Tabor Media

Tabor Media

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። በዚህ መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሆኑ ማንኛውንም መንፈሳዊ ስብከቶች ፥ ዝማሬዎች ፥መንፈሳዊ ድራማዎች እንዲሁም የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ። ከዚህ ቻናል ላይ የሚገኘው ገቢ ለተቸገሩ አብያተ ቤተ ክርስቲያን ገቢ ይደረጋል ። አብራችሁን በመሆን ቻናሉንም ሰብስክራይብ አድርጉ።
ወስብሀት ለእግዚአብሔር።
Tabor Media

Бейне
KZhead