"ሾልከው ገብተዋልና___"___በፓ/ር ቸሬ...--ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ

2024 ж. 26 Сәу.
6 994 Рет қаралды

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡facebook.com/Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер
  • የተወደድክ ፓስተር ቸርዬ እንኳን ደናመጣክልን የተወደድክ የእግዚአብሔር ልጅ ❤❤❤❤❤🤝🤝🤝🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    @berkeayalewbalcha1435@berkeayalewbalcha143517 күн бұрын
  • ቸርዬ ወንድማችን ተባረክ🙏🏾 ትምህርትህ ሁሌም ጠቃሚ ነው የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ከማያውቁን ክፉዎች እግዚአብሔር ይጥብቀን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    @ethiopiakebede5931@ethiopiakebede593115 күн бұрын
  • የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን!!!

    @SelamBekele-li4xr@SelamBekele-li4xr17 күн бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

    @saradalma9089@saradalma908916 күн бұрын
  • ቸርዬ የኔ ውንደሞ እግዚአብሔር እቅሞ ጉልበት ይሁንህ❤❤❤

    @tsegamokonen2965@tsegamokonen296515 күн бұрын
  • አምላኬ ሆይ ተመስገን

    @demissietigist@demissietigist17 күн бұрын
  • አሜንንን እንዴት የተገለጠህ ሀይማኖት ተጋደል ይሁዳ 2:1-2አሜንንንን እንዴት አመሻች የጌታ አባሳደሮች ኢየሱሰ ከዘላለም ሞት ያድናል አሜንንንንን!!!!!!

    @hanahana4519@hanahana451917 күн бұрын
  • Amen

    @etsehiwotgebremichael1783@etsehiwotgebremichael178316 күн бұрын
  • Amen Pastor Tabarake ❤

    @meheretaraya146@meheretaraya14617 күн бұрын
  • ውድ የሆንከው.ሁሌም የምትናፈቀው የልባችን ደውል ህይወትን በምስክርነት የምትነግረን ፓስተር ቸሬ እክብሮቴን እየገለፅኩኝ ትምህርቶችህን ሁሌም አዳምጣለሁ ያንተ ትምህርቶች ህይወት አላቸው ነፍስ ትዘራባቸዋለክ ሀሴትም ታደርገኛለክ እምነቴ አንተ ከመስማት አይገድበኝም ምክንያቱም በእውነት መንገድ ላይ ታሥተምራለህና በርታልኝ AnwarAhmed (Al- zawerya)

    @anwarahmed8363@anwarahmed836317 күн бұрын
  • አሜን አንደቡትህ ይባረክ❤

    @w.h167@w.h16715 күн бұрын
  • Eg/here Hoye Yekere Balane🙏

    @meheretaraya146@meheretaraya14617 күн бұрын
  • Billions like respect for good men 👌🙏

    @thelordismyshepherd4112@thelordismyshepherd411217 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤

    @nigstetesema4547@nigstetesema454717 күн бұрын
  • Tebarek

    @muluworkgemeda643@muluworkgemeda64315 күн бұрын
  • You are awakening the generation. I always wonder why some people just become my enemy for no reason. You just gave me an answer that I have been questioning all my life . God bless you .

    @hager158@hager15817 күн бұрын
    • True

      @anshasmith6936@anshasmith693617 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @tegest.bamud.5251@tegest.bamud.525117 күн бұрын
  • ♥️🙏👍

    @Sarabelayneh@Sarabelayneh17 күн бұрын
KZhead