🙏🙏 ጌታ ሰውሮ ያሳድግህ!!!🙏🙏🙏

    @senayitmesele3200@senayitmesele32002 жыл бұрын
  • የሚጣፈጥ ድምፅ እግዚአብሔር ይባርክህ ኢየሱስ ጌታ ነው ::

    @user-wk3ri5wx7h@user-wk3ri5wx7h2 жыл бұрын
  • የጌታ ውድ ልጅ ዘመንህን ጌታ ይባርከው

    @mekdesmekonnen2235@mekdesmekonnen22357 ай бұрын
  • አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን እሰይይይይይይይይ አሜንንንንንንንን ስምህን ጠራው ደስ አለኝ

    @zinashmamo9676@zinashmamo96762 жыл бұрын
  • ጌታ እየሱስ ከዚህ አለም ክፉ አስተሳሰብ ደብቆህ በቤቱ ያሣድግህ የኔ ጣፋጭ ልጅ ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ።

    @abeselomgirma7107@abeselomgirma71072 жыл бұрын
  • ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

    @NaomiAbigiya-wd8vn@NaomiAbigiya-wd8vn9 ай бұрын
  • ሻሎም ሰላሞ ተባረክ ቤተሰቡህን አንተን ዘርህን በሙሎ ጌታ እየሱሰ ይባርክ አሜን

    @user-mk8hc9om8q@user-mk8hc9om8q2 жыл бұрын
  • እረ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወይ መታደል ወይ መባረክ❤️❤️😇😇😇❤️❤️

    @amibekele9582@amibekele95822 жыл бұрын
  • የኔ ትንሽዬ ወንድም ተባረክልኝ ጌታ ኢየሱስ ደብቆ ያሳድግህ

    @SelamSelam-kx9hr@SelamSelam-kx9hr Жыл бұрын
  • ወዮዮዮዮ ምንኛ መታደል ነው አረ ኡኡኡኡኡኡ አሁንም ይብዛልህህህህህህ ❤🔥🔥🔥🔥🔥❤❤😘😘😘😘

    @danababa591@danababa59111 ай бұрын
  • አንተ ብላተና ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ። አገልጋይ ተስፋዬ ጌታ ይባርክህ ከባድ አገልግሎት ለጥሪ ና ለጠሪ መኖር ብድራትህ በሰማይ ነው ጌታ ፀጋ ያብዛልህ እጆችህን ይዞ ይደግፈህ ተባረክ

    @user-qh1pw1nc3x@user-qh1pw1nc3x2 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር በጥብ በእቀቱ ይሙላ ተባረኩ

    @tsehayegetachew4599@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
  • የኔ ውድ ላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤😘😘

    @user-uc8vs3hg1r@user-uc8vs3hg1r9 ай бұрын
  • ምን እንለዋለን መጽሐፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮውቻውን ከፈታላቻው እንደ ሚል ከዚህ በባለጠ አእምሮክን ጌታ ይክፈትል

    @sebirotamirat9507@sebirotamirat95072 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ አሜን !!!

    @meklitsolomon8817@meklitsolomon8817 Жыл бұрын
  • ወንድም አችን በእውነት ተባረክ እንዚህን ህፃናት እያሳደግህ ስላለህ ሰውዙወሬ በያወራበት ዘመን አንተየተባረክህ ነህ ጌታለቁምነገር ያብቃቸው ጌታን በመውደድ ተባረኩ በናተተባርከናል እንደ ሳሙኤል በቤቱ ያሳድጋችኩ።

    @zebenayf5889@zebenayf58892 жыл бұрын
  • በእውነት ለመዘመር ተሰጥኦ ያስፈልጋል። ይህ ልጅ ተሰጥኦ አለው።

    @jonabay5050@jonabay5050 Жыл бұрын
  • ምንኛ መታደል ነው በዚህ እድሜ ጌታን ማወቅ🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽

    @hanaethiopia1059@hanaethiopia10592 жыл бұрын
  • ህጻን አስራኤል ድንቅ ልጃችን አደግልን ተባረክ amaizing generesion!!!

    @lililetel9128@lililetel91282 жыл бұрын
  • ዘመናቹህ የተባረከ ይሁን

    @user-ww2pl7vm1c@user-ww2pl7vm1c2 жыл бұрын
  • Ufff leb west zelko migeba nw geta yebarek yechmrlek tsgawen yabzalek

    @hasethasu7646@hasethasu7646 Жыл бұрын
  • በጣም ጎበዝ ልጅ በራስ መተማመኑ ድምፁ በጣም የሚያምር እድግ በል ።

    @samrimihretabe8784@samrimihretabe87842 жыл бұрын
  • ተባረክ ድምጽህ በጣም ደስይላል ፈጣሪ ጸጋውን ያብሳልህ

    @belanege4264@belanege42642 жыл бұрын
  • ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርህ የኔ ውድ ልጅ.

    @hanatesfaye1239@hanatesfaye12392 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen Amen wow wow Babi zemanih yetebereka yihun 💪🏻💪🏻👌👌👌❤️❤️🙏

    @biruklagisewu6698@biruklagisewu6698 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ! እግዚአብሔር በክንፎቹ ጥላ ይሰውርህ! አሜን

    @desalegneasmare8477@desalegneasmare8477 Жыл бұрын
  • ጌታ ሆይ ተባረክ

    @haymanotassefa5533@haymanotassefa5533 Жыл бұрын
  • ውይ የኔ ልጅ ተባረክ ቤተሰቦችህ እንዴት የታደሉ ናቸው ለጌታ ያልህን ፍቅር ሲያዩ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያፍስልህ አንተም ወንድሜ ተባረክ ፀጋቸው እንዲወጣ እየረዳኅቸው ስለሆነ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ

    @SA-vh2gv@SA-vh2gv2 жыл бұрын
  • ስሙን ጠራሁ እዉነት እኔም ደስ አለኝ !! ስሙ ደስታችን ነዉ ፡፡ ተባረክልኝ የኔ ልጅ !!

    @kemaljemal8034@kemaljemal80342 жыл бұрын
  • ጌታይባርክ ያድርግህ ጌታአሁንምትውልድ አለው ወጌልን የሚያስቀጥል ተባረክ ዘመንክን በቤቱይለቅ ከዚህየበለጠ ይጨመርልክ የወለዱክያሳደጉህ ይባረኩ ከሱጋር ያለክ በመሳርያ የምታጅ በው ታድለክ ተባረክ

    @zebenayf5889@zebenayf58892 жыл бұрын
  • Egziabhier abzto ybarkh le Egziabhier bcha memlek yhunbh. Egziabhier kante ga new 100%.

    @hailabtekle9743@hailabtekle97432 жыл бұрын
  • ጌታ ስላንተ ይባረክ ይጨምርልህ ተባርከህ ቅር

    @selamtesfaye1648@selamtesfaye16482 жыл бұрын
  • የምትገርም ብላቴና በብዙ ተባረክ ከአንተ ጋር አለማምለክ አይቻልም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በእቅፉ ያሳድግህ

    @eyerusalemteketel6699@eyerusalemteketel66992 жыл бұрын
  • ሁላችሁንም የዘላለም አምላክ ፀጋውን አትረፍርፎ ይስጣችሁ!!!!

    @yirgeduchekole5106@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
  • Isralye Daly on my break time I want listing you..my lovely son miss you

    @jhon.n.paulos@jhon.n.paulos2 жыл бұрын
  • ጌታ ሆይ አንተው አሳድገው እንደ ሳሙኤል ላንተው ብቻ ይሁንልህ

    @yosefseyoum5023@yosefseyoum50232 жыл бұрын
  • የአባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ

    @hilkiahamen622@hilkiahamen6222 жыл бұрын
  • ቤቢዬ ደጋግሜነው ማይህ ተባረክ ክፉኣያግኝህ ጌታ በ ቤቱ ያፅናህ

    @mhsenailmhsenail2098@mhsenailmhsenail20982 жыл бұрын
  • አተየየሱስ ልጅ ተባረክልኝ

    @ethiopianmezmur9874@ethiopianmezmur9874 Жыл бұрын
  • Uuuuuffffff amen amwn qari zamaniki yibariki tabarekiii😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎻🎻🎻💔💔💔💔💔💔

    @mebiratlambamo6776@mebiratlambamo67762 жыл бұрын
  • Egziabhern bemefrat esun bemewded lesu bicha bemenor sekreh kir...Egziabher ke kifu hulu yitebkih....ke edmeh mehal yemibakin andim ken aynur...egnam hule sitwedew sitamelkew ena sitazemlet bicha eniyih...lebereket hun Abushyee❤️....endet des endemilko!!!

    @edenbayisa@edenbayisa2 жыл бұрын
  • ተባረክልኝ wow

    @germandelida5748@germandelida57482 жыл бұрын
  • waww betam des ylal edmie zemenh ybarek lelieloch lebereket hun gieta ybarkh

    @esakaraya3786@esakaraya37862 жыл бұрын
  • ውድና ክቡር ወንድሜ ጌታ ይባርክ የብዙዎች ልጆች መንፈሣዊ አባት ሆነሃልና እወድሃለሁ

    @bergeneolle4571@bergeneolle45712 жыл бұрын
  • ጌታ በቤቱ በእውቀት በሞገሰ በጥበብ በማሰተዋል በቤቱ ሸሸጎ ያሳድግ ተባረክ ለብዙዎቹ ምሳሌ ያድርግ

    @genetzeberga1269@genetzeberga12692 жыл бұрын
  • ስምቼ 3* ልጠግብ አልቻልኩም E/r betibe na bemogas yasadgh yene konjo zemeh ybarek

    @mesimelese8641@mesimelese86412 жыл бұрын
  • ተባረክልኝ የተባረክ ከክፉ ጌታ ይጠብቅህ

    @astersolomon6482@astersolomon64822 жыл бұрын
  • OMG my son Bless youuuuuuuu 🙌🙌🙌amennnn

    @thebreadoflife3416@thebreadoflife34162 жыл бұрын
  • yene konjo, konjie, yene tilik sew, tebarekilin, Tesfa geta yesus yibarkachu

    @freayehugessesse4661@freayehugessesse46612 жыл бұрын
  • After I stopp hear mezmur for about eight years finally touch my heart his voice what a wonderful voice pure gift given from the above

    @bertieezerai8142@bertieezerai81422 жыл бұрын
  • Keblategnochu age mesgan metkeble Geta huy semi yetbark yhun amennnn

    @amlaamla1970@amlaamla19702 жыл бұрын
  • ንጉስ ዳዊት በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተሸፈንክ ሁን። እድግ በልልኝ ወንድማችን ተስፋ ተባረክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

    @mercimerci7286@mercimerci72862 жыл бұрын
  • ቃል የለኝም በጌታዬ ቤት እድሜክ ይለቅ

    @ne-ba1991@ne-ba19912 жыл бұрын
  • እድግ በይልኝ ዬኔ ቆንጅ ፀጋ ይጨምረልክ ታስፈሽ ዘማንክ ይበረክ ❤❤👏👏👏🎤🎤🎤

    @tenangesode3914@tenangesode39142 жыл бұрын
  • Edig bel geta zemnihen yibrkew.......

    @tigistasfaw9258@tigistasfaw9258 Жыл бұрын
  • ተስፋ ቲቪ መልካሙን ስራህን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም! በርታ! የጠላት ውጊያ የምትቋቋምበትን የክርስቶስ ፀጋ ካንተጋር ይሁን።

    @tigistihaile8249@tigistihaile82492 жыл бұрын
  • Tebarek gana min ayete yhi jimare new tilku kefita kefit ale amen

    @prophetfikrutamrat2312@prophetfikrutamrat23122 жыл бұрын
  • May God bless you! Your voice is so a blessing. This is the end time. John 14:26🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Jesus Christ is Lord

    @mateshethabtemariam6764@mateshethabtemariam6764 Жыл бұрын
  • አሜንንን አሜንንንን አሜንንን የኔ ውድ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ተባረክ ወንድም ትስፉ ዘመንህ ይለምልም

    @manitimamo3618@manitimamo36182 жыл бұрын
  • ወይ እንዴት ደስ ትላለህ ጊታ ያሳድግህ ወንድማችን ትልቅ ስራ እሰራህ ነህ ጊታ ዘመንህን ይባርከው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ በርታ

    @emebetbetre2350@emebetbetre23502 жыл бұрын
  • ብርክ በል አባቴ🙏 ተሰፋ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆች ናቸዉ ብለህ ሳትንቅ በውስጣቸው ያለውን ፀጋ ስለምታነሳሳ 🙏

    @selamhaile4086@selamhaile40862 жыл бұрын
  • ተባረክ የኔ ጣፋጭ ለጌታ እየዘመርክ ኑር

    @metimathewos5424@metimathewos54242 жыл бұрын
  • አሜን አሜን ተባረክ

    @donatdonat4211@donatdonat42112 жыл бұрын
  • ውውውውው 🎻🎻🎻ተባረኪ ጌታ ቤት እደጊ ለሞጎስ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ተባረኪ እልልልልልል ኢሳይ 🎻🎻🎻🎻🎻😍😍

    @user-ng4sy1xq7e@user-ng4sy1xq7e2 жыл бұрын
  • ተባረክ የኔ ጣፋጭ! በህይወትህ ዘመን እንዲቀጥል እጸልያለሁ! ወንድሜ ተስፋ ይህንን ራእይና ትጋት የሰጠህ ጌታ ይባረክ! እስከ ፍጻሜው የሚያተጋ ጸጋ ይብዛልህ! አሜን!

    @konjitkebede5512@konjitkebede55122 жыл бұрын
  • እደግ ዘመንህ በቤቱ ይሁን

    @yohannessissay4052@yohannessissay40522 жыл бұрын
  • ጌታ ያሳድግህ ፊቱን ያብራልህ ይቀድስህ አሁንም ወደፊትም ለዘላልም በእግዚአብሔር ቤት ኑር !!🙏🙏♥️

    @nardoesmezmur8582@nardoesmezmur85822 жыл бұрын
  • ohhh dink newu.yetebareke lij

    @meriyejesus3670@meriyejesus36702 жыл бұрын
  • Tebarek abushaye

    @tamiratgabure3819@tamiratgabure38192 жыл бұрын
  • የኔ ልጅ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ ለትውልድ በረከት ሁን ፀጋሁን በእጥፍ ያብዛልክ😘🙏

    @user-ri2ic3yk7u@user-ri2ic3yk7u2 жыл бұрын
  • ጌታ አብዝቶ ይበርክ ተበረክ

    @hassanparvaz5231@hassanparvaz52312 жыл бұрын
  • አገልግሎትህን ተባርኬአለሁ። በክርስቶስ ኢዮሱስ ደም ሸፈንኩህ ። ተባረኩ ዘመናችሁ ይርዘም።

    @yeshikebede499@yeshikebede4992 жыл бұрын
  • Tesfa ihe tilk rayii newu geta kantegar newu bertaa

    @singerdemefanta2935@singerdemefanta29352 жыл бұрын
  • ዘመንህ ይባረክ

    @lozabogale3561@lozabogale35612 жыл бұрын
KZhead