ህይወቴን የሚመራው ማን ነው? || Take Control Of Your Life - Part 1

2024 ж. 12 Қаң.
39 005 Рет қаралды

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер
  • 😂እንደሁልጊዜው እጄን በአፌ አስጫንከኝ ! ሃገር መቀየር ካለባት የአሼ ትምህርቶች ለህፃናት ከኬጂ ጀምሮ መሰጠት አለባቸው !! በቃ ይህ የግድ መሆን አለበት !!!*** respect yaredo !!!

    @kestedemena280@kestedemena2804 ай бұрын
    • What I also desire for Ethiopoa❤

      @KinfeOda@KinfeOda3 ай бұрын
    • እኔ በህፃንነቴ ወቅት የአሼን ስልጠና አግኝቼ ብሆን ዛሬ የት ልሆን እንደምችል ሳስበው ከአይምሮ በላይ ነው!!

      @danatefera7313@danatefera7313Ай бұрын
  • ይህ መምህር የሚያስተምረው ትምህርት. ትክክለኛ ህይወት ነው በሚሊዎን ተከታይ መኖር ነበረበት. እውነት

    @user-gm3dw6zj8k@user-gm3dw6zj8k4 ай бұрын
    • በጣም!!👍

      @user-gj1jy1fw8g@user-gj1jy1fw8g4 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ቢፈቅድ አንድ ቀን ከዚህ ቦታ ተገኝቼ እማራለሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አሼ እናመሰግናለን የኛ የትውልዱ የሀገራችን ተስፋ ነህ ❤❤

    @ETL23@ETL234 ай бұрын
  • ዶ/ር ሰላም ከዘመን የቀደምሽ መልካም ሰው እዚህ ስላየሁሽ የበለጠ ትሁት መሆንሽ አየሁ። አሼ በርታልን ገና ብዙ ትሰራለህ ፈጣሪ ይርዳህ

    @meselechdejene4279@meselechdejene42794 ай бұрын
  • በብዙ በረከት ተባረክ!

    @mulkenworku6964@mulkenworku69644 ай бұрын
  • ቀኑን ሙሉ ባዳምጥህ አይሰለቸኝም ምን አይነት ተሰጦ እንዳለህ ለማንኛው ም እግዚአብሔር ያቆይልን ተባረክ አሼ ❤❤❤

    @asterwarga14@asterwarga144 ай бұрын
  • አቶ አሽናፊ ታየ የሠው ልክ እናመሰግናለን

    @smustafa446@smustafa4464 ай бұрын
  • Please everyone must be like this seminar 🙏🙏🙏🙏

    @muph20@muph204 ай бұрын
  • የኛ እንቁ አሽዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልን❤❤

    @yoditbekele43@yoditbekele433 ай бұрын
  • በረከታችን ነህ!

    @mulkenworku6964@mulkenworku69644 ай бұрын
  • Thank you Ashe

    @SenaTola-xt2yl@SenaTola-xt2yl3 ай бұрын
  • wow,😮😮 wat a concept , what a lecture that was marvellous I really 🎉 enjoyed it ...😊😊. Thank you. Keep on moving 👍👍

    @abdulhafizebahru3761@abdulhafizebahru37614 ай бұрын
  • ከማንነታችን ውጭ ስለምንኖር ነው። ማንነታችን ላይ ቆመን በመረጋጋት ነገሮችን ያለመምራት/በሌላ አገላለፅ በሀሳባችን ላይ የተጠራቀሙት ሀሳቦች ይነዱናል። እንዴት ከነዚህ ቶውት እንውጣና ማንነታችን እንኑር ነው።

    @user-rg6hm1pr9u@user-rg6hm1pr9u11 күн бұрын
  • Ato Ashe Zemenikin Hulu GATA Yebarekew!Beteley Besedet Lalenew Ehet Wedemochek Nurelein!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤

    @user-qo5ys1td4m@user-qo5ys1td4m4 ай бұрын
  • እኔም Ethiopia ስመጣ የ እዚህ ሰሚናር ተካፋይ ብሆን ደስ ይለኛል ❤

    @user-vk7mk6ex7s@user-vk7mk6ex7s4 ай бұрын
  • Thank you so much teacher 👍👍

    @user-gj1jy1fw8g@user-gj1jy1fw8g4 ай бұрын
  • אני גרה בישראל ושומעת את הרצואות שלך ממש נהנת תודה רבה תיהיה בריא❤

    @user-ge3is6tb6z@user-ge3is6tb6z2 ай бұрын
  • Wow ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-ic1xm3uc5u@user-ic1xm3uc5u4 ай бұрын
  • God bless you🙏 Ashu🥰

    @user-uc3db9dy2u@user-uc3db9dy2u4 ай бұрын
  • Thankyou for your role.

    @temesgenyenealem-bs6ep@temesgenyenealem-bs6ep24 күн бұрын
  • Wow that is interesting🤔

    @yshacahmed7386@yshacahmed73864 ай бұрын
  • So humble

    @konjitkonjit6018@konjitkonjit60184 ай бұрын
  • Great

    @davegov8258@davegov82584 ай бұрын
  • እናመሰግናለን

    @dersiyonnes8516@dersiyonnes85162 ай бұрын
  • ❤Thank you

    @elsazekaryas9081@elsazekaryas90814 ай бұрын
  • Thanks

    @naibs162@naibs1623 ай бұрын
  • Welcame thankkyou

    @lishangebeyaehu790@lishangebeyaehu7904 ай бұрын
  • አበዝ ቦታ ከም ዝርከብ እርግጸኛ እየ 🙏🙏ቁጥር አንድ የ ኢምፓክት ሰሚናር ተማሪ ከ ቤሩት 🙏

    @user-dj9xu6mg2i@user-dj9xu6mg2i4 ай бұрын
  • ክበርልኝ❤❤❤❤

    @sirajadisu1866@sirajadisu18663 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @TrhasHayle@TrhasHayle4 ай бұрын
  • 🙏🏾❤️🙏🏾❤️

    @almaztewelde1605@almaztewelde16054 ай бұрын
  • Sle menfesawinet ena alemawinet mekakel yalew gicht weym abro alemehed gn altebraram weym lela gze byabrarulin Arif neber

    @user-pb5zm8kx9b@user-pb5zm8kx9b3 ай бұрын
  • ❤❤❤

    @eyosiyasmission1868@eyosiyasmission18684 ай бұрын
  • ❤❤❤❤

    @DeraEndale@DeraEndale4 ай бұрын
  • ሜዲቴሽንን ተጠቅመን ውስጣችንን ሁለንተናችን እንዲመራው ማድረግ ነው።

    @user-rg6hm1pr9u@user-rg6hm1pr9u11 күн бұрын
  • በጣም እናመሠግናለን አዲሱን Identity እዴት አድርገነው የምንፅፈው ህይወታችች በምን በምን መድበን እንደ አዲስ እንፃፍ አመሠግናለው

    @EyasuMelese-vd5hp@EyasuMelese-vd5hp3 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @seqnshseqnsh@seqnshseqnsh2 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @hiwotbelew2144@hiwotbelew21442 ай бұрын
  • ye networking list bichemere like software

    @mogessss@mogessss4 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤🎉🎉

    @gantgant6451@gantgant64514 ай бұрын
  • ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

    @alraeecelle399@alraeecelle3994 ай бұрын
  • ጋሺየ ረጅም ዕድሜ ይስጥሕ

    @user-bh7zr9uy5u@user-bh7zr9uy5u2 ай бұрын
  • ashie one day ?!

    @weldied8324@weldied83244 ай бұрын
  • ዕድሜ ይስጥሕ ስንት ሰው እየቀየርክነው። ህህህ

    @user-bh7zr9uy5u@user-bh7zr9uy5u2 ай бұрын
  • እኔ በጣም እሰጣለሁ እሠራለሁ ግን ወደ ገንዘብ መቀየር አልቻልኩም ምን ተመክሩኛላችሁ

    @rahelgebreslasse7363@rahelgebreslasse73633 ай бұрын
  • Amsgnalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @BekiJidda@BekiJidda4 ай бұрын
  • Yehywetachn menged endnawq yemiyaderg astemri program neaw!!!!!

    @alemayehutache1711@alemayehutache17113 ай бұрын
  • subconcious ክፍካችን ማሰልጠን ማለት identity change ማለት ይሆን!??

    @user-rg6hm1pr9u@user-rg6hm1pr9u11 күн бұрын
  • አቶ አሼ በዛሬው ንግግርህ ትልቁን ችግሬን አግኝቼዋለው እለውጠዋለው

    @lulamohammed3839@lulamohammed38394 ай бұрын
  • የኔ ችግር ስጦታየ ምን እንደሆነ በግልጽ ማወቅ ኣልቻልኩም። የኣሼ ሰሚናሮች ከመጀመርያ እስከ ኣሁንኑኑ ደጋግሜ ተመልክቸዋለሁ። ኣጠቃላይ ሃስቡንም ገብቶኛል ማለት ሁሉም ሂወቴ እንዲቀየር ማንነቴን መቀየር እንዳለብኝ። ግን እንዴት ነው ኣዲስ ማንነት ሚገነባው

    @weldusamuel6711@weldusamuel67114 ай бұрын
    • ወንድሜ ሃሳብ ልስጥህ ከጠቀመህ 1 ስጦታህ ማወቅ ከፈለክ ቅርብ ጋዶኞችህ ጠይቃቸው ፡ ይነግሩሃል 2 የምር ከፈለክ ደሞ በጽሎት ሱባኤ ገብተህ ደግመህ ደጋግመህ ጠይቅ በግልጽ ታውቁዋለህ ። ኣዲስ ማንነት ትፈልጋለህ የቀን ዉሎህን ኣስተካክለው ሁሉ ይስተካከላል ኣምላክ ወልደ ኣምላኽ ያግዝህ ፈቃዱን ያፈጽምህ ያሳካልህ ኣመስግናለሁ !

      @xehayxdqi7928@xehayxdqi79284 ай бұрын
    • እሺ እኔም እንዳተ ችግር በጣም ነበረብኝ አሁን ላይ አስወግጃለው እንዴት እሚለውን የእውነት የእውነት እናውራ እኔም እንደዚህ አይነት ሠው ስለሥወድ ነው

      @DemekeTefera-qj2mu@DemekeTefera-qj2mu3 ай бұрын
  • 😔😔😔😔🎉

    @MnteNamagi@MnteNamagi3 ай бұрын
  • ህኔኤ መሆን የምፈልገው ሀብታም መሆን ግን የምኖረው ህግዛቤኤር ይወቀው

    @dawitemelese1857@dawitemelese18574 ай бұрын
  • Ye 6 sament seltana mech nw mejamerw ena yet nw silik benor amesegenalw

    @HaniHani-yi4pp@HaniHani-yi4pp4 ай бұрын
    • በ0988068511 ይደውሉ!

      @ImpactSeminars@ImpactSeminars4 ай бұрын
  • ያሬድ ,አሼ/አቶ አሼ ብለህ መጥራትህ ትክክል አይመስለኝም. እሼ ላንተ ነዉ እንጂ ለተሳታፊዋች አሸናፊ ነዉ! ኮርሱን(corse) የጨዋታ/ የጎደኛ ጨዋታ አደረግህዉ!

    @negestqueen@negestqueen20 күн бұрын
  • አሼ እስኪ ከእኛ ሀገር ምሁራን እና መጽሃፍት አንዳንድ ጥቅስ ጥቀስ፡፡ በቀናነት የተሰጠ ኮመንት ነው፡፡

    @beastfoundation567@beastfoundation5674 ай бұрын
    • በስብዕና ግንባታ ላይ የተጻፉትን ወጻሕፍት እባክህ ጠቁመን፤ ደስ እያለን እናቀርባለን!

      @ImpactSeminars@ImpactSeminars4 ай бұрын
    • @@ImpactSeminars ኢትዮጵያ ውስጥ ከጥንት ጀምሮ የተጻፉ መጽሃፍት ሁሉ በስብዕና ግንባታ ላይ ብቻ ያተኮሩ ናቸው ፡፡ ምን አልባት ሃይማኖታዊ ይዘትም ስላላቸው የአንድ ወገን ተብለው ካልተናቁ በቀር ፡፡ ለምሳሌ ከቅርቦቹ የደሞዝ ኮሽሜ ሶስተኛው ኪዳን እና አስራ ስድስት የሚሉ ሁለት መጽሃፍትን ብታነባቸው እርግጠኛ ነኝ የሥልጠናህ ሙሉ ይዘት ይቀየራል፡፡

      @beastfoundation567@beastfoundation5674 ай бұрын
  • "ህልም የሚሳካው subconscious mind program በማድረግ በመነዳት ነው። program ለማድረግ አንዱ መንገድ hypnosis ነው"። ትላለህ ግን አንድም ቀን hynosis technique እንዴት እንደምንጠቀም አስተምረህ አታውቅም። ምክንያቱም የስልጠናዎችህ ዋና አላማ ሰዎችን ወዳንተ ስልጠና እንዲመጡ ማድረግ ነው! ሁልጊዜ አንድ አይነት ነገር ከምትደጋግምብን ቴክኒኩን እንዴት እንደምንጠቀም አስተምረን። አላማህ የእውነት ሰዎች ህልማቸውን እንዲያሳኩ መርዳት ከሆነ ማለቴ ነው!

    @abenezeraster6688@abenezeraster66884 ай бұрын
    • ብዙ ጊዜ ተናግሯል ወንበር ላይ ተቀምጠህ ሰውነትህን ዘና አርግ በትንፊሽ ከ አእምሮህ ወጥተህ አካልህ ውስጥ ግባ ከዛ ምትፈልገውን ህይወት እንደተሳካ አርገህ በ ስሜት ስውነትህ ላይ ዝራው። ለ 1 አመት ያለማቋረጥ ማታ እና ጠዋት አለቀ።

      @Future_Tech7@Future_Tech74 ай бұрын
    • Thank you and God bless you. You are so kind and caring. Keep the good work!

      @ImpactSeminars@ImpactSeminars4 ай бұрын
  • ሰሞኑን በጣም እያዳመጥኩክ ነው ግን ውሃን ቢወቅጡት ...ሆንኩና..ተስፋ አለኝ ግን?

    @worknshleta445@worknshleta4454 ай бұрын
    • ተስፋ የሌለው ሰው የለም። ተስፋ አለህ!

      @ImpactSeminars@ImpactSeminars4 ай бұрын
    • ኧረ ተስፋ አለሽ። ይሄንን ሀሳብሽ አትመኝው። ዝም ብለሽ መከተል ነው!

      @user-rg6hm1pr9u@user-rg6hm1pr9u11 күн бұрын
  • አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን ኦላይን ታስተምራለህ ?

    @yrrt993@yrrt9934 ай бұрын
    • ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉት እያስተማርን ነው። መመዝገብ ይቻላል! በ0988068511 ይደውሉ

      @ImpactSeminars@ImpactSeminars4 ай бұрын
  • so what? this targets our belief system. this includes the replacement of the real Jesus, his father, and Engesles...with the devil's spirit.

    @demissiegashuphd@demissiegashuphdАй бұрын
  • ሴቷ ተናጋሪ ዶ / ር ሰላም አክሊሉ ናቸው ????🙄🙄

    @kestedemena280@kestedemena2804 ай бұрын
    • Yes, she is an amazing woman, the first Ethiopian chariopractor

      @emayeethio6613@emayeethio66134 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @selamfeleke4210@selamfeleke42104 ай бұрын
  • ❤❤❤❤

    @tesfayesiyamregn6912@tesfayesiyamregn69122 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @eshetutelila5521@eshetutelila55214 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @selamfeleke4210@selamfeleke42104 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @malikayane6001@malikayane60012 ай бұрын
KZhead