መንጌ በመጨረሻም አመኑ ተረክ ሚዛን Salon Terek

2024 ж. 18 Қаң.
41 821 Рет қаралды

መንጌ በመጨረሻም አመኑ በአቡ ጁናዳ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ብሩክ መኮንን
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер
  • keep working salon tube

    @helenemso32@helenemso324 ай бұрын
  • የሚመጡት መንገስታት በሙሉ የሚጠመዱት የብርን ኖት ለመቀየር እንጂ... ከድህነት ለማላቀቅ አይደለም!!!ሰልቻ ቢቀያየር!!!!

    @me_212@me_2124 ай бұрын
  • የምናዉቀዉን በሕይወት እያለን የተፈፀመን ታሪክ ደግሞ መስማት ያስገርማል ሌላ ማለቱ አያሻም ብቻ ብር ጭና የመጣችዉ መርከብ ላይ የሚ ሰራ የተጫነበትን ክፍል (ቤት) በብረት ሽብልቅ በይዶ ያሸገዉ አሰብ ወደብ ለማራገፍ ብይዱን እንዲቆርጥ ታዞ ሥራዉን ሲሰራ ከጀርባዉ ጠመንጃ ወድሮ የቆመዉ ወታደር ያለዉን እሱም ስናመጠዉ አብረኸን አልነበርክም ለምን ልታስበረግገኝ ትሞራለህ በማለት ስራዉን በጭንቀት ጨርሶ ከሄደ በኌላ ስራየን በሰራሁ ይህ ሁሉ ማስደንገጥ ለምን እንዳስፈለገ ብሎ ሲጠይቅ የተጫነዉ ብር መሆኑ የተነገረዉ ሰዉ በሕይወት መኖሩን ቢያዉቁ ምንኛ ታሪክ ታሪክ በሆነ በነገራችን ላይ የተጫነዉ አዲሱ ብር ይሁን በንጉሡ ግዜ የምንጠቀምበት ብር መሆኑን ያወቀ ያለ አይመስለኝም:: ሳንቲምም እንዲሁ ካንደኛዋ መርከብ ጅቡቲ ወደብ ሲራገፍ አንድ ሳጥን ተሰብሮ መሬት እንደተበተነ የሚያዉቅም ያየም ሰዉ ነበር ይኽኛዉ ሰዉስ በሕይወት ይኖር ይሆን? መርከቧ ከየይሁዳ አንበሳ በኌላ በደርግ ስሟ የተቀየረዉ መሰለችኝ አለያም ንግሥት ሳባ ትሆናለች:: ዝርዝር ማዉራት ኪስ ይቀዳል: ገጠመኝን በወረቀት መመዝገብና ማስቀመጥ ልምዱ ባይኖርም ፈጣሪ አምላክ ከቸረን ጭንቅላት ማጠራቀሚያ የተገኘ ታሪክ መሆኑ ይሰመርበት::

    @jjthekid1781@jjthekid17813 ай бұрын
  • ኧረ እባክህ ይኸ የመንግሥቱ ፎቶ አይደለም።

    @user-ry7vt7db6l@user-ry7vt7db6l3 ай бұрын
  • Selam Salon tube thanks for shearing❤❤❤❤❤❤❤

    @meseretfufa5190@meseretfufa51904 ай бұрын
  • Tnxs

    @jonetadesse5057@jonetadesse50574 ай бұрын
  • #አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍🙏

    @hadraabas8178@hadraabas81784 ай бұрын
  • We don't have that much money back then

    @negususahilu1487@negususahilu14873 ай бұрын
  • በዘመኑ ኢትዬጵያ አይደለም እንግሊዝም 28ቢሊዬን ዶላር አልነበራትም ተራ ወሬ ነው

    @afronile6199@afronile61993 ай бұрын
  • 🥰

    @teyibtube@teyibtube4 ай бұрын
  • ሌባ ሁሌም እንደሰጋ ይኖራል ።በህይወቱም ሲሞትም እርፍት አይኖረውም ።የተዘርፈው ገንዘብ የሰፊው ህዝብ ደሀ የለፋበት ነውና ይፋረዳቸዋል እንባቸው ለዘላለም።

    @zahraliban5714@zahraliban57148 күн бұрын
  • You think we had this amount of money at that time ?

    @gelawdeosasfaw5365@gelawdeosasfaw53654 ай бұрын
  • ደረግ እስካሁን ቢገዛ ኖሮ እንደ ቻይና ሀያል እንሆን ነበር

    @allahisgreat1@allahisgreat14 ай бұрын
  • Derg geday , myn genzeb slew? Yemiskinu dyha hyzb new yewedwedew yehe leba, ahun Kuch bylo yebela new!!

    @geneamha7584@geneamha75844 ай бұрын
  • Bicha kufu zaman Nabar

    @HyzkAbdullahi@HyzkAbdullahi4 ай бұрын
KZhead