ነቢይቷ ግብግብ ከካሜራማኑ ጋር //ነብይ መስፍን አለሙ እና ነብይት አስናቀች ባንጫ//

2022 ж. 2 Там.
735 284 Рет қаралды

በየጊዜዉ አዳዲስ የስብከት የምስክርነት የነፃ መዉጣት የትንቢት የፈዉስ የአምልኮ ቪዲዮች በዩቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክረይብ በማድረግ የደወሏን ምልከት ይጫኑ፡፡/SUBSCRIBE GIHON TV WORLDWIDE/
ይህንን አገልግሎት መደገፍ ለምትፈልጉ፡- Commercial Bank of Ethiopia 1000431104362 Swift Code CBETETAA Gihon International Miracle Church // ሕብረት ባንክ 1570416566870018 መስፍን አለሙ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0979077790 / 0910612876፡፡
ግዮን አለም ዓቀፍ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ሳምንታዊ ፕሮግራሞች፡- ዘወትር እሁድ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዘወትር ሰኞ ከ 6፡00 - 11፡00 ሰዓት ዘወት ዕሮብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዓርብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት፡፡ አድራሻ ቦሌ ሩዋንዳ የድሮ ጃፓን ኤንባሲ ጀርባ ቻይና ገበያ አጠገብ፡፡
Miracle,Ethiopia,Christian,Gihon,Prophetic,Mesfin Alemu,Asnakech Bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,GIHON TV WORLDWIDE,presence,presence tv channel,prophet suraphel demissie,presence tv,suraphel demissie,prophet suraphel demissie 2020,prophet suraaphel demissie 2020,presence gospel mission,prophet suraphel demissie worship,presence tv worship,prophet suraphel demissie story,hope music ethiopia,teddy afro,prophet suraphel demissie 2021,presence tv channel world wide,presence tv live,presence tv live worship,presence talk show,presence kids,presence youth,gospel mission,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,god grace tv ethiopia // apostel yididiya paulos,abel birhanu,memehir girma wondimu,prophet israel dansa,ashu winner tube,pastor dawit molalign,zehabesha official,prophetess birtukan,prophet zekariyas wondemu /glory of god tv,prophet jeremiah husen,feta daily,bethel tv channel,presence tv,jesus wonderful tv,cj tv,marsil tv worldwide,ethiopian prophes,ethioinfo,anointing tv channel,lj tv channel worldwide,prophet suraphel zerfu,prophet yonatan aklilu

Пікірлер
  • መንፈስ ቅዱስ ማንንም ሰው በአደባባይ አያሸማቅቅም አያዋርድም።መፀሀፍ ቅዱስ ውስጥ አመንዝራ ሴት የነበረችው ሁሉም ሰው ሞት የፈረዱባት በሰራችው ስራ ያዋረዱዋት ኢየሱስ ጋር ሲያመጡዋት ሀጢያት የለብኝም የሚል ሰው ይዉገራት አለ ያኔ እሱዋን ለመዉገር ማንም አልቻለም ምክንያቱም ሁሉም ሰው ጉድለት እና ሀጢያት ስላለበት ነው ።የፈለገ ትንቢት ቢመጣ ትንቢቱም ትክክል ቢሆን እንኳ የእግዚአብሔር ስራ የእግዚአብሔር አላማ የተሰበረውን ልብ ለመጠገን አንገት የደፈውን ቀና ለማድረግ ሊያንፀን ሊመክረን እንጂ ሊሰብረን በሰው ሀሉ ፊት ሊያዋርደን አይመጣም ።ክርስቶስ ከእኔ ተማሩ እኔ የዋህ በልቤ ትሁት ነኝ አለ ማቴ 11÷29

    @picacaw5498@picacaw5498 Жыл бұрын
    • አሳበዷት እግዜአብሔር ይገስፃአቸው. ልጅቷ ምንም ትሁን ምን እንደዚ ባደባባይ ማዋረድ ተገቢ አይደለም

      @lambabirhantube2834@lambabirhantube2834 Жыл бұрын
    • በእውነት ብለሻል እኔ በበኩሌ የልጅቷ ምንም ችግር አላየሁም የአገልጋይዋ ጩኸት ከመረበሽ አልፎ.... ይህ የእግዚአብሔር መንፈስ አደለም እግዚአብሔር ፍቅር ነው

      @user-ws5kl4su2h@user-ws5kl4su2h Жыл бұрын
    • @@user-ws5kl4su2h ጉሮሮዋን ስነጠቀችው በጩኸት ምነው ሰከን ብትል

      @samra1997@samra1997 Жыл бұрын
    • Sijemr mistr ltaweta stl mewu afoan yezegachat egzabher lbona ystachewu

      @avenetewunetu980@avenetewunetu980 Жыл бұрын
    • ቃለ ህይወት ያሰማልን

      @Linatube891@Linatube891 Жыл бұрын
  • በስሜ የሚያስቱ ይመጣሉ ሲባል ሩቅ ይመስለኝ ነበር ለካም እዚሁ በእኛ ዘመን ነው እግዞ ይቅር በለን የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስንት አጭበርባሪ አለ ስንት እንከፍ የሚታለል!!!

    @MMMoneyMae4sure@MMMoneyMae4sure Жыл бұрын
    • ልክነሽ ኣየ ነፍሴ የትነሽ

      @user-ph2zm1xs8u@user-ph2zm1xs8u Жыл бұрын
    • @@zedluke525 በጌታ ሥም ነው ወይ በማርያም ሥም እየተነገደ ያለው እውነት እግዚአብሔር የምትፈራ ከሆነ ንገር?

      @user-lh8mg4os2m@user-lh8mg4os2m Жыл бұрын
    • @@zedluke525 የምን ግብር ነው የምንገብርላት አንተ ገብረህ ታውቃለህ አንተ ገብረህ ካወክ ንገረን ለምን እንደምትገብር?

      @user-lh8mg4os2m@user-lh8mg4os2m Жыл бұрын
    • dingle enate kezih hulu yaganint sra bfqrsh sewrign!

      @zeraygslassie2270@zeraygslassie2270 Жыл бұрын
    • Kkk yemyastu guyash wst alo ehe yeyesus sm new yeseraw

      @heranberhe8239@heranberhe8239 Жыл бұрын
  • የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ጌታ ሆይ።

    @tesfaneshatnafu7570@tesfaneshatnafu7570 Жыл бұрын
    • Musancha kanbs degrref muja tombo cunke

      @Suppp2318@Suppp2318 Жыл бұрын
  • አሜን ሲሉ ለሴጣን እንዴት ነው እሚያስጠሉት በማርያም አምላኬ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላኬ ክበርልኝ

    @user-xw8sc4bq4p@user-xw8sc4bq4p3 ай бұрын
  • ምድነው ቆይ እግዚአብሔር ሰውን በአደባባይ የማዋረድ እቅድ የለውም ሲቀጥል ልጅቷን የምታወሪበት መንገድ disrespectd ነው ይሄ ህዝብ ዝም ብሎ አሜን ብቻ ስለሚል ነው ልጅቷ ከአይምሮዋ ናት አጋንንት አልወጣም አል ጮኸም ካሜራው ጋር የሄደችበት ምክንያት የተቀረፀው እንዳይተላለፍባት ነው ይሄንንም ማክበር አለብሽ እንጅ ዩትዩብ ላይ ለቆ ገንዘብ መሰብሰብያ ማድረግ ተገቢ አይደለም። እስቲ ቆይ አሁን ከዚህ ምን እንማራለን የባሰ ለልጅቷ መጥፋት ምክንያት መሆን የባህሪ ችግር እንዳለባት ያስታውቃል ነገር ግን ይሄንን ቪድዮ ለቀሽ ጭራሽ መጥፍያዋ መሆን ምን ይሉታል? እግዚአብሔር ስለምትጠፋዋ ነብስ ግድ ይለዋል! ምእመናን ዝም ብላቹ አሜን አትበሉ ቢያንስ አይምሮ እንዳለው ሰው ቆም ብላቹ አገናዝቡ!!!! ቃሉ ትንቢትን መርምራቹ ተቀበሉ ነው የሚለው።

    @Jerry-rn4pe@Jerry-rn4pe Жыл бұрын
    • በትክክል. ልጅቷ የ ሰትዮዋ አነጋገር, የረጨችባት ውሀ ነገርም አልፈለገችውም. በንዴት ካሜራውን ልታቋርጥ ስትል እነሱ ልክ አጋንንት እንደወጣ ያስመስላሉ.

      @MekdiA@MekdiA Жыл бұрын
    • የገረምኝ ምእማኑ ነው ?? ጌታ ቤቱን ያጽዳ እግዚአብሔር መንፈስ እንድህ አይደልም እንደምገበኝ ቆሞ ምማሰክሩ ሁለቱም ችግር አለባቸው?? ቤቱ ቆሸሽ ጌታ ቤቱን ያጽዳ!!

      @muluadimasu5802@muluadimasu5802 Жыл бұрын
    • ምእመናን ነዉ እዉራን ያልካቸዉ?🤣🤣🤣🤣🤣 ይቅርታ አርግልኝና መፍትሄ ፍለጋ ወደ ጠንቋዮች በዝባዦች ሀሰተኞችና ሌቦች የሚሄዱ ለማይረባ አይምሮ ተላልፈዉ የተሰጡ እዉራን ናቸዉ።

      @dadydady3547@dadydady3547 Жыл бұрын
    • እርእሱ እራሱ ሖን ተብሎ ሰው እንዲያይላቸውየተነጣጠረ ነው ። የሰው መብት እሚባል እማያውቁ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ብለው ይሰብካሉ ። እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

      @serkserk8422@serkserk8422 Жыл бұрын
    • @@serkserk8422 ከምገርሜኝ ልጅቷን ልትመታት ነው እኮ ደግሞ መቼ አገንንቱን አስጮሃ አስወጠች ?? ጌታ ይፈርዳል ከዚህ ክፉ ከድርግቷ ከልታመለሰች!!

      @muluadimasu5802@muluadimasu5802 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ልቦና ይስጥቹ እግዚኦ

    @sarahaeid2846@sarahaeid2846 Жыл бұрын
    • Yes we should pray for thoes people 🙏

      @tiebekidane8680@tiebekidane8680 Жыл бұрын
    • ጀግናው ኢየሱስ ምን ይሰራል ለኛ ሰራ ላይ ነው ተቃዋሚ መንፈስ ይዛ ቸርች መጣች ኢየሱስ ደሞ ይነቅላል ክፉን ሰሙ ይባረክ

      @senaitdesa7927@senaitdesa7927 Жыл бұрын
    • Ygermal teamru edeketelenew

      @bimuentertainment1322@bimuentertainment1322 Жыл бұрын
    • Moche neber gn be 5 gnaw ken asnestagnalech yhe teamr adel gn tnat motku drom ye China sra

      @bimuentertainment1322@bimuentertainment1322 Жыл бұрын
    • እናቱ መንፈሳዊነን ነገር በስጋ መረዳት አትችይም ላንቺው ልቦና ይስጥሽ

      @akewakworkissa3001@akewakworkissa3001 Жыл бұрын
  • ልቦና ይስጣቹ የእውነት ታሳዝናላቹ

    @alynstar2557@alynstar2557 Жыл бұрын
  • የእግዚአብሔር የበቀል እጅ በአንቺ ላይ ይሁን አስመሳይ አንቺ ነሽ ልጅቷ ጌታ አስመለጣት እውነትም እግዚአብሔር በእናንተ በሀሰተኞች ላይ ተቀብታለች

    @frehabte7107@frehabte7107 Жыл бұрын
    • Lik nesh

      @user-iw1ik2ps3f@user-iw1ik2ps3f4 ай бұрын
  • ወይ ጌታዬ እየሱስ ሆይ ዋጋ የከፈልክላት ቤተክርስቲያን አንተን ከመናፈቅ ፋንታ እንዲህ የመሬት ኮተት ቡቱቶ ለቃቃሚ እና ናፋቂ ሆና ስታያት ምን እያልክ ይሆን ለነገሩ ትንቢት ሲፈፀም ግድ ስለሆነ አይገርምህም በመጨረሻ ዘመን በስሜ ሀሰተኛ ነቢያቶች ይነሳሉ ዘባቾችም ይሆናሉ የተባለው በኣይናችን እያየነው ነው ጌታ ሆይ ዘመኑን ተረድተው ካንተ ጋ በማስተዋል ከሚራመዱት ከጥቂቶቹ ጋ አድርገን እነዚህን ግን ይቅር በላቸው

    @Luna23official@Luna23official Жыл бұрын
    • ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በኢትዮጵያ ሃሰተኛ ነብያቶች በጣም በዝተዋል መንግስት ለምን ዝም ይላቸዋል

      @helensemere303@helensemere303 Жыл бұрын
    • ትክክል ብለሻል ብቻ ጌታ ኢዮሱስ ንርስቶስ በደሙ ይሸፍነን እነዚህ የሰይጣን መልእክትኞች እና ኣገልጋዮች ናቸው

      @oneday2929@oneday2929 Жыл бұрын
    • Aman

      @yabeababa246@yabeababa246 Жыл бұрын
  • ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ለሁላችን ፈራጅ አታርገን ማክበርንም ማዋረድንም ታዉቃለክ አምላኬ

    @tensayemesfin9292@tensayemesfin9292 Жыл бұрын
    • Astewaye set!

      @ashenafigetaneh5086@ashenafigetaneh50869 ай бұрын
  • የሚያስዝኑ ህዝቦች ቁጭ ብለው አሜን ይላሉ

    @user-bq7kx8dx5h@user-bq7kx8dx5h Жыл бұрын
    • እንደዛሬ ስቄ አላቅ የዋህ ህዝብ የኛ ህዝብ እውነት ነው ያሳዝናል ግን ሴትየዋ የእግዚአብሔር ሴት ትላታለች ሌላው የማነው???

      @elsabeautynt@elsabeautynt Жыл бұрын
    • እኔም እነሱ ነው የሚገርሙኝ😔🤔

      @Eyou653@Eyou653 Жыл бұрын
    • ወይኔ በአሳኝቷ ድሪማቸው እኮ ሲያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እመብርሃን አይነ ልቦናቸውን ትመልሰው ሲያሳዝኑ😢😢

      @user-ix7vi6sm1f@user-ix7vi6sm1f2 ай бұрын
    • Wante nawn 😂😂😂😂😂😂

      @user-jb5ww8wh6t@user-jb5ww8wh6t2 ай бұрын
    • Demo eko tilke sew yimeslalu

      @emutitube9694@emutitube9694Ай бұрын
  • አመቤታቺን ድንግል ማርያም በምልጅዋ ትተብከን

    @lovelyboy5407@lovelyboy5407 Жыл бұрын
    • አሜን

      @Libawit@Libawit3 ай бұрын
    • Amen

      @SefatuFaris@SefatuFaris11 күн бұрын
  • ሲያሣዝኑ በማርያም! እመብርሀን ትማራቹ ውዶች

    @richochagnibelayabc1233@richochagnibelayabc1233 Жыл бұрын
    • አሜን 🙏የህ ምስኪን ህዝብ ደሞካ አሜን ይላል ይገርማል 🤣🤣

      @user-kb4ld6ki5z@user-kb4ld6ki5z Жыл бұрын
    • ለራስሽ እዘኚ

      @asterisayas8522@asterisayas8522 Жыл бұрын
    • @@asterisayas8522 ዝበይ ንቂ ምን አይነት ጭቅላት ።ይዛችሁ ነው ልቦናችሁን ያብራላችሁ መናፍቆች ።

      @hcjth1747@hcjth1747 Жыл бұрын
    • @@hcjth1747 ለምን ትቆጫለሽ ትሳደቢያለሽ ሰው የፈለገውን ማመን መብቱ ነው ።😂

      @asterisayas8522@asterisayas8522 Жыл бұрын
    • አሜን ይማራቸው 😔

      @Sara-ok8ri@Sara-ok8ri Жыл бұрын
  • ቆንጆ ድራማ ነው 👌

    @aynadisbayih8788@aynadisbayih8788 Жыл бұрын
    • 😂😂😂

      @ayinetube1369@ayinetube1369 Жыл бұрын
    • @@ayinetube1369 ውዴ ደምሪኝ😍

      @blentube3002@blentube3002 Жыл бұрын
    • betam

      @maryashene4176@maryashene4176 Жыл бұрын
    • ygermal

      @BrhaneFishaye@BrhaneFishaye21 күн бұрын
    • Ara ymi Derma new

      @dignishbiakout3876@dignishbiakout38768 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

    @Arabana-kobo@Arabana-kobo Жыл бұрын
    • አሜንንን❤

      @user-op3yd4qp6d@user-op3yd4qp6d4 ай бұрын
  • አይይ እናት መናፍቆች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ ።።። አሜን የምትሉትስ ነገር የእግዚአብሔር ሴት 🙆🙆😁😁😁😁😁

    @hcjth1747@hcjth1747 Жыл бұрын
  • አሜን የኔማር ለኛ ያረባገርሴቶች የፅድቅ ፀሀይ ይውጣልን

    @marym-dw9hc@marym-dw9hc Жыл бұрын
    • Amen

      @seniethio5523@seniethio5523 Жыл бұрын
    • የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ ጥያቄዎች --> kzhead.info/sun/d92xlsaOhYqBeZs/bejne.html

      @yebetesebchewata@yebetesebchewata Жыл бұрын
    • Kikikiki

      @ruru5375@ruru5375 Жыл бұрын
    • ይውጣላችሁ አሜን ተባረኪ

      @ruthboaz3984@ruthboaz3984 Жыл бұрын
    • Kikikiki

      @2127mam@2127mam Жыл бұрын
  • እንደው ግን ሌላውን ትተን እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ሴት ልጅ በጉባኤ ፊት ታስተሞር ይላል??ለፀሎት እንኳን ስትቆም ራሷን ትከናነብ ይላል እና ከመፅሃፉ ቅዱስ አንፃር የሚመለስልኝ ሰው ካለ?

    @user-vw5ch3dg1c@user-vw5ch3dg1c Жыл бұрын
  • አንገት አስደፋችሁን አኛ ሰውነን ግድየለም ጌታንግን ፍሩ እባካችሁ።

    @weynteshome5735@weynteshome573511 ай бұрын
    • ኑ ወደ እውነት ወደ ክርስትና👏

      @Selam-tu4tj@Selam-tu4tj3 ай бұрын
  • አሜንንን 😢❤️❤️🙏🙏🙏🙏ተባረክ ❤️❤️❤️🙏🙏🥺

    @sarahijazihijazi3011@sarahijazihijazi301129 күн бұрын
  • አይይይ እብድ የበዛበት ዘመን ከዚ አይነቱ ይሰውረን ኦርቶዶክስ በመሆኖ ደስተኛ ነኝ

    @Tube-vt5se@Tube-vt5se Жыл бұрын
    • የእኛው የጠፉት እኮ ናቸው መመለስ አለብን

      @user-dn2cs8hw5m@user-dn2cs8hw5m Жыл бұрын
    • የሚያሳዝን ዘመን እግዚኦ

      @user-zh3dv5oi1b@user-zh3dv5oi1b Жыл бұрын
    • ጠንቅይ

      @zaharajemal1103@zaharajemal1103 Жыл бұрын
    • ለካ እናንተጋ ሰይጣን ተለምኖ ነው የሚወጣው

      @Selam-dn2uv@Selam-dn2uv6 ай бұрын
  • አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ድንግል ማርያም ታማልዳለች እናንተ ግን ..........

    @yididiyatesfaye7514@yididiyatesfaye7514 Жыл бұрын
    • 😂😂🤣😂🤣🤣

      @kidistmulatu8690@kidistmulatu8690 Жыл бұрын
    • No

      @user-ng4sy1xq7e@user-ng4sy1xq7e Жыл бұрын
    • ቱቱቱ

      @ijigayewtariku5575@ijigayewtariku5575 Жыл бұрын
    • @@kidistmulatu8690 menu new yasakesh awe tamaldalech eyemereresh wachw

      @fifiademase6687@fifiademase6687 Жыл бұрын
    • 😂😂እንደነዚ አይነት መድረክ አሟቂዎችና እንደናንተ አይነት ተረት ጠገቦች ናቸዉ እዉነተኛ የቁርጥ ቀን የክርስቶስ ልጆችን እና ቤተክርስቲያንን የሚያሰዱቡት

      @ruthgirum7298@ruthgirum7298 Жыл бұрын
  • ለውላችንም ልቦና ይስጠን ማስታዋሉን ያድለን

    @meseretwebse2863@meseretwebse2863 Жыл бұрын
  • በጣም ጥሩ ድራማ ቀጥሉበት ተዋናዎቹ ይመቹኛል ችሎታ አላችሁ😴😌

    @love-ep6tg@love-ep6tg Жыл бұрын
    • Ara besimami Derma adlme

      @dignishbiakout3876@dignishbiakout38768 күн бұрын
  • ያሳፍራል አይ ዳቢሎስ የስራህን ይስጥህ እባካችሁ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ንሰሀ ግብ ደሞ አሜን የምትሉት ሰወች ትገርማላችሁ

    @user-ys3sc8sv5i@user-ys3sc8sv5i Жыл бұрын
    • ኧረ እዴት እደሚያሳዝኑ ህዝቡ እግዚኦኦኦኦ

      @khkhs4097@khkhs4097 Жыл бұрын
    • ንጉሪልኝ

      @miyaqueen120@miyaqueen120 Жыл бұрын
  • አጋንንት ከሆነ ለምን ማስወጣት አቃተሽ 😏 ወይንስ ፀጋዉ ባንቺ ውስጥ የለም እኔ የማዉቀዉ ጌታ የሰዉን ክብር በዚህ መልኩ ሰያዋርድ አይቼው አላውቅም ኢየሱስ አመንዝራዋን ሴት እንኳን በትህትና እና በፍቅር ነዉ የተቀበላት ፤ የኛ አገልግሎት መለኪያችን ክርስቶስ ነዉ። አንቺ ራስሽ ንሰሀ ግቢ

    @lightinsight1@lightinsight1 Жыл бұрын
  • እንደዚህ ያሉ ነበያት ይብዙ ከነሱ መካከል አንዳ ያድርገኝ❤

    @betelahamgrma8821@betelahamgrma88219 ай бұрын
    • Geta mastewal yistsh ere astewulu sinegerachihu chirash basebachihu

      @danig44836@danig448367 ай бұрын
    • እረ ጌታ ቸርና ርሁሩህ ነው ሲበዛ በጣም ሲበዛ!!!ትሁት ነው ይቺ ግን ስድብ ንቀት ....

      @gezahegnwoldemichael5805@gezahegnwoldemichael58054 ай бұрын
    • 😂 ያጥፍቸዉ ሴጣኖች

      @user-tc8ly7ng4g@user-tc8ly7ng4g4 ай бұрын
  • አንቺ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ከነባለቤትሽ ይገስፅሽ ሰውን ምትንቂ እግዚብሔር አምላክ ምህረቱን ያድርግልሽ የእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል ዝም ሚል ይመስላል !!!!

    @Godly_wom231@Godly_wom23111 ай бұрын
    • Amen

      @user-nf4zg5xg5t@user-nf4zg5xg5t4 ай бұрын
  • ሀስበየሏሁ ወኒእመል ወኪል በአላህ እዳቺ አይነቱ እጠበቃለሁ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጂም

    @foziaseid3332@foziaseid3332 Жыл бұрын
    • ኪኪኪ እረጅም አጭር አይሻልም😀😀😀

      @meskarmakomar2731@meskarmakomar2731 Жыл бұрын
    • @@meskarmakomar2731 hhahah amaregna Fidel matelyewa lej DNA nsh endet nsh baksh

      @umuomer8143@umuomer8143 Жыл бұрын
  • አሜን ይያዝ ዘመን መቷል የቤተክርሰትያኗ ሰዎችን ብታገኛቸው እህቴ ምናልባት ላያዩ ይችላሉ ነፃ እሰክትወጣ ፀልዩላት

    @asterlebene9946@asterlebene9946 Жыл бұрын
    • የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ ጥያቄዎች --> kzhead.info/sun/d92xlsaOhYqBeZs/bejne.html

      @yebetesebchewata@yebetesebchewata Жыл бұрын
  • እውነት ጎበዝ እንደዝ አይነት አገልግሎት ደስ ሲል ሁሌ እንዳለሺይ ይሁናል ሳይሆን እንደዚህም

    @ayinalemashu7051@ayinalemashu7051Ай бұрын
  • ልቦና ይስጣቹ

    @alemzewde8173@alemzewde8173 Жыл бұрын
  • የድንግል ማርያልጅ ይመስገን ድንግል ማሪያም አማላጅ ናት እንወዳታለን እናከብራታለን ምልጃዎ አይለየን

    @jemberutarekegn5991@jemberutarekegn5991 Жыл бұрын
    • አሜን

      @elsaabebe5423@elsaabebe5423 Жыл бұрын
    • Amen

      @bezageta4014@bezageta4014 Жыл бұрын
    • Amen.🤲Amen🤲Amen😥

      @fifiademase6687@fifiademase6687 Жыл бұрын
    • Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

      @genetshekito2344@genetshekito2344 Жыл бұрын
    • @@genetshekito2344 ውዶቼ ደምሩኝ😍😍

      @blentube3002@blentube3002 Жыл бұрын
  • 😂😂😂😂😂ወይ ነብይት አሪፍ ድራማነዉ አዝናንቶኛል

    @amirasadek4232@amirasadek4232 Жыл бұрын
    • እኔም በጣም ነው ያዝናናኝ

      @user-hk5ho8kc4o@user-hk5ho8kc4o Жыл бұрын
    • ወደው አይሥቁ አለ የማናየው የማንሰማው ነገር የሌም ዘንድሮ

      @user-Pe8hf2bp5q@user-Pe8hf2bp5q Жыл бұрын
    • በጣም መዝናኛችን ናቸው ስደብርን

      @meseretbelayhailu4993@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
  • አቤት የሀገሬ ሰው የዋሁ አሜን ይላሉ እኮ ሆ ምንአይነት ዘመን ደረስን

    @badria1124@badria1124 Жыл бұрын
  • ለሰው መምከር ጥሩ እግዚአብሔር ምስጢር ይጠብቃል ባይተላለፍ ጥሩ ነዉ ደግሞም ልጅቷ ጸሎት ያስፈልጋታል። እባካችሁ ሰዉ እንዳይጠፋ እንጠንቀቅ።

    @elsaworkayehu382@elsaworkayehu382 Жыл бұрын
  • እየተመከሩ እየገቡ ትንቢት መናገር ደስ የሚል ድራማ ተዋናይ ብ ትሆኑ ያዋጣል

    @firstethiopia6688@firstethiopia6688 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ መሸወድ አይቻልም ሰውን እንጂ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    @tigitsttilaye2779@tigitsttilaye2779 Жыл бұрын
  • ተባረክ በእየሱሲም

    @SelamTomasSelamTomasSela-kn7hf@SelamTomasSelamTomasSela-kn7hf7 ай бұрын
  • ልቦና ይሰጣቹ

    @mms9735@mms9735 Жыл бұрын
  • የስውን ገበና በአደባባይ በጥበብ ቢሆን ይመረጣል አሁን ሁሉ ፈር ለቋል ድሮ አባቶቻችን በግል በጆሮ የግለሰብን መልእክት የሚናገሩት ለቤ/ክርስትያን እና ለጉባኤ ሲሆን ነው የሚነገረው መልእክት የግልን መልእክት በእደባባይ ቪዲዮ እየቀረፃችሁ ስብራት ባትሆኑ አገልጋዮች መልካም ነው

    @user-bz7qc1hz8h@user-bz7qc1hz8h Жыл бұрын
    • Geta lik enda antew mastewLin yabzalina🙏

      @woyinishetwoynua2296@woyinishetwoynua2296 Жыл бұрын
    • The guy spoiled the secret 😂😂😂

      @saraabay3783@saraabay3783 Жыл бұрын
    • እኔም በግል ቢነገር እስማማለሁ !

      @yenagudessie3164@yenagudessie3164 Жыл бұрын
    • Ewunite new yenim hasab newu

      @fevedilnesa7089@fevedilnesa7089 Жыл бұрын
  • ሁላችሁንም ጌታ ይታዘበችኋል

    @prophetdagimarkos6321@prophetdagimarkos6321 Жыл бұрын
  • አቤት ትወና ጎበዝ ናቹ ፣ገና ብዙ እናያለን ----------------------

    @beliyubelachew6219@beliyubelachew6219 Жыл бұрын
  • Amen yene ante si wodishe eko taberiklgne❤❤❤

    @-Kiya965@-Kiya965 Жыл бұрын
  • ❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

    @jesuschrist15111@jesuschrist15111 Жыл бұрын
    • የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ ጥያቄዎች --> kzhead.info/sun/d92xlsaOhYqBeZs/bejne.html

      @yebetesebchewata@yebetesebchewata Жыл бұрын
    • Amen amen🤲🤲🤲 amen

      @khedergameover6468@khedergameover6468 Жыл бұрын
    • Open your eyes, run out from that Church

      @zeleke3635@zeleke3635 Жыл бұрын
    • አሜን አሜን🙏🙏💞💞

      @user-do2lx7iv3k@user-do2lx7iv3k Жыл бұрын
    • አምን አምን አምን ጌተ ይበርክሽ 11:55 12:02

      @user-um4rk3wn3g@user-um4rk3wn3gАй бұрын
  • አብዛልን ጌታ እየሱስ እንደዚህ የሚገፅ ነቢያቶቹን እግዚአብሔር በረከቱን በአንቺ ላይ ያፍስሰው

    @kerymarykery7815@kerymarykery7815 Жыл бұрын
    • አለየነም ነብይ,ነብይ ግን እንዲህ ቀልድ ነው?ምኗ ነው ነብይ,ነብይ እንዲህ ይጮሀል ምስኪን እግዛብሄር ይማራት,ልቧን ይመልስላት ስታሳዝን

      @kalkidangobezie4078@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
    • የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ ጥያቄዎች --> kzhead.info/sun/d92xlsaOhYqBeZs/bejne.html

      @yebetesebchewata@yebetesebchewata Жыл бұрын
  • የእግዚሀብሄርን ቃል ብታስተምሩ ለሰዎች ህይወት የሚሆነው ትረካችውን ትታችው የሰውን ነው ነገር ማውራት እግዚሀብሄር ማገልገል ብላችው እንዳታወሩ

    @noora9898@noora9898 Жыл бұрын
  • አምላኬ መዳኒቴ ኢየሱስ ክርስቶ የድንግል ልጅ ያልከው ቃል እየተፈፀመ ነው በስሚ አሳሳቹች ይመጣሉ ይገርማ በዚህ ዘመን ሆነ ቅዱሳን መላእክት ሱራፌልና ኪሩቤል ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ በመንቀጥቀጥ የሚጠሩት ስምክ ድራማ መስሪ ሆነ ትግስትክ ድንቅ ነው

    @tsedale2014@tsedale2014 Жыл бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ ብድራታችሁን እሱ ይክፈላችሁ

    @tigist1222@tigist1222 Жыл бұрын
  • ይሄን መልእክት ማስተላለፍ በጣም ስህተት ነው። እባካችሁ በግል አድርጉት። ነውር ነው።

    @tgal6663@tgal6663 Жыл бұрын
    • ወቸ ጉድ ድራማ😁😁😁😁

      @tigestabebe5699@tigestabebe5699 Жыл бұрын
    • @@tigestabebe5699 ወይ ምን ኣይነት ግዜ ደረሰን ውይይይይይይ ኩፉ ሴትዮዋ ለራስዋ ጋኔኔ

      @user-on3uj6jk1j@user-on3uj6jk1j Жыл бұрын
    • @@user-on3uj6jk1j 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

      @fifiademase6687@fifiademase6687 Жыл бұрын
  • ቲያትሩ በጣም ቆንጆ ነው ስንት ትከፍሉኛላችሁ እኔም አንድ ቀን መጥቺ ብተውን

    @ethiopiawi2471@ethiopiawi2471 Жыл бұрын
  • አይ ዘንድሮ አይመጣ ጉድ የለም እግዚኦ ተሰሀለነ፫

    @asteramare1173@asteramare1173 Жыл бұрын
  • እዝጋብሄር ኣምላክ ኣይነ ልበናኩም ይክፈተልኩም

    @user-rt1kw9kt4k@user-rt1kw9kt4k Жыл бұрын
  • ተባረኪ ነብይት ወይ ዘንድሮ ጌታ እየሱስ

    @birtukanteklehana4872@birtukanteklehana4872 Жыл бұрын
  • በሰደት ላለነው የፅድቅ ፀሃይ ይወጣልን በኢየሱሰም

    @HelloWorld-fk8nn@HelloWorld-fk8nn Жыл бұрын
  • በዘመናዊ የጥንቆላ መንፈስ የተያዘ ትውልድ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ሲያሳዝን ይሄ ሁሉ ኡኡ የሚል ህዝብ አብሮ ገደል ሲገባ ይገርማል

    @tadellelemma1898@tadellelemma1898 Жыл бұрын
  • ወይ ዘመናዊ ጦንቁልና ቃሉ እየተፍፀመ ነው ልብ ይስጥጅ

    @lily-gg4nh@lily-gg4nh Жыл бұрын
  • ከነብይነት ይልቅ ልጅነት ይበልጣል በትክክል ዘመንሽ ይባረክ ሰወድሽ አስናቀችዬ

    @kareemkalo7944@kareemkalo7944 Жыл бұрын
  • ማን ሀሰተኛ ደግሞም ማን እውነት ተናገር እንደሆነ የምያወቅ እግዚአብሔር አለ፡ሰወች ማንም ነብይ ነኝ የምለውን ሁሉ አትቀበሉ ብቻ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ እንጅ

    @samuelertumo4761@samuelertumo4761 Жыл бұрын
  • Honestly I don't know how to explain this madness may God show you the right direction.

    @dannytube8867@dannytube8867 Жыл бұрын
  • ወይ ዘመን!!!!

    @mecapartistfiliposalemu9931@mecapartistfiliposalemu9931 Жыл бұрын
  • Amen Amen

    @elisayirgu4820@elisayirgu4820Ай бұрын
  • ጌታ ይባርክሽ አገልግሎትሽ ጥሩ ነበር ግን ዊጉን ባታደርጊ ይመረጣል ካልሆነ ግን እንደእግዚአብሔር ቃል ሽፍኝዉ

    @GenetbekeleGenet@GenetbekeleGenet16 күн бұрын
  • ከነብይነት ይልቅ ልጅነት ይበልጣል ተባረኪ ነብይነት ቃል አወጣብሻለዉ ቃል አወጣብሀለዉ የሚሉ አሉ ለነሱ መልስ ነዉ🙄❤❤🙏

    @kidkid1362@kidkid1362 Жыл бұрын
    • Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏

      @happyfamily1060@happyfamily1060 Жыл бұрын
    • እሷምኮ መልሳ ወንበር ገልብጣ ቃል አወጣችባት አጋንንት ካለባት ልጅቱን ለምን ነፃ አላወጣቻትም?

      @ahemedsiraj2382@ahemedsiraj2382 Жыл бұрын
    • ድራማውስ ተመቾት?

      @Linatube891@Linatube891 Жыл бұрын
  • ልጅነት ይበልጣል እየሱስ ጌታ ነው

    @sabbahsantos6507@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
    • እረ አስተዉሉ እና ኦርቶክሳዊ አስተምሮን ለማዉቅ ሞክሩ ባታምኑበትእናም ያለዉን ልዩነት ታዉቁት ነበር

      @user-iv3ex6kv1p@user-iv3ex6kv1p Жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @serk3937@serk3937 Жыл бұрын
    • አይናችሁን እግዚአብሔር ያብራላችሁ

      @Godly_wom231@Godly_wom23111 ай бұрын
  • ክብር ይሁንለት አረ ባንቺላይ ያለው ጌታ አዋረደው ስሙይክበርርር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-pc3qu5hc1z@user-pc3qu5hc1z2 ай бұрын
  • ወይ ዘንድሮ ነብዮ ልጂቶን እኮ አዋረደቻት መቸም የእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም

    @user-hl5mn7fp7v@user-hl5mn7fp7v Жыл бұрын
  • ኡኡኡኡ የሴት ነብይ መጣዴዴዴዴ እእእረረረወይኔኔኔ ዘንድሮ ሳታጃጅል ግደለኝ አለች አያቴ. እድሜ ይስጠን እንጅ ገና ቡዙ እናያለንንንንንንንንንንንን

    @user-pd7ji5rb6x@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
    • ሰው እንዲህ ይጃጃላል ኧረ

      @kalkidangobezie4078@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
    • የምር ያሳፍራሉ

      @sebli4388@sebli4388 Жыл бұрын
  • Betam betam betam des yemil tmhrt new egziyabhar yetebareksh hugni

    @tsegeredasbehatu4085@tsegeredasbehatu4085 Жыл бұрын
  • Amen Amen Amen geta yibarkhe tebark byesusim

    @abigiyalege9720@abigiyalege9720 Жыл бұрын
  • እግዚኦ የጌታ ሴቶች ልቦና ይስጣችሁ ጥንቆላ በአደባባይ

    @tiruyebekalu9602@tiruyebekalu9602 Жыл бұрын
  • ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ቤቱን ያጠራል ከበጎች መሐል ተኩላን እየለቀመ ያወጣል ኢየሱስ ጌታ ነዉ

    @bereketsodno4439@bereketsodno4439 Жыл бұрын
    • Zemnachu yebarek

      @kitchenhiwot2793@kitchenhiwot2793 Жыл бұрын
    • ጥንቆላ ይመስላል በስምህ ስንት ተባለ አቤቱ ይቅር በለን

      @rebeccaatnafu9599@rebeccaatnafu9599 Жыл бұрын
  • በጣም የገረመኝ መጀመሪያ የሚያቃይት አለ ወይ ብላ ስጠይቅ አንድ ሰው ብቻ አቃታለው አለ መጨረሻ ላይ ግን ይሚያቅልት ሰዎች ማውራት ጎበዝ ሀሜት አይከብድም ቸርች ውስጥ ለዛውም ሌላ ቦታ አብሮዋት የነበረ ሰው የመናፈቃን ድራማ ና ጭብጨባ ከራሳቸው ቸርች አለፎ አገሪቱዎን ሊዚ ምስቅቅልቅ አደረሳት

    @manchsterunited5641@manchsterunited5641 Жыл бұрын
  • ልጅትዋ ግን ታሳዝናለች ምህረት ይድርግላችሁ አገልጋዮች

    @merrynadow6535@merrynadow6535 Жыл бұрын
  • ሚስጥሯን ካሜራ ማኑ ያውቅ ነበር ለፓስተሪት ነገረ ፕሮግራም ተሰራለት ፓስተሪት ካሜራ ማኑ የነገራትን ጌታ ነገረኝ አለች ይሔ ደሞ ልጅቷ ገብቷታል ድራማው ትንሽ የኤዲትና የዳይሬክቲንግ ክፍተት አለበት ይሔ ቢስተካከል እና መውጋት ብትቀንሱ አሪፍ ነው የምታሳዝኑኝ የደነቆራችሑት ተከታዮች (ተመልካቾች) ናችሑ😜😜😜😜

    @michaelchristian754@michaelchristian754 Жыл бұрын
  • እየሱስ በስራ ላይ ነው!!! ጠላትበሺብር ላይ ነው🔥🔥👈 አስኑሻ ዘመነሺ ይለምልም 🍒🍒❤❤

    @maranat7829@maranat7829 Жыл бұрын
    • Leba yeleba tebabar

      @yordanossolomon5271@yordanossolomon5271 Жыл бұрын
  • Nebiyiye betam new yemwedesh

    @ZewdituTamrat@ZewdituTamratАй бұрын
  • The deavil work in this church is amazing

    @-Godisreal@-GodisrealАй бұрын
  • AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEN God bless you more

    @asteermucaakakuu7862@asteermucaakakuu7862 Жыл бұрын
  • የማታሳየን ነገር የለም ኦርቶዶክስ በመሆኔ የክርስቶስ በመሆኔ የመቤቴ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እባካችው አመዛዝኑ እውነትን ፈለጉ ታገኙታላችው:: በጣም ተመፃደቀች እንዴት ነው የምታወራው ወንዳወንድ ጥሩ ነበር ካጠፋው ይቅርታ

    @user-dn2cs8hw5m@user-dn2cs8hw5m Жыл бұрын
  • እየሱስስን አማራ ፋኖ ቤተ ተዋሕዶ ያሸነፋሉ አሜን 📗📒📕

    @leya8572@leya85722 ай бұрын
  • አንቺ ሴትዮ ይሄ ብልግና ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ያርግልሽ

    @Zoebethel@Zoebethel6 ай бұрын
  • ሰውን ብታታልሉ እግዚአብሔርማታተል አትችሉም :: ለሁሉም ዋጋውን ይሚሰጥ አምላክ ያያችሗል በጣም አሳፋሪነው የሚሰራው ነገር

    @ESM-2024@ESM-2024 Жыл бұрын
  • በጣም እኮ ነው ምታዝናኑት 😁😁😁😁😁 ኧረ ወይኔ

    @fufu.4590@fufu.4590 Жыл бұрын
  • እኔካግርም እሚሉኝ አሜን የሚሉትናቸው ያማቸዋል እዴ ሆሆይ

    @user-rk4bi5fw9q@user-rk4bi5fw9q3 ай бұрын
  • ቅዱሰን እየስተወለችሁ

    @user-om3mu5lp4k@user-om3mu5lp4k2 ай бұрын
  • ከኔ በኋላ ሀሰተኛ ነበይ ይመጣሉ ከኔበኋላ ግን ምንም ነበይ አይመጣም እኔ የመጨረሻው ነኝ አሉ ረሱል ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም እናንተን ነው ለካ አይ መጃጃል

    @zeynabzeynab3734@zeynabzeynab3734 Жыл бұрын
    • ማን ነው መሀመድን ነብይ ያደረገው መሀመድ ሱዑዳዊ ነጋዴ 9 ሚስት ያገባ Shame on you

      @lukaseyob7602@lukaseyob7602 Жыл бұрын
    • ወይዘድሮ

      @zedhaji4410@zedhaji4410 Жыл бұрын
    • ​@@lukaseyob7602ጠማማ ነው ነብይነቱን ሚክድ

      @vipvv8988@vipvv89889 ай бұрын
    • S.w s

      @ferjamuheidn@ferjamuheidn8 ай бұрын
  • ተባረክ የእግ/ር ሴት ከነብይነት ልጅነት ይበልጣል🥰🥰🥰❤️

    @mayatube8204@mayatube8204 Жыл бұрын
    • ወንድ እኮ ነው ነብዩ

      @Linatube891@Linatube891 Жыл бұрын
  • ድራማ ነወ። ለልጅቷ በጣም አዝናለሁ! ደግሞ በሀሰተኞች ላይ ቀብቶኛል ስትል ነብይቷ ምታረሳሳው ነገርሳ?

    @gelahegarro3357@gelahegarro3357 Жыл бұрын
  • ወይኔ ነብይት እንደው ምን ላድርግሽ አጠገብሽ ብሆን እንቅ አድርጌ ብስምሽ ደስ ይለኛል ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ

    @user-jw9qk9rg3b@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
    • ሀሀሀሀ እረ

      @masreshniguse5665@masreshniguse5665 Жыл бұрын
  • ጌታ ሆይ ዳይነሶርን ያጠፋህ አምላክ መናፍቅን አጥፈልን 😆

    @leiladavid.2632@leiladavid.2632 Жыл бұрын
    • የእውነት አሜንንንንንን😅😅😅😅

      @user-xw8sc4bq4p@user-xw8sc4bq4p3 ай бұрын
    • 😂😂

      @Libawit@Libawit3 ай бұрын
  • እንዳንቺ አይነታ ክብር ፈላጊዎች ናቸው የሰውን ገበና አደባባይ ላይ አውጥተው ሰላም የሚነሱ

    @habeshawit2008@habeshawit2008Ай бұрын
  • አሜንንንን ተባረክ መንፈስቅዱስ

    @mesretnagah7464@mesretnagah7464 Жыл бұрын
  • The way the “Prophetess” went about it is wrong. She could have talked with the lady in private about the things she needs to correct and cast out the evil spirit working behind. No need to embarrass the lady mentioning all her private matters in public and no need to post it on KZhead. Please care about the privacy of your congregation.

    @etsegenetk9024@etsegenetk9024 Жыл бұрын
  • ዘመንሽ ይባረክ! ፀጋው ይብዛልሽ!

    @elamyosef243@elamyosef243 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን❤❤❤❤

    @user-yz7zg8lg3p@user-yz7zg8lg3pАй бұрын
  • የእግ/ር ሴት በእውንት ተባሬክ በልሳን አንሸውድም ሀለሉያ😢😢😢😢 ከብር ለጌታ ይሁን ነበት ጀገና ተባሬክ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ😢😢❤❤❤❤❤

    @user-vo1yq3xk5k@user-vo1yq3xk5k5 ай бұрын
  • Bayesuusim. Wagaawut🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🤲🤲🤲🤲📖

    @feker.youtube4350@feker.youtube4350 Жыл бұрын
  • ሀሰተኛ ነብይ ነሽ ::

    @nafkotedana5363@nafkotedana5363 Жыл бұрын
  • ነብይ አሰንዬ ይቺ ሴት እኔንም ብዙ አርጋኛለች ነብይ በእውነት እግዝያሐቤር ካንች ጋር አለ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-fz9wg9nw9i@user-fz9wg9nw9i5 ай бұрын
KZhead