እንግዳዬን አፍቅሯታል: እሷም ልብዋ ደንግጦበታል : ግን የዋሻት ነገር አለ!

2024 ж. 26 Сәу.
159 568 Рет қаралды

ማን እንደ ሃገር እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ www.ticketmaster.com/event/15...
በ 9115 እጹብ ድንቅ ልጅ ይጠቁሙ ይሸለሙ!
ውድ የዶንኪትዩብ ቤተሰቦቻችን ካሁን በፊት ድንቅ ልጆች የነበረው ፕሮግራማችን ወደ እጹብ ድንቅ ልጆች በማሳደግ ፕሮግራም አዘጋጅተን እንዳቀረብን ይታወቃል።በዚህም ፕሮግራም የሚቀርቡት ልጆች እድሜያቸው አምስት አመት እና ከዛበታች የሆኑ፣ ልዩ ተሰጦ ያላቸው ፣ በማህበረሰቡ ዘንድ ታዋቂ የሆኑ፣ ፈጣን እና የሚያዝናኑ እንዲሁም ለአለም መትረፍ የሚችሉ ህጻናት ልጆች ናቸው።
በዚህ ቪዲዬ አንድ ሰው ዶንኪትዩብ ላይ ከቀረበች ልጅ ፍቅር ይዞት ኮሜዲያን እሸቱ ቤት በመገኘት አድራሻዋን እንዲሰጠው ይጠይቀዋል ኮሜዲያን እሸቱም እንደማይሰጠው ይነግረዋል እሱም እግሩ ላይ ወድቆ ይለምነዋል እሱም የእሷን ፍቃድ ጠይቆ እንደሚሰጠው ይነግረዋል። ስልኳን ያገኝ ይሁን? ከቪዲዮ እንከታተል!
In this heartwarming and hilarious video, we bring you an extraordinary tale of love and comedy. Join us as a man stumbles upon a video on DonkeyTube that captures his heart, leading him on an adventurous quest to find the girl of his dreams.
In our renowned program designed to nurture wonderful children, we have witnessed amazing talents in children aged five and below. These exceptional kids have become the talk of the town, impressing everyone with their remarkable skills, quick wit, and endless joy.
In this particular video, our protagonist finds himself irresistibly drawn to a girl he discovers on DonkeyTube. Determined to meet her, he embarks on a mission to find her address. With hopes high and spirits even higher, he pays a visit to the legendary Comedian Eshetu, seeking his assistance in tracking down the object of his affection.
What unfolds next is a rollercoaster of laughter, unexpected surprises, and a dash of romance. Will our love-struck hero manage to uncover the girl's phone number and win her heart? Join us on this hilarious journey filled with twists and turns as Comedian Eshetu navigates through the unpredictable world of love and comedy.
Don't miss out on this uproarious video that will leave you in stitches and warm your heart. Subscribe to our channel and hit the notification bell to be the first to watch this unforgettable tale unfold. Watch the video now!
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Пікірлер
  • እሼ ምርጡ የአንተ ቻናል በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ። የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።

    @akt-tube@akt-tube11 күн бұрын
  • በ ክርስቶስ ክርስቲያን የተሰኛችሁ እንኳን ለ ሆሣዕና አደረሳችሁ።

    @user-xw6or6wr9k@user-xw6or6wr9k12 күн бұрын
    • እንኳን አብሮ አደረሰን

      @BeletuSntayehu@BeletuSntayehu12 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @AishaMakahleh@AishaMakahleh12 күн бұрын
    • እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች መልካም ሆሳህና

      @peacelove4778@peacelove477812 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

      @waskan7162@waskan716212 күн бұрын
    • አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

      @user-rh7nj3cj1z@user-rh7nj3cj1z12 күн бұрын
  • እሽዬ በቀደም ላቀረብካት ልጅ ትንሽ ካሳት ብዙ እይታ አጊታለች። ብሀሳቤ እምትስማሙ👍

    @user-en6um2cv4s@user-en6um2cv4s12 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @Desbelekasa@Desbelekasa12 күн бұрын
    • ለዛዉም ጦርነት አልፋ መጥታ

      @mulu5@mulu511 күн бұрын
  • ህፃን ሀረገወይን ትሸለም ድጋሚ ትቅረብልን 🙏🙏🙏

    @Tsionov1xs@Tsionov1xs12 күн бұрын
  • ይቺን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤ደምሩኝ❤

    @EthioComedy-cd4mg@EthioComedy-cd4mg12 күн бұрын
    • Amen Amen Amen

      @Bire_magna-12@Bire_magna-126 күн бұрын
  • እሼዬ የሀገር ወርቅ ድንግል ማርያም ከእና ቤተሰብህ ትጠብቅህ በቡዙ እንወደሃለን❤❤❤❤❤እሼን የሚትወዱት ላኪ አድርጉ❤

    @MimiMimi-df3dx@MimiMimi-df3dx12 күн бұрын
  • እሼን የሚወድ እስኪ like

    @AbelAlehgn@AbelAlehgn12 күн бұрын
  • ዋይ እረጅም ፀጉር ያላት ብሎ ነበርኮ ምነው ለዛሬ ብሰኪው ነሮ😂😂😂😂

    @HananHano-yb3pv@HananHano-yb3pv12 күн бұрын
  • ዋው ሁለቱም ሰርተውታል ተጨማሪ በሌላ ስራ ቢመጡ ሁሉም ጎበዞች ናቸው

    @Ermias-jl6ni@Ermias-jl6ni12 күн бұрын
  • ጠፍጥፎ ገደለው ልጁን 🤣🤣🥺

    @beletuadise@beletuadise12 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @user-ye9me3ds9z@user-ye9me3ds9z9 күн бұрын
  • ሁላቹሁም የድንግል ማርያም በረከቷ አይለያቹሁ

    @user-bx5nr6zy1r@user-bx5nr6zy1r12 күн бұрын
  • እሸቱ እባክህን ሌላ ተጠያቂ እስኪገኝ ሀረገወይን በድጋሜ በሌላ ኢንተርቪው አቅርብልን።

    @user-xl7vq2gl2h@user-xl7vq2gl2h12 күн бұрын
  • የኢትዮጵያ ወንዶች እንዴት እንደሚሸወዱ ፀጉር እረዥሟ አላለም😂😂😂😂😂

    @user-wb1eh2eo4t@user-wb1eh2eo4t12 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @user-qd7wm3ky7x@user-qd7wm3ky7x12 күн бұрын
    • 😅😅😅😂😂😂

      @HananHano-yb3pv@HananHano-yb3pv12 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @eduyedingillijedu2494@eduyedingillijedu249411 күн бұрын
    • 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

      @user-hd7el3ls5g@user-hd7el3ls5g10 күн бұрын
  • እንኳዓን ለ ሆሶኦና ኣደረሳቹ ክርስትያን ወገኖቼ

    @destakonjo2505@destakonjo250512 күн бұрын
    • እኳን አብሮ አደረሰን

      @MohamedMohamed-yi5gj@MohamedMohamed-yi5gj12 күн бұрын
    • አሜን ❤

      @mhmoh6727@mhmoh672712 күн бұрын
    • 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

      @user-nebo79@user-nebo7912 күн бұрын
  • ደስ የምል አዝናኝ ነው እንኳን ለሆሳህና አደረሳቹ ሀረገዊን ሪከረዱን ትሰብራለች የምትሉ በላይክ አሳያት❤❤❤

    @takelederesa@takelederesa11 күн бұрын
  • አቀራረቡ ሀሪፍ ነዉ አሁን ከሚወጡት ፊልሞች የተሻለ ነዉ 😂😂

    @henokkinfe6846@henokkinfe684612 күн бұрын
  • እሼን የሚወድ👍👍👍

    @user-wf9ij5nt5o@user-wf9ij5nt5o12 күн бұрын
    • me

      @user-nebo79@user-nebo7912 күн бұрын
    • @@user-nebo79 ❤❤❤❤

      @user-wf9ij5nt5o@user-wf9ij5nt5o11 күн бұрын
  • ይችን ኮሜን የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉየ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-wf9ij5nt5o@user-wf9ij5nt5o12 күн бұрын
    • አሜን

      @peacelove4778@peacelove477812 күн бұрын
  • አሼ ምርጡ ኢ/ያ እወዳሃለው💝 ✝️በክርስቶስ ክርስትያኖች የሆናችሁ የኦርቶደክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን 🌿🌿ለሆሳዕና🌿🌿ባአርያም✝️ዘወረደ ብለን🌿🌿 ሆሳዕና በአርያም ብለን ያስፈፀመን ቸሩ መድሃኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን🙏💝

    @brye.goldesae@brye.goldesae12 күн бұрын
  • ''ማን እንደ ሃገር'' አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB

    @comedianeshetu@comedianeshetu12 күн бұрын
    • የነሳልያን ነገር ምን እያሰብክ ነው

      @sarahsarah2721@sarahsarah272112 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

      @laylalayla9893@laylalayla989312 күн бұрын
    • እውነት ነው

      @ephremhaileyesus1020@ephremhaileyesus102012 күн бұрын
  • አረ ኢብሮ እሱ ለተመታዉ እኔ ተሽቆጠቆጥኩ😂😂😂

    @zerituwedesen@zerituwedesen12 күн бұрын
  • አሼ የዛመናቺን ጀግና ኤኮ ነክ ፈጥር ረጅም አድሜ ይስጥክ ካና በታሳቦቺክ 🙏🙏🙏

    @sura_keli@sura_keli12 күн бұрын
  • ማርያምን እንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም 😂😂😂

    @user-oe4ns6ds4z@user-oe4ns6ds4z10 күн бұрын
  • ብዙ ጥሩ ያልሆኑ መልዕክቶች አሉት። ጓደኛውን እንደዛ መምታቱ እና ሌሎችም

    @tewodroswoldesemayat7299@tewodroswoldesemayat729912 күн бұрын
  • ኢብሮ ይችላል ማሪያምን አንደኛ 👌

    @user-it4wb1nm1i@user-it4wb1nm1i12 күн бұрын
  • 😂😂😂😂አይ እውነት ትወና ነው የሚመስለው ትንሽ እውነት እንዲመስል ብትጥሩ አሪፌ ነበር

    @user-ez7tg2nm6j@user-ez7tg2nm6j9 күн бұрын
  • እረ በሰማም ልጅ በጣም ያመዝናል በጥፋ😂😂😂😂😂

    @kidsettesfya4645@kidsettesfya464512 күн бұрын
  • እመቤቴ ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ

    @TemliketTilksew-ro7kb@TemliketTilksew-ro7kb9 күн бұрын
  • ባይበላ ቢቀር የጥፊው ነገር

    @user-vw1lr8tv9q@user-vw1lr8tv9q12 күн бұрын
    • እውነትሽ ነው እኔም ደንግጫለው

      @user-wf1yl9he1e@user-wf1yl9he1e11 күн бұрын
    • እኔ እራሱ እያልኩ ኮሜትሽ ደሞ😂😂😂❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

      @user-uf1gz3rf7w@user-uf1gz3rf7w10 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂

      @slntayehucherney8210@slntayehucherney8210Күн бұрын
  • ዋው ምርጥ በድራማ መልክ የቀረበ ማስታወቂያ ❤🤣

    @sifenshume7726@sifenshume77269 күн бұрын
  • የጥፊው ነገርስ 😂😂😂ክክክክ ጠብቀኝ ወየው

    @louatlouat8603@louatlouat860312 күн бұрын
  • አረ በሳቅ ሞትኩኝ አቦ ይመቻቹ❤❤❤እኔ ባለፈው እሼ ጋ እንግዳ ሆኜ ቀርቤ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ግን ምን ዋጋ ኣለው ምን ቢሆን ጥሩ ነው በ ህልሜ ነው 😂 እስኪ ህልሜን ፍቱልኝ❤

    @user-ch2in7sh9e@user-ch2in7sh9e12 күн бұрын
    • 😅😅😅😅😅

      @senyamuhammed6094@senyamuhammed609412 күн бұрын
    • ,,😂😂😂😂,

      @nazmuljshshd7788@nazmuljshshd778812 күн бұрын
    • 😂😂

      @eduyedingillijedu2494@eduyedingillijedu249411 күн бұрын
    • hilmish sifeta idmesh alfowal mekreb atchiyim 😂😂

      @zizi4154@zizi41549 күн бұрын
    • @@zizi4154 🤣🤣🤣🤣ምን ኣለበት ብታፅናኚኝ

      @user-ch2in7sh9e@user-ch2in7sh9e9 күн бұрын
  • አረ ወየው ልጁን አላሰተረፈዉም እኮ😂😂😂

    @user-gj8jq4fy1j@user-gj8jq4fy1j12 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @user-dg1uh6kf1k@user-dg1uh6kf1k12 күн бұрын
  • Wow you did it Eshe Congra..., Stundup comedy in America, Boom mind blowing 🤯🤯

    @ermitube1@ermitube111 күн бұрын
  • የዛሬው ምርጥ ኮሜዲነው ጥፊው 😅😂😂😂😅😂😅

    @mafivlogs5144@mafivlogs514412 күн бұрын
  • ሀይ እሽ ይህን የምታይ ከሆነ እባክህን እፁብ ድንቅ ልጆች ላይ አንድ ልጅ ነበር ሶሻል ሚድያ ላይ ያየሁት እባክህን አንተም አይተህው ይሆናል ልጅም ያሳዝናል የእውነት ምን አልባት ለልጅም ትልቅ እድል ያገኛ ብየ አስባለው ልጅ ያምራል ሲያወራ ልወጥሽ አልዋጥሽ የሚለው ህፃን ልጅ ብታቀርብት እባክህን ሲበላ ልወጥሽ አልዋጥሽ የሚለው ልጅ

    @selomaadeunga5220@selomaadeunga522012 күн бұрын
    • አወ 😂😂

      @BeletuSntayehu@BeletuSntayehu12 күн бұрын
    • አው እኔም አይቸዋለው

      @adee4662@adee466212 күн бұрын
    • ወላሂ እኔም እያልኩነበር ልዋጥሽ አልዋጥሽ የሚለውን

      @hshhehsge7113@hshhehsge711312 күн бұрын
    • በጣም

      @tsehaygetachew8439@tsehaygetachew843911 күн бұрын
    • ሌዋጥሽ አልዋጥሽ የሚለው ነው ሳስበው😂😂😂😂

      @kelemkelem8116@kelemkelem81169 күн бұрын
  • የምር እሼ። በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ። ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ። የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ። የኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።

    @akt-tube@akt-tube11 күн бұрын
    • በጣም አመሰግናለሁ እሼ

      @akt-tube@akt-tube9 күн бұрын
  • ስደት ያላችሁ እግዚአብሔር በሰላም ወደአገራቸው በሰላም ያስገባቸው መልካም የሆሳዕና ብአል ይሁንላችሁ ደምሩኝ 😮

    @zenemchanne@zenemchanne12 күн бұрын
  • በጥፊ ከምታልቅ አጠብቀውም እንዴ ሆይ ጥፊ😂❤

    @Shewa-jj3ts1bm5p@Shewa-jj3ts1bm5p11 күн бұрын
  • እሺ ምርጥ ሰዉ❤❤❤

    @beranamagarsa9437@beranamagarsa943712 күн бұрын
  • Koye ketegebabachu gn Akabedachute Desss yeslllalle❤❤❤

    @dawitreta@dawitreta12 күн бұрын
  • እሼ መልካም ሰው 👍👍👍👍👍

    @Teddytiyo@Teddytiyo12 күн бұрын
  • Is that promo Even I've noticed that on 22min What an idea 👏 👏 Great work

    @natiab53@natiab5310 күн бұрын
  • እሽየ በጣም ነው ምወድኽ ወንድሜ

    @Nekalemni@Nekalemni7 күн бұрын
  • በእሼ ፕርግራም ላይ ጥፊ ማየት ይከብዳል🙏

    @fifegeru723@fifegeru72312 күн бұрын
  • I love it. 👍

    @user-zq3gj1gx2f@user-zq3gj1gx2f12 күн бұрын
  • እያጎረስከኝ 😂😂😂😂😂😂ተመቼኝ

    @user-ve8xm3kj4p@user-ve8xm3kj4p12 күн бұрын
  • እሼ ምርጥ ወድሜ ሀረግን አደራአ

    @EngdaLegese-ki3tl@EngdaLegese-ki3tl12 күн бұрын
  • እሽዬ የኔ ቅን❤❤❤❤❤

    @user-en6um2cv4s@user-en6um2cv4s12 күн бұрын
  • እሼና ባልደረቦች የቅኖች በር ከፋች❤

    @ethiopiantiktok2761@ethiopiantiktok276112 күн бұрын
  • ውይ እናቴ ትሙት አትበል በማርያም

    @zuzu4528@zuzu452812 күн бұрын
  • ክፍለ ሀገር አላለም😂

    @hawamedia655@hawamedia65512 күн бұрын
  • ጥፊው...😮

    @tsiongetahun1412@tsiongetahun141212 күн бұрын
  • ልጅን ደግሞ ለእኔና😂😂😂😂

    @zahraalbadri6225@zahraalbadri622510 күн бұрын
  • ጠብቀኝ 😂😂😅

    @user-ht2xy7yq7c@user-ht2xy7yq7c9 күн бұрын
  • ክክክክ በቃጠበሳ ከተጀመረ ለመናገር ፕፕፕፕ

    @user-ji6mo8lh6h@user-ji6mo8lh6h11 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂ድረማነዉ ወይ 😂😂

    @beranamagarsa9437@beranamagarsa943712 күн бұрын
  • ጥፊዉግን እዉነትነዉ😅😅

    @user-tq6qm5xe7c@user-tq6qm5xe7c12 күн бұрын
  • ጥፊ ሲደጋገም ይለመዳል እንዴ ለካ 😂😂😂😂😂

    @Monaniz@Monaniz11 күн бұрын
  • ጠፍጥፎ ገደለዉ እኮ 😂

    @vsdghdryi9136@vsdghdryi913610 күн бұрын
  • ምንድነው ትምህርት ነው አልገባኝም🙄🙄🙄😏😏😏😏😝

    @zahraalbadri6225@zahraalbadri622510 күн бұрын
  • ኧረ ወይኔ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    @AlFa-wt3bw@AlFa-wt3bw12 күн бұрын
  • ጥፊው ምንድን አረ ግፍ ነው

    @user-wf9ij5nt5o@user-wf9ij5nt5o12 күн бұрын
  • እሼ ሰላምህ ይብዛልን❤

    @selamselam3065@selamselam306512 күн бұрын
  • እንኳን ለ ሆሣዕና አደረሳችሁ🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌

    @user-nebo79@user-nebo7912 күн бұрын
  • እረ እሼ london ና እንወድሀለን❤

    @yo-yo8964@yo-yo896412 күн бұрын
  • ልጁን ቀጥቅጦ ሊገለዉ ነዉዴ 😂😂😂😂

    @BeletuSntayehu@BeletuSntayehu12 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂are eibero gedelkegn😂😂😂😂😂😂😂❤❤

    @trufatargaw593@trufatargaw59312 күн бұрын
  • እሼ የህጻን ሀረገወንን ጉዳይ እንዴት ዝም አልክ? ኧረ በማርያም የሆነ ነገር አድርግላት!

    @FshaMek@FshaMek10 күн бұрын
  • እሼ ታሪክ አለን

    @tsionbelete1649@tsionbelete164925 секунд бұрын
  • ጥፊ ትጠላለክ😅😅😅😅

    @MesayAbera-jy3tn@MesayAbera-jy3tn12 күн бұрын
  • Ende ketketo chrsew lju ho 😀🤣🤣😀🤣🤣😂😂min amtakbi eshi

    @mihretababu8915@mihretababu891512 күн бұрын
  • ሊድያዬ ጉበዝ ልጅ ነሽ በርች በመንፍሳዊ ህወትሽም ጎበዝ ነሽ በሬ ሃገር መዳህኒ አለም ጉዞ አብርን ሄደናል ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    @addisaddis1285@addisaddis12858 күн бұрын
  • በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ። የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።

    @akt-tube@akt-tube11 күн бұрын
  • Yemir liju fith yasfelgewal tefetefewu

    @ethiocomputerscience@ethiocomputerscience12 күн бұрын
  • the best movie of this year

    @basii-wg6xs@basii-wg6xs10 күн бұрын
  • Ere bemaryam bexifi metot cheresew ko😊

    @TsehayAladortube@TsehayAladortube11 күн бұрын
  • Ere fiker fikereaben new yayehut lebel 😀

    @betheldawit9249@betheldawit92494 күн бұрын
  • ሚስኪን እደዚ የቀጨጨው ምግብ ሳይሆን እሚበላው ጥፊነው😂 አይ ቻለው 😊

    @user-zo4bu1uo8z@user-zo4bu1uo8z12 күн бұрын
  • እሼዋ የአንተ ቻናል በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ። የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።

    @akt-tube@akt-tube11 күн бұрын
  • እሽዬ በእናትክ ሀረገወይን አቅርብልን❤❤❤❤❤

    @AelxDendri-tj4kl@AelxDendri-tj4kl9 күн бұрын
  • Esha endate neck ande betam yemetewedeke lege agencha nwe video lelakeleke

    @yaredtafa39@yaredtafa396 күн бұрын
  • ትወናዉ ፩ኛ ነዉ በዉነት😅😅😅

    @zerituwedesen@zerituwedesen12 күн бұрын
  • ወይኔ ገደለዉ ልጁን 😂😂😂😂😂😮😮

    @user-el5yr9xt1z@user-el5yr9xt1z5 күн бұрын
  • አረ ልጁ በጥፊ ገደለዉ😅😅😅😅😅እንዴ ባይበላ ይሻለዉ ነበር ❤❤❤

    @user-ps7yz2xo2m@user-ps7yz2xo2m12 күн бұрын
    • hahahaha

      @user-nebo79@user-nebo7912 күн бұрын
  • እሺመሌ እንኳን አደረሰህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @mekdestemeche6871@mekdestemeche687111 күн бұрын
  • ውይጥፊ😂😂😂😂

    @solnayatube-tx8xn@solnayatube-tx8xn9 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልጁን ገደልህው

    @OumuEkram-bj5sn@OumuEkram-bj5sn12 күн бұрын
  • You did it eshaaaa

    @pandanadi4958@pandanadi495812 күн бұрын
  • እሸ ለኔም ባርቸዋን አጣብሰኝ??????????????????????????????????????

    @admasuabebaw466@admasuabebaw46610 күн бұрын
  • 😂😂😂😂ኧረ ጥፊ

    @taricakne1@taricakne112 күн бұрын
  • 😂😂😂Endeti endemyazenlachew ehutochi benzihi ketafi wendochi 😢😢

    @weinighebreindriase7698@weinighebreindriase769812 күн бұрын
  • Lmawed hestan neshe endya?

    @kaleabnatti4511@kaleabnatti451112 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂ወይ ጥፍው በዘ

    @BalayneshiKachine@BalayneshiKachine12 күн бұрын
  • ኧረ በስመአብ ልጁ ምን መጣበት የሚደበደበው??

    @shitayedeleta6230@shitayedeleta623012 күн бұрын
  • እሼ ይሄን አብሮህ ያረጀወን ጎዋደኛህን በደንብ መዳር አለብህ

    @naodbeba6277@naodbeba627712 күн бұрын
  • አሸ ያችን ጣፋጭ ልጅ አቅርብልን የምር እኔ ከእሷ ብዙ ተምሪያለው

    @user-gn6xl7xq8b@user-gn6xl7xq8b8 күн бұрын
  • የመጨረሻ እደዛሬው ፈን እሚያረግ አይቻለሁ የዛሬው ልዩ ነው ማርያምን በጣም ነው የሳኩት

    @YirgaemHunegaw-os9gb@YirgaemHunegaw-os9gb8 күн бұрын
  • Ye ewunet kehone, ehenin endatagebiw. Anchinim betifi yiketashal.

    @asheweynaa9322@asheweynaa932212 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @edantirfe8994@edantirfe899412 күн бұрын
  • ሴት ልጅ ማታውን ሰዉ እንዲህ እሺ ትላለች ብዬ አላስብም ነበር

    @efulavibe@efulavibe12 күн бұрын
KZhead