Finote Senbet Tube

Finote Senbet Tube

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንዴትናችው የጌታችን እና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን የእናታችን ድንግል ማርያም ምልጃ እና በረከቷ አይለያችሁ
እንግዲ ውድ ክርስቲያኖች በእዚህ በፍኖተ-ሰንበት ቻናል ላይ ፦

ኦርቶዶክሳዊ የቤተክርስቲያን መዝሙሮችን ፣ ጠቃሚ መንፈሳዊ መልዕክቶችን ፣ የቅዱሳን ታሪክ ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን ፣ በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች በሊቃውት የተሰጡ ምላሾችን በድምፅ እና ምስሎች አቀናብረን እናቀርበዋለን ይሄን ቻናል ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እንዲሁም ኮሜንት በማድረግ እንድትቀላቀሉን እንጋብዛችኋለን
.................................... ✝️ ..................................

In the name of the Father, the Son, the Holy Spirit, the One God, Amen.

On this channel, we present the Bible and other spiritual books in audio and video format.

We ask you to support this channel by subscribing, liking, sharing, and becoming a family. Thank you.

Бейне
KZhead