Pastor Mesfin Mulugeta - ለሚያምን ሁሉም ይቻላል!

2020 ж. 24 Қаң.
72 686 Рет қаралды

Sunday Sermon (1-10-2020)
Pastor Mesfin Mulugeta - ለሚያምን ሁሉም ይቻላል!
ይህ በቨርጂኒያ የምትገኘው አንፆኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ዋና የዩትዩብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos. Many Blessings!
#Antsokia #TarikuEshetu
የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ።
ከዩትዩብ በተጨማሪ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ስርጭቶቻችንን ለመከታተል፡
- የፌስቡክ አድራሻችን፡ / aeecinva
- የዘወትር እሑድ የቀጥታ ስርጭታችንን ለመከታተል፡ / tariku.ehestu
በካስትቦክስ (castbox.fm) የፖድካስት ስርጭታችን ስብከቶችን ያዳምጡ፡ castbox.fm/app/castbox/player...
የቤተክርስትያን መጋቢን ለማግኘት:
በስልክ ቁጥር: 571-290-0387
በሞባይል፡ 703-253-8666
በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com ማግኘት ይቻላል።
ወደቤተክርስትያናችን በመምጣት አብረን ጌታን እንድናመልክ ከፈለግጉ
አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301
አርብ ምሽት፡ 7p - 9p
እሁድ ጠዋት፡ 10:30p - 1:00p
- ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3p - 6p ይዞራል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

Пікірлер
  • Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ♥️ 🙏 ❤️

    @user-sv7qt7ss4w@user-sv7qt7ss4w3 күн бұрын
  • እውነተኛ ትሁት የእግዚአብሄር ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርከው.አንተ የኢትዮጵያ በረከት ነህ

    @eliashailu3512@eliashailu35124 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ።

    @almazadmassu1856@almazadmassu1856 Жыл бұрын
  • ፓስተር መስፍን በጣም የምወድህ የማከብርህ ዘመንህ ይለምልም

    @user-le3bt1qb7t@user-le3bt1qb7t6 ай бұрын
  • Amen Amen❤

    @azebberihun8491@azebberihun84918 ай бұрын
  • AMEN Amen🙏🙏💔❤🙏☝️

    @sureshjanardhanan5222@sureshjanardhanan52223 ай бұрын
  • Ameeeeeeeeeen

    @SebleHirkisa-ko2nn@SebleHirkisa-ko2nn7 ай бұрын
  • Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen

    @tinaysuloro4144@tinaysuloro41442 жыл бұрын
  • Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn

    @abebamehreteab5748@abebamehreteab57482 жыл бұрын
  • የእግዚአብሔር ሰው እቤቴ ውስጥ ሆኜ በሞባይል በጣም ደስ ብሎኝ ነው የተከታተልኩት። የተለዬ የጌታ ሠላም ነው የገባልኝ ጌታ አሁንም ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው። ያትረፍርፍህ። አሜን።

    @almazadmassu1856@almazadmassu1856 Жыл бұрын
  • ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባረከው 😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ነው የማከብርክ

    @woyenefelke8641@woyenefelke86413 ай бұрын
  • አሜን አሜን

    @znabuaadisu6900@znabuaadisu6900Ай бұрын
  • Amen.

    @gutemaanota3939@gutemaanota393927 күн бұрын
  • ፓስተርዪ ተባረክ

    @user-ii8gc9fq4j@user-ii8gc9fq4j2 ай бұрын
  • አሜን ባሰጨነቁን ልክ እንበዛለን

    @user-el3vm4di8l@user-el3vm4di8l4 ай бұрын
  • የጌታ ሰላም ይብዛልህ በጣም ቤበጣምምም የምወዳዉ ሰወ ታላቅ የእግዝአብሔር ሰዉ መስፍኔ የኮልፈ ቃለሕይወት ቤቴክርስትያዓን አገልጋይ ጌታ በድጋም ከሄድኩበት ጌታ በስላም በጠና ከመለሰኝ ዳግም ስታገለግል ለገለገለ ያበቃኝ እንድሁም እድመና ጠና እንድ በዛልህ እመኛለሁ እና የምታገለገላዉ አገለገሎትክን በጣም እዬተባረኩኝ ነወ ጌተ በአንቴ ተቴክን ትዉልድ በብዙ ያብዛልህ እንድሁም የእኔ አዳም እድሜ ይስጥልህ ፈጣሪ እርጅና አያይክህ ኑር የእድመ ባለ ፀጋ ሁነክ ኑር ሳታረጅ እያገለገልከን ተባረክ ከልቤ በአንተ ዉስጥ የምሰራ የጌታ መንፈስቅዱስን በጣም አከብረዋለሁ ተባረክ ከእነ መላዉ ቤቴሰብጋር እንድሁም ተገልጋዮችህም ከምወዱክህ ሁሉ ጋራ እድመና ጠናን እመኝላችሃለሁኝ💞💞💞💚💛❤🙌🙌🙌🍇🍇🍇🍇🙌

    @marthatadla5555@marthatadla5555 Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    @kidisthailu5891@kidisthailu58914 жыл бұрын
  • Amen God bless you

    @demisteressa6948@demisteressa6948Ай бұрын
  • May the Lord bless you 🙏❤️🙏

    @ZelalemGilmour-sg4es@ZelalemGilmour-sg4esАй бұрын
  • Abebechጌታኢየሡሥአብዝቶይባርክህ

    @uxjdsmdhkdkejdj9271@uxjdsmdhkdkejdj92713 жыл бұрын
  • ፓስተር መስፍን ጌታ እየሱስ ይባርክ ጌታ እየሱስ በአንተ አልፍ ብዙ የደረሰልኝ ዕለት አረሳሁም ዛሬም በአንተ አልፍ ስለተናገረኝ አመሰግነዋለሁ ብሩክ ነህ በእውነት

    @mesimesi3735@mesimesi37354 жыл бұрын
  • Amen A men Amen A men Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    @aster7622@aster7622 Жыл бұрын
  • Amen

    @sophiegetachew5038@sophiegetachew5038 Жыл бұрын
  • Amne aleluya

    @sumayahassan755@sumayahassan7554 жыл бұрын
  • ክብርና ምሥጋና ለእግዚአብሔር ይሁን። አሜን።

    @almazadmassu1856@almazadmassu1856 Жыл бұрын
  • Oh lord 😢

    @SkullKid12347@SkullKid12347 Жыл бұрын
  • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @fetsumkidanne9679@fetsumkidanne96793 жыл бұрын
  • አሜን እኔም ምስክር ነኝ ፓስተር አስፋው በቀለ ፀልዮለኝ ከነቀርሳ ድኛለው በፀሎት ብቻ❤❤❤❤❤ በመገረፉ ቁስል ተፈወስን🙏🙏🙏🙏

    @salameskyes7240@salameskyes72407 ай бұрын
  • ዛሬ የነ ቀን ነው ለሚያምን አንዳች ሳይቀር ይቻላል፡፡ አሜን

    @asterpetros3738@asterpetros37383 жыл бұрын
  • Eysuse yadnal eysuse geta new ✝️

    @misrakroyer4968@misrakroyer49684 жыл бұрын
  • geta yebarekehe paster mesefen hulegeze kibirune sateshama rasehene satesebeke beyemedereku hulu sewu hulu eyesesene bicha endiyaye kefe aderegehewu rasehene teseweralehe getaye eyesuse beabatu beAbe fit yakeberehe kefe yaderegehe fitsamehene yasamerelehe

    @KebebushLeggese@KebebushLeggese5 ай бұрын
  • Amennnn zareee yene kene new Geta yebareke. Pasteryee tebarekeee.

    @gidayhana9997@gidayhana99974 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ! በልቤ ታትሟል የሰበከው ቃል!!!

    @abeltesfaye6973@abeltesfaye69734 жыл бұрын
  • Egizabher melkam new !!

    @misrakroyer234@misrakroyer2342 ай бұрын
  • ፓስተር እግዚአብሄር ይባርክህ እዳንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን!!!

    @danielbirhane7740@danielbirhane77404 жыл бұрын
  • አሚነ፣ሰሚየ፣የበአረአከ

    @ganattekganattek4769@ganattekganattek47694 жыл бұрын
  • God bless you pastor

    @martatesfaye9591@martatesfaye95914 жыл бұрын
  • Ohhhhhhhyyyyyyyyy ameeeeeeeeeen halleluyaaaa ESsssssssssssssy illllllilllllllillllllilllllllillllll ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!!!! ተባረክ

    @mihrettube4908@mihrettube49084 жыл бұрын
  • Amen Amen

    @meseretbogalekere9262@meseretbogalekere92624 жыл бұрын
  • ዛሬ፣የኔ፣ቀን፣ናት፣የባረከህ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ፣ፓስተር

    @fausiaeuthopia2708@fausiaeuthopia27084 жыл бұрын
  • God Bless You.

    @haimanotmulat1495@haimanotmulat1495 Жыл бұрын
  • I believe God is good and he can do everything that is heavy for me Jesus is a good doctor

    @selambogale763@selambogale7635 ай бұрын
  • በእውነት አንተ የእውነተኛ አገልጋይ ነህ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ኢየሱስን ስታከብር ደስስትል ቀጥል ጨምር ጌታ ኢየሱስ ያክብርህ 📖📖📖📖📖

    @tinaysuloro4144@tinaysuloro41442 жыл бұрын
  • Amen Lord jesus you have a time for everything Amen I believe in your name

    @meseretbogalekere9262@meseretbogalekere92624 жыл бұрын
  • ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ለልኡሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ፓስተር

    @maskarravalalile8217@maskarravalalile82174 жыл бұрын
  • ፓስተር ዋው ደስብሎኛል ስለየሁህ ተባርክ

    @eyusssdloyn7171@eyusssdloyn71714 жыл бұрын
  • ዋው ደስ የሚል ፓስተር ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

    @user-dr4mj3mg9y@user-dr4mj3mg9y4 жыл бұрын
  • ጌታ ዪባርክህ ወንድሜ ጌታ ምህረቱን ለኔ ስላበዛው ስሙ ዪባረክ🙏🙏

    @addiswoled6526@addiswoled65264 жыл бұрын
  • 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤💞

    @alkha5352@alkha5352 Жыл бұрын
  • I am blessed with your preaching ! be blessed

    @ararsoroba1586@ararsoroba15863 жыл бұрын
  • Amen amen geta yesus hoy na kibrihen eniy egzbhr yebark tebareku

    @wubalembeyene9851@wubalembeyene98514 жыл бұрын
  • ፓስተር ጌታ ዘመንክን ይባረክ!!!

    @yanitaraya5214@yanitaraya52144 жыл бұрын
  • Amen amen

    @senaitsolomon2737@senaitsolomon27374 жыл бұрын
  • Amen, Amen, Amen Pastor

    @abubekerumer6115@abubekerumer61153 жыл бұрын
  • God Blessing you !!❤😍

    @wakumageleta4782@wakumageleta4782 Жыл бұрын
  • አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ተይ

    @user-hx5mj1yc5o@user-hx5mj1yc5o4 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ኢየሱስ ሆይ ና ልናይክ ናፍቀናልና

    @hanansentayeu9737@hanansentayeu97374 жыл бұрын
  • Yegeta yesus kurstos selam lenante yuhun. Bezih zemen getan yerasu yaskemetkathew Abatothe alut.

    @senaitabraha4664@senaitabraha46644 жыл бұрын
  • Amennnnn amennnnnnn gata abzto yebarkchie paste tarku and pasted mesfen

    @emuyeayalew8926@emuyeayalew89264 жыл бұрын
  • אמן אמן ואמן🙏🙏🙏

    @user-hq5jm6yn2u@user-hq5jm6yn2u4 жыл бұрын
  • You are so blessed all the family

    @ramayouns9321@ramayouns93214 жыл бұрын
  • Amen 🙏🏿

    @edenhailemariam7857@edenhailemariam78574 жыл бұрын
  • God bless you Man of God🙏🏾

    @merontsige2960@merontsige29604 жыл бұрын
  • Pastereye zemenh yebarek

    @serkalemlelesa1825@serkalemlelesa18254 жыл бұрын
  • ፓስተር መስፍን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስላንተ ጌታን አመሰግናለው

    @tsehaydamte9366@tsehaydamte93664 жыл бұрын
  • አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ያድናል።

    @mengistuayele2707@mengistuayele27074 жыл бұрын
    • Ya

      @sarahs6952@sarahs69523 ай бұрын
  • God bless you Pa.

    @singermeseletagesse2609@singermeseletagesse26094 жыл бұрын
  • AMEN

    @sileshiabraham3350@sileshiabraham33504 жыл бұрын
  • Amennn naaaaa eyessssssuuuuu

    @saraethio6686@saraethio66864 жыл бұрын
  • Geta abzto yebarkeh tebarekilige ✝️

    @misrakroyer4968@misrakroyer49684 жыл бұрын
  • ጌታ ፀጋው ያብዘዛልህልጌታ ባራያ

    @diboradagna8417@diboradagna84174 жыл бұрын
  • አሜን 🙏Thank you Lord

    @alem.t327@alem.t3274 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ዪባረካችሁ እፍፍ የኔ ቀን ነው እኔሰ በለቅሶ ነው የጨረስኩት 😢😢😢😢

    @alijomaa23@alijomaa234 жыл бұрын
  • Paserye tebarke

    @asteremenu7738@asteremenu77384 жыл бұрын
  • መስፍኔ በጣም ነው የምወድህ በዛ በአርብ ፕሮግራም ላይ ነው ጌታን ያገኘውት ላይ መጥቼ እሱ አየኝ በአርቡ ፕሮግራም ላይ ብዙ ሆኖልኛል አምላኬ አንተን እናቤተሰቦችህን እናም አብረሁ የሚያገለግሉትን ይባርክ ተባረኩ

    @genetchernet7834@genetchernet78344 жыл бұрын
  • geta yibarek ichi yene ken nat pasteriye tebarek Tsegaw yibizalih

    @kidisthailu5891@kidisthailu58914 жыл бұрын
  • Amen hulu yichalali lamiamini ameni bakirisitosi yetawodadiki p masifine getaiyesusi zamanikini yibariki bagaligilotiki hulemi yetabarakuna iyetabaraku getani yemiamasaginnani .zariki yibaraki viyesusimi amen

    @molemolena957@molemolena9574 жыл бұрын
  • ጌታእየሱስ ዘመኖትን ይባርክ

    @elsabekele2302@elsabekele23024 жыл бұрын
  • Pastor Mesfin always u are very humble may God bless you Glory to Jesus!

    @zelalemzoe7780@zelalemzoe77804 жыл бұрын
    • ,

      @kumeinkosagalata8195@kumeinkosagalata81952 жыл бұрын
  • Gets yibarikachiwu batami asfalagi timirti new

    @ermiasmarkos6854@ermiasmarkos68544 жыл бұрын
  • God bless you 🙏🏽❤️

    @sebleseble5431@sebleseble54314 жыл бұрын
  • Paster endegena anten bemayete des bilognal geta abzito yibarkih beselotih asbegn adrashahin bagegn des yilegnal be kirb silelelehu dehina hun 🙏🏽🙏🏽

    @rahelmantineo989@rahelmantineo9894 жыл бұрын
  • 67ኛውን መጽሐፍ ስሰማው እስኪ እስራኤል ዳንሳን የምትወዱ እጃችሁን አወዛውዙ የሚል ነው እዚህ ደግሞ እስኪ ጌታን የምትወዱ እጃችሁን አወዛውዙ አሜንንን

    @leyuamanuel2679@leyuamanuel26794 жыл бұрын
  • ፓስተር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ

    @nishanraday7062@nishanraday70624 жыл бұрын
  • Pastor Mesfin love u and respect u too much

    @bibleisonlytrue7493@bibleisonlytrue74934 жыл бұрын
    • God bless you

      @gutukitila3121@gutukitila31214 жыл бұрын
  • God bless you Man of God🙏

    @praise2157@praise21574 жыл бұрын
  • pastoriye geta zemenihn yibarik tebarek

    @elsabethdesta2867@elsabethdesta28674 жыл бұрын
  • Ameeeeeen ameeeeeen ameeen geta abzto yibrki

    @astermakkonin5331@astermakkonin53314 жыл бұрын
  • Zemne yebarkI enwedkalen

    @hdhdbxbx4167@hdhdbxbx41674 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክ

    @konjitbelaye3150@konjitbelaye31504 жыл бұрын
  • God blessed you Pastor 2 years ago l been kolfa church and l am blessed

    @selamawitsolomon2492@selamawitsolomon24924 жыл бұрын
  • Help us pastor

    @selambogale763@selambogale7635 ай бұрын
  • Ammeeeeen ammeeeeen 🙌😭

    @omaralshamsi5012@omaralshamsi50124 жыл бұрын
  • Amen amen geta yebarkeh

    @hannahanna5249@hannahanna52494 жыл бұрын
  • God bless you! pastor Mesfin.

    @birtukankefeni5477@birtukankefeni54774 жыл бұрын
  • bewenete teleyelegne gatame yesemake

    @asmamawasefa3509@asmamawasefa35094 жыл бұрын
  • GBU more and more! ! ! ! ! !

    @hallowiegehts477@hallowiegehts4774 жыл бұрын
  • Tebarek pastoryea

    @meron5661@meron56614 жыл бұрын
  • God bless you.

    @memezenebe6153@memezenebe61534 жыл бұрын
  • This is my day

    @senaitsolomon2737@senaitsolomon27374 жыл бұрын
KZhead