Pastor Endale W/ Giorgis - ጥበብንና ማስተዋልን አጥብቀን እንፈልግ!

2020 ж. 15 Қаң.
47 983 Рет қаралды

Sunday Sermon (1-5-2020)
ይህ በቨርጂኒያ የምትገኘው አንፆኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ዋና የዩትዩብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos. Many Blessings!
#Antsokia #TarikuEshetu
የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ።
ከዩትዩብ በተጨማሪ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ስርጭቶቻችንን ለመከታተል፡
- የፌስቡክ አድራሻችን፡ / aeecinva
- የዘወትር እሑድ የቀጥታ ስርጭታችንን ለመከታተል፡ / tariku.ehestu
በካስትቦክስ (castbox.fm) የፖድካስት ስርጭታችን ስብከቶችን ያዳምጡ፡ castbox.fm/app/castbox/player...
የቤተክርስትያን መጋቢን ለማግኘት:
በስልክ ቁጥር: 571-290-0387
በሞባይል፡ 703-253-8666
በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com ማግኘት ይቻላል።
ወደቤተክርስትያናችን በመምጣት አብረን ጌታን እንድናመልክ ከፈለግጉ
አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301
አርብ ምሽት፡ 7p - 9p
እሁድ ጠዋት፡ 10:30p - 1:00p
- ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3p - 6p ይዞራል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

Пікірлер
  • አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

    @yeshberhane3031@yeshberhane30317 ай бұрын
  • Amen Amen Teberak❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    @TinaTina-ip9ko@TinaTina-ip9ko2 ай бұрын
  • ሁሌም የሚናፍቅ ጌታ እውነት ነው ዘመን ይባረክ ፡፡

    @temesgenFekede@temesgenFekede7 ай бұрын
  • ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የምንለውን ልብ ይስጠን እዮብን እየስበክን ብቻ ክምንኖሪ እዮብ ሆነን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን የእውነት የእግዚአብሔር ባሪያ አንተ የተበረክ ነህ እግዚአብሔር ይበርክህ ጌታ ሆይ በህይወት ዘመን ሁሉ ለእኔ ከለኝ ነገር ሁሉ አንተን አስበልጨ መኖር ይሁንልኝ ❤❤❤❤

    @Wudeeee@Wudeeee5 ай бұрын
  • አሜን,አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

    @salameskyes7240@salameskyes72406 ай бұрын
  • Geta tsegawun yichemirilih

    @EyerusalemDoe-fe3de@EyerusalemDoe-fe3de5 ай бұрын
  • ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ለእግዚአብሔር ወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለአንዱ አምላካችን ይሁንለት።👐 ወደዉስጥ ጠልቆ ገብቶ መንፈስን የሚያረሰርስ እዉነተኛ አገልግሎት ነዉ፤ ባሪያዎቹን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸዉ።

    @cecew.2559@cecew.25594 жыл бұрын
  • አሜን

    @gaghagfhfh6418@gaghagfhfh64183 жыл бұрын
  • Ameeen Ameeen Ameeen

    @tsegalombaso2781@tsegalombaso27813 жыл бұрын
  • አሜን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ሙላኝ ተቆጣጣረኝ ሌላ ህይወት አይኖረኝ Amennn shout like a thunder !!!!!!!!!!!!!!!!!

    @lisaftaddesse8883@lisaftaddesse88834 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ይሁንለት ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    @betelhemgirma9736@betelhemgirma97364 жыл бұрын
  • Amen ❤🤲

    @user-xe1bj9ku2k@user-xe1bj9ku2k2 ай бұрын
  • አሜንንንንንን ተባረክ ለበረከት ሁን❤❤❤

    @ganetgan1878@ganetgan18786 ай бұрын
  • ኸረ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ሆይ ቀሪው ዘመኔ ን በጥበብ በእውቀትህ አንተን በመፍራት እኖርልህ ዘንድ እርዳኝ።👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏👌

    @getaselamenarefiteamenamen1761@getaselamenarefiteamenamen17614 жыл бұрын
  • ክብር ለጌታ ይሁን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አገልጋዬ እዳለ ጌታ ይባርክ እኔ ዛሬ ነው ፀጋሃን የተከፈልኩኛ ውስጥ ሃሰት ያድራግ ነበር 🔥🔥📖📖💔💔❤️❤️

    @HsffgHasannk-hm6ej@HsffgHasannk-hm6ej6 ай бұрын
  • የተወደድክ የጌታ ልጅ እንዳለ በመዝሙሮችህ ብዙ ተባርከበታለዉ እየተባረኩበትም ነዉ ለካስ ለላም የምንባረክበትና የምንፅናና ፀጋም ጌታ ጨምሮበሃል ሌመጀሜርያ ግዜ በቃል ስታጌለግል የተጌለገልኩብህ ሁሁሁሁሁፊፊፊፊፊፊፊ ነፍስም አልቀራኝም ብርክ በል

    @tigesttig9348@tigesttig93484 жыл бұрын
  • ፓስተር እንዴ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

    @HaymanotGudeta-vg5uo@HaymanotGudeta-vg5uo10 ай бұрын
  • Amennnnnn 🙏🙏❤️❤️ tebarek

    @sofiaahmed8218@sofiaahmed82183 жыл бұрын
  • እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን

    @dnkneshayele3443@dnkneshayele34434 жыл бұрын
  • Amen 🙌🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    @SionT45@SionT459 ай бұрын
  • Pastor endala egziabiher yiberkih teberekiln❤

    @bizuneshshomoro8112@bizuneshshomoro8112 Жыл бұрын
  • Ameneee

    @MangeeGuye@MangeeGuyeАй бұрын
  • አበበችአሜንኢየሡሥጌታነዉጌታኢየሡሥአብዝቶይባርካችሁ

    @uxjdsmdhkdkejdj9271@uxjdsmdhkdkejdj92713 жыл бұрын
  • Amen 🙏🙏🙏

    @rahelnegash3052@rahelnegash3052 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን ተባረኩ❤❤❤

    @omsomi4897@omsomi4897 Жыл бұрын
  • Wowoooooo Haleluya Eleeeeeellllll

    @tsegalombaso2781@tsegalombaso27813 жыл бұрын
  • እውነት ነው

    @yeshberhane3031@yeshberhane30317 ай бұрын
  • Ameeeeen

    @tsegalombaso2781@tsegalombaso27813 жыл бұрын
  • Endish mirt ye geta lij geta zemenhn tebarkual bereketachin neh enwedhalen ❤❤❤❤❤

    @fitsumbunti5248@fitsumbunti5248 Жыл бұрын
  • My only men

    @tadeletesfaye7867@tadeletesfaye78672 жыл бұрын
  • Enduye geta eyasus yibarki tabarak zamanik yatabaraka yihun👏👏👏😭😭😭😭🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋❤❤❤❤❤❤

    @munajatube6506@munajatube65064 жыл бұрын
  • amennnn amnnn amennn ende geta yibareki tebarekilignnn💓💕💕💕

    @meer6395@meer6395 Жыл бұрын
  • amen amen geta yibarkih🙏🙏

    @margemarga7664@margemarga76642 жыл бұрын
  • Endisha migerim ye geta tsega alebi

    @ashenafiterekegn8902@ashenafiterekegn89024 жыл бұрын
  • Ye Endalen mezmur sisema ye Egziabher presence yisemanyal, Endu tebarek.

    @aynalembezabih8843@aynalembezabih88433 жыл бұрын
  • አሜን ኡኡኡኡኦ 😭😭😭😭 እንድዬ ስወድክ እኮ ዘመንድ ይባረክ 🙋🙋🙋🙋

    @gantemohammde6038@gantemohammde60384 жыл бұрын
  • በሽታ የሚያላቅቅ መሳሳምታ; እ/ግመንፈስ ቅዱስን የሚያከብር መተቃቀፍ ; የልብ ሀዘንን የሚነቅል የቃላት ልውውጥ: እንዴት ደስ ይላልል እ ያች የመጨረሻ ሰአት በዮኃንስ ወጌል ምእራፍ 13:32 እዲስ ትእዛዝ መገለጫ : የፊት መጭማደድ የሌለባት የክርስቶስ ሙሽራ የሙሽራውን መገለጥ የሚያቻኩል መንፈሳዊ አንድነት:: ፓስተር ተባረክ:: የወቅቱ ሰባኪ ፓስተር የጊዜውን ቃል ተቀብለህ ስላስተላለፍክ ተባረክ ይብዛልህ :

    @shibeshiseblewongle8000@shibeshiseblewongle80004 жыл бұрын
  • Thank you

    @MulukenYohannes-dw3jd@MulukenYohannes-dw3jd9 ай бұрын
  • የሰማዩ አባቴ በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ እንዳዬ የተወደድህ የጌታ አገልጋይ።

    @getaselamenarefiteamenamen1761@getaselamenarefiteamenamen17614 жыл бұрын
  • Eg/r zemanhin yebrk

    @amanueltadesse9057@amanueltadesse90573 жыл бұрын
  • Amen Amen god bless you

    @mesayjesusloveme148@mesayjesusloveme1484 жыл бұрын
  • Wow Endu ሁሌም አስተምረን የኔ መምህር ተባረክልኝ🙏🙏

    @eyasuworku5726@eyasuworku57263 жыл бұрын
  • Tabarakii babizu

    @tsegalombaso2781@tsegalombaso27813 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen Amen Amen Geta hoye masitewoli ena lebona setegi tebareku tsigawon yabezalachihu

    @hannajesus5594@hannajesus55944 жыл бұрын
  • እንዱዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ምገርም የቃሉ መገለጥ።

    @endtime5135@endtime51354 жыл бұрын
  • ተባረኩልኝ ጌታዬን ስለእናንተ አመሰግናለሁ

    @user-ws5kl4su2h@user-ws5kl4su2h4 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ፣ትልቅ፣ነው ተባረኩ

    @fausiaeuthopia2708@fausiaeuthopia27084 жыл бұрын
  • ብዚ ዘመን መሰበክ ያለበት ስብከት ነው የጌታ አገልጋይ ወንድም እንዱ ብሁሉም ነገር ተባረክ

    @biniambermeji4323@biniambermeji43234 жыл бұрын
  • አሜን አሜን ተባረኩለኝ ጌታ ይከበርሊን 🙌🙏

    @TgTg-ep9lz@TgTg-ep9lz4 жыл бұрын
  • አግዛብሔረ ዘመንህን ይባረክ ወንድም እንዳለ

    @marthamule9997@marthamule99974 жыл бұрын
  • አሜን አሜን ልባ አንተን አንተን አሊ ሃሌ ሊዪ አሜን አሜን ኢሱስ ልባ አንተ አሊ ተባርክ ዘመንችሁ ሁሉ በጌታ ይላቅበችሁ

    @user-fk3fi5pl8t@user-fk3fi5pl8t4 жыл бұрын
  • አሜን አማን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ 🙏🙏🙏🙌🙌❤

    @selamselam657@selamselam6574 жыл бұрын
  • Amen amen Hallelujah Jesus is lord pastor Edal god blesses you more and mor❤️❤️😭🙌💔🍒

    @egzabherfkrnew3426@egzabherfkrnew3426 Жыл бұрын
  • አሜን ጌታ ይባርክ ደድ እንዱዬ እንዴት እንዴምወድህ ልነግርህ አልችልም

    @sultanabate1967@sultanabate19674 жыл бұрын
  • ተባረክ ወንድሜ እንዳለ

    @richsint9440@richsint94404 жыл бұрын
  • ፓስተር እንዱ በመዝሙሮችህም በትምህርቶችህም ተባርከናልም ተለዉጠነልም ብዙዎች እንደ ተለወጡ ተስፋ እነደርገለን ተባራክ ከዝህም በላይ ብርክ በል !

    @emyasefa1592@emyasefa15924 жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @selamawitBekele-qe7oz@selamawitBekele-qe7oz5 ай бұрын
  • Pastor Endye lemlemlen

    @clawdiagovanipoli8020@clawdiagovanipoli8020 Жыл бұрын
  • Thank you holy spirt for this man!

    @istandwithtigraym7981@istandwithtigraym79814 жыл бұрын
    • God bless you more &more

      @semerabedasa3313@semerabedasa33134 жыл бұрын
  • በስመአም እሄን ነገር ለእኔ አለማው ወንድምህ ነው መልእክት ያስተላልከው በጣም ገርሞኛል እንዴት እንዳዳመጥኩህ ገርሞኛል ለመጀመርያ ጊዜ በህይወቴ የጴንጤ ትምህርት ሳዳምጥ አመሰግንሃለሁ ጸልይልኝ በጣም ደንዳና ልብ ነው ያለኝ ገንዘብ ገንዘብ የሚል ልብ ለማንኛውም ከዛሬ ጀምሮ አስብበት አለው Thank you very much.

    @morningmorning1191@morningmorning11913 жыл бұрын
  • በ እውነት እየባረከ ይባርክህ

    @elias2906@elias29064 жыл бұрын
  • Amen amen amen amen Glory to our might to Lord Jesus pastor Endale God bless you

    @mengistuayele2707@mengistuayele27074 жыл бұрын
  • ዋውውው ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ወንድም እንዳለ 😍😍😍😍😍❤❤❤❤

    @betelhemgirma9736@betelhemgirma97364 жыл бұрын
  • Amen Amen

    @user-iw4lh2ix8y@user-iw4lh2ix8y4 жыл бұрын
  • Paster Edu our beloved brother we love you 🙏🙏💖💖💖

    @birtukanmekonen9494@birtukanmekonen94944 жыл бұрын
  • ፓስተር ዘመን ይበረክ!! ሁለቹም ተበረኩ!!

    @saleme7702@saleme77024 жыл бұрын
  • geta Batsaga Lay Tsaga Yexalaqaliqign Geta Eyesus.Ethiopia Machem Bihon Imaxalow Isgazam Wondim Indala Tsalilgn.

    @user-ej1ut6sf6y@user-ej1ut6sf6y2 жыл бұрын
  • ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድም እንዳለ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ።

    @saronyegeta6382@saronyegeta63824 жыл бұрын
  • ተባረክ የጊዜው መልእክት ነው ራሳችንን የምናይበት

    @AbeniMedia1@AbeniMedia14 жыл бұрын
  • bewnt stegawen ybzlhe wadem

    @konjoking6303@konjoking63034 жыл бұрын
  • Tabark batkikil

    @meronabebe3292@meronabebe32922 жыл бұрын
  • ዉይ ፓስተር ታሪኩ እሼቱን በጠም ነዉ የሚወደዉ ጌታ ይባርኮው Pastor Tiruku Eshetu Antsokia church pastor God blessed more. Enduye ዕድለኛ ነህ blessed

    @negashgebre1974@negashgebre19744 жыл бұрын
  • Ameeeeen tebarek geta eyesus tsaga yabizalhe ameeen

    @tigistmatta5717@tigistmatta57174 жыл бұрын
  • እንዱዬ ያባዬ ልጅ

    @tinathedaughterofjesus5446@tinathedaughterofjesus54464 жыл бұрын
  • አሜን አሜንአሜን

    @hele4222@hele42224 жыл бұрын
  • እሜንንንንጌታዘመናይባረክ

    @faisalalnuaimi5017@faisalalnuaimi50174 жыл бұрын
  • አሜን aw ተባሩ legn end

    @snitayewgezaw3756@snitayewgezaw37564 жыл бұрын
  • ፓስተር እንዱ ዘማሪ ጻጋዉን ያብዛልህ

    @dnkneshayele3443@dnkneshayele34434 жыл бұрын
  • Bless u Paster more ❤️🙏🏼👍

    @peaceandlove2603@peaceandlove26034 жыл бұрын
  • Yetebarek enaduye tabarak babazu

    @bezabeza9926@bezabeza99264 жыл бұрын
  • Amne. Amne. Zamanachu. Bgeta, yelake

    @abegha.abeyenealam1274@abegha.abeyenealam12744 жыл бұрын
  • yetebarek Masetewale Yebezaleke Sew 😍

    @amenmaranata7253@amenmaranata72534 жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼📖📖📖📖📖📖😭😭🙌🙌🙌👐👐👐📖📖📖📖📖📖📖📖📖🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    @tigigago4876@tigigago48768 ай бұрын
  • "እግዛብሔረን መፈራት ጥበብ ነው"ይህንጥ በብ የገለጥክልኝ አምላኬ አመስግንሀለሁ አምላ🙏🙏🙏🙏🙏ኬ

    @marthamule9997@marthamule99974 жыл бұрын
  • Egzabher Amlak yibarkih Pastor Endale

    @mitasisay5783@mitasisay57834 жыл бұрын
  • Amen amen hallelujah. God bless you more and more Pastory.

    @mercybisrat7843@mercybisrat78433 жыл бұрын
  • You are one the few true preachers I have ever seen in Ethiopia. God bless you with his abundant grace

    @beshirdale2491@beshirdale24914 жыл бұрын
  • Amen Amen God bless you 🙏🙏🙏❤️

    @helenberhane8231@helenberhane82314 жыл бұрын
  • GBU more and more! ! !

    @hallowiegehts477@hallowiegehts4774 жыл бұрын
  • Amen Geta yebarek. God bless you pastor Endale.

    @elizabethgmedhin5378@elizabethgmedhin53784 жыл бұрын
  • Endu my God bless you more

    @negashgebre1974@negashgebre19744 жыл бұрын
  • ክብር ለጌታ❤ ይሁን ፀጋዉ ይብዛልህ እንዱዬ❤

    @user-yc4gs1yr2o@user-yc4gs1yr2o3 жыл бұрын
  • Amen Amena amen pastr Endu tabrkkkkk gobz manl andzi yalutn get biybzlnnn☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏yexabab majmriy agzihbern mafrtnwu👍👍👍👍👍👍💃💃💃💃

    @mashoteshome6847@mashoteshome68474 жыл бұрын
  • God blessed u enduya

    @elenayegeta672@elenayegeta6724 жыл бұрын
  • God bless you

    @onelove9796@onelove97964 жыл бұрын
  • God bless U poster, I have got the great thing that helps me throughout my life.

    @matewosmisgana8578@matewosmisgana85784 жыл бұрын
  • ተባረክ

    @esudaniso5956@esudaniso59564 жыл бұрын
  • Enduyee Geta zemenik yibarek

    @tegesttegest30@tegesttegest304 жыл бұрын
  • Wow geta zemnachun yebarklegn enduye geta kezy belay kebatun yabzalek

    @getahuntesfaye6333@getahuntesfaye63334 жыл бұрын
  • God bless you Brother.

    @litahaile6749@litahaile67493 жыл бұрын
  • Geta yebarkachu

    @eyesusselame2833@eyesusselame28334 жыл бұрын
KZhead