የተሻለ ነገር | ዘማሪት መስከረም ወልዴ | New Ortodox mezemur

2022 ж. 7 Қаз.
11 080 769 Рет қаралды

Yetshal Neger
Ethiopian Orthodox Tewahdo spiritual songs
_________________________________________
Welcome to the official Amen Tube channel on KZhead, where you can discover a vast collection of Ethiopian Orthodox Tewahdo spiritual songs of exceptional quality. Be sure to subscribe to our channel and keep up with our latest song releases!
_____________________________________________
ይህ ትክክለኛው የአሜን ቲዩብ የዩቲዩብ ቻናል ነው
በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መዝሙሮችን በጥራት የሚያገኙበት ቻናል ነው ፡፡
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የምንለቃቸውን መዝሙሮች በመከታተል መንፈስዎን ያለምልሙ !
አሜን ቲዩብ
____________________________________________
#neworthodoxmezmur #EthiopianOrtodoxmezmur #AmanTube
-----------------------------------------------------------------------
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©Aman Tube

Пікірлер
  • እኔ ታማሚ ልጅ ነበረኝ ሞቶብኝ ተሰባብሬ ነበር እሱ አያልቅበትም በአመት ፍጹም ጤነኛ ልጅ ሰጠኝ።እግዚአብሄር እንባችንን ያብሳል።ክብር ይግባው

    @ethiogondarmedia8706@ethiogondarmedia87068 ай бұрын
    • እሰይ እንኮን እረዳሽ እህቴ

      @rahelchera371@rahelchera3718 ай бұрын
    • Amen

      @Peacefullife0404@Peacefullife04048 ай бұрын
    • Amen

      @etsehiwotgetachew9609@etsehiwotgetachew96096 ай бұрын
    • አሜን!!! ምስጋና ለፈጣሪያችን መድሐኒያለም !!!እንኳንም ተፅናናሕ!!!እንኳንም ካሳ ተካሳችሁ !!!

      @roseawk6631@roseawk66315 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ይመስገን

      @selfoselfo1747@selfoselfo17474 ай бұрын
  • ያለ አባት አሳደገኝ ቆይቶ ደግሞ እናቴ ሞተች፣ ብቻየን እህት የለኝ ወንድም ዘመድ ምንም ሳይኖር ብቻየን ስንቱን ረሀብ ስንቱን ችግር አየሁት፣ እግዚአብሔር ግን ታሪኬን ቀየረ እግዚአብሔር የሁሉንም ሰው እጅ በአፋቸው አስጫነ፣ ታሪክ ተቀየረ ቃል የለኝም በትዳር በልጆች ባረከኝ ከእድሜየ በላይ በክብር በሞገስ እያኖረኝ ነው። እልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው።

    @lovelet0124@lovelet01249 ай бұрын
    • አሜን ላቸ የደረሰ አምላከ ለኔም ይደረሰልኝ ሀዘላይ ነኝ የምወደውን በሞተ አጥቼ

      @user-sb8st7yu9y@user-sb8st7yu9y8 ай бұрын
    • Egziabher yatsenash

      @lovelet0124@lovelet01248 ай бұрын
    • እኔ በዚህ ምድር ላይ እናቴ ብቻ ነው ያለችን ኑሮዬ ስለ እርሷ ነው ዐማኑኤል ይጠብቅልኝ

      @mentesnotjhon7202@mentesnotjhon7202Ай бұрын
  • አባቴና እህቴ ታመዉብኝ እፀበል ቦታ ናቸዉ አመት ሊሞላቸዉ ነዉ ከሄዱ እህቴ አሥራመት ሙሉ እሠዋገር ነበረች ከዛ ነዉ ታማየመጠችዉ አባቴ ደሞ ማዉራት መራመድ አይችልም እጁም አይቀሣቀሥ አመቱ ይሄዉ እፀበልቦታ ፈጣሪ ይማርልሽ በሉኝ😢😢😢

    @user-io2ds1ww1r@user-io2ds1ww1r2 ай бұрын
    • እግዛብሔር ይማርልሽ እመቤቴ ትዳብስልሽ ሁሉም መልካም ይሆናል

      @user-es3tm7kk5l@user-es3tm7kk5l2 ай бұрын
    • ፈጣሪ ምህረቱን ያቅርብላቸው

      @fafabatu4415@fafabatu44152 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ይማርልሽ

      @meazi2116@meazi21162 ай бұрын
    • ይማርልህ

      @user-jk5ds2xq7h@user-jk5ds2xq7h2 ай бұрын
    • Fetari be mihiret ejochu yidabisilish

      @hanateshome3562@hanateshome3562Ай бұрын
  • ፀልዩልኝ ወገኖቼ ፈተናው በዛብኝ ስደተኛው ነኝ

    @tiza2572@tiza25727 ай бұрын
    • አይዞን በስራ ቦታም ሆነ ባለንበት መፀለይ ያስፈልጋል

      @EMEDIA-mp2cm@EMEDIA-mp2cm7 ай бұрын
    • ኣሁን ይፈታል እመኚኝ\ን\ ያልኩ ጠብ ኣይልም ጭንቀትሽ ያበቃል እሺ 😊😊

      @user-cl5xh2jg3d@user-cl5xh2jg3d7 ай бұрын
    • Sedeten fetari beqachu yibelen enem eredashalew yesew hager yesew new fetari beske ena betena wede hagerachenyimelsen man ende hager selehulum fetari yimesgen

      @bilisumamitiku7701@bilisumamitiku77017 ай бұрын
    • የእግዚአብሔር ሰላም እና ደስታ አብሮህ ይሁን! ከባድን ግዜ የሚታለፈው አይናችንን ፈጣሪያችን ላይ ስናደርግ ነው! ወጀቡ የሚታዘዙለት ያንተንም ድልድይ ሰርቶ ያሻግርሃል! አይዞህ! ተስፋህን ብቻ እሱ ላይ አድርግ!

      @tigistnigussie1288@tigistnigussie12886 ай бұрын
    • ፈጣሪ ሑለን ችግርሕን ይፍታልሕ!!! አይዞሕ ወንድም ዓለም!!!

      @roseawk6631@roseawk66315 ай бұрын
  • አሁን ያለሁት በህክምና ስራ ለይ ነው ነገር ግን ባደረብኝ ከባድ የሆነ የአምሮ ህመም ገጥሞኝ ፀበል ቦታ ነኝ ፈጣሪ ይማርህ በሉኝ

    @user-el1lk7il9p@user-el1lk7il9p9 ай бұрын
    • ፈጣሪ ይማርህ አይዞህ

      @marttufa452@marttufa4529 ай бұрын
    • Fetar yimarishe

      @Lidettereftefera@Lidettereftefera9 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ይማርህ

      @user-qt5fn2bx4e@user-qt5fn2bx4e9 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ይማርህ🙏🙏🙏

      @simretamaree1957@simretamaree19579 ай бұрын
    • ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ! ተሻለክ?

      @eyerusalemwolde8907@eyerusalemwolde89079 ай бұрын
  • አኔ ደግሞ በስደት በጣም ተሰቃይቼ ነበር ይሄን መዝሙር የጋበዘኝ ዊ ግን ሁሉ ችግሬን ለ ባዕታ ለማርያም ነግራት ነበር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ይመስገን አሁን ያሰብኩበት ደርሻለው ማርያምን ነው ምላቹ

    @TinaSeli-il3se@TinaSeli-il3se8 ай бұрын
    • እሰይ እልልል!!!

      @roseawk6631@roseawk66315 ай бұрын
  • ጨንቆኛል ችግር ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይድረስልሽ በሉኝ እህቶቼ ስደት ላይ ነኝ መቼም ቢሆን በ እግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም😢😢

    @Haakiya-rm3ez@Haakiya-rm3ez5 ай бұрын
    • አይዞሽ እህታችን ሁሌም ካንች ጋር ይሁን ቸሩ መዳኒያለም ሊነጋ ሲል ይጨልማል

      @nitsuhtesema6968@nitsuhtesema69685 ай бұрын
    • አይዞሽ የእኔ እህት ፈጣሪ ከአንችጋ ይሁን

      @user-vb3mv9ze7x@user-vb3mv9ze7x5 ай бұрын
    • አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

      @Haakiya-rm3ez@Haakiya-rm3ez5 ай бұрын
    • ayizoshi ehete egezaberi yiredashi

      @user-xo2st5nk5x@user-xo2st5nk5x5 ай бұрын
    • Emebrhan tedegefsh ayzosh nege addis ken newe selye. Tarik hono yalfal.

      @hirutsemago4349@hirutsemago43495 ай бұрын
  • በጣም የምጽናናበት መዝሙር ነው። ለረጅም አመት በህመም እና ልጅ በማጣት እየተፈተንኩ ነው በጸሎታችሁ አግዙኝ

    @nanihaile@nanihaile3 ай бұрын
    • Fetari tseloteshin yisemaw/ yisemahi

      @senacious7723@senacious77233 ай бұрын
    • ፀሎትሽን ይስማሽ አይዞሽ እህቴ

      @belaynema4723@belaynema47232 ай бұрын
    • ይኽን ስሰ ማ ጥሩ ነዉ

      @SolomonWollie@SolomonWollieАй бұрын
    • ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ አዲስ አበባ ከሆንሽ ጎጆ አርሴማ ሂጅ

      @geniyearsemalej@geniyearsemalej14 күн бұрын
  • ከዚህ ኮሜት የተረዳሁት ቢኖር ሁሉም ሰው እንደኔ በየቤቱ በጭንቀት እና በሀሳብ ብዙ ነገር እንደሚያሳለፍ ነው እግዚአብሄር የልባችን መሻት ይፈፅምልን 🙏እያለቀስኩ ነው የሰማሁት

    @abebatemesgen3800@abebatemesgen3800 Жыл бұрын
    • Amen 🙏

      @Rahelagediyon@Rahelagediyon Жыл бұрын
    • Egzabher ken alew lehulum neger

      @ruthgetachewdesta8326@ruthgetachewdesta8326 Жыл бұрын
    • ሁሉም ነው

      @enattareko4994@enattareko4994 Жыл бұрын
    • Amen

      @freab4321@freab4321 Жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/ntybn9ansKSXo6s/bejne.html ደህፉኝ

      @-bietaboy5405@-bietaboy5405 Жыл бұрын
  • እደማንኛዉም የገጠር ቤተሰብ የተወለድሁ በብዙ ዉጣ ዉረድ በበሽታ በችግር አንዱን ፈተና ሲያልፍ ሌላዉ እየተቀያየረ ተስፋ በቆረጥኩበት ጊዜ ፈጣሪዬ በቃሽብሎ በበጎ ቀይሮልኝ ድቢ ደርሶኝ አሜሪካገብቸ የተንጣለለ ቤት ገዝቸ ባማረ መኪና እየተንፈላስሁ ሁለት ልጆች ካላባት አሳድጌ ትልቋ ልጀ የአራተኛ አመት የኮለጅ ተማሪ ነች አንደእግዚአብሔር ፍቃድ በ2024 {በዚህ }አመትየ ትምህት ዘመን ትመረቃለች ክብሩን ሁሉ እሱባለቤቱ❤ ይዉሰድ!!!

    @almazreta9110@almazreta91107 ай бұрын
    • Yene eht commentsh kemtasbiw belay new encourage yaregegn thanks

      @genitesfa4821@genitesfa48217 ай бұрын
    • አሜን ላቸ የደረሰ አመለከተ ለኔም የደረሰ የምወደውን ሰው በሞተ አጣሁተ የተሻለውን ይሰጠኝ።

      @Samery-vw6tn@Samery-vw6tn7 ай бұрын
    • ​@@Samery-vw6tnየኔ ናተ አይዞሸ እኔም ነኝ2 ወረ አለሆነውም😢😢🥺🥺🥺🥺🖤 ገና እሱ የተሻለውን ይሰጠን😢😢😢😢😢

      @user-sb8st7yu9y@user-sb8st7yu9y7 ай бұрын
    • እህቶቸ በደረሰባችሁ አዘንበ ጣም አዝኛለሁ ግን ደግሞ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር በወደደ ነዉ የሚሆነዉ በርቱ ፈጣሪን አምኖ ጠይቆ የወደቀ የለም ይዘገይ እነደሆን እንጂ!!

      @almazreta9110@almazreta91105 ай бұрын
    • ፈጣሪ ምን ያልቅበታል!? እሰይ እልል እንኳን ሆነልሽ ተሳካልሽ!!! ያንቺን ሕይወት የቀየረ ፥መረዳት ለሚገባቸው እንድታግዢ ነውና የብዙዎችን ሕይወት እንደምትቀይሪ.፥እየቀየርሽም እንደሆነ ተስፋ አለኝ!!!ለሑላችንም ታሪካችንን ይቀይርልን፥ሐገራችንንና ሕዝባችንን ሰላሙን ያብዛልን፥በፍቅር ያኑረን፥ከየትኛውም ችግር ያውጣልን፥ከሑሉም በላይ ከፈጣሪ ስር አያውጣን!!ከበረከቱ ከጥበቃው አይለየን !!! ከአምልኮቱ እንዳንወጣ ለዘለዓለም ይጠብቀን ይጠብቅልን!!!የዘላለም መንግስቱን ለመውረስ ያብቃን!!!

      @roseawk6631@roseawk66315 ай бұрын
  • ግራ ሲገባኝ ስበሳጭ ነገሮች አልሆንልሽ ሲሉኝ ህይወት ውስብስብ ስትልብኝ እግዚአብሔር ን እጅግ አድርጌ አማረዋለውሁ ያደረገልኝን ሁሉ እረሳና አንተማ አትወደኝም ለምንስ ፈጠርከኝ ብዬ ምርር ነው የማደርገው አይ አለማስተዋል እኔ እንዲሆንልኝ ከፈልኩት ይልቅ እሱ ያደረገልኝ እጅ እልፍ አእላፍ ነው እናም ይህንን መዝሙር ሁልጊዜ ጠዋት ጠዋት እሰማለው ሁሌም እዚሁ ቻናል ላይ ነው እየገባሁ የምሰማው ግን ዛሬ ነው አስተያየት የሰጠሁት ለምን ብትሉኝ ስለተለወጥኩበት ስበሳጭ ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማኝ ልቤ ሲሰበር ብቻ እግዚአብሔርን ማማረር አልፈልግም ግን ይህንን መዝሙር እሰማለለ በቃ የተሻለ ነገር አለ ባይኖርም እንኳን በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እኔ በሶቴም ብከፍታም በዝቅታም ሲሞላም ሳይሞላም እሱን ማመስገን አለብኝ ብዬ ወሰንኩ ንዴት ሲመጣ በዚህ መዝሙር ቅንድቡን ብዬ አባርረዋለው ተስፋ መቁረጥ ሲመጣም የተሻለ ነገር አለ ባይኖርም እግዚአብሔር ይመስገን እላለው ናም ክፋት እየሸሸ ይሄዳል የታባቱ እግዚአብሔርን ማማረር አልፈልግም በምንም ነገር ይሁን ለእስከዛሬው ምህረቱን ያብዛልን አስቸጋሪ ልጁነኝ የኔ አባት ያላደረገልኝ እኮ የለም እኔ ግን ለማይረባ ነገር ስንቴ ወቀስኩት አንተው ይቅር በለኝ ግን ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን።

    @53067@530677 ай бұрын
    • እኔም እዳች ነኝ ፍቅረኛይን ካጣሁ 2 ወረ አለሆነውም ግን በጣም ጨቀተ ሲሲማኝ ይህንን ነው የምሰማው እሱ የተሻለውን ይሰጠኝ አምላኬ ተመሠገን ለበጎ ነው ይህም የሆነው ምናልባተ ነገ አመሠግን ይሆናለ ህይወቴ ተሰተካክሎ😔😔😔😔😔😔🖤🖤😓😓🥺🥺🥺

      @user-sb8st7yu9y@user-sb8st7yu9y7 ай бұрын
  • ዓሚ አንዳበከኩ ዝስምዓ ዝነብርኩ ኩሉ ኣይስዕክን ምስ በለኒ ተመስገን ሎሚ ዓመት ኩሉ ንጽቡቀይ አዝጋቢሄር ኣምላክ ንሕና ንድሎ ዘይኮንስ አሱ ባዕሉ ዘድለና ዩ ዝህብና ።

    @user-fp2oe3ry2e@user-fp2oe3ry2eАй бұрын
    • Neaki yemsleni haftey

      @user-qg9po5vb2c@user-qg9po5vb2c29 күн бұрын
  • አሜን ሜን አሜን 5 አመተ ፍቅረኛዬን በምተ ካጣሁተ14 ቀኔ ነው ይህን መዝሙረ ነው የሚያፀናናኝ😭😭😭😓😓 አምላክ እረዳኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @user-sb8st7yu9y@user-sb8st7yu9y8 ай бұрын
    • እዘሸ😢😢😢

      @user-if8fk2ez5p@user-if8fk2ez5p8 ай бұрын
    • እሸ😢😢😢😢

      @user-sb8st7yu9y@user-sb8st7yu9y8 ай бұрын
    • አሜን ጨርሶ ያፅናናሕ/ያፅናናሽ!!!✍

      @roseawk6631@roseawk66315 ай бұрын
  • በጣም ከባድ ጊዜያት በህይወቴ አሳልፌ ነበር ፈጣሪ ግን ከኔ ጋ ስለነበር ታሪኬን ቀይሮ የሞቴን ደብዳቤ በህይወት ቀየረልኝ ክብር ምስጋና ለአምላካችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የኔን ሂወት እንደጎበኘች የሁላቹንም ትጎብኝላችሁ

    @SelamNigussie-yv8uy@SelamNigussie-yv8uy9 ай бұрын
    • እዚያብሄርምንይሳነዋን

      @user-xg7zy8xc8x@user-xg7zy8xc8x8 ай бұрын
    • አሜን

      @user-sb8st7yu9y@user-sb8st7yu9y8 ай бұрын
  • የ Protestant ዕምነት ተከታይ ነኝ የ ኦርቶዶክስ መዝሙር ደስ ይለኛል❤❤❤

    @user-gy3sg8is4u@user-gy3sg8is4u4 ай бұрын
  • ምን ግዜም በፈጣሪ ብቻ ተስፋ ካደረግን የተሻለ ነገር አለ🤲🥰🥰🥰🥰

    @ethiopiaethiopia9377@ethiopiaethiopia93777 ай бұрын
  • በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ ።

    @kalamuaferede1712@kalamuaferede1712 Жыл бұрын
    • መስክዬ ፀጋውን ያብዛልሽ

      @user-ch8ls1uv8h@user-ch8ls1uv8h Жыл бұрын
    • በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክ ያሠማልን እህታችን 🙏🙏🙏

      @user-ll5yn3sp6q@user-ll5yn3sp6q Жыл бұрын
    • እንደ እኔ ይገርማል

      @legsentekle5083@legsentekle5083 Жыл бұрын
    • አይዞሽ እህቴ እግዜያብሄር ካንች ጋር ነው

      @kifleabebew9568@kifleabebew9568 Жыл бұрын
    • Aman

      @lanaabuhijleh2589@lanaabuhijleh2589 Жыл бұрын
  • በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተስፍ ቆርጪ ነበር ፣በፈተናዎች ብዛት ልቤ በእግዚአብሔር ጸና በአንቺ መዝሙር የተሻለ ነገር አለው እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ

    @muneerabanu9800@muneerabanu9800 Жыл бұрын
    • አሜን👏

      @amen_tube.@amen_tube. Жыл бұрын
    • Ayezoshe enam endaci ngen hiwate aseteltgen alce egeziabher ande ken bekacwe yelanale

      @MimiMimi-jw2hx@MimiMimi-jw2hx Жыл бұрын
    • Amenn Amenn Amenn

      @kidisti8089@kidisti8089 Жыл бұрын
    • @@amen_tube. አሜን 🙏🙏🙏

      @gravitymobile6369@gravitymobile6369 Жыл бұрын
    • በርቺ እህቴ

      @Tube-gl8er@Tube-gl8er Жыл бұрын
  • አሁን ያለሁት በህክምና ስራ ለይ ነው ነገር ግን ባደረብኝ ከባድ የሆነ የአምሮ ህመም ግጥምኝ ፈጣረ ይማርህ በሉኝ

    @Shita-ck9yp@Shita-ck9yp4 ай бұрын
    • "Egziabher Amlak" cherso yemarh🙏

      @semenawit8438@semenawit84384 ай бұрын
    • egzabehare yemarhe/yemarshe

      @temesgen4303@temesgen43034 ай бұрын
    • እመቤቴ ጨረስ ትማራሺ ፈጥሪ ጨረሱ ይማርሺ

      @fasikawande3558@fasikawande35582 ай бұрын
  • 😢በብዙ ተፈትኛለሁ አሁንም በፈተና ውስጥ ያለሁት ይህን መዝሙር ስሰማ የውስጤን የተናገረችልኝን ያህል ይሰማኛል።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

    @tinbitauto560@tinbitauto5605 ай бұрын
  • ኢሄ መዝሙር ለኔ የተዘመረልኝ ነው የሚመስለኝ ሁሌ እያለቀስኩ ነው የምሰማው በጣም ብዙ ፈተና ውስጥ ነኝ ኢሄን መዝሙር ስሰማው ነው የምረጋጋው ፈጣሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

    @ferazeleke5902@ferazeleke5902 Жыл бұрын
    • እረ ለኔ ነው ሁለት ከአመቴን ይዣለሁ በጭነቀት ውስጥ በተደገፍኩት ተክጄ

      @thebesistersever@thebesistersever Жыл бұрын
    • @@thebesistersever አይዞህን እህቴ ለሌላ ጊዜ ፈጣሪ ሊያስተምርሽ ፈልጎ🙏

      @onelove6229@onelove6229 Жыл бұрын
    • በዉነት ይሄ የኔ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ እህቴ እናም አትጨነቂ ፈጣሪ በጎ ነገርን አስቀምጦልሻል እኔም መጀመሪያ አልሳካ እያለኝ አማርሬዉ ነበር ፈጣሪ ግን እኔን ከ ክፉ ነገር ለመሠወርና በጎ ነገርን በማስቀመጥ እየተጠባበቀ ነወ።

      @debewhailu7085@debewhailu7085 Жыл бұрын
    • @@thebesistersever Egzabher ken alew lehulum neger

      @ruthgetachewdesta8326@ruthgetachewdesta8326 Жыл бұрын
    • @@onelove6229 እግዚአብሔር ያውቃል

      @thebesistersever@thebesistersever Жыл бұрын
  • የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ ሠዉነኝ መቼም እቸኩላለዉ የሀሳቤን ቶሎ እሻለው አንዳንዴማ በቃ ረስቶኛል እላለሁኝ እኔን ትቶኛል አንተግን ስጦታሕ ብዙ ነዉ ታደርግልኛለክ በግዜ አንተ እኮ አትፈልግም ዉድቀቴን ሁልግዜ በጭንቀት ማንባቴን አዝ,,,,,,, , የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ አንዱን ችግር ሳልሻገረዉ ይደረባል ደሞ ሌላኛዉ የሕይወትን ዉጣ ዉረድ አይቻለዉ ስንቱን መንገድ ጨለማዉም ቢረዝም ለሊቱ አይኔ አይቀረም ብርሐን ማየቱ እሩቅ የመሠለዉ ይቀርባል ሠላም ወደ ቤቴ ይገባል አዝ የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ ፈተናዬ ቢበዛብኝም የሐዘኔ ማብቂያዉ ቢረዝም አምላክ በኣንተ ታሪክ ይሆናል የደስታ ቀን ለኔም ይመጣል አንተ አትሳሳትም በስራሕ ፍፁምና መልካም አባት ነሕ እስከሚሆን ድረስ ተራዬ እጠብቅሐለዉ ጌታዬ አዝ, የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ አለፈ እኮ ዘመን እያልኩኝ በማጉረምረም ይሐዉ አለሁኝ ፅናት ጎሎኝ ልቤ ቢያማርር ያሰብክልኝ ያልከዉ አይቀርም አንተግን ስጦታሕ ብዙ ነዉ ታደርግልኛለክ በግዜ አንተ እኮ አትፈልግም ዉድቀቴን ሁልግዜ በጭንቀት ማንባቴን የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ

    @hanahailu13@hanahailu13 Жыл бұрын
    • Enamesginalen

      @kidhgs717@kidhgs717 Жыл бұрын
    • Enamesgenalew

      @tsgefisha9401@tsgefisha9401 Жыл бұрын
    • አጥንት የምያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ውድዋ እህታችን በጣም የምያጽናና መዝሙር ነው እንዴት ደስ ይላል

      @user-cn4bh3ew6i@user-cn4bh3ew6i Жыл бұрын
  • የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ፣ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚህም አምናለዉ❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ መቼም አትተወኝም ፣አሜን አሜን❤❤❤

    @erminadew7087@erminadew7087Ай бұрын
  • ጌታሆይ እባክህ የተሻለዉን ነገር አምጣልኝ ሁሉም ነገር ጨለማ ሆኖብኛል ግራ ተጋብቻለ😢😢😢

    @user-nh5um5rb5v@user-nh5um5rb5v3 ай бұрын
  • ሁላችውንም አመስግናለው ክብሩልኝ ለሁሉም የተዋህዶ ልጆች እዲደርስልኝ ሼር ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ እድታበረታቱኝ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃለው

    @amen_tube.@amen_tube. Жыл бұрын
    • ቤተሰብ እንሁን እህቴ

      @kiyatube3312@kiyatube3312 Жыл бұрын
    • እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኖርሽ ሰምቼ አልጠግበው ብያለሁ መስከርምየ

      @user-lg9vl8og2u@user-lg9vl8og2u Жыл бұрын
    • እይዛሽ፡በርች

      @genzedyimer9894@genzedyimer9894 Жыл бұрын
    • ተሽርተዋል

      @yetaytube4308@yetaytube4308 Жыл бұрын
    • ሰብስክራይብ እንደራረግ እህት ወንድሞቸይ

      @tsyonadey6274@tsyonadey6274 Жыл бұрын
  • መንፈስን የሚያድስ መዝሙር 👏🙏🏼 ሰውነኝ መቼም ቸኩላለው የልቤን መሻት አንተ ታውቃለህ ጌታዬ 🤲

    @di6651@di6651 Жыл бұрын
    • አሜን👏

      @amen_tube.@amen_tube. Жыл бұрын
    • መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው የኔ ቆንጆ ፀጋውን ያብዛልሽ

      @wogayehukassa8049@wogayehukassa8049 Жыл бұрын
    • @@wogayehukassa8049 ቕው

      @tegstme2262@tegstme2262 Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @user-yn3lp4xe3j@user-yn3lp4xe3j Жыл бұрын
    • @@tegstme2262 🌻🌻🌻🌻🌻

      @hemalot2407@hemalot2407 Жыл бұрын
  • የተሳለ ነገር ኣስብህልኝ ነው ፈተናው የበዛው ነገ መልካሙ ቀን ኣያለው በዚህም ኣምናለው ❤ ሰው ነኝ መቺ እቸኩላለው የሃሳቤን ተሎ እሻለው ኣንዴ ኣንዴ ማ በቃ ረስቶኛል እላለሁኝ እኒን ትቶኛል ኣንተ ግን ስጦታህ ብዙ ነው ታደርግልኝ ኣለህ በግዝየው ኣንተ እኮ ኣትፈልግም ውድቀቴ ሁልግዚ በጭንቀት ማንባቴ ❤ ኣንዱን ችግር ሳልሻገረው ይደረባል ቀዝፎ ሊላኛው የሂወትን ውጣ ውረድ ኣይቻለው ስንቱን መንገድ ❤ ጨለማው ብሬዝም ለሊቱ ኣይኔ ኣይቀርም ብርሃን ማየቱ እሩቅ የመሰል ይገባል ሰላም ወደ ቤቴ ይገባል ❤ ፈተናየ ቢበዛብኝ የሃዘኔ ማብቅያው ብርቅም ኣምላክ ባንተ ታሪክ ይሆናል የደስታ ቀን ለኔም ይመጣል ኣንተ ኣትሳሳትም በስራህ ፍጹም እና መልካም ኣባት ነህ እስከ ሚሆን ድረስ ስራየ እጠብቅህ ኣለው ጌታየ ❤ ኣለፈ እኮ ዘመን እያልኩኝ በማጉረምረም ኢሄው ኣለሁኝ ጽናት ጎድሎት ልቤ ብያማርር ያሰብክልኝ ያልከው ኣይቀርም ኣንተ ግን ስጦታህ ብዙ ነው ታደርግልኝ ኣለህ በግዝየው ኣንተ እኮ ኣትፈልግም ውድቀቴ ሁሉ ግዝየ በጭንቀት ማንባቴ ❤❤❤❤

    @freweyniknfe9474@freweyniknfe94744 ай бұрын
  • ፕሮቴስታንት ቢሆንም የኦርቶዶክስ መዝሙሮችን እወዳለሁ💚💛❤

    @TesfahunDesta-jb5xb@TesfahunDesta-jb5xb3 ай бұрын
  • እኔም አምላኬ ን እየጠበኩ ነዉ ይርዳሽ በሉኝ!!!!

    @aynadisbihonegn5897@aynadisbihonegn58979 ай бұрын
    • ይርዳሽ

      @ElsabetTeka@ElsabetTeka8 ай бұрын
    • ይረዳሸ

      @user-sb8st7yu9y@user-sb8st7yu9y8 ай бұрын
    • Egzeabher yelbshn meshat ymulalesh😢

      @Selam-qr8di@Selam-qr8di8 ай бұрын
  • ዉድ እህቴ እሄንንን መዝሙር የዘመርሽዉ ለኔ ምን ልበልሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንፈስ ቅዱስ ይሙላብሽ በቤቱ ያፅናሸ አሁንም በበለጠ ይቀባሽ 💚💛❤💚💛❤👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

    @emuyetube2107@emuyetube2107 Жыл бұрын
    • Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

      @alamalam9424@alamalam9424 Жыл бұрын
    • ለኔ ብቻ ነው

      @yohank8478@yohank8478 Жыл бұрын
    • Ewent nw zamari malekit yasemalegn

      @samsungj6plus400@samsungj6plus400 Жыл бұрын
    • አሜን 😭😭😭😭😭😭

      @konjo7249@konjo7249 Жыл бұрын
    • ቲሚማ

      @aberhamabersh9716@aberhamabersh9716 Жыл бұрын
  • የኔም በዛ እልና ያደረግልኝን ሳስብ ይቅር በለኝ ይህን ያጣ ስንት አለ እላለሁ❤ ሁላችሁም ለበጎነው በሉ እሱ አይሳሳትም የተሻለ ነገር ሚሰጥ አምላክ ነው

    @nahileje8393@nahileje83937 ай бұрын
  • የሚያጽናና :የሚመክር ተስፋ የሚሰጥ ትክክለኛና ደስ የሚል የእኛ መዝሙር እግዚአብሔር ይመስገን!

    @abebetessema3950@abebetessema39507 ай бұрын
  • አሁን እኔ ኮሜት ስሰጥ ሁለተኛ ግዜየ ነው የተዋሕዶ ልጆች ይኸ ዝማሬ በትንሽ ግዜ 1.4ሚሊዮን ተመልካች ስላገኘ በጣም ደስ ብሎኛል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ዘማሪወቻችን እናበረታታቸዉ መምህሮቻችንም ሰባኪወቻችንም የሰይጣንን ቤት ከማድመቅ የእግዚአብሔርን ቤት እናድምቅ ቤቱን በእልልልታ እንሙላዉ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን የሀገራችን ኢትዮጵያን እምነታችን ተዋህዶን የሀይማኖት አባቶቻችንን ሞላው ክርስቲያኖችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አገራችን ሰማይን እናታችን ማርያምን ናፋቂ ያድርገን🙏✝️☦️

    @user-rt7ky7ep6e@user-rt7ky7ep6e Жыл бұрын
  • የተሻለውን ቀን አታርቀው አቤቱ ታረቀኝ ጌታሆይ ይህን ጊዜ ታሪክ አድርገህ ፈተናዬን አርቅልኝ ! ተሪኬን ቀይረው

    @ortodoxsonelove-em5qn@ortodoxsonelove-em5qn8 ай бұрын
  • ከዛሬ 14አመት ጀምሮ በጣም ከባባድ ችግሮችንና ሀዘኖችን አሳልፌአለሁ የእውነት የሚያሳዝኑ ተስፋ መቁረጥ አመታቶች ሀዘኖች ለቅሶዎች ጭንቀቶች በየገዳሙ እየሄድኩ አለቅስ ነበረ አሳልፌ ከሁለት አመት ጊዜ ጀምሮ እየተስተካከለልኝ ነው ነጀ ደሞ የበለጠ የተሻለ ጊዜና ቀን እንደሚመጣ እጠብቃለሁ ከፈጣሪ ጋር እሱን የያዘ መቼ ያፍራል

    @selamselina1321@selamselina13214 ай бұрын
  • እውነት ነው ነገ መልከሙን ቀን እግዚያብሔር ለሠሡ ምን ያሠነዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ይህ መዝሚር የሚወደው ብቻ ላይከ ያረገ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @MKk-qp6qx@MKk-qp6qx4 ай бұрын
  • የእኔን ህይወት የሚገልፅ ነው ይህ መዝሙር ለነገሮች በመቸኮሌ ዛሬየቆምኩት በኪዳነምህረት ምልጃ ነው ነገዬን የምትመራኘም ኪዳነምህረት ናት

    @tsegaadem@tsegaadem9 ай бұрын
  • የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ አድነት ከኔም ከናተም ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ለዘላለም ይኑር አሜን (3🕊☦️⛪️⛪️☦️🕊🕊 ዘማሪ መስከረም የዘመኔ እቁ ዘማሪ ነሽ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ⛪️☦️☦️🕊))

    @user-rt7ky7ep6e@user-rt7ky7ep6e Жыл бұрын
    • አሜንንንንንንንን ❤❤🙏🙏🙏

      @fasikaLifetube1118@fasikaLifetube1118 Жыл бұрын
    • አሜን👏

      @amen_tube.@amen_tube. Жыл бұрын
    • AmenAmenAmen elllllllllllelllllllllllellllllllllll zamar melayit yasemaleng ame neger melkamun keni

      @kwtkwt6841@kwtkwt6841 Жыл бұрын
    • አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

      @samsungphone9771@samsungphone9771 Жыл бұрын
    • Amen

      @enatmedia1245@enatmedia1245 Жыл бұрын
  • ጌታ ሆይ ፈተናዬ በዝቷል ካቅሜ በላይ ሆኖል እባክህ በቃሽ በለኝ

    @sarapaulo6993@sarapaulo6993Ай бұрын
    • hi

      @HaniNif@HaniNifАй бұрын
    • Hi

      @HaniNif@HaniNifАй бұрын
    • Enes wyy 😭😭😭

      @kalkidanmesfin-uu5co@kalkidanmesfin-uu5coАй бұрын
  • ዛሬ ጥር 25 ነው በሒወቴ በጣም ከባድና አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ እያለፍኩ ነው ነገር ግን የተሻለ ነገር ስላሰበልኝ ነገ መልካሙን ቀን አያለሁ 😊

    @mrtm13@mrtm132 ай бұрын
  • እኔ በኑሮየ ዉስጥ ሁሌም ምፈልገው ነገር ለምን አሎነልኝም ብየ በጣም ማማረር ሰዉ ነበርኩ ግን ፈጣሪ እኔ ካሰብኩት ይበልጥ እሱ የሰጥኝ እጂግ በጣም ልዩ ነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

    @surafelmarkachew4363@surafelmarkachew43639 ай бұрын
  • አቤት ይህ መዝሙር የሁሉንም ልብ ይሰብራል በሰማሁት ቁጥር እንባዬ አያቋርጥም😭ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናሽ በርች እህታችን👏👏👏

    @helinayemareyamleji6985@helinayemareyamleji6985 Жыл бұрын
    • Zemene aleke Befetena😭😭😭😭😭teraye meche yihon yihon abate😭😭😭😭

      @ethiopiaethio9607@ethiopiaethio9607 Жыл бұрын
  • በየቀኑ ነው የመዳምጠው ለእኔ የዘመርሽ ነው የሚመስለኝ ተባረኪ

    @user-xm7nj9kx1k@user-xm7nj9kx1k7 ай бұрын
  • ይበልጥ በፈጣሪዬ ልዑል እግዝአብሔር ተስፋ እንዳልቆርጥ በጥዑመ ዜማሽ አበረታሽኝ። እግዝአብሔር ይባርክሽ መስኪ

    @ayeledegu4975@ayeledegu4975Ай бұрын
  • እሄ መዝሙር ያፅናናኝል ሁሌም የመዳም ቅመመች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    @user-pz5dg8hw9d@user-pz5dg8hw9d9 ай бұрын
  • በመጀመርያ ለመዝሙሩ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በመቀጠል እኔ ገና ከልጅነቴ ጀምሮ ነበር ፈተናው የጀሠረኝ ግን እረጅምና በጣም ተስፋ እየቆረጥኩም ቢሆንም ግን ዛሬ የተሻለ ነገር ላይ ደርሻለሁ እና ለፈጣሪ ምስጋና ይግባው ተመስገን እለዋለሁ። አወ ነገም የተሻለ ቀን ነው።

    @mulufeleke2231@mulufeleke22319 ай бұрын
  • በሀገራችን ላይያለውን ፈተና ምስቅልቅል አምላካችን በምህረት እንደሚለውጥልን አምናለሁ ይኸመዝሙርለሀገራችን የተዘመረነውየሚመስለኝ ምህረቱንአምላክያቅርብልን

    @ewawa11412@ewawa114126 ай бұрын
  • ተስፋ ለቆረጠ ሰዉ ምርጥ ዝማሬ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥሽ

    @misganawdegu3783@misganawdegu37835 ай бұрын
  • ዕልልልልልል ጥዑም ዝማሬ ኣምላኬ ሆይ ያለሁበት ኣልፌ ለማውራት ታሪከኝ ቀይርልኝ ደሞ ኣምናለው የኔ መድሃኒዓለም የተሻለ ቀን እደምታመጣልኝ እጠብቃለው በተስፋ

    @user-ee1li2cn1r@user-ee1li2cn1r8 ай бұрын
  • ሠላም ሠላም ውድ ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት የክርስቶስ ሠላምና ፍቅር ቸርነት አንድነትን ያደለን አይለያችሁ የነበርን ቆይታ በጣም አሪፍ ነበር በርቱ አገራችን እግዚሕብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ያደርግልነ ስለነበርን ቆይታ እናመሠግናለን በርቱ እልልልልልልልልልልል👏👏💐💐👏💐💐👏👏👏💐💐💐👏👏💐👏👏👏👏👏💐💐እልልልልልልልልልልልልልልልልልልቃሊወት ያሰማል እህቴ በርች በቢቱ ያፀናሸ እማ

    @meseret5@meseret5 Жыл бұрын
    • አሜን👏

      @amen_tube.@amen_tube. Жыл бұрын
    • aaqàaa you aaaaq

      @fanohunde6859@fanohunde6859 Жыл бұрын
    • አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤እልልልልልልልል🤲🤲👏👏👏

      @raniuseif2603@raniuseif2603 Жыл бұрын
    • አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 ‏

      @sendalsolomon3437@sendalsolomon3437 Жыл бұрын
  • WOW !!!❤🙏መሰከረም welcomed አገልግሎትሽንና ዝማሬሽን ኣልጠግበዉም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ኣገልግሎትሽን የዓለም መዲሃንት ኢየሱስ ይባርክልን ❤🎉።

    @wakumageleta4782@wakumageleta47827 ай бұрын
  • ምሮሀል ልመናህም ተሰምቷል፣ እንደ እምነትህ ሆኖልሀል፣ አልተውም አልጥልህም የሚል አምላክ ጎብኝቶሀል፣ በርታ፣

    @user-oh3gp8yq4w@user-oh3gp8yq4w2 ай бұрын
  • ልብን የሚያርስ መዝሙር እማየየ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    @mekdesyemaryamlij2804@mekdesyemaryamlij2804 Жыл бұрын
    • አሜን👏

      @amen_tube.@amen_tube. Жыл бұрын
  • ፈጣሪየ ከቅብዝብዝ ህይወት አውጥቶ በእሱ እርዳታ ኑረየ እተሻሻለ ነው:: ምስጋና ለድንቁ ፈጣሪያችን::

    @girmaytekeste8590@girmaytekeste8590 Жыл бұрын
    • አሜን !!!እሰይ!!!

      @roseawk6631@roseawk66315 ай бұрын
  • እኔ ጴንጤ ነኝ ደጋግሜ ነዉ አሄን መዝሙር መሰመዉ ለኔ የተዘመረ ነዉ ምማስለኝ እታችን ተበረኪ

    @user-dd6kf9rg3s@user-dd6kf9rg3s7 ай бұрын
  • ይሄን መዝሙር ስሰማ ተስፋ ልትቆርጥ የደረሰችሁን ነብሴን ባሃሴት ይሞላል ❤❤ በተላይ የተሻለነገር አስበህልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ስትል ወደዋላ የቀረችዉን ልቤን ወደፊት እድትመለከት ይረዳኛል❤❤❤ እህታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤

    @gytigyti1450@gytigyti14506 ай бұрын
  • አሁን ያለሁበተ ፈተና ችግረ ነው መዝሙሩ አፀናናኝ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ አበረታኝ🙏🙏😭

    @user-sb8st7yu9y@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
  • እውነት ነው ፈተና የሚበዛው ለተሻለ ነገር መሆኑን አምናለውከታመምኩ ከ10አመት በኋላ የተኛሁበትን አልጋ ጥዬ በእግሬ ለመቆም በቅቼ የድንግል ማርያም ልጅ እረድቶኝ ዛሬላይ የተሻለ ነገር ላይ ነኝ ክብር ለድግል ማርያም ይሁን።

    @NetsantMamo-sd4hx@NetsantMamo-sd4hx9 ай бұрын
    • ለአንቺ የደረሰ አምላክ እኔንም ያስበኝ። ስለተደረገልሽ ምህረት እግዚአብሔር ይመስገን።

      @nanihaile@nanihaile3 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ፤ መዝሙርሽ ውስጤ ነው የገባው፤ ስለ አገራችን ስለቤተክርስቲያን የዘመርሽ እስኪመስለኝ እንደ ኦርቶዶክሳዊ የብዛብንን ፈተና ገለጥሽበት ተባረኪ፤ እውነት ነው ጌታ የተሻለ ያስብልናል

    @selamawitfisseha6292@selamawitfisseha62923 ай бұрын
  • እግዚአብሔር በሰደት አለም ላይ ያለሁት ግን አሞኛል ይህ መዝሙር ደጋግሜ ነው የሚሰማው በእንባ ነው የሚጨርሰው 😢😢😢😢😢እውነት እፍፍፍፍ

    @Mes355@Mes3558 ай бұрын
    • Ayzosh ehte😭😭

      @user-fk7kn1fy2j@user-fk7kn1fy2j7 ай бұрын
    • @@user-fk7kn1fy2j እሺ እግዚአብሔር ያከብርልኝ 👏👏👏💔😥😍

      @Mes355@Mes3557 ай бұрын
  • እግዚአብሄር ሆይ ለኔም የተሻለ ነገርን ስጠኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ እህታችን ዝማሬመ ላእክትን የሰማልን

    @MeseretYenealem@MeseretYenealem9 ай бұрын
  • አሜን ለሁላችንም የተሻለ ነገር ያድርግልን እስኪደረግልንም ትግስቱን ይስጠን

    @birtukangirma3362@birtukangirma33628 ай бұрын
  • 😭😭😭አምላኬ እባክህ የተሻለዉን ቀን አሳየኝ የእናቴን ነፍሷን ማርልኝ አንተ አትሳሳትም በስራሕ 😭😭

    @hanahailu13@hanahailu137 ай бұрын
  • 🌹 የተሻለ ነገር ❤ የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው ፈተናው የበዛው ነገ መልካሙን ቀን አያለሁ በዚህም አምናለሁ አዝ...🌹 ሰው ነኝ መቼም እቸኩላለሁ የሀሳቤን ቶሎ እሻለሁ አዳዴማ በቃ እረስቶኛል እላለሁኝ እኔን ትቶኛል አተ ግን ስጦታህ ብዙ ነው ታደርግልኛለህ በጊዜው አንተኮ አትፈልግም ውድቀቴን ሁል ጊዜ በጭንቀት ማንባቴን አዝ...🌹 አንዱን ቺግር ሳልሻገረው ይደረባል ገዝፎ ሌላኛው የሕይወትን ውጣ ውረድ አይቻለሁ ስንቱን መንገድ ጨለማው ቢረዝም ሌሊቱ አይኔ አይቀርም ብርሃን ማየቱ እሩቅ የመሰለው ይቀርባል ሰላም ወደ ቤቴ ይገባል አዝ...🌹 ፈተናዬ ቢበዛብኝም የሀዘኔ ማብቂያው ቢርቅ አምላክ ባንተ ታሪክ ይሆናል የደስታ ቀን ለኔም ይመጣል አንተ አትሳሳትም በስራህ ፍፁምና መልካም አባት ነህ እስከሚሆን ድረስ ተራዬ እጠብቅሃለሁ ጌታዬ አዝ...🌹 አለፈኮ ዘመኔ እያልኩኝ በማጉረምረም ይሄው አለሁኝ ፅናት ጎሎት ልቤ ቢያማርም ያሰብክልኝ ያልከው አይቀርም አንተ ግን ስጦታህ ብዙ ነው ታደርግልኛለህ በጊዜው አንተኮ አትፈልግም ውድቀቴን ሁል ጊዜ በጭንቀት ማንባቴን ዘማሪት መስከረም ወልዴ 👏❤️✝️

    @keradion16@keradion167 ай бұрын
    • amen

      @user-jk3un5sy9i@user-jk3un5sy9i7 ай бұрын
  • ይገርማል ከፀሎት ስመለስ ይህን ሰማሁ ተመስገን ❤

    @Anchenaena1213@Anchenaena1213 Жыл бұрын
  • ይህንን መዝሙር ሳደምጠው እንባዬ ከየት እንደሚመጣ ሰውነቴ ሁሉ ይንቀጠቀጥብኛል

    @endaletesfate7954@endaletesfate79542 ай бұрын
  • ድንቅ የሚያበረታ እና በእምነት የሚያበረታ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው

    @tesfayemergo447@tesfayemergo4474 ай бұрын
  • 😭😭😭😭🤲🤲🤲መስክዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእኔ ውድ መዝሙሮችሸን በእንባ ነው የማዳምጠው

    @hanaabebeyemaryamelje6535@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
    • አሜን👏

      @amen_tube.@amen_tube. Жыл бұрын
    • ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን ፀጋ ውን ያብዛልሽ 👏👏👏👏👏👏

      @aynalemeshete5491@aynalemeshete5491 Жыл бұрын
    • እኔም ማርያምን የድምፅ ቀለም አንደኛ😍😍😍😍

      @frieyoutube@frieyoutube Жыл бұрын
    • አሜንአሜንአሜን👏👏👏👏👏👏

      @wadimasoltan7326@wadimasoltan7326 Жыл бұрын
  • ይህ መዝሙር ብቻ አይደለም😢 ጥልቅ የሆነ መልዕክት አዘል ትምህርትም ነው። ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እና ባለንበት ፀንተን የድንግል ማርያም ልጅን እንጠብቅ ሁሉም በግዜዉ ይሆናል ያየሁት ነገር ስለሆነ አይዟችሁ ምዕመናኖች ፀልዩ 💒💒💒🙇‍♀️♥️🇪🇹

    @meticar4025@meticar4025 Жыл бұрын
    • 🤲🤲🤲☝️🥺

      @user-pl6dc5js6l@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
    • ትክክል😔😔😔

      @mahinurga6@mahinurga6 Жыл бұрын
    • @@mahinurga6 🙇‍♀️♥️

      @meticar4025@meticar4025 Жыл бұрын
    • አሜን👏👏👏

      @user-xk3eb7iw8f@user-xk3eb7iw8f Жыл бұрын
  • በሁሉም ነገር ተስፋ ለምንቆርጥ "ይሄ መዝሙር ለኛ ነው

    @birukamsalu7851@birukamsalu78517 ай бұрын
  • 🙏🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ሀገሬ ልጆች 🙏🥰 ሰላማችሁ ይብዛ

    @salamontube@salamontube Жыл бұрын
    • አሜን👏

      @amen_tube.@amen_tube. Жыл бұрын
    • Ameen 🤲⛪🙏

      @tajethiopia@tajethiopia Жыл бұрын
    • ሶል ሼር አርጉልኝ

      @amen_tube.@amen_tube. Жыл бұрын
    • amen amen🙏🙏

      @mhiretwedimu5111@mhiretwedimu5111 Жыл бұрын
  • በእዉነት ዝማሬ ምላክት ያስማልኝ 😍😍 ወስጣችን ያለዉን የሚገልፀ ዝማሬ እማ እግዚያብሔር ይባርክሽ❤❤🙏🙏⛪⛪❤❤

    @tegsttaktaka2819@tegsttaktaka2819 Жыл бұрын
    • አሜን👏

      @amen_tube.@amen_tube. Жыл бұрын
    • ❤❤

      @tegsttaktaka2819@tegsttaktaka2819 Жыл бұрын
    • 😍😍😍😍❤❤❤💒💒💒💒🙏🙏🙏

      @hailahails8365@hailahails8365 Жыл бұрын
  • የ6ዓመት ልጄን ታማብኝ ፀልዪልኝ ሁሉቦታ ህጄመድሃኒት የለውም አሉኝ

    @meserettemsisa1239@meserettemsisa12395 ай бұрын
    • Ayezosh Ehete Egziabher miheretun yezezlet

      @SesenAraya@SesenAraya5 ай бұрын
    • እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ይላክላት 😥😥 አይዞሽ እህቴ ሆይ ፀልይላት ተሳይላት አይዞሽ የሕፃን አምላክ አይተዋትም

      @user-np1mm1tr3p@user-np1mm1tr3p5 ай бұрын
    • Kebena kidanemihiret tsebel wsejat 100% yshalatal. EGZABHER ymarlish😇

      @MeronMelese-nk1sg@MeronMelese-nk1sg5 ай бұрын
    • በእውነት እምነትሽን አፅንተሽ ፀበል ውሰጃት ለሰው የማይቻል ለፈጣሪ ይቻለዋል እመኝኝ ትድንልሻለች❤

      @mishu372@mishu3725 ай бұрын
    • መድሀኒት የሌለው የለም ዲያብሎስ ወሬ አትሸበሪፀልይ ስገጂ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጪ ወደ ሞት አፍ ቀርበው በምን እንዳሸነፉ ትያለሽ ❤❤❤

      @NatanemAraya@NatanemAraya5 ай бұрын
  • እኔ ይህን መዝሙር ሰምቸም አልጠግበውም ሲጨንቀኝ ነው ማዳምጠው የጨነቀኝ ሀሉ ይለቀኞል ቃለ ሂወትን ያሠማልኝ ተባረኪ መሥኪየ❤❤❤❤❤

    @abebamamushet-yu9tf@abebamamushet-yu9tf3 ай бұрын
  • ከአምላክ የሠጠሽ ድምፀ ብዙዎቻችን የሚያፅናና ነው። ዝማሬ ሕይዎት ያሰማሽ።

    @endytek4866@endytek4866 Жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/ntybn9ansKSXo6s/bejne.html ደግፉኝ

      @-bietaboy5405@-bietaboy5405 Жыл бұрын
  • የተሻለውን ነገር ለእኛ የሚስብ አባት ስላለን የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ብሎ የሚቀበል ልብ አለን መስኪ እህቴ በእንባ የሰማሁት ዝማሬሽ ነው ፀጋውን ያብዛልሸ

    @TAOLOGOSTUBMELE@TAOLOGOSTUBMELE Жыл бұрын
    • Amenn Amenn Amenn ❤❤❤❤🙏

      @kidisti8089@kidisti8089 Жыл бұрын
  • ፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ይህንን መዝሙር ስሰማ እምባ ይፋሳል❤

    @abiassefa@abiassefa6 ай бұрын
    • ፀልይ እና ወደ ቤትህ ተመለስ መድሐኒአለም ይርዳህ

      @yemariamgirum@yemariamgirum5 ай бұрын
    • @@yemariamgirum ጌታ በደሙ ገዝቶ ወስዶኛል 🙏

      @abiassefa@abiassefa5 ай бұрын
    • ፀልይ!

      @yemariamgirum@yemariamgirum5 ай бұрын
    • ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሐጢያት ከእስራት ነፃ ያወጣል ብላ ቀድማ ያስተማረችው ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት ወደቤትህ ተመለስ ያልኩህ ለዛ ነው። ይመችህ

      @yemariamgirum@yemariamgirum5 ай бұрын
    • @@yemariamgirum እሺ አመሰግንሃለሁ 😊🙏

      @abiassefa@abiassefa5 ай бұрын
  • ይህንን መዝሙር ስሰማ እንዴት እንደምፅናና ነገን ለማየት እየጓጓሁ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ በፍተነ ውስጥ ነው የምኖረ ግን ፈጣሪ ይመስገን

    @user-yl1go9ug1s@user-yl1go9ug1s7 ай бұрын
  • ውስጥ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤

    @simretamaree1957@simretamaree19579 ай бұрын
  • እህቴ ለኔ ነዉ የዘመርሽዉ ከሰው ሀገር ሞልቶ ለማይሞላ ኑሮ በጭንቀት ልሞት ነዉ እንባዬ ሁሌም ይፈሳል 🙏🙏🙏

    @meinliebe3454@meinliebe3454 Жыл бұрын
    • Ehete betselote berchi chenketeshen egziabher ymeleketal ayzosh

      @mekoyateshome9255@mekoyateshome9255 Жыл бұрын
    • ayzosh

      @mekdesmebratu5952@mekdesmebratu5952 Жыл бұрын
    • Ayizsh

      @buzezeleke3997@buzezeleke3997 Жыл бұрын
    • Ayizon yane ehit hulum malefu ayikerim,le bago nw, degmo kechalsh weda hagerish temalesh,be tsalot berchi!emabete be worki cherkua tishafnsh!

      @taliileeayano2289@taliileeayano2289 Жыл бұрын
    • @@mekoyateshome9255 አይዞን

      @fasikawande3558@fasikawande3558 Жыл бұрын
  • ዘማሪት መስከረም ዝማሬሽን በጣም እንወድሻለን: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: እግዚአብሔር ትልቅ ፀጋን ሰቶሻል: በርች ጠንክሪ: የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በተዋሕዶ ያፅናሽ::

    @user-vf6io7oc8q@user-vf6io7oc8q6 ай бұрын
  • ብስ ማው ብሰ ማው የማ ይ ሰለቸኝ😢😢ለሃገሬ 💚💛❤ለእምዬ ለኢትዮጵያ ቅድስት🙏✝️ቤተክርስቲያናችን ልጆች እና💚💛❤ኢትዮጵያውያን በ ፈተና ውስጥ ላሉት ሁሉ ነገመልካም እንዲሆን እም ናለሁ🙏😢

    @meselechfeyessa1226@meselechfeyessa12262 ай бұрын
  • እውነት የኔን ህይወት አይታ የዘመርችልኝ ነው የመስለኝ ለ 100 ግዜ ስስማው የኔ ውድ እህት ፀጋውን ያብዛልሺ የተዋህዶ እቁ በርችልን💔🌻 እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አስቦልን ነው እምንፍተነውና እምንስቃየው ፍተናውን ያቅልልን 😢

    @maregmareg2190@maregmareg2190 Жыл бұрын
  • እውነት ነው የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው የእኔ አባት🙏😭😭😭

    @ayinalembirhanu9984@ayinalembirhanu99849 ай бұрын
    • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

      @getachewayanaw@getachewayanaw9 ай бұрын
  • ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን። ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

    @jesuschrist15111@jesuschrist151118 ай бұрын
  • እኔ አሁን ለይ በጣም ጭንቀት ለይ ነኘ ግን ይን መዝሙር ስሰማ እጾናናለው

    @user-lg2fh4dk2t@user-lg2fh4dk2t7 ай бұрын
    • አይዞህ/ሽ እኔም ይሄን መዝሙር ስሰማ በጣም ችግር ውስጥ ነበርኩ አሁን ግን ድንግል ማርያም ከነ ልጅዋ የተመሰገነች ትሁን ከዛ ሁሉ ፈተና አወጣችኝ እውነት እልሻለሁ እግዚአብሄርን ለምን/ኚ ሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሄር ይመስገን

      @kiya438@kiya4387 ай бұрын
    • @@kiya438አዎ ሁም ያልፋል

      @user-lg2fh4dk2t@user-lg2fh4dk2t7 ай бұрын
  • ማርያምን በሀገራችን ያለው ሁኔታ ይህ መዝሙር ሲሰማ በእምባ ነው መጨረሻው💔😭😭✝️👏

    @user-ue2en4jm4k@user-ue2en4jm4k Жыл бұрын
  • ሰው ነኝ መቸም እቸኩላለሁ የሀሳቤን ቶሎ እሻለሁ አዳዴማ በቃ ረስቶኛል እላለሁኝ እኔን ትቶኛል አንተ ግን ስጦታህ ብዙ ነው ታደረግልኛለህ በግዜው😭❤.✝️ በዕውነት በጣም ደስ የሚል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ👏❤

    @mitmitmi@mitmitmi Жыл бұрын
    • Amen amenamen welco 🤲🤲🤲🤲🤲😪😪😪😪😓🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏👐💚💛❤❣

      @ateneshzekareya3636@ateneshzekareya3636 Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤ የዘርፌን ዝማሬ በጣም ስለምወደው ሐይማኖትዋን ስትቀይር አዝኜ ነበር የሚገርመው ደግሞ በጣም የተሻለ ጎልደን ድምፅ ያላትን እግዚአብሔር ለቤቱ አዘጋጀ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    @yemariamgirum@yemariamgirum5 ай бұрын
    • ሃይማኖት አያድንም" ኢየሱስ እንጅ "

      @Weyini1988Weyini-dw7yt@Weyini1988Weyini-dw7yt4 ай бұрын
    • @@Weyini1988Weyini-dw7ytአይይይ ይቺን ይቺን እናውቃታለን :) ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አዳኝ መሆኑን ያሳወቀቻችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ናት።

      @yemariamgirum@yemariamgirum4 ай бұрын
  • የተሻለ ነገር አስበሕልይነው በጣም ደስየሚልመዝሙር ነውዝማሬመላክ ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-qw5pn5en5k@user-qw5pn5en5k5 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-xe9cq7qm2d@user-xe9cq7qm2d5 ай бұрын
  • የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው ፈተናው የበዛው😥ጥኡም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን✝️✝️✝️

    @mimmymimmy2539@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
    • አሜን👏

      @amen_tube.@amen_tube. Жыл бұрын
  • አንተ አትስሳትም በስራህ ፍፁም እና መልካም አባት ነህ እሰከሚደርስ ድረስ ተራዬ እጠብቅሃለሁ ጌታዬ አባ ፈተናዬን አቅልልኝ

    @meseretyenesew1336@meseretyenesew13369 ай бұрын
  • ኢትዮጵያዬ ለአንቺ እና ለህዝብሽ መታሰብያ ትሁንልኝ ሃገሬ ዞሮ መግቢያ ቤቴ ፣ ህዝቤ መንገድ ዳር ብወድቅ አጉራሼ ረዳቴ ፣ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቀን።❤❤❤😢😢😢❤❤❤

    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.3 ай бұрын
  • በአንተ በአምላኬ መቼም ተስፋ አልቆርጥም።እጠብቅሃለሁ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን።

    @silmaynegerew.....@silmaynegerew.....6 ай бұрын
  • ይህ መዝሙር ለኔ የህይወት ነገሬ መስሎ ነው ሚሰማኝ በርቺልን እህታችን

    @user-ko7nj7zq9k@user-ko7nj7zq9k9 ай бұрын
  • ሺ ግዜ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

    @tubeb7035@tubeb7035 Жыл бұрын
  • ይህን መዝሙር ስሰማ ሁልጊዜ አለቅሳለሁ አንድን ችግር ሳልሻገረዉ የሚለዉና የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነዉ። ይህ መዝሙር እኔን ይመለከተኛል። አሁንም ስሰማዉ እያለቀስኩኝ ነዉ የፃፍኩት

    @user-kz2zw6gr7b@user-kz2zw6gr7b6 ай бұрын
    • አይዞሽ፣ወይም፣አይዞህ፣እህቶቸ፣ወድሞቸ፣እማያልፍየለም፣በችግር፣እምናሳልፈው፣ሁሉ፣ለኛም፣አድቀንአለን፣

      @lemlemmamo4770@lemlemmamo47706 ай бұрын
  • የተሻለ ነገር አስበህልኝ ፈተናው የበዛው ነገ መልካሙ ቀን ነው በዚህም አምናለው እልልልልልልልልልሎ

    @fasikaengdaw3471@fasikaengdaw34717 ай бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ወቅቱን የጠበቀ ዝማሬ ነዉ የብዙዎቻችን ህይወት የምፈትሽ መዝሙሚ ነዉ 👏👏👏

    @zedyemaryamlij659@zedyemaryamlij659 Жыл бұрын
    • እግዚር እስከመጨረሻው በሀይማኖትሽ ያፅናሽ

      @hirutbekele6906@hirutbekele6906 Жыл бұрын
  • በዚህ ኣለም ፈተና ቢበዛብኝም ሁሉ የዚች ኣለም ነገር ከንቱ ነዉ እንደ ምንም ብሎ ማለፉ ያልፋል 😢😢ግን እኔ የምፈራዉ ነብሴን የት ይሆን ስፍራዋ ኣምላኬ እንደ በደሌን ሳይሆን እንደቸርነትህ ኣስበኝ 😢😢

    @user-hm6ez8dx1x@user-hm6ez8dx1x9 ай бұрын
KZhead