#ምስጢራዊው_ዘማሪ_በመብረቅ_አስመታኝ

2024 ж. 28 Ақп.
40 631 Рет қаралды

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19ca602
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com/pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
instagram.com/pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер
  • ኤንዬ እና ገኑዬ በጣም አመሰግናለሁ እወዳችኋለሁ ጌታ እንድትተዋወቁ መንገድ ስላደረገኝ ደስተኛ ነኝ ለዚህም በቅታችሁ ስላየሁ እግዚያብሔርን በጣም አመሰግናለሁ ፓ/ር ካስዬን እና የግሎሪ ዞን ሚዲያ ክፍል አገልጋዮችንም መጋቢት 7 በሚሊንየም አዳራሽ የሚኖረንን የአምልኮ ፕሮግራም በቅንነት ስላስተዋወቃችሁልኝ ጌታ እናንተን እና አገልግሎታችሁን ይባርክ ማለት እወዳለሁ!

    @yidnekachewteka9679@yidnekachewteka96792 ай бұрын
    • ❤❤❤❤

      @IPhone-ju6nb@IPhone-ju6nb2 ай бұрын
    • ተባረክ ይድኔ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ

      @Dega-sh5vi@Dega-sh5vi2 ай бұрын
    • ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይድዬ 😍😍😍😍😍😍😍

      @mouawecell3097@mouawecell30972 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @yigeremuyoelyoola5282@yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын
    • MY DEAR BELOVED ENTIMATE BROTHER SINGER YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED YOU ARE HIGHLY BLESSED AND HIGHLY FAVOURED IN JESUS MIGHTY NAME HALLELUJAH.

      @yigeremuyoelyoola5282@yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын
  • ከምታቀርባቸው እንግዶች ከህይወት ገፆች እጅግ ብዙ የሚጠቅሙ ስንቅ የሚሆኑ የህይወት ትምህርቶችን በብዙ እየቀሰምን ነው! ስለ ሄን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገን! ፓስተር እንወድሃለን ❤

    @tamagnteshome4095@tamagnteshome40952 ай бұрын
  • ሄኒ በመዝሙርህ በጣም ተባርኬለሁ ይብዛልህ ❤❤❤

    @dehabkifleyesus93@dehabkifleyesus93Ай бұрын
  • “ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።” - ማቴዎስ 5፥8

    @wossenwoldekidan8078@wossenwoldekidan80782 ай бұрын
  • ይመስለኛል ቀጠና ሁለት ቅዳሜ ጠዋት እኔና ፓስተር ሙላት ዘማሪ ቀርቶብን ቡኃላ ሻምበል ብርቅነህ ቢሮ ዉስጥ በር ዘግተዉ አንድ መዝሙር ያጠናሉ ጠጋ ብለን ስናደምጥ ስናደምጥ ቆየንና በሩን ከፍተን ገባን አየነው ሄኒ ገና ታዳጊ ወጣት ነዉ አበረታታዉ መከረዉና ልክ እንደዚህ አድርገውና ዘምር ብሎ ፀለየለት በቃ መድረክ ወጣና አገለገለ መዝሙሩም ተመችተህኛል ከምንም ከማንም የሚል ነበር ተባረኩ

    @MesfinTadesse-jq7el@MesfinTadesse-jq7el2 ай бұрын
  • ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

    @yigeremuyoelyoola5282@yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын
  • ኦ ጌታ ሆይ እኔ በህይወቴ የምለው ነገር አለ የእናት የአባት ፍቅር አላውቅም ምንም የሰው ፍቅር አላውቅም በልጅነቴ ማንም ፍቅር የሰጠኝን ሰው የለም ግን አሁን ላይ ሳስበው እንደእግዚአብሔር ያለ ወዳጅ የፍቅር ፈጣሪ የለም አላውቅም ጌታ ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ እናት አባት ወንድም እህት ባል ልጅ የሚሆን የመንፈስ ቅዱስ አብሮነት ኦ ጌታ ሆይ ብቻዬን አደለሁም ሁሌም በመንፈስ የሚያበረታኝ ❤❤❤❤ተመስገን

    @AnaAna-qy5jq@AnaAna-qy5jq2 ай бұрын
  • WOW ታባረኩ ጌታ አብስቶ ይባርካችሁ ፓስተርዬ ራጅም እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም ነው የምንዎድክ ታባረክልኝ እና ከሃድያ ዘማሪዎች ዮሴፍ ሰሙኤል ብታቃርብልን

    @destayedemise1940@destayedemise19402 ай бұрын
  • Yenane tarke eyawera new yemeseleg egzabehre melekam abate new 😢❤

    @Habesha12345@Habesha123452 ай бұрын
    • Geta ke abat belay new

      @Eri-Freedom@Eri-Freedom2 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢 የኢየሱስ ፍቅር ከምንም ይበልጣል ከእናቴም ከአባቴም ኢየሱስ ይባረክ አይዞህ የኢየሱስ ፍቅር ይሻላል ዋዉ ሄን በብዙ ተባረክ ❤❤❤❤😢😢😢

    @karizmakarizma4964@karizmakarizma49642 ай бұрын
  • በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ ዘማሪ ሄኖክ ብዙ ግዜ አገልግሎትህን ተካፍያለሁ ተባረክልኝ አሁን ደግሞ ከውዷ ባለቤትህ ጋር ሳይህ እጅግ ደስ አለኝ ደግሞ ስክን ማለቷ ባለቤትህ ደስ ትላለች

    @saraalemayehu5545@saraalemayehu55452 ай бұрын
  • አለሁ እንጅ ጉዳይ በኔ ላይ በጣም የምወደው ዝማረ ነው ሄንዬ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋው አብዝቶ ይባርክህ ሚስትህንም ልጆችህንም ጌታ ኢየሱስ ይባሪካቹ❤❤❤❤

    @mihretlukas1851@mihretlukas18512 ай бұрын
  • Both of them are so sweet, may the God if Avraham, Isaac and Jacob bless you both.

    @ruthmulugeta818@ruthmulugeta818Ай бұрын
  • ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘማሪ የዮሴፍ ስለሺን ጋብዘው ህልሜ ሰፈር አይቀርም የሚለውን

    @yohanajesus-jo4qj@yohanajesus-jo4qj2 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ዓውቅ ነው እውነት እግዚአብሔር ይምስገን 🙏🙏🙏ትባርክሁ 😍😍😍ካስዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍😍

    @mouawecell3097@mouawecell30972 ай бұрын
  • ሄኖክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ዘበኔ ይባረክ መዝሙሩ ትልቅ መልዕክት አለሁ ተባረክልን ተባረክልን

    @Aliye203@Aliye2032 ай бұрын
  • ሄኒ ትሁት ሰዉ ተባረክልን❤

    @user-pj2ml6fg9c@user-pj2ml6fg9c2 ай бұрын
  • ጌታ ይበርከችሁ ተበራኩ ፡ በፍልምም እንጠብቀሌን

    @user-lm9ol6ui6y@user-lm9ol6ui6y2 ай бұрын
  • ባለቤቱ ደስ ስትል ስታወራ😂❤❤❤

    @user-je2od2mh3e@user-je2od2mh3e2 ай бұрын
  • Heney yehenen mezimur sekefang bezu geze esemawalew enam betam new westen yemnkangna yemyastinanan tebark henye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @BitsitBirhanu@BitsitBirhanu2 ай бұрын
  • በረታሁ😭

    @zelalem_eyob@zelalem_eyobАй бұрын
  • Heniye you are amazing

    @solomonlegesse7699@solomonlegesse76992 ай бұрын
  • Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤Amen Elelelelelel amen

    @marthaaraga8893@marthaaraga88932 ай бұрын
  • ተባረኩ

    @mazzaaweke7253@mazzaaweke7253Ай бұрын
  • አረ ወገኖች ላይክ እያደረግን እንጂ አሪፍ ፕሮግራም ነው ሁላችሁም ተባረኩ

    @Dega-sh5vi@Dega-sh5vi2 ай бұрын
  • ሄናዬ እንወድሃለን አንተን ቤተሰብህ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርካችሁ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤❤❤

    @eyerusalemethiopis4734@eyerusalemethiopis4734Ай бұрын
  • አምን አለው እንጅ ጉዴይ በኔ ላይ አለው እንጅ ጉዳይ በኔ በላይ ከኔ ጋር ያለው ነው አልሻዳይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-wr1if7vf7p@user-wr1if7vf7p2 ай бұрын
  • ❤❤😢😢😢😢😢 waqayyoo gaarii dha 😢😢

    @ashuugemad@ashuugemad2 ай бұрын
  • ገኒና ዘማሪ ሄኖክ በጣም ነው የምወዳቹ ገኒ ቅን ነሽ መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድናት ❤

    @user-sf7ox2qd3h@user-sf7ox2qd3h2 ай бұрын
  • ፓስታር በጣም አመሰግናለው ከምታቀሪባች እንግዶች ብዙ ተምራለው❤❤ ጌታ ይባሪክ

    @user-dy1ie9cl2i@user-dy1ie9cl2i2 ай бұрын
  • Henye befetm betam ewdih akebrih neber ahun degimo yebelete yemakebirh honehal keriw zemenih tidarih yibarek

    @helentesfay4158@helentesfay41582 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ትዳራችሁ ይለምልም ጌታ የበለጠ የተሻለና የላቀም አገልግሎት ይጨምርላችሁ ፓስተር ካሳ ጌታ ይባርክህ ስው ሁሉ ድንቅ ታሪክ አለውና ለእኛም ስለ ምታቀርብልን🙏🙌👏

    @mekedesmezmur4057@mekedesmezmur40572 ай бұрын
  • ፓስተር ተባረክ ሄንዬ በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ባለቤቱ ልጆቹን ጌታ ይባርክሌት ❤❤❤

    @tadougalaxy9799@tadougalaxy97992 ай бұрын
  • እንኳን ጌታ አንድ አደረጋችሁ በጣም ደስ ስትሉ ጌታ ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን ተባረኩ ፓስተር ካሴ ለምልም ቡሩክ ነህ አንተም

    @temesgenpaulos6516@temesgenpaulos65162 ай бұрын
  • ተባረኩ በቡዙ ኤኒዬ ከነመላው ቤተሰቦችክ ፓስተርዬ በረከታችን ነክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @mimibekele6979@mimibekele69792 ай бұрын
  • አሜን ሃሌሉያ እውነት ለእኔስ አምላኬ አልኝ እየሱስ ጌታ ነው ውውውው

    @mouawecell3097@mouawecell30972 ай бұрын
  • ፓሥተር ካሥሸ ሄንዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹሁ ይባርክ በበለጠ ቅባት ተነሥታቹ የምድርቱ በረከት ሁኑ

    @ENATMitku-bv7nk@ENATMitku-bv7nk2 ай бұрын
  • ❤❤❤❤ጌታ ዘመናቸውን ይባረክ ተባረኩ 💚💚💚💚💚🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

    @meserethariso8132@meserethariso81322 ай бұрын
  • Tabarku

    @kasahunaklilu1227@kasahunaklilu12272 ай бұрын
  • betam dese yemel gize nbr geta iyesus hulachunem yebarkachu ❤❤❤❤❤❤❤ alw enji gudayi bane layi ameeeeeeen hallelujah

    @kebedetigist7194@kebedetigist71942 ай бұрын
  • ትህትና የሞላበት interview bless you more Heni

    @tigistlegessepomi@tigistlegessepomi2 ай бұрын
  • Heni, what a blessing singer! You are also blessed with an amazing and beautiful family. God bless you! Kassish, this is a work of holy spirit. it is becoming blessed and longing.

    @ashenafia5046@ashenafia50462 ай бұрын
  • አሜንንንንንንንንንን ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤

    @user-yb3zd8sj7i@user-yb3zd8sj7i2 ай бұрын
  • እውነት ነው እኔም እዳተነኝ ሄንዬ እኔም አይገባኝም. ግን አለች በህይወት. ግን ስለ ናት ብጠይቀኝ. እናትም ያባትነት ፍቅርን የማቀው ኢየሱስን ብቻ ነው የማየው

    @eledaneyasuseledan6771@eledaneyasuseledan67712 ай бұрын
  • Yea Western yea tebreze kiristina seleba ethiopiawe hunachew bea mohonachew betam azenalhu..temelesu

    @user-vb5ey4tl5c@user-vb5ey4tl5c2 ай бұрын
  • ኡፍፍፍ አለ እጅ ጉዳይ እየሱስ ነው ኤልሻዳይ 😭😭 🎻🎻❤ አሜን አሜን ሄንዬ ድንቅ ዝማሬ የሚነካ ነው & ገንዬ ተባረኩ ፓስተር ተባረክ ❤

    @Konjit808@Konjit8082 ай бұрын
  • Bettam Bettam emotional miyareg denk mesekerenet!!! Heni enkwan degu getta lezi abekah!!! ❤

    @saratadessenegewo2059@saratadessenegewo20592 ай бұрын
  • Amen Amen Amen geta eyesus zamanachune yhibareki

    @masaratababa2012@masaratababa20122 ай бұрын
  • Amennn Amennn Jesus halleluja. Tebareku qedosan betame des ymel meskerenet.

    @sababebezabeh9417@sababebezabeh94172 ай бұрын
  • ALshdsyi.. Adoniye.. Amen 😢😢❤❤

    @RachelZ-rj2pd@RachelZ-rj2pd2 ай бұрын
  • Tabrake hene ba bezu tabrake pasterye anteme geta yebarake❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-nz5qr8lx4u@user-nz5qr8lx4u2 ай бұрын
  • Waw amen beautiful. Tebareku ❤️❤️❤️❤️🙏🏾💐💐💐

    @ruth5624@ruth56242 ай бұрын
  • ብሩክ ሁኑልን❤❤❤

    @mergemergu8946@mergemergu89462 ай бұрын
  • ❤ተባርኩ እግ/ር ዘመናየችውን ሄኒ እና ገኒ ይባርክ የድኔ እንወድሃለን እንዲሁም ፓስተሪዬ ካስሽ እንውድሃችዋለን

    @user-pm4in1wk3l@user-pm4in1wk3l2 ай бұрын
  • Amazing and beautiful, God bless you and your family more! God bless you too, Pastor!

    @rebeccabelay8630@rebeccabelay86302 ай бұрын
  • ፖስተርዬ የምታማትመውን ነገር ብታስቀራት we love u so much

    @SenaitSeni-pi7ps@SenaitSeni-pi7ps2 ай бұрын
  • What a powerfull testimony ❤❤❤

    @filiberamanii@filiberamanii2 ай бұрын
  • ድንቅ ነዉ ጌታ ሰዉ ይባረክ ❤❤❤ተባረኩልኝ

    @abedmmn7134@abedmmn71342 ай бұрын
  • You guys are a cute couple. Thank you for sharing your story

    @tsigehailesellassie725@tsigehailesellassie7252 ай бұрын
  • አለው እንጂ ጉዳይ ከኔ ጋር_ አሜን አሜን

    @bereketdemissie1943@bereketdemissie19432 ай бұрын
  • WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER HENOK ADDIS, HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD JANET MEKONNENN AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

    @yigeremuyoelyoola5282@yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын
  • GOD bless you I like this song 🎶 ❤❤❤❤❤❤❤❤you’re my favorite singer

    @yeshiharegbelata5207@yeshiharegbelata52072 ай бұрын
  • I love pastor Kasesh he is well trained, talented, hilarious, bold, kind heart, competent,,,, Keep it up pastor/ singer Kasahun!!

    @mercyglory9268@mercyglory92682 ай бұрын
  • Tebaku bebizu henok enwedachiwalen❤❤❤❤❤

    @elsak5593@elsak55932 ай бұрын
  • ካስዬ ተባረክልኝ በጉጉት ነው ምጠብቀው ይደንቃል ልዮዩ ነው አባታችን ዘና ኮራ ሚያደርግ ለብዙዎች መፅናናት ሆነ አሜን❤❤❤😂

    @jerryaboye7200@jerryaboye72002 ай бұрын
  • እንዴት የታደሉ ናቸዉ ፓስተር ካስሽ በአካል አንተን አግኝቶ ፍቅሩን የምገልፁት እኔ በስልክም እያየዉ ሁሌ እዎድሃለው ❤️❤️ ዘማሪ ሄን & ባለብቱ እግዚአብሔር ይባረካቹ እዎዳቹዋለዉ ❤️♥️ክፉ አይንካችሁ!!❤️

    @Netsanet-ez6nk@Netsanet-ez6nk2 ай бұрын
  • POWERFUL.

    @yigeremuyoelyoola5282@yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын
  • Waaaaaaaaaaw desssss yemel misikirinet new,,,, tebarekuligni 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    @hewangirma7684@hewangirma76842 ай бұрын
  • ስጠብቀው ነበር ሄኒየ

    @martanegasi4778@martanegasi47782 ай бұрын
  • Wowowow🍇🍇🍇🍇 Ameeen Ameeeeen amen Kibre La Geta Yihuni Tabarakuu❤❤❤❤

    @heruteherato6217@heruteherato62172 ай бұрын
  • Eebbifami pasrer kaasee❤❤

    @user-ho4di7bp2k@user-ho4di7bp2k2 ай бұрын
  • በትክክል.

    @yigeremuyoelyoola5282@yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын
  • ፓስተርዬ ብሩክ ነህ በጣም የምወድህ የምያካብርህ ❤❤

    @jiituuwaagga4371@jiituuwaagga43712 ай бұрын
  • ሄኒዬ ተባረክ እንዃን ጌታ እረዳህ 😍😍😍😍

    @wubitseife1672@wubitseife16722 ай бұрын
  • ABSOLUTELY OH YES SIR.

    @yigeremuyoelyoola5282@yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын
  • እየሱሴ ስለ እነሱ ተባረክ

    @tsehaykussa8460@tsehaykussa84602 ай бұрын
  • AMAZING.

    @yigeremuyoelyoola5282@yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын
  • Henye bemezmurochih betam tebarkenal tebarku

    @alexmeberatu6835@alexmeberatu68352 ай бұрын
  • ተባረኩ ከጌታ ጋር የሆነ ሰው ያስታውቃል❤❤❤

    @jeshurun2746@jeshurun27462 ай бұрын
  • እግዚአቡሒር አማላክ ይባርካችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    @israelasfau1919@israelasfau19192 ай бұрын
  • በጣም ደሰ ትላላቹ ጌታ ይባርካቹ

    @hirutsamuel6596@hirutsamuel65962 ай бұрын
  • DEFINITELY SIR.

    @yigeremuyoelyoola5282@yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын
  • Ameeeeeeeeeeeen❤❤❤❤ igizabeher yebarikach 🥰🥰🥰

    @tadigutema9620@tadigutema96202 ай бұрын
  • ተባረኩልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️

    @helentegegn6140@helentegegn61402 ай бұрын
  • Amen amen❤

    @edenaraya8849@edenaraya88492 ай бұрын
  • ሄንዬ በጌታ በእየሱስ ስም ትባርክሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏

    @mouawecell3097@mouawecell30972 ай бұрын
  • በጥም ታምራላችሁ ተባረክ❤

    @melakumamo7408@melakumamo74082 ай бұрын
  • በብዙ ተባረኩ❤ ቃል የለኝም ጌታ የሱስ በዚህ ፕሮግራም በሃይል እየሰራ ነው ።

    @helenkibrom4031@helenkibrom40312 ай бұрын
  • Wow tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤

    @nebinoh@nebinoh2 ай бұрын
  • Abbaako❤

    @SammyGetachew@SammyGetachew2 ай бұрын
  • Heni’s wife is cool and disciplined . She never interrupts the conversation good girl

    @mercyglory9268@mercyglory92682 ай бұрын
  • Wowoww Amazing getaa yebarkachuu❤❤❤❤❤

    @user-dq7bu9jk8u@user-dq7bu9jk8u2 ай бұрын
  • Uuufff geta yibarekachu ❤❤❤❤❤

    @hirutlema5338@hirutlema53382 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ፣ ይባርካችሁ።

    @showakebretkebret4454@showakebretkebret44542 ай бұрын
  • Wow❤❤

    @messyhale9040@messyhale90402 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ❤

    @messyhale9040@messyhale90402 ай бұрын
  • WOW.

    @yigeremuyoelyoola5282@yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын
  • ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

    @yigeremuyoelyoola5282@yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын
  • Amen

    @frehiwottsige6774@frehiwottsige67742 ай бұрын
  • ABSOLUTELY.

    @yigeremuyoelyoola5282@yigeremuyoelyoola52822 ай бұрын
KZhead