የፍቅር ስሌት / ድንቅ እውነተኛ የሆነ መሳጭ የፍቅር ታሪክ በማህሌት እንዳልካቸው / ልጩህበት ----- ሙሉ ክፍል

2023 ж. 2 Қаң.
40 452 Рет қаралды

#ሰኒ#ሰኒStories#የጓዳው#ሰባራ#እጠብቅሻለው
ሰኒStories
የፍቅር ስሌት ----- ሙሉ ክፍል
enjoy my narration and comment your thoughts pls
አሳዲስ እና አስተማሪ ትረካዎችን ወደናንተ እናደርሳለን ሃሳብ አስተያይት ይጠቅመናል እና ጣል ማረግ እንዲሁም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ::
እነዚም እንዳያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
----- www.youtube.com/watch?v=kaqnk...
-----www.youtube.com/watch?v=d5y9y...
በጥበብ ማዕድ ዘና ፈታ እንዲሁም ቁም ነገር ቀሰም እያረግን ምንማማርበት ቻናሌ ነወ።ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ እንሁን።
ሃሳብ አስተያይት ካላቹ ኮሜንት ላይ ጫር ጫር ማረግ እንዳይረሳ እወዳችኋለው፡፡

Пікірлер
  • በጣም ደስ የሚል ትረካ በርች

    @tikdemhailu783@tikdemhailu78318 күн бұрын
  • መልካም ነው ። አዲስ የወጣውን አልተዘዋወረችም የሚለውን መጸሐፍ ተርኩልን። እጠብቃለሁ

    @KidusAlemayehu-vi7bo@KidusAlemayehu-vi7bo3 ай бұрын
  • wow yelyale❤

    @Tttt-mf1oh@Tttt-mf1oh21 күн бұрын
  • ❤❤❤ተመስገን አጨራረሱ የማያምር መስሎኝ ፈርቸ ነበር ሰንዬ በጣም ምርጥ ነዉ በርች❤❤

    @senilikinew1703@senilikinew17037 ай бұрын
  • ሰኒ ትርካሽ አሪፍ ነው የወንድ ድምፅ ለማሰመስል ባትቸገሪ ግዴታ ስላለሆነ ትንሽ ይርብሻል

    @daborahaset3654@daborahaset365411 ай бұрын
  • Sene Enkuan aderesrseshe aderesachehu Metchalehu

    @degolmekonen9698@degolmekonen9698 Жыл бұрын
  • የኔ ድምፅ መረዋ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    @edengenet@edengenet Жыл бұрын
    • ❤❤

      @misegadisa9588@misegadisa95888 ай бұрын
  • በጣም አሪፍ ነው

    @alemmami3781@alemmami37817 ай бұрын
  • Wow baxm marxa naw❤❤❤🙏

    @SaSa-lv6jt@SaSa-lv6jt6 ай бұрын
  • በጣም ደሰ የምል መሳጭ ታረክ ነው፡፡❤❤❤❤❤❤፡

    @EmbetMengiste@EmbetMengiste6 ай бұрын
  • Arif new qale yelenem kebrilen🙏🙏

    @lolltube4914@lolltube49147 ай бұрын
  • Waw yemgerm naw 👌👌👌👌👌anchi demo tileyaleshi andadi bota eyalekesku andandi bota demo yesku andandi bota eyetdesetiku andandi bota eyazenku neber yadametkiuti gin mecrshawu betam yamrali 👌👌👌

    @marryk5801@marryk5801 Жыл бұрын
  • ማሄ ግን እንቅልፍ አላስተኛም አልሸ እያጎጎሸ በጣም አሪፍህ ትርካ

    @marumaru1882@marumaru1882 Жыл бұрын
    • አx

      @mazimazi1104@mazimazi1104 Жыл бұрын
  • Woww dasi yelala

    @user-dm3kc9xl4l@user-dm3kc9xl4l8 ай бұрын
  • የሚገርም ትረካ ይለያል😢😢❤❤❤

    @tsegat6873@tsegat68736 ай бұрын
  • ታሪኩ ጥሩ ነበር በተለይ በወንድ ተራኪ ቢተረክ ኖሮ

    @ferehiwotmekonnen7908@ferehiwotmekonnen79087 ай бұрын
  • 🥰🥰የኔ እህት ድምፅሽ ያምራል ግን ተረጋግተሽ አብቢው አሪፋ ነው

    @SaraSara-uv4wb@SaraSara-uv4wbАй бұрын
  • Wow

    @nawwarbakkar@nawwarbakkar Жыл бұрын
  • አሪፍትረካ

    @KidistHabtamu-bs5fx@KidistHabtamu-bs5fx11 ай бұрын
  • ማሂዬ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ትምህርትም ሰጪም ነው ስወድሽ እኮ❤

    @lizethio6061@lizethio6061 Жыл бұрын
  • ❤❤️❤️❤️

    @hhgghhgggc8823@hhgghhgggc88237 ай бұрын
  • ❤❤

    @masrattanku6562@masrattanku65628 ай бұрын
  • ሰኒ ተባረኪልን♥️🙏

    @neimman8320@neimman8320 Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @nadinadi7401@nadinadi74018 ай бұрын
  • በጣም ደስ ይላል ግን ከኤዱ ጋር የነበረውን ልጅ ምኗ እደሆነ ሳነቅ? ❤❤❤

    @user-yr2wh8hn4n@user-yr2wh8hn4n2 ай бұрын
  • ቲንሽ concentration እንጂ አቀራረብሽ አሪፍ ነው

    @sintayehuabiti3349@sintayehuabiti33499 ай бұрын
  • Baxamdesi tyalsh tebarki

    @amen572@amen572 Жыл бұрын
  • ታሪኩ ደስ ይላል ግን በራስሽ ድምፅ ብቻ ሥሪ አትኮላተፊ

    @gsd3669@gsd366927 күн бұрын
  • Ye mya dets new ayedel

    @hannagebre7637@hannagebre7637 Жыл бұрын
  • Wow M. Your voice different.

    @abelmilano23@abelmilano23 Жыл бұрын
  • በሌላዉ ትራካ ለይም የወጣቶቹን ድምፅ ተጣቀምዉ

    @Golf8417@Golf8417 Жыл бұрын
  • gerum teraka

    @amirmohaamed8000@amirmohaamed8000 Жыл бұрын
  • ግን ሲኒ ጥሩ ነው አስተካኪይ ተባረኪ

    @tsifarneda@tsifarneda Жыл бұрын
  • ሰለዳንቅ ብያልፍ ንፉግነት ይሆንብኛል። ወዊ

    @Golf8417@Golf8417 Жыл бұрын
  • ❤ I love your channel 🎉❤

    @yemany677@yemany677 Жыл бұрын
    • thank you

      @senistories@senistories Жыл бұрын
  • ጥሩነው ግን መንተባተቡ ቲንሽ ይደብራል

    @sinsan6501@sinsan6501 Жыл бұрын
  • በትረጋሽ መሀል የምታቋረጭው ወይም የምትደግሚው ነገር ትረካውን እንድጠላው አደረገኝ

    @tsifarneda@tsifarneda Жыл бұрын
  • ድምጥሽ ጥሩ ነበር ግን አዳዴ የምትደናበሪዉ ነገር ሲያናድድ የሆሽ አበሸቅሽኝኝኝ

    @aswe8362@aswe8362 Жыл бұрын
  • ማሂ ይሄኛው ስራሽ ያስጠላል ሳትዘጋጂ ነው መሠለኝ የገባሽው ፅሁፋን ገደልሽው ።

    @semiraahmde5457@semiraahmde5457 Жыл бұрын
    • 😆😆😆

      @samiraahmed1404@samiraahmed1404 Жыл бұрын
    • ቀላል ገደለቺው

      @user-fz6gg6cp7k@user-fz6gg6cp7k Жыл бұрын
  • ሁሉም አንቺ የምታቀርብ በሌላ ቻናል የሚለቀቅ ነው please አዲስ ስራ ስራ 🙏🙏

    @user-yh5dx9zz8d@user-yh5dx9zz8d Жыл бұрын
  • እባክሽ ሁለተኛ ትረካ እንዳትሞክሪው ላንቺ የሚሆን ስራ አይደለም

    @bettytube2@bettytube2 Жыл бұрын
    • hahahhahahah እሺ

      @senistories@senistories Жыл бұрын
    • @@senistories ሆሆሆ ስልቀልድሽ የኔ ቆንጆ ሰብስክራይብ አርጌሻለው አቦ ይመችሽ

      @bettytube2@bettytube2 Жыл бұрын
    • ምን ልታወጣላት የማይችል ሰው discourage ማድረግ አንደኛ ነው ድንቅ ትረካ ነው በርቺ

      @fekertam@fekertam6 ай бұрын
    • Sorry ur women but don’t discourage her

      @fekertam@fekertam6 ай бұрын
  • በጣም ጡሩ ነዉ

    @user-rp7js3xp1s@user-rp7js3xp1s Жыл бұрын
  • አሪፍትረካ

    @KidistHabtamu-bs5fx@KidistHabtamu-bs5fx11 ай бұрын
  • ❤❤❤

    @AAa-lm5fv@AAa-lm5fv Жыл бұрын
KZhead