ሰዓቱ ደርሷል!

2024 ж. 25 Сәу.
27 348 Рет қаралды

Chachi Tadesse's "ሰዓቱ ደርሷል!" blends soulful vocals with uplifting melodies, delivering a message of forgiveness, unity, and resilience. The song encourages listeners to let go of grudges, stand out from problems, and embrace unity for healing and growth.
Facebook / chachitadesseofficial
Instagram / chachi_tadesse
#seatudersual #song #chachi #chachitadesse

Пікірлер
  • አይናችን እያየ ፣ ጆሮአችንም እየሰማ እራሳችንን እየበላን ፣ ከሌለን እያጎደልን ፣ እየተጋደልን ፣ እየተዛረፍን ፣ እየተቀማማን፣ እየተረጋገምን፣እየተቧደንን፣እየተራከስን፣እየተናናቅንና እየተናነቅን ይኽው ዛሬም አለን። ብዙ ህዝቦችን ይዛ ሰው ግን የጠፋባት አሳዛኝ 'የአማኞች' ሀገር ኢትዮጵያ ።

    @MaMarbager@MaMarbager13 күн бұрын
  • ዘመነኑን ማስተዋሎ አንዱ ጥቅም በመጠኑ መኖርን ያስተምራል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏 የደረሰልሽ ጌታ ኦየሱስ ስሙ ይባረክ ቻቺ :🙏🙏🙏 👉👉Yes Jesus is coming ::🙏🙏🙏

    @zed8788@zed878818 күн бұрын
  • ቻቺዬ ጥሩ ስራ ነው ጊዜውን የሚመጥን ! እግዚአ ማረን!we love u ❤

    @benai5241@benai524118 күн бұрын
  • Wedddddddd yna mertee ❤❤❤😊

    @shenbelel123@shenbelel1237 күн бұрын
  • ሁሉም ልክ ነሽ ክብር ዝና ሁሉ ያልፋል በይፋ ጌታን አሳይ ተናገሪ የማያፍርበትን ያከብራል ጌታ ይባርክሽ

    @peaceethiopia5042@peaceethiopia504218 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሁሌም የሚናገር አምላክ ነው አምላካችን በእርግጥም እኛ ተኝተናል አውቀንም ግድ ሰለ ማይለንም ሰዓቱ ደርሳል ነቅተን የምንጸልይበት መልክቱ አውቆ ለተኛን ያስደነግጣል። በብዙ ተባረኪ❤❤😇😇 👉👂 የእግዚአብሔር ህያው ቃሉ ለእኛ አውቀን ለተኛን ደግሞም የሚመጣው መክራና ጭንቅ ለሌሎች ሐገራት , ስለሌሎች ሰዎች እንጂ ለእኛ ሰለ ማይመለከተን ሰለመሰለን አውቀን በደንብ ተኝተና ። አባቶች ሲተርቱ እንዲህ ይላሉ አውቆ የተኛው ሰው ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይላሉ እውነት ነው አውቆ የሚተኛው የሰው ልጅ ዘር ምን ይባላል እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏 የእግዚአብሔር ቃል ግን እንዲህ ይለናል👉👂 ሮሜ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና። ¹² ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ። ¹³ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤ ¹⁴ ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።😇😇😇❤️

    @shewayesiyoum145@shewayesiyoum14520 күн бұрын
  • እውነት ነው እዚ ኦ ኦ ኦ ኦ ማረን ጌታሆይ! ! !

    @LunahirutZe@LunahirutZe18 күн бұрын
  • ዘመኑ አስፈሪ ነው :: ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና::🙏🏽💕🥲

    @hanaethiopia1059@hanaethiopia105918 күн бұрын
  • ቻችየ በጣም ምርጥ ስራ ከደቡብ አፍሪካ

    @yegnasewbedebubafrica6457@yegnasewbedebubafrica645723 күн бұрын
  • 🙏🙏🙏 Lyrics..... የሰው ልጅ ልቦናውን አደንድኖ ወንድሙን ሲያጠፋ አድኖ ፈጣሪውን ሲፎካከር ደርሶ ሐይማኖቱን እምነቱን አርክሶ በየቦታው ጦርነት ሲያስፋፋ እሱን ያልመሰለውን ሲያጠፋ ፍጡር እንደዋዛ ታመሰ የንፁህ ደም በከንቱ ፈሰሰ። ጩኸት ሐዘን በዛ በዙሪያችን እጅግ በረከተ እልቂታችን ወጥቶ መግባት ሲከብድ ከኖሩበት እግዚኦ መሐረነ ያሻል ማለት እየከፋ መጣ ቅጣቱ እየበዛ መጥቷል እልቂቱ ያሰኛል ያሰኛል ያሰኛል ደርሷል የመምጫው ሰዓቱ! በእሳት ቃጠሎ በማዕበል ተበትኖ ቀረ የሰው ልጅ ዘር በመሬት እንቅጥቅጥ በመደርመስ ባልገባው ጦርነት ደሙ ሲፈስ ባስከፊ በሽታ ሲቀሰፍ በረሀብ አለንጋ ሲገረፍ ልጆች ተበትነው በየዱሩ የብሶት ዕንባ ሲዘሩ ጩኸት ሐዘን በዛ በዙሪያችን እጅግ በረከተ እልቂታችን ወጥቶ መግባት ሲከብድ ከኖሩበት እግዚኦ መሐረነ ያሻል ማለት እየከበደ መጣ ቅጣቱ እየበዛ መጥቷል እልቂቱ ያሰኛል ያሰኛል ያሰኛል ደርሷል የመምጫው ሰዓቱ! እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ ማረን ፍጥረትህ ባከነ ከበረሃው ዱር ተበተነ እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ ማረን ፍጥረትህ ባከነ ከበረሃው ዱር ተበተነ እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ ማረን ፍጥረትህ ባከነ ከበረሃው ዱር ተበተነ ክቡር የሰው ተስፋ የማትወድ ማንም እንዳይጠፋ መልሰን በፍቅርህ አድነን በሃይልህ እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ ማረን እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ ማረን እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ ማረን ተሰሃለነ ተሰሃለነ ተሰሃለነ ተሰሃለነ

    @tarikutsega4690@tarikutsega469024 күн бұрын
  • ቻቺ ቻቺ ናት። የምንወዳትም እርሷን ነው! ምርጥ ሙዚቃ ከድንቅ መልዕክት ጋ! እናመሰግናለን የኛ ቻቺ!

    @ErmyasDejenea@ErmyasDejenea24 күн бұрын
  • ወደ ኃያሉ አምላክ መጮህ እንደሚገባን ፣ ማረን ማለት እንዳለብን ፣ እግዚአብሔር በአንቺ አንደበት ስለተናገረንና ለአንቺም ይህን ስለገለጠልሽ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!!

    @amaremergia9037@amaremergia903723 күн бұрын
    • Really???😂😂😂

      @tigistseleshi8923@tigistseleshi8923Сағат бұрын
  • አማራናታ እየሱስ ቶሎ ና!!!አሜን::

    @hableasfaw2268@hableasfaw226824 күн бұрын
  • Ye tibeb hullu mejemria Egzabihern mefrat new… the fear of The Lord is the beginning of Wisdom ❤

    @Truth-12@Truth-1216 күн бұрын
  • ትክክለኛ መልእክት ነው ከገባው

    @fevengeremew8148@fevengeremew814822 күн бұрын
  • I've always admired you for your generous spirit.

    @mamushjw3562@mamushjw35629 күн бұрын
  • Not bad, great message

    @kirubelassegid1177@kirubelassegid117714 күн бұрын
  • Thank You Maranata❤❤❤❤❤

    @menahussien3693@menahussien369324 күн бұрын
  • አሪፍ ስራ ነው ቻቺ ተበራኪ። ወቅታዊ መልዕክት። የዶ/ር ደረጀ ከበደ "ጊዜው" ከሚለው መዝሙር ጋር በይዘት ሙሉ በሙሉ ይቀራረባል።

    @ethiopiaye649@ethiopiaye64921 күн бұрын
  • Chaci የጥንት የጠዋቷ still a Queen

    @yehuwalshetshiferw9141@yehuwalshetshiferw914120 күн бұрын
  • You look good and sound great Chachi, my friend long time no see. All the best to you and your family. God bless

    @eliasnegash@eliasnegash21 күн бұрын
  • Very timely .God bless you

    @mammomuchie3941@mammomuchie394122 күн бұрын
  • Chachyee, you are right. It's very scary time right now. may God forgive us.

    @user-nx8pe6lt6b@user-nx8pe6lt6b23 күн бұрын
  • እናመሠግናለን ቻቺያችን። 🙏🙏🙏

    @soldailynews@soldailynews19 күн бұрын
  • One love for all #Ethiopian & #world

    @wubeget503@wubeget50324 күн бұрын
  • ❤❤❤❤thanks so much 🙏 💓 💖

    @samiqtr5384@samiqtr538424 күн бұрын
  • BETAM HILEGNA MELEKT YALEW MIRT MUSICA BETAM WEDEJEWALEW ESHI CHACHI

    @SusuMobeil-rt3wf@SusuMobeil-rt3wf12 күн бұрын
  • Chacheye stay blessed ❤🙏

    @user-xo2ig4fs6b@user-xo2ig4fs6b18 күн бұрын
  • ቻቺዬ ድንቅ ነው🙏

    @misbahkedire8637@misbahkedire863721 күн бұрын
  • ቻቺየ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

    @kalkidantirualem8097@kalkidantirualem809719 күн бұрын
  • Chachiye❤❤❤

    @LoveAndPeace2424@LoveAndPeace242421 күн бұрын
  • Amazing

    @mosaiceventskenya437@mosaiceventskenya43721 күн бұрын
  • Good job Chachi!

    @zelalemtheethiopia7630@zelalemtheethiopia763022 күн бұрын
  • Thanks my lovely 😍 👌 👍 🥰

    @user-nh8qx1yd2z@user-nh8qx1yd2z18 күн бұрын
  • ❤❤❤

    @birtudem7419@birtudem741911 күн бұрын
  • Mezmur new Zefen?????

    @kalkidantesema2858@kalkidantesema285817 күн бұрын
  • ቻቺ ነብሴኡኡኡፉፉፉፉፉ❤❤❤

    @birhanuatsebha6726@birhanuatsebha672619 күн бұрын
  • Good job❤

    @mackbitew1143@mackbitew114324 күн бұрын
  • Ayeeee.

    @rainman1775@rainman177520 күн бұрын
  • መልዕክቱ ብቻ ጥሩ ነው።

    @SemereBariawethiopia@SemereBariawethiopia23 күн бұрын
    • What do you mean..., if you don't mind

      @sebletilahun7382@sebletilahun738223 күн бұрын
    • 😂

      @SolomonGebru-tz1hk@SolomonGebru-tz1hk20 күн бұрын
    • 😂😂 seme is petty for this one 💀

      @Random_Vidd1@Random_Vidd120 күн бұрын
    • ሙዚቃዉስ?

      @birukayele04@birukayele0420 күн бұрын
    • @@birukayele04 ብቻ አለህ እኮ

      @SolomonGebru-tz1hk@SolomonGebru-tz1hk20 күн бұрын
  • ትክክለኛ ቻናልሽን ለማግኘት ተቸግሬ ነበር ❤

    @kassahunworku1457@kassahunworku145722 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @salcnail6660@salcnail666018 күн бұрын
  • 🙏🏻🙏🏻

    @beetehime5195@beetehime519524 күн бұрын
  • @Obnngg@Obnngg24 күн бұрын
  • Menem algebagnem 🤔

    @peacelove976@peacelove97616 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @tesfayeblack6857@tesfayeblack685723 күн бұрын
  • ወይኔ ቻቺዬ 😢😢😢

    @tigistseleshi8923@tigistseleshi892317 күн бұрын
  • ቀለደች

    @lifeat2401@lifeat240111 күн бұрын
  • በግጥም መነባነብ ቢቀርብ

    @THA-ru4bd@THA-ru4bd24 күн бұрын
    • 🙊

      @abiyhaile5478@abiyhaile547821 күн бұрын
  • Does the reggae beat suit the message? The delivery is not as serious as the lyrics: rather than being a Christian song, it sounds like a Rasta number....

    @rising1786@rising178614 күн бұрын
  • የግጥም ፣ ዜማ ፣ አዘጋጅ እና አረጀር ስም በሚታይ መልኩ ጻፉት። ልክ የግጥሞቹን ስንኞች በጻፋችሁበት መጠን ጻፉ።

    @afro-nilemedia9621@afro-nilemedia962124 күн бұрын
  • በክት ጥንብ ኤርትራዊ

    @user-vb8kv3ff3f@user-vb8kv3ff3f16 күн бұрын
  • ወሬ ነው ዜና?

    @liethiopawit3584@liethiopawit358416 күн бұрын
  • ጡረታ የሚባልም ነገር አለ ቻችዬ

    @muzikawiyan@muzikawiyan21 күн бұрын
    • Melkitun adamit esa bedimewa mititerabetin serta newu ante min serak

      @abigailkebede4613@abigailkebede461321 күн бұрын
    • @@abigailkebede4613 መስማት አልቻልንም መልእክቱን ልናደምጥ

      @muzikawiyan@muzikawiyan20 күн бұрын
    • @@abigailkebede4613 የሰራችው ለአድማጭ እንጅ ለሰራተኞች ማስተማሪያ እንዲሆን አይደለም ደግሞ አድማጭ ለመሆን ሙዚቃ መስራት አይጠበቅም ጆሮን ማሰራት እንጅ እንዳንቺ አሰስ ገሰሱን ስታደንቅ ልናግበሰብስ አንቺልም

      @muzikawiyan@muzikawiyan20 күн бұрын
    • Exactly Great answer ❤​@@abigailkebede4613

      @user-xo2ig4fs6b@user-xo2ig4fs6b18 күн бұрын
    • Wtf, negative shit

      @marthak8268@marthak826818 күн бұрын
  • ቻቺዬ ኮኬን ጀመርሽ እንዴ?

    @birukayele04@birukayele0420 күн бұрын
    • ያሥብላል

      @temelketAyalew@temelketAyalew19 күн бұрын
  • 🤍🤍🤍🤍✨✨

    @NehemiahKumneger@NehemiahKumneger23 күн бұрын
    • 😅😅😅😅😅

      @rainman1775@rainman177520 күн бұрын
  • Chachi- I didn’t hear your song yet, I’m at work. I just saw it without volume. It’s time to change your hair style. It made you look mad old. Too curly for wrinkles doesn’t go together. Have short and cute cut.

    @EB-dm9fw@EB-dm9fw18 күн бұрын
    • I wish you, your eyes can see better

      @jesusislord-3179@jesusislord-317917 күн бұрын
    • 🤦‍♀️ just listen to the song! She didn’t ask you for style advice 😒

      @tezetamareligne6473@tezetamareligne64739 күн бұрын
    • @@tezetamareligne6473 style matters. If you don’t look good, I’m not going to listen to your music.

      @EB-dm9fw@EB-dm9fw9 күн бұрын
    • ስለዝነጣ ለቻቺ ማስረዳት አይከብድም😂😂

      @desstadessta@desstadessta6 күн бұрын
  • መስመር የሳተን እራሱን እንዲመለከት የሚያደርግ ሙዚቃ ነው

    @user-te9zs9fp1q@user-te9zs9fp1q19 күн бұрын
  • ምንሼ ነው😂

    @thd1548@thd154823 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂

      @riselioness5044@riselioness504423 күн бұрын
    • ፎ!😀

      @ethiopian7722@ethiopian772218 күн бұрын
  • The mozmor it doesn't suit you my dear come to the orthodox christin church my God help you

    @asterbarton1201@asterbarton120119 күн бұрын
  • እርሶ ግን በስተርጅና ሊጥ ምናምን ተቀባብተዉ፣ ልጅ ነኝ ብለዉ ልዝፈን ሲሉ ትንሽ አይደብሮትም እንዴ? ኮተታም አሮጊት። ድሮም ኮተት ኖት፣ አሁንም ኮተት ኖት። አሮጊት ኖት በቃ። ዉሸታም አሮጊት። ትንሽ አታፍሩም እንዴ? እኛኮ ልካችንን ስለምናቅ ነዉ እንጂ ከርሶ እንሻላለን።

    @tewodros6834@tewodros683421 күн бұрын
    • ለስድብ የሚከፈተው ንፍጥ ጭንቅላትህን ብትችል ለአንድ ቀን ሰላም እውለኝ ለማለት ተጠቀምበት !

      @Dana-Solomon@Dana-Solomon20 күн бұрын
    • ምነው ስድቡ ምን አመጣው

      @ruthdesta5054@ruthdesta505420 күн бұрын
    • Biyans Profile lay yarekewen Photo fera Mezumre lesemu Post taregaleh Afehe gin Merz newe mitefaw, Chachi Bezu Humanitarian serawechen sertalch Ante min yeteshal serteh newe? Esua Ahunem sel Selam Newe Yesebkechew. Yeker Yebeleh

      @abranyosakalu690@abranyosakalu69020 күн бұрын
    • minew min honek new min aregewot bihon new,, Kedero jemero chachi በመፅሐፍቅዱስ ነዉር የሌለበት እዉነተኛ አምልኮ yetebalewn setaderg yekoyech ahunim degmo zemnun mimeten sera eyeserach yalech Dink set nech, Best yehonu ye musica serawan saltekselk malet new eyhe be tikitu new Ante gin man nek min sertekale endizi aynet sedeb lematakew sew yestekew

      @dag9958@dag995820 күн бұрын
    • ሁሉም ነገር በእድሜዉ እና በጊዜዉ ሲሆን ጥሩ ነዉ። ዘንድሮ የመጣብን ትልቅ ተብዬዉ መምከር ሲገባዉ ይዘፍናል፣ ያብዳል፣ ከትልቅ ሳይሆን ከህፃን የማይጠበቅ ስራ ይሰራል። ትዉልዱ ደሞ የሚያየዉን ያንፀባርቃል፤ አዋቂ ይዘልፋል። እቺ ፊቱዋ አያስታዉቅም? ጥሩ የርዳታ ስራ ስትሰራ የነበረች ሴትዮ ምን እንደዚ እንቢ አላረጅም አስባላት? በሁም በልኩ እና በቦታዉ ሲሆን ደስ ይላል።

      @tewodros6834@tewodros683420 күн бұрын
KZhead