የበርበሬ ወጥ የማቁላሊያ ቅመም እዘገጃጀት ሁለተኛውና ለማዘጋጀት ቀላል የሆነ ምርጥ ጣዕም ያለው ይኸው ተመልከቱ

2022 ж. 2 Жел.
130 065 Рет қаралды

• የበርበሬ ወጥ የማቁላሊያ ቅመም እዘ...
የበርበሬ ወጥ #ethiopian food #melly spice #እጅጌ ሞያ # bahle tube # የማቁላያ ቅመም #

Пікірлер
  • ቆንጆ ነው የድሮ የእናቶች ቅመም ነው ግን ካመስነው በሗላ ሰፌድ ላይ ቢሆን ጥሩ ነው ለምን ትሪ ነገር ያልበዋል ያለዘዋል

    @tizitahailh5182@tizitahailh5182 Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • እጅሽ ይባረክ ስሙን እንጂ ሲዘጋጅም ለወጥ በምን መልኩ እንደምንጠቀመው አላውቅም

    @zemedyoutube4803@zemedyoutube48039 ай бұрын
  • ባለሙያ ሴቶች በጠፉበት ሰአት

    @danielmulugeta8425@danielmulugeta842516 күн бұрын
  • ጎበዝ የኔ ቆንጆ በእውነት ተባረኪ ያወቅሽውን ለሰው ሼር ማድረግሽ ትልቅና ቀና ልብ አለሽ ተባረኪ የኔ እመቤት

    @lilaarega9774@lilaarega9774 Жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • እጅሸ ይባረክ. ባለሟያ የናቶቻችን አሰራርስላሳየሸን. በጣም አመሰግናለሁ

    @user-qq3sn9uu9f@user-qq3sn9uu9f16 күн бұрын
  • ነጭሽኩርት ቢኖርዉ ❤❤❤ማሽአላህለሥራሽ😊

    @jmoljmol9406@jmoljmol94064 ай бұрын
  • በጣም ጎበዝ በርቺቺ❤❤❤

    @samsunggood8450@samsunggood845019 күн бұрын
  • ዋዉ ሀሪፍ ቅመም ነዉ👍

    @sofitube439@sofitube439 Жыл бұрын
  • ሰላም ላንቺ እህቴ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጆችሽ ይባረኩ።

    @mesiGodolyas@mesiGodolyas Жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • ዎው በጣም ማወቅ ያምፍልገው ነገር ታድለሸ በባለሙያ ሴት ሰቀና እጅሸ ይባረክ እናመሰግናለን

    @hanamelkamu1864@hanamelkamu1864Ай бұрын
  • በርቺ በጣም ጎበዝ

    @tarikuteklu@tarikuteklu10 ай бұрын
  • በጣም ስፈልገው የነበረው የቅመም አዘገጃጀት ነው ያሳየሺን ይሄ ነው ትክክለኛው የማቁላሊያ ቅመም አዘገጃጀት እናቴም ልክ እንዳንቺ አድርጋ ነበር የምታዘጋጀው በጣም ነው እምናመሰግነው በርቺልኝ ማማዬ

    @nejatumuayub6232@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
    • የጎበኙ አያቴ ሙያ አስታወሽኝ ክበሪልኝ ለገና አዘጋጄዋለሁ

      @lishanali8487@lishanali8487 Жыл бұрын
    • የጎበዟ ተብሎ ይነበብ

      @lishanali8487@lishanali8487 Жыл бұрын
    • @@kinemedia4844 የማቁለያ ቅመ ም ማለት ምድነው

      @user-bp6tz9zc1y@user-bp6tz9zc1y Жыл бұрын
    • @@user-bp6tz9zc1y ወጥሥትሠሪ ሽኩርቱ ላይጨምረሽ ማሸት ከበርበሬ በፊት

      @fatumamohammed2414@fatumamohammed2414 Жыл бұрын
  • ኢትዩጵያዊት ባለ ሞያ በመሑንሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ፤፤

    @andnetgamlak1301@andnetgamlak1301 Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • ተባረኪ ስንቱን ሞያ አስተማርሽ ቀጥይበተ

    @user-os9gd2vx6s@user-os9gd2vx6s2 ай бұрын
  • እናመሰግናለን አህት በርቺ

    @AskaleHunda-zt4uk@AskaleHunda-zt4ukАй бұрын
  • በርቺ በጣም አሪፊ ነዉ የኔ ባለሙያ ተባረኪ

    @birhananega2843@birhananega2843 Жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ

    @user-fx5cd2dd1i@user-fx5cd2dd1iАй бұрын
  • አሪፍ ነው

    @EmebetMezegebu-ir9jq@EmebetMezegebu-ir9jqАй бұрын
  • ንፅህናሽ በጣም ደስ ይላል👌👌👌👌👌

    @uegyeh5fiefu4g91@uegyeh5fiefu4g91 Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ የቅመም አይነት ነው ያካፈልሽን

    @netsitube@netsitube Жыл бұрын
    • ነፂዬ አመሰግናለሁ እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ክብረት ይስጥልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • ዋውውውውውው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የምወድሽ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽልን

    @mesi2112@mesi2112 Жыл бұрын
    • መሲዬ የኔ ልዩ እህት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል . ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥል

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

    @beserataron136@beserataron136Ай бұрын
  • የኔ ቆጆ እናመሰግናለን

    @PpPp-iv8hq@PpPp-iv8hq Жыл бұрын
  • ዋው እጅሽ ይባረክ

    @menenkasa1413@menenkasa1413 Жыл бұрын
    • አሜን አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • Very nice

    @endashashsafaye6613@endashashsafaye6613 Жыл бұрын
  • ውይ እህቴ ጥሩ ሞያ ነው ግን የምታወሪው ይበዛል

    @user-vg1ul4ck5r@user-vg1ul4ck5r22 күн бұрын
  • ምርጥ አዘገጃጀት ነው በርቺ

    @mikit9149@mikit9149 Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • በጣም ባለሙያ ነሽ ሽንኩርቱንም የሃበሻውን ማድረግሽ ትክክል ነው ከነንፅህናው ሁሉ ነገር ጥሩ ነው አብሹ ግን በጣም ከመቀቀሉ በስተቀር ምንም እንከን አይወጣለትም እኔ ቅመም ማዘጋጀት በጣም ነበር የምወደው ከራሴ አልፌ ለሌሎችም አዘጋጅ ነበር በደንብ ተከታተልኩሽ ባለሙያ ነሽ በእውነት

    @saraamagreedavid6763@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ ፡ ፡

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • ጎበዝነሽ ልክነሽ

    @MatherAbiye@MatherAbiyeАй бұрын
  • በጣም ጓበዝ በርች

    @AsneAsne-jd9pc@AsneAsne-jd9pc10 ай бұрын
  • በጣም ቆንጆ ነው ግን መቸ እንዴት መጨመርና ማቁላላት እንዳለብን አልገለጥሽውም

    @Asefachaynalem@Asefachaynalem Жыл бұрын
  • ጎበዝ👌👍

    @umeman3175@umeman3175 Жыл бұрын
    • በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • Wow❤❤❤❤❤❤❤❤

    @ArganeLove-ky2gy@ArganeLove-ky2gy Жыл бұрын
  • Waw temechitoganle tebareki

    @user-ng4hd5mh8d@user-ng4hd5mh8dАй бұрын
  • በጣም ጎበዝ ነው እህቴ በርቺ

    @biscuitgedam1416@biscuitgedam1416 Жыл бұрын
    • በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ ነው በርች

    @hana30380@hana30380 Жыл бұрын
    • ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ🙏

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • እድ ድሮ የናቶች ይሰሩት ነበር በርች

    @alemzerecabegaz1463@alemzerecabegaz1463Ай бұрын
  • ባለሞያ❤

    @yedudegu7814@yedudegu781410 ай бұрын
  • ባለ ሙያ ነሽ። እናቴ ሽንኩርቱን አትወቅጠዉም በክብ በክቡ በሰሱ ከትፋ ፅሃይ ላይ ለብቻዉ ታሰጣዋለች። ከዚያ ሲደርቅ አብራ ትፈጨዋለች ትንሽ ጨው ታምሶ የሚገባበት ይመስለኝ ነበር። ግን አርግጠኛ አይደለሁም ጨው ላይ

    @Abby-hi4sf@Abby-hi4sf2 ай бұрын
  • በጣም ባለሙያነሸ

    @mikdaselisanework5283@mikdaselisanework5283 Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • ❤🎉

    @ethiofreefire34@ethiofreefire348 ай бұрын
  • እናመሰግናለን በርቺ!!

    @enataleme375@enataleme375 Жыл бұрын
    • እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • በጠአም ጎበዝ በርቺ

    @halimasaliya5778@halimasaliya5778 Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • Kanchi bezu temeheret temerealew yene enat berchi betam néw yemadenekesh ejish yebarek

    @redietnegusse5276@redietnegusse52768 ай бұрын
    • አሜን ክብረት ይስጥልኝ ወዳጄ

      @kinemedia4844@kinemedia48448 ай бұрын
  • በርች ጎበዝ ሴት ማለት እንደናቶቻችን ባለሙያ ሆነ ለሰው የሚተርፈው ናት በርች የእኔ ውድ

    @user-qh2ub6eu4c@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • እጅሽ ይባረክ

    @ZinuHaylegbreal@ZinuHaylegbreal10 ай бұрын
    • አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ

      @kinemedia4844@kinemedia484410 ай бұрын
  • ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ አዘገጃጀት እናመሰግናለን🙏

    @S-Shushu@S-Shushu Жыл бұрын
    • በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ክበረት ይስጥልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
    • 👍👍👍👍👍👍👍

      @zeyenebaahmed4427@zeyenebaahmed4427 Жыл бұрын
  • የጥንቱ የጠዋቱ ቅመም ነው እኔ በጣም ወደዋለሁ ከቤቴም አይጠፋም እጂሽ ይባረክ።

    @azebgmeskel9689@azebgmeskel9689 Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • ሰላም ሰላም ቅኔዬ እንዴት ነሺልኝ እረ ጠፍተሻል እናመሰግን አለን ደስ የሚል አሰራር ነው

    @umemran2546@umemran2546 Жыл бұрын
    • እሙዬ የኔ ውድ ሰላም ላንች ይሁን እንዴት ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ እህቴ ክብረት ይስጥልኝ 🥰

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • ማሻአላህ ሞያ

    @hawagedsaw8571@hawagedsaw8571Ай бұрын
  • በረቺ የኒባለሙየአአ እድሚናጤነየስጥሺ

    @makyamd6204@makyamd6204 Жыл бұрын
    • አሜን በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • በጣም ከምወደው ቅመሞ አንዱ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ።

    @amharic7222@amharic7222 Жыл бұрын
    • Erde edate edmizegje alkeme asyege meyasene selmwedwe new

      @tiyaatiyaa9945@tiyaatiyaa9945 Жыл бұрын
    • ወጥ ለይ የምናደርገዉን ቅመም ስም ንገራኝ

      @rahmakemal1920@rahmakemal19204 ай бұрын
  • እናመሠግናለን

    @azizainternational9719@azizainternational9719 Жыл бұрын
    • እኔም ከልብ አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • Gobez yene konjoo ijoshi yibarku

    @tigisttekalign2921@tigisttekalign2921 Жыл бұрын
    • አሜን በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው ነው ።

    @fikirtetaddese874@fikirtetaddese874 Жыл бұрын
    • እኔም ከልብ አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • Enemesaginln yene ehit gobez nesh berich

    @biyelovegodkebeda344@biyelovegodkebeda3449 ай бұрын
  • Ejesh yebarke

    @helentesfazghi747@helentesfazghi747Ай бұрын
    • አሜን አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia4844Ай бұрын
  • እናመሰግናለን ሞያሽን ስላካፍልሽን በጣም ጥሩ ቅመም ነው በርቺ

    @anketsyenemar9767@anketsyenemar9767 Жыл бұрын
    • በጣም አመሰግናለሁ ወጃጄ ክብረት ይስጥሽ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • Betam konjo new enamesegnalen

    @user-sg9bu6re6n@user-sg9bu6re6n Жыл бұрын
    • እኔም ከልብ አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • Tirunew

    @ShemsiaUmer@ShemsiaUmer3 күн бұрын
  • ሀሪፍ ሙያ ነው አኔምኢትዮጵያ ውስጥ ነኝ ግን ይሄን አላውቅም ነበረ አናመሰግናለን አህቴ በርች

    @asterworkuwoldeyes5625@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
    • እኔም ከልብ አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • Waw❤❤❤🎉🎉

    @user-zr9cu9xt2w@user-zr9cu9xt2wАй бұрын
  • ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት 🎉🎉🎉🎉❤

    @fatimatube1902@fatimatube190219 күн бұрын
  • በጣም ባለሙያ ነሽ ግና ማንኛዉንም ወጥ በዚሓ መስራት ይቻላል

    @yalewmaseret6816@yalewmaseret6816 Жыл бұрын
    • የበርበሬ ወጥ ለመሥሪያ ነው የሚሆነው አልጫ ላይ አይሆንም ምክንያቱም በደንብ ቀላ እስከሚል መቁላላት አለበት :: አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • ጎበዝ እህት አመሰግናለሁ።አብሹን ውሀውን በሻይ መልክ።መጠጣት ይቿላል

    @user-ru5us9vf7m@user-ru5us9vf7m Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😮😮

    @fatuma6@fatuma6Ай бұрын
  • ሰላም እንዴት ነሽ ይሄ ቅመም ማቁላያ የሚባለው ነው ድስት አግሎ የሚቃጠለው ነው

    @samraeyessus539@samraeyessus539 Жыл бұрын
  • ጐበዝ በርች

    @user-tc5fo9no1s@user-tc5fo9no1s Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • 🙏🙏❤

    @seblewengaldagne3217@seblewengaldagne3217Ай бұрын
  • የቀይ ወጥ ቅመም

    @tsegaasrat460@tsegaasrat460Ай бұрын
  • ❤❤❤

    @Sofie-pn2nw@Sofie-pn2nwАй бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @user-iz9kh5rq4n@user-iz9kh5rq4n4 ай бұрын
  • 👍

    @meskeremsaunier4216@meskeremsaunier4216Ай бұрын
  • Abish tetenkeku ‼️‼️‼️‼️ Tigemamachu ‼️ Kalamenachu Mokrut‼️

    @abebe7532@abebe7532Ай бұрын
  • አንቸ ልባም ሴትነሺ ቀጥይበት ተባረኪ

    @user-cc7oh1nq7n@user-cc7oh1nq7n8 ай бұрын
    • ክብረት ይስጥልኝ ወዳጄ

      @kinemedia4844@kinemedia48448 ай бұрын
  • Thanks

    @zewditewolde4087@zewditewolde4087 Жыл бұрын
  • Le doro wet yehonal?

    @user-cq6xv3gk2u@user-cq6xv3gk2uАй бұрын
  • 😍😍😍😍😍😍😍👍🏾

    @tenaderjew2599@tenaderjew2599 Жыл бұрын
  • 🥰🙏🙏🙏

    @TigistTekle-pr9eu@TigistTekle-pr9eu22 күн бұрын
  • ኤራ ደፈሸው አስፋለግውን የደፈሽው ከነጭ ሸኩርትገ

    @haadhaobsa2118@haadhaobsa2118 Жыл бұрын
  • አብሹን ነው የመጠንሽዉ

    @romanfantahun622@romanfantahun6229 ай бұрын
  • በናትሽ እህቴ ስልክሽን ላኪልኝ

    @kwtkuw7717@kwtkuw7717 Жыл бұрын
  • ባለ ሞያ ንሽ ውጭ ነው ውይስ ፍሪጅ ይምናስቀምጠው?

    @ferewynitesfamariam619@ferewynitesfamariam6192 ай бұрын
  • የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤

    @user-lq8pm3il4p@user-lq8pm3il4p10 ай бұрын
  • መቼ እነጠቀመው

    @tiruyegabeher6896@tiruyegabeher68962 ай бұрын
  • nech shengurt iygbabetm

    @user-yj3fs5en3c@user-yj3fs5en3cАй бұрын
  • አብሹ ተቀቅሎ መድረቅ ነውጅ መደምደም ሚያስፈልገው አይመስለኝም ደግሞ ነጭ ሽንኩርትና ዘንጅብል ይጨመራል

    @user-se8xr2td1y@user-se8xr2td1y Жыл бұрын
  • Qundaberbere leselatal asayin

    @ShemsiaUmer@ShemsiaUmer3 күн бұрын
    • እሽ በቅርቡ እስራለሁ አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia48443 күн бұрын
  • ውሀውም የፀጉር ቅባት መስራት ይቻላል

    @user-if3nl2oq7q@user-if3nl2oq7qАй бұрын
  • kena batam nau yamadnkeshi yena enat ende naber yamtazgjeu gwbez barche.

    @medinaahmed1121@medinaahmed1121 Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ🙏

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • ባለሚያ ነሽ እናቴ ታዘጋጀው ነበር ሲሰራ ግን ሌላ ሽነንኩርት አያስፈልገውም

    @etifworkmehalu5006@etifworkmehalu5006 Жыл бұрын
  • konjo

    @samuelyimer7357@samuelyimer7357 Жыл бұрын
  • በርበሬው፣ስት፣ኪሎ፣ነው፣ነግሪኝ፣ተባረኪ

    @user-df5gs6ig9c@user-df5gs6ig9c Жыл бұрын
  • ያምራል ግን ርዝማኔ ብናደረግበት

    @solomonfana2783@solomonfana2783 Жыл бұрын
    • ሮዝመሪን ማለት ነው ? አይ የቁሌት ቅመም ስለሆነ በአብሽና በቀይ ሽንኩርት ብቻ ነው እኔ የማዘጋጀው :: ጥሩ ከሆነ እሞክረዋለሁ በትንሹ አድርጌ ፡ ከልብ አመስግናለሁ ወዳጄ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
    • @@kinemedia4844 ቅመሙን እምንጠቀመዉ ወጡን ስናቁላላ ሽንኩርቱ በስሎ ዘይት ከመግባቱ በፊት ነዉ ወይሥ ዘይት ጨምረን በርበሬ ከመጨመራችን በፊት ነዉ ይህን የማቁላያ ቅመም የምንጠቀመዉ? እኛ አብዛኞቹ ስደተኞች በለጋ እድሜ ነዉ የተሠደድነዉ ብዙም ልምድ የለንም።

      @user-wt5kk6br4s@user-wt5kk6br4s Жыл бұрын
    • S A S >አይ ጥሩ የሚሆነው ሽንኩሩቱን ውሀ ትንሽ ትንሽ ጠብ እያደረጉ አብስሎ ከዚያ ቅመሙን መጨመር ና ውሀ ጠብ እያደረጉ ማቁላላት ከዚያ ዘይት ከዚያ በርበሬ ነው የሚሆነው :: አብሹ ሲቀቀል ገርገብ ቢል ጥሩ ነው :: ማለት በጣም ሳይበስል :: እኔ ስቀቅል ትንሽ በሰል ብሎብኛል እና ማስተካከያ ነው :: አመሰግናለሁ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
    • @@kinemedia4844 በጣም አመሠግናለዉ ማማየ በርች አታቋርጭ ላይክ ሸር እናደርጋለን።

      @user-wt5kk6br4s@user-wt5kk6br4s Жыл бұрын
  • ልገርሺ ሥለቅመም ሥታሥተምሬ ከላይ የሚጨመር ወይሥ ሺኩርት ከተቁላላበሆላ የሚጨመር ብለሺ አብራሬው ማሻ አላህ እጂሺ ይባረክ ግን እያብራራሺ አሳይን????????

    @yaallahyaharib7206@yaallahyaharib7206Ай бұрын
  • ጎበዝነሽ ባለሙያ እናቴ ስታዘጋጅ አስታውሰዋለሁ ስሙ ማቁላያ ነው አይደል?

    @birhanemenegestu4516@birhanemenegestu4516Ай бұрын
  • ዋው ቆንጆ ነው ግን መከለሻ ነው?

    @BezawitBiniyam-io8jn@BezawitBiniyam-io8jnАй бұрын
    • አይደለም ። ይኸ ከሽንኩርት ጋር የሚቀላላ የቅመም አይነት ነው

      @kinemedia4844@kinemedia4844Ай бұрын
  • ሰላም ወገኖቼ የህችን እህታችንን በጣም ልናበረታታት ልንደግፋት ይገባል ግዜዋን ወስዳ በሙቀጫ በመውቀጥ በማስጣት ብዙ ድካም በመድከም አስተምራናለች እኛ ዋጋዋን ለመክፈል በጣታችን ብቻ ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ ነው ነገ ትልቅ ቦታ ደርሳ ማየት ናፍቆቴ ነው እናመሰግናለን።

    @meseretaklilu4687@meseretaklilu4687 Жыл бұрын
    • ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
    • @TigistBelhu@TigistBelhu6 ай бұрын
  • 10Q THIS WAY IS MY GRAND MOM METHED!!

    @yeshinigussie8676@yeshinigussie8676 Жыл бұрын
    • Thank you so much my dear

      @kinemedia4844@kinemedia4844 Жыл бұрын
  • መጠኑ አይታወቅም?ልኬት የለውም?

    @belayetsegenet5553@belayetsegenet55533 ай бұрын
KZhead