Ethiopia - እነመለስ ለፍርድ ሊቀርቡ? ‹‹ሁሉም ይጠየቃል›› ጌታቸው

2024 ж. 27 Сәу.
36 128 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • መወራት እጅ ሢተገበር አናይም ድል ለፋኖ

    @user-sl8yj8ck7f@user-sl8yj8ck7f21 күн бұрын
  • የህወሀት ባለስልጣን በሙሉ ጓንታናሞ ወስዶ ማሰሰር

    @AbebeTeka-ne4ux@AbebeTeka-ne4ux22 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ያምጣልን እኔ ሰላም ነው መስማት የናፈቀኝ

    @KalkidanMerise@KalkidanMerise22 күн бұрын
  • ለደደቡና ታሪክ ለማያውቀው ህፃን ኢትዮጵያ የአንድ መቶ ሐምሳ አመት እድሜ ሊኖራት ይችላል፣ እኛ ግን የምናውቀው እምዬ ኢትዮጵያ የስንት ሺዎች እድሜ እንዳላት ነው የምናውቀው፣ ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝብዋ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-we8je5jb4d@user-we8je5jb4d21 күн бұрын
  • ያለፈው ቀርቶ አሁን መገደል, መስደድ, መፈናቀል, መዘረፍ, ከስራ መባረር, የስሩበትን መከልከል, መታፈን, ያለ ፍትህ እስር, የንብረት ባለቤትነት መብት አለመኖር, መስወር,የቤት ብርበራ ተዘዋውሮ የመስራት መብት ማጣት ወ. ዘ. ተ በቆመ

    @Ahmed-wj9rz@Ahmed-wj9rz22 күн бұрын
  • ድል ለተገፋው ለታረደው መኖር ላልቻለው አማራ

    @shewayekebede727@shewayekebede72722 күн бұрын
  • ሁለተኛ ነኝ እንኳን አደረሳቹ🙏🙏🙏

    @bezatamirat1161@bezatamirat116122 күн бұрын
    • 3 neh

      @user-fg7mm7bl9l@user-fg7mm7bl9l22 күн бұрын
  • Unless there is independent invetigations there is no justice for Ethiopia

    @woinishetmoulat633@woinishetmoulat63322 күн бұрын
  • 💚💛❤👍👍👍👍👍

    @user-he3qs2lc1b@user-he3qs2lc1b22 күн бұрын
  • እባካችሁ ስለ ናሆ ሰናይ አንድ ነገር በሉን😢😢😢💔💔💔የሚዘገበዉ እዉነታዉን እንወቅ አልሞተም በሉኝ😢😢

    @user-kr2nq1ir1q@user-kr2nq1ir1q22 күн бұрын
    • ነብስ በገነት ያኑር እዚ ገብታችሁ ወሬ ከምፈልጉ አሁን ላለው አማራ ምግብ አቅርቡ እሽ አለ ይባል ለአማራ ብሎ ግን ሞተ ስለሱ የምትጠይቀው ምን ትርጉም አለው. ወሬ ብቻ ደላላ

      @tsegamegra5215@tsegamegra521522 күн бұрын
  • Subanalih malesi Ka yet ye matal!

    @user-sf8rj6er4c@user-sf8rj6er4c22 күн бұрын
  • መለስ ሀገር ሰላም ስላረገ ሰዎች እንደፈለጉ እንዲሰሩ ህፃናት በአፍ መፍቻ ቋንቋ እንዲማሩ የብሄር እኩልነት ባይተገበርም እውቅና የሰጠ ኢትዮጲያን የአፍሪካ አምባሳደር ስላረገ ሙት ልቶቅሱ ነው በጣም ያሳፍራል የኢትዮጲያ ህዝብ በምርጫ ኣብይን መርጣችሃል ስለዚ ፀጥ ለጥ ብላቹ 994 አመት ይረግጣችሃል

    @user-pi6he7pn9z@user-pi6he7pn9z22 күн бұрын
    • ይሄ የአሁኑ ሴጣን የመለስ የስራ ውጤት ነው

      @AbebeTeka-ne4ux@AbebeTeka-ne4ux22 күн бұрын
    • መለስ ያሳደገው ሴጣን ነው

      @AbebeTeka-ne4ux@AbebeTeka-ne4ux22 күн бұрын
    • የሞተ ባይወቀስም እሱ የዘራው ነው አሁን የሚበቅል ያለው መሰለኝኮ???? ሰውን በዘር በጎሳ በክልል ከልለውት፣ ትርክት አስተምረውን ሔዱ፣

      @user-we8je5jb4d@user-we8je5jb4d21 күн бұрын
  • አሁን ፡ ዋናው ፡ አስፈላጊ ው ፡ ነገር አብይን ፡ ማስወገድ ፡ እና ፡ በአገሪቱ ፡ ላይ ፡ ሰላምን ፡ ማምጣት ፡ ነው።

    @tadessehaile1503@tadessehaile150322 күн бұрын
  • የሰባዊ መብት በደል የተፈጸመበትጊዜና ሁኔታ ጊዜ መከታተት ይገባል ። በአጭሩ የዘር ማጥፋት ወንጀል ከተፈጸመበት ጀምሮ መሆን ይገባል ።

    @merarawyinager4675@merarawyinager467522 күн бұрын
  • እውነት ከሆነ ከያሉበት አሰባስቦ ሁሉንም ያለምንም ቅድመሁኔታ መረሸን ይገባል

    @eshetuyimereshetu8154@eshetuyimereshetu815422 күн бұрын
  • If you need justice,the investigation must be done by ICC

    @user-bk9dk3jg8h@user-bk9dk3jg8h22 күн бұрын
  • NWYYY😢ABBZR😢

    @user-pm1oi9mk4l@user-pm1oi9mk4l22 күн бұрын
  • sounds good to me!

    @Habeshabete@Habeshabete22 күн бұрын
  • ተፈፃሚ ቢደረግ ለትውልዱ ትልቅ ውለታ ውለውለት ነበር። እውነተኛና ዘለቂ ሀገራዊ መግባባት ይፈጠር ነበር!

    @asfawgizaw4158@asfawgizaw415822 күн бұрын
  • In ethiopia justice will never ensured by old politicians.

    @mogesbezabih1757@mogesbezabih175722 күн бұрын
  • መንግስቱ ላይ የወቅቱ ጉልበተኛ ማፍያ ሞት ፈረዱባቸው አሳቸው የማፍያውን ንቀው ከፈጣሪ ይጠብቃሉ።

    @FissehaMulugeta-wr4kk@FissehaMulugeta-wr4kk22 күн бұрын
  • አብዪከነጀሌዉ፣፣ለፍረድዪቅረብ፣፣፣ዪሰቀልአብዪ

    @yhhih3709@yhhih370922 күн бұрын
  • የሽግግር ፍትህ የምትሉት የት ያለ የፍትህ ሽግግር ነዉ?በግለሰብ የተሰባሰቡ ምስሌኔዎች ናቸው

    @Teklugebreagziabher@Teklugebreagziabher22 күн бұрын
  • አፅሙን፣ነው?

    @user-jy8ow7tq1p@user-jy8ow7tq1p22 күн бұрын
  • ስለማንኛውመግስት ነው እምታውራው በዚችአገር ምግስት የለም ነው በዲጋሜ ልታሸውዱን እደቤዚሉ ወይስ እደባሀር በሩ እረስቱ ጂላጂል

    @IeJee-xg1ku@IeJee-xg1ku21 күн бұрын
  • አፉፍቱ ወዪ!

    @mohammedhussen3029@mohammedhussen302922 күн бұрын
  • ድል ለፋኖ❤💛💚

    @user-kr2nq1ir1q@user-kr2nq1ir1q22 күн бұрын
  • Its from woyanes there must be investigation

    @woinishetmoulat633@woinishetmoulat63322 күн бұрын
  • Melesema tefrdobetale

    @yohannesbekele6383@yohannesbekele638322 күн бұрын
  • Eser bet megbat kalbet amara lay yedarsew gef gala ena tegre tetayke nachew

    @godismysavior2684@godismysavior268422 күн бұрын
  • ያሉት ፍርድ አላገኙ የሞቱት አጀብ ነዉ ነገሩ ሀገር ወደፊት ስትራመድ የኛ አገር ወደሇላ ነዉ የምትሄደዉ

    @hamudseid4461@hamudseid446121 күн бұрын
  • በሙታን ፓለቲካ የሚሰቃይ ህዝብ ነው የ🇪🇹።😏😏

    @bruktadesse1832@bruktadesse183222 күн бұрын
  • መለስ ዜናዊ በአንደኝነት መጠየቅ አለበት ዘረኛው ጠባብ ዛሬ ይህን ስል የሚቃወሙኝ አሉ የተጠቀመ አካል ዛሬ ግን እነዚህ የሚቀወሙኝ ሰወች ዛሬ ላይ በገዛ አገራቸው ባይተዋር ሆነዋል ሰሩት ወንጀል ተወግደዋል ብር ይዘው ግራ ገብቶአቸዋል ሰው በሰራው ይሰፈራል

    @user-hg6gq5yh6d@user-hg6gq5yh6d21 күн бұрын
  • ይህን የሚመለከት የሕግ ሥርዓት ተከሳሾቹን "ሁሉም ኃጢያትን ሰርተዋል፣ የአገርቱን የሕዝብ ክብር አጎድፈዋል፣ ነገር ግን......." ብሎ ምሕረት ካላደረገ ብዛት ያላቸውን ንጹ መሰል ወንጀለኞችን ለማሰር በቂ እስር ቤትና በጀት የለንም😂😂😂😂😂

    @BetsegawD@BetsegawD22 күн бұрын
  • አባት የሽግግር ፍትህ ተፈፃሚነት ይደረግ ቢባልኮ ፣ እንዳለ ባለስልጣናት እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለስልጣን የሚባል ነገር አይኖርም እስኪ የትኛው ባለስልጣን ነው የ አማራ ህዝብን ያልተሳደበው ያልገደለው ያላስገደለው ከ ብአዴን ጀምሮ እስከ ህውሃት ፣ ኦህዴድ ፣ ደህዴን ፣ አብዲ ኢሌ ፣ በንሻንጉል ጉምዝ ውስጥ ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ አይመጣም ፣ ሲጀመር ኢትዮጵያውስጥ ፖለቲከኛ ለመባልኮ አማራን መሳደብ አለብህ መንግስት ስቲሆን ደግሞ መግደል አለብህ አልያ ተቀባይነት አይኖርህም ተብሎኮነው ኧዚህ አይነት ወንጀል የተሰራው

    @petrosgebeyehu4562@petrosgebeyehu456222 күн бұрын
  • የመለስ ሬሳ ተቆፍሮ ወቶ እንዲወገር ከተወሰነ ለቅዱስ ገብሬል 1000 ብር ስለት አስገባለው

    @barakitekle4445@barakitekle444522 күн бұрын
    • Emnet.alen eyaln bemnlemnèw yeseytan lmena gena bzu mekseft ymetal

      @ermiasabebe9261@ermiasabebe926122 күн бұрын
    • እይባልም ግን መለስ ዜናዊና ሰው በልቶ አሳይቶናል ይወልቃይትን ህዝብ ላይ የግፍ ግፋ ሰርቶል የአሁኑ ይብሳል 😢😢😢

      @Snako-cb1zn@Snako-cb1zn16 күн бұрын
  • ፈታ ዴሊ መግቢያክ ላይ ሰደቃላማችንን አሳይተካል አደል ሆን በለክ ያሳየከው ሰንደቅ ከጫፍ የተተለተለ ነው ያሳየከን አደል ኡዲስ ሰንደቅ ማስገባት ትችል ነበር መልክትክ ግን ገብቶናል እሺ ኢትዮጲያዬ ግን ሁልግዜ አንድ ነች አሸንፋለች አሁን ተራው ባንዳዎች አራቸውን የሚበሉበት ግዜ ነው

    @gashawwedajo@gashawwedajo22 күн бұрын
  • የሚገርበው ትግራይ በቃ ከኢትዮጵያ ተገነጠለች ሀገር ስለሆነች የራሷን ሲኖዶስ አቋቋመች ጌቾ ጀግና ነህ ዱቄት የነበረው አባሽ ሆኖ በየውጭ ሀገር እንደፈለገው ይናገራል አይገርምም።

    @tigistdegu2734@tigistdegu273421 күн бұрын
  • ህወሓት ባይኖር ምን ብለህ ዜና ታቀርብ ነበር?

    @kiduteklebrhane62@kiduteklebrhane6221 күн бұрын
  • በዚህ አምስት አመት ውስጥ ማንም መንግስት የለም አብይን ማን ይጠይቀው

    @ashebir24@ashebir2422 күн бұрын
  • የአማራ ትርክት

    @HappyBeetle-oy1jy@HappyBeetle-oy1jy22 күн бұрын
  • I think former TPLF warlord meles crime covered western countries destroyed Ethiopia 😊

    @Adam-sc2hz@Adam-sc2hz22 күн бұрын
  • ያሳዝናል አብይ አፈር የሚያለብሰውጠፋ ጅ እሱማ💦 አርዶናአፈናቅሎ የጨረሰ ማነውተጠያቂ💦💦💦

    @user-nv2tv5bc8t@user-nv2tv5bc8t22 күн бұрын
  • Its all came from woyanes upto now

    @woinishetmoulat633@woinishetmoulat63322 күн бұрын
  • ኣሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ ከሃይልስላሴ ከደርግ እስከ ወያነ በስልጣን በነበሩበት የከፋ ግዜ እየደረሰበት ነው የሚመጣው ያለው። ስለዚሁም የኢትዮጵያ ህዝብም ክፉ ትእድልት የታደለበት ግዜም ጌና ኣላለቀለትም። ኣሁንም ወያነ በራያ ቆቦ ገብቶ እንድ ሽፍታ የህዝብ ንብረት እየዘረፈ መሆኑን በዜና ላይ ተደጋግሞ እየተነገር ነው። ታድያ ከወያነ ሌላ መጠበቅ ይቻልል እንዴ፧ ስለዚህ ለዚሁ ታላቁ ችግር የሚፈታው ህዝቡ ተባበሮ ተነስቶ፡ የመፍትሄው መንግዱ በመያዝና በቆራጥነት ተንስቶ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ለይቶ በማወቅ ሲነሳ ብቻ ነው መፍትሄው። ኣለበለዝያ ኣሁንም እንደምታዩት በህዝቡ መካከል ታላቅ ችግር እየጨመረ ይሄዳልና። እንደድመትና ኣይጥ ሁነዋል። ይሄም እንደ ድመትና ኣይጥ የነበሩት ብልጽግና'ና ወያነ ተስማምተው ለፋኖ ማጥፋትና፡ ለኣማራ ህዝብም እየጨፈጨፉ የኣማራ መሬት እየነጠቁ ለወያነ እየሰጡ ናቸው። ከዛ ቀጥለውስ፧ ወደ ወልቃይት ጸገዴ ሊቀጥሉ መሆናቸው የታወቀና የማይቀር ጉዳይ ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ፡ መሬትህ እየተነጠቀ ነው። ለዚሁ የመንጠቅ ሁኔታ የሚቃወሙ ፖለቲከኞችና ህዝቡም ደግሞ እየገደሉና እያሰሩ እያባረሩም ለህዝብ ኣማራ የከፋ ግዜ ደርሶበታል። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ኣሁንም ተባብረህ ለነዚህ ለነ ኣብዪ'ና ለነ ጌታቸው ረዳ ከሚያዋጣህ ወገን ሁነህ ተታግለህ ውግዳቸው። ኣትፍራም። ምክንያቱ ከሞትና ከመሬትህ መንጠቅ ሌላ ኣይወርድህምና። ኣለበለዝያ ግዜው እየከፋብህ ነው። ተው ተው ተው ለኣብዪና ለወያነ ኣትመናቸው። ኣለበለዝያ እልቂትህ እየክፋ መሆኑን ታየዋለህ ኣይደለም፧

    @negaaraya6811@negaaraya681122 күн бұрын
  • ህዝብንና፣፣፣ሀዪማኖትንየሚጠላ፣፣፣፣መንግሰት፣፣አዪታቺሁታቃላቺሁ????????ከአብዪበሰተቀርየለም

    @yhhih3709@yhhih370922 күн бұрын
  • ፈታዴይልዎች ይህንን ቅዣት ዜና ነዉ ብለዉ ነዉ የሚያስታላልፉት?እሱንም ከ1987 አም ጀምሮ የተፈፃሙትን ወንጀሎች ጫምሮ?ታስቃለችሁ፣ቅዣታም ሁላ፣ ከ1987 ጀምሮ የሚባል ከሆነ በለፉት አምስት አመታት በአለም ደራጀ ተፈፅሞ የማይታወቅ ወንጀልንስ ምን ሊደራግ ነዉ?አብይ አህመድ ይጠያቃል ወይስ ይጠይቃል?

    @user-dl5ev8xb3g@user-dl5ev8xb3g22 күн бұрын
  • er hulum mangist cafcaf gaday nw kmilnk jamrw hulm gaday nachw

    @user-xp7nz2lj3e@user-xp7nz2lj3e21 күн бұрын
  • Terru new. Be 50 amet Be’Eritra lay Ethiopia yaderregetchew giffna siKoKa le’Alem yeffa yihonal.

    @ZYosef-sd7wu@ZYosef-sd7wu22 күн бұрын
  • ማንም አይጠየቅም አባቱ ደኛ ልጁ ቀመኛ ጥርስ የሌላው ተቋም።

    @user-yq6bw6go6v@user-yq6bw6go6v22 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂

    @centralcoding@centralcoding21 күн бұрын
  • እዚ ወያነ ዝብሎን ዝገብሮ ዘሎ ኩሉ፡ ንህዝቢ ትግራይን ደቁን ከይሓለየን፡ ካብ ስልጣን ኢትዮጵያ ተጓሒፉስ ሕጂ ካኣ ካብ ናይ ትግራይ ስልጣ ካኣ ደጊሙ ከይጓሓፍ ኢሉ እዩ'ዚ ኲናትን ሽግርን ዝደጋግሞ ዘሎን። ካብዛ ዘለዋ ናይ ትግራይ ሓላፍነት እንተ ኣልጊሱ ካኣ ብፍላይ ካብ ህዝቢ ትግራይ፡ ብጠቕላልኡ ካኣ ካብ ህዝቢ ኢትዮጵያ እንታይ ክወርዶ ከም ዝኽእል ስለ ዝፈጠ እዩ'ዚ ጣጣ ናብ ህዝብታት ትግራይን ኢትዮጵያን ዘውርዶ ዘሎን። ምኽንያቱ'ቲ ኩሉ ምስ ኤርትራ ዝገብሮ ዘይግባእ ኲናትን፡ እቲ ነዚ ኲናት'ዚ ጠንቂ ዝኾነ ናይ ባድማ ጉዳይ ካኣ ናብ ሕጊ ቀሪቡ ንኤርትራ ስለ ዝተወሰነን፡ ነዚ'ውን ካብ ሕጊ ወጻኢ ኮይኑ፡ ሰራዊት ኤርትራ ካብ መሬት ትግራይ ካብ ባድማ ክወጽእ ኣለዎ እንዳበለን እንዳሓሰወን ንህዝቢ ትግራይ ከደናግር ከአምን ዝፍትን ዘሎን። ነዚ ዘይፈልጥ'ሞ መንን ኣበይ እዩ ክህሉ፧ ህዝቢ ትግራይ ብወያነ ተገዲዱ ብዝኣትዎ ዘሎ ኲናት ምስ ኤርትራን፡ ቀጺሉ ካኣ፡ ምስ ኩሉ ህዝቢ ኢትዮጵያን ምስ ኤርትራ'ውን ናብ ዘይግባእ ዳግማይ ኲናት እዩ ኣትዩን፡ ንልዕሊ ሓደ ምልዮንን ፈረቓን ካብ ህዝቢ ትግራይን ደቁን ክም ዝሃልቕ ገይሩን። ወያነ ሳላ ሰራዊት ኤርትራን ሰራዊት ፋኖን ኣብ ዝዃዓታ ጉድጓ ፍጹም ክቕበር ምስ ቀረበ ካኣ ሳላ'ቲ መርገጹ ዘይፍለጥ ብደር/ኣብዪ ናብ ዘተ ዝመስል ነገር ተመኽንዩ እዩ ከም ዝድሕኑ ኮይኑን። ሕጂ ካኣ ወያነ ምስ'ቲ ሽንኮለል ዝብል ዘሎ ደር/ኣብዪ ኮይኖም፡ ነቲ ናይ ወያነን ናይ ደር/ኣብይን ገይጋታት ከዐርዩ ኢሎም ዝቃለሱ ዘለዉ ምስ ሓይልታት ፍኖ ካኣ ናብ ኲና ይኣትዉ ኣለውን። ወያነ ሕጂ ካኣ ንመንእሰያት ትግራይ ኣብ ዘይግባእ ኲናት የእትዎ ኣሎ። ነዚ ዝተቕወመን ብሕም ዝበለን ካኣ እንታይ ይገብሮ ኣሎ፧ ንርእዮ ዘለና ጉዳይ እዩ። ብሰንኪ ጸይቂ ወያነን፡ ብሰንኪ መርገጹ ዘይንጹር ደር/ኣብይን ካኣ፡ ኢትዮጵያ መሊሳ ናብ ሓድሕዳዊ ደማዊ ኲናት የእትውዋ ኣለውን። እዚ ኲናት'ዚ ካኣ ኮነ ኢሎም እዮም ወያነን ደር/ኣብይን ንስልጣኖም ንምንዋ ዝገብርዎ ዘለውን። ናይ ኢትዮጵያ ሽግር ካኣ እዚኦም ከለውስ ማዓስ ከውዳእ፧ ክጸንሕን

    @negaaraya6811@negaaraya681122 күн бұрын
  • It's not important. Please stop ✋️. Fix the problem with amhara fanno and oromia regions problem.

    @YosepheYehdego-cc8zw@YosepheYehdego-cc8zw22 күн бұрын
  • Do not be foolish and try to fool us. There will be no justice in Ethiopia while PP is in power.

    @user-ko2xt1mu4b@user-ko2xt1mu4b21 күн бұрын
  • ኤርትራ ራስዋን የቻለች ሃገር ነች ለቀቅ በሉ።

    @MussieTesfazghi-hd1fy@MussieTesfazghi-hd1fy22 күн бұрын
  • እኔን የሚያመኝ ከንደዚህ አይነት የጭንቅላት ድሀ ህብረተሰብ መወለዴ መውጣት ያማል የስንቱን መቶ አመት ታሪክ አውጥተው የሚገዳደሉ ደንቆሮች እግዚአብሔር ይጨርሳችሁ እውነት ምድረ ዘረኛ ሁላ

    @meheretfuchs4724@meheretfuchs472422 күн бұрын
  • ልቦለድ ዜና የምሰማ እየመሰለኝ ስለሆነ ዜናው ቢቀርብኝስ???

    @user-it9st7un1q@user-it9st7un1q22 күн бұрын
  • ፋኖ ቆምጨ ልጥፎች ያህያ የጦንቃይ ዘር የኤርትራ የእስራኤል ዳይፐር ሙስልም ጠል መጥፋት ኣለበት።

    @dsegtjioojgvvfv@dsegtjioojgvvfv22 күн бұрын
    • ።😢

      @dsegtjioojgvvfv@dsegtjioojgvvfv22 күн бұрын
  • ክክክክክክክክክክ አብይ ፈጣሪኝ ዝናብማውረድ እችላለሁ ብሎነበር አሁን ደሞ ጌታቸውና አብይ ተባብረው የመለስን አጥንት ሰውአርገው ሊያነሱነው 😅😅😅😅😅😅😅 እናተ ሁለታችሁኮ ሞታችሁ ከተቀበራችሁቆያችሁ ስጋብቻ ተሸክማችሁ እንጅ እሩህየለምከናተ ከብቶች መቶበመቶ ከናተ ተሽለውሳርይበላሉ😂

    @user-nv2tv5bc8t@user-nv2tv5bc8t22 күн бұрын
  • ቀልድኛ ነህ ከዜና ፍጆታ አያልፍም

    @HarvestPropertyManagement@HarvestPropertyManagement22 күн бұрын
  • Kkkkkk አየ ኣፍሪካ ክክክክ አየ ኢትዮጵያ ክክክክ አየየ ሃይለስላሴ አየየየ መግስቱ አየየየየ መለስ፡ አየየየየየ ሃይለማርያም፡ ኡኡኡኡኡኡይይይይይይይይይ አብይ፡ ግን እኔ ያልገባኝ ማን ነው ለማን ሚከሰው ? ከ 87 ቦኋላ ነው ያልክ፡ የጥላቻ ትኩሳታቹ አልበርድ አላቹ አይደለ ኣይደለ፡ ለትግራዋይ ሚከስ ከየትነው ሞራሉ ሊኖራቹ ምችለው፡ ምሳሜድያ ስለተቆጣኣተርክ ፈራጅ ሆነክ እርፍ በቃ፡ ቀልዳቹ ኣይጠገብም 😅😅😅🤔🤔🤔🤔

    @user-dg8qq3jg8y@user-dg8qq3jg8y22 күн бұрын
  • ኣማራ ኣህያ ቆምጨ ልጥፎች የኤርትራ ዳይፐር ሙስልም ጠል መጥፋት ኣለበት ሁላቹ ኣማራ ሙስልም ጠል መጠፋት ኣለበት በሉ።😢

    @dsegtjioojgvvfv@dsegtjioojgvvfv22 күн бұрын
    • ።😢

      @dsegtjioojgvvfv@dsegtjioojgvvfv22 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂 eski ande Amhara FANO bele yebetachent welke belo ywetalhal

      @mulugetagetenet3021@mulugetagetenet302122 күн бұрын
    • @@mulugetagetenet3021 ኣህያ ፋዶሙሉበሙሉ መጥፋት ኣለበት።

      @dsegtjioojgvvfv@dsegtjioojgvvfv21 күн бұрын
KZhead