"ምንኛ ታደለች የዘጌ ምድር... ጅራፍ ሳይጮህባት ጠግባ የምታድር!" የአርሶ አደር ወግ

2022 ж. 7 Там.
21 647 Рет қаралды

"ምንኛ ታደለች የዘጌ ምድር...
ጅራፍ ሳይጮህባት ጠግባ የምታድር!" የአርሶ አደር ወግ

Пікірлер
  • ይህ ወግ መከባበርን ያስተምራል::ደስ የሚል sagantaa ነውና በርቱ::አብዛኞቻችን የአርሶ አደር ልጆች ነን::

    @michaeladanegn9324@michaeladanegn9324 Жыл бұрын
  • ደስ ይላል በጣም ወጉ አካባቢው እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️

    @gurshab3446@gurshab3446 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ለሀገሬ ሲያበቃኝ ማየት ከምፈልገው ቅዱስ ቦታ አንዱ ነው❤❤❤❤

    @user-xn7kp7xo1u@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
  • Zege residents look clean, healthy, happy, and well to do. Quality of life is very good. Fresh fish, veggies, coffee, and fruits. You can't beat that.

    @onedrop33@onedrop33 Жыл бұрын
  • God bless your

    @atnafugetachew9133@atnafugetachew9133 Жыл бұрын
  • አቤት ውበት ኑሩልን❤

    @user-xn7kp7xo1u@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
  • ምንኛ ደስ እሚል በሀልነው

    @user-xd5ki7td4m@user-xd5ki7td4m Жыл бұрын
  • Beautiful ❤️💐❤️❤️❤️

    @matebujenber3695@matebujenber3695 Жыл бұрын
  • የአርሶ አደሮች ወግ :የሚለውን ፀሁፍ ለምን ግሬን ቀለሙን ቀየራችሁት ቀደም እንደነበር አርንጉዋዴውን ከለር መልሱት ፕሮግራማችሁን በፍቅር ነው የምንከታተለው ሰላማችሁ ይብዛልን ከጀርምን ሀገር

    @endalegerma2521@endalegerma2521 Жыл бұрын
  • መንግስት ቢረዳቸው የሚፈጉትን ቢሪዳቸው ጥሩ ነእ

    @tibkaabate6068@tibkaabate6068 Жыл бұрын
  • ደስ የሚሉ ሀይማኖተኛ ገበሬዎች እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላቸዉ

    @user-Weynua@user-Weynua Жыл бұрын
  • ተባረኩ‼️፣ደጉ ወገኔ ሰላም ለናንተ ይሁን 💚

    @maggiemaggie7009@maggiemaggie7009 Жыл бұрын
  • እስይ እስይ እስይ እማራ ክልል እየተሻሻለ ነው በርቱልን በተለይ የጌሾና ቡናው ይናፍቃል

    @kefayzeleke1571@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
  • በኢት/ውስጥ በየትኛውም ክልል የሚገኙ አርሶ አደሮችን አምላክ ይጠብቃቸው የኔናት ወጋቸው ለዛቸው ባህላቸው ደግነታቸው እድሜ ከጤና ይስጣቸው የሚሰማውንም ችግር ያርቅልን ለመንግስቶቻችንም ትግስትን ጥበብንና ብለሀትን ያድልልን አገራችንን ከጫፍ እስከ ጫፍ እሱበጥበቡ ያቆይልን ለትውልዱም ትግስትንና ብለሀትን ያድልልን

    @metimeti2656@metimeti2656 Жыл бұрын
  • Beautiful culture, beautiful life. Godbless

    @abyssiniank7153@abyssiniank7153 Жыл бұрын
  • አይ ህዝቤ የዋሁ አማራዬ

    @hasna892@hasna892 Жыл бұрын
  • አቤት ለዛ አቤት ዉበት እግዚአብሔር ፋቅራችሁንና አድነታችሁን ያዝልቀዉ 😅😘😘😘

    @xciteali30@xciteali30 Жыл бұрын
  • ትልቅ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር አርሶ አደሮችን ይባርክ!!!

    @Ethiopia2025@Ethiopia2025 Жыл бұрын
  • ቦታው ተፈጥሮው ሂወትን ያድሳል. ደጉ ባለሀገሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    @user-xn7kp7xo1u@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
  • Mama ma mia: like it so much. Thank you!

    @gethab2306@gethab2306 Жыл бұрын
  • ስነስርአታቸዉ ዉዶቼ አላህ ይጠብቃችሁ

    @amenatnoor1240@amenatnoor1240 Жыл бұрын
  • ደጉ ወገኔ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @tsedaytube@tsedaytube7 ай бұрын
  • ይህን ውብ ፕሮግራም ስላቀርባችሁልን እናመሰግናቸዋለን

    @user-xn7kp7xo1u@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
  • በጣም ደስ ይላል እንዲህ ያለ ባህል መኖሩን አላዉቅም ነበር

    @mulualemu4560@mulualemu4560 Жыл бұрын
    • All natural from scratch

      @mulualemu4560@mulualemu4560 Жыл бұрын
  • መንግስት ቢረዳቸው የሚፈጉትን ቢሪዳቸው

    @addisrayeplc320@addisrayeplc320 Жыл бұрын
  • እንደ አማራ ህዝብ ግን በዚች ብድር አለ የለም ባህሉ ወጉ ደግነቱ አመጋገቡ ስእራቱ ደግነቱ ማንነቱ ብቻ አማራዬ ልዩ ነን

    @hasna892@hasna892 Жыл бұрын
    • አይባልም ፈልፈላ ነሽ

      @anteneh41@anteneh41 Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

    @kingphone7156@kingphone7156 Жыл бұрын
  • በጉጉትእምጠብቀው፡ፕሮግራምነው

    @zakirgetahon168@zakirgetahon168 Жыл бұрын
  • 💕💕💕

    @user-np2yx1kh6j@user-np2yx1kh6j Жыл бұрын
  • Zege gojjam ❤️🤌

    @hamerethiopia4558@hamerethiopia4558 Жыл бұрын
  • betam wub degmom kurat! MY GOJJAM!

    @Userfortruth@Userfortruth Жыл бұрын
  • 🤔🤔😱🤔🤔

    @fathimafathima6154@fathimafathima6154 Жыл бұрын
  • አሚኮ ታዘብኩህ በሰሜን ወሎ በመርሳ በጊራና በውርጌሳ አንቀን ብጠይቅ ምናለ ወሎ ስኬድ ሁለየ ኬሚሴ ባቲ አሽቃባጭ 😡

    @user-ik1cd1vl6o@user-ik1cd1vl6o Жыл бұрын
    • የኛንምአያውቁትምእራብወሎን

      @user-vs8kq4zi4p@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
  • Tena yesteleng yebalageru nuro Bunaw besheta yezotal lalot egeru-seryalutenaremoch mansat-alebachew.

    @fisshayemezgebu8858@fisshayemezgebu8858 Жыл бұрын
  • አይሄ ሄ ፣ ለም ማህበራዊ ለውጥ ያስፈልገናል??????የት ነው ያለነው??

    @Barok-Life@Barok-Life Жыл бұрын
  • ONLY IN ETHIOPIA, THE ROOSTER CROWS WHILE IT'S ALIVE. BUT IN THE OTHERS WORLD THE ROOSTER CROWS WHEN IT'S READY TO DIE. This metaphor shows you that in other countries, people are eating artificial and bioprocessing food that lead to deadly diseases and early deaths such as diabetes, high blood pressure, heart problems, and cancer. But people in Ethiopia are eating natural food that leads to good health and long life. The rooster crows while it is alive only in Ethiopia, the other world the rooster crows when it is ready to die. I wish I had been born in the countryside of Ethiopia and I wouldn't have been happy to live in the city.

    @getayalewe1009@getayalewe1009 Жыл бұрын
  • ወይኔ እንጀራው ድቁስ አሁንም አለ ዋው

    @hasna892@hasna892 Жыл бұрын
  • እናቴ ድምጽሽ አስለቀሰኝ

    @MimiMimi-on6xu@MimiMimi-on6xu Жыл бұрын
    • Meant to Mimi

      @akelilubezu8874@akelilubezu8874 Жыл бұрын
    • Sorry My mom too

      @akelilubezu8874@akelilubezu8874 Жыл бұрын
    • እኔም

      @hasna892@hasna892 Жыл бұрын
  • Yehen yemesele behal aygengem yehe bahel metfat yelbetem metbek alebet.Telaw bunaw yaguagal.

    @fisshayemezgebu8858@fisshayemezgebu8858 Жыл бұрын
  • ዝርያውን ቀይሮት

    @teasfaw7894@teasfaw7894 Жыл бұрын
  • Keruk zemen yemeta bahil wistachihu indale yastawikal.

    @nn-lw7hv@nn-lw7hv Жыл бұрын
  • ባህር ዳር

    @anteneh41@anteneh41 Жыл бұрын
  • ከአማራ ሚዲያ ጋር ሁኖ የሚበላ ሆዳም አማራ የራሱን ስጋ እንደበላ ይቆጠራል ፋኖ አማራ ሚዲያ መጥፋት አለበት

    @solomonwolde1113@solomonwolde1113 Жыл бұрын
  • Zegie lgobegnat keljnetie jemro smegnat yenorku bota nat feTari feqadu bihon and qen ayatalehu yemigermew agerua bcha sayhon ljochwam beTam nequna cleaveroch nachew yigermegnal Tanahayq bahrdar temriealehu enam yezegie ljoch betmhrtachew gobezoch nachew tadya senef temariwech qetel beTash slehonu new blo yamachewal yemigermew degmo bemelk sietochachew beteley qonjowech nachew

    @tweynisirak7877@tweynisirak7877 Жыл бұрын
  • አንዴ የአማራ አንዴ የኦነጉ አብይ አህመድ ሚድያ መሆናችሁን አቁሙ!!!!

    @ado4969@ado4969 Жыл бұрын
  • አለሚቱ ዘጌ ወይን ይብቀልብሽ በቁና ቢሸመት ስስት አይገባሽ ።

    @agegnehuambaw9838@agegnehuambaw9838 Жыл бұрын
  • የቆራጣ ሎሚ ወደ ዘጌ ዘሟል እንኳን የቀመሰሽ ያየሽ አይኑ ታሟል ።

    @agegnehuambaw9838@agegnehuambaw9838 Жыл бұрын
KZhead