Ethiopia - አዲሱ የክልሎች ስያሜ | የነገዋ ኢትዮጵያ…

2023 ж. 2 Қыр.
185 873 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • አምሐራ ::ኢትዮጵያ ድል ለፋኖ 💚💛♥️❗️❗️

    @user-vc1gg9ht3p@user-vc1gg9ht3p7 ай бұрын
    • Amhara mibhale hizb yelem😂

      @tesfalemwahsey@tesfalemwahsey7 ай бұрын
    • @@tesfalemwahsey እረ ጎበዝ አምሐራ የለም ለማለት እንኳን በቋንቋቸው አውሩ ከብት

      @user-vc1gg9ht3p@user-vc1gg9ht3p7 ай бұрын
  • አላህ ኢትዮጵያዬን ይጠብቅ ሀገሬ ኢትዮጵያ አቺብቻ ኑሪልኝ ሌላው ትርፍ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝🌹ለዘላለም ኑሪልኝ ዘረኝነትን አላህ ይንቀለው ኢንሻ አላህ 🤲

    @Yfdbkg@Yfdbkg7 ай бұрын
  • እውነት ት ዘመኑን የዋጀ ድንቅ ንግግር ኢትዮጵያ ባተ አልተሰራችም ባተም አትፈርስም። ድል ለጀግናው ለፋኖ ድል ለተገፋው ለኢትዮጵያ ህዝብ 💚💛❤️

    @asedzeneb3541@asedzeneb35417 ай бұрын
    • ❤❤🌴🌴🌴🌹🌹🌹👍

      @lamar5988@lamar59887 ай бұрын
    • Saxam 🎷🎷🎷🎷

      @jonathanterecha6955@jonathanterecha69557 ай бұрын
    • ​@@jonathanterecha6955ko3

      @noa1419@noa14197 ай бұрын
  • አማራ ዘረኝነትን አጥብቆ ይፀየፋል አማራ ነህ ብለው በየቦታው በማንነቱ ሲገደልና ሲፈናቀል ነው አዎ አማራነኝ ብሎ መብቱን ለማስከበር የተነሳው አማራ በዚህ አገዛዝ የህልውና አደጋ ተጋርጦበታል ደግሞም ታግሎ ያሸንፋል ጀግና ነው አማራ 💚💛❤ 💪💪

    @kemekem1366@kemekem13667 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤ በጣም አሁን ቤት እየፈረሰነው ተውየሚል የለም

      @user-nv2tv5bc8t@user-nv2tv5bc8t7 ай бұрын
    • በጣም ወላሂ 😭

      @ZamZam-pg8qb@ZamZam-pg8qb7 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አይተዋትም ሰላም ለኢትዮጵያ🙏🙏🙏

    @zeleketesfu8483@zeleketesfu84837 ай бұрын
  • አንድ ኢትዬጲያውነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም ❤

    @meklitget@meklitget7 ай бұрын
  • እማ ያልፍ የለም ሁሉም ያልፉል ድል ለአማራ ፋኖ

    @najat7211@najat72117 ай бұрын
  • ዘረኝነትን እግዚአብሔር ያጥፉልን ስላምና ፍቅር መኖር ናፍቆናል ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🙏🏾

    @mes517@mes5177 ай бұрын
  • ለምድ ነው አንተ ስዘግበው ጆረየን ከፊቸ የምሰማው 😢❤ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ😢❤❤❤

    @blenbbbb3090@blenbbbb30907 ай бұрын
    • ከቀን ቅዥትህና እርኩስ ምኞትህ ጋር ታሽልባለህ ። !

      @bayissadidi9394@bayissadidi93947 ай бұрын
    • ወይይይይ ሥሜቴነው የተጋራሽኝ😢😢😢😢

      @user-zm8eu6wj8w@user-zm8eu6wj8w7 ай бұрын
    • @@user-zm8eu6wj8w ♥♥

      @blenbbbb3090@blenbbbb30907 ай бұрын
    • እኔምወላሂድልለአማራህዝብ🟩🟨🟥💪💯

      @zm6661@zm66617 ай бұрын
    • @@zm6661 ♥♥

      @blenbbbb3090@blenbbbb30907 ай бұрын
  • ክልል ክልል መስማት የሰለቸን

    @solteshe@solteshe7 ай бұрын
  • አሜን እግዚአብሄር ከዚህ የዘረኘነት አሮንቃ አስተሳሰብ ያውጣን

    @user-ko5xq9ct1c@user-ko5xq9ct1c7 ай бұрын
    • በትክክል::

      @elfuanegash8948@elfuanegash89487 ай бұрын
  • ጌታ ሆይ የኢትዮጵያን ትሳኤን አቅርብልን ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ድል ለክደ ንብልባሉ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

    @alamal2812@alamal28127 ай бұрын
  • ክልል ማለት ስንጀምር ነው ሀገር መፍረስ የጀመረው አንድ ኢትዮጵያ ወይም ሞት የሚል አመለካከት ካላመጣን እንደ ሀገር መቀጠላችን ጥያቄ ውስጥ ነው የሚገባው ሁሉም ከዘር ከክልል አስተሳሰብ ወቶ ሀገር ኢትዮጵያ የሚለውን ሲያስቀድም ነው እንደሀገር መቀጥል እምንችለው

    @rahelakilelu4994@rahelakilelu49947 ай бұрын
    • It is real

      @Welega_24@Welega_247 ай бұрын
  • ደል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

    @belaymengesha3915@belaymengesha39157 ай бұрын
  • በትክክል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ያድሎት ለአግራችን እንደዚ የሚኖገር አያሳጣን ዘረኝነት ጥብ ነው

    @sarasolemon597@sarasolemon5977 ай бұрын
  • ውድ እትዮጵያዊ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ እትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር

    @lulafares8305@lulafares83057 ай бұрын
  • ድል ለፋኖ❤

    @Hana-iy5re@Hana-iy5re7 ай бұрын
  • ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያ ❤

    @user-uw1ft3fh5g@user-uw1ft3fh5g7 ай бұрын
  • የአላህ አላህ ሀገራችን ሰላምያርግልን አሁንስ ሰላምናፈቀን ፍቅርጠፍ ምንይሻለናል ፍትህ ለአማራክልል ድል ለፋኖ❤❤❤

    @Zaneb-fu7nr@Zaneb-fu7nr7 ай бұрын
  • ፈታ ዴይሊ ንባብህ በጣም ደስ ይለኛል ምናለ ፊትህን እያሳየህ ብታነብ

    @LiL-pb5fz@LiL-pb5fz7 ай бұрын
    • ከፊቱምናለሽሆሆ እኛየምንፈልገዉዜናነዉክክክ

      @taibah5903@taibah59037 ай бұрын
  • ድንቅ ትንታኔ ነው ግን አውነት ነው

    @YohannesAgrenhe@YohannesAgrenhe7 ай бұрын
  • ጎበዝ ይህቺን ይህቺን ሁሌ አሰማ

    @mengistujabir7126@mengistujabir71267 ай бұрын
  • ያሰማሀን ትንታኔ ግሩም ነው መሪዎች በዘመናቸው ሁሌም ትክክለኞች ናቸው ብለን መውሰድ ወደተሳሳተ ድምዳሜ እንዳይወስደንም መጠንቀቅ ጥሩ ነው በሚዛናዊነት እየተመለከትን ማቅናትና ማቃናት ያለብንን ጉዳይ ዝም ብለን አንለፈው።በርታ፣ጥሩ ነው ።

    @tafessegurachaofficial929@tafessegurachaofficial9297 ай бұрын
  • ብራቮ፡ፈታ፡ምርጦች፡እናመሰግናለን።

    @endalemera25@endalemera257 ай бұрын
  • ናፈቀኝ ያ ቀን😢.

    @akilas1251@akilas12517 ай бұрын
    • ብራዘር እሱም ጭቆና ነው

      @jonathanterecha6955@jonathanterecha69557 ай бұрын
  • ክልል ሰለቸኝ

    @yakobkumie8600@yakobkumie86007 ай бұрын
  • እግዜአብሄርማ በርዳን እፍፍፍ ይሄ ዘርኝነት እንደት ያስጠላል በስመአብ😢😢😢😢

    @ruhamabarkot4802@ruhamabarkot48027 ай бұрын
  • ትምህርታዊ ነበር ዘረኝነት የኋላቀርነት ምልክት ነው ።

    @user-kg6fd2di3j@user-kg6fd2di3j7 ай бұрын
  • አብይና ተከታየቹ ይጠፋሉ ኢትዮጵያ ግን ትቀጥላች ለታረደው አማራ ቤቱ እፈረሰበት አሁንም ለሚገላታው ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤ አብይ እድሜህ ይጠር ኢላሂ

    @user-nv2tv5bc8t@user-nv2tv5bc8t7 ай бұрын
    • ምን ነው ቤትህ ስለ ፈረሰ አቢይ ነው ያፈረስው መጀመረያ ህግን ተከትለህ ቤት መግዛት አይመችኝም ካልክ በህርዳር ኢደህ በህገ ወጥ መንገድ ቤት ስራ ምነው በስው ሀገር

      @ndagne7394@ndagne73947 ай бұрын
    • አሚን

      @taibah5903@taibah59037 ай бұрын
  • Ethiopia Enate fatare yetabikish 💚💛❤️ 😢

    @user-jl1rd7fz8z@user-jl1rd7fz8z7 ай бұрын
  • ተባረክ።ዘርህ ይባረክ።

    @user-js4my4sh4x@user-js4my4sh4x7 ай бұрын
  • ዘረኝነት፥ የጥቅመኞች ሴራዊ አካሄድ ብቻ ነው፡፡

    @tofikaqsa143@tofikaqsa1437 ай бұрын
  • ፋኖጀግና ኡፍፍሰላምለኢትዮጵያድልለፋኖ

    @taibah5903@taibah59037 ай бұрын
  • ኢትዮጵያን አጠፋለሁ ያለ ሰው ይጠፋል እንጂ የቀን ጉዳይ እንጂ መቸም አጠፋም

    @MogesKebede-ty3im@MogesKebede-ty3im7 ай бұрын
  • አገላለፅህ ይገርመኛል አክባሪህ ነኝ ወንድሜ

    @natnaelayelebekele9774@natnaelayelebekele97747 ай бұрын
  • ውድ አገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

    @lulafares8305@lulafares83057 ай бұрын
  • I just finished a conversation with someone who thinks Ethiopia will be fragmented soon. I told him it can't be. Today's generation can't be so important to determine that. there are many generations to be born. Even today there are two year olds, six month olds or even the ones in their mothers woumb will come to age and save Ethiopia, keep her intact for thousands years more.

    @user-df8bo7wl9m@user-df8bo7wl9m7 ай бұрын
    • Delusional

      @Getaneh188@Getaneh1887 ай бұрын
  • Ethiopia my Allah he healp you.

    @munajibo6090@munajibo60907 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን

    @inanu_youtube5148@inanu_youtube51487 ай бұрын
  • አማራ ሁሌም ጨዋ ተዋጊ ነው ዓለም ላይ እንደ አማራ ተዋጊ የሰው ልጅ ማግኘት አትልም

    @bitiwededworku8943@bitiwededworku89437 ай бұрын
  • Thank you, Excellent presentation.

    @gezahegnhaile2928@gezahegnhaile29287 ай бұрын
  • የተጠና የጂኦግራፊዊ አስተዳደር የኢትዮጵያ አስተዳደር ይሆናል ከዘረኝነት የፀዳ አሰተዳደር ፤ ቋንቋ መግባቢያ ነው።❤❤❤❤

    @matyasamedmariam4825@matyasamedmariam48257 ай бұрын
  • ድል ለፋኖ

    @manlema7975@manlema79757 ай бұрын
  • አጀንዳችን አማራ ብቻ ነው ድል ለአማራ ፋኖ

    @amanabu249@amanabu2497 ай бұрын
  • ድል ለመከላኪያ

    @jonathanterecha6955@jonathanterecha69557 ай бұрын
    • ጅላጅላጅል ጅላፎ የትነበርክ ፋኖአራትኪሎ ሊገባነዊ ነፈል

      @taibah5903@taibah59037 ай бұрын
    • @@taibah5903🤣🤣🤣🎷🎷🎷

      @jonathanterecha6955@jonathanterecha69557 ай бұрын
  • INSHALLAH ETHIOPIAN ALLAHE YETEBEKECH.

    @munajibo6090@munajibo60907 ай бұрын
  • እንደ ቃልህ ይሁንልን።ለደናቁርት፣ለባንዳና፣ለቂጥረኞች ይህ እውነታ ቢገለጽላቸው መልካም ነበር።ተንከሲሶች በዙ ሆድ አደሮች፣ በዙ የዩቲዩብ ነጋዴዎች በዙ በዘር ኮታ በመሾም ሊግጧት ከቋመጡ የእናት ጡት ነካሾችና የሐገርና የሕዝብ ጋንጊሮች ተሻግራ ሐገሬ ለዜጋዎቿ በነፃነት ኖሮው፣ሠርተው የሚገቡባት ሐገር ትሁንልን። ይህንን በብዙዎች ልብ ታምቆ ያለውን እውነታ ስለገለጽክልን አመሠግናለሁ ዕድሜና ጤና ይስጥልን።እስት ከነዚህ ከንቱዎች እጅ ሐገር እንድትላቀቅ ሙሁራን በዚህ በር ግቡልንና የበኩላችሁን ወርውሩ።

    @solomonfantu7863@solomonfantu78637 ай бұрын
  • ሀገሬ ❤

    @user-kb5gf8nb5n@user-kb5gf8nb5n7 ай бұрын
  • ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ💚💛❤️

    @Ab_lyrics1522@Ab_lyrics15227 ай бұрын
  • ለዚህም የመከፋፈል ለብሄር መከፋፈል የአማራውን ትግል መደገፍ ግድ ሳይለን አይቀርም የኢ/ያ ትንሳኤዋን ፈጣሪ ያክርብልን ሁሉም እኩል ኢ/ያዊ የምንሆንበት ጊዜ ከርቦአል ፈታሪ የክፍፍል ፖለቲካን ይንከልልን መልካም ትንታኔ ነው

    @abatekassaw5605@abatekassaw56057 ай бұрын
  • ወደድንም ጠላንም የኢትዮጵያ መዳኛ ከአማራው ፋኖ ነው።

    @samiabera9766@samiabera97667 ай бұрын
  • ሰላም ላሀገራችን

    @goshentube7248@goshentube72487 ай бұрын
  • መጀመርያ ከእኔነት ወተን እኛነት ካላራመድን ህልውናችን ከባድ አደጋ ውስጥ ነው አሁንም በአማራው ደም ብቻ ኢትዮጵያ ከውድቀት አናድናትም ሁሉም ኢትዮጵያ የሚለውን መጠርያውን የሚፈልገው ከሆነ መታገል ይኖርበታል ባንዱ ደም ሌላው ተዳላድሎ መኖርን እንዳያስበው ሁሉም ለሀገሩ መስእዋት መሆን ይገባዋል ኢትዮጵያ እንደሀገር እንድትቀጥል ከፈለግን አንድ እንሁን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ደቡን እያልን ዘር መቁጠር እናቁምና ዘረኞችን እንዋጋ የሁላችንም የቤት ስራ ሊሆን ይገባል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    @rahelakilelu4994@rahelakilelu49947 ай бұрын
  • ❤❤❤❤

    @yaregaltarekegnshitta8335@yaregaltarekegnshitta83357 ай бұрын
  • ይህ የታወቀ ነዉ አንሰዉ፠ሊያሳንሱን ቢሞክሩም እራሳቸዉን ይበላቸዋል እዉነት ነዉ ወደእግዚአብሄር እጅን የዘረጋ አያፋርም

    @user-ev7xq1yj6v@user-ev7xq1yj6v7 ай бұрын
  • ጠቅላይ ሚነስቴራችን ሁሌም የሚናገሩት ንግግር ነው ኢትዮጵያ መቼም አትፈርስም ለሆድአቸው ያደሩ ተገዝተው ብዙ ቢያደቡም ተስፋ የማይቆርጥ ሁሉን የሚያከሽፍ መሪ ፈጣሪ ሰቷታል

    @fitsumzelalemhawaz3958@fitsumzelalemhawaz39587 ай бұрын
    • hahahaha

      @AmeerAlo-fl9sk@AmeerAlo-fl9sk7 ай бұрын
  • This is my dream!

    @mestawatcox9848@mestawatcox98487 ай бұрын
  • ፈጣሪ ያርግልን።

    @henatube6326@henatube63267 ай бұрын
  • አህለን ወድማችን

    @user-oz9ud9go5z@user-oz9ud9go5z7 ай бұрын
  • ድልልልል ለፋኖኖኖኖኖ

    @Eteiopishahshdgd-rl3vn@Eteiopishahshdgd-rl3vn7 ай бұрын
  • ❤❤❤

    @user-iz9kh5rq4n@user-iz9kh5rq4n7 ай бұрын
  • የወያኔና ኦነግ ሕገአራዊት እስካልጠፋ አትቀጥልም

    @dannyberedede2899@dannyberedede28997 ай бұрын
  • ከብሄርተኝነት የፀዳች ኢትዮዽያን እኔን ጨምሮ ሁሉም ኢትዮዽያዊ ይመኛል መመኘት መልካም ነዉ እንዲሁም በኢትዮዽያዊነት ካባ የሚሸሸጉ እስስት ብሄርተኞችን መፀየፍም ተገቢ ነዉ።

    @Maki-vr8sw@Maki-vr8sw7 ай бұрын
  • 💚💛❤️

    @trtt90@trtt907 ай бұрын
  • ዘረኝነት እንዲጠፋ ከተፈለገ መጀመራያ ዘረኛን በጋራ መዋጋት ነው ይህ ሳይሆን በአንድ ክልል ብቻ መስዋዕትነት ዘረኛን ካስወገደ መስዋዕት የከፈለን ለመካስ ሲባል መልሶ ዘረኝነት ውስጥ ይገባል ስለዚህ ሁሉም ቤሄር መስዋዕት ከፍሎ ዘረኝነትን ማስወገድ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀላፊነት ነው

    @sie-hl5fg@sie-hl5fg7 ай бұрын
  • ሁሉም አማራ ፋኖ ነው።

    @makajav@makajav7 ай бұрын
  • Thank you,!!!

    @seidbiya1149@seidbiya11497 ай бұрын
  • ቀኑን ያቅርብልን

    @user-mh8jm7rz5q@user-mh8jm7rz5q7 ай бұрын
  • Racism must stop in Ethiopia!! Thanks Prof for sending excellent message to those who divide Ethiopian❤❤❤

    @zeritu381damete3@zeritu381damete37 ай бұрын
  • ዘረኝነትን ከአማራ ውጭ ማንም ሊያመጣው አይችልም

    @MmMm-nu2ws@MmMm-nu2ws7 ай бұрын
  • ልደቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፖለትካኛ ነው

    @semenmedianetwork__@semenmedianetwork__7 ай бұрын
  • ውድ አዘጋጅ ደስ የሚል አባባል ስትጀምር አሰማኸኝ ተባረክ ምጥ ሲበዛና ፖለቲከኛ ህዝብን ማንበብ ሲያቅተውና ሰው ከመንግሰት በላይ ቀድሞ ሲገኝ ፖለቲከኛ ካልባነነ አደጋው አለ ነገር ግን ከወደ ብልፅግና አሁን ማንም እንደሚለው በገዛ ራሱ ፍፅም ቅጣት ምት እሪጎሬ ያሰመታ ህዝቡ ብዙ ታገስ አሁን ኖኦ በየቦታው ምንም አዋጅ ክፍፍል አያሰፈልግም መጨረሼ የምለው በየመድረኩ የፈጣሪ ሰም ሲነሳ ይሰማሉ ግን የቃል ምድር እንደሆነችና የዚች ምድር ትንሳኤ ከብልፅግና ወይም ከሌላ ሃይል አይደለም ግን ከፊታችን ትንሳኤ እናያለን በየመድረኩ ጠረጴዛ የደበደቡ ቁጭት ለማየት ፈጣሪ እድሜ ይሰጠን

    @saronteshome5249@saronteshome52497 ай бұрын
  • ፈታ የአብይ አህመድ ቂጥ አጣቢ!! ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

    @laboralabora@laboralabora7 ай бұрын
  • I have no word s for Ur remarkable presentation " lovebele super hero s thought "& realty bless u forever

    @frezermulualem8036@frezermulualem80367 ай бұрын
  • እግዚአብሔር :አምላክ :ያድርግልን ።

    @tewebechhaile9159@tewebechhaile91597 ай бұрын
  • እኔን የሚገርሜኝ አንድ አትሌት በአለም መድረክ ስጠራ ከብሔራዊ ጥቅም ጋር አንፀባራቂ ስም ከእትዮጵያ ተብሎ ነው የምጠራው አምባሰደሮችም በእግራቸው አገራቸውን እትዮጵያን እንጂ ባሕርን አይደለም ስለዚህ እኛን። ለመበተን ጠሊያን የቅመማው ቅመማ ነው ዋጋንን የሰጠን የገደለው የሰናሠን ንቀት ያስፈልገናል እትዮጵያን በአንድነት ስንቆም እንደማይችል ስለወቅቱ መርዘኛ ሐሰብን ጥሎብን የሄዱት።

    @mulugetadana3848@mulugetadana38487 ай бұрын
  • አወ ልክ ነው ሰው ይጠፋል እንጅ ኢትዮጵያ ፍጣሪ ሀይማኖቷን አጥብቆ ስጥቶ የፍጠራት ሀገረ ነች ወይ ነቅነቅ

    @user-gv8ps8oq1j@user-gv8ps8oq1j7 ай бұрын
  • አውሮፖዎቹ ኢትዮጵያን ለማንበርከክ (ለመግዛት ) ክልል በማለት እየከፋፈሉ በዘር ፖለቲካ እያዳከሙን እንደሆነ የተረዳ የለም ያሳዝናል 😔 በዚሁ ከቀጠልን አይደለም አውሮፓውያን አረብ ሀገራትም ይገዙናል 😭☝️

    @ayounayoun4473@ayounayoun44737 ай бұрын
  • Fano❤❤❤

    @kmkl-xj3vc@kmkl-xj3vc7 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤Dele.feno

    @mulukanbagage-mp9kh@mulukanbagage-mp9kh7 ай бұрын
  • ድጋይ ራሥ አትሁኑአንድ አትሁኑ ሁሉንም እምት አሣዪ።

    @abdlwhabhassen9789@abdlwhabhassen97897 ай бұрын
  • ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢😢

    @user-wq4bk1uw5l@user-wq4bk1uw5l7 ай бұрын
  • Ethiopia is watched and protected by our Almighty God is the only one who keeps Ethiopia and the people of Ethiopia. No one can do it.

    @MohamedHassan-up4hc@MohamedHassan-up4hc7 ай бұрын
  • እኔም የምረዳው እንደዛ ነው

    @user-pv7er3is3e@user-pv7er3is3e7 ай бұрын
  • ታላቁ ምሁር [ኡስታዝ ያሲን ኑርም ገልፆታል ኢትዮጵያዊያንን መላያያት ማለት አንገትን ከትኬሻ መገንጠል እንደማለት ነው ። እውነታው ይህ ከሆነ የመገንጣል ሀሳቡ ተራና የተራኞች ሀሳብ ነው የምናተርፈው ነገር ቢኖር ወደ ኃላ ማደግ ነው።

    @Fthforammedia@Fthforammedia7 ай бұрын
  • በመጀመሪያ አዳዲሶቹ ክልሎች በዘር ለመጠራት አይመቹም ምክንያቱም ከ አንድ ብሄር በላይ ናቸው ነው ወይስ ወደ በዙ ክልል መቀየራቸውን እንደመልካም ለማሳየት ነው አልገባኝም

    @michaelamare@michaelamare7 ай бұрын
  • የተረገመ መሪ ገጥሞን ወንድም ከወንድሙ ጋር ደም ተቃባ ድል ለፋኖ ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየን።

    @selamawitgebretsadik3097@selamawitgebretsadik30977 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂ፋኖ አታስቁኝ

      @doctorawtar1748@doctorawtar17487 ай бұрын
  • 🙏🙏🙏👍👍👍👍

    @DavidGulima-qb3qc@DavidGulima-qb3qc7 ай бұрын
  • እናት አባታቸውን ይከልል ጌታ ፡ ምን የማ ሁሉ ይከልላል እነዚህም ቆራርሰው ወደ ኦሮሞ ሊጨማምሩ ነው ያው የታወቀ የወያኔ ሰልት ነው።

    @derejegizew7530@derejegizew75303 ай бұрын
  • Dil lefano❤❤❤❤❤

    @samuelberhanu7998@samuelberhanu79987 ай бұрын
  • This idea should be proceed and get focused

    @Nikatethiopia21@Nikatethiopia217 ай бұрын
  • ክልል ብጠፋ የክልል የምባል መታወቅያ ብቀር የተሻለ ነው ለምሳሌ እንደ ሳወድ አረብያ ሳወድ ክልሎች ብኖራት እንኳን መታወቅያው ሳወድ ብቻ እንጅ የመካ መታወቅያ ወይም የጅዳ መታወቅያ የምባል የለም

    @semenmedianetwork__@semenmedianetwork__7 ай бұрын
  • EAST SOOMAALI FEDERAL ETHO 100!!

    @AsifAbubakar-qz7pv@AsifAbubakar-qz7pv7 ай бұрын
  • Impressive out look.

    @mbenti69@mbenti697 ай бұрын
  • ምነው ምትጠፋው ሁሌ ዘግብልን እንወድህ አለን

    @YudiAdi-er1gh@YudiAdi-er1gh7 ай бұрын
  • መፈረካከስ ለኦሮሙማው ድል ለፋኖ

    @user-hh7qj8nl5v@user-hh7qj8nl5v7 ай бұрын
  • Ethiopia 🇪🇹 paypric now Ethiopia 🇪🇹 soon like Yugoslavia Please Ethiopia batter then any countries ! ?

    @omerjibril7318@omerjibril73187 ай бұрын
  • ስጀመር ኢትዮጵያ አጠፍለው ያለው እራሱ ይጠፍሉ በመጸሐፍ ቅዱስ ላይ 43በላይ ኢትዮጵያ ብሉ እግዚአብሔር በቅዱሱ ቃል ተናግሯል

    @Aynalem-em5dw@Aynalem-em5dw7 ай бұрын
  • 🎉🎉🎉

    @user-rs1mv7xc5d@user-rs1mv7xc5d6 ай бұрын
  • When we come to the truth,East, Weast, south & Northern out of that all others can be noisence!

    @tamiratawolidiris-ej3zr@tamiratawolidiris-ej3zr7 ай бұрын
KZhead