protestant mezmur ቆየት ያሉ ዝማሬዎች

2020 ж. 24 Сәу.
193 104 Рет қаралды

Best protestant mezmur
#Pleasesubscribe
#መዝሙር

Пікірлер
  • ዶ/ር ደረጀ ከበደ ቀሪ ዘመንህ የተባረ ይሁን። ከህፃንነት እስከ ዕዉቀት መዝሙርህን እያዳመጥኩ ነዉ ያደኩት ። በአጭሩ ከእኔ ጀምሮ በአልግለትህ በጌታ ቤት ለመጽናት ትልቅ አሻራ ነዉ ያሳረፍከዉ። ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ❤❤ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ😅❤❤❤😅❤❤❤

    @astertibo3779@astertibo3779Ай бұрын
  • ዶክተር ደረጄ ጌታ በህይወቱ የሰራው ታላቅ ስራ በትውልድ ውስጥ ሁሉ ጸንቶ የሚኖር አስደናቂ ስራ ነው ። ሁልግዜም የእግዚያቤር ህዝብ ሲጽናናበት ሲባረክበት ይኖራል።

    @user-pt1os5it5h@user-pt1os5it5h6 ай бұрын
  • እየከፋ ሲሄድ ጊዜው መሸሸጊያ #ኢየሱስ ነው😘

    @mamushadmasu929@mamushadmasu9292 жыл бұрын
    • አየከፋ ሰሄድ ገዜው መሽሽገያው አማራ ነው አሁን ነው የገባን ሽወዶን ነበር ፏጣሪ አጋልጠው

      @samuelduguma3690@samuelduguma36902 ай бұрын
  • በአባቴ ቀኝ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ ዶ/ር። አምላኬን አምነዋለሁ።

    @tesfayebabore6862@tesfayebabore68622 жыл бұрын
  • ይህንን ታላቅ ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደን የሰጠን እግዚአብሔር ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን ስአዳምጠዉ ዉስጠ ይታደሳል

    @yunussofi9509@yunussofi95092 жыл бұрын
    • Amen

      @Simretdaniel499@Simretdaniel4992 жыл бұрын
    • @@Simretdaniel499 ❤ blessd እቺ መዝሙር ጻፍልና ተባረኪ እንግዳ ነገር ኣዲሱ ነገር እናየለን የምትብል መዝሙር ጻፍልኚ እህቴ❤❤❤

      @moriapokemon3124@moriapokemon31242 жыл бұрын
  • አእምሮህ በኢየሱስ ስም በመልካም ብቻ ይሞላ!ዘመንህ ይበራክ!

    @degefedemissie5443@degefedemissie544312 күн бұрын
  • ዶር ደረጄ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን ።

    @tamegebre9455@tamegebre94556 ай бұрын
  • Am orthodox but i like Dr derejeh😢😢😢❤❤ mezmuroch

    @SamarawitSamrawit@SamarawitSamrawitАй бұрын
    • What are doing in spiritually blinded home???

      @abdiabat815@abdiabat815Ай бұрын
  • ደሬ እንደዘመርከው መዝሙርሕም ለብዙዎቻችን መጽናኛም ማስጠንቀቂያም አበርክተሕልናልና ጌታ ጸንተን በመንግስቱ ያገናኘን

    @terefefeleke1431@terefefeleke1431 Жыл бұрын
  • ደረ መዝሙሮችህ መንፈስን ያድሳሉ ፤በጨነቀኝ ጊዜም ያጽናኑኛል ። ደረ አባታችን እግዝሓብሔር ቀር ዘመንህን ይባርከው🙏🙏 ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏

    @amanakebede5822@amanakebede582220 күн бұрын
  • መሸሸጊያዬ እየሱስ ኣንተ ኣትለየኝ ኣባባ 🤲🏽🤲🏽🙏🏽

    @DejeRobi@DejeRobi3 жыл бұрын
  • ዶ/ር ደረጀ ከበደ ምንም ያላገለዉ ከእርሱዋ ከክርስቶስ በታች የመዝሙሮቹ ዉጤት ነን በጌታ ቤት የምንገኘዉ በመዝሞሮች ተባርከን ነዉ እርሱን የመተቸት ሞራል አይኖረንም

    @yunussofi9509@yunussofi95092 жыл бұрын
    • እውነት ነው ዶ/ር ዘማሪ ደረጀን የመተቸት አቅምም ሞራልም ለማንም የለውም

      @jenberkassa4846@jenberkassa4846 Жыл бұрын
    • ልክ ነሽ !ግን!!!! እኛ ተባረክንበት!! አርሱ ወንድማችንስ የት ነዉ ያለዉ አይጠበቅብንም ጳዉሎስ.....ተጥዬ እንዳልገኝ ያለዉ አስታዉሽ አዝነሽለት ከሆነ በመጀመሪያ ፀልይ በመቀጠል ገስጪ ይህን ካላደረክሽ ክርስትናሽን ፈትሺ በአክብሮት በእዉነት ተባረኪ።

      @eshetutesfaye8611@eshetutesfaye8611 Жыл бұрын
    • እኔ እንጃ ዶሬን ምንም ልል አልችልም @ Have big respect for him❤❤❤

      @user-oh5oc2rr8y@user-oh5oc2rr8y9 ай бұрын
    • ❤❤❤

      @adinotazo1252@adinotazo12525 ай бұрын
    • በዚህ ሃሳብ በተመሳሳይ እጋራለሁ❤❤

      @Allinone-wh6kq@Allinone-wh6kq2 ай бұрын
  • እዚህ ላይ አስምሩበት ሠውና ባህሪው ጸጋው ይህ ጸጋ ከእግዚአብሔር በነጻነት የሚሠጥ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ናቸው እንጂ ከሠውየው ማንነት ጋራ አይገናኝም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሠድ ይመስገን በጊዜው ወንድማችንን ተጠቅሞ ስላገለገለን እርሱንም ጌታ ይባርከው። ላሞቼ ከበረት ከጠፉ ሠንብታል ጋጣዬንም ባየው የለበጎች ቀርታል ኧረ ስንቱ መዝሙሮቹ

    @buroukteklemichael5186@buroukteklemichael51862 жыл бұрын
  • ቃላት የለኝም አንተ የተወድክ ወንድም መዝሙሮችህ ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምረውኛል ገስፀውኛል አፅናንተውኛል እንዳመልክ አድርገውኛል እግዚአብሔር በሰጠህ ፀጋ በደንብ ተጠቅሜአለሁ ድንቅ ነው ተባረክ

    @user-sw6xk3un8q@user-sw6xk3un8q8 ай бұрын
  • በጣም የምንወድህ በጌታ እየሱስ ፍቅር

    @elisayimer2910@elisayimer29102 жыл бұрын
  • መልሴ እሰኪመጣ መፅናናቴ ዝማሬ ሆኗል በቤቴ

    @user-wr1if7vf7p@user-wr1if7vf7p3 жыл бұрын
  • አዘጋጁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው!! ዘማሪዎቹንም የጌታ ፀጋ ይብዛላቸው!!!

    @yirgeduchekole5106@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
  • Yesuus in fayyisa! Hallelujah ❤️ Wow mn ayinwet mezmur nw bageta👏👏👏

    @bonsaasafa386@bonsaasafa386Ай бұрын
  • 🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿🌹🎊👉🏿ወንጌላዊ : ደሉ : ፀጋዬ👈🏿🎊🌹: ሰለእውነት : የተናገርከው : ስለ : ተከበረው : ዶክተር: ደረጀ: ከበደ: ቃሉ : የአንተ : ቃል : አይደለም : የእግዚአብሄር : ቃል : ነው : አንተን : እግዚአብሄር : ስለመረጠህና : ስለባረከህ : የፈጣሪያችን : ቃል : ነው : ያስተላለፍከው : ምክንያቱም : ጌታ : ስለመረጠህና : ልጅ : ስለሆንክ :❗️ ⛔️✝️👉🏿GOD BLESS WENGELAWE DELU TSEGAYE WITH YOUR FAMILIES , WHENEVER YOU ARE 👈🏿✝️⛔️

    @googlegmal6908@googlegmal69082 жыл бұрын
  • God bless you sister you bring me back thank you very much

    @ashenafiwadmatas6692@ashenafiwadmatas66927 күн бұрын
  • ዶ/ር ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ይባርክህ!

    @seedsofhope242@seedsofhope2422 ай бұрын
  • Dereje Tebarek!!

    @FikruHaile-xj2dp@FikruHaile-xj2dpАй бұрын
  • ረጅም ዕድሜ ይስጥህ

    @demekesessano8186@demekesessano81863 жыл бұрын
  • ጌታን ኢየሱስን ያመለክንበት ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ

    @user-sz9bv8dh7c@user-sz9bv8dh7c8 ай бұрын
  • እግዝህቤር ይባርክህ ወንድሜደርጀ እናመስግናለን ስላጋራህን እውነት ነው መዝሙሮችሁምሉ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

    @meronwg9509@meronwg9509 Жыл бұрын
    • Bless you more

      @demekchtesema3465@demekchtesema346511 ай бұрын
  • ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር ደረጀ

    @mezmurable@mezmurable5 ай бұрын
  • መሸሸጊያ ሃዋ መሸሸጊያችን እየሱስ ነው አሜን

    @its38bby62@its38bby622 жыл бұрын
  • ደሬ ጌታ ይባረክህ መዘሙሮችህ የምባረኩ ናችው

    @fireethio2229@fireethio22293 жыл бұрын
  • Baay'een sijaaladha nadhukube turee yemon faarfannaa kee dhagefadhuu nanfayee. This is always new!!! Dr Dereje Thank you so much, God bless you!!!

    @chaltubefekadu2676@chaltubefekadu26762 жыл бұрын
    • GOD BLESS YOU AND BE WITH YOU. BLESSING AND HEALING IN THE NAME OF JESUS.

      @getachewyosef1007@getachewyosef10076 ай бұрын
    • GOD IS A HEALER. DON'T GIVE UP.

      @getachewyosef1007@getachewyosef10075 ай бұрын
  • I love his songs, and I wish him all the best.

    @sonofgod1678@sonofgod16784 ай бұрын
  • ተባረክ ወንድምዬ🙏

    @tsyontesefaye9195@tsyontesefaye9195 Жыл бұрын
  • ደሬ ምንም አልልም ዝም ብዬ አለቅሳለሁ ጌታ ሆይ ለምን ለምን ለምን😢😢😢😢😢

    @user-md2gp2rn3n@user-md2gp2rn3nАй бұрын
  • Derege is a legend. I grew up listening to his heart warming songs. God is good

    @dawitghebray@dawitghebray2 жыл бұрын
  • Geta endiredaw, wodezemerebet ewunet endimeles tseliyu

    @cfanjesus6886@cfanjesus68869 ай бұрын
  • ወንድም ደርጄ ጌታ ዘመንህን ይባርከው።

    @stenabereket5563@stenabereket55632 жыл бұрын
  • geta abezto yebarkeh dr derje

    @mamezeleke2218@mamezeleke22182 жыл бұрын
  • Getan selezemarew ejig amesegnewalehu,wondeme antem degmo berta geta Jesus yebarkh.

    @woinhareggebrewhiwot2507@woinhareggebrewhiwot2507 Жыл бұрын
  • GOD BLESS DR. DEREJE KEBEDE

    @getachewyosef1007@getachewyosef10077 ай бұрын
  • ተባረክ

    @BefikaduBelay-tm4by@BefikaduBelay-tm4byАй бұрын
  • እግዚያብሄር ተመስገን

    @migeb1@migeb13 жыл бұрын
  • በናታትሽ ጻፍልኚ እዝ መዝሙር❤ ኣዲሱ ነገር እናየለን እንግዳ ነገር እናየለን መዝሙር ጻፍልኚ ❤ ተባረኹ❤።

    @moriapokemon3124@moriapokemon31242 жыл бұрын
  • God bless you 💟💟💟💟🇪🇹

    @liyunawisalame7561@liyunawisalame75612 жыл бұрын
  • Hallelujah

    @hannajesus5594@hannajesus55943 жыл бұрын
  • God bless Dr Dereje lovely singer

    @saraabrha8617@saraabrha86173 жыл бұрын
  • God bless you Dr. Dereje kebed , i pray that god protect will be with you

    @taduaweke7495@taduaweke74952 жыл бұрын
  • God bless you abundantly dear our brother Dr. Dereje

    @solomondawit6916@solomondawit69162 жыл бұрын
  • ሰላም፣ ጤና እና ፍቅር ባለህበት ደረጀ

    @tadlotesfaye3328@tadlotesfaye33282 жыл бұрын
  • I have memory by this singer.

    @calmdown5689@calmdown5689 Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤God bless you

    @eyorusalemeyasu4774@eyorusalemeyasu4774Ай бұрын
  • ደሬ የሚገባው ስደት አልነበረም በአገሩ ለዝህ ሰው ነበር በድባብ መሄድ አይ ኢትዮጵያ እንደምስጥ ልጆቿን በላች መጸለይ ብቻ

    @user-eh3ql2lz1p@user-eh3ql2lz1p14 күн бұрын
  • ጌታ ይባርክህ

    @teshomemichaelmichael279@teshomemichaelmichael27924 күн бұрын
  • ወንድሜ ደረጀ አ/ር ይባርክህ ጌታንሳላገኝ መጀመሪያ በአንተ መዝሙር ነውየተነካሁት

    @user-sr5qe4dj7o@user-sr5qe4dj7o3 ай бұрын
  • Dereje Kebede ኑርልን ጌታ ይባርክህ

    @eteneshtefera5093@eteneshtefera50932 жыл бұрын
  • AmenAmen

    @samuelabrham3321@samuelabrham3321Ай бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ

    @alemtsehayseifu2660@alemtsehayseifu26602 жыл бұрын
  • Tikeshayen asifaw chiye mishekemew ❤

    @user-oh5oc2rr8y@user-oh5oc2rr8y9 ай бұрын
  • having a great time.thanks Dr. Dereje

    @wondayehukassaye3198@wondayehukassaye31983 жыл бұрын
  • ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤

    @haymihaymicho7493@haymihaymicho74938 ай бұрын
  • አሜን አሜን

    @user-ym2ys6io7r@user-ym2ys6io7r5 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ belessd

    @user-kb5ko9jp8s@user-kb5ko9jp8s11 ай бұрын
  • 😭😭😭😭we miss him

    @selamawitmakonnen9512@selamawitmakonnen9512 Жыл бұрын
  • ወሬው ሁሉ የሚያስፈራ ታይቶት ነበር ዘመናችን ያስፈራል

    @elsabeautynt@elsabeautynt Жыл бұрын
  • Geta yibarkachuu

    @taammeedirribsa3598@taammeedirribsa3598 Жыл бұрын
  • Amazing song. God bless you 🙏 ❤

    @mebratasghedom2247@mebratasghedom22472 жыл бұрын
  • 🎉🎉🎉🎉 fikir yehone zemari dereje ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-oh5oc2rr8y@user-oh5oc2rr8y9 ай бұрын
  • God is good all the time

    @frehewetamen2030@frehewetamen20303 жыл бұрын
  • Amen Amen😇😇😇

    @yrgealemhajay714@yrgealemhajay7143 жыл бұрын
  • የሚናገር መዝሙር ነው

    @YakobYalle-qd6yp@YakobYalle-qd6yp8 ай бұрын
  • የሀን የመሰለ በሚያረሰርስ አንደበት ለጌታ እንዳልተዘመረ ዘንድሮ ፖለቲካ አወራበት ለማን እልል ልበል እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም በማን መቃብር ላይ እልል ልበል (ጌታ ያውቃል እና ብሩክታዊት እንዳሉ ት)

    @alemayehuadugna5146@alemayehuadugna51465 ай бұрын
  • ❤❤❤

    @addisutucho5007@addisutucho5007Ай бұрын
  • Amen

    @taregnedetebo3736@taregnedetebo37362 жыл бұрын
  • God blesyou

    @embetyimenu976@embetyimenu9768 ай бұрын
  • Geta Barkohal

    @biniamgizaw2692@biniamgizaw2692 Жыл бұрын
  • God bless yuo

    @endaletarekegn5852@endaletarekegn58523 жыл бұрын
  • Best Song U r Concor God bless u

    @nateking9693@nateking96933 жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    @BirituSherera-rg5dh@BirituSherera-rg5dhАй бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮

    @daryosyonas5011@daryosyonas5011 Жыл бұрын
  • LETS PRAY FOR HIM❤

    @taphachiisaatube@taphachiisaatube5 ай бұрын
  • Be blesssed

    @danielberhanu4077@danielberhanu40773 жыл бұрын
  • Help me

    @almazgebradengle4742@almazgebradengle47429 ай бұрын
  • ሀፐ።

    @thegamergirl826@thegamergirl8263 жыл бұрын
  • Sorry my brother and sisters are going cra

    @almazgebradengle4742@almazgebradengle47429 ай бұрын
  • 😂🎉🎉

    @almazgebradengle4742@almazgebradengle47429 ай бұрын
  • መሸሸግያችን ኢየሱስ ብቻ ነው

    @user-tg2sy1eo2f@user-tg2sy1eo2f2 ай бұрын
  • ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😂😂❤❤😂😂❤❤🎉🎉

    @user-oh5oc2rr8y@user-oh5oc2rr8y9 ай бұрын
  • አሜን

    @yousseffakhe1405@yousseffakhe14053 жыл бұрын
  • 7

    @marthamagana9822@marthamagana98223 жыл бұрын
    • Amen Amen

      @getahuntesema2185@getahuntesema21853 жыл бұрын
    • ተባረክ

      @solomonsebesibie9450@solomonsebesibie94503 жыл бұрын
  • መሸሸጊያ እየሱስ ነው

    @tamratnemeta3737@tamratnemeta3737 Жыл бұрын
  • kzhead.info/sun/rcOggJeAe4SCn6s/bejne.html 👈👈👈 ለደረጀ ከበደ የተሰጠ ምላሽ

    @evangelicalposts-eth2817@evangelicalposts-eth28172 жыл бұрын
  • አየከፋ ሰሄድ ጊዜው መሽሽገያው አማራ ነው አሁን ነው የገባን ሽወዶን ነበረ ፈጣሪ አጋለጠው አግዘአብሔር ይምሰገን ጭምብል ሲገፈፈ

    @samuelduguma3690@samuelduguma36902 ай бұрын
  • ወንድሜ ደረጀ ወደ እዉነተኛይቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተመልሠህ፡አብረን እንድንዘምር የሠራዊቱ ጌታ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ ።😥😥😥😥 ወየው አምላኬ አንተንና ወንድም ዳንኤልን ወሠዱብን ።

    @user-pd7my1ui2q@user-pd7my1ui2q2 жыл бұрын
    • Eyamaracu ykiri

      @liyunawisalame7561@liyunawisalame75612 жыл бұрын
    • ወሰዱብን😂😂?? እሱ ከድሮም ጴንጤ ነው ለዛውም እዉነተኛ ጴንጤ እሁን ብቅ እንዳሉት ጨምላቃዎች ሳይሆን ደሞ ዝማሬ ለኢየሱስ ብቻ ነው ለፍጡር አይዘመርም አንቺም ደረጄ ሚያመልከዉን ጌታ ኢየሱስን ማውቅ ይሁንልሽ ጴንጤ ግድ መሆን የለብሽም በቃሉ ብቻ ማመን ትችያለሽ ቸርች በመሄድ እይዳንምና

      @blessedgirl8756@blessedgirl87562 жыл бұрын
    • Tikikilegnaw bota new yalew

      @user-br4ht1rq3l@user-br4ht1rq3lАй бұрын
    • Kezy behwala aymelesim leloch amaliktin ayamelkim eyesusin bicha im so happy

      @user-br4ht1rq3l@user-br4ht1rq3lАй бұрын
  • አንተ የተረገምክ አንተን ብሎ ዘማሪ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ምቀኛ መሆንህን መቆጣጠር አቅቶሐል ወድምህን ሳትወድ ነዉ ለምሰጋና የዘመርከው በእግዚአብሔር ፊት ልብ እንጂ አፍ ቦታ የለዉም ሰለዶ/ክ አብይ ምነዉ ብዙ አወራህ ለሱ ቀኙ ተሰቶታል ምንም ማረግ አይቻልም :::

    @etyatamrat6448@etyatamrat64482 жыл бұрын
    • ዘማሪ ዶክተር ደረጀ ሁሌም ለእውነት የቆምክ ፈጣሪህን እንጂ ሰው የማታመልክ ለሚገደሉት አንደአውሬ በየጫካው እንዲኖሩ የተፈረደባቸው ንፁሀን አማሮች ድምፅ ስለሆንክ እጅግ እናመሰግንሀል ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን

      @user-Pe8hf2bp5q@user-Pe8hf2bp5q2 жыл бұрын
    • You are Amhara killer

      @wegeljesus2966@wegeljesus29662 жыл бұрын
    • 🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿 GOD BLESS 🚥🚦🚥👉🏿 DR.DEREGE KEBEDE 👈🏿 🚥🚦🚥WHENEVER YOU ARE BECAUSE YOU ARE CHOSEN GOD TANG , LEG AND HAND AND SO ON , ALL YOUR ENEMY UNDER GOD LEGS ⁉️

      @googlegmal6908@googlegmal69082 жыл бұрын
    • 🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿 GOD BLESS 🚥🚦🚥👉🏿 DR.DEREGE KEBEDE 👈🏿 🚥🚦🚥WHENEVER YOU ARE BECAUSE YOU ARE CHOSEN GOD TANG , LEG AND HAND AND SO ON , ALL YOUR ENEMY UNDER GOD LEGS ⁉️

      @googlegmal6908@googlegmal69082 жыл бұрын
    • @@user-Pe8hf2bp5q ❗️🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿 GOD BLESS 🚥🚦🚥👉🏿 DR.DEREGE KEBEDE 👈🏿 🚥🚦🚥WHENEVER YOU ARE BECAUSE YOU ARE CHOSEN GOD TANG , LEG AND HAND AND SO ON , ALL YOUR ENEMY UNDER GOD LEGS ⁉️

      @googlegmal6908@googlegmal69082 жыл бұрын
  • ረጅም ዕድሜ ይስጥህ

    @demekesessano8186@demekesessano81863 жыл бұрын
  • ተባረክ

    @misrakalemtsehay1926@misrakalemtsehay19263 жыл бұрын
  • AmenAmen

    @samuelabrham3321@samuelabrham3321Ай бұрын
  • 🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿🌹🎊👉🏿ወንጌላዊ : ደሉ : ፀጋዬ👈🏿🎊🌹: ሰለእውነት : የተናገርከው : ስለ : ተከበረው : ዶክተር: ደረጀ: ከበደ: ቃሉ : የአንተ : ቃል : አይደለም : የእግዚአብሄር : ቃል : ነው : አንተን : እግዚአብሄር : ስለመረጠህና : ስለባረከህ : የፈጣሪያችን : ቃል : ነው : ያስተላለፍከው : ምክንያቱም : ጌታ : ስለመረጠህና : ልጅ : ስለሆንክ :❗️ ⛔️✝️👉🏿GOD BLESS WENGELAWE DELU TSEGAYE WITH YOUR FAMILIES , WHENEVER YOU ARE 👈🏿✝️⛔️

    @googlegmal6908@googlegmal69082 жыл бұрын
KZhead