የሶሊያና ቃለ መጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.36 ||

2024 ж. 20 Сәу.
643 476 Рет қаралды

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሠላሳ ስድስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከሶሊያና ማይክል@Soliyanashow ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይታቸውም ስለ እናት ፍቅር፣ ስለ ፍቅር ግንኙነት እንዲሁም ህልምን ለማሳካት ስለሚከፈል ዋጋ በጥልቀት ተወያይተዋል።

Пікірлер
  • የ 5 አመት ልጄን ካጣሁ ወር አልሞላውም ባንቺ መፅናናት ትንሽ ቀለል አለኝ እግዚአብሔር የምትወዱዋቸውን ይጠብቅላችሁ።

    @yohannesabebe3088@yohannesabebe308821 күн бұрын
    • እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ 🙏🏽😢😢😢

      @user-kk8mz4kg4h@user-kk8mz4kg4h21 күн бұрын
    • በስመአብ እመቤቴ ታፅናህ 😢 ፈጣሪ መካሻውን ይስጥህ

      @user-vc4id5yp4e@user-vc4id5yp4e21 күн бұрын
    • ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥህ ወንድሜ አይዞን እሱ አይሳሳትም በምትኩ መፅናኛን መደሰቻን አዘጋጅቶልሀል ጠንከር በል!🙏

      @ShimlesbelachewShimles@ShimlesbelachewShimles21 күн бұрын
    • Egzabeher sienatu ena beratun yesteh yenewendem 🙏

      @user-zy1lf1dw2f@user-zy1lf1dw2f21 күн бұрын
    • Fetari yath wendm

      @frenags-dc2kf@frenags-dc2kf21 күн бұрын
  • "እኔ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ሔጄ አልፀልይም እተነፍሳለው እንጂ ምክንያቱም የማታውቀው እኔ የምነግራት ነገር የለኝም"

    @amarechhiruy5072@amarechhiruy507218 күн бұрын
    • 😢😢😢😢የሚገርም እውነታ

      @marmaryeheyabenat1796@marmaryeheyabenat179617 күн бұрын
    • እውነት ነው ትክልል

      @Dege-hk4ps@Dege-hk4ps17 күн бұрын
    • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

      @MsMina-pj5jc@MsMina-pj5jc17 күн бұрын
    • ኪድዬ❤

      @user-1234naniy@user-1234naniy16 күн бұрын
    • እጅግ በጣም ደስ የምትል የበሰለች ናት በጣም ጥንካሬሽን አደንቅልሻለሁ የእናትሽን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑራት

      @YeshiMengistu-hd4mt@YeshiMengistu-hd4mt16 күн бұрын
  • 1 ጥንካሬዋ/ፅናትዋ 2 ኣንዳበትዋ/ትህትናዋ 3 እምነትዋ

    @tigraysabawiyam@tigraysabawiyam18 күн бұрын
    • Wbetuwa

      @shemimamusa6709@shemimamusa670917 күн бұрын
  • ዳውንሎድ አድርጌዋለሁ ሠው በዚ ልክ ማውራት መቻል ምን አይነት መባረክ ነው እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥሽ ባንቺ ውስጥ የተከበረችዋን እናትሽን አየኋት

    @sintayehusirabezu4334@sintayehusirabezu433419 күн бұрын
  • ማኔ እባክህ የማትሰለች ደጋግማት አትሰለችም በጣም መታደል 1-ለሠዉ ያላት ፍቅር ከነ አክብሮቱ 2- ለእናቷ ያላት ፍቅር 3 ለኪዳነ ምህረትና ለልጇ ለእየሱስ ክርስቶስ ያላት ፍቅር እንዲህ የምትወድህ እጮኛ ሆይ ከምንም በላይ ብትታደለም አክብረህ ያዛት ይህች ልጅ ስጦታህ ናት ታደምቅኃለች

    @getnet2732@getnet273221 күн бұрын
    • በጣም እስማር የሆነች ልጅ ናት እውነትም ስጦታህ ናት አደራ እንዳትለያት አብራችሁ በፍቅር አርጁ ውድድ ነው ማደርግሽ ሶልዬ❤

      @user-du4tc2ks8v@user-du4tc2ks8v21 күн бұрын
    • Ameeeeeeeeen lehulacheneme❤❤❤🙏🙏🙏

      @abeykinyozi6653@abeykinyozi665321 күн бұрын
    • Mistu nat endy ?

      @miheretberhanekidane7579@miheretberhanekidane757921 күн бұрын
    • She is a blessing not only for her husband but also for many!stay blessed girl ! Mom in heaven,l believe you are watching your fruit!

      @senaitzerom3158@senaitzerom315820 күн бұрын
    • Weye tadelhe

      @hanafetsum5939@hanafetsum593920 күн бұрын
  • የዛሬ 9 አመት አባቴ በፀና ታሞብኝ ሁሉም ፊቱ አዞረ እናቴና ልጆቹ ብቻ ነበር አጠገቡ ትምህርት ቤት ሄጄ እስከምመለስ ድረስ ያለው ሰቀቃ ከቤት ስወጣ ሞቶ አገኘው ይሆን እያልኩ ስልክ ደብቄ ትምህርት ቤት እወስድ ነበር ደውየ ቶሎ ካላነሱልኝ የነበረኝ እብደት ጭንቀት 😭😭😭😭😭😭በመንገዱ ያለፈው ያቀዋል እግዚአብሔር ቸር አምላክ ማሓሪ ነውና እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ድኖልኝ እየኖርን ነው 🤲🤲🤲

    @Tube-nx9lr@Tube-nx9lr20 күн бұрын
    • እግዛብሔር ይመስገን ፡ ኡፎይ መጨረሻውን ሳነብ ልቤ ከ ጭንቀት እርፍ አለች ። እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ለ አባታችን።

      @EA-cx4lv@EA-cx4lv19 күн бұрын
    • @@EA-cx4lv አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ 😭❤❤️😘

      @Tube-nx9lr@Tube-nx9lr19 күн бұрын
    • @@Maryam-zf6wb የኔ ውድ ❤️😘

      @Tube-nx9lr@Tube-nx9lr19 күн бұрын
    • ልክ እባዬን መጥቶ ላለቅስ ስል ደስ አለኝ መጨረሻው አይቼ አባትሽ ረጅም እድሜ ይስጣቸው የኔ ቆንጆ❤

      @user-bj3gu6jo3x@user-bj3gu6jo3x19 күн бұрын
    • @@user-bj3gu6jo3x አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ማማዬ😭❤️❤️❤️😘እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል አይተርፍም የተባለ በቸርነቱ አተረፈልኝ 😭😭😭🤲🤲🤲

      @Tube-nx9lr@Tube-nx9lr19 күн бұрын
  • 100%ምርጥ ሴት ኢንተርቪው ጨርሼ የሰማሁት ለመጀመርያ ግዜ ነው ካንቺ ብዙ ተምሪያለው 😍😍

    @kidistfikadu4981@kidistfikadu498118 күн бұрын
  • ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻው የሰማሁት ኢንተርቪ ይሄን ነው በጣም ደስ ይላል እርግት ያለ ሊያስተምር የሚችል የአነጋገር ለዛ የሚገርም ነው ብቻ ብዙ ነገሮችን እንዳይ ና እኔን እንዳይ አድርጎኛል በሁሉ ነገርሽ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ማን ያዘዋል ለአንተም ከእግዚአብሔር የሆነች ሴት በሂወት ውስጥ ትምጣ አሜን ማለትህ የማየው ላይክ ከአደረክ ነው😊

    @user-fd2bu8ko9f@user-fd2bu8ko9f18 күн бұрын
    • Waw ene Muslim neng gin lementwa yalat tenkarye❤amezing

      @medinaasefaasefa7990@medinaasefaasefa799017 күн бұрын
    • Enam

      @mutibiti2866@mutibiti286617 күн бұрын
  • Unbelievable ቁርጥ አባትሽን ነው የምትመስይው ማይኮ እጅግ መልካም ሰው ነበር ዘናጭ ጨዎ አባትሽ ጎደኛዬ ነበር ያኔ እናትሽ ደግሞ አብሮ አደጌ ማይኮዬ እና ማርቱ የምታኮራ ልጅ ሰጥተውን ሄዱ ነብሳችሁን ከደጋጎች ጎን ያርግልን ድምፅሽ ቁርጥ የእናትሽ ሲገርም ።

    @mesgana01weldemariam6@mesgana01weldemariam621 күн бұрын
    • Amen

      @belayneshaltaye9838@belayneshaltaye983819 күн бұрын
    • Amennnn

      @hiwottemtime7188@hiwottemtime718819 күн бұрын
    • አሜን

      @asterweldegibrial1625@asterweldegibrial162518 күн бұрын
  • እውነትም የቅዱስ ዑራኤል ልጅ የእናትሽን ዝክር ቀጥይበት በርቺ በሀይማኖት ያፅናሽ

    @user-mj5fu9ey5j@user-mj5fu9ey5j21 күн бұрын
    • ጠንቋይ ቤትም ይዘከራል መንፈሳዊነት አይደለም ፀበል ጠንቋይም ያዛል እኔ በዛ እጠምቅሻለው ይላልፀበልም እግዛብሄር የለበትም እንዲ ስል ጥላቻ የለብኝም ካየሁት ተነስቼ ነው

      @AsAs-yk7hm@AsAs-yk7hm18 күн бұрын
    • Kebt ematamnew lemyamnut tew

      @ephremtigabu130@ephremtigabu13018 күн бұрын
    • ​@@AsAs-yk7hm ምን ማለት ነው? ፀበል ጠንቋይ ስለተጠቀመ ፀበል ትክክል አይደለም ማለት ነው? 😮

      @mrsa3706@mrsa370618 күн бұрын
    • @@ephremtigabu130 ስለስድቦ አመሰግናለው ያው ስድብ ከማን እንደ ሚወጣ ስለማቀው

      @AsAs-yk7hm@AsAs-yk7hm18 күн бұрын
    • @@mrsa3706 በብሉይ ኪዳን አንዳንዴ መላኩ መቶ ወሀው ሲያናውጠው ቶሎቀድሞ ዘሎ የገባ አንድ ሰው ብቻ ከየትኛውም ደዌ ይፈወስ ነበር ታዳ መላኩ በስንት አመት ወይም ወራት ይምጣ አይታወቅም ነበር ታማሚው እዛ ቦታ ሆኖ ይጠባበቅ ነበር ግን በአዲስ ኪዳን ለአንድ ሰው ሳይሆን ለአለም በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ መድሀኒት ተሰቶናል እርሱም እየሱስ ይባላልለነብሳችን ለስጋችን ለሁሉ ነገራችን ፈዋሽ ጌታ ተሰቶናል እሱ ነው አዳኝ

      @AsAs-yk7hm@AsAs-yk7hm18 күн бұрын
  • እኔ ሶሊን የማቃት ልጅ እያለች እነ ማርታ አጎት ቤት ነበረ አሞላቃ ነው ማርቲ ያሳደገቻት ልጅ እያለች በቃ ጣጣ የሌላት ልጅ ነበረች ፊት ለፊት ምትናገር ልክ እንደገለፀችው አድጋ እንደዚህ ጠንካራ ቁም ነገረኛ ንግግር አዋቂ ሆና ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል ጠንክሪልን ሶሊ አላህ ካንቺ ይሁን

    @munalove8143@munalove814318 күн бұрын
  • She is so smart በስማምዬ ሆ አምላኳን የገለፀችበት መንገድ እናቷን የገለፀችበት መንገድ ባሏን የገለፀችበት መንገድ ሲጥም በጌታ መድሀኒያለም ሞገስ ይሁናት❤

    @abrilobuna6359@abrilobuna635919 күн бұрын
  • ለመጀመርያ ጊዜዬ ነው ከ 2ት ሰዓት በላይ interview ሳዳምጥ እጅግ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ ከፍ በይልን❤

    @sarateshale3040@sarateshale304022 күн бұрын
    • Enerasu yemejemeriya gize nw podcast yayehut esunm tik tok lay tinishun negr semche muluwun lemn alsemawum yalkut the best podcast timihirt yewesedkubet nw kidanemihiret enate banchi hulu endemichal bezich lij life story ayichalew mande best neh esuan silakerebkln🙏🏾

      @YaredEskiyas@YaredEskiyas21 күн бұрын
  • እናቴ.. እናቴ ..እናቴ.. ጠርተሽ የማትጠገቢያት...አንችን ወልዳሻለች. ...የምትገርሚ ልጅ አድርጋ አሳደገችሽ ...እድሜሽን በሙሉ ኩሪባት የምትመኪበት መድሀኒያለምን ሙጭጭ አድርገሽ ያዢዉ ምንም አትሆኚም..በርቺ

    @firehiwotazene9555@firehiwotazene955521 күн бұрын
  • ባንቺ ውስጥ እናትሽን ነው ያየሁት ሶሊያና ሳትሆን ማርቲ ናት ኢንተርቪው የተደረገቸው እናትሽ ናት እያወራች ያለቺው እጅግ በጣም ሙሉ ሰው አድርጋ ነው ያሳደገችሽ ከዚህም በላይ ሙሉና ደስተኛ ሆነሽ ምትፈልጊ ከሆነ የበደሉሽን ሁሉ ይቅር በያቸው

    @adeygraphics3066@adeygraphics306619 күн бұрын
  • ደሰ የሚሉት ነገር ከታሪኩ ባሻገር እግዚአብሔርን በሚያወሩት ቃላታቸው ሲጠሩት ታድለው ፍዝዝዝ ብየነው ያዳመጥኳቸው ዋው 🙏🙏🙏❤

    @tegisasers9867@tegisasers986712 күн бұрын
  • ማርቲን የማውቃት አንቺ ሳትወለጂ ነው እጅግ የምታምርና መልካም ስብእናም ነበራት ህመሟን ስሰማ እጅግ ነበር ያዘንኩት በተለይ ለልጆቿ እረፍቷ ደሞ በጣም ሰበረኝ አንቺን ሳይ ደግሞ ተጽናናሁ ጀግና ልጅ ወልዳለች ማርቲ እንዳለች ነው የቆጠርኩት

    @genetbehabtu2755@genetbehabtu275521 күн бұрын
    • Soly enate be hiwot alech gn mne edhonku alwkem enate enate eyalku btam kftogin alksku 😂😂😂😂😂

      @user-hn7vu6se4n@user-hn7vu6se4n17 күн бұрын
  • በጣም ጅግና ናት 1,ትህትናው ለሰው የምትሰጣቸው ክብር 2,የፍቅር ያላት 3,ቅንነቷ🎉🎉🎉🎉🎉

    @RabiyatRabiyatshafi@RabiyatRabiyatshafi20 күн бұрын
  • ይቺ ሴት እኔ ነኝ❤በእንባ ጨረስኩት😢

    @batola1325@batola132519 күн бұрын
    • ❤👍

      @Mubetube2@Mubetube216 күн бұрын
    • 🥲🙏

      @KjvccYexs@KjvccYexs15 күн бұрын
    • Men honest new

      @ZerituHaymanot@ZerituHaymanot12 күн бұрын
    • እኔ እንደሶ አይነት ሴት እየፈለኩ ነው ካላገባሽ ላግባሽ

      @girmaynega8914@girmaynega891411 күн бұрын
    • ​@@girmaynega8914😂😂😂 እኔ አለው

      @EmyaShataw-lp3tc@EmyaShataw-lp3tc7 күн бұрын
  • ተደምጦ የማይጠገብ የህይወት ልምድ ነው ያጋራሽን የልጅ እዋቂ ነሽ በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ቆንጆ 🙏🏾❤️

    @bazawitmengesha1147@bazawitmengesha114717 күн бұрын
  • ማኔ እንደዚህ የእግዚዐብሄር ስም በብዙ የተጠራበት ቀን ባንተ podcast አላስታውስም በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር። አንተም ሥላሴዎች የልብህን መሻት ይፈፅሙልህ።

    @hiwotadmassu2899@hiwotadmassu289920 күн бұрын
  • አባቴ ታሞ ሳይሞት ያባቴ በተሰቦች ለሰራተኝነት 4 ልጆች ተከፋፈሉን እድሜ ለናቴ ካለንበት ቦታ ሰብስባ አሳደገችን 😢

    @meronwaktola4462@meronwaktola446221 күн бұрын
    • Enatie Siyamat Yeman Liji Aya New Yemihonu tili nener ena eske 36/33 ametachin koyta telechin enat wagewa sint endohone yiminegregn ....................

      @zufangebrekidan220@zufangebrekidan22021 күн бұрын
    • አይዞን❤

      @user-kr3eb3hx6t@user-kr3eb3hx6t20 күн бұрын
    • ❤🎉😢😮

      @HelenGebremedhin-sq4ne@HelenGebremedhin-sq4ne20 күн бұрын
    • Ayzosh yena konjo 😢❤

      @SelamMitu-kq6hc@SelamMitu-kq6hc19 күн бұрын
    • @alyanmuhammdneedsgf6157@alyanmuhammdneedsgf615719 күн бұрын
  • ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የወደድኩት ቃለ ምልልስ ልባም ቅን ዘመኗን የተጠቀመች ላየፏ የሚያምር ቆንጆ ኮንፊደንሶ የሚማርክ ወድጃታለሁ። ላቭሊ ቢዩቱ ገርል።

    @medhanitbehailu21@medhanitbehailu2117 күн бұрын
  • ከንቱ ከንቱ ሁሉም ከንቱ ነው ጌታን ማወቅ እጅግ ድንቅ ነው ጌታን እየሱስን ማመስገናቹሁ ያስደስታል በረከትም ይጨምርላችሃል :: ተባርኩ

    @mulufekadu6556@mulufekadu655613 күн бұрын
  • ጠንካራነቷ እና እውቀቷ ብልጠቷ ፊቷ ላይ ይታያል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የተባረከ ትዳር እና ልጆችን ይስጥሽ❤

    @mekdi_62127@mekdi_6212721 күн бұрын
  • ሶልያና ቃለመጠየቅሽን ጥዋት አይቼ ከሰአት ወደ ቅዳሴ መሄድ ነበረብኝና በአእምሮዬ እየመጣሽ አስቸግረሽኝ ነበር😅❤❤❤በጣም ጨዋ ደግ እርጋታ ከአንቺ ላይ ብቻ ያለ እስኪመስለኝ ድረስ የተረጋጋሽ የምታወሪውን የምታውቂ ደስስስ የምትይ ልጅ ነሽ ስለሰዎች ስትናገሪ ለሰዎች ያለሽ ክብር መረዳት ደስ ይላል ማርታ በህይወት አለች ብል ይቀለኛል ለእናትሽ የገባሽውን ቃል በተግባር እየኖርሽ ነው በጣም የመሰጠኝ የእምነትሽ ጥግ ነው እናቴ ኪዳነምህረት ዘመንሽን ትባርከው ያ መልካም ፍቅረኛሽም ዘመኑ ይባረክ አደራ ስትጋቡ በስርአተ ቤተክርስቲያን ይሁን❤❤❤

    @yalemi123@yalemi12319 күн бұрын
  • እንደዚ ቃለመጠይቅ አፌንአስከፍቶ ስራ ያስፈታኝ የለም ❤ ጥበበኛ ሴት❤

    @messydds735@messydds73518 күн бұрын
  • ሶሊዬ ድንቅ የእንጦጦዋ ንግስት የኪዳነምህረት ልጅ ዋው

    @diyantamrat4398@diyantamrat439818 күн бұрын
  • ደስ የምት ልጅ ሶልያና ቁንጅናዋ ብቻ አይደለም ንግግሯም ያምራል።

    @baniaychu7478@baniaychu747822 күн бұрын
  • እውነት ይህን ፖድካስት ስመለከት የተረዳሁት ትልቁ ነገር እግዚአብሔርን የተደገፈ መቼም እንደማይጎድል ነው ማኔ ሶልያና ከልቤ thank you 🙏

    @geadionbezerdew3242@geadionbezerdew324221 күн бұрын
  • ያመንኩት እግዚያብሄርን ነው የለመንኩት እግዚያብሄርን የሰጠኝ እግዚያብሄር ነው እንዴት ደስ ይላል

    @hannagetachew7347@hannagetachew734717 күн бұрын
  • ገና ዛሬ ፈታ ያለች ልጅ አቀረብክልን ካነጋገሯ የስርአቷ ፈታ ያለች 🙏❤

    @TefeshiDingle-np6wt@TefeshiDingle-np6wt16 күн бұрын
  • አንደበቷ ሲጣፍጥ ላንቺ የታመነ እግዚአብሄር ይመስገን

    @shalomselam8720@shalomselam872021 күн бұрын
    • Amen betami sebikute meslogne temsechi eyesemawate neber❤

      @habiseifu2921@habiseifu292118 күн бұрын
    • 🙏🤍💓

      @KjvccYexs@KjvccYexs15 күн бұрын
  • 1በፈጣሪ ላይ ያላት እምነት እና ጥንካሬ 2ኮፊደንሷ እና ለእህቶቿ ያላት ኮሚትመንት 3የሴት ልጅ ጀግና የስራ ሰው (ክርስቶስም በስጋ የሴት ልጅ ነው የኔ ቆንጆ

    @AdanechWorku-sz6ll@AdanechWorku-sz6ll21 күн бұрын
  • አንች የምር ቆንጆ ነሽ!!! (የሰዉ ልጅ በ አንደበቱ የሚናገረዉ ነገር ቁንጅናዉን ይገልጻል ፈርሃ እግዚአብሔር ያለበት ሰዉ ቆንጆ ነዉ) እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ የኔ እህት!!!!

    @getnetazmeraw-bq7di@getnetazmeraw-bq7di18 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አይምሮሽን ይባርክ ሁልጊዜ በንግግርሽ መሀል የእግዚአብሔርን ታላቅነት ትናገሪያለሽ ስለዚህ ውጤታማ ነሽ ምክንያቱም እግዚአብሔርን ጠርቶ ያፈረ የለም።

    @zownow-io1lj@zownow-io1lj8 күн бұрын
  • እናቴ.. እናቴ ..እናቴ.. ጠርተሽ የማትጠገቢያት...አንችን ወልዳሻለች. ...የምትገርሚ ልጅ አድርጋ አሳደገችሽ ...እድሜሽን በሙሉ ኩሪባት የምትመኪበት መድሀኒያለምን ሙጭጭ አድርገሽ ያዢዉ ምንም አትሆኚም..በርቺ🥰🥰🥰

    @tizitazenebe1326@tizitazenebe132619 күн бұрын
  • ዋው እግዚአብሔር ሲሰራ እደዚህ ነው አባት እናት ሲወጡ ባዶ ቤት አይተውም ልጆቼ አባታቸውን 2022 ሲአጡ እኔ 3አመት አልጋ ላይ ነበሩክ ከቤተስብ አጌኒስት አይቸዋለሁ እደማልተርፍ ይገምቱ ስለነበር ለምወደው ባሌ ለማዘን ግዜ አልነበረኝም 4 ልጅ 3 ኮሌጅ አንድ ሀይስኩል ምኑ ከምን ያ ሁሉ አለፈ እግዚአብሔር ግን የራሱ ስራ ነበር አሁን ሳሰበው ያንን ሀዘኔን እደደመና እሳለፈው የማያልፍ የለም እግዚአብሔር የቀረውን ህይወትሽ ይባረክ የህቶችሽ አለም መደስቻ ያርግልሽ ትንሹዋ ልጄን ታስታውሽኛለሽ 🙏❤️

    @mesrakteklu3222@mesrakteklu322222 күн бұрын
    • ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ ልጆችሽም ቁምነገር ላይ ያድርስልሽ።

      @lemlem1160@lemlem116022 күн бұрын
    • Fetari yatsnash yelejocheshen alem lemayet yabkash

      @ethiopia6030@ethiopia603021 күн бұрын
  • ሶሊ በጣም ኮራሁብሽ ጥንካሬሽን ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥሽ ከዚህ በኃላ ያለው ህይወትሽም የሰመረ ይሁንልሽ በተረፈ ግን ተጀምሮ እስኪጨረስ ሳለቅስ ነበር የናትሽን የስቃይ ጊዜ ሌላ ደግሞ አንቺ ታድለሻል አቅሙ ኖሮሽ ታይላንድ ድረስ ወስደሽ ማሳከም መቻልሽ እንደልቧ ሁሉን ማድረግ መቻልሽ ትልቅ ነገር ነው ይሄንን ያላገኘ ብዙ ሰው አለ ሀገር ውስጥ እንኳን ማሳከም ያልቻለ፡፡ በጣም ነው የኮራሁብሽ !!

    @frehiwotbelay9262@frehiwotbelay926216 күн бұрын
  • ወደድኩሽ እኔ በነፃነት ልጆቼን እንደማሳድግ ነዉ የማውቅው መንገዱን አሳየሽኝ ተባረኪ የኔ ውድ ከፍቅረኛሽ ጋር ያማረ እንዲሆን ፀሎቴ ነው

    @tirsittesfaye1115@tirsittesfaye111516 күн бұрын
  • ዋዉ ደስ ስትል ግን ቁንጅናዋ ብቻ አይደለም ንግግሯም ያምራል።

    @kolfeaddis6970@kolfeaddis697022 күн бұрын
    • K M K M K K M K M V M Km V M M Mmk M M K Mmk M Mk Kmm Kmm 😅m M M Mm K M M L M m Mmm K M M M M Km Mk M K M K M M Mm M Mnb V M M K K M M M M Mm MB M Mmmm M M M Mkm M M M. . . M M Mm N .M M B N . M M n B mmm h m mmnm .bmm m mnm m m m mm m mmmmmm .m mm b mb m mmm mb mm m m m mbm m m nm m m m n mm mmmm m m m mm mm m m nmkb mmmnm m m b mmm m.b n mmmmmm mm n. bm h m m mm b m bm . m mn m.n nmm m m m mm . m m m m . m m m nm m mn . mmm nm nm mmmnmm m n. m m m mmn. m mm m m n k n m mnm b m b n mm.n . m n m mmn mmmm 😅mkm kmkk m kmmmkmk8kkmmjmjimm mmmmmmmmmmm7 mnmmmkmmmmmmjmmmmmmmmmnm m j mmkmmm mmmmm mm. mmm7 lmmm nmmmmm k mm mmmmkmkjmkmnm m m m mmmm mm mmmm m nmm mmmnmmkjmmmmm mmmnbmm mmmmm m mmnm mmmmmmm nmn.nnbmm mmmmmmmmmm mmmkm mmmmjmkjmmmmmkmmmm mm 8mvmmmmm mnmmnkmmmmmlmmmkkkmmm mmmmmmmmmikmmkmmhmk mmmm7 mmmmmmum mmmmmm mhm mkmmmmmkm m mmm mmmmmmk km mmmmmmmmmmmmmmmnmmmmmmbmmkmmkm mmgmk jkmmmmm mj m mmmmmmmk kmmkmmklmmmmkjj mkmmmmmmmmmmmkmkkmjmmjkm jmkmikmjmmm kkmmmkmo kmmkmmm mmm kmmmmmmmmkmmk mjmjm mmmmkkmmmmmkmmmukkm kmmmmmnkmmmmk kmm mmmmmmmkmm mmmmmmjmmk mkmmmmkmmmmmmmmmmkmmmmkkk m8 kkkmmkmmjm8mmjmjmmmmkmmkkmjmkmimmj mkm mjmmmmmKMulugeta umkmmmjmmmkmmmkmmmmmjmmkmmjmkmjkkkkmmkjmumkmmmkmmmmmmkmmm kmmkmkmjmmmjkkukjkmkumjmmmmmm mmjkkmmmmjkjmmkmmkmmmkmk kkmkmkkmmmmkkmmkm kmmmjnmmkjjmjkjkmommkmkmkmimmmjkmmmlmmmmmkmmmjmkkkmmmmujmmkkmmmmkmkmmmmjmjmmmmmmmjkmmmmmmmmkjmmmmmmkjnkkmmmmmmjmjmmmmmjikmmjmjmmmmmkkmmmkkimkmkkimmmmnmmmjkmm7 mmmjmmjmmkmjmmmkmnmkkmmmnkmmmjmkiimkkmmnmmmmummmmmmmjmmkmmmkjmmmmmmmmmmmkmmjkkmmmmmkm kjmmjmmmmmk mmmjjjnkjmmmmm mkmmkkmkvmmjjmmkkm mkkkmmmmkmmmm kjmk kmmmmnkmmmkmmmumkjmmjmmkjkmkmmkknmmmmmmmm mmjmmjmmmjmmmmmmmkmmmmmmkmmmmmkmmkmimmmjmmmmmmmmmmkmmmmkmmjimmmmjmjmmmjmmmmmk 7 mmmjmjmmkkkkmmmmkmm mmmmmmmmknmmmmkmmj.mmjkmjmmjmmkmkmkkmmjkmmmjjmmkmmkmkmklkjkjmkmmmjmkmmkmkjmkmkjmkmkkkmmjkkkkkkkkkkmkkmjmmmkjkkkmmkmmkmkkmkkkmkmkmkmkmmmmkkkjjmkkmmkmmkkmkmjkkmmjkjjkkkkmkmkkmkmmmmkkkjmmkmmmkmmmkkjkmmkkkkkikmkmkmmkkmkjkkjjkjmmmkmkmmkmkmmmmmmmmmmmmkimkkkmkjkjmmkmkjmmmmjkmmmmmmmkkmkjmjkmkmmmkkkkmmjkjkmmkmmkkjkkkmmkmjmmmkkmmmjkkmmkmjmmmmjkmmkmjmmjjmkjmmmjjmkkkmmkmkjjkkmmmmmm mmmmmkmmkmjk🅼🅹🅼🅼🅼🅼🅼🅹 🅼🅼🅺🅼🅼🅼🅼🅼🅺🅼🅺🅼🅼🅼🅺🅺🅼🅼🅼🅺🅺🅼🅹🅹🅼🅼🅼mjmjjmkmkmmmmkkkmmjjkkkmmmmkmmjmmkmkkmkkkmjkkkmmkkkmjmkkmkmmkmkmkmmkmmkjmkkmmkmkmimmkmkkkmjmmmkkjmmkjkmmmjjmmjkjmmmmkjjmkjjmmkkkmmk🅹🆄🅹🅼🅼🅼🅼🅺🅼🅼🅼🅼🅼🅼🅼🅺🅼🅺🅼🅹🅼🅼🅼🅼🅼🅼🅼🅹🅺🅼🅼🅺🅼🅺🅼🅼🅺🅼🅺🅼🅼🅺🅺🅺🅾🅹🅼🅹🅼🅹🅼🅹🅼🅼🅼🅺🅺🅼🅼🅼🅺🅼🅹🅺🅺🅼🅹🅺🅺🅼🅹🅼🅼🅼🅼🅺🅾🅼🅼🅼🅼🅺🅼🅼🅼🅺🅺🅺🅼🅼🅼🅹🅺🅹🅹🅺🅺🅺🅼🅹🅺🅹🅼 🅺🅹🅺🅼🅺🅼🅼🅼🅼🅼🅺🅹🅺🅼🅽🅺🅼🅺🅹🅼🅺🅺🅼🅺🅼🅼🅹🅹🅺🅹🅼🅺8🅺🅺 🅹🅼🅹🅺🅺🅺🅺🅹🅼🅼🅺🅼🅺7🆄🅼🅺🅹🅺🅼🅹🅹🅹🅼🅺🅼🅺🅼🅺🅺 1:24:09 1:24:09 1:24:09 1:24:09 1:24:09 1:24:09 1:24:09 1:24:09 1:24:09 1:24:09 1:24:09 1:24:09 1:24:09 1:24:09 1:24:09 😅𝖐𝖏𝖐𝖔𝖏7 kkkmkmuj🅼kkkmkmuj 98 8 7 9 8 8 8 8 8 8 8 8 8 7 7

      @BleanTsegayKahsay@BleanTsegayKahsay21 күн бұрын
    • በጣም የሚጣፈጥ ነግግር ነው

      @KokiLavi-tz6np@KokiLavi-tz6np20 күн бұрын
  • እግዚአብሔር የያዘ መደገፍያውም ያደረገ አያፍርም ክብር ለሱ ለአምላካችን ለድንግል ማርያም ልጅ ሁን 🙏

    @butu8317@butu831722 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-dg1uh6kf1k@user-dg1uh6kf1k22 күн бұрын
    • Amennnnnnnnnn yemimeka be Egizabher yemeka.

      @makijesus321@makijesus32121 күн бұрын
  • እንደዚህ አይነት እጮኝ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተለያዩ ሰዎችን ጥምረት ሲመራ እያየሁ ነው የአንች ሶልዬ አምስተኛ ነው ተምሬአለሁ ቁምነገሮችን ጨብጫለሁ እኔ አምናለሁ ራስን እግዚአብሔር ላይ መጣል ትልቅ ማትረፊያ ነው። ተመስገን እንዲህ ልብ የሚያርፍበትም ይገኛል ተመስገን የአባቶቼ አምላክ።

    @dilnessadebasu1485@dilnessadebasu148513 күн бұрын
  • በእውነት እኔ ለአንቺ እናትሽ እሆናለሁ ግን ከአንቺ ብዙ ተምርለሁ እኔ እናቴን እሕቴን በአንድ ሰዓት ነው ያጧሐቸው በተለይ እሕቴ ሰርጋዋ አንድ ሳምንት ሲቀረት ነው ነው የሞተችው እና እናቴ እየደገሰች ነው ለሰርጉ የሚሆን ነገር ሊያሰተካክሉ በተፈጠረው ነገር ሁለቱ በአንድ ጊዜ አረፈው እና በጣም ተጎድቻለሁ ግን አንችን ግን አድንቄሻለሁ ካንቺ ተምራለሁ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘመንሽን ይባረክ

    @etagu205@etagu20516 күн бұрын
    • ሆ እንዴት እንደማፅናናሽ አላውቅም እግዚአብሔር ሀያል ነው እሱ ሀይል ይስጥሽ❤

      @selamlema9601@selamlema960114 күн бұрын
  • እናቴ በህይወት አለች የመጨረሻ ልጇ ነኝ ብቻዋን ነው ያሳደገችኝ እና ሲያማት ጌታየ እባኽህ አሁን አይሆንም ይችን ልጂ ብቻዋን ትቻት አልሂድ ቲኒሽ ታገሰኝ ትለዋለች

    @alemema7393@alemema739319 күн бұрын
    • ወይኔ የኔ እናት ሁሉ ልጅ ሁኘ ማልረሳው እንዱሁ ስያማት ታናሼ ና እኔ ነን ልጆችዋ እነዝህ ልጆች ልብ እስክያደርጉ አቆየኝ ትል ነበር 😢

      @GhZv-zq5ds@GhZv-zq5ds15 күн бұрын
  • ማርያምን ተመስጨ ነው የሰመሁት የኔ ቆንጆ ሁላችንም ልባችን የሚያርፍበት ፍቅር ይሰጠን እግዚአብሔር🙏❤

    @baniaychu7478@baniaychu747822 күн бұрын
  • ሴትነት ቁንጅና ትህትና ብሩህ ጭንቅላት በጣም የምትገርም ድንቅ ልጅ ናት ማኔም ዛሬ ቆንጆ ፖድካስት ስላሳየህን እናመሰግናለን እምነት ጽናትና ውሳኔ 👏👏👏

    @HannamasreshaTesfaye-fl1io@HannamasreshaTesfaye-fl1io18 күн бұрын
  • ማርያም የምትገረም ሴት ናት የእናተን ሞት የቀመሰው ያውቃል እኔም በቀረቡ ነው እናቴን ያጣሁት አንቺ ግን በኔ ህይወት ዉስጥ ትልቅ ነጥብ አሰቀመጠሻል አመሰግናለሁ ብርታቴ ነሽ 🙏🙏

    @oneofi8726@oneofi872618 күн бұрын
  • በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ላያስችል አይሰጥም ጥንካሬውንም ብርታቱንም ፈጣሪ ሰቶሻል እናትሽ ባንቺውስጥ አለሽ ፈጣሪ ሁሌ ካንቺ ጋራ ይሁን::

    @takelederesa@takelederesa22 күн бұрын
  • እናትሽን አመሰግናለሁ እንዴት አድርገው እንደሰሩሽ መታደል ነው ነብስ ይማር❤

    @birhanuwolde1807@birhanuwolde180721 күн бұрын
  • እንደዚህ አይነት እረዥም ቃለ መጠይቅ አድምጨ አላውቅም ። ሲቀጥል እንደዚህ አይነት ብቃት ያላት ሴትም ሰምቸ አላቅም የእናትሽንም የአባትሽንም እድሜ ድምር እጥፍ አድርጎ ይስጥሽ ውድድድድድድድድድድድድድ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሁሉ ይሸፍንሽ

    @zinashguadie780@zinashguadie78017 күн бұрын
  • በጣም እምወድህ የማከብርህ ጋዜጠኛ ሰውን ትረዳለህ ታዳምጣለህ እና ከአንተ በቀረብኩ ብየ ተመኘሁ እባክህን እኔ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ እናቴን 2014በመኪና አደጋ አጣኋት እደናፈቀችኝ አፈርም ለማልበስም አልታደልኩም ማመን አቃተኝ ውሃ ሳልግታት ከጎኗ ሳልሆን ሞቷን ብቻ እደሩቅ ዘመድ ሰማሁ እናቴ የመኖሬ ትርጉም ተስፍየ ነበረች የእናቴም አልበቃም ደግሞ 2015ህዳር 23አባትሺ ሞተ ተባልኩ ውሃው በላኝ እኔም የሰው ቤት አገልጋይ ሆኘ ቀረሁ ማንን ብየ ልሂድ የጨለማ ህይወት ነው የምኖረው አይኔንም በሺተኛ ሆንኩኝ ምክንያቱም ሌትም ቀንም ነው እማለቅስበት በዚሁ አጋጣሚ እናት አባት ያላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @berkiebirhanu@berkiebirhanu16 күн бұрын
    • Egziabher yatsinash ehte

      @user-ln3po3es1g@user-ln3po3es1g5 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-yr1ml7nw3o@user-yr1ml7nw3o20 сағат бұрын
  • ዋውውውው….. ምን አይነት ልጅ ናት… የምር ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሰዓት በላይ ያለው ኢንተርቪው ሳልሰለች ሳላሳልፍ አየሁ…. እግዚአብሔርን ማስቀደሟ፤ እናትዋን መውደድዋ፤ በራስ መተማመንዋን.. እረ ብዙ ብዙ ነገሮችዋን… በጠቅላላው አድንቄያታለሁ!!!

    @betyd2606@betyd260619 күн бұрын
  • የኔም እናት ካንሰር ታማብኛለች ደሞ አጠገቡአ አይደለሁም የሰው ሀገር ነኝ😢 ፈጣሪ ይማርልኝ

    @MenbereNegash-zc4lr@MenbereNegash-zc4lr19 күн бұрын
    • Ameen.yadnlshe

      @maryamdawood5052@maryamdawood505218 күн бұрын
    • 😢አይዞሽ እኔም እንዳንች ነኝ ፈጣሪ ይማርልን

      @user-zr2wc9ck3d@user-zr2wc9ck3d17 күн бұрын
    • Amen

      @user-vl8vu4wh4s@user-vl8vu4wh4s17 күн бұрын
    • Amen

      @FirhiwotHailemariam@FirhiwotHailemariam17 күн бұрын
    • አሜን ይማርልሽ

      @ewuketbelete7053@ewuketbelete705317 күн бұрын
  • የተደገፍሽው መድሐኔ አለም ክርስቶስ በነገሮችሽ ሁሉ ጣልቃ እየገባ ህይወትሽን ብርክ ያርግልሽ 🙏🙏🙏

    @helenahailu7300@helenahailu730014 күн бұрын
  • ማናያዛዋል በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ ፕሮግራምህን ደግ በጣም የምወደው ለምን እደምወደው ልንገርህ ...በማንኛውም ቦታ በማንኛውም ጊዜ በማንኛውም ፕሮግራምህ ሁሌም የእግዛብሄርን ሀያልነት ስለ እግዛብሄር ቅዱስ መንፈስ ስለበረከቱ ታሪክን እንዴት እንደሚቀይር ተዘረዝሮ ስለማያልቀው ስጦታውና ቸርነቱ ብዙ በሰዙ ነገር ነው እምታወሩትና አጅግ ከልቤ ነው የምሰማችሁ እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥህ እናንተንም አይቸ ና ሰምቸ ለእግዛብሄር ጦሩ ልጁ እንድሆን ለሳሰበኝ አግዛብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ተመስገን አባቴ ❤❤❤

    @hewanyeadam3852@hewanyeadam38527 күн бұрын
  • ከመጀመርያው እስከመጨርሻው ስታለቅስ አልቅሽ ስትስቅ ስቄ ጨርስኩት ምንም አልልሽም መጨርሻሽን ያሳምርልሽ ትልቅ ፅናት አይቸብሻለሁ !!ከአይን ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤

    @FatumaMuhammed-pc2eh@FatumaMuhammed-pc2eh21 күн бұрын
    • Ooo betam enem endanchi aynti semate nbr ytsmagi

      @AnisiefKebede@AnisiefKebede21 күн бұрын
  • በጣም እያለቀስኩ ነው የሰማውት ግን ማለቅሰው ለራሴ መሠለኝ እናትን አባትን ማጣት ማሰቡ ብቻ ያስፈራኛል 😢 ፈጣሪ ከዚ በላይ ያጠንክርሽ በስመአብ😢

    @eleniboo6186@eleniboo618621 күн бұрын
  • የኔና እናት እንዳቺ ልክ ልትሞት ስትል አዲስ ልብስ ጫማ ለብሰሽ ካላየሁ ብላ ብር ሰታኝ ገዝቼ ደስ ብላት መርቃኝ የዛኑ ቀን ማታ 3 ሰአት ሞተች 😢😢😢

    @AsterBireda@AsterBireda19 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤effffff

      @HyatEbrahem-jb7ji@HyatEbrahem-jb7jiКүн бұрын
  • ማን ያዘዋል በጣም ስለሚጮህና ስለሚስቅ ብዙም አዳምጨ አላቅም የዚችን ልጅ ግን ከልቤ ተመስጨ እስከመጨረሻሁ የሰማሁት በእውነት ብርቱ ልጅ ነሽ በርች ፈጣሪ የእናትሽን ነፍስ ይማርልን

    @Aberash-hd1uz@Aberash-hd1uz16 күн бұрын
  • እንደዚ ቁጭ ብዬ አንድ ነገርን ካየው በጣም ቆየው ሶሊ በጣም ደስ ምትይ ሴት ነሽ አፌን ከፍቼ ነው ስሰማሽ የነበረው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጥሩ ሚስት እንደምትሆኝ ጥርጥር የለውም በጣም እደለኛ ሰው ነው ፍቅረኛሽሽ❤ ማኔ እኮ motivate ተደረክ

    @KalTadesse-yx8zv@KalTadesse-yx8zv22 күн бұрын
  • ሶሊ በጣም ቆንጆ በጣም በሳል በጣም ትሁት ምርጥ ወጣት ሴት ነሽ እጅጉን ወደድኩሽ አከበርኩሽ የእግዛቤርን ክብር አየሁብሽ እህትሽ ከሀገረ ትግራይ❤❤❤

    @STAMA123@STAMA12322 күн бұрын
    • ሀገረ ትግራይ ስትይ?

      @AmareSiyum-zm3lc@AmareSiyum-zm3lc21 күн бұрын
    • ምኞት የማይሰለቻችሁ አክ🙈

      @user-kx2zm3sv2t@user-kx2zm3sv2t21 күн бұрын
    • አፍሽ ማር ነው 🥰🥰

      @wubialeling5324@wubialeling532421 күн бұрын
    • lemn yeklklale megnote ayklklem anchim temgny yestshe

      @zenawetyoutube6238@zenawetyoutube623821 күн бұрын
    • ለሀጭ

      @Fano203@Fano20320 күн бұрын
  • በጣም ደስ የሚል እና በትኩረት የሰማሁት ደስ ብሎኛል የምታምኝው ፈጣሪ ይጠብቅሽ !!!

    @user-dt2xg1vy2e@user-dt2xg1vy2e19 күн бұрын
  • ደጋግሜ ብሰማሽ አትሰለቺም በጣም ጎበዝ በጣም ጠንካራ ስነስረአትሽ የቃላት ምርጫሽ ነገሮችን የምታስረጅበት መንገድ በራስ መተማመንሽ ግልፅነትሽ አክብሮትሽ እምነትሽ አንቺ በዘመኔ የምትለይ ሴት ነሽ ቃላት የለኝም በርቺ ❤

    @mahiderbelay1350@mahiderbelay135018 күн бұрын
  • ሶሊ በጣም የምገረምብሽ ጠንካራ ሴት ነሽ....የተማርኩብስ የመከርሽንን 3ቱ ባንቺ ተገልጠው አይቸብሻለው thank you 1.የእምነቷን ጥግ 2.በዚሁሉ መከራ ውስጥ አልፋ ፅናቷን አሰገርሞኛል 3.በሂወቷ ለምትራመደው ጎዳና ወሳኝ እና ጀግንነቷ ገርሞኛል 😘❤በፍቅር ሂወቷ የተሳካለት አርአያ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም ፈጣሪ ይርዳሽ እመብርሀን ካንቺ ትሁን 🤲🤲🤲

    @user-cn5fp8wc7f@user-cn5fp8wc7f22 күн бұрын
    • የሚወራው ሁሉ ልክ አይደለም

      @user-vc4id5yp4e@user-vc4id5yp4e21 күн бұрын
    • ግን ሰው ለሰው. መድሃኒት. አይደለም. ?

      @sirajadem8137@sirajadem813721 күн бұрын
    • ​@@user-vc4id5yp4e ምን ማለት ፈልገህ ነው?

      @rasayifat5726@rasayifat572620 күн бұрын
    • ​@@sirajadem8137 Not always

      @rasayifat5726@rasayifat572620 күн бұрын
    • @@sirajadem8137ነዉ

      @tigist9810@tigist981020 күн бұрын
  • ባላለቀ ብዬ ነዉ ያየዉት ምን አይነት አስተዋይ ሴት ናት ያገባት ሰዉ እድለኛ ነዉ

    @BethelemBethelem-vs7kb@BethelemBethelem-vs7kb21 күн бұрын
  • ዋው! ሰው መሆንን ታስቀናለች የሚያምር ነፍስ የሚያምር አእምሮ የሚያምር ሰውነት። ንፁህ፣ ግልፅ። እንዲች ብሎ ክፉ አይይሽ እንኳን ሊነካሽ

    @user-pj1je4tn5i@user-pj1je4tn5i18 күн бұрын
  • She is genuinely humble and very calm for real

    @MrW30@MrW3017 күн бұрын
  • ሶሊዬ ጨርሼ መከታተል አቃተኝ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ በርትተሽ እስከመጨረሻው የእናትሽን ስም የምታስጠሪ ጀግና ሴት ያርግሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ቆንጆ በርቺ❤❤

    @asenakechaseffa5338@asenakechaseffa533822 күн бұрын
    • ኣሜንንን 🙏

      @gjryftyftdenaytgalgeriye5603@gjryftyftdenaytgalgeriye560321 күн бұрын
  • እኔ ጀምራ እስክትጨርስ ደስ ብሎኝ ተመስጬ ያዳመጥኳት ብቸኛ ሴት ኪዳናምህረት ጥላ ከለላ ትሁንሽ ሶሊየ❤

    @senaitkebede9628@senaitkebede962820 күн бұрын
  • እኔ በአንቺ ቦታ ብሆን እያልኩ እያነባው ነው ያየሁት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

    @RuthMohammed-pr1mw@RuthMohammed-pr1mw18 күн бұрын
    • 🙏💓🥺

      @KjvccYexs@KjvccYexs15 күн бұрын
  • ምንም ሳይሰለች የሚደመጥ ቃለምልልስ በጣም አስተማሪ የሆነ ነው፣ ሃዘንሽን እስከ ደስታሽ ስላካፈልሽን ብዙ ሰዎች ይማሩበታል እናመሰግናለን።

    @abejegeta7284@abejegeta728418 күн бұрын
  • እኔም እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ሄጄ ለእናቴ ኪዳነምህረት እዛው ነግሬያት እቤት ስገባ መልሱን አግኝቻለው

    @kidisttesfaye6751@kidisttesfaye675121 күн бұрын
    • የኔንም እናቴ የልቤን መሻት ሙይልኝ🙏🙏

      @samritaye2826@samritaye282618 күн бұрын
    • Tadelsh

      @user-kf6rs6hy2p@user-kf6rs6hy2p17 күн бұрын
    • 2ሰአት በማሀል ጣልቃ አትግባብዙጊዜ

      @user-pk9el1hd3n@user-pk9el1hd3n16 күн бұрын
  • በጉጉት ነው ያዳመጥኩት ያላት ጥንካሬ በተለይ ለእናቷ ያላት ፍቅር አክብሮቷ እና ለባላ ያላት ነገር በቃ መግለፅ ይከብዳል ጌታ ይርዳሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤❤❤

    @himiyargmichael-vb5ig@himiyargmichael-vb5ig19 күн бұрын
  • The most amazing and educational podcast I have watched so far. I want to thank both of you for your time and sharing your enduring wisdom with us.

    @Dasseenagaa1937@Dasseenagaa193716 күн бұрын
  • I dont how to express yor strength,your strength is example to other human being..keep it up,your mother watching you from heaven, she is proud of you...God bless you my sister...

    @muluadammesfin1509@muluadammesfin150911 күн бұрын
  • ጠንካራ ነሽ በየቀኑ የእናትን ሞት በጠበቅ ከባድ ነው በርቺ የኔ ቆንጆ ፈጣሪም ይረዳሻል

    @yelijeenat6425@yelijeenat642522 күн бұрын
  • 1)ለእግዚአብሄር ያላት ፍቅር ና እምነት በእግዚአብሄር ላይ መደገፍ ለክብር እንደሚያበቃ 2)ለእናቷ ያላት ክብር ፍቅር ኩራት በጣም ይገርማል 3)ስላለይበት relationship ,ስታወራ ስታመሰግነዉ ስታከብረው ትልቅ ት/ት ነው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ😍

    @hanategene4718@hanategene471821 күн бұрын
  • የሚገርም እምነትና ፅናት የተሰጣት እድለኛ እህታችን ናት ኪዳነምህረት ሁሌም ከፊት ተቅደምልሽ❤❤❤

    @yordanoshaile1201@yordanoshaile120117 күн бұрын
  • ዋው ሶሊ የኖርሽውን ስሰማው እንደማውራት እንደማይቀል (ያሳለፍሽውን) እረዳለሁ ደሞ ለብዙዎች ማትረፊያ ነሽ በርቺ መቼስ ለብዙዎቻችን ተምሳሌት ነሽ ፈጣሪ በቀሪው ህይወትሽ የልብሽን መሻት ይስጥሽ።

    @miheratuyohannes8056@miheratuyohannes805618 күн бұрын
  • እንደ ጠንካራ ሴት ማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም ሀዘንሽ ለቅሶሽ ግን ውስጤ ነው የገባው😢

    @user-ow5ou5rw5h@user-ow5ou5rw5h20 күн бұрын
  • ሶሊያና የምትገርም ልጅ ነች ይገርምሀል መናዛዋል የሶላኒያን ቃለ መጠይቅ ፌስ ቡክ ላይ ተቆራርጦ ነበር ያየሁት ሙሉ ቃለ መጠይቅ ማየት አለብኝ ብዬ ከቤተክርስቲያን መጥቼ ቁጭ ብዬ ለሁለት ሰአት ነው ያዳመጥኩት ይገርምሀል እኔ እድሜዬ በ60 ውስጥ ነኝ ቃለ መጠይቁን በግርምት ነው የተከታተልኩት ጥሩ ተናጋሪ እና ጥሩ አድማጭ ነች በሀይማኖትም ደረጃ ጥሩ ግንዛቤ ለራሶ የሚመጥን ያላት ልጅ ነች ከቃለ መጠይቁ ቅር የለኝ እርግጠኛነኝ ከእናቶ ቤተሰቦች ጋር ጥሩ ሁኔታ እንዳለሆነች ተረድቻለሁ ግን ለይቅርታ ቅርብ አትመስለኝ የእኔ ምክር ይቅርበይ ይቅር ካላልሽ እንዴት አርገሽ አባታችን ሆይ ብለሽ ትፀልያለሽ " " "በደላችንን ይቅር በለን አኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል" ለማለት ይቸግርሻል ማንያዘዋልም ይህንን የለመጠይቅ ቅር ብሎኛል ።

    @Wondimagegnhailu@Wondimagegnhailu19 күн бұрын
  • What an amazing lady. God is good all the time. Bless u!

    @user-ni7er5hn6n@user-ni7er5hn6n17 күн бұрын
  • I love everything about her, she is brilliant and kind-hearted.

    @nbmeron@nbmeron18 күн бұрын
  • እኔ እንዳዝ ቁጭ ብዬ ሰው ከሰማው ቆየው ግን ዳጋግመ 3ጊዜ ነው የሳማዋሪ ማርይምን ለሰው ያላትን ክብር ለእጮኛዋ ያላትን ቦታ ቡዙ እንዲማር አዳራገን እግዚአብሔር ይጠቡቂሽ እውነት የሴት ልክ ነሽ ❤️❤️ሶልዬ ❤️❤️

    @aynalemyoutube3622@aynalemyoutube362220 күн бұрын
  • የምትገርም ልጅ ነች፡በእድሜ በፍጹም አንገናኝ 10ዓመት በላይ ከእሷ የተማርኩት ሰላም እንዴት እንደምትጠብቅ ነው ።ጌታ ከእነዚህ በላይ እውቀት ይጨምርልሽ።

    @lebeam4937@lebeam493721 күн бұрын
  • It's like I'm hearing this interview in a dream. Her words are so perfect and almost ideal. I've learned a lot. Thanks.

    @SultanHussen-vh7ko@SultanHussen-vh7ko13 күн бұрын
  • ቢስሚላ ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻ ያዳመጥኩት እተርቪው ቆጆ ጠካራ ትሁት ሴት ስታወራ ደሞ ደስ ስትል

    @user-vh1nf9cq8z@user-vh1nf9cq8z20 күн бұрын
  • ደስ ብሎኝ አዳምጬ የጨረስኩት ለሶሊ የነየበረኝን አመለካከት ይበልጥ የጨመረልኝ ማኔን በሷ ምክንያት አዳመጥኩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሶሊን የፍቅር ህይወት ይጠብቅላት

    @abebatekle22@abebatekle2221 күн бұрын
  • ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ ይባረክ ልብሽ ያለውን አይነት ሰው እንድምትናገርውም አይነት እስከምጨረሻው መልካም ያድርግልሽ

    @asterweldegibrial1625@asterweldegibrial162518 күн бұрын
  • 😔ጽልይ የናትሽን ዘር ቀጥይ 🤲🏿🤲🏿ቃልሽን ጠብቂ ለ እናትሽ ዘንጭም እመሪም ኡሌ 🤲🏿🤲🏿የተባሩኩ 100🤲🏿🤲🏿ልጆች ውለጀ አንች የ እናትሽ ተምሳሌ ለ እኝም አራያ እንደምትኦኝ 💪🏿💪🏿እርግጠኝ ነኝ 🤲🏿😊

    @user-kp2vl5fc3c@user-kp2vl5fc3c22 күн бұрын
  • ማንያዘዋል እሸቱ በጣም የተረጋጋና አስተዋይ KZheadr ነህ፡፡ሁሌም ይህ ነገርህ ይቀጥል !!!

    @FissehaMalele@FissehaMalele21 күн бұрын
    • Betam he is hardworking and humble ❤

      @natsinetfikdu7529@natsinetfikdu752919 күн бұрын
  • ዋው ሶሊ ጠንካሬሽ በእግዚብሔር ያለሽ እመነት አንደበትሽ ይናገራል ብዙ ተምሬላው እናመስግናለን 💖🙏

    @SaraSara-ob5dl@SaraSara-ob5dl17 күн бұрын
  • በእውነት አስተማሪ የሆነውን ፅናት ትዕግሥት እጅግ በጣም ብርቱ ታጋሽነትሽና ባመንሺበት ጎራ ንፁህ ልብሽ ፍቅርን ያፈልቃልና ከዚያ ከማይሰለች ትረካሽ በተረዳሁበት እንኳን ልብሽ የልባን አገኘች ! እነዚያን እህቶችሽ በምታስቢበት መልካም ምግባር አውሎ ስለ ልፋትሽ ተጨማሪ ደስታ ያጎናፅፍሽ !! በአጠቃላይ ደስ ብሎኛል ደስ ይበልሽ !!!

    @MohammadHasen-oy7wi@MohammadHasen-oy7wi5 күн бұрын
  • እንደዚ ተመስጬ ያየሁት ቃለ መጠይቅ የለም በሷ ጥንካሬ እራሴን ፈተንኩት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

    @ElsaMulugeta-zt1ps@ElsaMulugeta-zt1ps21 күн бұрын
  • በጣም ጥሩ ጠንካራ ለጅ ናት ጎበዝ አስተማሪ ናት እውነት ይህን ፖድካስት ስመለከት የተረዳሁት ትልቁ ነገር እግዚአብሔርን የተደገፈ መቼም እንደማይጎድል ነው ማኔ

    @YEJOHN@YEJOHN21 күн бұрын
  • ጠንካራ ሴት። እግዚአብሔር የማያልቅ ደስታ በልጆችሽ ይስጥሽ።

    @henokkebede2402@henokkebede240216 күн бұрын
  • የሶልያና ግልፅነት :ኣወራር በጣም ደስ ይላል:: ስለደረስብሽ ሃዘን ልብ ልብ ይስብራል:ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያፅናናሽ:: ፍቅረኛሽም ኣይቀየርብሻ :ለወግ ለመዓረግ ያብቃሽ:: ማንያዘዋል ግን ኣንደኛህን ፖድካስቱ በእንግሊዘኛ ኣታደርገውም? በዛላይ ጥያቄዎችሽ ፍለው የለውም::

    @tsinatgirmay2338@tsinatgirmay233819 күн бұрын
  • እኔ በተፈጥሮዬ ትኩረት የሌለኝ ወይም ትኩረቴን በቀላሉ መሰብሰብ የሚያዳግተኝ አይነት ሴት ነው ማኔ በእውነት እልሀለሁ እደዚህ የተሳብኩበት ያሰመጠኝ podcast የለም በጣም በመደመም ነዉ የተከታተልኩት በጣም ብዙ መጻህፍት አንብቤ ላገኝ ከምችለው ግንዛቤ በላይ ተገንዝቤያለሁ ተምሬያለሁ ። አመሰግናለሁ ። የእኔ ውብ እናትሽ አልሞተችም ምክንያቱም አንችን የመሰለች ግሩም ልጅ ተክታለች አደራ የምልሽ ግን እናትሽ የሰጠችሽን ማንነት ምንም ሳታስቀሪ ለእህቶችሽ አሰተላልፊ አመሰግናለሁ

    @hamelmaldesalegn4115@hamelmaldesalegn411519 күн бұрын
  • Boyfriendሽን አይቀይርብሽ!! everafter መካሻ ያርግልሽ❤

    @ruthruthone5893@ruthruthone589320 күн бұрын
KZhead