ሁለተኛው ትዳር | ሙሉ ከፍል

2023 ж. 27 Ақп.
84 085 Рет қаралды

#ethiopia #tsegayeaberar #tilahuntesfaye #huletegnawtidar
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер
  • ውድ ቤተሰቦች ባለው መጠነኛ የኢንተርኔት አለመሳለጥ ሳቢያ ቀጠሮዋችንን በመዝለሌ ይቅርታ ጠይቃለው! ወዳቹሃለው ! መልካም ቆይታ!

    @tsegayeaberar@tsegayeaberar Жыл бұрын
    • እኛም እንወድህ አለን ፀጋሽ እንኳን ደህና መጣህ

      @samirawitgobaze4945@samirawitgobaze4945 Жыл бұрын
    • ፀግሽ በቻልከው መጠን አትጥፋ please

      @rosakassa6947@rosakassa6947 Жыл бұрын
    • እኛም በጣም ነው እምናከብርህ ወንድምየዉ

      @dustabashir6177@dustabashir6177 Жыл бұрын
    • ችግር የለውም ዋናው መከሰትክ ነው 🥰

      @Fetiya224@Fetiya224 Жыл бұрын
    • Tsegeshye ylehal yhegnaw enamesegnalen❤❤🙏🙏

      @hannasisay8358@hannasisay8358 Жыл бұрын
  • ፀግሽ ኢትዮጵያ እያለዉ መፅሀፍ አነብ ነበር አሁን ስደትና ስራ ይዞኝ ማንበብ ባልቻልኩበት ወቅት አንተን የመሰለ ጣፋጭ ፅሁፎችን አቅራቢ በማግኘቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ በአድማጭ ስም አመሰግናለዉ

    @seadaahmed2473@seadaahmed24734 ай бұрын
  • ብዙ ትረካ ሰምቻለሁ እንደዚህ በጭንቀት እራሴ ሊፈነዳ የደረሰበትን ታሪክ ግን አልሰማሁም። ሁሌም እጅግ የማደንቅህ ተራክ ነህ። ፅሁፉን ነፍስ ትዘራበታለህ❤ በውጭ ለምንኖር ጊዜ ለሌለን እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። እናመሰግናለን🙏

    @tamirrayehubenti493@tamirrayehubenti4939 ай бұрын
  • ወይኔ ጸግሽዬ የአንተን ትረካ ገና ስጀምረው የሚያልቅበት ሠዓት ያሳስበኛል 6ሠዓት ቀርቶ 60 ሠዓት ብትተርክ አልጠግብም በጣም እኮነው የምትችለው ግን አትጥፋ እባክህ ያንተን ትረካ ስንሰማኮ ነገር ዓለሙን ሁሉ እንረሳለን በጣም ትመስጣለህ ለማንኛውም♥ እናመሰግናለን እንደ ሁል ግዜው ምርጥ ነበር

    @nardoszrguytube9112@nardoszrguytube9112 Жыл бұрын
    • ኤኤሬር

      @tigste999@tigste999 Жыл бұрын
    • በጣም ፊልም ነውኮ የሚመስለው🙏

      @ruhamabarkot4802@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
  • በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ከክፋ ሰዎች ይጠብቀን እናመሰግናለን ፀግሽ💙😥

    @dfggffty5910@dfggffty5910 Жыл бұрын
  • በጣም ያሳዝናል የክፉ ስው መጨርሻ ይሄው ነው ደራሲው ዋው 🙏😍ፀግሽ ደግሞ በስመአብ ፊልም እንጂ ትርካ አይመስልምኮ አቀራርብህ ተክነህበታል የኛ ዘመን ወጋየሁ እሽቱ🙏😍😍

    @ruhamabarkot4802@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
    • ወጋየው ንጋቱ ነው 🤭

      @ephremtesfay1356@ephremtesfay1356 Жыл бұрын
    • ፀጋዬ አብራር ከወጋየሁ ንጋቱ ከ ፍቃዱ ተክለማርያም ከተፈሪ አለሙ በሁዋላ የተገኘ ምርጥ ተራኪ ከፍሪስኮ ዱባይ ጀምሮ ነው ያዳመጥኩት ዋው በቃ ይችላል

      @shewangizawmengistu8980@shewangizawmengistu89806 ай бұрын
  • ስንት አይነት እጀራናት አለ ክብር ይገባሻል እጀራናቴ እደናት ሁነሽ አሳድገሽኛል ነብስሽን ይማረዉ😢😢

    @user-zz1in8lg7i@user-zz1in8lg7i8 ай бұрын
  • ተመስገን ስራዬን ተመስጪ የምስራበት ትረካ አገኘው አስተያየት ኮሜንት ሙሉውን ከስማው በዋላ እመለሳለሁ 😊🙏

    @melkamgerma2973@melkamgerma2973 Жыл бұрын
    • እኔም ❤

      @genetkassa7761@genetkassa7761 Жыл бұрын
    • me too.

      @madinaa5719@madinaa5719 Жыл бұрын
  • ልክ በፊልም እያየሁ የሚፈረጅ የሚመስለኝ ነገርስ ተመስጫ ነው የሚሰማህ ጸጉሻ💜🦋 ግን ኣጨራረሱ ትንሽ ቅር ብሎኛል😢ላምሮት ከኣባትዎ ጋር ስስማሙ ኣባትየውም የትዝታ ክፋት ሳያውቅ የጭራቅ ኃደኞች የት እንደ ደረሱ የሳንቾ ጉዳይስ ከላምሮት ጋር መገናኘት ነበረባቸው😢 በተረፈ ምርጥ ትረኻ ነበር💜🖤

    @butterfly-85@butterfly-85 Жыл бұрын
  • ፀጉዬ ድምፅህን ስወድልህ በተለይ ከፍድስኮ ዱባይ የሙስ የሳሪየ የሶፊ መቸም አረሳው😢😢ናፍቆቴ ስመመኔ የፖሳዋ ወፍ እኒህ ትረካወችህን አረሳቸውም የምር😌😌😌 አሉ በልቤ❤ ውስጥ

    @nejulove@nejulove Жыл бұрын
    • እኔም

      @fozako@fozako Жыл бұрын
    • እኔም ሁሌም በልቤ ታትሟል ያ ትረካ❤

      @user-gm3kz4ii8u@user-gm3kz4ii8u10 ай бұрын
    • እኔም የእዉነት

      @aden7425@aden74258 ай бұрын
  • በጣም አሪፍ ታሪክ ነበር ፀግሽ ያንተ አተራረክ ተጨምሮበት ደግሞ ምርጥ አድርገህው ነበር❤ ግን አጨራረሱ አልተቋጨም የሁሉም ታሪክ በእንጥልጥል ነው የቀረው ቢያንስ ላምሮትና አባቷ እንኳን ጋር ያለውን ችግር ተነጋግረው ቢቀጥለው ትንሽ አሪፍ ነበር አስተላለቁ ግማሽ ታሪክ የቀረው ቸኩሎ የጨረሰው ይመስላል

    @selitekeste6034@selitekeste6034 Жыл бұрын
  • ተመስገን ስራዬን ተመስጪ የምስራበት ትረካ አገኘው

    @girmabekele7988@girmabekele798810 ай бұрын
  • በጣም ምሳጭና ልብ አንጠልጣይ ትራካ ነበር ፀግሽዬ እናመስግናለን እንዚህን ሁሉ ገፀባህሪ ተጫውተህ ውበት ሰተከዋል ም 6,33ላይ የአለምን ሳቅ ለትዝታ ሰትሃል ይሄም በተመስጦ ማዳመጤ ለምልክት ይሁንህ በአጭሩ ትለያለህህ አትጥፋብን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    @meskeremegza1448@meskeremegza1448 Жыл бұрын
    • እኔ ራሱ እዚህጋ ብቻ ስም ተሳሳተ ስል ነበር😃

      @Marinal0ve228@Marinal0ve228 Жыл бұрын
  • Oh my ይህንን አይነት የእንጀራ ናት ጭካኔ በእውን ስላየሁት በኔ ሳይሆን በሌላ ስው ላይ እና በጣም ሳውነቴ ሁሉ እየተበሳጬ ነው ያዳመጥኩት ። ሁሌም ቅር የሚለኝ ታሪኮች ሁሉ ጅምር ናቻው እንዲህ በጥንቃቄ በጣም በሚመስጥ ሁኔታ ተጽፎ መቋጫው ሁሌም በእንጥልጥል ልክ ፣፣stay toon for the next episode አይነት ፣ እንዴት አባትየው (፣ ፍስሀ) የልጁን ጉዳት ሳይሰማ እውነቱን ሳይሰማ በጅምሩ ይቀራል ፣ ግን ያው ጻግሽ ድምጽህ በጣም ሳላደንቃው አላልፍም በጣም ትልቅ ታሰቶ አለህ ፣ and.I enjoy every bit of it. Keep up the good work...I.listen to it anywhere anytime I have free time ..on the road, kitchen cooking ...SK thanks a millon

    @etagegnaddissu2841@etagegnaddissu284110 ай бұрын
  • ወይ ልቤ ቀጥ ያረገው ታሬከ እፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴት ሰፍሰፍ እዳልኩ አጠይቁኝ

    @user-lb6hy4qx1c@user-lb6hy4qx1c10 ай бұрын
  • ፀግሽ እጅግ በጣም አሳዛኝና አጨራረሱ የሚያስደስት ትረካ ነበር እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታ ♥️🙏♥️በጣም ነው የምታቀርባቸው ትረካ በሙሉ የምወዳቸው ብዙ ትምህርት ሰጪ ነው በርታ♥️🙏♥️

    @tenbittesfaye8869@tenbittesfaye8869 Жыл бұрын
  • ቀጣይ ቢኖረዉ መስፍን የሚቱ የትዝታን እዉነታ ቢያዉቅ ጭራቁ እና የሳንቾ መጨረሻ የላምሮትና የጭራቁ ፍቅር የጭራቁ እናት ከላምሮት እናትጋ በመሳሰሉ ምክንያት ምን እንደሆነ

    @naymasaid1746@naymasaid1746 Жыл бұрын
  • እስከዛሬ እያንዳዱን ስራውችህን እከታተላለው በጣም ደስየሚል ስራነው በርታ ፀግሽ 🙏🥰🥰🥰🥰

    @misraabdala4647@misraabdala4647 Жыл бұрын
  • ፀግሽ ግን ድምፅህ ለትረካ ነው የተሰጠህ ዋው መሳጭ ነው በስመአብ እንቅልፌን ትቼ ልቤ ድው ድው እያለች ነው የጨረስኩት ትዝታ ምሷን አገኘች የብዟየሁ እናት ለላምሮት ምኗ እንደሆነች ለማወቅ ጓጉቼ ነበር ባየር ላይ ቀረ የላምሮቴ አባትም የሚስቱን ጉዴላነት ሰምቶ ምን እንደሚል ጓጉቼ ነበር ኡፍፍፍ ህይወት ግን ምን ያህል አዲካሚ እንደሆነች 😥

    @zemedyoutube4803@zemedyoutube4803 Жыл бұрын
  • ጸጋችን ምርጥ ነው ተባረክ

    @user-eh2wn7ve4l@user-eh2wn7ve4l Жыл бұрын
  • ፀግሽዬ ፓርት2 አለው በለኝ //🙏🙄ወይኔ እንደዚህ አይነት ትረካ ስወድ 😒🥰በቅርቡ በክፍል2 ወይም በሌላ እንጠብቅሀለን🙏🥰እናመሰግናለን🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    @user-sg9eg2iu6v@user-sg9eg2iu6v Жыл бұрын
  • ማነውእደኔ ፀግሽንእሚወድ እንኳንደህናመጣህ ፀግሽየ

    @sadasad1712@sadasad1712 Жыл бұрын
  • የሀገር ናፍቆቴን ባንተ ትረካ አየተመሰጥኩ አገር ቤት ደርሼ እመጣለዉ።አመሰግናለዉ

    @gashlij2561@gashlij2561 Жыл бұрын
  • አለማድነቅ አይቻልም ደሰሰሰሰሰሰ ይላል ማለቴ አተራረኩ ዋው ታሪኩም አሳዛኝ እና አሰተማሪም ነው የእነ ሳንቾ ጎደኝነት በጣም ደሰ ይላል የልጁም ቁርጠኝነት

    @emuadmasu873@emuadmasu873 Жыл бұрын
  • ከረጀም ጊዜ በሃላ ነው የተመለስኩት እና በጣም የሚገርም ትረካ ነው❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ጸግሽ

    @nathanielyoutube8780@nathanielyoutube87808 ай бұрын
  • እናመሰግናል ፀጋዬ መሳጭ ታሪክ ግሩም ትረካ

    @monaworku7553@monaworku7553 Жыл бұрын
  • ዋው ነበረ❤ ይህን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክ❤

    @HhVg-jp8dq@HhVg-jp8dqАй бұрын
  • ይች ሴት ጨጓራ በሽታዬን እንድብስበት እያረገችው ነው ትዕግስትን ስጠኝ😜😜እንድጨርሰው

    @user-bd4mr3vj6p@user-bd4mr3vj6p Жыл бұрын
  • ፀጉዬ እያሰብኩህ ነበር ማርያምን በሰላም ነው 🎉❤❤

    @sarawndmu6077@sarawndmu6077 Жыл бұрын
  • አጀማመሩ ጥሩ ሳለ አጨራረሱ ላይ ትንሽ ቅር ያስኛል የላምሮት አባት የዛች ክፉ ሴትዮ ድርጊት መስማት ነበርበት ጨጓራዬ እደነደደ በሞት ሲገላግላት እንደ በርዶ ቅዝቅዝ አለልኝ ወይ ጮጓራዋ ይደድና እቺ ክፉ መርገምት ስትዮ እኔማ ከመቃጠሌ ብዛት በአካል የማገኛት ሁላ እየመስለኝ እነቂያት እንቂያት ስያስኘኝ በሞት ገላገለልኝ እንጂ😠😡ላምሮትዬ 😥💔💔💔

    @hayatab5501@hayatab5501 Жыл бұрын
    • 😂😂😂😂😂 አረ ያንቺወሰ ክፋ

      @user-um3fr2mj1z@user-um3fr2mj1z9 ай бұрын
  • ፀግሸ በጣም በጣም መሳጭና ትምህርት አዘል ታሪክ ነው እናመሰግናለን

    @mulufanta5130@mulufanta5130 Жыл бұрын
  • ዋዉ የሚመስጥ ታሪክ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

    @fatleh@fatleh15 күн бұрын
  • ገራሚ ነው ብዙ አስተማሪ ነገር አለው ትረካ ደሞ አንደኛ ነው እናመሰግናለን😍👍

    @qwas4390@qwas43908 ай бұрын
  • ፀግሽዬ በጣም ምርጥ መፅሐፍ ከ ድንቅ ተራኪ ጋር በናትህ አትጥፋ

    @yoakimyonas6097@yoakimyonas6097 Жыл бұрын
  • ውይ ፀግሽ በስንት ጭንቀት አድምጬ እንደጨረስኩ ውይ በጣም አመሠግናለሁ እባክሀ ቶሎ ቶሎ ብቅ በል 🙏🙏🙏

    @zewdemohammed204@zewdemohammed204 Жыл бұрын
  • ፅግሽ, በጣም አመሰግናለሁ.. ወይ አተራረክ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 6 ሰአት ሙሉ ሳልተኛ ሳዳምጥ አደርኩኝ 👍❤️❤️❤️❤️🌅

    @Amateb@Amateb Жыл бұрын
    • እና መቼ ተኝተሽ ተነሳሽ

      @metages9762@metages9762 Жыл бұрын
  • ትችላለህ ህመሜን እስክረሳው ነው ተመስጬ ያዳመጥኩት እናመሰግናለን

    @user-po7ce9fj9s@user-po7ce9fj9s Жыл бұрын
  • በጣም የሚያሳዝን ትረካነው በስመአብ ፀግሽዬ አናመሰግናለን በርታልን ምርጤ❤😘

    @user-gm3kz4ii8u@user-gm3kz4ii8u10 ай бұрын
  • በጣም አሪፍ ታሪክ ነው መሞትዋ ደስ ይላል

    @user-wo7dj7cx2f@user-wo7dj7cx2f7 ай бұрын
  • ጨጓራየ ነዴዴኮ በዛች ካንሰር ሴትዮ😭😭😭 ላምርየ ስታዛዝን😢😢😢ሳንቾ😢😢😢ሚስኪን አፍቃሪ😢😢

    @nejulove@nejulove Жыл бұрын
  • ቆንጆ ታሪክ ነው ❤የላምሮት ሁኔታ ግን አንጀት ሰርስሮ የሚገባ ነው 😭

    @saron.danielladebebe4580@saron.danielladebebe4580 Жыл бұрын
  • ይበላት ትዝታ የዘራችውን አገኘች ክፉ ዘርቶ መልካም ማጨድ የለም ግን ግን የላምሮት ..እና... የጭራቁ 😃😃😃 መጨረሻ ሳላውቅ አለቀ 🙈🙈🙈

    @melkamgerma2973@melkamgerma2973 Жыл бұрын
  • የናትያን ነገር አውቀዋለሁ ብቻ ይህን ታሪክ ስሰማ የራሴን ታሪክ አስታወስኩ የማይፋቅ ህይወት

    @zaybaayalew6690@zaybaayalew6690 Жыл бұрын
  • እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ድምፅህ ናፍቆን ነበር እናመሰግናለን በርታ።

    @user-ww7iz1qr3d@user-ww7iz1qr3d Жыл бұрын
  • ፊልም መሆን የሚችል ታሪክ ፀግሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🏽🙏🏽

    @omegamekonnen2537@omegamekonnen2537 Жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ

    @lomitube1@lomitube1 Жыл бұрын
  • ከሰው ኣውሬ ይጠብቀን።

    @tsehayneshgoitom6008@tsehayneshgoitom6008 Жыл бұрын
  • የሚገርም ታሪክ 😫😫 የሚገርም ተራኪ ፀግሽ በጣም ነው የምመሰግነው 🙏🙏 አንተ ካቀረበከው ዉስጥ ብዙዎችን ሸምቻለው ይሂ ግን በጣም በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😂😂

    @ashagrechrstianposts4013@ashagrechrstianposts4013 Жыл бұрын
  • በጣም የምገርም ነው ተባረክ

    @ferewainiamen4267@ferewainiamen4267 Жыл бұрын
  • በጣም የመገረም የሚያሳዝን አስተማሪ ታርክ ነው እናመሰግናለን

    @mekideswolde3552@mekideswolde3552 Жыл бұрын
  • ምርጥ ሥራ ፀግሽ ተባረክ

    @muluer564@muluer56411 ай бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሽ ምርጥ ነው

    @kidestgetachewz4475@kidestgetachewz4475 Жыл бұрын
  • Befetari adet temesche adademetkut fseha gin gdelesh hone bemehal hono ljun wkowan meteyek neberebet tzta ane arasuferahush buzatew gin bekstel smucherark foka gebtolet neber saynegrat geter sthed ygeluwatal bye neber arif new stegsh hiwet new mzerabgn nurlgn ❤❤❤❤❤ arif akerareb yene jegna

    @melatbekale@melatbekale Жыл бұрын
  • እንኳን በደህና መጣህ ፅግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ

    @frewinehabte9825@frewinehabte9825 Жыл бұрын
  • ምንም ቃል የለኝም አንተን የማደንቅበት ከ ቃል በላይ ነህ ሌላም ጨምረን ቀኔኔ አሳምረው

    @habibakemal2222@habibakemal2222 Жыл бұрын
  • I appreciat your choice of story with excellent narration ❤❤❤❤❤‼️

    @diraz1393@diraz1393 Жыл бұрын
  • በጣም በጣም ነው የምናመሠግነው

    @elsahoupert2751@elsahoupert2751 Жыл бұрын
  • Love your choice nice book. Well presented

    @abdv688@abdv688 Жыл бұрын
  • በጣም በጣም ድንቅ ትረካ ይልመድብህ አትቆይ

    @helensema7904@helensema7904 Жыл бұрын
  • እኔማኮ ያንተን ትረካ እያዳመጥኩ ከሆነ የመዳምን ቤት አፍርሼ ብሰራዉም የሚደክመኝ አይመስለኝም አመሰግናለሁ ግን አትቆይ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

    @naymasaid1746@naymasaid1746 Жыл бұрын
  • በጣም ምርጥ እና አሳዛኝ

    @zemtatube3027@zemtatube30279 ай бұрын
  • ፀግሽዬ ፍቅር እና ሸር የተሰኘውን ትርክት ቀጣይ ክፍል መቼ እንጠብቅ በጉጉት አለቅሁ😊❤

    @semiramuhammed4343@semiramuhammed4343 Жыл бұрын
  • Thank you Tsegesh its wonderful!!❤️😇

    @eritreasmith2957@eritreasmith29578 ай бұрын
  • እንዴ ፀግሽ አለቀ?ልቤ ቀጥ አረገው እኮ ታሪኩና እንደ ሁሌውም አተራረክ ❤

    @litetube5806@litetube5806 Жыл бұрын
  • እንኳን ስላም መጣህ ፀግሽ እናመስገናልን ❤❤

    @abigulema5114@abigulema5114 Жыл бұрын
  • ፀግሽ ናፍቀኸኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን😘

    @user-if3sf2ni2m@user-if3sf2ni2m Жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ ነዉ ፀግሽዬ በተለይ እንደፈለክ የሚሆነዉ ድምፅህ❤️

    @honormobile9742@honormobile9742 Жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሸ🎁❤

    @fikerasfaw2668@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
  • በጣም ይምትመቸኝ ❤👏👏👏👍👍👍

    @genetkassa7761@genetkassa7761 Жыл бұрын
  • እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ በጣም ተናፍቅሀል😍😘😘😘😘😘😘

    @samrisamri7293@samrisamri7293 Жыл бұрын
  • Welcome back my my beautiful brother

    @sabamesgun1077@sabamesgun1077 Жыл бұрын
  • ምርጥ ነው በርታልኝ የኔ ድብርት አባራሪ🙏🙏🙏😍

    @kalmekdi8713@kalmekdi8713 Жыл бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ የኔ ልዮ ወንድም አመሰግናለሁ ፀግሺ ግን አትጥፋ

    @belayenshaeylegobeaw4834@belayenshaeylegobeaw4834 Жыл бұрын
  • Wow betam desyilal thank you bro 🙏

    @searchyourlife2958@searchyourlife2958 Жыл бұрын
  • በጣም ገራሚ ነዉ ሁሌም ተርክልን 🌹

    @zuzuyetube3312@zuzuyetube3312 Жыл бұрын
  • Endet hogne adamche endechereskute ene negn emakeww tsegeshi alegebahemm yelamorote eleke wesete nebr ena ene belamorote bota behone endet endemarege eyasebeku new yadametekute ..betamm neww meyasazenew 😢😢😢😢😢kefuu sewochen egziabher yeyazelen tsegesh teru metshafe beteru aterareke selakerebekelen thannkyou much love dear ❤❤❤❤😊

    @fekadulidet752@fekadulidet7529 ай бұрын
  • እናመሰግናል ፀግሽ❤❤

    @messipedulem-yb5dp@messipedulem-yb5dp Жыл бұрын
  • ፀግሽ በጣም አሪፍ ነዉ ደስ ይላል በምስጠት ነዉ የጨረስኩት ይመችህ በርታልን.!!!!

    @sintayhuketama6992@sintayhuketama6992 Жыл бұрын
  • ፅግሽ በጣም አሪፍ ነው thanks broo. Plsss አትጥፋ ብዙ

    @mamushmamush6950@mamushmamush6950 Жыл бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ

    @tesfaneshmamo5599@tesfaneshmamo5599 Жыл бұрын
  • Welcome back Tsegish you’ve been missed

    @rahelgirma7148@rahelgirma7148 Жыл бұрын
  • ❤❤❤ፀግሽ እንኳን ደና መጣክ ተናፍቀሃል

    @user-yh5dx9zz8d@user-yh5dx9zz8d Жыл бұрын
  • እኔ ትረካ ስራ እየሰራሁ ነው የማዳምጠው እንጅ ቁጭ ካልኩ ፊልም ነው ማየት የምፈልገው ያንተ ትረካዎች ግን ቁጭ ብየም አዳምጠዋለው

    @user-hy2ry3tn1p@user-hy2ry3tn1p Жыл бұрын
  • እንኩዋን ደና መጣህ ፀግሽዬዬዬ❤💕

    @hajikuku5577@hajikuku5577 Жыл бұрын
  • እንኳን ደህና መጣክ

    @user-sz3cl1mg7r@user-sz3cl1mg7r Жыл бұрын
  • አቤት ትረካ ይመችህ

    @bobjaha4623@bobjaha4623 Жыл бұрын
  • Wow tsegaye Abrar .the book is great but you give real life . thanks bro.

    @genenehaile6760@genenehaile6760 Жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ ነዉ❤ ረዘም ማለቱም በጣም ደስ ይላል በርታ🎉

    @kongitmideksa8724@kongitmideksa8724 Жыл бұрын
  • በጣም ምርጥ ፍፃሜ ነበር ፀግሽ እናመሰግናለን 😍

    @haregtegegkeya8871@haregtegegkeya8871 Жыл бұрын
  • በርታ ፀግሽ አሪፍ ነው

    @fto1119@fto1119 Жыл бұрын
  • ፀግሽዬ አዳምጠን ደግሞ አስተያየት እንሰጣለን ኑርልን

    @selitekeste6034@selitekeste6034 Жыл бұрын
  • እንኳን በሰላም መጣህ

    @bayaamen9911@bayaamen9911 Жыл бұрын
  • Tsegsh best narrator thank you both

    @Habeshawi26@Habeshawi26 Жыл бұрын
  • Enamesegenalen bro eyetefahben nw tolo tolo betleklen des yelenal 🙏🏽❤️

    @sofoniasbeminet7302@sofoniasbeminet7302 Жыл бұрын
  • Tsegaye you're the best 👏

    @abiselomabraham4508@abiselomabraham4508 Жыл бұрын
  • Betam yemasazen tareki yesw liji yezen yakili sekifa yegermali yene wedem kibereligi ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

    @salwasalwa5137@salwasalwa5137 Жыл бұрын
  • ጸግሽዬ የሰፈሬ ልጅ እንኳን ደና መጣህ በጣም ተናፍቀህ ነበር

    @mediahmd9487@mediahmd9487 Жыл бұрын
  • እናመሰግናለን

    @fekeryene213@fekeryene213 Жыл бұрын
  • Nice brief ❤

    @araphonetastic9984@araphonetastic99848 ай бұрын
  • አሰተማሪ አሪፍ

    @daborahaset3654@daborahaset3654 Жыл бұрын
KZhead