“አንሞትም አንታመምም የሚለውን ት/ት በጣም ተቀብዬው ነበር”የወንድም ንጉሴ ቡልቻ አስደናቂ ምስክርነትና ወቅታዊ መልዕክት ክፍል ሁለት Nikodimos Show

2024 ж. 26 Сәу.
29 600 Рет қаралды

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер
  • እህቴ ትዕግስት የእግዚአብሔር ሕዝብ ተጠቃሚ ይሆን ዘንድ አስበሽ ስለምታቀርቢያቸው አገልጋዮች፣የአቀራረብ ትህትና፣የጥያቄ ብስለት እና ለማወቅ ያለሽ ጉጉትን እያየሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ እላለሁ ጋሽ ንጉሴ በዚህ ዘመን በቤተክርስቲያን ውስጥ ካሉ የምንከተላቸው ጥቂት ቅሬታዎች መካከል ስለሆኑ በዘመናቸው ሁሉ የእግዚአብሔር አብሮነት ከእርሳቸው ጋር ይሁን።

    @kedirmekuria7344@kedirmekuria734418 күн бұрын
  • Remnants of The Mighty Jesus. እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ልጆች አሉት:: እረጅም እድሜና ጤና አባታችን🎉❤🎉❤

    @azebmokonnen8993@azebmokonnen899318 күн бұрын
  • ጋሽ ንጉሴ እምቅ የቋንቋ ክህሎት ያለው በተለይ ስለ ስነ-ጥበብ የተናገረው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ልትጠቀምበትና ወንጌልን ለማዳረስ ልንጠቀምበት የሚገባ ነው! ቲጂዬ ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ የቤተክርስቲያን ስጦታችንን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።

    @danielhailu4365@danielhailu436517 күн бұрын
  • ብርቅዬ የኢትዮጵያ ስጦታዎች መካከል አንዱ ወንድም ንጉሴ ቡልቻ ነው። ዘመንህ ይባረክ ከአንተ ብዙ ልምዶችና ተሞክሮዎች እንጠብቃለን። ስለ ስለሰጠኸው ትምህርት ጌታ አብዝቶ ይባክህ። እህታችን ትዕግሥትም ተባረኪ እንደነዚህ ዐይነት አእማዶች እየፈልግሽ አሰሚን ተባረኪ።

    @user-cq7hr7vd5x@user-cq7hr7vd5x11 күн бұрын
  • የድምፅ ነገር ከተነሳ አይቀር እኔም ተቸግሬያለሁ:: ብሎም ስለህፃናት ግምት ውስጥ አስገብተን ይሆን:: ትንንሽ ህፃናትን ይዘን ነው የምናመልከው:; ወዴት ይሆን አቤት የሚባለው:: ጌታ ይባርካችሁ ጥሩ ኢሹ ነው ያነሳችሁት::

    @zimitaaychluhum5433@zimitaaychluhum543317 күн бұрын
  • ስለ ፐሮገራሙ ምስጋናዬን አቀርባለሁ አሁንም ደጋግሞ ፀጋው ይብዛልሽ ጋሽ ንጉሴ ኢየሱስን በእሱ ላይ ያየንበት ፀጋው የበዛለት ወንድማችን ነው፡፡ ከወጣትነቱ ጀምሮ ያልተለወጠ በሚገርም የሕይወት ምሳሌነት ኖሮ ያየነው ውድ ስቶታችን ነው፡፡ ስለእርሱ ጌታን አከብራለሁ፡፡ በምድር እስካለ ድረስ ይህንን የበዛለትን ፀጋ እኛም መጠቀም እንድንችል እሱንና እንደሱ ያሉ ሌሎችንም አገልጋዮች እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

    @danielabdissa2014@danielabdissa201416 күн бұрын
  • እንዳንተ አይነት ጌታ ለመኖሩ ማሳያ ምልክት የሆኑ ሰዎች በመኖራቸው ጋሽ ንጉሴ በጣም ደስ ይለኛል ረዥም ዘመን ኑርልን

    @tigistdagne9716@tigistdagne971617 күн бұрын
  • በጌታ የተባረካችሁ ሁኑ!!አስተማሪ ትምህርት ነው❤

    @tsiontsion9864@tsiontsion986418 күн бұрын
  • ጋሽ ንጉስዬ ጌታ ይባርኮት በጣም እንወዶታለን እናንተን ሳይ እፅናናለሁ በክርስትና በተነቀፍንበት ልክ ክርስትናን የሚያስከብሩ ሰዎችም ስላሉን ደስ ይለኛል ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ ስላቀረብሽልን 🙏

    @fa744@fa74417 күн бұрын
  • ጌታ እብርኮት ዘመኖት እብርክ።

    @samsongirma8961@samsongirma896118 күн бұрын
  • የተወደዳችሁ የጌታ ኢየሱስ ልጆች እና ትክክለኛ መልክት የወንጌል እውነት አገልጋዮች የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛላችሁ።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    @rahelworku6710@rahelworku671018 күн бұрын
  • ተባረኪ ቲጂ በጣም ደስ የሚል ነዉ

    @zerihunkuri3336@zerihunkuri333618 күн бұрын
  • ለማንበብ ያነሳሳል። ተባረኩ!

    @lemisederibe2181@lemisederibe218118 күн бұрын
  • በጣም በጉጉ እየጠበቅን ነበር ተባረኪልን እህታችን

    @merrydavid1221@merrydavid122118 күн бұрын
  • What a graceful and wise man of God, Tebareku

    @LED_PICTURES@LED_PICTURES17 күн бұрын
  • ትእግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም የምታቀርቢውን ፕሮግራም እክታተላለሁ በጣም ነው የምባረክበት :: ጋሽ ንጉሴ እንተ 24 ስአት ብትናገር የማልጠግብ ቲጂ እንዳለችው አማርኛህ ጣፋጭ እባታችን እባክህን አሁንም ነገም ሁሌም ምክረን እንማርበታለን:: ደግሞ መስማት ብቻ ሳይሆን እናዳምጥሀለን እንወድሀለን ቤተስቦችህን እግዚአብሄርይባርክ:: ቲጂዬ በደንብ ስአት ጨምረሽ እንደገና ጋብዝልን:: ተባረኪ:

    @Ferewoinighebru@Ferewoinighebru17 күн бұрын
  • ግሩም እጹብ ድንቅ ነው❗🙏

    @mordecai4675@mordecai467518 күн бұрын
  • Thanks Tigi For these great Show

    @EndriasBirhanye2304@EndriasBirhanye230418 күн бұрын
  • ተባረኪ ትእግስትዪ :: በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ስለምታቀርቢልን እየሱስ አገልግሎትሽን እና ቤትሽን ይባርክ 🙏❤️❤️❤️

    @zimitaaychluhum5433@zimitaaychluhum543317 күн бұрын
  • እርግጠኛ ነኝ፡ሕዝቅኤን ፡ ከመ ቶ :ሺዜ : ጊዜ በላይ ፡ አንብበውታል፡ ለኛ ግን፡ እንዴት፡ የእግዚያብሄር ቃል አዲስ ፡ እንደሆነ ያስተማሩበት ጥበብ ይገርማል ፡ እድሜ ዩት፡ በዘይት ይለምልም ።

    @tsionseyoum6760@tsionseyoum676013 күн бұрын
  • እህትዋ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!

    @kalkidanTeshomeWoldesilase@kalkidanTeshomeWoldesilase16 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርካቹ! ተጠቅሚያለሁ 🙏

    @yaredmelese2342@yaredmelese234217 күн бұрын
  • ሁለታችሁን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። እግዚአብሔርን የምንወደው ከሆነ፣ ልባችን በፈሪሃ እግዚአብሔር ይሞላል። ያኔ ትሑታን እንሆናለን፤ እግዚአብሔርንና የእግዚአብሔርን ሕዝብ እናከብራለን።

    @hambisagobena2319@hambisagobena231914 күн бұрын
  • ጋሽ ንጉሤ ዘመንህ ይባረክ መንፈሳዊ ምግብ ባንተ በኩል የሚያፈስልን ውዳችን የተባረከ ይሁን 55:39

    @aynalemmegerisa@aynalemmegerisa17 күн бұрын
  • ፍሬ ነገር ብቻ !!!! አንድም የሚጣል ሀሳብ የለበትም:: አመሰግናችሁአለሁ ::

    @astukitchen4347@astukitchen434717 күн бұрын
  • የኔ አባት እንዴት ነው ሚጣፍጡት የማይሰለች አንደበት ንግግራቸው ሁሉ መልዕክት አለው ብዙ ተምርያለው በ እውነት ቆዩልን እርሶንና የ እርሶ አይነት ቅሬታዎቻችንን እያየን ከ ስህተታችን እንታረማለን እንመለሳለን ጌታ በነገር ሁሉ ይባርኮት 🙏🏽 ቲጂዬ ስለ ትጋትሽ ፕሮግራሙን ከማቅረብ ባለፈ እያዳመጥሽ እንድናዳምጥ ስለምትጋብዥን እናመሰግናለን ተባረኪ 🥰🙏🏽

    @BirhanKiya@BirhanKiya16 күн бұрын
  • ትምህርቱ እጅግ ወሳኝ ነው ግን ከአንድ ሰዓት በላይ ሲረዝም ተመልካቹን ሊያደክመውና ሊያቋርጠው ይገደዳል ስለዚህ ቢመጠን መልካም ነው ጌታ ይባርክሽ

    @kanatewahido9799@kanatewahido979917 күн бұрын
    • Ay kerezeme akorarto aref eyalu mesmat ayishalim ? leneko tolo eyalekebign minew berezeme elalehu ewnet 🙏yikerta

      @Asther567@Asther56717 күн бұрын
    • ​@@Asther567ለኔም አጥሮብኝ ነበር ብዙ ነገር ተማርን

      @BettyHussen@BettyHussen17 күн бұрын
  • ሁለታችሁንም እናመሰግናለን! ተባረኩ!

    @vengeanceismineiwillrepays9016@vengeanceismineiwillrepays901615 күн бұрын
  • ሁለታችሁንም ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

    @user-tj3qe9ud8d@user-tj3qe9ud8d17 күн бұрын
  • በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረኩ🙏🙏🙏❤

    @yonatanbekeletakiso1404@yonatanbekeletakiso140415 күн бұрын
  • ተጠቅሜያለሁ። አመሰግናለሁ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ!

    @barnabaszemene7530@barnabaszemene753017 күн бұрын
  • you are blessed .

    @tigunegnmuluye2163@tigunegnmuluye216318 күн бұрын
  • May God Bless you both, @ Tigi, you are truly a Blessing to us. Selecting right people, crafting matured questions, and using the right approach and wording is not an easy job and you do all these. May you continue your diligent work and be a Blessing for our Nation!

    @etsegenet42@etsegenet4216 күн бұрын
  • ተባረኩ አባታችን ድንቅ መልክት ነው ያካፈሉን❤ ቲጂዬ ተባረኪ ❤

    @kalkidanashenafi7807@kalkidanashenafi780711 күн бұрын
  • This guy is priceless ! No comment

    @muna-dv4ti@muna-dv4ti17 күн бұрын
  • ወንድማችን፡እግዚኣብሀር የባረከህ ኣስተማሪ ነህ፡ቀጥልበት።

    @tsehayegebreselasie385@tsehayegebreselasie38517 күн бұрын
  • I found this interview very tangible and useful . Thank You so much both of you !

    @selamdesta6679@selamdesta667917 күн бұрын
  • ትምህርቱ እጅግ ወሳኝ ነው ግን ከአንድ ሰዓት በላይ ሲረዝም ተመልካቹን ሊያደክመውና ሊያቋርጠው ይገደዳል ስለዚህ ቢመጠን መልካም ነው ጌታ ይባርክሽ ።

    @kanatewahido9799@kanatewahido979917 күн бұрын
  • Wow Gashe Niguse zemenhe yebareke,Ithanks lord I see you after long time

    @mengistununiye3800@mengistununiye380017 күн бұрын
  • ጌታ ቅሪት አድርጎ እንዲህ አይነት አባቶችን ስለሰጠን ጌታ ይባረክ ። ቀሪ ዘመኖት የእረፍት የልምላሜ ይሁን ። ቲጂዬ ለምልሚ ! !!

    @azebkebede1924@azebkebede192416 күн бұрын
  • God bless you.

    @senaitgaim766@senaitgaim76618 күн бұрын
  • ሁሌም ጋብዥልን ምንም የማይሰለቹ ጋሽ ንጉሴ ተባረኩ ❤እህት ትእግስት ጌታ ይባርክሽ ስለምታቀርቢያቸው መልካም ምስክርነት ያላቸው ሰዎች ❤ ሁሌ ሳቅ ይሁንልሽ ሳቅሽን እወደዋለሁ ❤❤❤ 🙏🙏

    @hannaseyoum384@hannaseyoum38412 күн бұрын
  • በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የተማርነው .. ጌታ ይባርክሽ

    @ConcernedET@ConcernedET15 күн бұрын
  • እውነተኛ መንፈሳዊነት በጩዋና ልከኛ በሆነ አንደበት ሲተረክ ይህንን ይመስላል:: ብልጦችና ተንኮለኞች አደባባዩን ባጨናነቁበት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ከመልካም ስነ ምግባር ጋር ተዛምዶ ሚዛናዊ በሆነ እውቀትና በትህትና የሚቀርብ ሲሆን ስሙኝ ስሙኝ ይላል:: እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ ጋሽ ንጉሴ!!

    @abejebelay8537@abejebelay853712 күн бұрын
  • እረጅም እድሜና ጤና ወንድም የእግዚአብሔር ሰው ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ:: ቲጂዬ ጌታ ይብዛልሽ...❤🎉❤🎉

    @azebmokonnen8993@azebmokonnen899317 күн бұрын
  • እህታችን ጌታ ይባርሽ በዘመናችን ብዙ ነገር ስለተበላሽ ለማስተካል ከምያስችሉ መንገድ አንዱ ከቀደሙ አባቶች መማሪ ስለሆነ ስለምታቀርብያቸዉ ሰዎች ተባረኪ

    @gabrieltule3020@gabrieltule302017 күн бұрын
  • This lady is getting better and better, she should be considered as a benchmark for local Christian TV hosts

    @LED_PICTURES@LED_PICTURES15 күн бұрын
  • God bless you ❤

    @gualetiruneh7779@gualetiruneh777918 күн бұрын
  • Egziabiher yibarikachu.

    @merhawitgebremeskel@merhawitgebremeskel18 күн бұрын
  • Gash nugusse Humble, respectful and loyal servant of lord we love you

    @tihunshallo4019@tihunshallo401912 күн бұрын
  • እጅግ በጣም በጉጉት ጠብቄ ከጠበቅሁት በላይ ያገኘሁት፣ የተጽናናሁት እና የተባረኩበት ዝግጅት ነዉ! ተባረኩ!

    @ashujajura@ashujajura16 күн бұрын
  • God bless you ጋሽ ንጉሴ በዚህ ዘመን ኢየሱስ ስላሳዬን ዘመንዎ ይባረክ:: ቲጂዬ አንችም ተባረኪ❤

    @asterasmamaw08@asterasmamaw0814 күн бұрын
  • God bless you Tejjeya

    @user-xe8ju8ln6i@user-xe8ju8ln6i17 күн бұрын
  • ይህ ቃል ከጌታ እየሱስ መማር የሉት እጅግ ያማረ ቃል ለሁላችን ይህንን እንድንል ጌታ ይርዳን

    @yordanosbekele8204@yordanosbekele820417 күн бұрын
  • stay blessed

    @ermiyastadesse5470@ermiyastadesse547018 күн бұрын
  • ትእግስትዬ አንቺ ልዩ ሰው ነሽ አንቺ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ ካንቺ ወዲያ ኢንተርቪው ይቅር የምትገርሚ አድማጭ ነሽ ትውልድን እያነቃሽ ነው ተባረኪ ከሳውዝ አፍሪካ አቤል ጋሽ ንጉሴ የምድራችን እንቁ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ተባረክ አንተን ለመግለጥ ይከብዳል እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ተባረክ❤❤❤❤❤

    @AbelMikatu@AbelMikatu14 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርኮት ጋሽ ነጉሴ ❤ቲጂዬ ተባረኪ❤

    @salameskyes7240@salameskyes724017 күн бұрын
  • እናመሰግናለን ❤

    @saraansebo1992@saraansebo199216 күн бұрын
  • የሚገርም መረዳት ጋሽ ንገሴ እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ ለምልሙልን ቲጅዬ ብሩክ እናመሰግናለን

    @user-tf2kx4dc6d@user-tf2kx4dc6d16 күн бұрын
  • እንደው ጌታ ይጨምርሎት እኛም በእርሶ እንድንጠቀም ይርዳን

    @tigistgetachew4942@tigistgetachew494214 күн бұрын
  • Gash Niguse salam tena edime yistot tabaraki ehitachin

    @user-bz4rj4mi3z@user-bz4rj4mi3z14 күн бұрын
  • ጋሽ ንጉሴን አንቱ ብለሽ አራቅሽብን እንጂ ድንቅ የተባረከ የውይይት ጊዜ ነበር ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

    @user-ro7dj8pc1z@user-ro7dj8pc1z7 күн бұрын
  • ተባረኪልን እህታቸን ወንድማቸንየተናገው ቤራብሮ ከለር መሜገርም ነው የጌታ ስራ ሌላው በውጨ ሀገር ወይዘሩ ሲቀየር ዛፎቹ የሜያወጡት ከለር በጣም በጣም የሜገርም ከለር ሲሆን የጌታ ስራ ሁሌ ይደንቀኛል ያው ፍላወር የነበረው ኖርማል የቅጠል ይሆናል የጌታ ስራ ከኛ አፍጣጠር ጀ ምሮ ያስገርማል ጌታ ይባረክልን

    @belhumamo797@belhumamo79714 күн бұрын
  • ለስለስ ብሎ እየጣፈጠ የሚወርድ ዕፁብ ማዕድ ነው:: ጋሽ ንጉሴ ጌታ ረጅም እድሜን ከጤና ያድልዎ ::ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ሰፈራችን መንደራችን መቶ ላዳነን የኑሮ ዘይቢያችን አስተሳሰቦችንና ለቀየረልን:: ለወደደን ለመድሃኒታችን ይሁን:: ጌታ ይባርኮት ስለ መፅሐፍቶቹ:: ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ጥበብ የሞላብሽ እህቴ እጥፍ ፀጋን ይስጥሽ::❤

    @mahederbiltibo2749@mahederbiltibo274916 күн бұрын
  • Tebareku.

    @alemtilaalemu2935@alemtilaalemu293517 күн бұрын
  • Tebareku❤❤

    @biliseedaanii3611@biliseedaanii361117 күн бұрын
  • Yemaytegeb gale meteyek. Betam new des yalegh yetemarkut. Bebzu tebareku.

    @stheyose3204@stheyose320417 күн бұрын
  • Ato Nigusie Bulcha looks like Dr. Fekade Azeze. The interview is so helpful.

    @addisualamirewbiadgie1016@addisualamirewbiadgie101617 күн бұрын
  • So good

    @elei417@elei41713 күн бұрын
  • ክፍል ሁለትም በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ቃለመጠየቅ ነው ። የምትችሉ ሁሉ አድምጡት ።

    @girumfantaye8841@girumfantaye884115 күн бұрын
  • ትግዬ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፡፡ ወንድም ንጉሤ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ሁሉ ሰው ሊሰማው የሚገባው ቃለምልልስ ምክንያቱም በሁሉ አቅጣጫ ከእግዚአብሔር ቃል አኳያ ትምህርታችን ስርዓታችን ኑሮችን ምን መሆን አለበት ትልቅ ልናየው የሚገባው ኢየሱስን እንደሆነ በአስተውሉት እንድንሆን ትልቅ ግንዛቤ እንድናገኝ ሆነናል፡፡

    @rahelasefa9045@rahelasefa904513 күн бұрын
  • Tigst geta yebarksh bewent.how you ask how you listen and ur discipline. All are in a professional manner. Bzu sew kanchi yemaral bye asebalew esp program azegajoch.

    @biruktamiru439@biruktamiru43913 күн бұрын
  • ከጥሪ ወደ ድግሪ ሣንሻገር አልቀረንም ! ድግሪ መልካም ቢሆንም ጥሪን ከሸፈነ ግን ታላቅ ውድቀት ይሆናል

    @sharewdemise1619@sharewdemise161917 күн бұрын
  • The loud sound(voice), You mentiond exact problems.

    @tarikalemdaniel1835@tarikalemdaniel183516 күн бұрын
  • 🙏🙏🙏🙏ተባረኩልኝ ጋሽ ንጉሴ

    @senaithaile6250@senaithaile625012 күн бұрын
  • ሃሌሉያ እርሱ ካለ ይሆናል አሜን❤🎉❤🎉

    @azebmokonnen8993@azebmokonnen899317 күн бұрын
  • More blass

    @user-tv6vq1hz8v@user-tv6vq1hz8v17 күн бұрын
  • ቛንቛ በምደባቁት አማርኛ ከእንግልዝኛ ያቀረብሽ ሀሳብ ድንቅ ነው

    @gabrieltule3020@gabrieltule302017 күн бұрын
  • አረ በጉጉት 🥰🥰🥰

    @Yohannes-ot5gs@Yohannes-ot5gs18 күн бұрын
  • ሰሞኑን በቤተክርስቲያን መርዎች በጣም ተባርከናል

    @jesusislord288@jesusislord28816 күн бұрын
  • ዋዉ! ጋሼ ንጉሤ ለትውልዱ አስፈላጊ የሆነ ምክር ነው የሚሰማ ካለ:: እንደዚህ አይነት ሥርዓት የሚያስዝ ምክር በጣም አስፊላጊ ነውና ባገኘህ አጋጣሚ ከመምከር አትቆጠብ:: 2ጢሞቴዎስ 4:2-4

    @medan-beysus-bicha@medan-beysus-bicha17 күн бұрын
  • በጣም ያሳቀኝ ለምን ይጮዋል ያሉት ቃል ነው አንድ ቀን ልጄ ማማ ለምንድነው እየጮህ የሚያስተምረው ብሎ ጠይቆኝ ስለነበረ ነው 😃😃😃

    @yonatanbekeletakiso1404@yonatanbekeletakiso140415 күн бұрын
  • ትጂ እስቲ ዘማሪ አሰግድ አበባ ለእንተርቭ ጋብዥልን

    @jesusislord288@jesusislord28816 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-kn7rw5zx6c@user-kn7rw5zx6c15 күн бұрын
  • መጽሐፈ መክብብ 12 12፤ “ከዚህም ሁሉ በላይ፥ ልጄ ሆይ፥ ተግሣጽን ስማ፤ ብዙ መጻሕፍትን ማድረግ ፍጻሜ የለውም፥ እጅግም ምርምር ሰውነትን ያደክማል።”. መጽሐፍ ቅዱስን ትውልዱ እንዳያነብ በሌላ ማድከም ተገቢ አይደለም። ግራ የሚገባው ደግሞ፣መርጠን እናንብብ ወይስ አንብበን እንምረጥ? ሌላው ደግሞ፣ ልብወለድን፣ ምንም ዓይነት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ ጭብጥ ያለው ድራማና ቴአትርን የሚያበረታታ “የወንጌል አማኞች” ነን የሚል ስብስብ አድርባይነት የሚታየው፣ ሌሎችን መልካም የሆኑ ሥራዎችን ሲኮንን መገኘቱ ያሳዝናል።

    @zekariasgetahun4946@zekariasgetahun494617 күн бұрын
  • መልካም ዐሳቦች ተነሥተዋል::

    @ZerihunDeginetu@ZerihunDeginetu17 күн бұрын
  • ❤❤❤

    @tigistkifle2935@tigistkifle293518 күн бұрын
  • Betam ewdotalehu regim edime yistot le egnia sil

    @abebechmelkamu7399@abebechmelkamu739918 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-gk6yc6wt2c@user-gk6yc6wt2c18 күн бұрын
  • 1እና 2ኛው ክፍል ድምፁ አይሰማም

    @ghmajk23@ghmajk2317 күн бұрын
  • My brother and fathrt Nigusee Bulchaa whome I KNEW while he was working in scripture union library and ministering university fellowship is still my teacher and leader.I want him to speak about thite. This say some that there is no new testament teaching about it. But on eppistil of Ibrew writen by man of God says there is a high prist who orders that thit sould be collected. The high prist of new testament, Jesus. Please say some thing on this topic.

    @terekegnlegesse2923@terekegnlegesse292312 күн бұрын
  • አይ አለመረዳት!!!!

    @aazewde9394@aazewde939418 күн бұрын
    • ወይ አለመረዳት! ወይ ቲጂ ወይ ወደ ኋላ መመለስ ወይ የሰባኪዎችን ወይ ፓስተሮችን ህይወት አይቶ መከተል እግዝአብሔርን መከተል!!! ቃሉ ሳያሳምነው....... ከ Crowd ዱ ጋራ ለመቀላቀል ሲባል.....

      @aazewde9394@aazewde939418 күн бұрын
    • ምን አለመረዳት?

      @tigunegnmuluye2163@tigunegnmuluye216318 күн бұрын
    • አለመረዳት ማለት?ለመረዳት ነዉ ወይስ ሌላ

      @nigussieta1847@nigussieta184717 күн бұрын
  • ይሄነገር የምር live ነው እንዴ?

    @AddisKenNew@AddisKenNew18 күн бұрын
  • ፫ ደቂቃ ፈሪ መግቢያ ረዥም ይመስለኛል::

    @ZerihunDeginetu@ZerihunDeginetu18 күн бұрын
  • Relevance = ፈእዳ

    @hambisagobena2319@hambisagobena231916 күн бұрын
  • ere uuuyyy yezich lij gibznet beza koy je japi ena meselochu yebase kalatn endefelege myaboka ale ende ere eski mejemerya enesun fitlefit mogchi simetu lela adelesh ende

    @zm645@zm64518 күн бұрын
    • ወንድሜ/ እህቴ ሆይ ከአክብሮት ጋር ከዚያ ቤ/ክ ከወጣሁ 1 አመት ሆኖኛል 🙏 Blessings

      @NikodimosShow@NikodimosShow18 күн бұрын
    • Tebareki,hule eza church mehonesh gra yagabagn yasasebegn neber enkwan geta redash.

      @mersnow3116@mersnow311618 күн бұрын
    • @@NikodimosShow ቲጂዬ የኔ ወርቅ በጣም ነው የምወድሽ ብዙዎችን ያንቺ ፕሮግራም እድዲሰሙ አድርጊያልው ሁልግዜ የኔም ጥያቄ ነበር በዚህ አይነት መረዳት እንዴት እዛ ውስጥ ኖረች ብዬ አንቺ ገብተሽኛል እና ያልገባኝ ነገር አለ ብዬ ዝም ብዬ ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ ብዙ ሰው የሚያቅ አይመስለኝም

      @blenlema2437@blenlema243717 күн бұрын
  • Always ethiopian apologist focus on word of faith teachings and frame them in a wrong ways Why not talk about calvinisim ? Why not talk about cessionism . Why not talk abot only jesus... U guys always talk about this because its easy to criticize them for its have been done well.

    @earthandouterspace446@earthandouterspace44618 күн бұрын
    • What's wrong within Calvinism???

      @BettyHussen@BettyHussen17 күн бұрын
    • @@BettyHussen did god predestined some to hell and some to heaven .this is pure heresy make god look evil

      @earthandouterspace446@earthandouterspace44617 күн бұрын
    • i can go on and on christ did not die for all but for the elect only . humanity is totaly depraved cessionisim...

      @earthandouterspace446@earthandouterspace44617 күн бұрын
    • God​@@earthandouterspace446

      @simeneshejigu8996@simeneshejigu899614 күн бұрын
  • Hi God bless you for all you do. How can we contact you?

    @wubeshenkute388@wubeshenkute38817 күн бұрын
    • How can I help you?

      @NikodimosShow@NikodimosShow16 күн бұрын
  • ድንቅ ትምህርት ከጎናችሁ እንዳለሁ ነው በጥሞና የሰማሁት ባላለቀ የሚባል ንግግር ነው እንደዚህ እይነቶች ይብዙልን ባነሳችሁት ነጥቦች ላይ እስማማለሁ በተለይ ጩከት ዝሊያ አንዳንዴ ቅጡን ያጣ ይሆናል ቸርቾች ከሰማችሁ ተረጋጉ አንቺም በቅርብሽ ላሉት ንገሪልን ተባረኩ

    @ruthitube5474@ruthitube547414 күн бұрын
KZhead