Pastor Mesfin Mulugeta - ለሁሉም ጊዜ አለው!

2020 ж. 31 Қаң.
59 570 Рет қаралды

Sunday Sermon (1-11-2020)
Pastor Mesfin Mulugeta - ለሁሉም ጊዜ አለው!
ይህ በቨርጂኒያ የምትገኘው አንፆኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ዋና የዩትዩብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos. Many Blessings!
#Antsokia #MesfinMulugeta #TarikuEshetu
የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ።
ከዩትዩብ በተጨማሪ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ስርጭቶቻችንን ለመከታተል፡
- የፌስቡክ አድራሻችን፡ / aeecinva
- የዘወትር እሑድ የቀጥታ ስርጭታችንን ለመከታተል፡ / tariku.ehestu
በካስትቦክስ (castbox.fm) የፖድካስት ስርጭታችን ስብከቶችን ያዳምጡ፡ castbox.fm/app/castbox/player...
የቤተክርስትያን መጋቢን ለማግኘት:
በስልክ ቁጥር: 571-290-0387
በሞባይል፡ 703-253-8666
በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com ማግኘት ይቻላል።
ወደቤተክርስትያናችን በመምጣት አብረን ጌታን እንድናመልክ ከፈለግጉ
አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301
አርብ ምሽት፡ 7p - 9p
እሁድ ጠዋት፡ 10:30p - 1:00p
- ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3p - 6p ይዞራል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

Пікірлер
  • የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ። SUBSCRIBE - now to get notification for new videos. Many Blessings! ወደቤተክርስትያናችን በመምጣት አብረን ጌታን እንድናመልክ ከፈለግጉ አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301 አርብ ምሽት፡ 7p - 9p እሁድ ጠዋት፡ 10:30p - 1:00p ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3p - 6p ይዞራል። መጋቢ ታሪኩን ለማግኘት በስልክ (703) 253 8666 መደወል ይችላሉ። ጌታ ይባርካችሁ።

    @AntsokiaChurch@AntsokiaChurch4 жыл бұрын
    • በሚገርም ሁኔታ ከሌሊቱ 8ሰአት ተነስቼ ስሰማው ከአርትራይተስ ከጉሮሮ ህመም ተፈውሻለሁ

      @genettekle4477@genettekle44774 жыл бұрын
    • Amen amen Tebareku

      @abebechtekle5092@abebechtekle50924 жыл бұрын
    • Antsokia Ethiopia Ye megabi Mesefn selk kaleh tebaberegne

      @betibeti7092@betibeti70924 жыл бұрын
    • በጣም ተባርኬአለሁ ፓስተር መስፍን ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህ ይባረክ:: አንጾኪያ ለበረከት ስለሆናችሁ አሁንም በእጥፍ ለምልሙ ተባረኩ ::

      @raheldaba@raheldaba4 жыл бұрын
    • Please i need pastor mulugeta Number

      @melenabekalu1762@melenabekalu17622 жыл бұрын
  • Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ♥️ 🙏 ❤️

    @user-sv7qt7ss4w@user-sv7qt7ss4w3 сағат бұрын
  • Awoo Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen

    @tigestermayse8641@tigestermayse86412 жыл бұрын
  • amen Amen Amen Elllllllllllllll Amen Amen

    @maryyammmnnnz8338@maryyammmnnnz83382 жыл бұрын
  • Amen hallelujah hallelujah bless lord

    @user-xi8sg7ie1w@user-xi8sg7ie1w Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen

    @sarahs6952@sarahs69523 ай бұрын
  • Amen

    @etsehiwotgebremichael1783@etsehiwotgebremichael17833 ай бұрын
  • Amen.

    @gutemaanota3939@gutemaanota3939Ай бұрын
  • Amen 🙏🙏🙏🙏

    @wardewarde9415@wardewarde94152 ай бұрын
  • Ameen

    @sabboonad2063@sabboonad206311 ай бұрын
  • AMEN

    @sileshiabraham3350@sileshiabraham33504 жыл бұрын
  • ABA ABA ABA

    @user-iw1ik2ps3f@user-iw1ik2ps3f3 жыл бұрын
  • God bless you pastor and I wish longlife

    @selambogale763@selambogale7635 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር🎉🎉❤❤

    @geluworkiye9683@geluworkiye96836 ай бұрын
  • Pastore tebarek.

    @user-oc1zo7wy9d@user-oc1zo7wy9d4 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤ተበረክ ፀጋዉን ያብዘልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-vb1dz8jm9d@user-vb1dz8jm9d6 ай бұрын
  • ፓስተር መስፍን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

    @godislove6988@godislove69888 ай бұрын
  • God be Blessed

    @woyneshatemekonen1512@woyneshatemekonen1512 Жыл бұрын
  • ኧረ ተባረክ

    @tigimotigimo9572@tigimotigimo9572 Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarek pastor tsigawon yabezalik

    @hannajesus5594@hannajesus55944 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom

    @tigestermayse8641@tigestermayse86412 жыл бұрын
  • Burke neh yegeta barya

    @misterelemma7141@misterelemma71412 жыл бұрын
  • God bless you more my cousin got healed from her sickness yesterday I asked all prayers to help her today she is healed praise God and Thank you for all prayers

    @selambogale763@selambogale7635 ай бұрын
  • Geta yibarikeh

    @hangi4471@hangi4471 Жыл бұрын
  • AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @Naren-ko5iu@Naren-ko5iu4 жыл бұрын
  • Ameen ameeen ameen tebaraki babizu zemaniki yibaraki pastor mesfin mulugeta

    @tjcell9691@tjcell96914 жыл бұрын
  • ጋሽ መስፍን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት , ጌታ ሆይ አብዛልን ለእውነትም መኖር እንድንችል እርዳን

    @maren5053@maren50534 жыл бұрын
  • Keber legeta yehon eyesus geta new

    @hannajesus5594@hannajesus55944 жыл бұрын
  • Amen amen amen

    @aziebmehari7903@aziebmehari79034 жыл бұрын
  • Assegedech

    @gedigudal3164@gedigudal31642 жыл бұрын
  • I love this powerful message of the almighty God bless this anointed man of God I was just filled with the holy spirit hallelujah glory glory um really touched by the spirit of God I sensed it Jesus is alive amenn.

    @thanksgod7281@thanksgod72814 жыл бұрын
    • ሰላም

      @mekdasgirma1216@mekdasgirma12162 жыл бұрын
  • ጌታ ኣብዝቶ ይባርከህ: በጣም ተባርኬበታለው ይህን ትምህርት: በጉባኤው ውስጥ ከናንተ ጋር እንዳለ ሰው ሆኜ ነው የተካፈልኩት:: ጌታም ለብዙ ጥያቄዎች መልስ አግኝቼበታለው:: ጌታ አንተንም ቤተሰብህንም አገልግሎትህንም ሁሉ ይባርክ: ታስፈልገናለህ ረጅም እድሜ ይስጥህ:: በዘመኑ ለኛ የሰጠህ ውድ ስጦታችን ነህ::

    @joshalomshalom8461@joshalomshalom84614 жыл бұрын
  • Amen Amen God bless you pastor 🙏🙏❤️🇪🇷

    @helenberhane8231@helenberhane82314 жыл бұрын
  • mesfine....our pastor I miss my church

    @miky9450@miky94504 жыл бұрын
  • ፓስተር መስፍን ዘመንህን አገለልግሉትህን ይባርክ

    @nishanraday7062@nishanraday70624 жыл бұрын
  • Am not your religen beliver But almost 2 weeks God there time for everthing It was in my heart Tnx to share this world Amen how Great he is.

    @yodittogo1374@yodittogo13744 жыл бұрын
    • Me too

      @betibeti7092@betibeti70924 жыл бұрын
  • Egizabeher melkam new ✝️

    @misrakroyer4968@misrakroyer49683 жыл бұрын
  • Ammeeeeen ammeeeeen ammeeeeen ammeeeeen 🇪🇹❤❤

    @omaralshamsi5012@omaralshamsi50124 жыл бұрын
  • Essssssssey Ellllllllllllllllllllll HALLELUJAH AMMMMMMMMEN TEBARKEHAL PASTOR MESFIN!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @fetsumkidanne9679@fetsumkidanne96794 жыл бұрын
  • Amen amen amen amenn keber legata.leysuse ehun tebarki gata ysuse ebarkihi

    @silvasamir9171@silvasamir91714 жыл бұрын
  • Aba aba aba aba aba aba aba Amen♥️

    @7777382@77773824 жыл бұрын
  • Amen I receive in the name of Jesus man of god may our god bless you 🙏

    @gloryglorytogod4816@gloryglorytogod48164 жыл бұрын
  • Patoryyyy zemenhi ybark

    @betelhimseyoum3716@betelhimseyoum37164 жыл бұрын
  • አሜንን አሜንን አሜንንን የተናቀን የሚያከብስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ወደ ቤቴ ገባ ወደ ሕይወት ገባ አሜንንን መንፈስ ቅዲስ አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ዪባረካችሁ 😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @alijomaa23@alijomaa234 жыл бұрын
  • Zare keteroye naw zare tornetu shift aderege. Kebete weta telate mender teshebere Geta hoy tekebilahu Awajun tekebialehu Kellije lay kebete laY tenesa Hallelujah zare aketeme

    @addis1395@addis13954 жыл бұрын
  • Today is my day in JN AMEN AMEN AMEN

    @abrahamg.krstos7591@abrahamg.krstos75914 жыл бұрын
  • Amen hallelujah amen

    @etafarawalemu2635@etafarawalemu26354 жыл бұрын
  • paster geta yibark tebark

    @zelekedaniel3068@zelekedaniel30684 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ስው በእውነት

    @Ana-ww5ki@Ana-ww5ki4 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ሀለ ሉያያያያያያያ ፀጋ ፀጋ ፀጋ ተለቀቀልኝ

    @tigesttig9348@tigesttig93484 жыл бұрын
  • Wow wow God bless you more Thank you so much!!!

    @tigistseyoume3029@tigistseyoume30294 жыл бұрын
  • Hallelujah hallelujah.....amen

    @senaitsolomon2737@senaitsolomon27374 жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲🤲

    @tigigago4876@tigigago48768 ай бұрын
  • አሜን ፣አሜን ፣እሰይ፣ተባረክ፣ፓስተር፣የባረከህ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ

    @fausiaeuthopia2708@fausiaeuthopia27084 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን

    @maskarravalalile8217@maskarravalalile82174 жыл бұрын
  • Ellllllllllllllllll

    @aziebmehari7903@aziebmehari79034 жыл бұрын
  • Taberaku yene betm taberekebatelew

    @masaratphonetastic4360@masaratphonetastic43604 жыл бұрын
  • Egzabher Amlak yibarkih Pastor

    @mitasisay5783@mitasisay57834 жыл бұрын
  • pastor ewedehalehu tebarek astatake neh

    @tamerattasew4327@tamerattasew43274 жыл бұрын
  • God blessed u for ever pastor Mesfun .

    @aziebmehari7903@aziebmehari79034 жыл бұрын
  • Amen powerful

    @masaratphonetastic4360@masaratphonetastic43604 жыл бұрын
  • Amen Amen God bless you

    @direberanu5038@direberanu50384 жыл бұрын
  • Amennnnnnn Halleluja GBU more and more! ! ! ! !

    @hallowiegehts477@hallowiegehts4774 жыл бұрын
  • Much blessings Pastor 🙏

    @rb2782@rb27824 жыл бұрын
  • Even if it was preach a year ago i heared it today and i am blessed, Stay bless pastor .

    @alulagebru3764@alulagebru37643 жыл бұрын
  • Hallelujah and God bless you

    @aziebmehari7903@aziebmehari79034 жыл бұрын
  • God bless you my brother in christ.

    @hibratradai8446@hibratradai84464 жыл бұрын
  • Amen 🙏 I received 🙏 Jesus is Lord .

    @alem.t327@alem.t3274 жыл бұрын
  • Amennnn

    @rahelmesfin563@rahelmesfin5634 жыл бұрын
  • Divine appointment. . Amen

    @senaitsolomon2737@senaitsolomon27374 жыл бұрын
  • Amen very true

    @Mercylovefaith@Mercylovefaith4 жыл бұрын
  • Amen 🙏🏿 👏🏾🎷

    @edenhailemariam7857@edenhailemariam78574 жыл бұрын
  • TODAY IS MY DAY GOD BLESS YOU

    @senaitmoges8459@senaitmoges84594 жыл бұрын
  • ወንድሜ ጌታ ዪባርክ አሜን አሜን ጠላቴን ጌታ አዋርዳታል🙏

    @addiswoled6526@addiswoled65264 жыл бұрын
  • Amen amen amen god bless you pastor

    @martatesfaye9591@martatesfaye95914 жыл бұрын
    • Be Blessed Pastor!!!

      @nahomitesfay8271@nahomitesfay82714 жыл бұрын
  • Pastor mesfin bless you all the family I love you

    @misterelemma7141@misterelemma71414 жыл бұрын
    • Eigz

      @yeuwbenshealemayehu216@yeuwbenshealemayehu2164 жыл бұрын
    • ,,,

      @yeuwbenshealemayehu216@yeuwbenshealemayehu2164 жыл бұрын
  • ❤እግዚአብሔር በሥራ ላይ ነው። አሜን ሃሌ ሉያ ተፈፀመ።❤ 2ኛ ነገሥት 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ ኤልሳዕም የእስራኤልን ንጉሥ፦ እኔ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? ወደ አባትህና ወደ እናትህ ነቢያት ሂድ አለው። የእስራኤልም ንጉሥ፦ አይደለም፥ በሞዓብ እጅ ይጥላቸው ዘንድ እግዚአብሔር እነዚህን ሦስት ነገሥታት ጠርቶአል አለው። ¹⁴ ኤልሳዕም፦ በፊቱ የቆምሁት የሠራዊት ጌታ ሕያው እግዚአብሔርን! የይሁዳን ንጉሥ ኢዮሣፍጥን ያላፈርሁ ብሆን ኖሮ አንተን ባልተመለከትሁና ባላየሁ ነበር። ¹⁵ አሁንም ባለ በገና አምጡልኝ አለ። ባለ በገናውም በደረደረ ጊዜ የእግዚአብሔር እጅ መጣችበት፤ ¹⁶ እንዲህም አለ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዚህ ሸለቆ ሁሉ ጕድጓድ ቆፈሩ። ¹⁷ እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል፦ ነፋስ አታዩም፥ ዝናብም አታዩም፥ ይህ ሸለቆ ግን ውኃ ይሞላል፤ እናንተም ከብቶቻችሁም እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ። ¹⁸ ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው፤ ደግሞም ሞዓባውያንን በእጃችሁ አሳልፎ ይሰጣል። ¹⁹ የተመሸጉትንና ያማሩትን ከተሞች ሁሉ ትመታላችሁ፥ የሚያፈሩትንም ዛፎች ሁሉ ትቈርጣላችሁ፥ የውኃውንም ምንጮች ሁሉ ትደፍናላችሁ፥ መልካሞችንም እርሻዎች ሁሉ በድንጋይ ታበላሻላችሁ።

    @jesuschrist15111@jesuschrist151112 жыл бұрын
  • Please pastor pray for me

    @asterghebreselasie9089@asterghebreselasie9089 Жыл бұрын
  • ጣፋጪ አገልጋይ

    @Asya-kz7fk@Asya-kz7fk4 жыл бұрын
  • Amen amen hallelujah hallelujah

    @etafarawalemu2635@etafarawalemu26354 жыл бұрын
  • You're such a blessing, I vividly remember your life changing service at my church in London on Canada

    @zgetahun@zgetahun4 жыл бұрын
  • Pastor Masefen huleme sayewe gana daseta nawe yamamolawe

    @etafarawalemu2635@etafarawalemu26354 жыл бұрын
  • እንደ አዉሮፓዊያን አቆጣጠር ነዉ

    @naniyeshehan1636@naniyeshehan16363 жыл бұрын
  • Ye megabi Mesefen Telefon number yemiyak kale pls

    @betibeti7092@betibeti70924 жыл бұрын
  • Andi henati kee sansusi Ayinein chongarayen kulaliteni yamei sila hone buzu akimibeti hijalo gini minimi lawixe yelemi beteleyi ayine baxami yamegal selihiligen

    @shitayemulgeta2927@shitayemulgeta2927 Жыл бұрын
  • Good evening pastor and all prayers I hope you will help me by praying for my cousin and one small girl she is in hospital in operation room cas she was pregnant but her baby is not alive so am asking my lord Jesus to healing

    @selambogale763@selambogale7635 ай бұрын
    • Please help us please God bless all of you

      @selambogale763@selambogale7635 ай бұрын
  • Pastor Tariku please clarify this to us.The message is right but some people will take out of context and it needs clarification, when Pastor Mesfin says "No one goes to hell because they sinned but because of their unbelief"

    @yalewyisenal65@yalewyisenal654 жыл бұрын
  • Leul egzbhr tsegawun yebzeleh be ewunet yichi ken yanenat bewunet bemenut sewuch lebe egeg tesebro selekis yeles KZhead sikef le hulum gize alew yemilewun ayehu sira lelek neber awun gen sirayen ketelkut mikiniyetum hulum gize alewuna getaye hoy kibir leta yehun

    @wubalembeyene9851@wubalembeyene98514 жыл бұрын
    • Geta ybrke y égaya barya

      @gezahegntedesse6754@gezahegntedesse67544 жыл бұрын
    • @@gezahegntedesse6754 ጌታ፣ይባርክህ፣አገልግሎትህ፣ከዚህ፣በበለጠ፣ይብሪ፣ተባረክ፣ተባረክ፣

      @user-xy2lw5mo5u@user-xy2lw5mo5u3 жыл бұрын
  • የእግዚአብሔር ቃል መድሀኒት ነው 🙏🙏🙏🙏ሲያመን ሀኪም ጋር እነደምንሄድ ሁሉ ለጥያቄ ሁሉ ፊታችንን ወደቃሉ እንመልስ :እንመነው እናምብበው ቀሰበቀስ ከውስጣችን ችግራችንን ይቀርፋል :🙏🙏 እየሱስ ጌታ ነው ተባረክ ፓስተር መስፍን የገረመኝ ከ5 በላይ አገልጋይወች መስፍን የሚል ስም ያላቸው ሰወች የእግዚአብሔር ሞገስ ይታይባቸዋል በዚህ ምክነየት ወደፊት የአንደኛው የልጆቼ ስም 🤣🤣🤣🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-wr1if7vf7p@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
  • ?

    @mahazamola@mahazamola6 ай бұрын
  • Salame.magabe.batamedeseyameleperogramnawetabareke.enaendettaleyelena.efelegalew.yasaweagernaweyalwote

    @monafarah6867@monafarah68674 жыл бұрын
    • Misarah.maja

      @monafarah6867@monafarah68674 жыл бұрын
  • ሴጣን በሼሪግ ክርስታኖችን ይበልጣል 🤔🤔🤔 መገለጥ ነው ⁉️

    @Myen0912@Myen09122 жыл бұрын
  • Amen

    @etsehiwotgebremichael1783@etsehiwotgebremichael17833 ай бұрын
  • Amen Amen Amen

    @user-zq9pl5sc1b@user-zq9pl5sc1b3 жыл бұрын
  • AMEN

    @sileshiabraham3350@sileshiabraham33504 жыл бұрын
  • Amen

    @sophiegetachew5038@sophiegetachew50384 жыл бұрын
  • Amen

    @hewiselam4416@hewiselam44164 жыл бұрын
  • Amen

    @Msxtube@Msxtube4 жыл бұрын
KZhead